Тёмный

ሰኔ 20 እና ሰኔ 21 በዓሉ ምንድነው? ከሰኔ ጎልጎታ ጋር ይገናኛል ወይ? | መምህር ዘበነ ለማ 

Memeher Dr Zebene Lemma
Подписаться 452 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

ሰኔ 20 እና ሰኔ 21 በዓሉ ምንድነው? ከሰኔ ጎልጎታ ጋር ይገናኛል ወይ? | መምህር ዘበነ ለማ

Опубликовано:

 

26 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 269   
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 6 дней назад
እንኳን ለሰኔ ጎልጎታለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የቤተክርስቲያን መታነጽ ዓመታዊ ታላቅ የመታሰቢያ በዓል እንዲሁም ለሌሎች ቅዱሳን መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ:አደረሰን አሜን አሜን አሜን የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን አባታችን ሁላችንንም በያለንበት ይፍቱን ይባርኩን
@meherat938
@meherat938 6 дней назад
አሜን እንክዋን አብሮ አደረሰን ውድ ብርቱ እህታችን ጸጋውን ያብዛልሽ
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu 6 дней назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@asfaw8154
@asfaw8154 6 дней назад
🙏🙏🙏
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 6 дней назад
አሜንአሜንአሜንእንካንአብሮአደረሰን🎉🎉🎉
@user-fz1hj1ci8l
@user-fz1hj1ci8l 5 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meherat938
@meherat938 6 дней назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የእናታችን የወላዲተ አምላክ ቃል ኪዳንዋ አይለየን የጌታችን አምላካችን ምሕረቱም ቸርነቱ አይለየን መምህሬ ቃል ሕይወትን ያሰማልን
@hirutphone8602
@hirutphone8602 6 дней назад
የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኔ ዉድ መህምሬ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@abrahammeaza4283
@abrahammeaza4283 6 дней назад
አሜን አሜን አሜን🙏ቃለህይወት ያሰማልን በጤናና በፀጋ ያኑርልን ይጠብቅልን አባቴ 🙏✝️⛪️❤️
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 6 дней назад
ለዚህ ቀን ላደረሰን ለድንግል ማርያም ልጅ ለቸሩ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባዋል አባታችን ቃል ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jenberitufanaye926
@jenberitufanaye926 6 дней назад
አሜን አሜን አሜን!!! አባታችንን ቃለ ሕይወት ያሰማልን! ዕድሜ ከጤና ይስጥልን።
@TsehayErifo
@TsehayErifo 6 дней назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከቶት ይደርብን ይፍቱን ይባርኩን❤❤❤❤❤❤❤
@ejigayehuwoldeyesus6808
@ejigayehuwoldeyesus6808 6 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን አሜን 🙏
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 6 дней назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን🙏♥️የእናታችን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ ጥበቃዋ ረድኤት በረከቷ አይለየን🤲🤲🤲♥️♥️♥️🌷ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን🙏🙏🙏♥️♥️♥️
@sahletesfay921
@sahletesfay921 6 дней назад
ኣሜን ❤❤❤ኣሜን❤❤❤ኣሜን ❤❤❤ኣሜን❤❤❤ኣሜን❤❤❤ ኣሜን❤❤❤ ኣሜን❤❤❤ ኣሜን
@MiskaMaganda
@MiskaMaganda 6 дней назад
አሜን ♥️ አሜን ♥️ አሜን ♥️ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@trhastrhas2341
@trhastrhas2341 6 дней назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፀሎት ልመና ከሁላችን ጋራ ይሁን
@ShewawubshetShewawubshet
@ShewawubshetShewawubshet 5 дней назад
አሜን አሜን አሜን መመህራችን የእናታችን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤቷ በረከቷ ይደርብን አሜን፫🤲🙏
@tibebtsehay
@tibebtsehay 6 дней назад
🙏🙏🙏🙏ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን የእናታችን የቅድስተ ቅዱሳን እመቤታችን ቅድንግል ማርም ምልጃዋ አይለን🙏🙏🙏 ኢትዮጲያ ሀገራችን🇪🇹 ትጠብቅልን⛪⛪⛪🙏🙏🙏
@chuchumike3286
@chuchumike3286 6 дней назад
መምህራችን እንኳን በስላም መጡልን ይህንን ቃል ለምንስማ በሙሉ ቃለህይወት ያስማልን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️
@MomoAlemNigusu
@MomoAlemNigusu 6 дней назад
እንካን ደና መጡልን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ🙏🌷 እንኳን ለመዓዛ እረፍት ለክልዔት ድንግል ማርያም አደረሳችው 🙏🌷🌷🌷💚💛❤🙏
@woletamareyam1595
@woletamareyam1595 6 дней назад
አሜን አሜን አሜን ለመምህረችን ቀለ ሕይወት ያሰመልን በእድሜ በፀጋ ይጣብቅልን አሜን
@omegabiherzere8758
@omegabiherzere8758 6 дней назад
አሜን አሜን አሜን 🙏 ቃለሒወት ያሰማልን ያገልግሎቶን ዘመን ይባርክልን ያርዝምልን🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@user-fz1of3we1q
@user-fz1of3we1q 5 дней назад
አሜን ልመናዋ ክብሯ የልጅዋም ቸርነት ከሁላችን ጋር ይኑር ለዘላለሙ አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 5 дней назад
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኑሁን እረጅም ያድርግልን💚💛❤🙏🌷💕
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 5 дней назад
አሜን አሜን አሜን ይክበር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ እንዃን ለናታችን ለመቤታችን ለቅድሰተ ቅዱሳን ለአምላክ እናት አመታዊ ክብረ በዓል አደረሰን ከክፋ ሁሉ ነገር ትጠብቀን ሀገራችንን ሰላም ታድረግልን በሰደት ያለነውን በሀገር ውሰጥ የለነውን ትጠብቀን መምራችን ቃልሄወትን ያሰማልን እረጅም እድሜን ይሰጥልን❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@GenetDudu-te1pq
@GenetDudu-te1pq 6 дней назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶት ይድረሰን ባርኩን ይፍቱኝ አገራችን ሰላም ያርግልን
@Tkt-ue5jd
@Tkt-ue5jd 6 дней назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@firehiwotfhabte
@firehiwotfhabte 8 часов назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከቶት ይደርብን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ ጥበቃዋ ረድኤት በረከቷ አይለየን
@Rgebray
@Rgebray 6 дней назад
አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️አሜን✝️🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 6 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@genitgenitgenit753
@genitgenitgenit753 6 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-xb7ns8ut4f
@user-xb7ns8ut4f 6 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን አሜን. እንኩዋን አብሮ አደረሰን.
@rigatdesita1826
@rigatdesita1826 6 дней назад
አሜን አሜን አሜን አባታች ቃለሂወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን በፀሎቱሁ አስቡኝ አባቴ ❤❤❤
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 6 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን መምህር ዘበነ ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@liltya3613
@liltya3613 5 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 6 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ምፕምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤
@user-fu5ob5hf3t
@user-fu5ob5hf3t 6 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃሌ ሂወት ያሰማልን በእድሜ ያስቆየልን
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft 6 дней назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የ እመቤታችን እግዝእትነ ማርያም በረድኤት በምህረቷ ትጎብኘን
@MerekokobWube
@MerekokobWube 5 дней назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለሂወትያሰማልን ድሜናጤናይስጥልን በጸሎትአስቡኝ አባቴ❤❤❤
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 5 дней назад
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ፅላት ይጻፍልን አሜን🙏 የጌታችን የመድሐኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ እናት የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን❤🙏🙏🙏አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን🙏ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏
@sabahabte8948
@sabahabte8948 6 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት የሰሙልን አባታችን እንኳን አደረሰን
@genetberhane1846
@genetberhane1846 6 дней назад
አሜን ❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤ ቃለ ሕይወት የሰመዓል መምህረ ዓድመን ጥዓናን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 6 дней назад
አንኳን አደረሳችሁ ሁላችንም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤
@messitkiroshaile8521
@messitkiroshaile8521 6 дней назад
አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን።ለተዋሕዶ ልጆች እንኳን አደረሰን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ልመናዋ ምልጃዋ አይለየን
@azgfetashow-media1997
@azgfetashow-media1997 6 дней назад
የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 6 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን
@user-ln9cv2oi6d
@user-ln9cv2oi6d 6 дней назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤️❤️🙏🙏🙏
@meherat938
@meherat938 6 дней назад
እሺ አባቴ የጌታ ፍቃዱ ይሁን እንገኛለን በሰአቱ❤
@habtamumulugeta9210
@habtamumulugeta9210 6 дней назад
አሜን:: ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 👏
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 6 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወ ያሰማልን በእድሜና በጤና ያቆይልን እሽ አባታችን በጉጉት እንጠብቃለን ላቀዱት ሰዓት በሰላም ያቆየን
@derebamara8649
@derebamara8649 6 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን የእናታችን የእማምላክ ቅድስት ድንግል ማሪያም ረዴቷ ምልጃዎ አይለየንአሜን🙏🙏🙏
@almazearega5362
@almazearega5362 6 дней назад
እግዛብሄር ይስጥልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏
@monaseyd5020
@monaseyd5020 5 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤
@FanoosJerema
@FanoosJerema 6 дней назад
አሜን 🎉አሜን ❤ አሜን ❤ ቃህለ ይወት ያሰማልን❤❤🎉🎉
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 5 дней назад
አሜን🙏 እገዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታቸን የቅድስት ድንገል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏
@user-jh7qo5uo8p
@user-jh7qo5uo8p 5 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማለን መምህር 🙏❣️
@user-ld8ki4ez8l
@user-ld8ki4ez8l 6 дней назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርሎ ለሀገራችን ለአለማች ሰላም ያርግልን❤❤❤
@BhZinj
@BhZinj 6 дней назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ቃለበረከትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን። እናቴ ሆይ አማላጅነትሽና ቃልኪዳንሽ ከክፉ ነገር ይጠብቀኝ
@yeshalemabebe7527
@yeshalemabebe7527 5 дней назад
አሜን አሜን ኣሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን አሜን ሰሜን አሜን አባታችን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@helenmorris7673
@helenmorris7673 6 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏🙏🙏
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 6 дней назад
አሜንንንን❤❤❤ ለዓሙመቱ ሰኔ ማርያም አደረሰን❤❤❤አደረሳችሁ አሜንንንንን❤❤❤
@yalemworkbayou2377
@yalemworkbayou2377 6 дней назад
እንክዋን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን
@user-di2mm8nd3j
@user-di2mm8nd3j 6 дней назад
አሜን አሜን አሜን እኳን አደረሳችሁ አደርሠን ለቅድስት ቅዱሣን እናታች ድግል ማሪያም አመታዊ በአል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ለመምህር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hullhagerishgodana8229
@hullhagerishgodana8229 6 дней назад
አሜን አሜን አሜን ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን አሜን ይቆየን
@MeronMe-pm2ul
@MeronMe-pm2ul 6 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!
@MekebelMelesa
@MekebelMelesa 6 дней назад
አሜን አሜን አሜን❤🤲🤲🤲❤️ ቃለይወት ያሰማልን አባታችን
@AbiAndarge-cf2lw
@AbiAndarge-cf2lw 6 дней назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን!!!🙏🙏🙏
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu 6 дней назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-we3kg4jf8t
@user-we3kg4jf8t 5 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@yezbalemgetnet9523
@yezbalemgetnet9523 6 дней назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤ፀጋዎትን ያብዛልን እግዚአብሔር አባታችን❤❤❤🙏
@tsedalegemeda4124
@tsedalegemeda4124 5 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይወት ያማልን አበታችን
@alganeshwoldegabir1157
@alganeshwoldegabir1157 6 дней назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@MelakAyelgnAbate
@MelakAyelgnAbate 5 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤።🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@eyerusalembeyene8447
@eyerusalembeyene8447 6 дней назад
አሜን አሜን አምን መምህር ብዙ ተረዳሁ ብዙ ነገር ተገለፀልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ🙏🙏🙏
@sunshinebekelebekele9702
@sunshinebekelebekele9702 6 дней назад
እንኳን ለእመቤታችን አመታዊ በአል አደረሳችሁ አደረሰን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@yesishiferaw5775
@yesishiferaw5775 4 дня назад
አሜን🙏🏼 🙏🏻🙏🏻 አሜን አሜን🙏🏼 🙏🏻✝️🙏🏻✝️🙏🏻✝️ ቃለህይወት ያሰማልን ጠ!!!!
@mekidesabebe8861
@mekidesabebe8861 6 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን። እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና አብዝቶ ይጠብቅልን። የአመት ሰው ይበለን። የድንግል ማርያም ምልጃ አይለየን።
@user-vc6lb1bd3q
@user-vc6lb1bd3q 6 дней назад
አሜን: ክብር ምስጋና: ለእናታችን፣ ለእመቤታችን: ለቅድስት: ድንግል: ማርያም: ልጅ: ለቸሩ: ፈጣሪያችን: ለእግዚአብሔር: ይሁን: ❤❤❤ አባታችን: ቃለ: ህይወትን: ያሰማልን ፣ የእመቤታችን: ረድኤቷና: በረከቷ: በልባችን: ይኑር: አሜን: ❤❤❤
@user-tn9em1iq2g
@user-tn9em1iq2g 6 дней назад
አሜን እንኳን ለእመቤታችን በዓል በሰላም አደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን።ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኪዎ ይድረሰን❤❤🎉🎉🎉
@solomonerifo629
@solomonerifo629 6 дней назад
አሜን አሜን አሜን መምህር
@Sitina-dl1ll
@Sitina-dl1ll 6 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤❤❤❤
@emebetreda3149
@emebetreda3149 6 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያሰማልን
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 6 дней назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@tadelubedaso6836
@tadelubedaso6836 6 дней назад
አሜን አሜን አባታችን ቃለእይወት ያሰማልን
@tsegemariyamtube8018
@tsegemariyamtube8018 6 дней назад
የእመቤታችንን ምልጃና ፀሎት ይጠብቀናል
@elizabethtasew8431
@elizabethtasew8431 6 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን እኛ ክርስቲያኖች የታደልን ነን ቅድስ ድንግል ማርያምን መውደድና ማመን ምን መታደል ነው ❤❤❤❤❤❤❤
@tigistkebede5565
@tigistkebede5565 5 дней назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እድሜ ጤና ይሰጥልን
@yashyash6266
@yashyash6266 6 дней назад
አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@melkamutibeb4325
@melkamutibeb4325 6 дней назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 6 дней назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሶት አባታች በፀሎቶው አስቡን ❤
@tsinatseifu4739
@tsinatseifu4739 6 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@martabogale7735
@martabogale7735 6 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህራችን እሺ እንጠብቃለን
@user-fd2ks2bu2r
@user-fd2ks2bu2r 5 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃላ ሕይወት የሰማልን
@tiringosisay8655
@tiringosisay8655 6 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን 🥰🥰🥰
@GEBR1919
@GEBR1919 5 дней назад
ቃለሂይ ት ያሰማልን🙏 አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@BantealemEyayu
@BantealemEyayu 6 дней назад
እንኳን አደረሰዎ መምህራችን
@RutaDensamo
@RutaDensamo 6 дней назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤
@yezinachanie4305
@yezinachanie4305 6 дней назад
መምህራችን ቃለ ሂዎት ሰማልን
@HiwetSelam-sz6yl
@HiwetSelam-sz6yl 6 дней назад
አሜን ይሁን ይደረግልን መምህራችን አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የእመቤታችን በረከቷ ጣዕመ ፍቅሯ ይደርብን የቅዱሳን ሐዋርያት ረድኤታቸው አይለየን ቤተ መቅደስ የሆነ ሰውነታችን ያረከስነው ቅዱስ እግዚአብሔር ይቀድስልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር አሜን ሰላም ያገናኘን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በጉጉት እንጠብቃለን ❤
@kekebaby618
@kekebaby618 6 дней назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@mamieawraris9341
@mamieawraris9341 6 дней назад
አሜን መምህር 🙏❤❤❤❤
@bitsatamare6712
@bitsatamare6712 6 дней назад
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@taybaa8158
@taybaa8158 6 дней назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 5 дней назад
አሜን ፫ 🤲❤ አባታችን
Далее
Давидыч против Тамаева 3 ЧАСТЬ
00:56