Тёмный
No video :(

ሰብር አድርጉ ብቻ ሳይሆን አንዳንዴም ተደባዳቢ ያስፈልገናል||ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ||ሂባ ቲዩብ |hiba tube 

Hiba tube
Подписаться 115 тыс.
Просмотров 39 тыс.
50% 1

hiba tube
mubarek adem
0921125054

Опубликовано:

 

24 ноя 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 148   
@hadiethio-
@hadiethio- 2 года назад
ይህ ፔጅ መቼ ነው መቶ ሺ የሚገባው? እረ ሼር አርጉት ተው ግን። ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ
@rahmarhama2201
@rahmarhama2201 2 года назад
ኡሥታዝ የሥላም አላይታ የየቲሞች አባት አላህ ይጠብቅህ እድሜና ጤናይሥጥህ አላህ አገራችንም ሠላሙን ያምጣልን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@zebibabintbaba9358
@zebibabintbaba9358 2 года назад
አላህ ባለህበት ይጠብቅህ ኡስታዜ ውላሂ ለአላሀ ብዩ ከልቤ ነው የምውድህ አላህ እድሜህን ያርዝመው የቲሞች አባት
@fyusuf3750
@fyusuf3750 2 года назад
*_አላህ ሀገራችንንም ቤተሰቦቻችንንም ይጠብቅልን ስቃያችንን በቃችሁ አላህ ይበለን የተጨነቃችሁ በሙሉ አላህ ይፈርጀን የቤተሰቦቻችንን ድምፅ አላህ ያሰማን_* 🇪🇹🇪🇹🕊
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 2 года назад
አሚንንን ያረብ
@maryamarya1765
@maryamarya1765 2 года назад
እንኮን ደስ አላችሁ ደስ ሲሉ አላህ መልካም ነገር ይወቃቸው በየሙያቸው ከራሳቸው አልፈው ለሰው ለሀገር የሚጠቅሙ ያድርጋቸው ሙቤ እናመሰግናለን እንዲሁም ኡስታዝ አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ሙቤ በጣም እውድሀለሁ አላህ ይጠብቅህ ለምታቀርብልን ነገር ሁሉ
@fhhcvy4730
@fhhcvy4730 2 года назад
💞💞💞👆👆🤲🤲🇪🇹
@user-zx2ck6fr1v
@user-zx2ck6fr1v 2 года назад
አሰለም አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ ሰለሞ ለሁለችም አለህ አገረቺን ሰለም የርጊሊን ሱበሀን አለህ አልሀምዱሊለህ አለሁ አክበር አብሺሩ ሁለቺንም አብረን እናድገሌን በርቱ ጣንክሩ ሲኬታም እኒሆናሌን እንሸአለህ አህለን ሁለቹም ሰለም ሁኑ አለህ አገሬን ሰለም አርጊልኝ የአለህ የረቢ
@user-ps5jl2kp2m
@user-ps5jl2kp2m 2 года назад
ማሻአላህ ኡስታዝ የቲሞች አባት ስወደው አላህ ይጠበቅህ
@user-hf3bn8ql8z
@user-hf3bn8ql8z 2 года назад
ደስ የሚል ፕሮግራም አሏህ ይጠብቃቹህ
@user-mr1ye2ic5p
@user-mr1ye2ic5p 2 года назад
ኢሻ አላህ አብሸሩ ወድሞቸና እህቶቸ ከቆሻሻ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ
@seidtubee
@seidtubee Год назад
ወላሂ ይህን ኡስታዝ ማነው እደኔ የሚወደው እድሜህን ያርዝመው አቦ
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 Год назад
በጣም ወላሂ እሱ እሚወራው ሁሉ አይጠገብ እና ደሞ ልብ እራሱ ይገዛል እሱ እደሌሎቹ በብዛት ቢስትምር ጡሩ ነበር ደሞ ለዱኒ ጣጣ የለውም
@user-pp6wx3fv5o
@user-pp6wx3fv5o Год назад
አላህይጠብቅ ኡታዛችን አላህይጠብቅ አላህይጰመራቸው
@LijAhmuTube
@LijAhmuTube 2 года назад
ጥላቻን ሳይሆን ፍቅርን ክፋትን ሳይሆን ደግነትን ክህደትን ሳይሆን እምነትን ቂም ሳይሆን ይቅርታን የሚጠይቅ ልብ ይስጠን😍 በፍቅር ፕሮፋይልን በመጫን ወደቤቴ ጎራ ይበሉ ለአላህ ብዬ እወዳችኋለሁ❤
@hayatfiker4391
@hayatfiker4391 2 года назад
አለህ ይጠብቀች የረብ አለህ❤💛💚☝☝👍🙏👍🙏👍
@Tube-wm4dl
@Tube-wm4dl 2 года назад
ውድ የሂባ ዩትዮብ ቤተሰቦች የነብያችን ሶለላሂ አለይሂ ወሰለም ኡመቶች ከንግግሮች ሁሉ በላጩ የአላህ ቃል ቁርአን ነው አንድ ሀርፍ ካነበበን አስር ሀሰና እናገኛለን ኑ ! ከአልቃኢዳቱ ኑራንያ ጀምረን ቁርአንን በተጅዊድ አስተካክለን እንቅራ ? ፕሮፋይላችንን ጫን ብብለው ይቀላቀሉ
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 2 года назад
እህት ወንድሞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ
@user-jv5tj7gw9c
@user-jv5tj7gw9c 2 года назад
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ.
@wolloyewa
@wolloyewa Год назад
ማሻአሏህ ምርጥ ንግግር አላህ ይጠብቃችሁ አላሂመ ሰሊ አላ ነብይና መሀመድ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@layelajemal7977
@layelajemal7977 2 года назад
አላህ ይጠዉል ኡሙርክ ኡሥታዝ አደበተ ጣፋጭ
@zebibasaid1323
@zebibasaid1323 2 года назад
የምወድህ ኡዝታዝ አላህ እድሜህን ያቆየው የድሃ አባት ያድርግህ ሁሌም አስታመሪነህ ሁሌመ እረዳታችን ነህ ይጠብቅህ
@user-mw5dg1md1v
@user-mw5dg1md1v 2 года назад
ማሻ አላህ በጣም ደሥ የሚል ፕሮግራም ነበር ሙሥሊም እህት ወድሞቼ እኳን ደሥ አላቹ
@nejatabdella4725
@nejatabdella4725 2 года назад
ማሺአላህ. ደስ የሚል ፕሮግራም. አላህ. ትክክለኛውን መንገድ. ይምራን አገራችንንም አላህ ስላም. ያድርግልን
@ayan_record
@ayan_record 2 года назад
ማሻ አላህ
@user-xr7mq6vp8z
@user-xr7mq6vp8z 2 года назад
ማሻአሏህ መብሩክ ወሰድ ተማራቂዎች ኡሰረታዝ ኑሩ ቱሪክ አሏህ ይጠብቅህ
@user-oc5fm1dl3d
@user-oc5fm1dl3d 2 года назад
Mashallah allah yichmerelih
@nuredinaadem3241
@nuredinaadem3241 Год назад
ማሽ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@user-iw7ef2hk5g
@user-iw7ef2hk5g 2 года назад
አላህ እድሜህ ያርዝምልን ኡስታዝ ሀቅ
@user-cv6kh6gw4l
@user-cv6kh6gw4l 2 года назад
ማሻአላህ አሏህ አገራችን ሠላም ያድርገን ያረብ ወላሂ ሀቂቃ ኡስታዝ እዴት አደራችሁ ስንባል አልሀምዱሊላህ በማለቴ በነገዉ ሠላምታ አቆመ ሲል ወላሂ በጣም ነዉ እኔ አራተኛ ክፍል ሁኝ ትዝ ይለኛል ትምህርት ቤት ሻርብ አትለብሡም ተብለን ሙስሊሞች እኔ አላወልቅም ብየ ዳኒክተሩ መጦ ሻርቤን በሳት አቃጠለብኝ ጥሎብኝ ሡባሀን አሏህ አሁን ግን አልሀምዱሊላህ ያን ጊዜ ሳስብ ብቻ አልሀምዱሊላህ ለመኖር መፈተን ለማለፍ መታገስ ግድ ነው ኢነማአ ሶብሪ ከችግር በኋላ ምቾት አለ አልሀምዱሊላህ ለሁሉም ነገር
@aminaabdullah9322
@aminaabdullah9322 2 года назад
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ
@hasnitubetube6515
@hasnitubetube6515 2 года назад
ماشاء اللة እወቀታቹ ለሁለቱም ሀገር ጠቃሚ ያርግላቸው ኡስታዙና አላህ ይጠብቅ ይጠውል ኡምር
@skettube4149
@skettube4149 2 года назад
ማሻአላህ አሏሁ አክበር የኢስላም ሙሀባ እኮ ማራኪነው
@sumeyamohammed9802
@sumeyamohammed9802 Год назад
ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ መብሩክ ለመድሽ ተማሪወች
@fatumaalimusa3516
@fatumaalimusa3516 2 года назад
Masha Allah Masha Allah Masha Allah Allah ytebkachu jegnochachin Mebruk Alf Mebrukkk
@hamidyalove151
@hamidyalove151 2 года назад
Masha. Allha. Tabarakallha🙏🙏🙏🙏 Wallaye. UstaZe. Tekekell. Nawe. Allhaa. Ytabekane🙏🙏👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞💞💞💞💯💯💯💯
@EmanEman-bp9pl
@EmanEman-bp9pl 2 года назад
መሻአላህ. አላህ. ለድናችን እና ለሀገር. ጠቃሚ ያድርገችሁ
@user-ut6tp2ek6l
@user-ut6tp2ek6l 2 года назад
እንኳን ዳስ አላቹሁ አላሃምዱልላይ አላህ የባርታቹ
@arabiarabi8795
@arabiarabi8795 Год назад
ማሸአላህ አለህ ይጠበቀየሁ ወለሂ የተመሪ መረቀን በይሁ ቀጠር 😭አልሃምዱሊላህ ምን ይህ እደለ በለገኘዉ አልሃምዱሊላህ ከሰዉጂ በለጠበቀም በመዳም ኩሸና ልጀንትን በጨርሰም አልሃምዱሊላህ 👩‍🎓የሚመረቀትን እየየ እየየህ እደሠለሁ🤗አልሃምዱሊላህ በለመረም አልከፋኝም ሰረቸ እይበለሁነዉ🇸🇦❣️🇪🇹🤲 🤲አልሃምዱሊላህ አላህ አፊይን ይሰጠኘ ሸቀለቀለ አረገ እመረለ ኢንሻአላህ
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 2 года назад
አላሁምመ ሰሊ ወሰሊም ወባርክ አለ ነብዩና ሀቢቡና መሀመድ
@alahh.ytbkehisilo3459
@alahh.ytbkehisilo3459 2 года назад
Alahhiii. Akbere. Alahiii. Yzwedekaba. Ylbselene🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇧🇯
@felahtube4108
@felahtube4108 2 года назад
አገራችንን አላህ ስላም ያድርግልን
@zdtube4078
@zdtube4078 2 года назад
መሸአሏሕ አላሕ ተጠቅመዉ የሚጠቅሙ ያድርጋቸዉ
@hidayajemal1473
@hidayajemal1473 2 года назад
ማሻአላህ💞💞☝☝☝☝☝☝
@seada4685
@seada4685 2 года назад
ሱለላህ አለይሂ ወሰለም
@user-ue2gy8fv3s
@user-ue2gy8fv3s 2 года назад
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ደስ የሚል ትምህርት ነው
@nirakml9385
@nirakml9385 2 года назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ
@medinamohmmed6096
@medinamohmmed6096 2 года назад
ማሻ አለህ አለይኩም መብሩክ
@fatmah6730
@fatmah6730 2 года назад
ያረብ እራህመትህን
@maryatube579
@maryatube579 2 года назад
Alllah nur yalbsachihu
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 2 года назад
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@hawakedirkedirawal3217
@hawakedirkedirawal3217 2 года назад
ማሻአላህ መድረክ መሪው ማሻአላህ ሙቤ አንተን ተክቶል እንኳን ደስ አላቹ ታምራላቹ ማሻአላህ
@ethiopia7721
@ethiopia7721 2 года назад
መሽአላህ ተባርክ አላህ ደስይላል ለቁምነገርያብቃችሁ
@saniaawel8912
@saniaawel8912 2 года назад
ማሻአላህ ጀዛካአላህ ኸይር ኡስታዝ።
@zedshumet5427
@zedshumet5427 Год назад
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ 🌺🌺🌺
@shikuriyatawol7767
@shikuriyatawol7767 2 года назад
ማሻላህ
@abdulesaderahmato2941
@abdulesaderahmato2941 2 года назад
ማሻ አላህ .ኣ።
@user-zs1be2bf9r
@user-zs1be2bf9r 2 года назад
መሸአለህ በጣም ደስ የምል ፕሮግራም ነው ቃጥሉበት
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 2 года назад
ማሻአላህተባረክአላህ
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 2 года назад
ማሻ አላህ አቤት ውባት በኢስላም አላሓምዱሊላህ
@jamalmala1317
@jamalmala1317 2 года назад
የየቴሞችአባት።እረጀምሀያትጤናጋር
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 2 года назад
ማሻ አላህ ተባረከላህ መብሩክ ስለላሁ አለሂ ወሰለም
@bintmekonentube7507
@bintmekonentube7507 2 года назад
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ
@user-se3sg4fj5d
@user-se3sg4fj5d 2 года назад
እኳን ደስ አለቹ ኡስታዜ አለህ ይጠብቅህ የኔ አመለ ሰነይ የየቲሞች አበት
@user-is8jh2bv8k
@user-is8jh2bv8k 2 года назад
ማሽአላህ
@sadatube686
@sadatube686 2 года назад
Ameene
@kadejahfofo5749
@kadejahfofo5749 2 года назад
ማሻአሏህ
@user-jo2hv5tz5n
@user-jo2hv5tz5n 2 года назад
መሻአላህ
@aminatabemrefae9639
@aminatabemrefae9639 2 года назад
ማሻ.አላ
@siedmima5739
@siedmima5739 2 года назад
መሸአለኡንከን፣ደስአለቹዉዋ
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 2 года назад
ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ትክክል ኡስታዙና ኢትዮጵያ ላይ ሙስኛ ነው የሞላው ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-oq5gv8pu6h
@user-oq5gv8pu6h 2 года назад
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ቤተሰቦቻችንን እና ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ይሄንን ጦርነት ቶሎ በቃ ይበለን ያረብ ብዙ ጊዜ ጎበዝ ተማሪወች ጥሩ ውጤት አይመጣላቸውም እኔ ወንድሜ ጎበዝ ነበር ግን 10 ላይ አንድ ትምህርት ጣለው እስካሁን ተናዶል የግል ቴክኒክ እና ሙያ አስተማርኩት ግን በተማረው ስራ አልያዘም የእኔ ሚስኪን ዝቅ ብሎ ቤተሰቡን ያገለግላል አላህ ይጠብቀው
@fatumaalimusa3516
@fatumaalimusa3516 2 года назад
Amiiinn Allah rejim edimena tena ystachew yareb
@medinayesuf3206
@medinayesuf3206 2 года назад
ማሻአላ
@hawamohammed3370
@hawamohammed3370 2 года назад
ማሻ አላህ ማሻአላህ
@bereketadem3088
@bereketadem3088 2 года назад
Allha hagerachen yetebkat
@AwolGishe-dp9od
@AwolGishe-dp9od 2 месяца назад
Mashaalaaah
@user-ge8yc2ix6m
@user-ge8yc2ix6m 2 года назад
መሽአለህ
@cvg8293
@cvg8293 2 года назад
ማሻአላህ. አላህ ይጠብቃቹ
@user-rb1ld5hp8c
@user-rb1ld5hp8c 2 года назад
መሻ አላህ 💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
@Sada-ky1ik
@Sada-ky1ik 2 года назад
Mashallah 🇪🇹💐💐💐💐💐
@Habebetoube
@Habebetoube 2 года назад
ባአላም አቀፍ ምድያ ቁርአን ውድድር ያእትዮፕያ ዋሱመያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ማሻ አላህ ዕኛ ምን ነይ ነው የላው ራሳችንን እንፈትሽ ፖሮፈሌን በማከት ሰብ አርጉኝ
@MaryamMaryam-yt3go
@MaryamMaryam-yt3go 2 года назад
Mesha allah
@nurayman1200
@nurayman1200 2 года назад
Masha Allah !!
@user-jq7ly9xc3j
@user-jq7ly9xc3j 2 года назад
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቺሁ
@fyusuf3750
@fyusuf3750 2 года назад
*ውዶቼ ላይክ ሼር አድርጉት እና ሂባ ቲዩብ በቅርቡ መቶ ሺ ገብቶ እንድናየው ሂባ መቶ ሺ ገብቶ ማየት አልናፈቀንም???* 👍🌹🌹🌹🌹
@alamtuyib3051
@alamtuyib3051 2 года назад
አላሕ ኢጠብቅሕ
@hayatOumer-hu5nu
@hayatOumer-hu5nu 10 месяцев назад
አላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ማሽአላህ ማሽአላህ❤❤❤❤ አላህይጠብቅህ
@leylaahmed6688
@leylaahmed6688 2 года назад
allahu akebr
@ameenaali9761
@ameenaali9761 7 месяцев назад
ማሻአላህ
@mekiyashikur6379
@mekiyashikur6379 2 года назад
masha Allah
@user-tq3ir6wy4l
@user-tq3ir6wy4l Год назад
Austaza Allha Yxbkak
@samirataibah3766
@samirataibah3766 Год назад
Mash Allah woow Amazing !!😍😍
@ebrahimahmed3731
@ebrahimahmed3731 2 года назад
Mashaallah
@AbdurRahman-nu7un
@AbdurRahman-nu7un 2 года назад
እንኳደሰአላቹ🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sadatube686
@sadatube686 2 года назад
Ekone Dese Allachu
@khr422
@khr422 2 года назад
Wa wr wb
@user-xr7mq6vp8z
@user-xr7mq6vp8z 2 года назад
እደው ሴቱች እሲት ይህን ምናምቴ አትቀቡ እህህህ አኺራ ብላሽ አትሁኑ
@user-ce2of4zg5m
@user-ce2of4zg5m 2 года назад
ትክክል ሀቢቢቲ እኔ ላየኃት አፈርኩ
@zanaba9211
@zanaba9211 2 года назад
ማሻአላህደስይላል
@user-ur2vv8nv6g
@user-ur2vv8nv6g 2 года назад
ቆይ አስረዱኝ በአላህ ስገባ መማር እፈልጋለሁ ትምህርቱ ኢስላሚክ ነዉ አይደል
@AA-ig9kq
@AA-ig9kq 2 года назад
አሰላሙአለይኩም ያ ኡመተል ሙሀመድ
@haitsaid5831
@haitsaid5831 2 года назад
አልሀምዱሊላህ
@madinammmm8710
@madinammmm8710 Год назад
masha allha unkani dasalachu
Далее
아이스크림으로 진짜 친구 구별하는법
00:17
Мухоморный микродозинг
00:28
Просмотров 11 тыс.
Hadis Plissee Sebicraib Like Share Help
7:24
Просмотров 4,2 тыс.