Тёмный

ሰበር ያልተሰሙ ሚስጥሮች❗️ ያልታተመው መፅሀፍ❗️ፕሬዝዳታዊው ወግና የባለስልጣናቱ ኩርፊያ| ለማ ያስደነበረኝ ቀን| የገዱ ጥይትና የዐቢይ ሽጉጥ 

Hasab Meda
Подписаться 138 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

#ethiopianews #abiy_ahimed_lemma #breakingnews gedu andargachew sahlework zewde taye atskesilase lemma megerssa

Опубликовано:

 

8 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 59   
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 5 часов назад
ታላቁ ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ አሊ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 5 часов назад
አብቹ ከልጅነቱ ጀምሮ ለእምዬ ኢትዮጵያ የደከመ ከልቡ የሰራ የነበረዉን ራእይ እያሳካ ያለ ጀግና ታታሪ አገር ወዳድ መሪያችን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Yohannes-s9z
@Yohannes-s9z 5 часов назад
እናመሰግናለን
@ZaharaAhmed-fp9yi
@ZaharaAhmed-fp9yi 3 часа назад
ውዱ መሪዬ! እድሜና ጤና ይስጥልን!!!❤❤❤
@nanny3146
@nanny3146 4 часа назад
Mohamed and John great hero's true ye Ethiopians lijoch bertu ethiopia tashnifalech 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@alemumekonnen7131
@alemumekonnen7131 4 часа назад
Dr.Abiy Ahimed Is A Man Of All Sided Personality.God Bless Him Now And Then.
@WonduAbsu
@WonduAbsu 5 часов назад
እንዴት ፡ ግሩም ፡ ነዉ ፡ መሰለህ። እግዚአብሔር ፡ ያሳድግህ። በርታ
@deehope9477
@deehope9477 3 часа назад
Lol, very true. Also, the opening song is well worth it for the season! Keep it up, big guy! GBU!❤🎉😊
@nanny3146
@nanny3146 4 часа назад
Abichu ❤❤❤❤❤❤❤❤
@negestnegest8146
@negestnegest8146 4 часа назад
ፈጣሪ አብቹን ሰቶናል እዙሪያው ወንድሞቼ ብሎ ሀገራችንን ህዝባችንን ቀና እናርግ ቢል የናቱን ጡት ነካሽ ሁላ እንቅፋት እየሆነ ቢያስቸግረውም ፈጣሪ ከሱ ጋራ ስለሆነ አሼናፊ ነው። እኛም የአጨብጫቢዎች ጩኸት ቢራገብም ልብ ብለን ቆመን እያየን እንክርዳዱና ስንዴውን ለይተን እያየን ነው። አብቹዬ በርታ ከአምላክህ ላይ አይንህን ልብህን እንዳታነሳ ሁላችንም ካንተጋር ነን በሉልን።
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 5 часов назад
ማሜ ውዳችን በርታ🎉🎉
@salimselam9514
@salimselam9514 6 часов назад
ዋው ጭንቅላት ላለው ምርጥ ትምህርት❤❤❤❤
@SabaShiferaw2012
@SabaShiferaw2012 4 часа назад
አመሰግናለሁ ብዙ ግንዛቤ አግኝቼበታለሁ የጠቀረላዮን ፅማትና የአኦቦ ለማ መገርሳን ጨዋነት ተረድቻለሁ ስላጣናቸውን ያጡ ሁሉ ተሳዳቢ አመፀኛ እና መንግስትን ካልገለበጥን እያሉ በማግስቱ ሚዲያ ላይ ያለ ህፍረት የሚደነፋ አይቻለሁ። ለማንኛውም የጀመርከውን አደራ ቀጥል ሁሌም በጉጉት ነው ጠብቄህ የማደምጠው። ተባረክ ማሜ
@WasihunAlemayehu-o5r
@WasihunAlemayehu-o5r 5 часов назад
ሞ...! ምርጥ ዕይታ ! በርታ !
@asefashtekeste1913
@asefashtekeste1913 5 часов назад
አብቹ ታላቅ መሪ ነው። አስተዋይ ነው ትሁትና ጠንካራ ሠራተኛ ነው። ስለዚህ እግዚአብሔር በሁሉም ይባርከዉ።ኢትዮጵያ ታሸንፋለች 🇪🇹💖🇪🇹💖🇪🇹💖
@deehope9477
@deehope9477 3 часа назад
Wow!! Well said comment!! GBU!❤ 👌
@yeshashworkbeyene2082
@yeshashworkbeyene2082 Час назад
አሜን አሜን አሜን። ለዓብችዬ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጠው። ጠላቶቹን ሁሉ ከእግሩ በታች ይጣልለት። የእሱን የለውጥ ሀሳብ ተረድተው በሥራ የሚያግዙትን ወገኖች ያብዛለት።
@EthiopiaTikidem-uw1gw
@EthiopiaTikidem-uw1gw 5 часов назад
ሠላም የሰው ማኛው ማሜ ተባረክ በርታልን
@BccgHcgc
@BccgHcgc 3 часа назад
ያሰበውን አላሀ ያሳካለት
@biniyam-i9w
@biniyam-i9w 6 часов назад
ሰውየው የማይቻል ነው ሰውየው ገና ስልጣን ላይ ሳይመጣ በፊት ስለ ሀገር ስለቤር ስለ ሀገር ጠንቅቆ ያወቀ ሰው ነው የኢትዮጵያን ኢድገት ማስቀጠል የሚችል እሱንና እሱ ብቻ ነው
@aymana1552
@aymana1552 3 часа назад
الحمد لله رب العالمين
@deehope9477
@deehope9477 3 часа назад
Wow!! Amen & Amen on that!🙏
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 5 часов назад
ተሰናባቿ ከፍተኛ የስልጣን ጥማት ያለባቸዉ ስለስራ ስለሀገር ፈጽሞ ግድ የሌላቸዉ ራስ ወዳድ ለክብራቸዉ የሚጨነቁ ነበሩ አሁን ግን ኢትዮጵያችን ጀግና አገር ወዳድ ስራ የሚችሉ ከሴራ የራቁ ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀሥላሴን አግኝታለች 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@terrywoldemariam3679
@terrywoldemariam3679 4 часа назад
He is gifted. Not many are on his level even here where I reside, across the sea,, so called developed countries.
@hanaestifanos5153
@hanaestifanos5153 3 часа назад
Keber le Dr.Abey Ahemed Amerar
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 5 часов назад
ሠላም ወዳጀ
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 5 часов назад
ማሜ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 5 часов назад
አብቹ ዘረራቸዉ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@deehope9477
@deehope9477 3 часа назад
..... With godly wisdom! "Tebeb" ❤🎉😊
@nanny3146
@nanny3146 4 часа назад
Hasab nw medaw inquwan dehina metah great great brother's both real Ethiopians son's welcome always 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha 5 часов назад
አብይ = ኢትዮጵያ
@yemisrachyohannes962
@yemisrachyohannes962 5 часов назад
ባለ እራይ እራዩን ለማሳካት ይሮጣል::ባለእራዩን ለማስናከል የሚሮጥ ፍሬ ቢስ ደግሞ አለ::በኛ ዘመን ያየነው ይህንኑ ነው:: ኢትዮጵያ ለዘመናት በዚህ አይነት አዙሪት ስትናጥ በድህነት እንድትያዝ አርጏታል::እኛ ግን ከባለእራዩ ጋር ተባብረን አንድ ሆነን ዘረኝነትን አውልቅቀን ጥለን ሌብነትን ተጠይፈን በፍቅር ተደምረን ድህነትን ታሪክ እናደርጋለን::ኢትዮጵያ ትልቅ ናት::
@almazwedajo1787
@almazwedajo1787 4 часа назад
❤❤❤❤❤❤❤አብይዬ❤❤የኔ❤❤ንጉስስስስስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aymana1552
@aymana1552 3 часа назад
أبي الله يحفظك ويسعدك يرب 🇪🇹♥️🇪🇹♥️🇪🇹♥️🇪🇹♥️🇪🇹♥️🇪🇹♥️ ألهم حفظ بلدان إثيوبيا الهم حفظ ابي احمد من كل سوء ألهم حفظ جيش إثيوبيا شعبان امين اللهم امين يارب العالمين
@BccgHcgc
@BccgHcgc 3 часа назад
ለመጣል የተጋ ሁሉ እራሳቸው እየወደቁ ናቸው
@emebettsegaab8582
@emebettsegaab8582 Час назад
Thank you so much. Stay blessed!
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 4 часа назад
ባለ እራዩ ብቃት የተዘጋጀ መሪ ለመሆኑ የ6አመቱ ጎዞ በቂ ማሳያ ነዉ ከነዉጥ ይልቅ release relief reform መተግበርን አሳየን በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያ ነው ብሎ መናገር ያስደፍራል እኛ እያየን ስለማናይ በግርታ ማስተዋል እየተሳነን ነዉ እንጅ ይህ ዘመን ያለ ነዉጥ ብዙ ነገር ገልጦ አይተናል
@SabaShiferaw2012
@SabaShiferaw2012 5 часов назад
ማሜ የመግቢያው ባክግራውንድ ሙዚቃ በጣም ይመቻል ወቅታዊና ለሰው ልጅ ከሀሳብ ፍልሚያ ማለፍ የለበትም በመገዳደል የመጣ የሚመጣ ለውጥ እንደሌለ አይተናል።
@deehope9477
@deehope9477 3 часа назад
Yes indeed!! I loved the opening song, too😅❤ keep it up! 💯
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 5 часов назад
አዲሱ ትዉልድ ይበርታልን እንጂ አዛዉንቶቹማ እብድ አገር በጥባጭ ሆነዉ አስቸግረዋል ቁጭ ብላ ዘፈኗን ትዝፈን
@amulove5866
@amulove5866 6 часов назад
ለምን የጣላሉ አብቹ ደሞ ከሰዉ ብጣላ ምዲረ ዱርዬ አገርላይ አይፈነጭም ነበር በራሳቸዉ ሳአት ጠግቦ ነዉ ምወርዱት
@sophiahussen4634
@sophiahussen4634 49 минут назад
Abichu ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@halimaali4383
@halimaali4383 2 часа назад
Awo bemesaria ager aymeram ager yatefalo enji Zeregninet ke Ethiopia yitfa ethiopia lezelalem tinur
@Muridabedru
@Muridabedru 4 часа назад
Hi wendmachn aselamalykum werhmetulahi weberekathu
@chrisyab6066
@chrisyab6066 2 часа назад
❤❤❤
@amrukemal9100
@amrukemal9100 2 часа назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@ewikebe4568
@ewikebe4568 Час назад
thank you ! can the background music sound lesser? it's interfering with your sound
@barahadvert6265
@barahadvert6265 10 минут назад
ኢትዮጵያ ታሸንፋለች
@husseinibrahim1367
@husseinibrahim1367 5 часов назад
Mohammed Berta Mami
@deehope9477
@deehope9477 2 часа назад
Lol, wow!! Addisu Teweled... Hasabe newe Medawe.... love it❤ please keep it on...... so inspirational words in the song!🎉
@ታሪኩሉንዴ
@ታሪኩሉንዴ 2 часа назад
ውድ ሲፈጥርህ ኢትጵያዊ አድርጐ ፈጥሮህ ነገር ግን ጭንቅላትህን ሆነ አይንህን በተፈጥሮ ያታወረብህ እንዲሁም ልብህን የተደፈንብህ በአገር ውስጥ ያጨለመብህ ዜጋ ሆይ በአገር ውስጥ እምትኖር እንዲሁም በውጪ የምትኖር ዶክተር አብይ ንፁህ ኢትዬጵያዊ ነው። ቢዋጥልህ ባይዋጥል እኛ ኢትዮ ነን ከአብይ ጋር ነን🎉🎉🎉🎉🎉
@hanibalab4261
@hanibalab4261 6 часов назад
I really like your program. Just be mindful not to make it too propagandistic at times.
@atkiltabebe8914
@atkiltabebe8914 Час назад
መሪዬ አብቹ አባመላ አባቢያ 🩵 ደሞ አንተን መግለጫው ሀሳብ ነው ሜዳው 🩵
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia Час назад
የፕሬዚደንቷ ባህርይ ከርሳቸው የማይጠበቅ ነው አለም እየታዘበ ፓርላማ ውስጥ የአዲሱን ፕሬዝዳንት ደረት እየጠነቆሉ መለፍለፍ ምን ይሉት ነበር?! ጌዜና ቦታ መምረጥ ምነው አቃታቸው?!
@aymana1552
@aymana1552 3 часа назад
ككككككك يشخ يقس👍
Далее
Bro think he the MC.. 😂👊🔥
00:20
Просмотров 1,1 млн
İlham Əliyev və Vladimir Putin görüşü başladı
00:17
የሔቨን አባት ተበቀለ!
35:05
Просмотров 700