Тёмный

ሰበር ዜና-|አብይ በስጋት ድግሱን ጥለው ጠፉ-|የአብይ የአማራ ጉዞ አቧራ አስነሳ-|በአ.አ ጀ.አበባው ቤት ጋር ጉድ ተሰማ-|አቡነ አብርሃም-|አዳነች አበቤ! 

Addis News
Подписаться 43 тыс.
Просмотров 81 тыс.
50% 1

ADDIS NEWS Media provides fast and truthful information about the current situation of our country, Ethiopia!
ፈጣንና እውነተኛ መረጃ!
Ethiopian News Provider. Get the latest news from Addis News Media. Poletics, Entertainment, Sport... You can get it all here!
Ethiopia, Ethiopian News, Ethiopian News Today, Addis Mereja, Zehabesha, Abel Birhanu, Abel Entertainment, Feta Daily, Feta Daily New, Dere News, EBC, Fana, Abiy Ahimed, Jawar Mohammed, Eskinder Nega, Debretsion Gebremichael, Getachew Reda, TPLF, Amhara, Oromia, Tigray, Afar...
News Theme 2 by Audionautix is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommons.org/licenses/...
Artist: audionautix.com/

Опубликовано:

 

9 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 245   
@Yafet1420
@Yafet1420 12 дней назад
እግዚአብሔር ይቅር ይበላት ለተናገረችው።ከእግዚአብሔር የሚበልጥ አንዳችም ነገር የለም።የእግዚአብሔር ቃል የመጀመሪያው የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር ን መፍራት ነው።
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 11 дней назад
She is a doctor and doesn't know, God is above all and He's her creatorshe pagant devil worshippers partner?
@mekonenasfaw4805
@mekonenasfaw4805 12 дней назад
አቡነ ሊቋሰ በጣም ጀግና ናቸው እወነት ነው የተናገሩት
@zaharasavery6202
@zaharasavery6202 12 дней назад
በትክክል እንደሳቸው እውነተኛ የለም
@zaharasavery6202
@zaharasavery6202 12 дней назад
አብነ አብረሐም እንዴ አሁን ከሣምንት በፊት አዳነች አበቤን ሲያሞግሱ አልነበረም እንዴ መንግሥትን ቤት ማፍረሱ ትክክል ነው እያሉ አዳነች ሲያሞግሷት አልነበር
@user-nk4ee5wt2p
@user-nk4ee5wt2p 12 дней назад
ያቺመሰሎች ናቸው አገር የገደሉት ድል ለጀግናው ❤❤ፋኖ
@power8643
@power8643 12 дней назад
ሰው በዚህ ልክ አለቅላቂ ይሆናል እግዚኦ የንፁሃን አምላክ ልክ እንደ ፊትሽ ደርቅቅቅቅ ያደርግሽ
@user-de3jz8zu5u
@user-de3jz8zu5u 12 дней назад
መሀይም ከእግዚአብሔር በላይ ትያለሽ ለዚህ ንግግርሽ ዋጋ ትከፍይበታለሽ እግዚአብሔርን በአደባባይ ማሳነስሽና መናቅሽ ዉድቀትሽ እየጀመረ መሆኑኑ እወቂ የእጌዚአብሔር ቃል እንደሚናገር እግዚአብሔርን ደፍሮ በደህ የሄደ ማን ነዉ
@tekeleyodit9304
@tekeleyodit9304 11 дней назад
ድል ለአማራ ጀግኖች ፈኖ 💚💛❤
@tameruworku5667
@tameruworku5667 12 дней назад
ከእግዚአብሔር በላይ ማንም የለም!
@hailemariamgirmayabrha9849
@hailemariamgirmayabrha9849 12 дней назад
ዶ/ር ዋም ከሰይጣን በላይ ነች ማለት ነው።
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 11 дней назад
Yes yes yes 🙏🙏🙏👍
@solomonteshom4286
@solomonteshom4286 11 дней назад
ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ghionmeshesha6641
@ghionmeshesha6641 12 дней назад
እቺ ምን አይነት ሆዳም ነች እመቤት የምትባል ጋለሞታ እንዴት ሰዉን ከፈጣሪዉ በላይ ታደርጋለች ?
@user-xv3zl6mh7w
@user-xv3zl6mh7w 11 дней назад
እግዚአብሔርን የናቅሽ አይምሰልሽ እራስሽን ነው ባለጌ መሆንሽን ያሳየሺው ልብሽ ውስጥ ያለው ሰይጣን ነው ይሄን ያናገረሽ እግዚአብሔር አንቺን ከርከሮ አድርጎ ጫካ እንድትኖሪ ማድረግ ይችላል።
@mulusew3613
@mulusew3613 11 дней назад
ገርሞኛል መቼም ፈጣሪ ይመልስ ብለን እንጂ ይሄ እኮ ምን ያክል እምነታችንን እያቆሸሹብን እና እየሸረሸሩን እንደሆነ ቢታወቅ ይች ቆሻሻ ጋለሞታ
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 11 дней назад
Era men aynet zemen lie deresen Abebechen ke fetari asbeltesh ye emtaweri Dr Geta yegesexech yeha ke Dabelose ye meta meleket new
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 11 дней назад
Dr ye lucefer teketay nesh temelshe
@amardasfaw9988
@amardasfaw9988 12 дней назад
ዶክተር እመቤት አምና የአደዋ ድል በዓል አይከበር ሲሉ የአፍ ወለምታ መስሎን ነበር ዛሬ ደግሞ ይባስ ብለው እግዚአብሔርን ከሰው ጋ ማወዳደራቸው ምንኛ አድርባይ እና ህሊና ቢስ መሆኗን ያሳያል
@leuoladdis
@leuoladdis 11 дней назад
ሆድ እንጂ ጭንቅላት የላትም
@user-ik7ge9wv8b
@user-ik7ge9wv8b 12 дней назад
"ወይ የጥርስ ዶክተር የሃያ ሁለት ፍጥረታት ፈጣሪ፡ በፈጠረው ሰውና ሥራ ከእግዚአብሔር በላይ... አምልኮዋ ሌላ ቢሆን ነው።
@tedlamakonnen2044
@tedlamakonnen2044 12 дней назад
አቤት ክህደት። እንዴት ሰው ከእግዚአብሔር በላይ ይሆናል። ከሃዲ ዶክተር ተብዬዋ።
@user-iy2gu2nj8z
@user-iy2gu2nj8z 12 дней назад
Zendero pentewoch abdewal egzeabehiren kesew gar siyawedaderut yebedet meleket new
@kumilachewamare8941
@kumilachewamare8941 12 дней назад
የእራስ ወዳድነት ጥግ ለንዋይ ያላትን ፍቅር የገለፀችበት እንደዉም ከፍተኛ የሆነ ወንጀል ዉስጥ እንዳለች ማመላከቻ እና ከዚያ መዳኛ እንዲሆናት የምትቀላምድ አሳፋሪ ፍጡር።
@woine123
@woine123 12 дней назад
ይህች ጥርስ አጣቢ ሴት ሰይጣን ናት:: ምንስ ይሁን ምን !!! እዳነች እባቤን ከእግዚአብሄር በላይ ደግ ናት ብላ ከፈጣሪ ጋር ማበላለጥ????? ምን ልቧን እንዲህ አነሳሳው ምን ሆና?? ፈጣሪ አመድ ያርጋት::
@terechubayleyegn1121
@terechubayleyegn1121 11 дней назад
ከአቸዐቸዘዐዐዐዐዐ( 3:00
@terechubayleyegn1121
@terechubayleyegn1121 11 дней назад
6:3 6:36 3
@aynalembelay8015
@aynalembelay8015 11 дней назад
Genzeb,woy Bet tesetät yihonal defar
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 11 дней назад
Because she is the follower of Lusefer Dr Jessus is Lord Eyssus Geta new
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 11 дней назад
Ke Genzeb belay Eyssus yebeltal le sewch yemotew Dr gen i shame on u
@hadram2885
@hadram2885 12 дней назад
ወ/ሮ እመቤት ምንአለ ዝም ብትይ። ዝም ያለ ዳነ።
@tesfawamare836
@tesfawamare836 11 дней назад
ምንአይነት ድውይ አድርባይነሽ ኩባወሰዶ ያሰተማረሽ ደርግ የጎዳና ተዳዳሪ ልጅ ሰለነበሮሽ እደቁመትሽ አሰተሣሠብሽ ድውይ???
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 12 дней назад
Bravo fano eskew fano
@TofikTemesgen
@TofikTemesgen 11 дней назад
ከእግዚአብሔር በላይ ደግ ነች ያለችው ሴት የአመቱ የወረደ ንግግር ፈጣሪ ከሰው ጋ ማገናኘት ምን ይባላል ።
@amardasfaw9988
@amardasfaw9988 12 дней назад
ታሪክ ነው መቼም ሰው የዚህን ያህል አድር ባይ ሲሆን አይቼም ሰምቼም አላውቅም እንዴት ሰውን ልያውም ፖለቲከኛን ከአይምሮአችን ከሆነ አምላክ ጋ ታወዳድራለች በጣም ያሳዝናል መከራን በህዝባችን ላይ የሚጠሩብን እንዲህ አይነት ክፉዎች ናቸው
@tamene6877
@tamene6877 12 дней назад
ኧረ ይድፍሽ ግም ለግም እዛው አዝግም ጥርስ ቤቱን ወርቅ ቤት ታረጊዋለሽ አንች ቀንጫራ
@alemayehu2768
@alemayehu2768 11 дней назад
ዶክተር ተብዬዋ የመንግሥቱ ኃ/ማ ልጅ የበላችውን የምትተፋበት ጊዜ ደርሷል እስከዛው የላካት መንግሥቱም ሆነ ያሳደጋት ካስትሮ እግዜርን ስለካዱ የሷም ግለሰብን ከጌታ ማስበለጥ ዋጋ ያስከፍላታል!!!
@asmamawbaye7309
@asmamawbaye7309 11 дней назад
ዱክትርና ድድብና ከሆነስ፣ ዶ የሚለው ፊደሉ ከደ ስለሆነ እንደነዚህ ላሉ ሰዎች ደደብ ደንቆሮ ማለት ይሆናል ይህም ፍጡርን ከፈጣሪ በታች ማድረግ ከዲያቢሎስ በላይ ዲያቢሎስ መሆን ነው፣ ሳጥናኤል ኮከብ ነበር ወረደ እንጂ
@feruzanegus410
@feruzanegus410 12 дней назад
ይች የሰዉ ሳትሆን የከብቶች ሀኪም በመሆኗ ከብቶችን ከፈጣሪ በላይ ማግዘፏ ይጠበቃል።
@mimigirma7238
@mimigirma7238 12 дней назад
ለምን እየበረገክ ትመሪለህ ለምን ስልጣን አትለቅም ለቀህ አገሪችን ጥለህ ጥፍ።
@Bio650
@Bio650 12 дней назад
በሻሻው ጢዛሙ ሞት አልፈራም ጀግና ነኝ እያለ ቧሬ አፉን ሲከፍት አልነበረም
@yitbarek350
@yitbarek350 12 дней назад
የ አድር ባይነት ጥግ 👌አንቺ ብሎ ዶክተር 👌"ከ አግዚአብሔር በላይ... "???? የ አግዚአብሔር ን ክብር ለሰው ያዉም ለ 'አዳነች 'አስቸፍጫፍ, የ ጥላቻ ንግስት ' ሰጠሻልና በ ቅእርቡ ትዋረጃለሽ! ፈጣሪ ዋጋሺን ይሰጣል 🙏
@TesfayeYigezu-op1yx
@TesfayeYigezu-op1yx 12 дней назад
የሰውን ልጅ የፈጠረ እግዚአብሔር እያለ ሰውን በስራው ማድነቅ ና ማ ክበር ሲገባ በራስ ወዳድና በራስ ጥቅም እንዳይነካ ተፈልጎ ሰውን ከእግዜር በላይ ማድረግ የጤነኝነት ሳይሆን በእውቀት የዘቀጥንበት መሆኑ ነው !!!
@MulukenMelese-rf2mv
@MulukenMelese-rf2mv 11 дней назад
እግዚኦ ከእግዚአብሔር በላይ የሆነ ይመስለኛል ይቅር ይበልሽ !!!!!
@abebaandom5458
@abebaandom5458 11 дней назад
እች አዲርባይ መሀይም ስታስጠላ ስካራም የምትመስል ከንቱ ብለው ብለው እችን ጨካኝ አረመኒ ከጊታችን በይ አደረገቻት እንዲት አይነት ዲፊረት ነው በእመቤቲ ከንቱ ትውልዲ 😢😢😢😢
@tsedeyhailu4623
@tsedeyhailu4623 12 дней назад
እኔ ዶክተር አልልሽም አንቺ ለሆድሽያደርሽ ሰውን ከፈጣሪ ያስበለጥሽ ምንሰው ነሽ
@GetachewTadesse-bo7ep
@GetachewTadesse-bo7ep 12 дней назад
ለመሆኑ እግዚአብሄር ማንና ምን እንደሆነ ያዉቁ ይሆን
@AlmazBiru-qr4qk
@AlmazBiru-qr4qk 11 дней назад
Doctor embet galemota hodam
@user-ff2sw4po2n
@user-ff2sw4po2n 11 дней назад
አኬልዳማ አኬልዳማ የደም ምድር እግዚአብሄር ያስብሽ በእርሱ ምህረት😭😭😭
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 12 дней назад
አጨብጫቢ እመቤት 😂😂😂😂😂
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 12 дней назад
Thanks very much brother information
@SmilingCherryBlossoms-ci4fz
@SmilingCherryBlossoms-ci4fz 12 дней назад
ወሬኛ ማንም ከእግዜር በላይ አይደለም ለዚህ አባባልሽ የተረገምሽ ሁኝ!!!!
@abemelekteffera5723
@abemelekteffera5723 11 дней назад
ክብርት ወ/ሮ አዳነች እራሳቸዉ ስቅቅ ብለዉ ለሊቱን ሙሉ ሲፀሊዩ እንደሚያድሩ አልጠራጠርም።
@GetachewKebede-kx6dp
@GetachewKebede-kx6dp 12 дней назад
Yashekabach teg nesh .takeme Dr!!!!!
@user-um3dr6hg7n
@user-um3dr6hg7n 12 дней назад
እናንተዬ የ "ጥርስ ሐኪም " እሚባሉት ምን ጉድ ናቸው ! 2 ኛዋ የጥርስ ሐኪም ደግሞ ተገኘች " እበላ ባይ " ሐይማኖት የለሽ ፣ እርጉም ውበት ፣ ለሰው የሚሰጠውን ሁሉ ጨርሳ በድፍረት ወደ አምላክ ክብር የገባች ምን አንጓች !
@genetassefaalemu2716
@genetassefaalemu2716 12 дней назад
አንቺ ሆዳም ሰውን ከእግዚአብሄር በላይ የምታመልኪ መድሐኒዓለም ይፍረድብሽ
@YekoyeAtalay
@YekoyeAtalay 11 дней назад
Anich dedeb nesh
@tamenemekonnen2404
@tamenemekonnen2404 12 дней назад
ኮንዶሚኒየም ባቋራጭ ፈልጋ ነው
@HabtamGobeze
@HabtamGobeze 11 дней назад
እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ😢😢🤭🤭
@user-xq2fh4cj1s
@user-xq2fh4cj1s 11 дней назад
መሞት ያለባቸው እደነዚህ ያሉ ሆዳሞች መሞት አለባቸው እቺ ደኩተር ባልታወቁ ሀይሎች እርምጃ ይወሰድባት
@AhmadKubaisi
@AhmadKubaisi 11 дней назад
ድል ለተገፋው ህዝብ እና ፋኖ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kokebassefa396
@kokebassefa396 12 дней назад
እጅግ በጣም ታሳፍሪያለሽ:: ምንአለ ዝም ብትይ::
@sadaliomar4530
@sadaliomar4530 10 дней назад
ውይ ደግሞ ፋጣሪዋን በሰው እምቀይር መጣች አገሬ ኢት ሰላምሺ ይመለስ
@selamawitlegese9185
@selamawitlegese9185 10 дней назад
ወገኖች ስድብ እግዚአብሔር አየስከብርም እህታች ግን በጣም ተሳስተለች እግዚአብሔር ትልቅ ነው ምንም ምሳሌ የለውም ከምድር በታችም በላይም ተባረኩ
@Qasim-Tube127
@Qasim-Tube127 11 дней назад
ስግብግቧ ዶ/ር ዕመቤት ይሄን ህዝብ ላይ ያሣየሽውን ክህደትሽን እንዳትረሺው ዋጋ ትከፍሊያለሽ
@tglovefire3659
@tglovefire3659 11 дней назад
ጭራሽ የሰውን ልጅ ከእግዚያብሄር በላይ ይቺ አሮጊት ቦርኮ ድንጋይ ያስበላሽ
@TesfaneshHayilemariyam-oj3mf
@TesfaneshHayilemariyam-oj3mf 11 дней назад
እረመደንዘዝ እግዚአብሔርን ከሰው ጋር ማወዳደር ለዛውም ከእግዚአብሔር በላይ ድድብና እደዚህነው
@user-qx3bc6rk4b
@user-qx3bc6rk4b 11 дней назад
የኢትዮጵያ ፍርድ ቤት በአቡ ሉቃስ ላይ ፍርድ ከሰጠ በእውነት ፍርድ ቤት ሳይሆን የእብዶች ቤት ነው መባል ያለበት።
@ibrahimyakoub2710
@ibrahimyakoub2710 11 дней назад
ፈጣሪን የፈጠራትን እንደመካድና ፍፁም የሆነውን አምላክ ይእች አድርባይና የድብቁን አለም ተከታይ እርኩሰት የተፀናወታት መናፍስት አመቤት የተባለችው ሐኪም የምትባለዋ ሀጥያተኛ ፈጣሪን ያጥላላች እርኩስ ሴት ነች የምላሷን ጥፋት በቅርቡ ከፈጣሪ ታገኛለች ፈጣሪ እንደቀጣቸው ለሱ ስም አምላክ ያቅበታል
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 11 дней назад
እንኳን የሌለ ሰዉ ያሉትንም በእዉነት ሲዳኝ አላየነም
@user-vr3fc6hq6j
@user-vr3fc6hq6j 11 дней назад
እግዚያብሔርን ካለማወቅ የሚመነጭ ድንቁርናነው
@user-er7ul6oe3k
@user-er7ul6oe3k 11 дней назад
ገንዘብ እንዲህ አይምሮን ያዉራል?የሰው ልጅን ከፈጣሪ ጋር ማወዳደር በሰላ አይመስለኝም።
@geremewggiorgistiba9994
@geremewggiorgistiba9994 12 дней назад
ፕሮጀክቶች ላይ ሳይሆን በጥፋተኛው ላይ እርምጃው ...
@user-cf8bg5ft7l
@user-cf8bg5ft7l 11 дней назад
Koshasha nat
@almazalmaz9992
@almazalmaz9992 11 дней назад
ዶክተርአደለችምደደብገዘብጭቅላቷንደፍኖታልታሪክአይረሣሽምአኛበንረሣዉደደብ
@yohannesmulugeta2838
@yohannesmulugeta2838 12 дней назад
Yeche yebesebesech Aroget
@user-fs4gr4fl3d
@user-fs4gr4fl3d 11 дней назад
በጣም ያሳዝናል የእጁ ሶራ የሆኑትን ፍጡር ከፈጣሪ ጋር ማወዳደር እንዴት ያለ ህሊና ነዉ
@user-cv1ep2ry1y
@user-cv1ep2ry1y 12 дней назад
ሽኔ ሕፃናትንና ሴቶችን መግደል ነው የሚችለው፡፡
@asfawesenmekonnen6762
@asfawesenmekonnen6762 10 дней назад
የዚች ዶክተር ህክምና ከመጠቀም እንቆጠብ ክፉ መንፈስን በአፋችን እንዳናስገባ።
@user-xo9lg2qm1p
@user-xo9lg2qm1p 11 дней назад
🎉
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 11 дней назад
አቡነ አብረሃም ብሎ ፃዲቅና ቅዱስ
@rafahamed1364
@rafahamed1364 11 дней назад
እያበደች ይሆናል ያዟት ለሰዉ የምትወጋዉን ማደዘዣ በትንሽ በትንሹ ትወስድ ይሆናል ብቻ እደሚገባኝ እያበደች ነዉ መሬትም ማግኘት እደዚሕ አያሰክርም ነብስ ይማር በቁሟ ሙታለች።
@adoniaszewdu9317
@adoniaszewdu9317 12 дней назад
ምነው በዚህ ልክ ወረድሽ ዶ/ሯ
@gezashignmekonnen7738
@gezashignmekonnen7738 12 дней назад
ክክjክእግዚአብሄር በላይ ወይ ዘመን ይህንን መልስ ዶክቶሯ ፈጣሪ ይስጥሽ
@geteneshalemu605
@geteneshalemu605 12 дней назад
Anech gene egziabeheren tawekiwaleshe Esewame tetazbeshalech...
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 11 дней назад
ይህች ሴት ሙሉ በሙሉ. የሰይጣን. ሚስት ሰው መሆኗን. የማታቅ የእርኩስ መንፈስ መጫወቻ ናት ፣ እንዴት እግዚአብሔር የፈጠራትን ለዛውም በሀጢያት የበሰበሰች አዳነች አበቤን. ከእግዚአብሔር በላይ ነሽ ትላለች? እንደዚች አይነቶች እርኩሶች ናቸው ዛሬ ላይ በሀገራችን የሚታዩት ፣ህዝበ ክርስቲያንና ህዝበ ሞስሊም ለዚህች ሰይጣን መላ ፍጠሩ
@leuoladdis
@leuoladdis 11 дней назад
እውነት የለም እንጂ እውነት ቢኖርማ?
@asamenewwubie6909
@asamenewwubie6909 11 дней назад
እግዚአብሔር ከድሜሽ በታች ያድርግሽ ስላረጀሽ ማገናዘብ አቅቶሻል ሚስኪን
@user-kd1zq9zh8z
@user-kd1zq9zh8z 11 дней назад
ቆሻሻመንግስትነውየዘረኛውመንግስትየዘረኛፕሮጀክነውእየሰራነው
@merarawyinager4675
@merarawyinager4675 12 дней назад
እባብን የልቡን አይቶ አግር ነሳው እንዲሉ ወደ ወለጋ አብይ ሄዶ እሰየው አማራን አጸዳችሁ ከእንግዲህ ወዲያ መልማት እንጅ ምን ቀራችሁ አለና ሊጋበዝ ወደ አዳራሽ ሲሄድ አውሬ ው ተባረረው ።
@hailemariamgirmayabrha9849
@hailemariamgirmayabrha9849 12 дней назад
Why this dentist Dr, much involved in worshiping of politics than operating her business???
@AdaneMekonn
@AdaneMekonn 11 дней назад
ወተደር ነዉ አሁን እያሽቃበጠ ያለው ሁልግዘ በስልጣን ላይ ያሉ ሰዎች በስልጣን ዘመናቸው ለሕዝብ መልካም ካልሆኑ ስራቸው ያሸማቅቃቸዋል
@WanishetAdam
@WanishetAdam 11 дней назад
አይ ጉድ ጭራሽ ከእግዚአብሔር በላይ አለች እሚገርም ነው
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 11 дней назад
Jessus is Lord no one is Above God Dr go to sleep
@eagaealo9937
@eagaealo9937 11 дней назад
አየ እኒህ አባት አቡነ አብርሀም ምግዜም እነትን ካልያዙ እደዚህ አይነት ውርዴት ብቻነው የሚአጋጥም ወገኔ እኒህ አባት ወይ ከህዝብ አልሆነ ወይንም ከመግስት ጎን አልሆኑ በከቱ ከወድያ ከወዲህ እያሉ ሲላላጡ ይታያሉ እደአዳነች አበቤ ያለ የከቲባ አላፊ አይገኝም እያሉ በየግዜው ማይክ እየጨበጡ ሲደክሙ እና መግስትን ሲአደቁ ነው የሚኖሩት ነገር ግን ይህው በመጨረሻ አዎርዷቸው አረፈ እዳይቀሳቀሱ የቁም እስረኛ አርጓቸው አረፈ ህዝብ አዘን እደዚህ ነው የሚደርሰው ወገኔ ያሳዝናን
@bisrattasfaye2186
@bisrattasfaye2186 11 дней назад
በአንድ ወቅት አንድ ጃማይካዊ አጼ ኃይለሥላሴን ከሳቸው ሌላ እግዚአብሔር የለም እግዚአብሔር ማጅስቲ ናቸው ብሎ ነበር አንድ የቅድስት በአታ ለገዳም አበምኔት ልክ አይደለህም ለዚህ ንግግርህ ንስሐ ግባ ፈጣሪ ይቅር ይበልህ እሳቸው የአፍሪካ ታላቅ መሪ ናቸዉ እንጂ ፈጣሪ አይደሉም ሊሆኑም አይችሉም እንደኛው ሰው ናቸው ብለውት ነበር አሁን ደግሞ ዶክተር እመቤት ያሉት አባባል ስህተት ነው ምን አልባት የእድሜያቸው ጉዳይ ይመስለኛል ስተት ውሰጥ የከተታቸው በዚህ ልክ ክብርት ከቲባዋም የሚቀበሉ አይመስለኝም ይልቅስ ይሳቀቃሉ እውነት ነው ብዙ በጎ አድራጎት እየሰሩ ነው እና ብዙ መልካም ስራ የሚሰሩ ኢትዮጵያውያን አሉ እንደነ ቢኒያም ፤አቶ ሳሙኤል የሰንሻይን ባለቤት የመሳሰሉ ወጣት ኮሜዲያን እሸቱ በመጨረሻም መልካሞቹን ፈጣሪ ያብዛልን ።
@zelekejenberu4998
@zelekejenberu4998 12 дней назад
Evhi arogit dedeb edua min tawkalech.
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 11 дней назад
ጀግነዉ ፋኖ እዉነትም አብይ የአማራን መሬት ከተረገጠ ፋኖ አልቋል ማለት ነዉ
@yitbarek350
@yitbarek350 12 дней назад
ብልግና party diper በ diper ሆኖአል 👌😂😂😂
@mamemome8341
@mamemome8341 11 дней назад
ጸባየ ብልሹ የሆኑ ትውልዶች በጠመንጃ ሰልጣን ላይ ለመቆናጠጠ የአማራና ትግራይ ህዝብን ሠላምንና የልማት እንቅሰቃሴ እያሰተጓገሉ ነው። የክልሉን ልማት እንዲሁ በጣም ተዳክሟል። ይህንን ተግባር የሚፈጽሙት ስይጣናዊ ፍላጎታቸውን ለማርካት ነው እንጂ ለህዝባቸው እድገትና ሠላም በመቆሮቆር አይደለም። ሰርአተ አልበኛና ሽፍቶች ናቸው። ተግባራቸው እሰከ ዘላለም በመጥፎ ይወሳል።
@leuoladdis
@leuoladdis 11 дней назад
ጎበዝ ደነዝ አፍ ሲከፈትጭንቅላት ይታያል ሰማይን የለ ባላ ምድርን የለ ካስማ ያፀናውን አምላክ ከሰው በታች እንዴት ብትደፍሪ እንዴት ያለ ቤተሰብ ቢያሳድግሽ ነው ማፈሪያ ነሽ በእውነት እግዚአብሔር ቢታገስ የሌለ ይመስላችኋል ?
@mikemelesse3372
@mikemelesse3372 12 дней назад
አትፈረድባት:ግም:ለግም:አብሮ:ያዝግም:ከሆነ:ነገሩ:ውሎ:ካደረ:ሰንብታል:ከነዚህ:ስዎች:ከትማረው:ካልተማርው:ምን:መልካም:ነገር:ይጠበቃል:?የደገፍነው:መሪ:ተብየው:ቤተ:እምነታችንን:ሊያፈርሥ:እየታገለን:አይድል:ያለው:አይችልም:እንጅ::እንዚህ:ስዎች:እምነት:የሚባል:ነገር:የላቸውም::እምነታቸው:የገዳ:የሚሉት:ዛፍ:ቅቤ:የሚቀባ:የወንድ:ልጅ:ብልት:የሚያሥቆርጥ:በስው:ልጆች:አስቃቂ:ድርጊቶችን:ያቀፈ:ነው:ስለዚህ:በዚህ:ማእቀፍ:ካሉ:ስዎች:ምን:ይጠበቃል::የነሱነገር:ሞልቶ:ክፈስስ:ውሎ:ካደረ:ስንብታል::በመሆኑም:ትንቅንቁቁ:ተያይዘነዋል:ብትንትናቸውን:ብቅርብ:እነወጣው:አለን:እመኑኝ::ምንሊክ:ምንግዜም:ንጉሥ:ነው!!!!!!!!!!
@abebeassefa7888
@abebeassefa7888 11 дней назад
የዶ/ር እመቤትን እጅግ አሳፋሪ የሆነ የእወደድ ባይነት ንግግርን ከሰማሁ በኃላ ሰው ሁኝ መፈጠሬን ነው እኔ በግሌ የጠላሁት በጣም የምታሳፍር ሴት ናት ይችን ሙሁር ናት ለማለት አይቻልም
@BuzaAyele-kc3uw
@BuzaAyele-kc3uw 11 дней назад
በጣም ያሳዝናል ባለፀጋ ከሚፀድቅ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ቢያልፍ ይቀላል ያለዉ ይሄዉ ይቺ ዶክተር ተብዬዋ ጭራሽ የሰሩት ሀጢያትና ግፍ ቀረና ከእግዚአብሔር በላይ ብላ በስመአብ ምነዉ ቤትሽን ንብረትሽን እንዳይነኩብሽ ነው የሱ ሲገርምሽ ከሰው ጋር ያወዳደርሽዉ አምላክ በሰከንድ ንብረትሽንም አንችንም ይነጥቅሻል አትጠራጠሪ እርኩሶች ናችሁ
@gbelendeshaw4431
@gbelendeshaw4431 11 дней назад
Dr Emebet በጣም ታሳዝኛለሽ አዳነችንም እያከበርሽ አይደለም ከእግዚአብሔር አብልጦ ሰው መክበር ካንቺ አይጠበቅም እግዚአብሔርንም እንደማታወቂው ምልክት ነው
@josiefsisay3789
@josiefsisay3789 12 дней назад
Afer beli anchi banda tersish yiwlek askeyami aroge banda
@gatenatasefa1135
@gatenatasefa1135 10 дней назад
እኔምለውማንፈጠራትእሷምታመልከውከሱበላይየሆነችው
@benyamsolomon5571
@benyamsolomon5571 11 дней назад
እቺ አለቅላቂ ተመልሳ ህዝቦ ውስጥ የማትገባ ይመስል የእግዜሩማ ይቅር
@YitbarekAltaye
@YitbarekAltaye 11 дней назад
አሮሙማ ወይም እንስሳዎቹ አማራ ላይ genocide ሲፈፅሙ ፍርድቤቱ ምን አለ የእንስሳዎቹ መሪ አባታችን እዉነተኛ ንግግር ነዉ ያረጉት። እግዚአብሔር ያሸንፋል አጋንቱ መሪ ይሸንፋል ።
@tsedaletadese4232
@tsedaletadese4232 11 дней назад
አዛውንት ናቸው ምን ያድርጉ እረ እግዚአብኤርንፍሩ
@tarikanteneh725
@tarikanteneh725 12 дней назад
ዶ/ር በሙያሽ ብትቀጥይ ይሻላል ፍቅርሽንም በቤታችሁ አድርጉት ፣በዓላት እንዳይከበሩ ሃሳብ ታቀርቢያለሽ ጭራሽ ከእግዚአብሔር በላይ - - - - ?? ምንሽ ተነካ ትክክል ነሽ !!
@etu9731
@etu9731 11 дней назад
ከመጣ ይሄ ተልባ እዛው ውቀጡት፣ አስቸጋሪ ትርፍ አውሬ ነው💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀🐼🐼🐼🐼🐼🐼🐼🐻🐻🐻🐻🐻🐻🐻
@merarawyinager4675
@merarawyinager4675 12 дней назад
ይች ጋጠ ወጥ የትልቅ ትንሽ ወላዋይ አዳነችን አለቻት ከእግዚአብሔር በላይ ።
@GetachawBishaw-dq8wj
@GetachawBishaw-dq8wj 11 дней назад
እሶ ዉቫ ናች
@helenmekonnen9212
@helenmekonnen9212 11 дней назад
ይመስለኛ የምትፈልገው ነገር አለ ሆዳም ሰው የለፋበትን እያፈረሱ እቺን የሴት አጋሰስ ታወድሳለች ማፈሪያ እግዚአብሔር አሞግሺ የሚበጅሽ እሱ ነው
@gebeyehuasefa7632
@gebeyehuasefa7632 12 дней назад
Dr emebet ga manim metakem yelebetim
Далее
Bir mazza qilib ursin dedimda 😂😂
00:46
Просмотров 1,1 млн