Тёмный

ሰበር ዜና- ዝርዝሩ ከአማራ ባንክ ወጣ ጉድ ያስባለው ዜና | የፕሬዘዳንቷ ማሳሰቢያ | የባይደን እጣ ፈንታ Banking 

Abel Birhanu
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 139 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
ru-vid.com/show-UC3bE...
Facebook
/ abelbirhanu21

Развлечения

Опубликовано:

 

8 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 158   
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 5 месяцев назад
የኢትዮጲያ ህዝብ ከመሳደብ ዉጭ ሌላ ምንም ነገር አያቅም ታዲያ ለሀገራችን እዴት ምህረቱን ይላክል ን
@tube1623
@tube1623 5 месяцев назад
ትክክል የጨዋ ልጅ
@user-pv8ny8uu1z
@user-pv8ny8uu1z 5 месяцев назад
yes❤
@TigistAsefa-op2zk
@TigistAsefa-op2zk 5 месяцев назад
በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም የእረፍት ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏
@zerihunodda2202
@zerihunodda2202 5 месяцев назад
አሜን!!!
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 5 месяцев назад
አሜን 🤲🙏
@hjbcbjdhghd-tr5yl
@hjbcbjdhghd-tr5yl 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@zd820
@zd820 5 месяцев назад
ሰላም ፍቅር ለሰው ዘር በሙሉ
@maekel6789
@maekel6789 5 месяцев назад
ፈጣሪ ጦርነት ለጀማሪወች ወድቀታቸውን አሳየን
@tube1623
@tube1623 5 месяцев назад
አሜንንንንንንንንንንንንንን
@glad5038
@glad5038 5 месяцев назад
😢😢
@Gud2024
@Gud2024 5 месяцев назад
የራሱን የተማሩ ሀይሎች መግደል መጨረስ እና የራሱን ክልል መዝረፍ ማደህየት ፡ ምን አይነት ጅልነት ነው።
@alemayehutekle9791
@alemayehutekle9791 5 месяцев назад
ሁለቱ ሀገራት በሠላም እንዲኖሩ የተባበሩት መንግስታት አንድ ዓይነት የመፍትሔ አማራጭ ማቅረብና ማገላገል ለምን አልቻለም???
@aregahailu2487
@aregahailu2487 5 месяцев назад
የኦሮሙማ አሻጥር አለበት ለባንኩ መክሰር
@mubarekibrhem9497
@mubarekibrhem9497 5 месяцев назад
ለፋኖ ጥይት መግዢያ ሰተውት ይሆናል
@mintemolla158
@mintemolla158 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂ይሆናል አይ ዶኪ
@aregahailu2487
@aregahailu2487 5 месяцев назад
አንተ ከብት ቀጥ አጣቢ
@aregahailu2487
@aregahailu2487 5 месяцев назад
@@mintemolla158 ድንጋይ ራሰ
@abdi9388
@abdi9388 5 месяцев назад
ባይሆን እንኳ ለአክሲዮኑ ያስገባነዉን ገንዘባችንን መልሰዉልን ቢለቁን ጥሩ ነበረ የሚገርመወ መዉጣትም አይቻልም ከገባንበት 2012 ዓ/ም ጀምሮ ለ5 ዓመታት ምንም የሚታይ እንቅስቃሴ የለም ብቻ ሁል ጊዜ የቦርድ ስብሰባ አለ ሲሉ ብቻ ነዉ የሚደመጡት።
@almazalmaz9745
@almazalmaz9745 5 месяцев назад
ወይ ኢትዮጵያ እርቧት መሶቧ ባዶ ሆኖ በዝርፊያ በማጭበርበር አለቀች
@user-mc2ml1vi5n
@user-mc2ml1vi5n 5 месяцев назад
የአማራ የሆነን ነገር ማጥፋት ዋና ስራው የሆነ ስርዓት እስካለ ድረስ ይህ የሚጠበቅ ነው::አቶ መላኩም ሆነ ወ/ሮ መሰንበት በንፅህናና በችሎታቸው ይሚመሰከርላቸው ሰዎች ናቸው: በሙያቸውም ለሀገር የሚጠቅም ችሎታ ያላቸው ተፈላጊ ሰውች ናቸው::ደሮን ሲደልሏት በመጫኛ ጫኗት ነው ነገር!
@africanwomen916
@africanwomen916 5 месяцев назад
አቶ መላኩ በየትኛውም ወንበር፡ መቀመጥ የሚችሉ ታማኝ ሰው ናቸው፡፡ የሚመርጧቸውም ትክክለኛ ሰዎች ናቸው፡፡ ወ/ መሰንበት እኔ ኢትዮጵያን ፋይናንስ፡ዘርፍ ወክለው፡እንዲናገሩ በኩራት ጋና የወሰድኳቸው፡፡አኩሪ ሰው ናቸው፡፡፡ወ/ መሰንበት፡የእንግሊዝም፡ተማሪ አሸውቀት የተትረፈረፈባቸው ሴት ናቸው፡፡ አቶ መላኩም ሆነ ፡ወ/ መሰንበት ኢትዮጵያን አኩሪ ፡ አሙሰና የጠሩ ፡የእውቀት፡ ማማ ላይ የተቀመጡ ሰዎች ናቸው፡፡ቢሔራዊ ባንክ ከስሕተት መዳን አለባቸው፡፡ ባንኩን፡ለመጠ
@DeGe-mj7zz
@DeGe-mj7zz 5 месяцев назад
ብሩ የት ገባ ማነው ተጠያቂው ማባረር ብቻ በቂና ፍታሃዊ ነው ወይ?
@ermiaystsegay7713
@ermiaystsegay7713 5 месяцев назад
አሜን በሰላም አውለን
@firehiwotabebe3768
@firehiwotabebe3768 5 месяцев назад
ወይ ጉድ ዘንድሮ የማይሰማ ነገር የለም። እንደሆነ አሁን አሁንማ በመንግስትም ይሁን በግሎቹ ባንኮች ዙሪያ ያሉ ሹመኞች እንደ ውጭዎቹ የማፍያ ቡድን እየሆኑ መጥተዋል።
@maeregdelelegn9530
@maeregdelelegn9530 5 месяцев назад
የጎሳ ባንክ ; መጨረሻውም መዳረሻውም ውድቀት ነው።
@rufaelb418
@rufaelb418 5 месяцев назад
Sew wedo gossegna alhonem emteferdu yefredbachehu
@asratgutema3066
@asratgutema3066 5 месяцев назад
አዬ ሰው ታማኝነት ጠፋ ሰው የለፋበትን ድራቩን ማጥፋት ምን ይሉታል
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 5 месяцев назад
ምን አይነት አስማተኛ ማናጀር ነው😂😂😂ስለ ኢኮኖሚ እውቀት አልባ እንኳን ሊመራው የሚችል ባንክ ተሰቶት ቀለደበት😂😂😂አጀማመሩ ከየትኛውም ባንኮች የተመቻቸ አድቫንቴጅ ነበረው😢😢😢
@tibebtsehay
@tibebtsehay 5 месяцев назад
😂
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 5 месяцев назад
የመንግስት ፣እጁ፣ይኑርበታል፣ለሁሉም ፣እግዚአብሔር ፣ነዉየሚዉቀዉ😢☝️
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 5 месяцев назад
Be 20 ermija Riqet 2 branch eyekefetu endet ayikesrum ?
@Abraham-qy2kb
@Abraham-qy2kb 5 месяцев назад
የፖለቲከኞች መናሀሪያ ከሆነ ባንክ ምን ይጠበቃል? የብአዴን ሌቦች አመራሩን ካልለቀቁ መጨረሻው ውድቀት ነው።
@badrea36
@badrea36 5 месяцев назад
ስጠብቅህ ነበረ አቤላ
@mintemolla158
@mintemolla158 5 месяцев назад
አንድ ባንክ እንኳን መምራት አልቻሉም አገር በጥባጮች😂😂😂
@AhmedMohammed-ek1sd
@AhmedMohammed-ek1sd 5 месяцев назад
አገሪቶ እንዲ ስታፈራርስ ማየት እንዴት ደስ ይላል
@SamA-yj5yp
@SamA-yj5yp 5 месяцев назад
Free Palestine
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 5 месяцев назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱሁ ያ ፊሊስጤን 🇵🇸🇵🇸🇵🇸
@user-ji9lm1pk4y
@user-ji9lm1pk4y 5 месяцев назад
Waleykumselam werahmetulahi weberekathu
@SirajBadhasooroyouTube
@SirajBadhasooroyouTube 5 месяцев назад
Well come
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c 5 месяцев назад
ሠላም ለአቤሎ ቤተሠቦቺ
@mekke6544
@mekke6544 5 месяцев назад
በኢትዮጵያ የመጣ የለውም በረካ።አይመረጠም በቃ።
@tobeash1263
@tobeash1263 5 месяцев назад
እኔ የምለዉ የአማራ ተመራጮች የትኛዉም ቦታ ላይ ሲቀመጡ ለምንድን ነዉ ዉጤታማ የማይሆኑት ወንበሩ የተለየ ነዉ እንዴ? ተመራጮች በሙሉ ህሊና የላቸዉም ማለት ነዉ
@letabedasso1195
@letabedasso1195 5 месяцев назад
አሳፋሪ ተግባር እንዲፈጽሙ ማድረጉ ተገቢ አይመስለኝም።
@yehagerlege7782
@yehagerlege7782 5 месяцев назад
አይ ፕሬዚዳንት 😅😅😅
@jirrttuujiirraa4729
@jirrttuujiirraa4729 5 месяцев назад
ሳህለወርቅ ዘውዴ ምትባለው ጃጃቲያም አሮጊት ቆምጨ አሁን ነው እንዴ እንደዚ ምትለው
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 5 месяцев назад
እደሰዉ አስብ አይባል ዉዴ ሰዉ የዘራዉን ያጭዳል አንተ እደዚህ በተናገርክበት አደበትህ ነገ አንተ እደዚህ መባልህ አይቀርም አንደበታችንን መልካም ነገር እንጠቀምበት ዉዴ
@tube1623
@tube1623 5 месяцев назад
​@@fatumamehamed3270የጨዋ ልጅ ❤
@boboname-jn7yd
@boboname-jn7yd 5 месяцев назад
Ow America shame shame !!
@user-iq4yo4qy9i
@user-iq4yo4qy9i 5 месяцев назад
Egna kisara alitebqinim neber
@user-jz4kg9je7i
@user-jz4kg9je7i 5 месяцев назад
አቤላ ጠዋት ጠዋት በጉጉት ምንጠብቅህ ድል ለእስራኤል
@woyay2095
@woyay2095 5 месяцев назад
😂😂😂😂
@woyay2095
@woyay2095 5 месяцев назад
ሞት ዉርደት ለአይሁዳዉያን ድል ለፍልስጤማዊያን
@user-cx6bx5bp1e
@user-cx6bx5bp1e 5 месяцев назад
ድለ ተበዳይ ውርደት ለፁዎኒትዋ የህፃናት ደም ለምጠጣዋ
@MichaelMiki-yz2vt
@MichaelMiki-yz2vt 5 месяцев назад
Be amara hod ader beza
@hanihasen
@hanihasen 5 месяцев назад
አቤላ ድሬ እና አዱ ሁለቱ የፈደራል ከተሞች ብቻ በሰላም ነው
@sarechetk3597
@sarechetk3597 5 месяцев назад
ያሳዝናል። በዚህ ጊዜ መቻቻል በሚገባ ጊዜ???
@zinasheamare545
@zinasheamare545 5 месяцев назад
@freweyniberhe5529
@freweyniberhe5529 5 месяцев назад
Ethiopian is America modern credit Collins honalech
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 5 месяцев назад
AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 HULACENENEM BE CERE YETEBEKENE SELAMUN HULU YAWEREDELEN AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏
@babibabi4471
@babibabi4471 5 месяцев назад
አይ አሜሪካ የእጇ የምታገኝበት ቅርብ ያድርገው ይህ ሸውራራ ጆባይደን የህፃናት ደም ይፍረድብህ
@aishaaisha7983
@aishaaisha7983 5 месяцев назад
ሕዝብሞት፡የለባቸውም።ሕዝብሰቶከር፡ሐሐትናቸው።
@wondwosentesfaye1854
@wondwosentesfaye1854 5 месяцев назад
አሜሪካ መጥፊዋ አሁን ነው ፣ ለእስራኤል ጀርባዋን ስትሰጥ
@abdurayatube8258
@abdurayatube8258 5 месяцев назад
Heate
@assefajudah8559
@assefajudah8559 5 месяцев назад
The poll. The lesson for the ethiopian diasporas and warnings . The rule of law and justice for all. The corrupted, untrustworthyness , and mischbious business , unity the source of Strength !!!
@zhraethiopia6736
@zhraethiopia6736 5 месяцев назад
ደግነቱ ባክን የምገባ ምንም የለኝ ያላቸው ያሣዝናሉ ክሳራ ከባድ ነው
@AshezedAshezed
@AshezedAshezed 5 месяцев назад
ጓደኛዬ አሳዘነችኝ 200ሺ ሼር ገዝታ ነበር ሰዉ ሀገር ተቃጥላ
@abdi9388
@abdi9388 5 месяцев назад
@@AshezedAshezed እኛም እንደዚያዉ ነን። እኔ እሥር ቤት የገባሁ ያህል ነዉ የሚሠማኝ። ፈጣሪ ቢረዳኝ ገንዘቤን ቢመልሱልኝ በጣም ዕድለኛ እንደሆንኩ ይሠማኛል። 5 ዓመት የቆየበትን ብዙ ትርፍ አልፈልግም ብቻ ልባቸዉ ያሠበዉን ሰጥተዉ ቢለቁኝ ደስታዉን አልችለዉም።
@AshezedAshezed
@AshezedAshezed 5 месяцев назад
@@abdi9388 ዉይ ፈጣሪ ይርዳችሁ፣ላባችሁን እሱ ይመልስላችሁ
@ethiopalezelalemtinure5569
@ethiopalezelalemtinure5569 5 месяцев назад
በተላላኪዎች ባንኩን ለማፍረሥ ነዉ
@bekelegebregebregiorgis9221
@bekelegebregebregiorgis9221 5 месяцев назад
ለባንኩ ኪሳራ ምንድነው ዋናው የኪሳራው ምንጭ? የፖለቲካ እጅ ጣልቃ ገብነት እንዳይሆን?
@SamsungAs-bp1wg
@SamsungAs-bp1wg 5 месяцев назад
😂😂😂 abate ewkete jel mejemerya eweket yenwerhe
@zinasheamare545
@zinasheamare545 5 месяцев назад
እረ ያልታወቁት ሸንቆጥ
@user-zf8fb4lc5n
@user-zf8fb4lc5n 5 месяцев назад
ይህ ለጠባቂወቹ እየወደቀ ያሰቸገር አንድ ሀሙስ የቀረው መመረጥ ሳይሆን መሞቱን ያሰማን
@hanna4751
@hanna4751 5 месяцев назад
የአለም ፈጣሪ ቅዱስ እግዚአብሔር ብቻ ነው ።።።። እስራኤል ታሸንፋለች ።
@wondwosentesfaye1854
@wondwosentesfaye1854 5 месяцев назад
የአብርሃም የይስሐቅና የያዕቆብ አምላክ መቼም ብሆን እስራኤልን አይተዋትም
@user-wg2zt3ic1t
@user-wg2zt3ic1t 5 месяцев назад
የኢስራኤል ወይምየ ያቆብ የኢስሀቅን የኢብራሂምን አምላክ ክዳችሗል የላከላችሁንም መልእክተኞች ገድላችሗል አልተቀበላችሁም ስለዚህ ከሀዲ ናችሁ ።
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 5 месяцев назад
YE NETHANE DEME YEFEREDALE...
@green-yellow-red2252
@green-yellow-red2252 5 месяцев назад
Henok needs to know he and his families will not walk freely after looting 460mln
@user-nr1ru3vf3j
@user-nr1ru3vf3j 5 месяцев назад
ብለግናነዉየዘረፈዉ
@sileshipeace3252
@sileshipeace3252 5 месяцев назад
Addis yetequaquamew debub Ethiopia Wana ketema wolita konat Abelo yestekakel
@sofifamily
@sofifamily 5 месяцев назад
አይ በዚ ዘመን እማይሆን ነገር የተገመተዉ
@EAT321
@EAT321 5 месяцев назад
ለመሆኑ የአማራ ባንክ በአሁኑ ወቅት በነፃነት እየሰራችሁ ነው?ገና ከጅምሩ ባንኩ ስራ ሳይጀምር እኮ ብድር አምጡ አልተባላችሁም እንዴ?እስኪ ለማንኛውም ለወደ ፊቱ እንዴት ጠንክራችሁ እንደምትሰሩ ለማየት እንመኛለን የአቶ መላኩን የመወንጀል አካሔድ ባንኩን ለማፍረስ የሚደረግ ሴራ ነው በአሁኑ ሰአት እኮ ምንም አቅም የሌላቸው ባንኮች ጥቅም እንዲያገኙ እየተባለ ትላልቅ ባንኮች ተፅእኖ ላይ መውደቃቸውን እናውቃለን ከንግድ ባንክ ጀምሮ ምን እየተደረገባቸው እንዳለ ሕዝብ ጠንቅቆ ያውቃል ።።
@mahletgelasew4934
@mahletgelasew4934 5 месяцев назад
ባንኩን ለመጣል የሚደረግ ሴራ ነው
@leyila-ux4uc
@leyila-ux4uc 5 месяцев назад
Lefano. Mesariya gezitobet new😂😂😂😂
@sarasara5346
@sarasara5346 5 месяцев назад
Wunet newu 100%
@Abraham-qy2kb
@Abraham-qy2kb 5 месяцев назад
በገዙበትማ በምን እድላችን!! ለአፉኪ ብለውት ይሆናል እንጂ። የባንኩን አመራር ባለሙያ ይመደብበት እንላለን። ያለበለዚያ ከሣሪ ባንክ ሆኖ ሊዘጋ ይችላል፣ ከግራና ከቀኝ ለአማራ ባንክ ውድቀት የሚሠሩ አሉ።
@rahmiseid2768
@rahmiseid2768 5 месяцев назад
ኢስራኢል በገዛጇ እሯሷን ልታጠፋነው
@user-gt1cb4sg5p
@user-gt1cb4sg5p 5 месяцев назад
ማንም ይምረጥ ሁሉም የእስራኤል ገዳፊ ነው ዝንብላችሁ ለኢትዮጵያ አስቡ
@SamsungAs-bp1wg
@SamsungAs-bp1wg 5 месяцев назад
😢😢😢 helana besoche yenate kefwenet enja ffff enaz mesken hetanaten emegedel edegefalen setelwe ayseketetachewhome???enate kesew new yetfeterachewho ??
@achameleshseyoum1074
@achameleshseyoum1074 5 месяцев назад
ምነዉ ብተዎችዉ
@zinasheamare545
@zinasheamare545 5 месяцев назад
መላኩ ፈንቴ 😂😂😂😂😂😂
@dnltsegayednltsegaye
@dnltsegayednltsegaye 5 месяцев назад
Mulugeta gebr medhin is a lecturer at addis ababa university school of commerce but he is a millionaire. Investigate about his business found in bole medhanialem, የኛ ትረዲንግ
@tigisitbekana8489
@tigisitbekana8489 5 месяцев назад
ይቺ የተረገመች አገር አንድ የሚላት ጠፋእዴ ግን ማነው አሜሬካን የበላይ ያረጋት እግዚአብሔርነው የምላችሁ የሁልጊዜ ጥያቄነው ይቺ አገርን ፈራጅ ያረጋት እግዚአብሔር አምላክ ይመልከተን እሱ ምድርን ይባርክ😮😮
@Ekram-dh4jg
@Ekram-dh4jg 5 месяцев назад
ገንዘብነዋ ፈራጭ ቆራጭ ያረጋት ሁሉንም አፍሪካውያን ትረዳለች ስለዛ ሁሉም በሷ ትዛዝ ስራ ነቸው አለያ እርዳ አሰጥም 😢
@robertgyurgyak6297
@robertgyurgyak6297 5 месяцев назад
Let's talk about Amhara genocide
@zinasheamare545
@zinasheamare545 5 месяцев назад
መሰንበት ሽንቁጤ 😂😂😂😂😂😂😂
@brightfortomorrow19
@brightfortomorrow19 5 месяцев назад
Amhara clash yikotib woyis banku endet tirfama lihon yichalal 😂
@user-ds7ll3rq7f
@user-ds7ll3rq7f 5 месяцев назад
Ye TPLF n kis masireja makireb erasu defarinet new! Tinikake lideregilet yemigeba bank new.
@mubarekibrhem9497
@mubarekibrhem9497 5 месяцев назад
ለፋኖ አበድረውት ይሆናል ስልጣን ስይዝ እመልሳለው ብለው ይሆናል
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 5 месяцев назад
አንተ ጅብ ፊት እኔ ብሖን ይሄን ፊት ፕሮፋይል አላረገውም ሰገጤ😏
@truemanzwolede
@truemanzwolede 5 месяцев назад
ሴራ ነው
@yagebagnallwogne7201
@yagebagnallwogne7201 5 месяцев назад
ባንኩ አልከሰረም
@amaremergiaw2049
@amaremergiaw2049 5 месяцев назад
really there is a secret group who have a mission to collapse amhara bank. this secret group may be ..........
@assefajudah8559
@assefajudah8559 5 месяцев назад
The poll. Too many " hoddamoch" in the country . No rule of law, monkey business !!!
@kidistmanaye5154
@kidistmanaye5154 5 месяцев назад
Wushiti nwu limni yeAmara banke yemengeset Eji Alebet libichi
@yosephkassahun3117
@yosephkassahun3117 5 месяцев назад
የአማራ ባንክ ድራማ ለፋኖ ትጥቅ ድጋፍ አርጎ እንጂ ከስሮ አደለም
@maekel6789
@maekel6789 5 месяцев назад
እኳን እሰይ ምትሆን🤮
@user-qx7ip8zn8l
@user-qx7ip8zn8l 5 месяцев назад
Gen ene yemetegeremugh y ethiopia muslimoch zegenetachu plastin new ende ethiopia hezsb eyaleqe yemetasheqabexut israel yalu areb muslimoch arefew serachewen eyeseru new enanete bekentu sentinchachu😂😂😂😂
@sofyamohamed9002
@sofyamohamed9002 5 месяцев назад
እስራኤል አሜሪካንን ተማምና ሚስኪኖቹን እየጨረሰች ነው በአየር ግን የሷ መጨረሻ አላህ እሳት ያወርድባታል ኢሻአላህ
@woyay2095
@woyay2095 5 месяцев назад
ኢንሻአላህ
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂
@ermayaaverhm5354
@ermayaaverhm5354 5 месяцев назад
የደንቆሮዎች ቅዠት😅😅
@wondwosentesfaye1854
@wondwosentesfaye1854 5 месяцев назад
እሳትማ በአንተ ላይ ነው የሚወርደው
@HiwotGetnet-ct8wd
@HiwotGetnet-ct8wd 5 месяцев назад
አረ እባካችሁ ስለ ውጪ አትደስኩሩ የእራሳችሁን መኖር አለመኖራችሁን ሳታውቁ
@green-yellow-red2252
@green-yellow-red2252 5 месяцев назад
Medere hidamooch Donkeycan not even run one bank
@user-kd9me7bs3i
@user-kd9me7bs3i 5 месяцев назад
ስማቸው መላኩ ሳይሆን ከቄሮ ተላኩ ነው ስማቸው
@temsgenkeneny8291
@temsgenkeneny8291 5 месяцев назад
ማንን ትችላለህ ሲባል ሚስቴን አለ አንተ ጅል
@user-bh2xf9vu7h
@user-bh2xf9vu7h 5 месяцев назад
አሃሃሃሃሃሃ ለባንኩ መክሰር የኦሮሞ እጅ አለበት ለማለት ነው?? ኧረ በዚህ እንኳን እራሳችሁን ችላችሁ ቁሙ!!!
@user-jn4su5tr4b
@user-jn4su5tr4b 5 месяцев назад
Dros hodamna bcha tesebsbo
@mesfinayele5772
@mesfinayele5772 5 месяцев назад
የደቡብ ኢትዮጰያ ዋና ከተማ አ.ምንጭ ሳይሆን ወላይታ ሶዶ ነው ። ተሳስተሃል
@melkewerku4944
@melkewerku4944 5 месяцев назад
የአማራ ልጅ የሆናችሁ ባስቸኳይ ማንም ላይክ እንዳታረጉ??
@user-gt1cb4sg5p
@user-gt1cb4sg5p 5 месяцев назад
ቀዳዳ
@selammakeuryaw
@selammakeuryaw 5 месяцев назад
ቡሽቲው አብይና አዳነች ይሆናል ለምሰና ያከሰረው
@tube1623
@tube1623 5 месяцев назад
ለፋንዶ ድጋፍ አርገው ነው ከሥሮ አደለም የመዳም ቅመሞች ባዶዋቸውን ቀሩ በሠው ሀገር ያረጁበት 😢
@user-nr7jn7hy1s
@user-nr7jn7hy1s 5 месяцев назад
የሆንሽ ፋንዳያ ቦርኮ ባንኩምንም አልከሰረም አትደሰቺ
@abelxon8444
@abelxon8444 5 месяцев назад
zer lay yetenteletele bank mechereshaw endi endehihon tenagren neber!
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 5 месяцев назад
የመጀመሪያ ዓመት ኪሳራ ይጠበቃል ምንም አዲስ ነገር የለውም በንግድ ዓለም ያለ ነው ለወሬ ችኮላ ነው
Далее
The Worlds Most Powerfull Batteries !
0:48
Просмотров 18 млн