Тёмный

ሰበር ዜና - ድንጋጤ የፈጠረው የኢራን ጥቃት እስራኤል ከባድ እርምጃ ልትወስድ ነው አሁን የተሰሙ መረጃዎች 

Abel Birhanu
Подписаться 1,7 млн
Просмотров 41 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
www.youtube.co....
Facebook
/ abelbirhanu21

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 490   
@TemesgenShanko
@TemesgenShanko 2 часа назад
ማንም እንድጠፋ የጌታ ፈቃድ አይደለምና ምህረቱን ለሰዉ ልጆች ሁሉ ያዉርድልን ፣፣
@tsihonkh5262
@tsihonkh5262 2 часа назад
አሜን
@melkamusonko
@melkamusonko Час назад
አንተ አስተዋይ የጌታ ሰው
@leteyletey3923
@leteyletey3923 29 минут назад
አሜን😭😭
@Mesichilot
@Mesichilot 2 часа назад
ድል ድል ማለቱን ትተን ሁላችንም እንፀልይ በየ ሀይማኖታችን ቤሩት እና እስራኤል ያላችሁ ያገራችን ስደተኞች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@MerryMulugta-ui3sc
@MerryMulugta-ui3sc 2 часа назад
አሜን
@melemele6351
@melemele6351 Час назад
100%❤❤❤❤
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 Час назад
ወሬኛ 😂
@tsahayamara-jz3rg
@tsahayamara-jz3rg Час назад
እዉነት ነዉ ጌም ጨዋታ አደረጉት እኮ በሰዉ ነፍስ ቁማር እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጠን እሚያበርደዉን ነገር ያምንጣል
@WorkiyWase
@WorkiyWase Час назад
እውነት ነው አሜን፫
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 2 часа назад
አቤቱ ፈጣሪዬ በቸርነትህ ፍጡሮችሕን አስባቸው። በሊባኖስ ያሉትንም በቸርነትህህ ጠብቃቸው🤲
@Wudeeshetu
@Wudeeshetu 2 часа назад
አሜን
@tesfa8358
@tesfa8358 2 часа назад
እበከችዉ የአለም መጨረሻ ተቀርቦል ወደ ጌታ እንጩ ጌታ ሆይ በምህረት አስበን 😢😢😢😢
@Tewodros52
@Tewodros52 2 часа назад
አልዘገየህም አንድና አንድ ለሐገርህ መታጠቅ አብህ
@JemalAbdujelil-x3c
@JemalAbdujelil-x3c Час назад
ኧረ ገና ነው ብሮ አረጋጊው😂
@emisyo1137
@emisyo1137 Час назад
እግዚአብሔር እንደ ሃጢያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ያስበን😢😢😢
@milabelabayu583
@milabelabayu583 2 часа назад
አምላካችን ሆይ እንደቸርነትህ ማረን ይቅር በለ 🤲🤲🤲
@SintayohSintayoh
@SintayohSintayoh Час назад
አሜን አሜን አሜን
@TilayBekele
@TilayBekele 2 часа назад
እረ ፈጣሪዬ በቃችሁ በለን ሰላሙን አውርድልን😭
@hanagirma4292
@hanagirma4292 2 часа назад
😢😢❤❤❤❤❤
@teshomealemayehumelisie95
@teshomealemayehumelisie95 2 часа назад
እግዚአብሔር አምላክ በቸርነት እና በምህረቱ ምድርን ይመልከት ጭንቀትና መከራ በቃችሁ ይበለን ኦ አምላኬ
@MsratHafiz
@MsratHafiz 2 часа назад
አቤላ እናመሰግናለን አቤቱ ማረን ነጋልን እናመስግን
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 2 часа назад
እግዚአብሔር ሆይ የሆነብንን አስብ😢😢😢ለንሳሃ ሞት አብቃን ከእግዚአብሔር ካልመጣ ማንም አያበርዳቸውም እና😢😢😢
@daveassefa1724
@daveassefa1724 2 часа назад
ፀሎት እናድርግ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 3 часа назад
ኢየሱስ ክርስቶስ ሊመጣ ነዉ ወገን በንሰሀ ህይወታችንን ለእግዚአብሔር እናስገዛ ጌታችንን ለመገናኘት እንዘጋጅ ሊመጣ ነዉ ጌታ
@HamduyenusNuru
@HamduyenusNuru 2 часа назад
😅😅😅😅😂
@firehiwotabebe8254
@firehiwotabebe8254 2 часа назад
እውነት ነው ጌታ ሊመጣ ነው ይህ ሁሉ የአለም መጨረሻ ምልክት ነው በመጽሐፍ ቅዱሳችን ተነግሯል እናስተውል ንሰሀ...... ንሰሀ.....ንሰሀ
@ZemenaBerihun
@ZemenaBerihun 2 часа назад
እውነቱን ልንገርህ እየሱስ የሚባል ፈጣሪ የለም ።
@zeynuendris2659
@zeynuendris2659 2 часа назад
እስራኤል ፈራርሳለች መቶ የት ይገባል።
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Час назад
@@zeynuendris2659 እስራኤል አትፈርስም መቼም ቢሆን ብትፈርስ እሱ መልሶ ያቆማታል ልማዱ ነዉ ከዚህ በፊት ፈርሳ ነበር መልሶ አቁሟታል ፈፅሞ አትፈርስም
@Hihi-r8p2o
@Hihi-r8p2o Час назад
እግዚአብሔር አባት ሆይ እባክህን ምህረትህን ይቅርታህን ሰላምህን አውርድልን ❤❤❤
@weynshte9585
@weynshte9585 2 часа назад
ስላም ስላም ኧረ በቃ በለን መልካም መስማት ናፍቀኝ💔💔
@SintayohSintayoh
@SintayohSintayoh Час назад
ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ተጠለይ በግዛቤር ታዛ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@የትምፍቅር-ሰ4ፐ
@የትምፍቅር-ሰ4ፐ 2 часа назад
አቤቱ ጌታ ሆይ እባክህ አንተ ማረን ይቅር በለን ምን አይነት ጊዜነው የደረሥነው
@bateldamte
@bateldamte Час назад
በኛ ስህተት ባተ ምህረት አይጠፍምና ይቅር በለን አምላኬ ሆይ 😢😢😢😢😢
@deebfam5137
@deebfam5137 3 часа назад
ቸር አስማን
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 2 часа назад
ስለእናትህ ስለ ድንግል ማርያም ብለህ በመላው አለም ላለነው እንጀራ ፈላጊዎች ብለህ ምህረትን አምጣልን ያም ያም ኪሳራው ለሰርቶ አዳሪዎች ነው ባለስልጣኖች ምን ይሆናሉ
@seblipomi3684
@seblipomi3684 2 часа назад
ኧረ እባካቹ ሁላችንም በየ ሀይማኖታችን እንፀልይ እየሞተ ያለው ሰው ነው ድል ለእከሌ ድል ለእከሌ ማለቱ ይቅር
@UaeUae-hd3un
@UaeUae-hd3un 2 часа назад
አላህየ ምህረትን አንተው አውርድ ያረብ እናተ ግን ያልተጠራችሁበት አትገኙ ተው የሠው ልጅ ነው እየነደደ ያለው
@semiraaadem332
@semiraaadem332 Час назад
ማሰብ አይችሉማ በአመፀኞች ባለስልጣናትየሚያልቀው ንፁሃን ነው😢😢😢😢ድል ድል ይላሉ ድልድል አድርጎ ገደል ይስደደዳቸውና ንፁሃን ምንም የማያውቁ ህፃናት አያሳዝኗችሁም ብትፀልዩ አይሻልም
@AmelawerkKurbel
@AmelawerkKurbel Час назад
በትክክል በመሪዎች ጥጋብ ስንት ንጹሀን ምስኪን ያልቃል ፈጣሪ ሰላም ያውርድልን ለአለም
@zbebz6116
@zbebz6116 3 часа назад
አላሕ ለአለምሰላምምምምምምምምምም አምጣልንንንንን
@BeteLhem-j8z
@BeteLhem-j8z 2 часа назад
Amennnnn
@leteyletey3923
@leteyletey3923 25 минут назад
አሜን😭💔🙏🙏🙏
@TrezaAyoub-v6u
@TrezaAyoub-v6u 2 часа назад
ሠላም ለመላ አለም ፈጣሪ ሰለምን ያውርድልን በዝው አጋጣም የዘመኑ ፍጻሜ እንደደረሰ አውቀን ንስሐ አንግባ ወገን😢
@bzuayehumabrej9532
@bzuayehumabrej9532 Час назад
ሰላም ወዴት ናት እግዚአብሔር ሆይ ሰላምህን ስጠን
@leteyletey3923
@leteyletey3923 26 минут назад
አቤቱ ፈጣሪ ምህረቱን አዉርድልን😭😭😭💔💔💔
@MadeMade-f2m
@MadeMade-f2m 51 минуту назад
ሰላም ለሰዎች ልጆች ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን በኢየሱስ ስም 🙏😥
@ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ
ዝሆኖች ሲራገጡ የሚጎዳው ሳሩ ነው አምላኬ ሆይ እህት ወንድሞችን አንተ ጠብቅልኝ❤
@tube-mt9zx
@tube-mt9zx 2 часа назад
የገባሽ አንች ነሽ 👌👌👌
@mekiyaabdella7131
@mekiyaabdella7131 Час назад
asteway nesh,
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 Час назад
ወሬያም እናንተ ሁሌም ስለሆዳቹሁ ብቻ ነው የምትጨነቁት የማትረቡ
@brtetukaBa
@brtetukaBa Час назад
እዉነት ነዉ😢😢😢😢
@sarisaritom3992
@sarisaritom3992 2 часа назад
ጌታ ወይ ማረን ይቅር በለን
@osmaninamharic
@osmaninamharic 2 часа назад
አቤል እናከብርሀለን ሚዛንህ ብጠብቅ ምን ማለት ድንጋጤ የፋጠረው
@Mekaነኝየአዚዙባሪያአላህየ
አንደኛ ነኝ ኢትዮቭያዊያን ለሰላም ዱአ እናድርግ የሰዉ መከፋት ማልቀስ ለኛ ምንም አይጠቅምም
@DagimeHailemaryame
@DagimeHailemaryame 2 часа назад
ሰላም ሰላም ለዓለማችን አግዚአብሔር ሆይ በምሕረትህ አስበን 🙏🙏🙏
@JamesMustarve
@JamesMustarve 2 часа назад
Pray for lsrael🙏🙏
@mekiyaabdella7131
@mekiyaabdella7131 Час назад
Pray for Palstine and ............
@AmelawerkKurbel
@AmelawerkKurbel Час назад
​@@mekiyaabdella7131ምድረ ገገማ ሁሉ እስኪ ሰላም ተመኙ ለአለማችን
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 2 часа назад
ድል ለኤኬሌ ድል ለዚህ ምትሉ አፍችሁ ዚብ ስሩለት እኛ እየተጠመድን ስደተኞች
@sinkenechbirhane4525
@sinkenechbirhane4525 2 часа назад
ጌታ ሆይ ምህረትህን አውርድ ምን ጉድ ነዉ ወይኔ
@ahmedbd2408
@ahmedbd2408 2 часа назад
ፈጣሪ ሆይ ሰላምህን አውርድልን
@belaygenena1462
@belaygenena1462 3 часа назад
ሰላም ለሃገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hanagirma4292
@hanagirma4292 2 часа назад
❤❤❤❤❤
@zedyetewahdolij5700
@zedyetewahdolij5700 2 часа назад
አላክ ሆይ ለድር ሰላምን ስጥ ለመሪዎች ማስተዋልን ስጣቸው
@hubiFeker
@hubiFeker Час назад
አሜን
@filmonAraya-z4v
@filmonAraya-z4v 41 минуту назад
ኢራን ቻው ቻው 🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@brtetukaBa
@brtetukaBa 28 минут назад
😂😂😂😂😂
@solekebede1921
@solekebede1921 Час назад
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለአለም 🙏🙏🙏
@ፍቅርምህረት
@ፍቅርምህረት 17 минут назад
የኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ያርግልን
@hubiFeker
@hubiFeker Час назад
ወይኔ እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን ለመሪዎች ልቦና ስጥ እሚያለቀው ድሀው ህዝብ ነው
@teybanegash
@teybanegash 57 минут назад
ሁለቱም አውቀው ነው እኮ ህዝብ ለማስጨረስ ብቻ 😢
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 2 часа назад
አረ ኡኡኡ ቤሩቶች ሰላም አደራችሁልኝ ነገሩ አሁን የበለጠ ያሳስበናል እባካችሁ ሌላ ሀገራት ድምፅ ሁኑን ወደ ሀገር ምንገባበት መፍቴ ድምፅ ሁኑን በጭንቅ አማላጇ ይሁንባችሁ ወደ ሀገር ምንገባበት መፍቴ ድምፅ ሁኑን 🇱🇧🇱🇧💔😭😭
@abdimobile4253
@abdimobile4253 Час назад
Mebehan tirdachu
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 39 минут назад
ቆፅላ ፅፈት ቤት ምዝገባ ጀምሯል ሲባል ሰምቻለሁ እስቲ አጣሪ ዉዴ
@amirdinku3926
@amirdinku3926 2 часа назад
Pray for Israel 🙏🏽
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx Час назад
የአላህ በጥጋበኞቺላይ ጌታየሆይ የሰራቸውንስጣቸው አይግዜ
@Fetiya224
@Fetiya224 2 часа назад
እነሱ ሲበቃቀሉ የሚሞተው ምሰኪኑ ነው 😢
@solomonamare7800
@solomonamare7800 Час назад
🌍 አድሏዊ ነች ዓለም ተቧድኖ ለአሜሪካና ርዕዮቷን የሚያራምዱ ናቸው !!! ከቻይና ሩስያ ደቡብ አፍሪካ ከመሳሰሉት ጥቂቶች በስተቀር!!!
@kinjit-sn2bx
@kinjit-sn2bx 2 часа назад
እንኩዋን ከቤሩት ዞሪ አላችሁ አሁን እኔንት ተፋጁ እኛ እንኑርባት
@ክርስቶስነውሒወቴማሪያምና
😢😢😢በየሀገሩ እልቂት ምን አይነት ዘመንነው😢😢😢😢😢
@berkeayalewbalcha1435
@berkeayalewbalcha1435 Час назад
እንኳን ደና መጣህ አቤሎ ❤❤❤
@ZelalemChanie-q3v
@ZelalemChanie-q3v 2 часа назад
አመሠነግናለሁ ሰለመረጃህ
@getachewkebede9863
@getachewkebede9863 2 часа назад
"እነሆ ፥ እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም። "-መዝሙረ 121፥4 አምላከ እስራኤል ይክበር ይመስገን❤❤❤
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 часа назад
አሜንንን
@abduramanabdulahi674
@abduramanabdulahi674 2 часа назад
Yamatawus kkk
@zekariasbultum534
@zekariasbultum534 2 часа назад
ሂትለር ሲጨርሳቸው ተኝቶ ነበር ?
@mohamedabdulqadir856
@mohamedabdulqadir856 2 часа назад
Qaxiraa bexabet tenga 😂😂
@kerimtraditionalclothing
@kerimtraditionalclothing 2 часа назад
እንግሊዝ እና አሜሪካ ረሳሃቸዉ
@OnlyGodlknowinsideOnlyGodlknow
@OnlyGodlknowinsideOnlyGodlknow 2 часа назад
እየን ነበር የምንፈፈልገዉ አሁን ጥቃታችን ይቀጥላል
@BERHNGUTU
@BERHNGUTU Час назад
አቤል ምርጥ ነህ❤❤❤
@FeyisaTerfasa
@FeyisaTerfasa 49 минут назад
እግዚአብሔርም በላይህ የሚቆሙትን ጠላቶችህን በፍትህ የተመቱ ያደጋቸዋል!ዘዳግም 28:7
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 2 минуты назад
አቤቱ ማረን🙏🙏🙏
@GutaHabib-t1k
@GutaHabib-t1k Час назад
ኑክሊየር ይፈዳና ዓለም እንዳትጠፋ ፈጣሪ አምላክ ቁጣዉን ያብርድልን ፡፡
@kukw9428
@kukw9428 17 минут назад
በስመ አብ እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያድርገው በጣም ከባድ ነው
@zx9713
@zx9713 2 часа назад
አቦ እነሱስ ቢያንስ ለንፁሀን ያስባሉ የኛ አሉ አደል እንዴ በዘር በብሄር ተከፋፍለን የምንጫረሰዉ ሰላም ለሁሉም ኢራን ግን ጉዷ ፈላ ድል ለእስራኤል💪💪💪
@MekidesDesta-dz7zr
@MekidesDesta-dz7zr 2 часа назад
ሰላም 🌍🌍🌍🌍🙏🙏
@አደምኡመር-ጸ4ፐ
@አደምኡመር-ጸ4ፐ 2 часа назад
ኢራን በአጸፋው ከምድረ ገጽታ ታጠፋት አለይ💪💪💪👌
@RihemaMustefa
@RihemaMustefa Час назад
😛😛😛😛😊😊😊የደብተራ የቆማጣ ምኞት😂😂😂😂😂
@rodastube46
@rodastube46 2 часа назад
አቤት አምላኬ በዛም ሞት በዚህም ጦርነት ወደዛም ጦርነት ወየዉ ያስፈራል ሁም ነገር😢😢😢😢😢
@አቡዬTUBE
@አቡዬTUBE 2 часа назад
በሩት ላይ ሳይተኛ አደርኩት በኢየሱስም 😢😢😢😢
@yaelmorkbrahanu8484
@yaelmorkbrahanu8484 2 часа назад
ይሄ ሁሉ ሚሲአይል ሲወረውሩ ከፍልስጤማውያኖች አንድ ሰው ከመሞቱ በሰተቀር ከእኛ ወፍም አልሞተብንም ተመስገን
@AbetuMarenyikerbelen
@AbetuMarenyikerbelen Час назад
ሁላችንም በየሃይማኖታችን እንጸልይ በሁሉም ሀገር ወገኖቻችን አሉ በዛ ላይ በጦርነቱ የሚሰቃዩ ህፃናት በጣም ነው ሚያሳዝኑት😢
@zematube8985
@zematube8985 2 часа назад
ኢራን ወየው
@Allahwakili
@Allahwakili Час назад
የአለም መጨረሻ 😢😢😢
@ShambelDerbie
@ShambelDerbie Час назад
ሰላምን አውርድልን ለምድራችን ለህፃናቱ ስትል😢
@Yanfamoko
@Yanfamoko Час назад
Thank you Abelo
@mesitube8714
@mesitube8714 2 часа назад
ማንም እድጠፋ ፈጠራ ፈቃድ አይደለምና ሜህረቹን ለሰው ልጆችን ሁሉ ያውድልን😔😔😔😔😔
@yaelmorkbrahanu8484
@yaelmorkbrahanu8484 2 часа назад
እስራኤልን ማጥፋት በጭራሽ አይታሰብም እንኳን ለቅዘናም በጥባጣ አረብ አትንበረከክም መፅሀፍ ቅዱስ ከፍተህ እይ የሚጠብቅ አምላክ አላት
@abuyusratube917
@abuyusratube917 2 часа назад
ዛሬ ተኝቶ ነበርዴ ሀገሪቶ ስትነድ
@Asma-o1d
@Asma-o1d 2 часа назад
ሂትለር ምን አደረጋቸው ታውቃለህ?
@زيناتعباس-د2د
@زيناتعباس-د2د 2 часа назад
እውነት ነው እግዛብሔራቸውን ገርፈው የሰቀሉ ጀግና ናቸው
@abubeker0207
@abubeker0207 2 часа назад
were sint hager eyteklakelet cherash americam meta eyteklakelech amelak telaleh fetrihn seklew aye ayehud buchela atshekabtu Israel enlace yehudoch eyalu selam ayenorem be medder lay enkelf eminesachew demo islam new endmtayew kerstian were becha yalemnm nger were eski ayehudochin tebekelu Musilmbaynor ayanoruewachum
@yuosufmusa8376
@yuosufmusa8376 2 часа назад
አዎ አምላክህን ስለገደለችብህ እና በሀገሯ የሚኖሩ ክርስቲያኖች ላይ በአደባባይ ምራቅ ሰለምትተፋቸው እና በሀገሪቱ ክርስትናን የሚሰብክ ሰው 20,000 ዶላር እና እስራት ስለሚጠብቀው ከአምላካችሁ በላይ ተፈሯታላችሁ።😂😂
@kerimtraditionalclothing
@kerimtraditionalclothing 2 часа назад
እስራኤል እንግሊዝ እና አሜሪካ ፈረንሣይ ጀርመን ጃፓን 🆚 iran 🇮🇷
@TigisitWodajo
@TigisitWodajo 2 часа назад
ሰው በራሱ በሰራው መሳሪያ አለምን እንድህ ያምሷታል ማንም መርጦ አልተወለደም ነበርኮ ሁላችንም የአንድ እግዚአብሔር ፍጡሮች ነን ፖለቲከኞች አለምን ያምሳሉ ምስኪን ህዝብ ይሞታል ይሰቃያል😢😢😢😢ጌታ ሆይ አቤቱ በምህረት አይኖችህ እየን የምህረት እጆችህንም ዘርጋልን አቤቱ ህዝብህን አስብ እኛስ ተስፋችን አንተ ነህ
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 50 минут назад
እረ የጦርነት 😢😢😢
@Sweetheart-nk1lm
@Sweetheart-nk1lm 2 часа назад
ሞት ለእስራኤል መንግስት 44,000 ንፁሀን ደም ፈሶ አይቀርም ድል ልኢራን
@EThiopian189
@EThiopian189 2 часа назад
Laa Berut damx hunu please🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@getetilaye5905
@getetilaye5905 2 часа назад
እስራኤል ደሞ ያለችውን ታደርጋለች በሰማይ ላይ በጣም ያስፈራል ይመዘገዘጋል በደንብ ይታያል ነገሩ ከባድ ነው
@User_19967
@User_19967 2 часа назад
በ1እስራሄላዊያን 1ሚሊዬን አረብ ይቀይራሉ ያኔ ይቺ እርኩስ ጨረሰችን እቺ ጨካኝ ስትሉ እንዳንሰማ እስራሄል ሁሌም አሸናፊ ናት።።
@hekmahekmmma9538
@hekmahekmmma9538 2 часа назад
ኢስራኤል ማንንም ብቻዋን መግጠም አትችልም ጥገኛ እጅ
@betelmulu4897
@betelmulu4897 2 часа назад
ከብት ኢራን ብቻዋን ናት እንዴ ሀማስ ሂዝቡላ ሀወቲ የኢራቅ የሶሪያ ታጣቂ ሚኒሻ በየቀኑ ሚሳኤል እንደሚተኩሱ አታውቁም እንዴ ወይ እውቀት የላችሁ እስራኤል አሸባሪዋችን ስለምትቀጠቅጥ ነው ሌላው ሀገር ተኝቶ የሚያድረው
@danbeltube3338
@danbeltube3338 Час назад
ሀሀሀ ሙሉ አረብ ሀገራት ጥርቅም አንድ ሀገር መሆናቸው ነው እስራኤልስ አሜርካ በዶላር ልታግዛት ትችላለች እንጅ በውጊያ አታግዛትም ብቸዋን ነው እሄን ሁሉ የአረብ ሀገር ምትለበልብልህ 😂😂
@Emie-e5s
@Emie-e5s Час назад
ዘመኑ እጅግ ከፍቷል እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ😢
@halimahalima3974
@halimahalima3974 2 часа назад
ድል ለሚሥኪን ሰዎች😢😢😢
@halikahalika
@halikahalika Час назад
አሜሪከና ኢስራኤልን አላህ እስከለጣፈልን ድራስ መቼም ሰለም አይጋኝም ያሰው ዳም ልክ እንዳ ወሐ ያጣማቻው ያንፁሃኑ ግፍና ግፍና በደል ይፈራዳቻው
@genetwodefraw5821
@genetwodefraw5821 2 часа назад
ቤሩቶችየ እዴት አደራችሁ ወገኖቸ
@AbebaDagne-f5n
@AbebaDagne-f5n 52 минуты назад
Egzabher ymsgane
@halimahalima3974
@halimahalima3974 2 часа назад
ድል ለሚሥኪን ሰዎች😢😢😢
@AbemelekCheru
@AbemelekCheru 2 часа назад
አቤል እንኳን ደስ አለህ እስራኤል ተመታችልህ 😂😂😂😂😂
@MDAbde-g5j
@MDAbde-g5j Минуту назад
😂😂🇮🇷🇮🇷💪💪🦅🦅🦅
@AmareSolomon-o9s
@AmareSolomon-o9s 2 часа назад
እንዴት ነው ዓለም ፍትሐዊነት የጎደለው፣ ሊባኖስ፣ፍልስጤም...ሲወረሩ ዝም ያሉ የዓለም ድርጅት የሚባል ሥራው አድሎዋዊ ነው። ፈጣሪ ይየው!!!
@hubiFeker
@hubiFeker Час назад
ፍትህ የለም
@ZemenaBerihun
@ZemenaBerihun Час назад
አንተ ቀፎ ጦርነቱን ማን እንደጀመረው አታቅም ? ለነገሩ ቀፎ ከሆንክ አታቅም ክክክ
@beshirhassen5652
@beshirhassen5652 Час назад
ሁሉም አሽቄ ለይሁዴ
@ZemenaBerihun
@ZemenaBerihun Час назад
ሞሃመድን እና አላህን ገርፌ ነው ልክ እንደ ናስራላ ጥባጥቤ የተጫወትኩባቸው ። ክክክክክ
@AbduAbdu-lj5oo
@AbduAbdu-lj5oo 3 часа назад
ድል ለፍሊስጥን💪🇮🇷🇵🇸🇾🇪🇱🇧
@loyalwolf6876
@loyalwolf6876 2 часа назад
denez
@HaileMeseret-m3r
@HaileMeseret-m3r 2 часа назад
@@AbduAbdu-lj5oo Israel fighting with Hezbollah end with Hamas Israel she don't have with Lebanon people🇮🇱❤️🇪🇹❤️🇱🇧❤️💪💪💪...🐁🇵🇸🐁🇮🇷🐁👈😁😁😁
@weldeabrehahailu6794
@weldeabrehahailu6794 Час назад
ቆንጆ ነው።
@p.talshiferaw5737
@p.talshiferaw5737 2 часа назад
የእስራኤል ቅዱስ ጌታ ኢየሱስ ለእስራኤል ሲዋጋ በእውነት እያየን ነው ኢራን አትችልም ራሻና ቻይና ባትችሉም ተዘጋጁ፡
@RodaMuhammad
@RodaMuhammad 2 часа назад
እኔ የማዘነው ምነም የማያወቁት ህጻን ደካማ በጨቅ ወይ
@FadilaSultan-qr8ii
@FadilaSultan-qr8ii 2 часа назад
Dele le iran esha allah ❤❤❤❤💪💪💪💪💪
@ትዩ
@ትዩ 2 часа назад
ድል ለኢራን ❤❤❤❤❤❤❤
@ss-jm8se
@ss-jm8se 2 часа назад
10000 ሞት ለኢራናውያን
@DejenHabtay-b2r
@DejenHabtay-b2r Час назад
Kkkkk animal
@konjittadesse2126
@konjittadesse2126 32 минуты назад
አይጥ ለአመሏ የድመትን አፍንጫ ታሸታለች😂
@HIBAAAHIBAA123
@HIBAAAHIBAA123 Час назад
ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን❤❤❤❤❤
@ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ
ጀግናዋ ኢራን ወራሪዋን እስራኤል ቀጥቅጣታለች
@ZekeriyaShamsu
@ZekeriyaShamsu 30 минут назад
አተ ፈላሻ አይዞሀ
@Andualem-nl8vc
@Andualem-nl8vc 2 часа назад
The victory is with Israel people💝 Because the truth is with their!!!
@kerimtraditionalclothing
@kerimtraditionalclothing 2 часа назад
እንግሊዝ እና አሜሪካ ረሳሃቸዉ
@konjittadesse2126
@konjittadesse2126 28 минут назад
​@@kerimtraditionalclothingእንግሊዝ እና አሜሪካ የረዷን ዩክሬን አላሸነፈችም። አሜሪካን ጠንካራ እንሊዝንም እንግሊዝ ያደረጉት እስራኤላውያኖች ናቸው።
@HenaGman
@HenaGman 2 часа назад
first comment ድል ለኢራን እስራኤል በቅርብ ከምድር ገፅ ትጠፋለች
@hekmahekmmma9538
@hekmahekmmma9538 2 часа назад
አሚይን
@Bettydaniel359
@Bettydaniel359 2 часа назад
እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም
@tube-mt9zx
@tube-mt9zx 2 часа назад
​@@Bettydaniel359ትናንት ተኝቶ ነበርኮ 😂😂😂😂😂😂 ሰገጤ
@kerimtraditionalclothing
@kerimtraditionalclothing 2 часа назад
@@Bettydaniel359 😜😜😜
@HenaGman
@HenaGman 2 часа назад
@@Bettydaniel359 እስራኤል አይሁዳውያን ናቸው ለእግዚአብሔር እራሱ የማይመቹ እርኩስ ፍጡራን
@CR-cy1st
@CR-cy1st 2 часа назад
ድል ለንፁሀን ። ሞት ቀጠናውን ለምታምሰው እስራኤልና ወዳጆቿ ።
@MuhmmadMuhmmad-u8n
@MuhmmadMuhmmad-u8n 2 часа назад
ኢስራኢል እስከመጨረሻዉ ትጠፋለች
@getetilaye5905
@getetilaye5905 2 часа назад
አያላዎቹ ይጠፋሉ ዘንድሮ ጠብቁ
@citydubai9621
@citydubai9621 Час назад
የፈለገ ሀያል ሀገሮች ቢሠባሰቡ ከአላህ ውሣኔ አያልፍም ኢሻአላህ በዳዮች መጨረሻቸው መጥፋትነው
Далее