Тёмный

ሰበር ዜና-|የፓርላማ አባሉ አብይን አፋጠጡ-|ጠቅላዩ ጉድ አሰሙ-|አብይ በፓርላማው ያልጠበቁት ገጠማቸው-|በፓርላማው የታየው የፀጥታ ሁኔታ! 

Addis News
Подписаться 69 тыс.
Просмотров 64 тыс.
50% 1

ADDIS NEWS Media provides fast and truthful information about the current situation of our country, Ethiopia!
ፈጣንና እውነተኛ መረጃ!
Ethiopian News Provider. Get the latest news from Addis News Media. Poletics, Entertainment, Sport... You can get it all here!
Ethiopia, Ethiopian News, Ethiopian News Today, Addis Mereja, Zehabesha, Abel Birhanu, Abel Entertainment, Feta Daily, Feta Daily New, Dere News, EBC, Fana, Abiy Ahimed, Jawar Mohammed, Eskinder Nega, Debretsion Gebremichael, Getachew Reda, TPLF, Amhara, Oromia, Tigray, Afar...
News Theme 2 by Audionautix is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommon...
Artist: audionautix.com/

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 293   
@Tigisthailu-iv7zg
@Tigisthailu-iv7zg 3 месяца назад
አንተ ገዳይ እንደጋዳፊ ተጎትተጸህ ትወጣለህ ፈጣጣ ገዳይ አብይ የአፈሰስከው ደም ይፋረድሀል ክርስቶስ ዝም አይልም ድልልልልልልልልልልልልልልል ለፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤
@Enatnshwubet
@Enatnshwubet 3 месяца назад
አብይ ስራህ ጭካኔህ. ሳይጣንን ያስንቃልፈጣሪ ያንሳህ. የንፁሀን ደም ይፍረድህ
@SamsungAs-rj9ge
@SamsungAs-rj9ge 3 месяца назад
እኔ እምለው እኛ የምንኖርበት ኢትዮጵያ ሌላ እነሱ የሚመሯት ኢትዮጵያ ሌላ ናት እንዴ ኢትዮጵያ 1 ናት 2????
@ZerihunZemedu
@ZerihunZemedu 3 месяца назад
የተናገረውን ይረሳል ሰውዬው አራት ኪሎማ ይመጣሉ ብትንጨረጨርም
@ZaroMasama
@ZaroMasama 3 месяца назад
በየትኛው አቅማቹ አማራ አራት ኪሎ ከገባ ፀሀይ በገባችበት ትወጣለች ህልምነው ኦሮሞ ስልጣን ቢለቅም አማራ አይገዛም እርም ነው።
@abebahabte8469
@abebahabte8469 3 месяца назад
አትጠራጠሩ የጋላዉ መነግስት ይወደቃል ( በድንገት ይሞታል !!!!!) ስልጣኑን 4 ኪሎ ፋኖ ይረከባል !!!
@ZaroMasama
@ZaroMasama 3 месяца назад
@@abebahabte8469 ክክክ ህልም አይከለከልም እኔ ኦሮሞ አይደለሁም አብይንም አልወደውም ግን አማራ በፍፁም አራትኪሎ ይናፍቅሀል መጀመርያ ሰውመሆን አለበት ጉራ ብቻ
@Kummaa7120
@Kummaa7120 3 месяца назад
10q mejemerya amara hodu new telatu k hodu tefato ande yehune it maight be it takes 50 years comes to throne.
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 3 месяца назад
​@userየት ሁነሽነው አች የሰውልጂ እዲህ ያለአግባብ ሲገዴል የሠውልጂ እዴት ይጨክናል-rz3vp2ez8n
@mequanentantigegn2851
@mequanentantigegn2851 3 месяца назад
victory for Fano
@xciteali30
@xciteali30 3 месяца назад
ሁሉም በቆፈረው ጉድጋድ ይቀቡራል ንፁሃንን እስጨፍጪፋችሁ ዩት እደምትገቡ የንፁሃን ደምና እንባ ፕፈርዳል
@mintyassefa
@mintyassefa 3 месяца назад
ክርሰቲያን ያጠፋው ሰው ፈጀህ አገር በጠበጥክ በቃህ ብሎ በግል ስልጣንህ ሰለመጣብህ ነው አስረህ የምታሰቃየው፣ ለእርሱ የጎደለው ቀን ለአንተም ይጎድላል😡😡
@sadaliomar4530
@sadaliomar4530 3 месяца назад
ቀውስ መንግስት ይድፍህ ድል ለተገፋው አማራ ፍኖ
@SamsungAs-rj9ge
@SamsungAs-rj9ge 3 месяца назад
ወይኔ ምኑ ፈጣጣ ነው እግዚኦ የክህደት ያለህ
@musamehamed5582
@musamehamed5582 3 месяца назад
አይይይይይአገራችን መቸነው ሰላሟን እምናገኘው. አይይአማራ መቸነው እሚያልፍልሺ
@teddytedros-v1i
@teddytedros-v1i 3 месяца назад
እውነትም እብድ
@KalkidanAbebe-i4r
@KalkidanAbebe-i4r 3 месяца назад
ድል ለፋኖ
@Alexiesalxo
@Alexiesalxo 3 месяца назад
አይን ያወጣ ክደት አፉን ዝጉት ሳጥናኤል
@Enatnshwubet
@Enatnshwubet 3 месяца назад
ክርስትያን ምን ምን አጠፍ ለተገፍው ድምፅስለሆነ. ነው ያፈንከው ፈጣሪ ያዋርድህ. ሀይል የእግዚያብሔር ነው በመሳሪያ ጋጋታ ንጉስአይድንም. የድንግል ማሪያም ልጅ ይፍረድህ. ያንሳህ
@Trs23-w8k
@Trs23-w8k 3 месяца назад
❤❤❤,አሜን ያንሳውውውውውውውው!!
@fesehadeseta7438
@fesehadeseta7438 3 месяца назад
የናከው ሕዝብ አንገትክን አንቆ ጎትቶ ያባርረሃል። የደደበ አሰዳቢ ጠቅላይ ሚኒስትር። አገራችን እንደዚህ የለመሪ ገጥሟት አያቅም።
@mintyassefa
@mintyassefa 3 месяца назад
አፈር ብላ አቦ፣ ብልጥ አነተ ብቻ፣ በእውነት ፣ ይኼ ሰውዬ ባለጌ መረን አደግ ነው፣ ፣ እግዚአብሔር ለፋኖ ቀኙን ይስጥልን፣ ጋኔል😡😈
@Engedatesfaye
@Engedatesfaye 3 месяца назад
ድል ለፋኖ
@netsereabmengifteab741
@netsereabmengifteab741 3 месяца назад
ጥያቄ አጥንቶ መመለስ የሚገርም ፓርላማ ነው ፓርላማዎች የተመረጣችሁበት አላማ ለመብላት ለመጠጣት ከሆነ ወዬላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BubufathShukra
@BubufathShukra 3 месяца назад
ጠቅላይ ሜኔሰተሩ የአራዳ ንግግር ለጠያቄው አድምጠው
@modinamodina4305
@modinamodina4305 2 месяца назад
አብይ፣የተንነገር፣የወደቀው፣ሜዳላይ፣የቀርው፣የሠውልጆ፣፣ሕይወት፣ይፍረድህ
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 3 месяца назад
ደህንነቱ ለሁሉም ነው ለጠቅላዩ ብቻ አይደለም አማራው እየተጨፈጨፉ ነው ጥያቄ መጠየቅ ሳይሆን መፍትሔ መከላከያ ጥሎ ይውጣ ነው አብዛኛው ክልል ሰላም ነው አማራው በምንም አይነት ለሰላም አይመጣም ገንዘብ ተከፋዮች ናቸው
@እናቴአገሬእወድሻለሁ
@እናቴአገሬእወድሻለሁ 3 месяца назад
አድ አማራ ሲታሰር አስር ሆናው ይመጣሉው አድ አማራ ሲገደል 20 ሆናው ይመጣሉው አማራን እግዘብሔርን ሲፈጥረው እደውሀ ምጭ ናው ለሁሉም ያስፈልጋል ሀቁ ይህ ናው አማራ ናው ለውናት የሚሞተው ድል ላማራ
@JossyTemesgen
@JossyTemesgen 3 месяца назад
አያፍርም ሰዎየው
@BemerawAckalu
@BemerawAckalu 3 месяца назад
ያልፈፀመው እግፍየለም ባማራላይ ፋኖምንም ሳያረገው ተቤቱህደህ ምንጦርነት አስከፈትህ
@melkamsheta1810
@melkamsheta1810 3 месяца назад
ይሕ አሣፋሪ ሠውዬ
@FantawDeribe-yp8ul
@FantawDeribe-yp8ul 3 месяца назад
ፈጣሪ አባቴ የበላዉን አባት ብላዉ አቦ
@mintyassefa
@mintyassefa 3 месяца назад
አብይ አሕመድ ውሸት ፣ መቀደድ፣ መተርተር ብታቆም ይሻላል፣ አሟሟትህ እንዲበጅ ፈጣሪ ካለህ፣ ወደ ኦርሱ ተማጸን፣ ከሀዲ ከሀዲ፣አረመኔ ገዳይ😡
@siyoumteshome8793
@siyoumteshome8793 3 месяца назад
ድል ለኢትዮጲያ ህዝብ ድል ለፋኖ። ፋኖ ያሸንፋን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kdksa338
@kdksa338 3 месяца назад
🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫😭😭😭😭😭🇪🇷
@yeworkwuhatilahun1128
@yeworkwuhatilahun1128 3 месяца назад
አቤት ጉድ ወንጌልን ያውቃሉ በእግ/ር ምርት ነው የመጡት ያልናቸው ሰዎች ከሰይጣን ብሰው ተገኙ
@TizuNigussie-wy3my
@TizuNigussie-wy3my 2 месяца назад
ከፍተኛ ስጋት ቢሰማው ከተማዋ ላይ በሞገስ አይዞርም
@Alex2015-eg8oy
@Alex2015-eg8oy 3 месяца назад
ፍትህ ለተጨፈጨፋ ለአማራ እና ሌሎች የኢትዮጵያ ወንድም እህቶቻችን
@zewudneshemoges
@zewudneshemoges 3 месяца назад
ሶስት ክላሽ ይዛው ውርውር አላላም እደዛ ከሆን የሀገሪቱን ጦር ያዘምትከው
@eftemafework4907
@eftemafework4907 2 месяца назад
Dr. Wishetam!! Hassawi
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
አብይ ንፁሀንን እያረድክ እየበላህ 😢😢😢😢
@tewachewYeshambew
@tewachewYeshambew 3 месяца назад
ጠቅላዩ አሳፋሪ ነው
@BelayTadesse-t3l
@BelayTadesse-t3l 3 месяца назад
ንጉስ አይከሰስም ሰማይ አይታረስም ብቻ ፈጣሪ ፅዋው የሞላለት እኔ---/////-----------አያርገኝ
@chalachewmulatu9927
@chalachewmulatu9927 2 месяца назад
በጣም ትገርማላችሁ መቼ ነው ኡነት ምታዉሩት አብኖቹ አሳፋሪ አብን
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 3 месяца назад
አቤት ይሄሰውየ አላህ ብቻ መላ ይፈረዲህ ሌላምንም አልል
@netsereabmengifteab741
@netsereabmengifteab741 3 месяца назад
ክርስቲያን ስለተናገረ አብይን ስለሞገተ አሳስሮት እኔ በግሌ ፀብ የለኝም
@reshidnuri7376
@reshidnuri7376 3 месяца назад
ኩንታል ትቀደዳለህ ከአንተ በላይ አሳሪ ከየት ይመጣል!
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 3 месяца назад
ደመጠጭ ነህ ዳቤሎስ
@AdisBisha-dj3zr
@AdisBisha-dj3zr 3 месяца назад
ኢይድህን ንጉሥ በብዝሃ ሰራዊቱ
@AfeworkTegene
@AfeworkTegene 3 месяца назад
መግደል መሸነፍ ነው።
@erbkafeker
@erbkafeker 3 месяца назад
መዳኒዓልም መብረቅ ያዉድብህ አንተ ከሀዱ ሄሮድስ እንደዉ መዳኒያዓለም ያሳህ
@roseroseroses7068
@roseroseroses7068 3 месяца назад
አቤት አብይ የስራህን ይስጥህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ፋኖ ጀግና ነው ሁሊም ያሽንፋል
@መሠረትተዋህዶ
@መሠረትተዋህዶ 3 месяца назад
ፋኖ አዳኛችን፣ ጀግናችን ሲሉ ለጦርነት ይጠሩታል! 😮 በሩ ድረስ ሄደው መሣሪያ አምጣ፣ ሱሪህን አስወልቅሀለሁ ሲባል! አልሰጥም፣ አላወልቅም አራሴን እከላከላለሁ ሲል! ወንበዴ ሺፍታ ይሉታል!😊
@HabtamuYedemie
@HabtamuYedemie 3 месяца назад
አብይ አሁንም አማራን ለማጥፋት እንደተነሣ በግልፅ እየተናገረ ነው
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 3 месяца назад
ክርሰቲያን ታደለ ምን አጥፍቶ ነዉ የታሰረዉ የእዉነት አልገባኝም የሚነግረኝ ሰዉ ባገኝ ደሰ ይለኛል እሰቲ የእዉነት ያለ ፖለተካ ወገንተኝነት የሚነግረኝ?
@mekke6544
@mekke6544 2 месяца назад
ፍተሻ እንደታምር እንዴት በጅሎች ይወራል?ምርት ዘርጣጭ ዝንጀሮ በሞላበት ዓለም ፍተሻ አስፈላጊ ነው ።በዚህ ዘመን በየትም የሰለጠነ አገር ስብሰባ ከመካሄዱ በፊት ፍተሻ አስፈላጊ ነው በዚህ ዘመን አባት ልጅን ፣ልጅ አባትን የማያምንበት ና የገንዘብና በስልጣን ፍቅር የነገሠበት ዘመን ነው ገንዘብ የክፋቶች ሁሉ ምንጭ ነውና።😂😂😂
@demissiekebede22
@demissiekebede22 3 месяца назад
ወይ የአማራ ፖለቲካ እልም ያለ የድንቁስና ሰለባ ነው እኛስ የአማራ ወሬ ሰለቸን እስቲ ስለ እግዚአብሔር እንደ ሴት ከማውራት እንደ ወንድ ሁኑ ።
@mulatwaalemu7071
@mulatwaalemu7071 3 месяца назад
ግማታም ቤተመንግስትን ያሳየህ ማን ነው ፣ተገርፈህ ትወጣለህ አሁን በቅዘን ላይ ናችሁ
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 3 месяца назад
ማንገደላቸው ሀዳ አረአፈርብላ አወ ሶስትኳ ቢሆኑ እንኳን ያልሆኑትን እንደ ከብት ነው የነዱልህ አንተ ጉድ አንዱበቂነው የአማራልጅ አንኳን ሶስቱ አንዱ እየነዳችሁ ነው 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪
@Zewudu-vg3ku
@Zewudu-vg3ku 3 месяца назад
አብይ አመድን ቂጡን መውጋት ብቻ ነው ያልተፃፈ ነው የሚያነበው ጥያቄው ሌላ መልሱ ሌላ
@መካሁሴን-ሸ6ጰ
@መካሁሴን-ሸ6ጰ 3 месяца назад
ግንኮ ንፁሀንን ነዉ እየጨፈጨፈክ ያለህዉ አሁን አተ ሰላምአሥከባሪ ምግሥትነህ ሙትና ሥቃይ አተም ቤት ይግባ
@DanPiter-nb4uh
@DanPiter-nb4uh 3 месяца назад
Galana segera eyder yigemal Ethiopia gemach be gala ashebari!!!!!!!!
@netsereabmengifteab741
@netsereabmengifteab741 3 месяца назад
አቤት ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ በሉ ምክር ቤት ያላችሁ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ካላላችሁ የኢትዮጵያንዊያን ንጹህ ደም ይጠይቃችኋል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GebermikalAyalw
@GebermikalAyalw 3 месяца назад
አይመቅዘንአብቅቶብሐልጅቦልመናለምንገባህ 3ክላሽብቻይዞየምትለውእየለመንከውእንደሆነደርሰንበታል
@Tigyyabatalig
@Tigyyabatalig 3 месяца назад
አተ እባብ የሆክ ሠውዬ አረደሞ እሱን ለምን ይሄን አልክ ብሎ እዳያስረው ተጠቀቁ በናታችሁ እፍፍፍ😢😢😢😢
@MelakuAlem-o9n
@MelakuAlem-o9n 3 месяца назад
የአብኑ የህዝብ ተወካይ ምክር ቤት አባል ለአነሱት መሠረታዊ ጥያቄ በእጅጉ እናመሰግናለን !!!!!!!!
@AfeworkTegene
@AfeworkTegene 3 месяца назад
ታድዮስ ታንቱ የት ነው ያለው?
@Tigyyabatalig
@Tigyyabatalig 3 месяца назад
እኮ እኛም የገረመንኮ እሱነው እዴት ሰው የራስህን ሰው ትገላለህ ለነገሩኮ ካበድክ ቆየህ😢
@mengistebeyene5504
@mengistebeyene5504 3 месяца назад
ተንጫጩ ። እንኴን የአንድ አገር መሪ አንድ አዝማሪ ጥበቃ አለው ።
@betiybetiy3351
@betiybetiy3351 3 месяца назад
ለሣንክ ይዘጋ😢😢
@alemubelay3124
@alemubelay3124 3 месяца назад
ተዘጋጅተውበት የመጡትን ጥያቄ ሲመልሱ.... ፓርላማ ተፈተሸ... በጥያቄ አፋጠጧቸው ... በቃ ተሌለ ግነት። ጠቅላይ ሚንስትሩ ደህንነታቸውን ለማስጠበቅ ቢሠሩ ምንድነው ችግሩ? የፓርላማ አባሉ በቃ ጥያቄ ጠየቁ አፋጠጡ ማለት ምን ማለት ነው?
@hassetassefa242
@hassetassefa242 3 месяца назад
እናርማለንንንንንንንን!!! እንድታርም ሳይሆን የተነገረህ በዘር ማጥፋት ወንጀል በፍርድ እንድትጠየቅ ነው። ደግሞ ትጠየቃለህ🔥🔥🔥
@askalehabtemariam442
@askalehabtemariam442 3 месяца назад
አቤት ውሸት መሪ ሲዋሽ እንዴት ለጆሮ ይቀፋል ያሳዝናል እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛላቸው
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 3 месяца назад
በጣም
@GebermikalAyalw
@GebermikalAyalw 3 месяца назад
አርኡኡኡኡኡኡኡኡኢትዮጵያየትነሽ አርውሽትኢትዮጵያጀግንነትእንጅውሽትአታቅምምንአይነትቀዳዳነውአቤትአቤትፍርድንይሥጥህ ክርስትያንንምእግዛብሔርይጠብቀዋል❤ክርስእንወድሀለን❤
@yeshiyeshi-yi7mc
@yeshiyeshi-yi7mc 3 месяца назад
አው ሰሜን ሸዎ ደርበሲና በጣም ብዙ ንፁሀን ሞተዎል ማዳበርያ እንሰጣቺሀለን ብለው ሰብስበው ነው የጨፈጨፎቸው😢😢😢😢😢
@yemegnushal
@yemegnushal 3 месяца назад
ጥንቃቄ አስፈላጊ ነው ። አንተ ብትሆን ለአንድ ቀን አታድርም ። አማራ አማራ ብሎ ከሚጮህ ፋኖ አማራን በገንዘብ ምክንያት ሲገድል የት ነበር ? ሰላም የሚፈልግና ስለ አማራ ከተወከለ አማራው በፋኖ ሲዘረፍ ለምን አጥፊዎችን ገዳዮችን መመለስ ለምን አልቻለም ? ወይስ አልተወለደም ? እንዲህ ጠየቀ ተብሎ ዝነኛና ደፋር ለመምሰል ነው ? ክርስቲያንም ሆነ ጠያቂው ዝናን ፈላጊ ለመሆናቸው መረጃ አጠገባቸው በፋኖ አማራ ሲጨፈጨፍ ማየታቸው በቂ ነው ። የራሳቸውን ሰው እርስበርስ ሲበላላ እያዩ ዝም ብለው መድረክ ላይ እዩኝ እዩኝ ማለትን አማራውም አይቀበለውም ። ፋኖ እያታለለ ወጣቱን ወደ ጦርነት ሲጋብዝ የሱ ልጅ ስላልሆነ ነው ? ንግግራቸው ለፌስቡክ ግብአት ከመሆን ባለፈ ምንም አይፈይድም ። አማራን ከወደዱ ሰላም እንዲመጣ ከፋኗቸው ጋር ተነጋግረው ወጣቱ በሰላም ይኑር ! እናት ልጇን ትይ ! ለመከራ አይዳርጓቸው ።
@asterabera5654
@asterabera5654 3 месяца назад
Yedffak
@getachewdemissie4710
@getachewdemissie4710 3 месяца назад
በአንድ ተራ ሰው አገር ስትበጠበጥ ማየት ያማል። የሚናገረው በሙሉ ውሸት። ሰውየው ጤናው ያጠረጥራል። አንዴ የሰላም መልክተኛ ሲያመጣብት ደግሞ የውሸት ጋጋታ። የእርሱን ተራ ወሬ መስማት ያማል።
@zewudneshemoges
@zewudneshemoges 3 месяца назад
ያኔ በትግራይ ስትመታ ፋኖ ድረስልኝ ብለህ ነበር አሁን አብይ ካሀዲ ነህ 😈😈😈😈😈😈😈😈😈
@DanielTinoka
@DanielTinoka 3 месяца назад
አውቀው የተኛ ብቀሰቅሱት አይነቃም እንደሚባለው ሆን ብለው የሚፈፅሙትንና የሚያስፈፅሙትን በፓርላማ ፊት ያምናሉ ማለት ዘበት ነው ።
@HousseinSaid-m1s
@HousseinSaid-m1s 3 месяца назад
ሰይጣን አተን በራስማቆም
@jimihune9650
@jimihune9650 3 месяца назад
የቀድሞ የኢራቁ ፕሮፓጋንዳ ሚንስትርም እንደ ህፃኑ አብይ እየተጨፈጨፈ ጉራውን ይነፋ ነበር ታሪክ እራሱን ይደግማል.
@BubufathShukra
@BubufathShukra 3 месяца назад
ምድን ከባዱ ጥያቄ የማአይብ የተራ ተማሪ ጥያቄ ነው ለኔ በአንድ ሜዴያ መከላከያን ጨረስነው ፈጀነው እያላቸው በፖርላማ ተገደልን ስትሉ ማአይብነት ነው የጠያቄው እውቀት ሱፍ መልበሱ ብቻ ነው
@tglovefire3659
@tglovefire3659 3 месяца назад
ፍትህ አነ አቶ ክርስቲያን ታደለ ፍትህ ለታሰሩት ድል ለፋኖ አንተ ቆሻሻ ሰይጣን ምነ ፈጣሪ አንተን እሚነቅል ነገር ይምጣ😮😮😮😮
@alemyilfa7870
@alemyilfa7870 3 месяца назад
ቦቅቧቃ ስለሆነ አይደለም እንዴ የሚሞግቱትን የሚያስረው እሱ የሚታሰርበት እስር ቤት ነው ባዶ ነው የሚለው የንፁሐን ደም ይፈርዳል አሟሟቱም ከእነ ጀሌዎቹ አያምርም በቅርቡ ፈጣሪ ያሳየናል
@אנייודעתשאתה
@אנייודעתשאתה 3 месяца назад
አት ውሸታም አሁን አተ መንግስት ነህ ያተ ወታደሮች አማራ ክልል ከቤታቸው እየገቡ ሚገሉ አት ካዲያን ስትክድ አታፍርም
@kidistruga1619
@kidistruga1619 2 месяца назад
ምን አይነት እሳት ውስጥ ነዉ ይህ ስዉ ያለው ? ፀጋውን ግን በሚገርም ሁኔታ አብዝቶልሀል ትላንት የረዳህ አምላክ ለነገውም ታማኝ ነው ያሻግርሀል የጠላቶችህ አይን ያያል ጃሮዋቸውም ይሰማል ያስቀመጠህ እምላክ እንደ ዮሳፌጥ ስልፉ የኔነው ይልሀል!!!!!!!!
@solomonbekele5391
@solomonbekele5391 2 месяца назад
የኢትዮዺያ ህዝብ መሪ አለኝ እንዳይል ። ስለ እውነት ይህ ሰው ዱርዬ ነው ። አነጋገሩ እንደ መሪ ሳይሆን እንደ አንድ ሰፈር ዱርዬ ነው ። አሁን ገና ገባኝ ለካ ለዚህ ነው በየሄደበት ሀገር ሁሉ የሌላ ሀገር መሪዎች የሚንቁት ። አይ ዶክተር ዱርዬ
@alemethiopiaa
@alemethiopiaa 3 месяца назад
የዚህ ሰዉየ መልስ ገና ያሳብደናል እዉነት እግዛብሄር ይፉረድብህ አንተን ማየት ነዉ ያስጠላኝ
@darwin-qt7hp
@darwin-qt7hp 3 месяца назад
እስከመቼ ነውእየዋሸህትኖራለ
@Jojo-hr6fl
@Jojo-hr6fl 3 месяца назад
አንተ ከይሲ ካለ ቦታክ ገብተክ ተንጨባረቅብን እንኳን ሀገር አይደለም የ እድር ማህበር መምራት አትችልም ። ውሸታም ፣ ቀጣፊ ፣ ማፍያ ወሮበላ ነክ ። ያረከስከውን ቤተመንግስት አራት ኪሎን መልቀቅክ ያጠራጥርካል ደግሞ ?
@TizuNigussie-wy3my
@TizuNigussie-wy3my 2 месяца назад
ፋኖ 3ክላሽ ይዞ 4ኪሎን ይመኛል አለ አይ አብያችን ይመችህ አባቴ😂😂😂😂የመልስ ምት አንተጋ ነው ያለው👍👍👍
@afeworktekola6547
@afeworktekola6547 3 месяца назад
አንተስ እውነት ለምን ተናገራችው ብለ አያትህን ጋዘጠኛ ክቡር ታዲዮስ ታንቱን አላሰርክምን?
@KidestTasioma-ep7kz
@KidestTasioma-ep7kz 3 месяца назад
Awo Tigelnal Mideda Bimajeta Laye Mklakiya New Yichefechefen Yimayekade Ewente new
@rahamanurhussen5771
@rahamanurhussen5771 3 месяца назад
Ante denz yante kifat wushet yieya aam,,
@alemyilfa7870
@alemyilfa7870 3 месяца назад
ኢትዮጵያ ማህፀነ ለምለም ናት ልጆቿ ታጋሽ እንጂ ፈሪ አይደሉም ገና ብዙ እልፍ ጀግኖች ይወጣሉ
@kaschmekonta
@kaschmekonta 3 месяца назад
ምን አዲስ ነገር አለ አኳን በአነፍናፊ ውሻ በአበሳስ ቢጠበቅ ሰውየው እኮ አደለም ኢትዮጵያን አፍሪካንና የአለም ጥቁር ህዝብ የሚያስተባብርና የሚቀይር የአበሻ ልጅ አብይ አህመድ አሊ እኮ ነው ቃሉን በተግባር የሚያሳይ አኳን መረጥኩት መድረ ቦዘኔ ተጫጫ እኮ ይገርማል ባዶ አገሩ ሩጦ አለምን ያሰደነቀውን አሯጭ አበበ ቢቂላን አሮም ላይ ሀውልት የሰራ ጀግና ነው ክብርና ነጻነት የገባው ወጣት መሪ
@DanielTinoka
@DanielTinoka 3 месяца назад
ትንሽ ጠብመንጃ የያዙት እንዴት አንድ አመት ሙሉ መላ ሠራዊት ዘምቶ ባለበት ሁኔታ እንደመጥፋት ፈንታ እዬጐለበቱ መጡ?ስንትና ስንት ሠራዊት ነበር የተገደለው?ያውም ለአገር ዳር ድንበር ሳይሆን ለገዥዎች ሥልጣን ጥበቃ!
@yeshiyeshi-yi7mc
@yeshiyeshi-yi7mc 3 месяца назад
አይ ክርስቴን ታደለማ የኔ አባት እውነት ተናጋሪ ሰለሆነ ታሰረ ይህ ነው እውነቱ አብይ የሚባል ሰውየ ምነው እግዚአብር አይጪለማ እግሩን ቄጠማ ባደረገለት
@reshidnuri7376
@reshidnuri7376 3 месяца назад
እንዴት ያምናል ስራው ከሚስቱም ጋርም ቢሆን አያስተኛውም።
@TizuNigussie-wy3my
@TizuNigussie-wy3my 2 месяца назад
አቤት የውሸት ዜና። አብይ ከ30 አመት ቦሀላ ነው ከስልጣን የሚወርደው አዳሜ ቁርጥሽን እወቂ
@HadisHawarya
@HadisHawarya 3 месяца назад
አንተ ማሠር እና መግደል እንጅ የምታውቀው ለመሆኑ የታሠረ መፍታት ትችላለህ እንዴ? ውሻነትህ በዓለም የከፋ ውሻ መሆንህ ታውቋል።
@assefaabebe5986
@assefaabebe5986 3 месяца назад
ያንተን ጥፋት ማን አይቶ ይሰርህ ግን አንተም የጊዜ ጉዳይ እንጅ እነሱ የሸመሷትን ጽዋ ትቀምሳታለህ
@asfawbono8250
@asfawbono8250 3 месяца назад
ውሼታም ውሼት ልማድነው አማራ አልጬፌጬፊኩም ስትል አታፊረም አግዝአቤሔር ይፌርዳል አይፌርድም አትበል
@habtamzemene7494
@habtamzemene7494 2 месяца назад
አብይ አንተ ገዳይ ነህ አሁንም stop Amhara genocide
@modinamodina4305
@modinamodina4305 2 месяца назад
አረ፣ወድሞቻችን፣ፍኖ፣ናችሁ፣እየተባሉ፣ከቤት፣መውጫ፣አተዋል
@DeepAldeep-hh3pf
@DeepAldeep-hh3pf Месяц назад
አንተን ገሎ አለመገደል ወይኔ እንዲት ግን እዚህ ስብሰባላይ ፖንፕ አለመጣል ወይኔ እረ ምን ልሁን
@BEst-tn4ir
@BEst-tn4ir 3 месяца назад
ጠያቂዉ....tomorrow is your turn በዘዴ እየነገረህ ነዉ ...
@keff1634
@keff1634 3 месяца назад
በእንዲህ ዓይነት ከይሲ አጭበርባሪ እጅ እንውደቅ?
Далее
Лиса🦊 УЖЕ НА ВСЕХ ПЛОЩАДКАХ!
00:24