Тёмный

ሰበር ዜና - ስለ 3ኛው የአለም ጦርነት ሩሲያ ተናገረች | አሜሪካ ሚሳኤሏን አቆመች | ኤርትራ እና ኢትዮጵያ አቋም ታወቀ 

Abel Birhanu
Подписаться 1,7 млн
Просмотров 159 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 279   
@denkebekele7474
@denkebekele7474 2 года назад
ከኢትዮጵያ የጠበኩትን ትክክለኛውን ውሳኔ ነው የወሰደችው እኛ ኢትዮጵያውያን የማንንም ወገን ጦርነት አዋጅ አይደለንም ለሰላም ሲሆን እንጂ ለጦርናት ድምፅ አንሰጥም የጦርናትን ውጤት እኛ ቀድመን አይተናል
@esraelbizuneh9756
@esraelbizuneh9756 2 года назад
best idea
@የባቦዋስደል
@የባቦዋስደል 2 года назад
ሳህ፡፡የኔልዬ
@adanechshlbiru1495
@adanechshlbiru1495 2 года назад
እግዚአብሔር ሆይ ህዝብ አስብ ድል ሩስያ ይሁን 🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺💪💪💪💛💚❤
@tsegaberhane8690
@tsegaberhane8690 2 года назад
Amen
@esramedia8466
@esramedia8466 2 года назад
የኔ ዉድ በቅንነት ደምሪኝ
@ጌታሆይማስተዋልንአድለኝየ
አሜን፫
@አሏህበቂየነው-ቀ5ፈ
@አሏህበቂየነው-ቀ5ፈ 2 года назад
እንደ ጥጋብ ትልቅ በሽታ የለም ሱብሀነሏህ አንተው ጠብቀን ሚስኪኖችህን ሀይላችን አኔተ ነህ ያረብ 🙏🙏🙏🙏🙏
@mekdiermi6898
@mekdiermi6898 2 года назад
ትክክል ካለጠገቡ አይዘሉ ካልዘለሉ አይሰበሩ አለምላይ የሚታየዉ ይህ ነዉ ማስተዋል ይስጠን፡፡
@nurmidia8487
@nurmidia8487 2 года назад
የኢትዮጵያ መንግስት ከሩሲያ ጎን አለመቆሙ ካሀድ ውለታቢስ መሆኑን እያስመሰከረ ነው
@ethiozegba7532
@ethiozegba7532 2 года назад
አለም በቅርቡ ትጠፍለች ንስሀ እንግባ ❗️❗️❗️
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 года назад
ውዴደምርኝበቅንነትቤተሠብእንሁን
@የክብሬመመክያ
@የክብሬመመክያ 2 года назад
True 😭💔
@ayoubaayoub7215
@ayoubaayoub7215 2 года назад
Ewnet new yaw yesew lejoch egaw besranew mesarya yesew lej lentefabet new
@hailealemayehu364
@hailealemayehu364 2 года назад
praying for our world 🙏🙏🙏
@Tena77721
@Tena77721 2 года назад
ሙስሊም እህታችን ድንግል ማርያም ፈወሰችኝ ትላለች ምስክርነቷን ቤቴ ጎራ በሉ እና ስሙት ከደም ካንሰር ነፃ
@shemseiasultan5854
@shemseiasultan5854 2 года назад
ኪኪካካ
@withoutislamnolife6949
@withoutislamnolife6949 2 года назад
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ተይጅ
@biniamTtola
@biniamTtola 2 года назад
የተለመደውን ተረታችሁን ለማሰማት ነው፧
@አልሀምዱሊላ-ቈ3ጀ
@አልሀምዱሊላ-ቈ3ጀ 2 года назад
ክፋል ስት ፌልም ጀመራችሁ 😡😡
@ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ
ክብር ለእመቤታችን
@MeloniMahder
@MeloniMahder 2 года назад
ሠላም አቋም የለውም መንግሰታችን አቦ በዚ አያያዙ ሀገር አልባ እንዳያረጉን ነው የሁኑ ሰጋታችን!!
@yefikirTube
@yefikirTube 2 года назад
እንደምን አደራችሁ🌹ዛሬ ጠዋት አይናችንን ለመግለጥ ያበቃን የማለዳን አየር በነጻነት እንድተነፍስ የረዳን አምላካችን እግዚያብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏ቸር ያዉለን
@Tena77721
@Tena77721 2 года назад
ሙስሊም እህታችን ድንግል ማርያም ፈወሰችኝ ትላለች ምስክርነቷን ቤቴ ጎራ በሉ እና ስሙት ከደም ካንሰር ነፃ
@እኔጃፈራሁ
@እኔጃፈራሁ 2 года назад
አሜን አሜን አሜን 📖
@godasaababa6412
@godasaababa6412 2 года назад
አሜን
@martatesfay2983
@martatesfay2983 2 года назад
አሜን እሜን አሜን
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ 2 года назад
አሜን እንደማመር በቅንነት
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 года назад
እንደምን አደራችሁልኝ የኢትዮጵያ የኤርትራ ልጆች በያላችሁበት አለም ጫፉ ሰላም ፍቅር ይሁንላችሁ
@tsegaberhane8690
@tsegaberhane8690 2 года назад
Amen
@yoditfkir3313
@yoditfkir3313 2 года назад
Amen(3)
@aminaamina-em4tu
@aminaamina-em4tu 2 года назад
አሚንንን
@mekdiermi6898
@mekdiermi6898 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@esramedia8466
@esramedia8466 2 года назад
የኔ ዉድ በቅንነት ደምሪኝ
@edenkidane1625
@edenkidane1625 2 года назад
ኤርትራውያን ጀግኖች ዝም ምን ማለት ነው ይገርማል ኤርትራ ምዕራባውያን ጠንቅቃ ስለምታቅ ነው
@zytunadawwod9003
@zytunadawwod9003 2 года назад
ጎብዝ ኢትዮጵያ እምዪ እናት ሀገሬ ድል ለራሻ ለፑቲን እንመኝለታለን።
@aminaamina-em4tu
@aminaamina-em4tu 2 года назад
ኤርትራ ጀግናወች
@tizitagirma2447
@tizitagirma2447 2 года назад
አሜሪካ እመኚ በቃ ካንቺም የሚበልጥ እንዳለ ለዘመናት ሀያል ሆነሻል አሁን ግን በቀቶናለ
@emumubarek195
@emumubarek195 2 года назад
ለጌታም ጌታ አለው ይላል የሀገር ሰው አሚሪካ በእኛ ላይ ከኔ በላይ ማን አለ ስትል ሩሲያን ላከባት
@sarabekele3347
@sarabekele3347 2 года назад
አደንቅሀለው ኢሳያስ 🇪🇷
@user-abugla
@user-abugla 2 года назад
ድል ለሩሲያ
@godisgood7456
@godisgood7456 2 года назад
Eritrea nay Africa jegna🇪🇷🇪🇷💪
@Amber1919
@Amber1919 2 года назад
ዜናህን አስተካክል ኤርትራ ነው እንጂ አቋሟን ያሳወቀችው ኢትዮጵያ አቋሟን አላሳወቀችም በጓሮ ተደብቃ የፈሪ አቋም ነው የያዘችው ።
@biniamTtola
@biniamTtola 2 года назад
ምን አለ እሱስ ፧ ለመሆኑ አዳምጠኸዋል እስከ መጨረሻ?!
@AAA-tk1qu
@AAA-tk1qu 2 года назад
የእሩስያ ውለታ እንዴት ይረሳል !!!
@godasaababa6412
@godasaababa6412 2 года назад
አብይ እዲህ ነዉ
@የሳሪስልጅ
@የሳሪስልጅ 2 года назад
ዩክሬን ከወደመች አገራችን ችግር ላይ ትወድቃለች ዘይትና ስንዴ ከዛነው ሚገባው
@ayoubaayoub7215
@ayoubaayoub7215 2 года назад
Esu yalew yetorenet degafi aydelnm new tergagu poltika endezh aydelmn lemsali America arbochun keswa gar endiselfu yadergechu anka yezachw new baytaneku noro abezagochu ke Russian gar nachw ager yawekew tehay yemokew new Russian sayawekut alkermn lemangawem del le Russian enmegaln
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 года назад
አምላኬ ሆይ መልካሙን ጊዜ አምጣልን 😭😭😭
@ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ
@ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ 2 года назад
አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 2 года назад
Mrkbe Mrkbe አሜንንንን💚💛❤🙏🙏🙏
@እማኑርልኛ
@እማኑርልኛ 2 года назад
እንዴት እትዮጵያ መንግሥት እንደዚህ ዓይነት ውስኔ ይውስነል እውነት አፈርኩ ቱ።። ኤርትራ 👍🇪🇷🇪🇷 ጅግና
@temesgengetaye8767
@temesgengetaye8767 2 года назад
ኢሱ ጭሱ ለነጭች ያለሕ ንቀት አልገዛም ባይነት አና ውሳኔሕን በድፍረት ብቻሕን አንካን ብትሆን የምትገልጽበት መንገድ ሳላደንቅሕ አላልፍም መሬዬ ስለሆንክም አድለኝ ነኝ።
@ሀያትጉራጌዋ
@ሀያትጉራጌዋ 2 года назад
ውድ ኢትዮጲያውያን እዴት አደራቹ 💚 አላህ ሰላሙን ያምጣልን
@mekdiermi6898
@mekdiermi6898 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@saras3315
@saras3315 2 года назад
አብይ ልብስ ክስ ነህ እኛ ኤርትራዊያን ጠላታችን ወዳጃችን እናቃለሚ ኤርትራ ኤትዩጵያ እዝግአብሔር ይጠብቃቹ
@ayoubaayoub7215
@ayoubaayoub7215 2 года назад
Abiy bechawen yemewesn mebet yelwemn parlamaw yesebesbena bedemt new likawmem yemichlew degmom eni kegonu neg bemalt sayhone ega Ethiopianoch yaw yetaweke new ke Russian gar endehonen behaf sayhon betgebar new eheth atesasachi
@Mimi-ex4si
@Mimi-ex4si 2 года назад
እብይን ያመነ ጉም የዘገነ ሩሲያ ከጥንት ጀምሮ ወዳጃችን ነች በክፉ ግዝ አብራን የቅመች🥺
@yohannesberhane2532
@yohannesberhane2532 2 года назад
I am with Eritrea 🇪🇷, Russia 🇷🇺 has the right to defend its citizens in Ukraine 🇺🇦 and anywhere else in the world from being singled out for who they are as Russians and in solidarity with their government and nation against neo-Nazis and fascists.
@mekdesteferra5556
@mekdesteferra5556 2 года назад
መድሀኒአለም ሰላሙን ያውርድልን🙏🏽🙏🏽
@guchj14
@guchj14 2 года назад
አሜሪካ እሳተ ጎመራ ይልቀቅብሽ
@fitsumzelalem7154
@fitsumzelalem7154 2 года назад
ሩሲያ በእጅ አዙር ከምእራባዊያን እና ከአሜሪካ ጋር እየተዋጋች ነዉ።
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 года назад
እህትደምርኝውዴቤተሠብእንሁንበቅንነት
@yo-dj7yk
@yo-dj7yk 2 года назад
አው አሜሪካ የተረገመች አገር
@jesuswonderful529
@jesuswonderful529 2 года назад
ደስታዬ እጥፍ ነው ኢትዮጵያና ኤራትር ከሩስያ ጎን በመቆማችሁ ደስ ይበለን የክፉ ቀን ወዳጅ ሩስያ URAAAAAAAAA
@tsegaberhane8690
@tsegaberhane8690 2 года назад
Praying for Russia 🇷🇺 🙏
@fisehamaryam5983
@fisehamaryam5983 2 года назад
እግዚአብሔር ያስባቸዉ ጦርነት ለማንም አይበጅም በ ቆዳቀለም ብንለያይ አንዲት ነፍስ አለንና ሰላሙን ያዉርድላቸዉ ሰላም ለ 🇪🇹
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ 2 года назад
እባካችሁ ሰደት አልተሳካልኝም ለ8 አመት ለፋሁ እና ሰኬቴን አሳኩልኝ በሀገሬ እርዱኝ ሰብሰክራይብ ብቻ እባካችሁ በተለይ የስደትን ቁሰል እምታቁት እባካችሁ
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 2 года назад
በቸርነትህና በምህረትህ ብዛት የምታኖረኝ አማኑኤል ሆይ ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን 🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙇🏻
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 года назад
እህትደምርኝውዴበቅንነትቤተሠብእንሁን
@skincarefacial8985
@skincarefacial8985 2 года назад
amen
@ደብሬአለባቸው-ዸ4ገ
@ደብሬአለባቸው-ዸ4ገ 2 года назад
ጌታ ሆይ ሠላምን አመጣልን ጌታ ሆይበቃ በለን ምን አይነት ጊዜና ሰአት ነው ጌታ ሆይ የዘመኑ መፈፅሚያ አታደረግን የንሰሀ ጊዜ ሰአት ሰጠን ጌታ ሆይ ማርን ይቅር በለን በምህረትህነ በቸርነትህ
@mekdiermi6898
@mekdiermi6898 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@emawduwaabayehyote4054
@emawduwaabayehyote4054 2 года назад
ሰላም እንዴት ናችሁ የሀገር ልጆች ይኸ እኮ የሩስያ ጦርነት ለአለም ድል ነው ድልልል ለናንተ ለዩረሳዎን
@dawitfrezghi3398
@dawitfrezghi3398 2 года назад
በ ዲፕሎማሲ ቋንቋ ዘርዘር ኣድርገን ስናየው ኢትዮጵያ ኣሜሪካን እና ኣውሮጳዊ ህብረትን ፈርታ ነው አንጂ ከሩሲያ ጎን ነኝ ለማለት ነው ይህ ደሞ ኢትዮጵያ ገና ከ ምዕራባውያን ተጽዕኖ ኣልተላቀቀችም ማለት ነው። እንደ ኤርትራ ቆራጥ ሆኖ ከ ፍትህ እና ከ ፖለቲካ ወዳጅህ ጋር ቆመህ የሚመጣብህን ተጽዕኖ በ ጸጋ መቀበል ነው። ግን ደሞ ልጅ ገራፊውን ነው የሚወደው ይባል ኣይደል።
@musseandemichael2619
@musseandemichael2619 2 года назад
ኢትዮጵያ በልቶ ካጅ ኤርትራ ውለታ ጠባቂ 💪🇪🇷🇷🇺🇪🇷🇷🇺🇪🇷🇪🇷🇷🇺🇪🇷🇷🇺💪💪💪💪
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 года назад
ኢትዮጵያ ምን በልታ ነዉ የካደችዉ ከእምዬ ኢትዮጵያ ወርድ በል
@mekdesteferra5556
@mekdesteferra5556 2 года назад
የራሳችን ችግር እያለብን እሱን መፍታት ሳንችል ለምን ያልበላንን እናካለን ?
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 года назад
@@mrkbemrkbe6748 እህትደምርኝበቅንነትውዴቤተሠብእንሁን
@queenmama9137
@queenmama9137 2 года назад
ውለታ በዪ አጋሜው ነው ድል ለሩሲያ ለኢትዮጵያ ለኤርትራ
@Mimi-ex4si
@Mimi-ex4si 2 года назад
እንተ እጋሜ ሌላ ቦታም ኢትዮጵያ ባንዳ ነች ብለህ ፅፈሀል
@sebletesfaye3827
@sebletesfaye3827 2 года назад
ምነው አብቹ እደዛ ሲከላከልን putin አይገባውም.
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 года назад
ሠብለየደምርኝውዴበቅንነት
@glad5038
@glad5038 2 года назад
ሁለቱም የኢትዮጵያ ወዳጆች ናቸዉ ደሞኮ ኢትዮጵያ የራሷን እንኳ ችግር መፍታት ያቃታት ናት ክክክ
@ፈታቲዩብ-ዐ4ወ
@ፈታቲዩብ-ዐ4ወ 2 года назад
ኢትዮጵያ እና ኤርትራውያን ከራሽያ ጎን በመቆም ድጋፋቸውን ማሳየት አለባቸው
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 2 года назад
🤍💙❤💯%🙏🙏🙏BRAVO ERTERA...
@بنتسانيزينب
@بنتسانيزينب 2 года назад
ሀገራችን ዳር ድንበሯን ሰላም ያድርገን
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 года назад
አሠላምአለይኩም እህትደምርኝበቅንነትውዴቤተሠብእንሁን
@samiraomal2034
@samiraomal2034 2 года назад
Men selam ale hezebe beybotaw eyetarda besudan teweren denberachn😳
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ምህረት አውርድ እንደቸርነትህ 😭😭😭🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@7_183
@7_183 2 года назад
ኢትዮጵያ የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች😐
@ER-xp9th
@ER-xp9th 2 года назад
ጦርነት አሰከፊ ነው አምላክ ያብርደው 🙏 ራሻ ለሁሉም በውሽት ለተገፍ እደነ ሶሪያ እና ደሐ አፍሪካ አገሮች የታደገች አገር ናት ግን ሰው የእጁን አያገኝም ፈጣሪ ራሻን እዲረዳት እማፀናለሁ ምክኒያቱም በችግር ሰአት ያልከዳች አገር ሁሉ በእጇ ከናዚ ነፃ ያወጣቻቸው በችግር ሰአት አይዟችሁ ያለቻቸው ከእጇ የበሉት ክደዋታል !! ፈጣሪ ራሻን ያሰባት 🙏🙏🙏 ምእራብያውያን ነገሩን ለሁለቱ ለተጣሉት አገር ቢተውት ኖሮ በሰላም ይፈታ ነበር ግን የነባይደን ነገር የመበጥበጥና መሳሪያ የመሸጥ አባዜ ሰላለባቸው ከሩቅ ቁጭ ብለው ከአፍሪካ አልፈው ኢሮፕያንን እያባሉ ነው ።
@yo-dj7yk
@yo-dj7yk 2 года назад
እሩስያ ለኛ ባለ ውለታችን ነው ስለዚ ድል ለራሽያ😍😍😍
@aynlak9464
@aynlak9464 2 года назад
እኛ እማ ብድር በምድር ነውና ዮክሪን ቢያሳዝኑኝም ከሩስያ ጋር መቆም ግድ ነው:: ውለታ አለብን:: ወይ ከቻልን ማሸማገል
@samiraomal2034
@samiraomal2034 2 года назад
Eko degmo ruisiy ewnte yeyaza New yemtewaga ashenfwach nachew yukeran telalaqe mengeste New enda gunta
@diboradibora5573
@diboradibora5573 2 года назад
ለጁንታው ቀለብና መሳሪያ ማመላለሻ ይሆናል ሱዳናች የውስጥ ጠላት ናት
@amarchgbera8566
@amarchgbera8566 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ በሰላም እንዳሳደርከን በሰላም አዉለን እግዞኦ ማረን ክርስቶስ መልካሙ አሰማን ወዳጅችን ሩስያ ሰላም እንመኛለን
@lovelovertube507
@lovelovertube507 2 года назад
Ethiopia hoy anchim ke Rusia gon bitkomi yibejishal
@belaynehkassa2529
@belaynehkassa2529 2 года назад
Dear. President Vladimir Putin. Take care. Ethiopia & Eritrea are standing with you.
@appleh9839
@appleh9839 2 года назад
አሁን ገና መፍራት ጀመርኩ
@asteryakob3027
@asteryakob3027 2 года назад
ተባዕ ኣይሞተ ፈራሕ ኣይሞተ ላንጋ-ላንጋ ሞተ። ይባላል
@ወዲሕድሪ
@ወዲሕድሪ 2 года назад
ስንዴ መለመን የለመደ መንግስት እንዴት ሩሲያን ይደግፋል ኢሱ ጀግና ነው
@aminaamina-em4tu
@aminaamina-em4tu 2 года назад
ኢትዮጵያ መግስት አጉል ሰአት እደተፈታች ሴት ወደዛወደዝህ ሲጎራደድ ከማንም እደሆነ ሳይታወቅ የኤርትራ መሪ ቆራጡ ለአሜሪካ ኖ አላት
@almazadefris9327
@almazadefris9327 2 года назад
E/R WAYE WUDDE HAGER ETHIOPIYAA HASEBATI 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊🕊🙏🙏🙏
@saraalsara6754
@saraalsara6754 2 года назад
እግዚአብሔር። አምላክ። እባክህ ሰላም አወረድልን። እኛ። አቅም የለንም🙏🙏🙏🙏
@lulayoutube6875
@lulayoutube6875 2 года назад
አታሽቃብጡ ለኛ ኢትዮጵያዊ ከአለም በቅናሽ ዋጋ ስዴ የምትሸጥልን ዮኬሬን ናት ፍትህ ለዮክሬናውያን
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 года назад
የሱዳን ድበር ከተፈተ የጁንታ በለስልጣነ አሸባሪዎች ከሀገር መዉጫ ያገኙ የለዴ ?
@tenaadametube8353
@tenaadametube8353 2 года назад
ሰላም ለሀገራችን ይሁን በቅንነት እንደማመር💚💛❤️
@yefikirTube
@yefikirTube 2 года назад
እንደምን አደራችሁ🌹ዛሬ ጠዋት አይናችንን ለመግለጥ ያበቃን የማለዳን አየር በነጻነት እንድተነፍስ የረዳን አምላካችን እግዚያብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏ቸር ያዉለን
@Tena77721
@Tena77721 2 года назад
ሙስሊም እህታችን ድንግል ማርያም ፈወሰችኝ ትላለች ምስክርነቷን ቤቴ ጎራ በሉ እና ስሙት ከደም ካንሰር ነፃ
@Mimi-ex4si
@Mimi-ex4si 2 года назад
ጭራሽ የሱዳን ድንበር ተከፈተ??
@rosetubehabshawit5305
@rosetubehabshawit5305 2 года назад
ትክክለኛ ውሳኔ ነው ኢትዮጵያ ሀገሬ የወሰደችው 👍
@asmeraebay6513
@asmeraebay6513 2 года назад
እንዴት ነው ነገሩ ጁንታ ስያሳድዳቹ ታድያ እናት አገር ሩስያ ትሉ አልነበረም ቁርጡ ነገረቻቸው ስትሉ አልነበረም አሁን ድምጸ ታቅቦ ለምን ለስንዴ እርዳታ እጅ መስጠት ነው
@aberashyimer1097
@aberashyimer1097 2 года назад
ኢትዮጵያ የለሁበትም ሣይሆን መልሱን በአድዋ ድል በአል ላይ የህዝቡን ድጋፍ ለራሽያ እንደሆነ የራሽያን ባንድራ አውለብልበው አሳይተዋል ማስተዋል ያቃታችሁ የህዝብ ድጋፍ ማለት የመንግስት ድጋፍ ማለት ነው
@roziamarerozina5028
@roziamarerozina5028 2 года назад
እግዚአብሔር ሰላሙን ለዓለም ያዉርድልን🙏❤️
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 Месяц назад
ጦርነት ንፁሀን ነዉ የሚጨርሰዉ ግን ቢሆንም ምእራባዉያን ጠግበዋል ብዙ ግፋ እየሰሩ ነዉ ድል ለሩሲያ
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 2 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ምድርና ምላዋ ያንተ ናት ስለፈጠርከው ፍጥረታ እንሰሳትም ሁሉ ያንተ ናቸው ምድራችንን በምህረትህ አስብ
@እማኑርልኛ
@እማኑርልኛ 2 года назад
አብይ ተልካሳካሳ. ኡ ኡ ኡ ኑ ጎሮቤቶች ጉዱን ስሙ 😳😳🤭🤭🤭🤭
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 2 года назад
አንተ 3ኛው ያለም ጦርነት እያልክ የምታውጅው አንተ ማነህ እግዚአብሔርን ፍራ አንደበትህን ተቆጣጠር
@Edena5237
@Edena5237 2 года назад
በቃ የኢትዬኘያ ጦርነት ተረሳ? የፈረንጆቹ ስቃይ በለጠ ከጥቁር ልጅ ስቃይ? ያሳፍራል ግን
@semiccell6821
@semiccell6821 2 года назад
እናመሰግናለን አቤል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 года назад
በቅንነትደምርኝውዴቤተሠብእንሁን
@henokyemane6050
@henokyemane6050 2 года назад
አረ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ በስቃይ ላሉ ወገኖቻችን አረ መንግስት የሎላት ሀገር ናት እናቃለን ግን
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 года назад
ወንድምደምረኝበቅንነት
@biruksherif1838
@biruksherif1838 2 года назад
ሄኖክ አሁንማ በሩስያ ና በይኩሬን ሁላችንም እረሳናቸው ፍትህ ለሰአውዲ እስረኞች
@henokyemane6050
@henokyemane6050 2 года назад
@@biruksherif1838 እኛ ታድያ ምን አገባን በኛ ጣረነት እነሱ ዝም ብለዉ እያዪ አልነበረም
@SirajAhmed-qb5nh
@SirajAhmed-qb5nh 2 года назад
ሱዳን ነው ያለውት ሱዳን መንገዱን በመክፈቶ የተድሳውት መደሳት በጣም ትልቅ
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 года назад
አሠላምአለይኩም ወንድምደምረኝቤተሠብእንሁንበቅንነት
@glad5038
@glad5038 2 года назад
ኢትዮጵያ ከነገሩ የለሁበትም ብላለች ፑቲን ፐቲን የምትሉ አጨብጫቢዎች አቁሙ ሁለቱም ወዳጆቻችን ናቸዉ ደሞኮ ኢትዮጵያ የራሶን ችግር ኳ መፍታት ያቃታት ናት
@حياتيحياتي-ص3م
@حياتيحياتي-ص3م 2 года назад
anakomem ega Russian gon nen 🇳🇱🇳🇱
@meklittaye7958
@meklittaye7958 2 года назад
Ay ethiopia russia bebzu degfan neber ukren demo betekareniw endet lehonen enkuan mehon yakitenal
@miriamteklit3919
@miriamteklit3919 2 года назад
Bravo Eritrea
@FamousMobile-ue5rm
@FamousMobile-ue5rm 11 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢
@faceofafrica-y8u
@faceofafrica-y8u 2 года назад
GOD BLESS ETHIOPIA GOD BLESS ETHIOPIA GOD BLESS ETHIOPIA MY MOTHERLAND
@almazadefris9327
@almazadefris9327 2 года назад
Ethiopian, Eritrea and Russia good Relationships please American stop
@mimiassefa2230
@mimiassefa2230 2 года назад
The dumbest decision under the circumstances is opening boarder between us and Sudan-we're already hearing Junta paying to send fighters to train in Sudan not to mention the inserrection from Southern boarder and the land Sudan has stolen from us!!, do we really need to provide Junta and its Sudanese helpers more opportunities to attack Ethiopia?.
@ደንደን-ቀ5ሰ
@ደንደን-ቀ5ሰ 2 года назад
ኢትዮጵያ ምን አቋም አላት ለማኝ ሀገር በምዕራቦች ባጀት እየኖረች
@godasaababa6412
@godasaababa6412 2 года назад
ትክክል
@የሳሪስልጅ
@የሳሪስልጅ 2 года назад
ከሁለቱም ጋ ወዳጅ አገር ናት
@user-gzieyumemhrey
@user-gzieyumemhrey 2 года назад
@@የሳሪስልጅ ሁለት ያየ ኣንዱም ኣላገኝም!
@ደንደን-ቀ5ሰ
@ደንደን-ቀ5ሰ 2 года назад
@@የሳሪስልጅ ሰጪ እና ለማኝ እኩል አይደሉም እና ወዳጅ አይደለችም በምዕራቦች የቆመ ባጀት ነያላት መሪዎቹ ሁሉ አመጣጣቸው በልመና ነው እና አትመፃደቅ።
@nolawiትዝታዎቻችን
@nolawiትዝታዎቻችን 2 года назад
እንዴት አደራችሁ ኢትዮጵያውያን🙏 አቤላ እናመሰግናለን
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 2 года назад
EGEZIO MEHARENA KERESTOSE ABETOO MARENE YEKERE BELENE...LE NESHA MOTE ABEKAGE...
@mdegxg7938
@mdegxg7938 2 года назад
ሠላም አቢል ሠላም ለኢማ ሀገሬ ፈጣሪ ሆይ አገሬ ሠላም አርልን
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 года назад
አሚን ውዴደምርኝቤተሠብእንሁን
@withoutislamnolife6949
@withoutislamnolife6949 2 года назад
እንደት ነው ኢትዮጵያ ከነገሩ የየለሁበትም ምትለው የሩሲያ ውለታ እንደት ይረሳል አይይይ ፖለቲካ
@yo-dj7yk
@yo-dj7yk 2 года назад
በጀዞር እኔ የምደግፍው እሩሲያን ነው ማለት ነው እህን ደግሞ እሩስያ እራስም ታቃለች ህግ ማስከበር ነው ያለችው እጂ እሩስያን መቼም አትክዳትም ምግነያቱም ባለ ውለታችን ነነች ቻይና እሩስያ ቱርክ ህድ ኤምሬት ለኞ ትልቅ ባለውለታችን ናቸው
@withoutislamnolife6949
@withoutislamnolife6949 2 года назад
@@yo-dj7yk ታዳ ለምን እንደሌሎች መንግስታት በግልፅ መናገር አቃተው የኛ መንግስት
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 2 года назад
አምላክ ሆይ አንተ ዓለም ጠብቅ 🙏🙏🙏
@عبداللهدوشي-ر9ذ
@عبداللهدوشي-ر9ذ 2 года назад
ዲልለፑቱና
@የሰውጀግናየለምየጊዜእንጂ
እንጀራህ ሰው በማሸበር ሆነ ስለራስህ አገር አውራ ባክህ
@zbebz6116
@zbebz6116 2 года назад
አላሕ አለምን ሰላም አምጣ ኡትዩጰያን ሰላም አወርድ
@mami_mersa
@mami_mersa 2 года назад
አቤላ ስላቀረብክልን መረጃ ደስ ይላል ።ያቤላ ቤተሠቦች እኔንም ስደተኛው ወድማችሁን ሰብስክራይብ አድርጉኝ አበረታቱኝ🙏🙏🙏🙏🙏
@user-bu1zn8gt8n
@user-bu1zn8gt8n 2 года назад
ጡርነት ለማን ይበጃል ሰውማለቁ ምጥቅም አለ
@eyumusic389
@eyumusic389 2 года назад
መረጃህ በምስል የተደገፈ ቢሆን መልካም ነው
@Mahis-kitchen963
@Mahis-kitchen963 2 года назад
Ere Esayas ebakeh le abey tenish hamot setew. Ereeeeeee
@lulayoutube6875
@lulayoutube6875 2 года назад
ኢትዮጵያ ምን አቀዥቀዣት ድምፅ ታቅቦ አታደርግም የብልፅግና ፓርቲ እኛንም በማቀብ ሊስጨርሰን ነው ድሮሥ ብልፅግና ብልግና ነው
@etube6895
@etube6895 2 года назад
Yesudani dibari bayikafati turu new bayi neg
@ferifeleke4668
@ferifeleke4668 2 года назад
Geta hoy hagerachin Ethiopia anite tebikati🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 года назад
እህትደምርኝበቅንነትሠብሥክራይብውዴ
@girmaytekilay3175
@girmaytekilay3175 2 года назад
ኢሳያስ ጀግና ነው የቁርጥ ቀን።
@selamgezahagn5885
@selamgezahagn5885 2 года назад
እግዚአብሔር የአለምን ጥጋብ አብርድ
@hiyabgidey4217
@hiyabgidey4217 2 года назад
ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን
Далее
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Просмотров 32 млн