Тёмный

ሰበር ዜና - ነገሩ ከሯል ሳዑዲም ወሰነች አሜሪካ ተጨማሪ መሳሪያ ላከች የኢትዮጵያና የእስራኤል ነገር Ethiopia 

Abel Birhanu
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 71 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
www.youtube.co....
Facebook
/ abelbirhanu21

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 318   
@rosetubehabshawitussrru8712
@rosetubehabshawitussrru8712 11 месяцев назад
አሜሪካ የተባለች የተረገመች ሀገር ፈጣሪ ያጥፋሽ አቦ ለሁለቱም ሀገሮች ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣላቸው🙏
@sudyestubesudyes3847
@sudyestubesudyes3847 11 месяцев назад
አላህ ሆይ የሰው ዘሮችን በሙሉ ጠብቀን አለምን ሰላም አውለህ አሳድራት የላኢላሀኢለላህን ባድራ ከፍ አድርግልን ድል ለፍልሥጤን ውድቀት ለአይሆዳውያው እስራኤል ከምድር ገፅ አጥፋቸው እስራኤልን ያረብብብብ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 11 месяцев назад
አሚን ያራብ
@Tube-lv7sb
@Tube-lv7sb 11 месяцев назад
ጦርነት ኪሳራ እጅ ትርፍ የለውም አምላኬ ሆይ ለሁሉም ሰላምን ስጥልን😢😢😢😢😢
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 11 месяцев назад
በሰው ሀገር ስቃይ በሀገር ስቃይ አረ አምላኬ ምህረቱን ላክልን እኔ የናፈቀኝ ሰላም ፍቅር ነው 😢😢😢😢😢😢
@aviya5907
@aviya5907 11 месяцев назад
ድል ለስራኤል 😢
@tomase6250
@tomase6250 11 месяцев назад
🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 11 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂
@user-de2pi1wq6p
@user-de2pi1wq6p 11 месяцев назад
ድል ለፍልስጤም
@MehariTeka-nh5sk
@MehariTeka-nh5sk 11 месяцев назад
ይሄ ነው ኣቅምህ😅
@memekinde8677
@memekinde8677 11 месяцев назад
ፋልስጤም አያቋቹም ክክክክ
@MihretYacob-wk6tl
@MihretYacob-wk6tl 11 месяцев назад
የጌታ ሰላም በያላችሁበት ሀገር ይብዛላችሁ ውድ የሀገር ልጆች በሰላም ያሳደረክ አምላክ በሰላም አዋለን እግዚአብሔር ሆይ ምሕረት ይምጣልን🙏🙏🙏🙏
@erbikanfalta
@erbikanfalta 11 месяцев назад
አሜን
@Astela-bh1ei
@Astela-bh1ei 11 месяцев назад
አሜነ
@redeatfitsum4684
@redeatfitsum4684 11 месяцев назад
አሜን!
@melkamusonko
@melkamusonko 11 месяцев назад
አሜን
@salamsalam6498
@salamsalam6498 11 месяцев назад
Amen Amen Amen Amen
@bzuayehumabrej9532
@bzuayehumabrej9532 11 месяцев назад
ያለማቱ ጌታ ታረቀን አለማችንን ሰላም አድርግል እፍፍፍ
@rukitube9552
@rukitube9552 11 месяцев назад
አልሀምዱሊላሂ ሳውዲ ከወንድሞቿጋር እደምወገን ግልፅነው ድሉም ቅርብነው ለተጨቆነው ለተገፍት ለተገደሉት ወንድሞቻችን አላህ ነስሩን ቅርብ ያርግልን እኛ በዱአ ከጎናቸው ነን ኢንሻአላህ
@memekinde8677
@memekinde8677 11 месяцев назад
እየነደደች ነዉ ፋሊስጤም
@user-ww6to9cr6i
@user-ww6to9cr6i 11 месяцев назад
ያርብ አሏህ ይድርስላቸው
@Astela-bh1ei
@Astela-bh1ei 11 месяцев назад
አምላኬ እባክህ በምረትህ አይን እየን😢😢😢😢😢😢
@user-uu1zt2bs4j
@user-uu1zt2bs4j 11 месяцев назад
ፈጣሪዬ ሆይ ሰላም አውርድልን😢😢😢
@user-oz9ud9go5z
@user-oz9ud9go5z 11 месяцев назад
ያረቢ ጦረነትን ከአለም ገፅ አተ አጠፋልን ያረብ በቃ በለን ለሁሉም የስራዉን ክፍያ አተ ስጠዉ ኸይር ለሰሪዉ በጥፎም ለሰሪዉ አተ ደረጃዉን ታዉቃለህ እና
@emuyali9863
@emuyali9863 11 месяцев назад
ድል ለእስራኤልል💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@ZelekeKelemua-dj6ye
@ZelekeKelemua-dj6ye 11 месяцев назад
ለሁለቱም ሃገራት ሰላም ያምጣላቸው
@munalisa7158
@munalisa7158 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢
@user-yv4us7qj1v
@user-yv4us7qj1v 11 месяцев назад
ድል ለፍልስጤን እስራኤልና አሜሪካ ይጠፋሉ
@user-si3um2jy9u
@user-si3um2jy9u 11 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂
@Mastawesh
@Mastawesh 11 месяцев назад
Zar mazerishe yexifaa
@kalebdaniel7414
@kalebdaniel7414 11 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ethiolove5970
@ethiolove5970 11 месяцев назад
ante tetefalehe ashebari I will support Israel 🇮🇱 ❤️
@feraihewetkebede3942
@feraihewetkebede3942 11 месяцев назад
አሚንንንንንንንንንንንንንን
@user-wk3ri5wx7h
@user-wk3ri5wx7h 11 месяцев назад
“አሁን ግን፣ ያዕቆብ ሆይ! የፈጠረህ፤ እስራኤል ሆይ! የሠራህ፣ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “ተቤዥቼሃለሁና አትፍራ፤ በስምህ ጠርቼሃለሁ፤ አንተ የእኔ ነህ፤” - ኢሳይያስ 43፥1
@beainoconnection5707
@beainoconnection5707 11 месяцев назад
ሰላም ለአገራችን ሰላም ለአለማት ፍጠረታት በሙሉ ሰላምን አውርድልን
@rozahjerusalem3156
@rozahjerusalem3156 11 месяцев назад
ፈጣሪ ሆይ እባክህ መሀላቸዉ ግባ ሰላምን አዉርድልን ሰላም ለአገራችን ሰላም ለህዝባችን ሰላም ለአለማትን ሰላም ለሰዉ ዘር በሙሉ ፈጣሪ አንተ ቅደም
@user-mj5ee5zv6c
@user-mj5ee5zv6c 11 месяцев назад
ድል ለአላህ ባሪያወች ለፍልስጤም ውርደት ለአይሁድ ከሀድወች ይሁን አይሁድ ለማንኛውም እምነት አይበጁ ጠላቶች ናቸው ለሙስሊምም ሆነ ለክርስቲያን
@lulayoutube6875
@lulayoutube6875 11 месяцев назад
የአላህ አንተ ድርሥላቸው ለጋዛ ህዝብ ያአላህ😢😢😢
@TigistAsefa-op2zk
@TigistAsefa-op2zk 11 месяцев назад
በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i 11 месяцев назад
አረቦች እና የአለም አህዛቦች እስራኤልን አይወዳትም አጥብቀው ይጦላታል ግን ስነኮት እንደእሳት ታቃጥላቸዋለች አይችሎትም እግዚአብሔር ነው ክንዶ
@meskineway4162
@meskineway4162 11 месяцев назад
አጀንዳችንን አንቀይርም ድል ለአማራ ፋኖ
@rahimahtah6644
@rahimahtah6644 11 месяцев назад
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለፍሊስጥም ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ
@meskineway4162
@meskineway4162 11 месяцев назад
የራሷ አሮባት የሰው ታማሰላለች አይ ኢት
@faif4870
@faif4870 11 месяцев назад
አላሁመ አንተሠላም ወሚከሠላም ተባረክተ ያዘል ጀላል ወል ኢክራም
@YusufAtugar-bn4mf
@YusufAtugar-bn4mf 11 месяцев назад
አላህ እዝነቱን ያምጣልን
@HanaHana-lb6zo
@HanaHana-lb6zo 11 месяцев назад
ፈጣሪሆይ ሰላም አርገው አሜሪካ ተይግን አዳዴኳን ለማሥታረቅ ሞክሪ
@bt3738
@bt3738 11 месяцев назад
ፈጣሪ ይማረን🙏
@feraihewetkebede3942
@feraihewetkebede3942 11 месяцев назад
ጆቦይደን እሚባል ጉንዳን የሆነ ሰውየ አላህ ያጥፋህ ድል ለፊልሰጢን እህት ወድሞቻችን አላህ ይርዳቸው
@user-fk8vl7kg2v
@user-fk8vl7kg2v 11 месяцев назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ታራቀን😢 ሰላማችን ሊያደፍርስ የመጣ ምንድነው ዛንድሮ
@aniyosami2451
@aniyosami2451 11 месяцев назад
የእስራኤልም ሐቅ ይውጣ የፍልስጤም ም ሐቅ ይውጣ የሁሉንም ሀቅ ፋጣር ያውቃል
@yewbdargetachw1877
@yewbdargetachw1877 11 месяцев назад
እኔ ክርስቲያን ነኝ ያውም ኦርቶዶክስ ግን እኔ በተረዳሁት መጠን ፍልስጢየም ነው ምደግው ይሄ የሀይማኖት ጉዳይ ሳይሆን የነፃነት ጉዳይ ነው
@zeleketesfu8483
@zeleketesfu8483 11 месяцев назад
ፈጣሪ ሰላም ምህረትን ይላክልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-en3cn5cj6m
@user-en3cn5cj6m 11 месяцев назад
የኢትዮጰያ አቆም ጥሩ ነገር ነው ጌታሆይ አገሩን ሰላም ትሁን❤❤❤
@munalisa7158
@munalisa7158 11 месяцев назад
አስቡት ሳውዲ. አሜሪካ 😢😢ሲተጋገዙ 😢😢😢አለም ተናወጠ😢😢😢😢😢እኔስ ጨነቀኝ😢😢😢😢
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 11 месяцев назад
ሰላም ለአገራችን ሰላም ለአለምት ፋጠሪሪታት በሙሉ ሰላም አዉርድልን 😢😢😢😢 አቤቱ ማረን የህዝብስቀይ በቀበለን
@futftghdt
@futftghdt 11 месяцев назад
እኛ የኩሽ ህዘቦች ከፍልስጥኤማውያን ጎን ነን ። ሞት ለፋኖ ና ለእስራኤል
@mekidestadese869
@mekidestadese869 10 месяцев назад
ሠላም ለሰዉ ልጆች ሁሉ ይሁን
@ruthruth8913
@ruthruth8913 11 месяцев назад
ፈጣሪ ለእስራኤል የሰው አውሪዎች ለ አይሁዶች አይቆምም
@henokabebe9989
@henokabebe9989 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ሰላምን ያምጣልን እንፃል ነገሩ በጣም ከባድ ነው
@luluhaile
@luluhaile 11 месяцев назад
አሁን በትክክል የጌታ መምጫው እየደረስ ነው
@bezaguta1234
@bezaguta1234 11 месяцев назад
ፈጣሪ ቸር ቸሩን ያሰማል
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq 11 месяцев назад
ሠላም ኢትዮጵያ አገሬ ሠላም ዓለም ሁሉም ይሁን እናመሰግናለን አቤል
@uritakala-kp5uw
@uritakala-kp5uw 11 месяцев назад
እኛ እሥራኤሎች በደንብ አድርገን እናውቃለን ኢትዮጵያ ጸረ እሥራኤል እንደሆነች አንድግዜም እስለእሥራኤል ጥሩ ነገር አደርጋም አታውቅም, ሆሌ ከአረቦች ጎን ናት...
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 11 месяцев назад
ብልሀትና ብልጠት አያድንም
@woubemekuria4425
@woubemekuria4425 11 месяцев назад
ሰላም ለአለም ህዝቦች 🙏🙏🙏
@user-jw2iw6bl9r
@user-jw2iw6bl9r 11 месяцев назад
አሁን ኢትዮጵያ ደገፈች አልደገፈች 😂😂😂የደቀቀች አገር ማን ከሀገር ሊቆጥራት ነው ከነመፈጠሯም አያውቋት እነ እስራኤል😂😂😂😂😂😂
@aliamohamed5181
@aliamohamed5181 10 месяцев назад
ድል ለፍልስጢን
@user-zk2zr5pq6q
@user-zk2zr5pq6q 11 месяцев назад
ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን አቤል እናመሰግናለን ተሎ መረጃ ስለምሰጠን
@aliamohamed5181
@aliamohamed5181 10 месяцев назад
አላህ ፍልስጢንን ይርዳት አሜን
@GhGh-lm5gx
@GhGh-lm5gx 11 месяцев назад
ጎበዝ
@merryyosef9727
@merryyosef9727 11 месяцев назад
አስራአል ታቁም በቃ ሁሌ ፀብ ይበላት ።
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 11 месяцев назад
ነስር ለፍልስጢም
@amirsad4113
@amirsad4113 11 месяцев назад
ክርስቶስ ሆይ ፍልስጤማውያንን ጠብቃቸው የምታሸንፈው እስራኤል እንደሆነች የታወቀ ነው ግን ንጹሃን ብዙ ይሚታሉ እመቤቴ ንጹሃንን በጸሎቷ ትጠብቅልን😢
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 11 месяцев назад
መገመት ከባድ ነዉ እግዚአብሔር ቢዘገይም ከተጨቋኝ ጎን ነዉ
@user-xr1hn6tf1q
@user-xr1hn6tf1q 11 месяцев назад
ፍልስጤም ያሸነፈል አህዛብ ስልሆነ እረዳት አለቸው
@rozahjerusalem3156
@rozahjerusalem3156 11 месяцев назад
ፈጣሪ እኛ ከምንጽፈዉ ኮመንት ይጠብቀን ሰላምን ያዉርድልን ሰላም ለሰዉ ዘር በሙሉ
@tube-mt9zx
@tube-mt9zx 11 месяцев назад
እናያለን ይዘገያልኝ ይሁዶች ይጠፋሉ
@rukitube9552
@rukitube9552 11 месяцев назад
😂😂😂በህልምሽነው እሱ እኔምለው የኢትዩጵያ ክርስቲያኖች አይሁዳውያንን እምደግፉቱ እናተም አይሁድናችሁ እንዴ እስራኤል የናተን ሀይማኖት አታቀውምም እኮ እስራኤል 75%አይሁዳውያን እደሆኑ ታቂያለሽ ነገሩ ከውቀት ነፃ ሰው እዴት ታቃላችሁ ተገላልጦ ከመሄድ ሄደሽ መፀሀፍሽን አብቢ ገለቴ ድል ለተበደሉት ወንድም እህቶቻችን አላህ ከተበዳይ ጉን ነው ኢንሻአላህ ነስሩ ቀሪብ
@munalisa7158
@munalisa7158 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን 😢😢😢😢 ባአሁኑ. ስአት. ድል ለእስራኤል ድል ለፍልስጤም የምትሉት ለማንም አይጠቅም. ሰላም ን የመሰለ የለም. አለም አብቅቷል😢😢😢ምክንያቱም በየቦታው. ጦርነት. ዘረኝነት😢😢😢
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e 11 месяцев назад
ማንምጣልቃባይገባእኮ አንድኛቸውያሸንፉእና ጦርነቱም ቶሎያልቃል. በተለይአሜሪካተብዬ መሳሪያከመደገፍ ሰበአዊእርዳታብቻ ለምንአትረዳም
@narty46
@narty46 11 месяцев назад
አላህ ሆይ በአለም ሠላምን አዉርድ ያረብ 😥😥😥😥
@asi5439
@asi5439 11 месяцев назад
ኢትዮጵያ ብስነች እማያዋጣ ውስጥ አትገባም ማለትም ሁለተየታስባለች ከመወሰኖበፊት👌💯
@habtamutebejeyekobow2427
@habtamutebejeyekobow2427 11 месяцев назад
ሳኡዲ ወሰነች እንዳታስጨርሰነ በሰው አገር እንዳናልቅ 🙄🤕
@user-km9rd9vr9e
@user-km9rd9vr9e 11 месяцев назад
😢😢😢ወይኔ እውነት
@genatshemsu7196
@genatshemsu7196 11 месяцев назад
😅😅😅😅😅😅😅
@user-de2pi1wq6p
@user-de2pi1wq6p 11 месяцев назад
አሜርካም ግና ትጠፍለች አሜሪካ አሸባሪ ናት ድል ለፍልስጤም
@user-si3um2jy9u
@user-si3um2jy9u 11 месяцев назад
እረ😂😂😂😂😂😂😂
@Mastawesh
@Mastawesh 11 месяцев назад
Zer mazerishe yexifaa
@renuwelloyewatube6055
@renuwelloyewatube6055 11 месяцев назад
Ewnet new America malet selam kemefter ylk esat tlkusalechi yenstun dem tafesalechi esat ywrdbat ya reb
@meskineway4162
@meskineway4162 11 месяцев назад
ገለቴ አያገባንም ፍልሰጤም እኛን አያውቁንም
@bezaasam7684
@bezaasam7684 11 месяцев назад
ኢትዮጵያ ዬ ሰላምሽ ይመለስልን
@fatemahmohamed2233
@fatemahmohamed2233 11 месяцев назад
ቆይ. አሜራካ. መቸም. አሰሚም. እስራኢላዊይን. ከማገዝ. ይልቅ. ፍኖን. ብትደግፊ. ይሻል. ነበር.
@zinabseed5612
@zinabseed5612 11 месяцев назад
❤️🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪💪
@erusaman3949
@erusaman3949 11 месяцев назад
🤣🤣🤣🤮🤮🤮ashkbach yareb 🐏tbakiy 🪣🧻🚽atabiy kred 🤣🤣🤮🤮🤮
@retitggsys1427
@retitggsys1427 11 месяцев назад
አይ አኛስ ወድት እንሒድ ቅመሞችዬ እንደኔ የተሳቀቀማነው ግን😥😥😥
@user-ur3cm7uu2p
@user-ur3cm7uu2p 11 месяцев назад
😢😢😢
@tigstseboka6987
@tigstseboka6987 11 месяцев назад
ሰላም ለአለም።
@xhtu8784
@xhtu8784 11 месяцев назад
ያአላህ ያረቢ ከተበዳዮች ጎን ሁን
@saedakedir8882
@saedakedir8882 11 месяцев назад
ኢንሻአላህ እስራኤል አላህ ያጥፋሽ አይሁድ ለማንም አይበጅም
@user-uu4hp1cz9x
@user-uu4hp1cz9x 11 месяцев назад
ገና አህዛብ በሙሉ ትጠፋላችሁ እስራኤል ታሸንፋለች
@Mastawesh
@Mastawesh 11 месяцев назад
Zer mazerishe yexifaa ahezab
@saedakedir8882
@saedakedir8882 11 месяцев назад
@@Mastawesh yanetewou zer yitefa le ayihud magezeh newou anetem kayihud ateshalem kehadi
@Mastawesh
@Mastawesh 11 месяцев назад
@@saedakedir8882 enatishe tibada enaten Ka alem yaxifachwu sixane lasew moti mitamanu
@Mastawesh
@Mastawesh 11 месяцев назад
@@saedakedir8882 anichi ahezab 👹 anichi maneshe sijamar zare mazerishe yexifaa ahezab 👹👺👺👺👺👺👺👺👺👺👺👹👺👺👺👺
@tiruyetesfayeabebe3796
@tiruyetesfayeabebe3796 11 месяцев назад
አረ የሠላም ያለህ🙏🙏🙏
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 11 месяцев назад
ሠላም ለሠው ልጆች ሁሉ
@sofiTube949
@sofiTube949 11 месяцев назад
ሀማስ አንተ የዘመናችን ጀግና አላህ ይጠብቃቅህ የአሚረካን ፖንፖረስ ለባሽ እስራኤል ከምድረ መጥፈት አለባቸው😂😂😂😂
@emuyekefal9536
@emuyekefal9536 10 месяцев назад
😂😂😂
@user-yu9tp8jm9z
@user-yu9tp8jm9z 11 месяцев назад
ምነው መንግስ ከፊሊስጤም ጎን ቆሞ የኢትዮጵያን መከላከያ ልኮ ባስጨረሳቸው ንጹሀን የአማራን ህዝብ እየጨረሱ የሉትን ወስዶ ነበር መማገድ
@እማእናቴ-አ2ኸ
@እማእናቴ-አ2ኸ 11 месяцев назад
የብሄር መፋጀት ይበቃናል ሌላ ሀገር ረዳለው ብላ ደሞ ሌላ ጦርነት እንዳታመጣብን በጣም ያስፈራል
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 11 месяцев назад
እኛ ለራሳችን ርስ በርስ ጦርነት አድቆናል ሌላ የማገዝ ሞራሉም አቅሙም የለንም😅እኛን አይመለከትም ጦርነቱ በቲክቶክ ብቻ ነዉ
@HayatHayat-uw9nt
@HayatHayat-uw9nt 11 месяцев назад
በጦርነት እሚጫርስጂ እሚስታርቅ የለም ዲል ለተገፊው
@zekiyaahmed4800
@zekiyaahmed4800 11 месяцев назад
😢አየሰሰየሰቀለአየሀደድ
@lakyhbb8497
@lakyhbb8497 11 месяцев назад
Ensalyyy
@remy5897
@remy5897 11 месяцев назад
🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸
@emu-aziza-7718
@emu-aziza-7718 11 месяцев назад
ክቡር የኦነግ መሪ አቶ አብይ ምን ችግር አለው ወገን ለወገኑ ደራሽ ነው የኦነግ ሸኔን አባላት ወደ ቅድስቲቷ አይሁድ አገር ኢስራኤል ይላክና በአንድ አብረው አልቀው እንገላገል
@sjjsijejeejei8327
@sjjsijejeejei8327 11 месяцев назад
ሠላም ለኢትዮጵያ
@EmeteBerp
@EmeteBerp 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@user-pb9gt3fy2f
@user-pb9gt3fy2f 11 месяцев назад
ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎና
@user-ev8vy1xj7f
@user-ev8vy1xj7f 11 месяцев назад
selam lefilstem
@user-lk4of8dl9d
@user-lk4of8dl9d 11 месяцев назад
አሜሪካ ጆባይድን ይባረኩ አሜን
@remmberZikir
@remmberZikir 11 месяцев назад
ዶን ቆሮ
@alnoor6270
@alnoor6270 11 месяцев назад
Tebo affe gem
@user-km9rd9vr9e
@user-km9rd9vr9e 11 месяцев назад
እሰራኤልና ህዝቦቿዋን እግዚአብሔር ይጠብቅ❤❤❤😢😢😢
@user-fv1mc6bu2m
@user-fv1mc6bu2m 11 месяцев назад
መቼም ለዜና አቀነባበርህና አቀራረብህ ምንም የሚወጣለት ነገር የለም ።አብረን እንከታተለው የሚለውን ነገር ስላስቀረኸው ውበትህ ጨምሯል አመሰግናለሁ
@berhanedesta8294
@berhanedesta8294 10 месяцев назад
ምንድነው ችግር ስል ፋኖ አታወራም ምጣመጣ የምትልለውብትልይ ይድብራል
@user-gt4og5fv4c
@user-gt4og5fv4c 11 месяцев назад
Israel🦁👈
@fjfjgjg6232
@fjfjgjg6232 11 месяцев назад
ብራቮ ሰኡዲ
@tgay5642
@tgay5642 11 месяцев назад
የኛ መሳሪያ አሏህ ነዉ ያረብ አይሁዶችን አተዉ የበታች አድርግልን
@erusaman3949
@erusaman3949 11 месяцев назад
🤣🤣🤭 ynat amelak sew bela new ysew mswat new miflgew 🤮🤮🤮🪰🪰
@user-zn6fw1mb4g
@user-zn6fw1mb4g 11 месяцев назад
Tekekle
@user-uu4hp1cz9x
@user-uu4hp1cz9x 11 месяцев назад
መቸም የበታች አይኖራችሁም አህዛብ ሁሌም ምኞት ነው
@raeri7141
@raeri7141 11 месяцев назад
​@@erusaman3949 የኛ እምላክ አዛኝ እሩህሩህ የሆነ የአለማት አምላክ ነው ሰዉ በላ ቢሆን ኖሮ ወደዚህ ምድር ለምን አመጣሽ ወይም ፈጠረሽ ? ሲቀጥል እናተ አላችሁ የመሬምን ልጅ ኢሳን የታመልኩ ዝቃጭ ናችሁ ሲጀመር እናተ በጭቅላታችሁ ሳይሆን የምታስቡት በግራችሁ ነዉ አላህ ሆይ አንተን የማይገዙ ሁሉ ከምድር አጥፋቸዉ ያረብ
@erusaman3949
@erusaman3949 11 месяцев назад
@@raeri7141 🤣🤣🤣🤮🤮🤮🤮👻👻👻 sew gdelu miel amelak gdel ygeba esu dedeb huno enatn adedbe 🤮🤮🤮🤮
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 11 месяцев назад
እስራኤል ፈፅሞ አትጠፋም ።።።።።።።።።
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 11 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂
@eldanayedingillij
@eldanayedingillij 11 месяцев назад
ስለፋኖ ብቻ ነው መስማት የምፈልገው አለቀ ሌላው አይመለከተኝም
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 11 месяцев назад
?ትክክል
@amiraawal942
@amiraawal942 11 месяцев назад
ያረቢ አላህዬ ሙስሊም አገራቶችን አንተው ጠብቅልን ሁሉም ነገር በአንተ እጅነው የሙስሊም ጠላት አገሮች ከምድረ ገፅአጥፋልን በተለይ በተለይ አሜሪካና እስራኤልን ያረብ ድል ለፍልስጤማውያን አላህ ይጠብቃቹ
@user-uu4hp1cz9x
@user-uu4hp1cz9x 11 месяцев назад
ድሉ የእስራኤል ነው አትጠራጠሩ
@meseluguenan
@meseluguenan 11 месяцев назад
Teru sera agegke selagerachene atwerame
@birtukanteklehana8399
@birtukanteklehana8399 11 месяцев назад
ሰላም ለህዝብ ሁሉዉ ይሁን የእስራኤል አምላክ ይጠብቃችሁ ኢትጰያ ለምን ግራ ይገባታል መንግስት ለማን ሌወግን ነዉ ለማንም ጦርነት ለማንም አያጠቅም ማቆም ነዋ ማለት ያለበት ምን ሌል ነዉ
@user-bd7lx4jd9j
@user-bd7lx4jd9j 11 месяцев назад
የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች አሉ የፎቶ የወሬ መሪ እየመራን ተሰቃዬን
@kfnmobile325
@kfnmobile325 11 месяцев назад
ፈጣሪ ሆይ የመጣውን በላ አተ አብርዴው😢😢
@msmsrat6926
@msmsrat6926 11 месяцев назад
አንጀት ፊደል ጎታች አትሁን አቤል
@sadaaa487
@sadaaa487 11 месяцев назад
ሰላም ለሃገር ሰላም ለአለም በሙሉ እንደው ይቱበሮቹም ትክቶከሮቹም ታጨበጭባለችሁ ፋኖ እና መከላከያ እራሰችሆችሁ
@atsedetezera7971
@atsedetezera7971 11 месяцев назад
😢 😢😢
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 11 месяцев назад
የምር ረሱት😂 ይገርመኛል ወደነፈሰበት ናቸዉ ሆዳሞች😅
@sadaaa487
@sadaaa487 11 месяцев назад
@@atsedetezera7971 ቀላል ወደነፈሰበት አሁን ሌላ ቦታ ትንሽ ጎሽታ ብሰሙ ደምወዳዛ ይገለበጣሉ ነገሩ ከሮል እናሉ😂😂
@user-od2ug5rk2o
@user-od2ug5rk2o 11 месяцев назад
ያረብ ድል ልከነአን ዘሮች ለፉልስጢሞች ለሀማስ ውድቀትለስራኡል
@memekinde8677
@memekinde8677 11 месяцев назад
ፋልስጤም እየነደደች ነዉ ድረሱላቸነዉ ክክክክክ
@Rahma-td6er
@Rahma-td6er 11 месяцев назад
ሙስሊም ሲሆን አሽባረ ሌላዉስ😮 እነሱ እሰከ ዛሬ ሲጨፈጭፉ አሸባረ አልተባሉም
@amirsad4113
@amirsad4113 11 месяцев назад
እነሱ ያልሽው ማንን ነው?በዛላይ ጦርነቱ የሃይማኖት ነው እንዴ?
@Rahma-td6er
@Rahma-td6er 11 месяцев назад
​​@@amirsad4113አይሁድ ለማለት ነዉ😅 እረኩሶች😅
@user-zm9xo7ds8z
@user-zm9xo7ds8z 11 месяцев назад
😂
@rozahjerusalem3156
@rozahjerusalem3156 11 месяцев назад
ፈጣሪን ሰላምን አዉርድልን በሀይማኖት በዘር በለዉ በለዉ የሚሉትን ልቦና ሰጥተን ሰላም ለምድራችን
@rozahjerusalem3156
@rozahjerusalem3156 11 месяцев назад
@@amirsad4113 ብዙ ሰዎች የምንናገረዉን ሰለማናቅ ዝም ብሎ መፀለይ ነዉ
Далее
ГИГАЧАД МЭЙКЕР В PLANTS VS ZOMBIES 2!
00:49
Мой телеграмм: v1ann
00:14
Просмотров 45 тыс.
Самый БОЛЬШОЙ iPhone в МИРЕ!
00:52
Просмотров 783 тыс.
ГИГАЧАД МЭЙКЕР В PLANTS VS ZOMBIES 2!
00:49