Тёмный

ወርቅ ይቆሺሻል እንጅ ምዛኑን አይቀንስም ሰውም ይፈተ 

Rihana Tube ኡሙ ረመዳን
Подписаться 28 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

15 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 13   
@Tenker1219
@Tenker1219 2 месяца назад
ተባረክ በጣም ጥሩ ንግግር መሬት የረገጠ መልስ ነው አይዞችችሁ በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ደግሞም ይረዳችኃል
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 2 месяца назад
በትክክል❤❤❤❤
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 2 месяца назад
ለፋኖም ታጋይዎችንም ምንላችሁንም ሂንዲህንም በየሄድክበትም ቦትም ክሊክ እያለም ይዝግናልም ምልክትም ካጋጠመህንም ደጋግነህንም አስወጣዉ ያለህበትም ቦታም ሲከታትልህም ተቆጣጠረዉ ማስወጣትም ትችልልህም የሳትላይትም ዝግናም ነዉ ሆንድይዉ የማን እንደሆነንም ባድርሻህም ስለሆነም በስምህንም ስለሆነንም ነዉ ዝግናልም ሚደጠዉ ስሉመዘገበም ሄንድይም የሁልዉ ተከታታይም ካለዉም ዝግንልም እንዲሰጣቸው። በማድረግም ሚከያተልህም ማጥፋትም ሆንድይዉ አያዉውያለህበትም ስፍራም ምንም ቢሆንም ስለዚህንም አትፍርዉ አጥፍዉት ሄንድይዉም አዳንድንም ቦታም ወይም ወደትግልም ስትገብዉም አጥፍዉት ሆንድያችሁንም ነዉ ምንላችሁንም እሽይ።
@UmuFatiya
@UmuFatiya 2 месяца назад
ሰላም ያድርግልን ሀገራችን ሰላም ጤና አንድነት ያምጣልን ከምንም በላይ ሰላም ይበልጣል
@EAPOAmharia
@EAPOAmharia 2 месяца назад
ከፋፋይና አዉናባጅ ዞር በሉ! በስመ ፋኖ ያማራን ሕዝብ የሕልዉና ትግልን ለማደናቀፍ፣ በጠባብ መንደረኛነት የዘቀጠ አመለካካት፣ ያለብቃትና ችሎታ ለሥልጣን ስግብግብነት፣ የራሰን ስሕተትና ዉድቀት ከአብዬ ወደ እምዬ አላኮ ሰዉ መሳይ በሸንጎ ሆኖ መንበላጠጥና ቱሪናፋ መንዛት የትም አያደርስም። በኢትዮጵያ ምድር ያማራ ሕዝብ ፋኖን የሕልዉና ትግል ባላፈዉ ዓመት ግንቦት ወር ያቀጣጠለዉ ታላቁ እስክንድር ነጋ ያማራ ሕዝባዊ ግንባር (ዐሕግ) ይፋ በመድረጉ ብቻ ነዉ። ሌሎቹማ ከነአቢይ አሕመድ ጋላ ብልጽጋና ጋራ ሲሞዳሞዱ የነበሩ መሆናቸዉ የተረጋገጠ ሐቅ ነዉ። ለምሳሌም ዘመነ ካሴ፣ ምሬ ወዳጆና ሌሎቹም ያቢይ አህመድ ጋላ ኦነግ ኦሮሙማ ፋሽስት ገዥን ከአጋሚዶ ወያኔ ትግሬ ለማዳን በተደረገዉ ጦርነት ከጋላዉ መከላከያ ሠራዊት ጋራ ተባብረዉ ተዋግተዋል። አረመኔዉ አጋሚዶ ትግሬ ወያኔ ደባቅ ከተመታ በሁዋላ አበይ አሕመድ ያማራ ፋኖን አዋርዶ፣ ሌባ ና ዘራፊ የቆሰለ መከላከያን ጥቁር ክላሽ ነጣቂ ነዉ ብሎ በይፋ ለፈፈ። ያማራ ልዩ ኃይልን አፈረስ። የታጠቁ ፋኖዎችን ትጥቅ ፍቱ ብሎ ማሳሰድና መግደል ጀመረ። በዚህም ጊዜ ነዉ እነ ዘመነ ካሴ ፣ ምሬ ወዳጆ ወዘተ. ትጥቅ አንፈታም ብለው የተነሱት። በጎጃም ዘመነ ካሴን ለመያዝ በተደረገዉ ጦርነት አያሌ ሰላማዊ ዐማሮች በመራዊና አካባቢዉ በአቢይ አሕመድ ምስለኔዎችና ፌደራል ተብዬ የጋላ ወራራ ሠራዊት ተጨፍጭፈዋል፣ሃብት ንብረት ተዘርፏል፣ ወድሟል። ዘመነ ካሴም በሽማግሌ ተወናብዶ ይሁንም እንጃ ወዶ ባሕር ዳር የብአዴን ብልፅግና አሳማዎች መዲና ሂዶ ዘብጣያ ወርዷል። በዚያም ለብዙ ወራት ቆይቷል። ምሬ ወዳጆም ከመከላከያ ተብዬዉ ጋራ ያደረገው ርቅ ፈርሶ ከተደረገበት ከበባ ለማምለጥ ችሎ ከአቢይ አሕመድ የኦነግ/ኦሕዴድ ወራሪ መከላከያ ጋራ የፋኖ ትግል የጀመረዉ። በሌላ በኩል እስክንድር ነጋ አዲስ አበባን ከኦነግ አረመኔ ወራሪ ስልቀጣ ለመከላከል የባልደረስ ፓሪቲን መሥርቶ ተንቀሳቅሷል። ያማራዉ ሕዝብ በያለብት ይልቁንም በወለጋ፣ በመተከል በምዕራብና ደቡብ ሸዋ፣ በአሩሲ በባሌ ወዘተረፈ እየደረሰ ያለዉን የዘር ፍጅትና ማፅዳት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እንዲያስቆም በአካል ተገኝቶ ተማጽኖ አቅርቧል። በዚህም ምክንያት በአዲስ አበባ በኦነጋዉያኑ እነ አቢይ አሕመድ ጦር ታዉጆበት መሥራት ባለመቻሉ ምክንያት ከትግል አጋሮቹ ጋራ ወደ ወላጆቹ ትዉልድ አገር ጎጃም ሄዶ ቆይቷል። በጎጃም ባሕር ዳር ያሉት የብአዴን ብልፅግና የጋላዉ ኦነግ/ኦፒዲኦ አቢይ አሕመድ ቅምጥ ምስለኔዎች ጠቁመዉበት ተይዞ ወደ አዲስ አበባ ሊወስዱት ሲሉ ነበር ጀግናው የጎጃም ሕዝብ ከደጀን እስከ ባሕር ዳር በነቂስ ወጥቶ እስክንድርና አብረዉት ያሉትን ቆራጥ ያማራ ልጆች ከነአቢይ አሕመድ አረመኔ ጋላ ማጎሪያ ወህኒ ቤት መዳረግ የተረፉት። ከመጋቢት ወር 2015 ዓ.ም መጨረሻ ሳምንት ጀምሮ ያማራ ልዩ ኃይል ተለይቶ እንዲፈርስና ፋኖም ትጥቅ እንዲፈታ እነ አቢይ አሕመድ አዉጀዋል። መከላከያ ተብዬዉንም የጋላ ወራሪ ሠራዊት ባማራ ክልል ተብዬው አሰማርተዋል። በዚሁ ዓመት ግንቦት ወር ታላቁ እስክንድር ያማራ ሕዝባዊ ግንባር /ዐሕግ/መመሥረትን ይፋ አደረገ። በመሆኑም "መነሻችን ዐማራ መዳረሻ ግባችን ኢትዮጵያ" በሚል መርኅ ያማራዉ ሕዝብ የሕልዉና ትግል ባራቱም ክፍለ ሀገራት ተቀጣጠለ። በዚህም የፋኖ ወደርየለሽ ተጋድሎ ያማራ ሕዝብ ዋና ጠላቶች ተለይተዉ ደባቅ ተመቱ፣ ዛሬም እየተመቱም ነዉ። የምስለኔዉ ብአዴን ያስተደደር መዋቅር ተንኮታኮተ። የባንቱስታን አፓርታይድ ያማራ ክልል ተብዬዉ ሰማኒያ በመቶ በፋኖ ሥር ገብቷል። የመጤ ወራሪ አረመኔ ጋላ ኦነጋዉያኑ የእነ አቢይ አሕመድ መከላከያ ስንቅና ትጥቁን ባማራዉ ጦርኛ ፋና ተነጥቆ ተደመሰሷል፣ በገፍም እየተማረከ ነዉ። የኦነጋዉያን ጋሎቹ እነሽመልስ አብዲሳ፣ ብርሃኑ ጀለታ፣ ሌንጮ ለታ፣ በቀለ ገርባ፣ ሌንጮ ባቲ፣ አዳነች አበቤ ወዘተረፈ ያማራን ሕዝብ አጥፍተን የ "ኦሮሚያ ገዳ ሪፑብሊክ" በኢትዮጵያ መቃብር ላይ እንመሠርታለን ቅዥት አክትሟል። ፋኖ ዛሬ ነገ አዲስ አበባ ይግባል በሚል ስጋት የኦሮሙማ ፋሽስት ጉጀሌዎች መንበጫበጭ ጀምረዋል። ስለሆነም ነዉ ያማራዉን ተወላጅ ባዲስ አበባ እየለዩ በገፍ ማፈን፣ ማሰርና መግደል እያደረጉ ያሉት። ዐማራ ሕዝብ ርስቱን ከባሌ እስከ አክሱምና ተምቤን፣ ከደቡብ ሐመር፣ ዐማሮ፣ እናሪያ፣ የም፣ ከፋ ጋምቤላ ፣ ከምዕራብ ዳሞት /ቢዛንሞ/ወለጋ፣ ከምሥራቅ ዳዋሮ/ሐረርጌ/እስከ ታጁራ፣ ዘይላና በርበራ፣ ወዘተረፈ የሸዋ ይፋት ሡልጣናት ግዛት ርስቱን ያስመልሳል። መጤ አረመኔ ዘላን ወራሪ ሠፋሪን ሁሉ ወደ መጡበት ያባርራል። ጨፍጫፊዎችንና አፈናቃዮችን፣ የሰብባዊ መብት ጥሰት የፈጸሙ ወንጅለኞችን ሁሉ ለፍርድ ያቀርባል። ከዘመነ ደርግ 1967ዓ.ም ያለአግባብ የተወረሰ ተንቀሳቃሽና የማይንቀሳቀስ የግል ሃብት ፣ ንብረት፣ ፋብሪካ፣ ርስት፣ የከተማ ቦታ የማምረቻና የንግድ ተቁዋማት ሁሉም ለባለቤቱ ይመለሳሉ። የመንግሥት ተብዬ ካድሬ ጭሰኝነት ይዞታና የጎሣዊ የመሬት ባለቤትነት ሥርዓት ይወግዳል። የሕግ የበላይነት ይረጋገጣል። ፋኖ ያሸንፋል!!!!
@አይናችንነሽማሪያም
@አይናችንነሽማሪያም 2 месяца назад
የትም አትደርሱም ጀግኖቺን እያስከፋቹ ማርሸት የት ገባ
@hawah3283
@hawah3283 2 месяца назад
Adjeive የተገኘ አይደለም። መነሻ ወይም ዋናው ነገር እንጂ ከሌላ ነገር ያልመነጨ ነገር ነው። ለምሳሌ ያህል፣ ጥንታዊ ጽንሰ ሐሳቦች መሠረታዊና አክሲዮማቲክ ናቸው። መጀመሪያ ወይም ፕራይምቫል - ከጥንቱ ቤተ ክርስቲያን ወይም ከጥንት ጀምሮ ከነበሩት አጥቢ እንስሳት ጋር በተያያዘ ። ጨካኞች ወይም ሩዲሜንታሪ - ብዙውን ጊዜ ቀለል ባለ መንገድ ወይም ማሻሻያ ባለማድረግ ተለይቶ የሚታወቅ የእድገት የመጀመሪያ ደረጃ ላይ መገኘት። ስለ ጥንት ቴክኖሎጂ አስብ። ተፈጥሯዊ ወይም ኤለመንታል - መሠረታዊ የሆኑ የተፈጥሮ ስሜቶችን ወይም ባሕርያትን ማመልከት። Nonind
@Talarga-e5j
@Talarga-e5j 2 месяца назад
Fano mrtilayinewu
@Engineer-y1e
@Engineer-y1e 2 месяца назад
ዘመነ ዲክታተር ነው እንኳን ኢትዮጵያን እንኳን አማራን የራሱን ሰፈር መምራት አይችልም He is a dictatorship
@meseretethiopiaeast5350
@meseretethiopiaeast5350 2 месяца назад
Liar, liar liar liar
@BeleteAbebe-cz6hu
@BeleteAbebe-cz6hu 2 месяца назад
መሳይ እባካችሁ ያለውን እውነታ ለማህበረሰቡ አሰሙ? እነ አቶ እስክድር ባደረጉት የስልጣን ሽኩቻ እየተሰሙ ያሉት ነገሮች አማራን ዋጋ የሚያስከፍሉ እንዳይሆን እውነታን መስማት ማየት ይፈለጋል
@DesalewGenet
@DesalewGenet 2 месяца назад
ዘመነ ያሸንፍል
Далее
በ5000ብር የተሽጠችው ወጣት
50:06
Просмотров 441 тыс.
ТИПИЧНОЕ ПОВЕДЕНИЕ МАМЫ
00:21
Просмотров 1,4 млн
Это было очень близко...
00:10
Просмотров 1,6 млн
ዮአዳን (ክፍል 16)
38:07
Просмотров 581 тыс.