Тёмный

ሰበር ዜና - አሳዛኝ ዜና ተሰማ አፋር | ግብፅ ወደ ግድቡ የላከችው ነገር | ጉደኛው ሰው በአዲስ አበባ ተያዘ 

Abel Birhanu
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 245 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
ru-vid.com/show-UC3bE...
Facebook
/ abelbirhanu21

Развлечения

Опубликовано:

 

14 май 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 220   
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 19 дней назад
ግብፅንም ኝኝኝ ግድብንም ኝኝኝ ሳይሳካም አሞራም ካሙራም ኝኝኝ አማሪካም ኝኝኝ ምን ማለትንም ነዉ የጅል ንግግርንም። ማናባህንስ ካንተም ኝኝኝ ግብፅንም ቀደዳም ኝኝኝ ወርየህንም ምንሰማበትም ጀሮም የለንም ህዝብንም አማራም ።
@emebateemebate3488
@emebateemebate3488 2 года назад
Yaa Waqayyoo Ethiopia Nuufii Egii 💚💛❤️☝️☝️☝️
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 2 года назад
ይህን ያህል ድካም አሞራ እስከማሰልጠን መሄድ ለምን አስፈለገ፡፡ ምን የተደበቀ ነገር አለ፡፡የኢትዮጵያ አምላክ ገና ያዋርዳቸዋል፡፡
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 2 года назад
አያቹሁ እግዚአብሔር አለ ከኢትዮጲያ ጋር ግብፅ ተኮል ብታስብ የእግዚአብሔር ሀይል ይበልጣል
@teguaasefa7977
@teguaasefa7977 2 года назад
አቤት ግብፅ ይህ ሁሉ። ተንኮል ምን የረግላት ይሆን?
@Arsg8
@Arsg8 2 года назад
ክክክክክክክክክክ።እነዚህ እባቦች ደግሞ ባሞራመጡ ድግምታሞች ፈጣሪአምላክ አይመልሳቸው
@tarikwatarikwa6777
@tarikwatarikwa6777 18 дней назад
እሰይ እንኳን ጠፉ ብናገኝ እንገላቸዋለን
@fathimashifa6463
@fathimashifa6463 2 года назад
እስይ ድብን ይበሉ አይ ሃገሬ ትልቅ አምላክ አለሽ ።
@haregeweyinlove5071
@haregeweyinlove5071 2 года назад
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 года назад
እባካችሁ የፍርድ ቀን እንዳለ ሳንዘነጋ ከክፋት በመራቅ የፍቅር ስወች ሆነን ህይወታችን ከዘላለም ሞት እንታደግ ከክፋት ሁሉ እንራቅ ።
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 2 года назад
ትክ ቶክ የሚባል እያለ መቼ ፍቅር እና ሰላም ለሐገራችን ይሰብካሉ ወንድሜ አሳልፈዉ ለዉጪ ጠላት ሰጡ ኢ ት ዮ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 года назад
እንዴት አደርሽ ሀገሬ ኢትዮጲያ💚💚💛💛❤❤ የሚጠብቅሽ ልኡል እግዚአብሔር አይተኛም አያንቀላፋም አይዞሽ ሀገሬ ጠላት ብዙ ቢያሴርብሽ አይሆንለትም ሚስጥሩ ከላይ ነው እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 года назад
Ethiop 🇪🇹🌜
@user-rz9rm3ly8j
@user-rz9rm3ly8j 2 года назад
እምዬ ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ 😭😭😭😭
@fetlealem3902
@fetlealem3902 2 года назад
ምነው አልሲሲም እንደ አሞራዎቹ ፈጣሪ ቢያጠፋልን። ነሴጣን ሰራ አይከናወንም። ኢትዮጵያ ጠባቂ አምላክ አለት።
@hayathayatyot5755
@hayathayatyot5755 2 года назад
ኢትዮጵያ ዬ ሰላምሽ ይብዛልን
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 года назад
Romans 3 (አማ) - ሮሜ 23: ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤ 24: በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ።
@selamahmedahmed1896
@selamahmedahmed1896 2 года назад
🙄🙄🙄😂😂😂😂😂ወዮ ወዮ ግብፅ አቤት ክፉት መቼም አይሳካላችሁም የኢትዮጵያ አምላክ አይተኛም
@user-ms4db6ro6r
@user-ms4db6ro6r 2 года назад
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀአይ ግብፅ እግዜአቤሔር ከኢትዮጵያ ጋር መሆኑን አታቅም
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 2 года назад
እግዚብሔር እተ ጠብቀን እደውም ምን ይሻላል
@AlphaHTube
@AlphaHTube 2 года назад
ምንም ይሁን ምን ከናንተ ሂወት ምንም ነገር አይበልጥም በአለም ላይ በዋጋ የማይተመነው ህይወታችን ብቻ ነው እና አርዳታ ጠይቁ ሰው አይጠፋምና በሰላም ቆዩልኝ
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 года назад
1 John 2 (አማ) - 1 ዮሐንስ 17: ዓለሙም ምኞቱም ያልፋሉ፤ የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያደርግ ግን ለዘላለም ይኖራል።
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 года назад
Ethiop 🇨🇬✊🇪🇹✊☦️☘️🌱
@cocobwatola7107
@cocobwatola7107 2 года назад
በጣም ያዛዝና
@tigistchamisso9703
@tigistchamisso9703 2 года назад
በኢትዮጵያ ላይ የሚሰራ ሴራ ሁሉ እግዚአብሔር ያፈርሳ በንስሮቹ ላይም የሆነው ይህ ነው ገና ማነኛው ነገር በኢትዮጵያውያን ላይ የሚጠነሰሰው ጥንስስ የኢትዮጵያ አምላክ ያፈርሳል ብቻ በትእግስት ና በፀሎት እንጠብቅ 🙏🙏🙏🙏 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖር❤️❤️❤️❤️ 💚💛❤️💚💛❤️
@roziiyoutube7210
@roziiyoutube7210 2 года назад
bee iyesus sim waqayyoo Ethiopia naga haa godhuuu 🇪🇹🙏🙏🙏
@workeyemengesha8190
@workeyemengesha8190 2 года назад
ኢትዮጵያየ ምነው ሀዘንሽ በዛ ኡፍፍፍፍ
@lisaneamhara1665
@lisaneamhara1665 2 года назад
አቤል ብርሃኑ እውነተኛ የመረጃ ምንጭ የፅናት ተምሳሌት ነው።
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 2 года назад
ወፍች እማ ህዚም አሜሪካ እየሰለሉ ነው!!
@yeshuma2672
@yeshuma2672 2 года назад
ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን
@salealhosani1206
@salealhosani1206 2 года назад
ወይ ግብጽ በወፍ ደግሞ መጣ አፍር ወገኖችን ነበስይማር
@Shaida-go4nb
@Shaida-go4nb 2 года назад
ሆሆ ይገርማሉ
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 2 года назад
እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ን ይጠብቃት
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 года назад
Ethiop 🇪🇹☘️☘️🇨🇬🧇🧇🍇🌿
@girmademissie6743
@girmademissie6743 2 года назад
\oll/ppppppppppp
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 года назад
1 John 4 (አማ) - 1 ዮሐንስ 21: እግዚአብሔርንም የሚወድ ወንድሙን ደግሞ እንዲወድ ይህች ትእዛዝ ከእርሱ አለችን።
@user-bz6mx1nh6t
@user-bz6mx1nh6t 2 года назад
መሽቶ በነጋ ቁጥረ አሳዛኝ ነገረ ብቻ ነው የምንሰማው
@cocobwatola7107
@cocobwatola7107 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን
@nabilanabila8892
@nabilanabila8892 2 года назад
selamuni temegnwu lewuduwa hagere 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
@Shewaentertainment
@Shewaentertainment 2 года назад
ሰላም ለእናት ሀገር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕ኢትዮጵያ ሰላም ለሚስኪኑ ህዝቦቿ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ ህዝቦች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊 የድግል ልጅ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን። በሀገርም ከሀገርም ውጭ ያሉ ኢትዮጲያኖችን ፈጣሪ ይችን ከድንገተኛ ሞት እና ባጠቃላይ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ ፍቅር አንድነት መተሳስብን ያድለን🙏🏽🤲🏼
@user-wl2wq3du7d
@user-wl2wq3du7d 2 года назад
የኢትየጲያ አምላክ ነው ያስጠፋቸው
@ayshamohammed8906
@ayshamohammed8906 2 года назад
ሁሌም ቢሆን አመስግኝ እንሁን አልሀምዱሊላህ የዛሬዋን ቀን ለማያት ያብቃን ላምላካችን ምስጋና ይገባው ስንቶች አሉ ተኝተው ያልተነሱ ተነስተው ያልተኛ ብዙ ናቸው እኛን ግን አላህ በረህመቱ የዛሬዋን ቀን ለማየት አብቅቶ ሀናነ እናስ እኔም እናንተም አልሀምዱሊላህ ብሌን የዛሬዋን ቀን በምስጋና እንጂ የምረት ለሀገራችን ለህዝቦቻችን አላህ ሰለሞን የኦሮ ድልን ሁላችንም በየ ሀይማኖታችን ዱአ እናደርግ አዲስ ቀን አዲስ ተስፋ የዛሬው ዓቀን ልዩና ለኔ አልሃምዱሊላ
@bezawitwoldesenbet1378
@bezawitwoldesenbet1378 2 года назад
Amen🙏🙏🙏
@taruyegetaliji4243
@taruyegetaliji4243 2 года назад
የሚገርም ነው እኔ በህሜ አሞራውን በድንጋይ መትቼ ነበር መጥፎ አሞራ ነበር
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 2 года назад
😭😭😭🇪🇹🇪🇹ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 года назад
John 3 (አማ) - ዮሐንስ 16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። 18: በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 года назад
መዳን በማንም የለም መዳን የምንችለው በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ( የሃዋሪያት ስራ 4: 12)
@sifanymamoo3946
@sifanymamoo3946 2 года назад
የገደለን መግደል ቢጀመር ግድያ ይቀንሳል
@seadiyoutbe4855
@seadiyoutbe4855 2 года назад
ያረብ በቃ በለን እስከመቸ
@melkamargeni3104
@melkamargeni3104 2 года назад
አቤሌ የምሬን ነው የምልህ አንተን ጧት ካልሠማሁ ቁኔ ጥሩ አይሆንም ተሥፋዬ እባላለሁ የምነግረን ዜናዎችህ ከምንም የፀዱ ነገሮች ሥለሆኑ ቀልብ ይሥባሉ በርታ እንወድሃለን
@user-xr3wh9hr2w
@user-xr3wh9hr2w 2 года назад
እኔ በእይወቴ የመኪና አደጋ እፈራለው ወጥቼ እስክመለስ አባታችን ሆይ አላቋርጥም
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 2 года назад
እኔም በጣም
@amandimisse2339
@amandimisse2339 2 года назад
የኢትዮጵያና የኢጂፕት ግኑኝነት ይጠንክር ሠላም ጤና ፍቅር ይብዛ .
@woinhabesha5165
@woinhabesha5165 2 года назад
የኢትዮጽያ አምላክ እንኳን ንስር አሞራ ገና ግብጽን ያጠፋታል፡፡
@pierrenajem3319
@pierrenajem3319 2 года назад
ሰላም ለአገራችን ኢትዮጵያ ይሁን 🇪🇹
@cocobwatola7107
@cocobwatola7107 2 года назад
በጣም ያሳዝናል
@user-he7rv6dj7r
@user-he7rv6dj7r 2 года назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ከምናየው ከምንሰማው ይጠብቀን 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@haimnotedjaleam1922
@haimnotedjaleam1922 2 года назад
Amen
@user-hv7cj9xj7u
@user-hv7cj9xj7u 2 года назад
አሜን
@lamar5988
@lamar5988 2 года назад
አሜን አሜን አሜን😭
@fonogono2786
@fonogono2786 2 года назад
አሞራወቹሞቱአሪፋነውከዛየአሲሲንሞትያሰማን
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 года назад
James 1 (አማ) - ያዕቆብ 26: አንደበቱን ሳይገታ ልቡን እያሳተ እግዚአብሔርን የሚያመልክ የሚመስለው ማንም ቢኖር የእርሱ አምልኮ ከንቱ ነው።
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 2 года назад
ምንድነው እዚህ ስበካው አዲስ ጴንጤ ነሽ መስለኝ
@selamtesfaye1648
@selamtesfaye1648 2 года назад
@@emebetzewde7492 የመጨረሻው ዘመን ስለደረሰ የእግዚአብሔር ቃል ሁሉም ይሰማ ዘንድ ግድ ነው።
@beeityabera6741
@beeityabera6741 2 года назад
ሠላም ለአገራችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@haimnotedjaleam1922
@haimnotedjaleam1922 2 года назад
አትዮ ሀገራ ቤት🇨🇬🇨🇬🇨🇬💚💛❤️💘🤲🤲
@meselutadesse4925
@meselutadesse4925 2 года назад
ክብር ሁሉ ለገናና የሀገራችን እና የእኛ የዜጐቿ ጠባቂ ለሆነው ልዕለ-ኃያሉ እግዚአብሔር ይሁን!!! ሲጀመር ንስር የመልካም ነገር ሁሉ ምሳሌ፣ የጥንካሬ፣ የኃይል፣ የእግዚአብሔር መንፈስ ጥንካሬና አሠራር መገለጫ የእግዚአብሔር ድንቅ ፍጡር እንጂ ልማትና ዕድገትን ለሚጻረር አፍራሽ ተልዕኮ መጠቀሚያ የሚሆን አዕዋፍ ስላልሆነ ነው የግብፅን ተልዕኮ ማሳካት ያልተቻለው፡፡ ሚስጥሩ ዕምዬ ኢትዮጵያን እስካሁን የታወቅሽበት የማይመጥንሽ ታሪክሽ በእኔ ይቀየራል ትሻገሪያለሽ ያላት የቃል ኪዳን አምላክ እግዚአብሔር ነው፡፡
@HhHh-xn9jy
@HhHh-xn9jy 2 года назад
አየ መስር ጡሲ መላክነው የቀራቸው ሀሀሀ
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 года назад
Romans 8 (አማ) - ሮሜ 1: እንግዲህ በክርስቶስ ኢየሱስ ላሉት አሁን ኵነኔ የለባቸውም።
@nabihaemuyeemu2968
@nabihaemuyeemu2968 2 года назад
Egzabehar Hagerachineni Ethiopian Selam Adergilen Ketzatew Ketiweriweriw Anet Sewirelin Selamen Ametalin
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 года назад
1 Corinthians 1 (አማ) - 1 ቆሮንቶስ 30-31: ነገር ግን፦ የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ፡ ተብሎ እንደ ተጻፈው ይሆን ዘንድ፥ ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበብና ጽድቅ ቅድስናም ቤዛነትም በተደረገልን በክርስቶስ ኢየሱስ የሆናችሁ ከእርሱ ነው።
@yawebdar33yashe37
@yawebdar33yashe37 2 года назад
በጣም ይወዱናል ጠላት በዛብን የሚጠብቀን አይተኛም ቀጥሉ መጨረሻውን ፈጣሪ ያቃል ለሞቱት ነብስ ይማር 😭😭😭😭
@user-bz6mx1nh6t
@user-bz6mx1nh6t 2 года назад
ግብፅ ያለ ግድቡ ሌላ ስራ የላቸውም በቃ
@jimmatyubue989
@jimmatyubue989 2 года назад
ምናለበት እሄን ሳባር ሳባር የምለዉን አስቀያም ቃላት መጠቀም ብትተዉት ኤረ ዳባረን አሁን ስንተነዉ የምትሠባብሩ አይደበራቹምግን
@semiccell6821
@semiccell6821 2 года назад
መንግሥት ባለ አገር ሕዝብ ሞት ያማል፡በጣም እናመሰግናለን አቤል
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 2 года назад
ምን መንገስት አለ?????
@semiccell6821
@semiccell6821 2 года назад
@@hiwetaneshedengel2484 አዎ አገራችን መንግሥት የሌላት አገር ሆናለች
@esryvideos2558
@esryvideos2558 2 года назад
🇪🇹◦◎ፋና ቲቪ መወያያ ◦ 🇪🇹
@user-bp4tc4ls3y
@user-bp4tc4ls3y 2 года назад
እግዝይቤሒራ አምላክ ኢትዮጵይን ይጠብቅልን
@msie8749
@msie8749 2 года назад
እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ሰላም ይሥጣት ጠላቶቿ እንደ ትንቤይ ይፍረሱ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 года назад
እየሱስ ክርስቶስ ብቸኛው የአለም ሁሉ አዳኝ ነው
@hayatbilal6211
@hayatbilal6211 2 года назад
አሟድነውየፈጠረንጌታአላህብቻነው
@hayatbilal6211
@hayatbilal6211 2 года назад
እሚገለንምፈጣሪነው
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n 2 года назад
@@hayatbilal6211 እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጆ ነው ሚያድነው
@user-st4cj4pe3x
@user-st4cj4pe3x 2 года назад
በዚህ አይነት ጁታ የማረካቸውን ገለድለው ቀብረዋል ማለት ነው
@rahilzaro4548
@rahilzaro4548 2 года назад
የኢቶጵያ አምላክ ያጠፍቸው
@user-pk4hi5ez4k
@user-pk4hi5ez4k 2 года назад
የቃናው ትርጉት አኢትዮጵያም ተከሰተ.
@bruktyrose5879
@bruktyrose5879 2 года назад
Emiye Ethiopia Geta yedrslesh❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏
@Mimi-ex4si
@Mimi-ex4si 2 года назад
ለአፋርና ለአማራ ህዝብ መሞት መንግሥትን እንጅ እነኚህ አውሬዎችን ተጠያቂ አላደርግም ምክንያቱም እነሱ ሊገሉ ሊሰርቁ ነው የሚገቡት መንግሥት ያላት ሀገር ግን ህዝቡን መጠበቅ ያልቻለ እግዚአብሔር ይፍረደው😭
@akalone1339
@akalone1339 2 года назад
እግዛብሔር ጣልቃ ስለገባ ምክራቸዉኅ ስላፈረሰዉ ነዉ አሞሮቹ የጠፉዉት መክበቡኅስ ከበቡኅ በእግዛብሔር ስም አሸነፍናቸዉ።
@aynalmeyeborenalji7877
@aynalmeyeborenalji7877 2 года назад
መቼ ይሆን ደህና ነገር የምንሰማው ሁሌ ሀዘን😭 የኢትዮጵያ አምላክ አንተ እርዳን🙏🙏💚💛❤
@stube3784
@stube3784 2 года назад
እኮ😭👌
@dukamedia19
@dukamedia19 2 года назад
ወይ ሀገሬ
@cocobwatola7107
@cocobwatola7107 2 года назад
ወይ ትግራዬ ያዛዝናል
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 года назад
ለተቀበለሁት (ኢየሱስን የግል አዳኝ አድርገው ያመኑ ) ሁሉ ግን በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ስልጣንን ስጣቸው ። (ዮሃንስ 1: 12 )
@selamselam805
@selamselam805 2 года назад
E/r Agerachin yestbklin
@guchj14
@guchj14 2 года назад
ወይ ግብፅ
@user-ve7jg5qv2i
@user-ve7jg5qv2i 19 дней назад
ፍጣሪ ምን ይጥብቅ መሰለህ አልስሲ
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 года назад
Galatians 5 (አማ) - ገላትያ 19: የሥጋ ሥራም የተገለጠ ነው እርሱም ዝሙት፥ ርኵሰት፥ 20: መዳራት፥ ጣዖትን ማምለክ፥ ምዋርት፥ ጥል፥ ክርክር፥ ቅንዓት፥ ቁጣ፥ አድመኛነት፥ 21: መለያየት፥ መናፍቅነት፥ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።
@ztube8522
@ztube8522 2 года назад
ሰላም ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ ቤተሰቦች!!!! መልካም ቀን!!!!!!!
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 года назад
ጅታና ግብፅ መቸም ለኢትዮጵያ ሰላምና ብልፅግና አይወድም አላህ ሞሳድን ሀገራችን ከመግባት ይጠብቅልን
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c 2 года назад
ሠላም የአቤሎ ቤተሠብ
@user-sz8sf4ju4e
@user-sz8sf4ju4e 2 года назад
6 አመት ከሰረች አሰልጥና ክክክክክክክ
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 2 года назад
ኦኦኦኦኦኦኦኦ😗😘እኦእር ውይን
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 года назад
Ethiop 🇪🇹📚📚🥀🥀🥀🌿🌿
@amelyeyenewa1459
@amelyeyenewa1459 2 года назад
አቤሎ ድምፅህ ምንድነው ጉንፋን ነው ?
@danieltadele4233
@danieltadele4233 2 года назад
ግብፅ የራሳን ችግር አቻለችም እኛ እንጠክር በወሬ ህዝብን አትረብሹ
@user-yk7xf6km3w
@user-yk7xf6km3w 2 года назад
ግብፅ ጀግና ሀገር ነች እንደው አፍርሳው በተገላገልን ከሰው ግድብ በለጠ እኮ
@Rozaguraga
@Rozaguraga 2 года назад
አቤል የኔ መልካም ሼር አርህልኝ አንድም ሰው ቢመጣልኝ ጥሩ ስራክን ከፈጣሪ ታገኘዋለክ
@Shitatedeke
@Shitatedeke 2 года назад
ደምሬሻለሁ ነገ ብቅ በይ
@aj8229
@aj8229 2 года назад
yihew ene subscribe adrgeshalew
@yeshuma2672
@yeshuma2672 2 года назад
ሲጀመረ ግብፅ ማለት የኢትዮጵያ ዝዘቦች በሰድት እነደንሳደድ የጥት መቅኛ ናት ሃቅ ይውጣ
@wudesimegn3587
@wudesimegn3587 2 года назад
አቤል ወንድሜ እባክህ በፈጣሪ ልለምንህ ወንድሜን አፍልገኝ 😭መከላከያን ተቀላቅሎ ወደ አፋር ነበር የሄደው ድምጹ ከጠፋ 9ወር ሆነው ፈቃደኛ ከሆንክ አሳውቀኝ በውስጥ ሙሉ መረጃ ልስጥህ 😭😭
@reshidmohammed1774
@reshidmohammed1774 2 года назад
አትፍሩ እግዚአብሄር ያለው ብቻ ይሆናል
@anondes1099
@anondes1099 2 года назад
ለመሆኑ ሰሞኑን መረጃ አቀባይ አለ ሲባል ነው? አሞራ የሆኑት? ፉገራው ይቅርና ሰላዩ ይታነቅ! ቆንጆዎቹ የኢትጵያ ንስሮች አማለዋቸው ተከትለው ወደ መሃል አገር ሄደው ነው።የግብጹ ሰላይ እጣ ደርሶባቸው¡ ምስኪን አሞሮች።
@yemisrachyohannes962
@yemisrachyohannes962 2 года назад
የኢትዮጵያ አምላክ ገድሎአቸው ነው ኢትዮጵያን መስለል አይቻልም!!ከእዚያብሔር ጋር የሚጣሉ ይደቃሉ!!
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 2 года назад
የእግዚአብሔር ሀይል ማን ይችለዋል
@bunakuma874
@bunakuma874 2 года назад
ሰላም 1አፍታ ! ኢትዮጵያዊያን መሳሪያ ከሰጣችሁ ከፈታችሁ ባርነታችሁን በፍቃዳችሁ ተቅብላችውሃል ። ትርፍ መሳሪያችሁን ማንም ሳያያችሁ ቅብሩ ጥይት አትባክኑ
@tadeletadesse3121
@tadeletadesse3121 2 года назад
Ayeru tamachitot ethiopia wust karitohal
@amandimisse2339
@amandimisse2339 2 года назад
GOD PRAY CREATED GOD LEADER .
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 2 года назад
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለኢትዮጵያ ህዝቦች 🇪🇹🙏
@maedottube7716
@maedottube7716 2 года назад
ሰላም ሰላም ውድ ኢትዮጵያዊያንና ኤርትራውያን እግዚአብሔር ሀገራችንና ህዝባችን ይጠብቅልን
@zewdugirum1486
@zewdugirum1486 2 года назад
ይህ በእንስሳት በአለም ላይ ዘራቸው ሊጠፋ የደረሱ አሞራዎች ለእንዲህ ያለ ድርጊት ካሜራ አሞራ ላይ እየገጠሙ እንዲህ ማድረግ አለም ይወቀው የሚሰሩትን የአለም wild life preservation.
@seadaindris8764
@seadaindris8764 2 года назад
እሰይ ደግ ሆኑ ሰላዮቹ ወፎች ኢቲዮን ግድብ ከምትሰልል ስራ ፈታ ለምን ለራሷ ግድብ አትሰራም ወይ መስር
Далее
Stray Kids "ATE" Trailer
02:42
Просмотров 1,8 млн
ЭКСПРЕСС разбор стиралки
0:39
Просмотров 907 тыс.