Тёмный
No video :(

ሰበር ዜና - ሶማሊያ በኢትዮጵያ ጉዳይ አዲስ ህግ አወጣች | በአፄ ሚኒሊክ ሀውልት ከንቲባዋ መግለጫ ሰጡ 

Abel Birhanu
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 75 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
www.youtube.co....
Facebook
/ abelbirhanu21

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 114   
@awdaed-dd6gq
@awdaed-dd6gq 7 месяцев назад
እኛ መቻቻል አቃተንጂ አሏህ እደ ኢትዮጵያ የባረከው ሀገር 🙅‍♂️ የለም🦅🇪🇹 ሰላም ለሀገራችን ይሁን ፈጣሪ መተዛዘንን መዋደድን ይወፍቀን አሚን
@user-vk7vf1bu4c
@user-vk7vf1bu4c 7 месяцев назад
ከኢትዮጵያ ምድር ላይ ዘረኝነት እና ጦርነትን ያጥፋላን አምላካችን ሰላም ይሁን ለአለም 💚💛❤
@Shalom77979
@Shalom77979 7 месяцев назад
አሜን አሜን እግዝያብሄር ፊቱን ያብራልን!!!
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 7 месяцев назад
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል አሜን ሰላም ለሀገራችን ፉቅር ለወገኖቻችን ይሁንልን መልካም በዓል ይሁንላችሁ አሜን አሜን አሜን💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤
@Hajaritofik
@Hajaritofik 7 месяцев назад
አሰለሙ አለይኩም ወረመቱለህ ወበረካቱ ውድ የገሬ ልጆች በለቹባት አላህ ይጣብቀቹ ሰላም ለሀገረች ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaSa-ks3kr
@SaSa-ks3kr 7 месяцев назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
@Amharic173
@Amharic173 7 месяцев назад
@shawitnuru1116
@shawitnuru1116 7 месяцев назад
አላሁመ.አሚን.ያረብ
@kunfeyekun-wr5kv
@kunfeyekun-wr5kv 7 месяцев назад
amin
@burakyilmaz6871
@burakyilmaz6871 7 месяцев назад
Wsc ammeenn 🤲 brother 🥰
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 7 месяцев назад
የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ
@dubaisatwa4019
@dubaisatwa4019 7 месяцев назад
የአለምን ፍፃሜ መድረስ የሚያቀው አንድ ፈጣሪ አላህ ብቻ ነው
@ethiolove131
@ethiolove131 7 месяцев назад
አላ የሚባል ፈጣሪ የለም እኮ አላ የሚለውን ቃል ያመጣው ነብዩ መሐመድ ነው ፣
@KamilaMohameth-rn8eg
@KamilaMohameth-rn8eg 7 месяцев назад
​@@ethiolove131ሰለአላህ መኖርማ ያቺ አምላክ እየሱስ ሳይቀር መስክሯል 😅😅
@ethiolove131
@ethiolove131 7 месяцев назад
መሀመድ በፈለሰፈው የፈላስፋ መፀሀፍ ላይ አንብበሽ ይሆናል እንጂ የኔ ኢየሱስ የጌቶች ጌታ ነው የአላሽም ጪምር ጌታ ነው አላ የሚባል ሲጀመር የለም መሀሙድ የፈለሰፈው አላ እንጂ
@KamilaMohameth-rn8eg
@KamilaMohameth-rn8eg 7 месяцев назад
@@ethiolove131 የኛን መፀሀፍ ትተሽው አችው መፅሀፍ ላይ ስለ አንድ እግዛብሄር ሲመሰክር እጅ ስለሱ አምላክነት የተናገረበት አንድም ቦታ የለም ። ተረተረት የቱጋ ነው እስካሁን ድረስ የእየሱስ አምላክነት በባትሪ እየተፈለገ ነው ራሳችሁ መፅሀፍ ላይ እኳን አምላክ ነኝ የሚል ቃል ጠፍቶ ማለት ነው ካለ የት አለ ?
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c 7 месяцев назад
ሠላም የአቤሎ ቤተሠቦቺ
@user-xi5gr7eq6g
@user-xi5gr7eq6g 7 месяцев назад
ፍኖ
@ashiaashia7169
@ashiaashia7169 7 месяцев назад
በሰላም ያሳደረን አምላክ በሰላም ያውለን ሰላም ለአለም ለሰው ልጅ በሙሉ አሜን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@mariamasr4163
@mariamasr4163 7 месяцев назад
አሜንአሜንአሜን
@mariammariam1007
@mariammariam1007 7 месяцев назад
በሊቦኖስ ቤሩት ነዉ ያለሁት ሸኙኝ ስላቸዉ ፍት ነሱኝ በሊባኖስ ለምንኖረዉ እባካችዉ ፀልዩልን አየር መንገዱንም እናዳትመታብን እስራኤል ጥጋብ አይደለም ያሰደደን በሰዉ ሀገር እንዳናልቅ
@Shalom77979
@Shalom77979 7 месяцев назад
አይዞሽ እህቴ በርሽን ዝግተሽ ፀልይ እግዝያብሄር መልካም ነው!!
@hunegnawzemo
@hunegnawzemo 7 месяцев назад
አይዞሽ እህቴ ፀልይ እኔ እስራኤል ነኝ
@mariammariam1007
@mariammariam1007 7 месяцев назад
@@Shalom77979 አሜን 🙏
@mariammariam1007
@mariammariam1007 7 месяцев назад
@@hunegnawzemo እሺ🙏
@zwz-dq2qe
@zwz-dq2qe 7 месяцев назад
Iyasfaram atfri gataruu lay bacha naw meysfaraw
@rebiyoutube3090
@rebiyoutube3090 7 месяцев назад
አቤል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ድል ለኢትዮጵያ
@segededemissie3505
@segededemissie3505 7 месяцев назад
የሚገርም ድንቁርና! ለነጮች እንደፈለጉ ስቀራመቱ ? ለእኛ አፍሪካዊያ ሲባል ወደብ ለጋራ መጠቀም ? ይንጨረጭረናል ! አይ ያፍሪካ መሪዎች? ትገርማላቹሁ?????
@user-vm2hl9jn7d
@user-vm2hl9jn7d 7 месяцев назад
ሶማሌ ከፈለገች ከሶማሌ ላንድ ጋር መነጋገር ትችላለች ጦርነትንም ከሆነ እዛው ከራሷ ጋር።
@emmazero3023
@emmazero3023 7 месяцев назад
ጣዛጅነኝ😂
@TigistAsefa-op2zk
@TigistAsefa-op2zk 7 месяцев назад
በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን🙏🙏🙏🙏ደግ ደጉን የምንሰማበት መልካም የሰራ ሳምንት ይሁንልን🤲🤲🤲🤲
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq 7 месяцев назад
ሠላም ኢትዮጵያ ❤❤❤
@user-np8hn8ok4i
@user-np8hn8ok4i 7 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ይጠብቃት ❤
@user-gd9ic6jr3b
@user-gd9ic6jr3b 7 месяцев назад
ደግ አረገች ሶማሊይ ደል ልፋኖ ከአማራጋ ተጣልቶ መቸም አይቀናዉም
@NatnaelhankoreJohnjatano
@NatnaelhankoreJohnjatano 7 месяцев назад
Amarwoch laka hagarunim atwodachum yehitsan astasasabachun yalchut Amara mihure hizib now biye nabarku laka cirash mayimoch nachahu
@rossross6520
@rossross6520 7 месяцев назад
Leka kemaneme belaye ziregnoche enante nachehu!!! Yegiremal hagire wedade nene telu ayedel enda wegineshe Benuro wedenet aferdema sebela. Anche ziregenet lebshine defnotal tasazenaleshe🤔🤔🤔😠😠😠
@NumberSeven49
@NumberSeven49 7 месяцев назад
አምላክ ሆይ፣ ይሄን የሰቀቀን ጊዜ በቶሎ አሳልፍልን።
@almbl8962
@almbl8962 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@zd820
@zd820 7 месяцев назад
ሰላም ፍቅር ለሰው ዘር በሙሉ አቤል እና መሰግናለን
@neimasani5818
@neimasani5818 7 месяцев назад
ሰላም ሰላም
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 7 месяцев назад
ሚኒሊክ አረገ የምትሉት በትርክት ነው እናንተ ላይቭ በብርሀን እያረዳቹ አሳይታችሁን የለ😏
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 7 месяцев назад
ጌታ ሆይ ለሀገሬ መሪ እና አስተዳዳሪዎች አቅም እና ጉልበት ሁናቸዉ ሀገር ላይ ሽብር ለመፍጠር የምትመኙ ዘላለም አይሳካላቹህ. የሀገሬ ህዝብ በወሬ ንፋስ ባትወዛወዝ ምን ይመስልሀል
@asteryegezu4065
@asteryegezu4065 7 месяцев назад
ኣንቺ የገማሽ ሸታታ የፈረስ ሽንት እድሜ ልክሽን ኣፍሽ ይግማ የገማሽ ሸታታ
@AbdrwmnailhajeOmre-qq2ng
@AbdrwmnailhajeOmre-qq2ng 7 месяцев назад
@user-im4cv4dy2i
@user-im4cv4dy2i 7 месяцев назад
😢😢በዳቢሎስ ቀንበረ ስረ የገባው ሁሉ 😢😢ከዚህ ከዳቢሎስ ሴራና ተንኮል እንዲላቀቅ 😢😢ፈጣሪዪ እባክህን እረዳው😢 😢😢😢አሚን😢😢😢
@ibrahimali-zy3pt
@ibrahimali-zy3pt 7 месяцев назад
ሰላም እናድል ለፋኖ 3:05
@tinsuuuuuuuu
@tinsuuuuuuuu 7 месяцев назад
እምዬ ምንሊክ የአፍሪካ የነፃነት አባት
@BiniamAraya-cm2qe
@BiniamAraya-cm2qe 7 месяцев назад
Menelik yemibabal geday tut qorachi sew 👎👎👎👎👎👎 geday hula
@tinsuuuuuuuu
@tinsuuuuuuuu 7 месяцев назад
@@BiniamAraya-cm2qe 🦓🦓🦓 እእኪ እንቧ በል
@saraticket8836
@saraticket8836 7 месяцев назад
​@@BiniamAraya-cm2qeምኒልክ ዛሬም ንጉስ ነው ሙቶም ይፈራል
@Yoye156
@Yoye156 7 месяцев назад
​@@BiniamAraya-cm2qeEsti minilik tut korete kalek tekekelegna yetesende send awetana beza laye tenteresen enenegager antem honk ye oromo tewelaj betekelala
@Yoye156
@Yoye156 7 месяцев назад
​@@BiniamAraya-cm2qeEne yemeredabeten ewenet gen laseredahi yeteregaget ewenet Abeye nefese geday new gen yemimetaw 100 amet abeye sew gelwal tebelo bezan gize yeminorut zegoch yemutu malet dedebena alawakinet new gebito
@Sarabelayneh
@Sarabelayneh 7 месяцев назад
👍
@tsegayedagne4858
@tsegayedagne4858 7 месяцев назад
መልካም መንፈስ የሌላቸው መስቀል አደባባይም ሲሰራየተቃወሙ ነበሩ ግን በሚያስቀና መልኩነው የተሰራው
@ap.eshetuoycha.
@ap.eshetuoycha. 7 месяцев назад
ጌታ ሆይ የገነት በር ኢየሱስ መሆኑ ቀርቶ ኢትዮጵያ ሆነች? እሄ ኢትዮጵያ ውስጥ ኢየሱስን የሰወረ ሰይጣን ወንድም መሆን አለበት።
@umhafsa
@umhafsa 7 месяцев назад
ሙስሊሞች አጠይቁም አልማችነ በሰው እጅ ሲገደሉ ያልዘገበን ትልቅ ሚድያ ሰባቸሁን አንሱ
@raddanitube
@raddanitube 7 месяцев назад
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤አሜን እያላቹ❤❤
@abdelaahmed407
@abdelaahmed407 7 месяцев назад
ልባችን ተንጠለጠለ ያአላህ ሰላሙን አሰማን
@djsamizema4406
@djsamizema4406 7 месяцев назад
ሠላም ላገራችን
@sihinwubeshet125
@sihinwubeshet125 7 месяцев назад
ወይ ሀገራችን ወዴት ሄድሽ
@emmazero3023
@emmazero3023 7 месяцев назад
እፍፍ😢😢
@belayberhe8360
@belayberhe8360 7 месяцев назад
መለስ ዜናዊ ኤርትራ ያስገነጠለ ለኤርትራ የቆመ መሪ ነው። የትግራይ ህዝብ እንካን ደስ አለህ
@AlexAbunne-gv9pz
@AlexAbunne-gv9pz 7 месяцев назад
ithopia ❤❤❤
@ebbaftube
@ebbaftube 7 месяцев назад
ወደ ገነት መግቢያ ብቸኛው መንገድ ከሰማይ ሰማያት ወርዶ፣ ከእመቤታችን ብፅዕት ቅድስት ድንግል ማሪያም ሥጋን ለብሶ ፍፁም ሰው የሆነውና በቀራንዮ መስቀል ላይ የፅድቅ ሥራ የሰራልን በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።
@yitbarekfessehaie2741
@yitbarekfessehaie2741 7 месяцев назад
የባሻሻ ኣራዳ ኣሁንስ ምን ይዉጠው?! ሳ ዓመት ያልሞላ ኣዋቂ ነኝ ባይ ጉዳዩ የኣቢቹ ማንነት እራቁቱን ኣጋልለጠ
@birtukantube8571
@birtukantube8571 7 месяцев назад
ያአለም ፍጻሜ መጨረሻነዉ ተብለዉ እኛአገርየመጡት አሳቁኝ አይ ነብይ😂አሳዘኑኝ😂😂😂
@akmelahmedin5659
@akmelahmedin5659 7 месяцев назад
ሰላም አውለን
@girmazewdie8907
@girmazewdie8907 7 месяцев назад
ወይ ኢትዮጵያ! በእንግዳ ተቀባይነትሽ ያስተናገድሻት ሶማሌ (አማሌቅ) በቆይታ ነፃ ወጣሁ ብላ በርሽን ከውስጥና ከውጭ ጠላቶችሽ ጋር ተባብራ ዘጋች? ለሁሉም ጊዜ አለው። መዝ 68:31 ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች።
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 7 месяцев назад
በእይቶጲያን ጦርነት እነ ዘርንነት ያጥፍልን ፍጣሬ
@michaelhanacall3720
@michaelhanacall3720 7 месяцев назад
ክብርት ከቲባ ሐሣብሽ ጥሩ ቢሆንም በቀልማ በናተጊዜ እልፍ አላፍ ሆነ
@maki--tube2858
@maki--tube2858 7 месяцев назад
Good morning betseb 😍
@hannadestagete9666
@hannadestagete9666 7 месяцев назад
ኧረ ፈጣሪዬ አንተ ድረስልን
@etafraw9993
@etafraw9993 7 месяцев назад
❤❤❤🤲🤲🤲☝️☝️☝️
@hirutanbssie5141
@hirutanbssie5141 7 месяцев назад
Endeza new Abebe mefres yelbtm
@umhafsa
@umhafsa 7 месяцев назад
እንደት ሰለእስታዝነ ግድያ አልዘገብክም ፓፓሳ ቄስ ቢሆን 10ግዜ ዘግበህነበር
@user-te3dr8ki6y
@user-te3dr8ki6y 7 месяцев назад
ኢች ኢልዛቤት
@rtfdift143
@rtfdift143 7 месяцев назад
አይ ሱማልያ አርፋ መቀመጡ ይበጃታል።
@AshuMiraf
@AshuMiraf 7 месяцев назад
ኢየሱስም አለ እኔ እውነት መንገድ ሕይወት ነኝ ከእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም ::
@awdaed-dd6gq
@awdaed-dd6gq 7 месяцев назад
እውነት ነጃ መውጣት የፈለገ በአሏህን በመጨረሻይቱ ቀን ይመን
@Yosefmulugeta-dm1eu
@Yosefmulugeta-dm1eu 7 месяцев назад
Kezeasi😂😂😂😂😂
@KamilaMohameth-rn8eg
@KamilaMohameth-rn8eg 7 месяцев назад
እናኮ አምልኩኝ አላለም ወገን😂😂
@user-np8hn8ok4i
@user-np8hn8ok4i 7 месяцев назад
አይ ባሰተር 🤔💔
@senaiteshifferaw9015
@senaiteshifferaw9015 7 месяцев назад
kkkk ... ኣይ ኣዳነች!!
@user-lm5uy3eh6q
@user-lm5uy3eh6q 7 месяцев назад
ውሾች ይጮኻሉ ግመሎች ይሄዳሉ!!!
@gmalmu650
@gmalmu650 7 месяцев назад
ማንው ጥፋት ያልስራው ? የሁልሽንም ታሪክ ይፍርደው
@abanav57
@abanav57 7 месяцев назад
አሮጌ አካባቢ እና ቅርስ የተለያዩ ናቸው። ጥሬ የሆነች ጉድ። ትምህርት እንድታገኝ የEgypt ዋና ከተማ Kairo ሄዳ አዲሱን እና old town ን ሄዳ ትይ ትማር /ግንዛቤ ታድርግ። የሄ ካብዙዎች ከተማ አንዱ ነው።
@fatiya8477
@fatiya8477 7 месяцев назад
የገነት በር ያለው ኢትዩፕያ😂😂😂😂 ነው ወይ ይጋንዳ 😂😂😂ዘ ይገርም ፖስተሮች😅😅😅ዳስተር ሆናችሁ ቀራችሁ😂😂😂
@zerihunodda2202
@zerihunodda2202 7 месяцев назад
የሱማሌ ፕሬዝዳንት ምን ላይ ነው የፈረመው😜😜😜😜 ከሱ ጋር የተፈረመ ነገር የለም!!!
@user-ub7rc4uo8q
@user-ub7rc4uo8q 7 месяцев назад
Christ disciple or Christ discipline??
@eyerusbelaynehshewa7713
@eyerusbelaynehshewa7713 7 месяцев назад
የማትረባደነዝ ሚድያባንዳ
@user-rm1ss5vl7u
@user-rm1ss5vl7u 7 месяцев назад
አይ ኢትዮ ምቀኛሽ ብዛቱ
@user-im4cv4dy2i
@user-im4cv4dy2i 7 месяцев назад
❤🎉አቤሎ እንኴን ለገና በኣል በሰላም አደረሰህ እስከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ🎉❤🎉❤🎉 😂😂ፓስተሩ የአለም ፍፃሜ እንደ ነገራቸው ሁሉ😂😂ለምን በረሃብ በጠኔ እንደ ሚሰቃዩ አልነገራቸውም ኖሯዋል 😂😂በጣም የሚገረመው ከመኖሪያ ቄያቸው በሰላም እንዳይ ኖሩ እረቀው ለችግረና ለስቃይ እንዲዳረጉ የፈረደባቸውን ያንን ፓስተረ እንዴት ይበቀሉት ይሁን 😂😂ደግሞ ኮ አሁንም የሚያዛዝነው ይህንንኑ እምነት ብለው የሙጥኝ ማለታቸው 😂😂መች ነው ወደ ራሳቸው ትክክለኛ ሂይወት የሚመለሱት እስከ መቼ ነው ይህንን ችግረ የሚጋፈጡት 😂ለምንድነው ከተኙበት የማይነቁት 😂መች ነው ትክክለኛው ኃይማኖት የሚገለጥላቸው ???
@Yosefmulugeta-dm1eu
@Yosefmulugeta-dm1eu 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂
@birtukantube8571
@birtukantube8571 7 месяцев назад
😂😂😂😂
@destagetane4237
@destagetane4237 7 месяцев назад
הי
@user-vf6xw4lv6e
@user-vf6xw4lv6e 7 месяцев назад
ይሄ የአዳነች አቤቤ መግለጫ በቀደም የወጣ ነው እኮ አቤላ አንተ ዛሬ ነው ያቀረብከው ከ3 ቀን በፊት ነበር እኮ መግለጫ የሰጠችው 😁😁
@Gojjamsimolmeda.7158
@Gojjamsimolmeda.7158 7 месяцев назад
የአበቤ ደጋፊ ነህ ሙት
@Shalom77979
@Shalom77979 7 месяцев назад
እውነት መናገር ደጋፊነት ነው ዜናው ትክክል ነው! ደግሞስ ለዝች ጀግና ካልደገፍን ማንን እንደግፍ አገር አፍራሹ ጀውሳ?? ክክክክ
@user-lk6ti7cq8h
@user-lk6ti7cq8h 7 месяцев назад
Weda genat bar blew weda Siol metu 😂😂😂
@biniyamalamerew2899
@biniyamalamerew2899 7 месяцев назад
መሸቀጫ የዜና ርዕስ እየሰራህ ሰዉ ስራ ታስፈታለህ ይሄ ሌብነት ይባላል
@cherinetwordofa3260
@cherinetwordofa3260 7 месяцев назад
ከፈለገ አንተን ጠርቶ አብራችው ፈርሙ
Далее
Can You Bend This Bar?
01:00
Просмотров 5 млн
አይራቅ Ayrak full Ethiopian movie 2017
1:44:02
Просмотров 260 тыс.
Can You Bend This Bar?
01:00
Просмотров 5 млн