Тёмный

ሰበር ዜና መታየት ያለበት - ህዝቡን አንድ አድርጎ በእንባ ያራጨው የተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ኡመር ኢድሪስ ንግግር | Haji Umer Edris || Ethiopia 

Tamagn Media
Подписаться 434 тыс.
Просмотров 53 тыс.
50% 1

Haji Umer Edris MUST WATCH Amazing Speech , Ethiopian news Today ,
የተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ኡመር ኢድሪስ መታየት ያለበት ድንቅ ንግግር
Eritrea News , Ethiopia Today
Tamagn Media Amharic
#Ethiopia
#EthiopiaNews
subscribe Channel here - / @tamagnmedia
Facebook page - www.facebook.c...
Unauthorized use , distribution and re upload of this content is strictly prohibited.
Copyright ©2020 Tamagn Media

Опубликовано:

 

15 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 231   
@mhmethio7546
@mhmethio7546 4 года назад
እኔ የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታይ ነኝ ሀጂ ሙፍቲ አላህ ፈጣሪያችን እድሜዎን ያርዝምልን እደርስዎ ያለ ንጹሕ አዛኝ አባት አምላክ አያሳጣን ። መካሪ አያሳጣን አሜን
@tgcofe2621
@tgcofe2621 4 года назад
Gin men eyehone endale eyayachu new, Orthodox Ethiopia letasbelat newe hunetaw betam new yasasbeng.
@mhmethio7546
@mhmethio7546 4 года назад
@@tgcofe2621 አይዞሽ እህቴ በእምነትሽ ጽኑ ሁኚ ።አስተያየቱ የሃጂ ሙፍቲ ን ለፈጣሪ አና ለቤተ እምነቶች ያላቸውን ቀና አስተሳሰብ በቀና ልቦና ለመግለጽ ነው ቀናነት ይኑረን ።
@fgthe7656
@fgthe7656 4 года назад
አሜንያረብ የአላህ አባትቺን
@fgthe7656
@fgthe7656 4 года назад
በጣም ነው
@fgthe7656
@fgthe7656 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@ሜካእል
@ሜካእል 4 года назад
አባቴ አጂ ስወዶት እኮ ህፎ አብ ሺ አመት ይኑሩል ንእደርሶ አይነት አባት የብዛልን
@muneeralabeeb3990
@muneeralabeeb3990 4 года назад
Ameen Ameen Ameen
@sofiaosman308
@sofiaosman308 4 года назад
አላህ እረጆም እድሜ ከጤናጋር አላህ ይወፍቃቸው ያርብ በስማነው፡የምንጠቀም፡ያርገንያርብ
@ሐበሻዊትዩቱብTube
@ሐበሻዊትዩቱብTube 4 года назад
እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋው ያኑርልን አባታችን አባዬ እድሜዎትን በእጥፉ ያርዝመልን❤
@tarikwogaso1287
@tarikwogaso1287 4 года назад
አሜን አሜን አሜን የነ አባት ሲወዶትኮ ኢግዚአብሔር ልሜና ጸሎታችሁን ሰምቶ ምህሬቱን ይላክልን ዉስጣቸው ልክ ኢንደወሀ ንጹ ናት በውነት አንድን ሰው ባህሪዉን ለማወቅ በአንጋገሩ መሬዳት ይቻላል ኢግዚአብሔር ኢድሜና ጠናዉን ያብዛሎት 🙏🙏🙏💚💛💓
@maryeweldemaryam5015
@maryeweldemaryam5015 4 года назад
አባታችን ሙፍቲ ሀጂ እረዠም እድሜና ጤና ይስጥዎት እግዚያብሄር እንደርሶ ያለ አባቶች ያብዛልን
@ሚሚየማርያምልጅማህተቤንአ
በእኚህ አባት ዉስጥ የትላንት አንድነታችን ይታያል በጣም ነዉ ምወዳቸዉ ሁሌም ሰላም ሰባኪ ናቸዉ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@ethiopialove1215
@ethiopialove1215 4 года назад
እድሜ እና ጤና የብዛለቹ እንዳቱ የብዘል አለህ የስልን እሱ ይቅር በይ ነዉ
@meselchekore2660
@meselchekore2660 4 года назад
አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
@biniyambini6806
@biniyambini6806 4 года назад
አሚን ያረብ የትልልቅ አባቶች ትልቅ ትምህርት ነው የሰጡን ረጅም እድሜ ይስጥልን
@hashahsa9409
@hashahsa9409 4 года назад
ሐጂ ኡመር እንዲሪስ የጸሎት ሠው ኖት። እድሜ ይስጦት እላለሁ። ክርስቲያን ወገኖት ነኝ።
@melikummelikum9285
@melikummelikum9285 4 года назад
በጣም እምወዳቸው ሀጅ እድሜ ይስጠወት ትልቅ አያሳጣን መካሪዎቻችንን እናክብር
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 4 года назад
አባቴ በእውነት አሜን፣አሜን አሜን እግዚአብሄር ይስጥልን እድሜ ከጤና ከንጀራ ይስጥልኝ ። ከልቤ ሰማሁ ህሊና ይስጠን።
@mulugojam4738
@mulugojam4738 4 года назад
ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ኢድሪስ ምናለ ፈጣሪ እንደርስዎ ያለ እስር ሰው በአለም ላለው ህዝብ ሁሉ መድህን ቢሠጥ ቢነሱ ብንመራ በአለም ሰላም ይወርድ ነበር ምን አላለሁ በረከትዎ ይድረሰን
@samk7242
@samk7242 4 года назад
አባታችን እድሜችሁን ያርዝመው ጤናችሁንም ይስጥዋት። እግዜብሄርይጠብቅወት
@ሩሐማምህረትበሚገባት
በእውነት እኚህን አባት ላይ አድሮ እግዚአብሔር እየመከረን እየገሰፀን ነው እመቤቴን ሀጂ አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን
@hossainhossain6173
@hossainhossain6173 4 года назад
ሙፍቲን አላህ ረጂም እድሜ ይስጥልን
@Selnatmo
@Selnatmo 4 года назад
የእውነት በጣም ነው ይምውዳችሁ እኔህ አባት እረጀም እዴሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ያድልልን
@እራሔልየድግልጅ
@እራሔልየድግልጅ 4 года назад
እድሜ ይሥጥልን አያችሑ ትልቅሠውማለት እሣቸው ናቸው በሐይማኖት እኩልነትየሚያምኑ
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ
@cristycristy1440
@cristycristy1440 4 года назад
አሜን አሜን
@kadijaa8750
@kadijaa8750 4 года назад
አሚንንንንን ኢትዮጵያ አንድነኘ
@tub8584
@tub8584 4 года назад
ለአባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን እውነት ነው ዋናው የልብ ጥጽህና ነው ወንድም ወንድሙ እየገደለ እዴት እግዚአብሔር አይቆጣም ይቅር አለን አለን ግን አልተመለስንም ልባችን ደነደነ ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
@sorasaguda3831
@sorasaguda3831 4 года назад
ከአባትም አባት ናቸው ፈጣሪ እድሜያችሁን ያርዝመው በጸሎት አስቡን እርሶን የመሠለ አባት ሥለሠጠን እ/ር ይመሥገን
@makdesswolde3827
@makdesswolde3827 4 года назад
አቤቶቻችን።ውነታቹነው።እድሜዎት።እግዝያአብሔር።አምላክ።ያርዝምላቹ።አሜን።አሜን።አሜን።
@umpuae3155
@umpuae3155 4 года назад
አሚንንን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@almightlord1579
@almightlord1579 4 года назад
አሜን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይህንን ወረርሽኝ ከዓለም ያጥፋልን እኛንም አንድ ያድርገን ያደርገናል አሜን አሜን አሜን
@enyishzewudu3625
@enyishzewudu3625 4 года назад
እኒህን አባት ስወዳቸው እግዚአብሔር ይህንን በሽታ ከሀገራችን አውጣልን
@selam.selambiswas4611
@selam.selambiswas4611 4 года назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠወት በውነት ትክክለኛ ሰው ናችሁ
@ድንግልአማላጀድንግልሆይእ
አሜን እግዚአብሔር። አድ ያርገን መለያየታችንነው ይህን መአት ያመጣብንለሁለችሁም እድሜና ጤና ይስጥልን ጌታሆይ ይቅርበለን እደቸርነትህ እደኛበደል አይሁንብን 😭😭😭
@yamroteberkete2586
@yamroteberkete2586 4 года назад
አባታችን እረጅም እድሚና ጤና ይስጠልን
@omardemon1284
@omardemon1284 4 года назад
አሜንአሜን አሜን አባታችን እግዚአብሄር ሙሉጤና ይስጥውት
@masewslasrese4379
@masewslasrese4379 4 года назад
አሜን አሜን አሜን እድሜ ይስጥልን ለአባቶች
@የቢላልዘርነኚያዉምሀበሻአ
አሚንንንንንረአላሁማ. አሚንንንንን. እረጂም. እዲሜ. ለሀጂ ኡመር. እዲሪሥ. ያረብ. አሚንንንንን አላሁማ. አሚንንንን
@ሻናቡሊባክኝዋስድስተኛ
ሀቢቢ የኔጅግና አላህ እድሜ ይስጣችሁ ዶክተር ሽህ ጄይላን ሽህ ሀጅ ኡመር እንድሪ አላህ ይወፍቃችሁ ያረብ
@እግአቤሔርያወቃልስለሁሉም
አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ለሁላችንም ሰሚ ልቦና ይስጠን 😭😭😭😭 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@عبداللهالكتبي-ز3ط
@عبداللهالكتبي-ز3ط 4 года назад
ትልቅ ስው ይኖር እግዚአብሔር እድሜ እነ ጤነ ለአባቱቻችን
@محمدحكميك
@محمدحكميك 9 месяцев назад
የሙፍቲ ፍትሀይነትን ለሰዉልጅ ያለቸዉን ከብር ለመግለፅ አልችልም
@BB-mt2cl
@BB-mt2cl 4 года назад
በ እርግጠኝነት እሄን መልክት ዲስ ላይክ ያረገው ኮረና ነው እንጂ ሰው አደለም
@גמבנשדסו
@גמבנשדסו 4 года назад
😂😂😂😂😂
@bettyadana9068
@bettyadana9068 4 года назад
ክክክክክክክክክክክ
@jemilabintoumer1416
@jemilabintoumer1416 4 года назад
ሀያት ሙፍቲዬ
@hagereethiopia8607
@hagereethiopia8607 4 года назад
አባታችን ፈጣሪ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ኢትዮጲያ ትስማህ በሺታው ጥሩ ነው እንደዚህ አንድ እንድንሆን ስራታችንን እንድንይዝ ያደርጋል።
@etray5823
@etray5823 4 года назад
አሚን ያረብ አላህ ይጠብቆት ይጠብቀን ይቅር ይበለን አላህ ረጅም እድሜ ተመኝውሎት ♥♥♥
@jkje4073
@jkje4073 4 года назад
አሚን እረጅም እደሜ እና ጤና ይሰጠልን ኡሰታዞቻችን
@ለሁሉምጊዜአለውለሁሉ-ዠ4ወ
አሜን. አሜን. አሜን. አባታችን. ሺ. አመት. ያኖሮት
@ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ
አሜን አባታችን እድሜ ይስጦት እውነት ብለዋል የሰራነውን አይመልከትብን ይቅር ይበለን
@JojoJojo-mm2lo
@JojoJojo-mm2lo 4 года назад
አገሬ ኢትዮጵያ ምህረቱን ያጣልሽ እግዚያብሄር ሆይ አቤቱ ይቅረ በለን ኡፍ
@እሙየድንግልልጅወለተገብር
አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን ለሁላቹሁም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለሀገራችንና ለህዝቦችዋ ምህረትንና ቸርነቱን ይላክልን
@yfhdrhfyr25
@yfhdrhfyr25 4 года назад
Amiiiiiiiiiin amiiiiiiiiiin amiiiiiiiiiin
@የቢላልዘርነኚያዉምሀበሻአ
አላህ ይጠብቃቺሁ. ያረብ
@senaitkabtiyemer1215
@senaitkabtiyemer1215 4 года назад
Thank you Abatachen
@earusearus9457
@earusearus9457 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አባቴ እድሜና ጤና ይስጣህት እግዝያብሔር ፌቱን ይመልስን
@shabahmob7481
@shabahmob7481 4 года назад
አላህን ፍራ አቶ ሙፍቲ ሰው እንዲወዲህ ብለህ አትዋሸ አንዲ ነገር እሰካላልክ ዲርሰ መውሊድ ቢዳአ ነው እሰካላልክ ዲርሰ እህህህህ አያቴ ትሆናለህ ግን ለአሏህ ብየ እጠላሀለሁ እፍፍፍፍፍፍ
@ፍቅሩየወሎልጅ
@ፍቅሩየወሎልጅ 2 года назад
አተኩፋር
@ቤቲትዩብ
@ቤቲትዩብ 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን እረጅም እድሜ እናጤና ይስጥልን
@terrilegese3012
@terrilegese3012 4 года назад
አባታችን ሀጂ ኡመር እርሶ ትልቅ አባትኖዋት አባቶች ትናገራላችሁ ሁልጊዜ ይናገራሉ የሚሰማ የለም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@yeromteshome6238
@yeromteshome6238 4 года назад
ትክክል አባታችን እግዚአብሔር የልብን ንፅህና ነው የሚፈልገው አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ፀሎታችሁ ይድረስልን አሜን ያስተዛዝን ተስፋ አለን አባታችን እደሚመለስልን አሜን
@Semu152
@Semu152 4 года назад
Allh hoyimarili allh hoyi mariline allh hoyi marliline mirahtine lagisiline yarbi allh bashitane allh yasiline yarn yarbi yarbi due,aachine taqbaline
@mazamaza1552
@mazamaza1552 4 года назад
ፈጣሪ ጸሎታችን ይስማን ደግሞም ይመልስልን ኢትዮጵያ ፈጣሪ ይፈውስልን መሪዎች ፈጣሪ ጤና እድሜ ይስጣችሁ
@zdhussen2937
@zdhussen2937 4 года назад
ያረብብእረጅምጤናእረጅምእድሜይስጥል
@ወርቅዬ-አ2ዐ
@ወርቅዬ-አ2ዐ 4 года назад
አሜን አሜን አሜን የኔ አባት እማምላክ ትጠብቅወት ሺ አመት ኑሩልኝ
@emebetbzualem9006
@emebetbzualem9006 4 года назад
አባታችን እድሜና ጤና
@zerihunlema8159
@zerihunlema8159 4 года назад
እድሜዎን ያርዝምልን!!!!!
@NN-ns3je
@NN-ns3je 4 года назад
አሚን አሚን አሚን አሚን ያራብ
@muniradelibo1713
@muniradelibo1713 4 года назад
አባባ አላህ እዲሜ የርዝምልን ሌላ ምን ልበል
@aminommm2650
@aminommm2650 4 года назад
እረጅም እድሜ ይስትህ አባቴን ይመሳሰናል
@netsanetnetanet1233
@netsanetnetanet1233 4 года назад
ለመምሕራችን እረጂም ጤና ይስጣቸው አሜን አሜን አሜን
@fouzal1405
@fouzal1405 4 года назад
አላህ እድሜቻሁን ያርዝምልን ።አሚን።💓💖።
@zdshi3812
@zdshi3812 4 года назад
Amenn yaribe
@cityfather3684
@cityfather3684 4 года назад
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥዎት
@fetisol2097
@fetisol2097 4 года назад
አሚን ,አባታችን አላህ(ሱ.ወ) ይታረቀን
@adaneshmoshe9130
@adaneshmoshe9130 4 года назад
Amen Amen Amen erejeme edema ke tana gare yadelelene abatacene fetarye yekere yebelene ede cerenetu yemarene Amen
@getemar7075
@getemar7075 4 года назад
Tebareku Abatachn
@ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ
እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@ገነትፀጋይ
@ገነትፀጋይ 4 года назад
ፍቅር ለሃገሬ ሰላም ለወገኔ
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 4 года назад
እግዚአብሔር ይርዳን ከዲህ ያለ መቅሰብት ጌታ ሆይ አውጣን😭🙏🙏🙏😭😭😭!
@nejoumalsahara9674
@nejoumalsahara9674 4 года назад
ወላሂ አላህ እድሜና ጤና ይለግስልን ወጣምነዉ ምወዶት
@dasistdiewahrheit1144
@dasistdiewahrheit1144 4 года назад
እኖቶዎ ኖት ሀጂ ጾሎታቹ እግዛቢሄር ይስማቹ ።
@መሰረትስንታው
@መሰረትስንታው 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@ሀሊማፈይሳየአፀደልጅ
ያራብ የምር በኔ ወጅል በኛወጀል የመጣው ቁጣ የሆናል አላህ ረጅም እድሜ የወፈቀቹ አሚን አንሚ
@ayinalem9051
@ayinalem9051 4 года назад
አሜን አባቶች እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@danielshiferaw4966
@danielshiferaw4966 4 года назад
እግዚአብሔር አባታችን አልፋና ኦሜጋ እንድሀጥያታችን ብዛት ሳይሆን እንዳተ ምህርት ይቅር በለን በአብ ወልድ በመንፍስ ቅዱስ
@fentawali317
@fentawali317 4 года назад
ንግግራቸው አስለቅሶኛል ግን እኛ ቀድመን በቴሌቪዥን አይተነው ሰበር ዜና ይባላል እንዴ? መጀመሪያ ስለ ሰበር ዜና እወቁ ማንም ያላዬውና ያልሰማው ነው ሰበር ዜና የሚባለው እኔ ደሞ ምን ሆኑ ብዬ ደንግጫለሁ ኧረ ልቦና ይስጠን
@mastwale..704
@mastwale..704 4 года назад
ማራትሀገሬ፣ማራት፣በየሂድኮበት መጠሬያሰሜን አባቶቻችን፣ቃለህይውት፣ያሰማልን ምክናያት፣አለው፣ፍጣሬ፣አድ፣ሊደረገን፣ነውእደክፍታችን፣ሳይሆን፣እደቸረናትህ፣አሰበንፍጣሬ፣ይቅረበለን
@imlakmenessa3635
@imlakmenessa3635 4 года назад
*9
@fatumamuhammad7981
@fatumamuhammad7981 3 года назад
የመጡበትን ትተው ሌላያወራሉ ለምን ፈጣሪን ብቻተማፅነው አይለቁም ሰውሲያረጂ እንደህፃን ይጃጃላል አናበቃአርጂተዋን ዱአን የሚደርግ ወደአላህ የቀረበነው ወይሰ አላህን የካዴ ካፍርነው ያሳዚናል ታላቁን አሊም ሸክጄላን አሚን አሚን አሚን
@asiasi8328
@asiasi8328 4 года назад
😭😭😭😭ሀጂ ረጂም ሀያት የኛ እቁ ልክነሆት እርስሆን የማክል ታላቅ አባት የማዋርድ ትውልድ በተጠራቀመበት አገር እሄ ሳሰነው
@mahimedarhibwe5399
@mahimedarhibwe5399 4 года назад
ማሻአላህ
@ከሪማመሀመድሙሣ
@ከሪማመሀመድሙሣ 4 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭ያአሏህ በራህመትህ እዘንልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@atatuyshi5026
@atatuyshi5026 4 года назад
Amen Amen Amen edemi yesetilan ewante new
@alriyadadomesticworker5655
@alriyadadomesticworker5655 4 года назад
Hegi MA Sha allha allha eregm edima yistot siwedin allha tinkrewin ywefkot
@HasanHasan-lk8ii
@HasanHasan-lk8ii 4 года назад
Abatachi haji fetari edimena tena yadilot
@RukuyaDawud
@RukuyaDawud 7 месяцев назад
አሚንን
@samerahs9922
@samerahs9922 4 года назад
አሚን አሚን አሚን አሚን ያርብ የአላህ
@dte2815
@dte2815 4 года назад
አሚን አሚን አሚን
@ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ
@ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ 4 года назад
እውነት ብለዋል አጂ ከቤቱ ሙልጭ አርጉ አስጣን እውነት ነው አፅያታችን በዛ
@mekdesyemaryamlji8716
@mekdesyemaryamlji8716 4 года назад
🤔😭😭😭 አባት ሁሉንም ተናግረኋዋል የቆሸሸ ትዉልዲ ለናተ ላባቶቻችን ጠክ ሆን 😥🙆😭😭😭
@fifiaddis
@fifiaddis 4 года назад
Oh wow beautiful speech
@መፅናኛየነሽእናቴድንግልማ
Amman Amman Amman
@salamdajane2119
@salamdajane2119 4 года назад
Amen amen amen ezgabher amelek lemnchin yesmu abatchin ezgbher endemi ena tena yestchu😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@frewetsmart2962
@frewetsmart2962 4 года назад
Amen Amen Amen ewnet new hulachnm ehen melekt mayet sayhon astewlen enadamxew beewnet fexari yexntun andnetachnn ymelsln. Fexari ysmachhu ewnet lehagere yabkeng
@yamroteberkete2586
@yamroteberkete2586 4 года назад
አቤቱ ማረን ይቅር በለን
@yetwohdolij4263
@yetwohdolij4263 4 года назад
Amen 🙏 Abatachen kalehewot yasemalen geta 🙏😭
@zainahyamer8167
@zainahyamer8167 4 года назад
አሚንያረብ
@naimaibrahim9412
@naimaibrahim9412 4 года назад
ያስላም አሁስ የሰው እየሰግዳቹ አይደል እንዴ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@roseabselulenrose3906
@roseabselulenrose3906 4 года назад
Ande yargene Egzabehere yemmesgene amen amen amen
Далее
ТИПИЧНОЕ ПОВЕДЕНИЕ МАМЫ
00:21
Просмотров 1,4 млн
The Manuscripts and Intellectual Legacy of Timbuktu
1:01:35