Тёмный

ሰው ሀብታም የሚባለው ምን ሲኖረው ነው? ድንቅ ልጆች 65፡ ኮሜዲያን እሸቱ ፡ Comedian Eshetu : Donkey Tube Ethiopia. 

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 703 тыс.
50% 1

Comedian eshetu believes parents should be very careful about what they speak, hear and do in front of their children. Because that’s how children learn about the world. If the parents are always talking and listening hate speeches, it’s obvious that the child is going to be affected. So the main purpose of this show is to wake up adults from the deep sleep they are in. So in this show, we want parents to hear what their children have to say about the nation, humanity, love, peace, morals, and the future of the world when the host comedian eshetu asks them something serious about the world.
The show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
Follow Us On :
/ comedianeshe
/ comedianeshetu0
/ comedian.eshetu
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
My other RU-vid Channel: Comedian Eshetu - official
+251913610673
+251938212020
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Donkey Tube
Other Related Videos
====================
" ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ መልእክት አለ አድምጡኝ"
• " ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ ...
ብዙ ቋንቋ መናገር እችላለሁ
• 'ማስታወቂያ የሰራሁበትን ብር እናቴ...
ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ልጆች
• " ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ል...
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

13 фев 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 415   
@Ethiogivers
@Ethiogivers 2 года назад
በቅድሚያ አይኔ እንዲያይ፣ጆሮዬ እንዲሰማ፣አፌ እንዲናገር፣እጄ አንዲሰራ፣እግሬ እንዲራመድ አድርጎ ለዚህ ደቂቃ ላቆየኝ ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው!!በመቀጠል ሁላችሁም በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ🙏🙏🙏
@genimk9464
@genimk9464 2 года назад
አሜን!!!
@yifatappe8955
@yifatappe8955 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@asdrhr7273
@asdrhr7273 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@zahraz838
@zahraz838 2 года назад
በትክክል አሜን ግሩም እና ድንቅ አድርጎ ለሰጠን ተመስገን ጊታየ ነው
@dawittemesgen8558
@dawittemesgen8558 2 года назад
Amen Amen
@halapiyartube7229
@halapiyartube7229 2 года назад
እሼ አንተንና ድንቅ ልጆችን ማየት አይሰለችም አትጠገቡም ስልህ በ ሙሉ ፐርሰንት ነው 🥰🥰
@tesfayezewdie2015
@tesfayezewdie2015 2 года назад
Uu
@fekedetesfaye9965
@fekedetesfaye9965 2 года назад
እንደዚህ አይነት ንፁህ የህፃናት መልሶች በጣም ነው ደስ የሚለኝ! እሼ በነዚህ ልጆች አማካኝነት ተዝናኖትን ስለምትፈጥርልን በከባዱ እናመሰግንሀለን
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 года назад
*ፍትህ ሳዉዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ በየ ቦታዉ በማንነታቸዉ ለሚገደሉ ኢትዮጲያዊያን ፍትህህ😢😢💔*
@fidel_tube1
@fidel_tube1 2 года назад
yasaznal
@onewayoneway8585
@onewayoneway8585 2 года назад
በጣም ጎበዝ
@rukiaahmed5680
@rukiaahmed5680 2 года назад
Yy
@user-kb1pk4nl1o
@user-kb1pk4nl1o 2 года назад
@@yonasyonas3249 ደነዝ🐴😤 በቻልነው ድምፅ እንሖናለን ምን አቃጠለክ😏😏
@user-iq4ny3yb5q
@user-iq4ny3yb5q 2 года назад
እሼ እናመሰግናለን ሁሌም ለዜጎቻችን ድምጽ ስለምትሆን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን♥♥
@keyayene3325
@keyayene3325 2 года назад
እሼ አንተን አለማመስገን ንፉግነት ነው ሳውዲ እስር ቤት ላሉት ትልቅ ድምፅ ነው የሆንክላቸው🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍
@elcelc2278
@elcelc2278 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን እሼ ለወገኖቻችን ድምፃ ስለሆክልን
@emameydesalegn5478
@emameydesalegn5478 2 года назад
የምወደው ፕሮግራም ድንቅ ልጆች ስወዳቸው❤️ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እስረኞችን ሀገራቸው ይመልስልን😥 አሜን
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 года назад
አንድ ሰው አብታም ነው የሚባለው ምን ሲኖረው ነው ጋርድ አላለችም የኔ ቆንጆ የምወዳቸው አርቲስት ተስፋለም እና ቃልዬ ልጆቻችሁ ይደጉላችሁ ደስ የሚሉ ልጆች ናቸው 🙏 እሼ ምርጡ ስወድህ እኮ❤
@user-gc1cl2mc7e
@user-gc1cl2mc7e 2 года назад
በጣም ደስ ይላል ወንድማችን ልጆች እንደዝህ ሰጦታ ስሴጣቸወ ይበረታሉ በርታ ወንድማች
@user-kh6nj7rs4q
@user-kh6nj7rs4q 2 года назад
ለአንተም ክበር ያሰፈልገሀል ሰወ አክባሪ ነህ እሸቱዮ💞💞
@samrihabshawit7124
@samrihabshawit7124 2 года назад
እድሜህ ይርዘም እሸቱየ ድምጽ ስለሆንክልን እናመሰግናለን👍❤❤❤
@itslilyy4154
@itslilyy4154 2 года назад
እሸቱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 🌸እናመሰግናለን
@user-zt6eh2td1z
@user-zt6eh2td1z 2 года назад
እሸቱ የኔ አንደኛ በጣም የምወደው ፕሮግራም ❤️❤️
@AA-ig9kq
@AA-ig9kq 2 года назад
እሼ እንወድበለን ከክፉ አላህ ይጠብቅህ የናትህን እድሜ ያርዝምልህ ,,,,, የኔ ቆንጆ አላህ ያሳድግሸ ❤❤
@blackman3470
@blackman3470 2 года назад
ዶንኪ ትይብ እንደዚህ አይነት ድንቅ ልጆች ሰለምጋባዙ ለነገዋ ኢትዮ የሚለውጡ ስለሆነ እጅግ በጣም ምስጋና ይገባቸዋል፡፡ ፍትህ በሳውዲ ለሚገኙ ወገኖቻችን ፡፡
@neimayusuf5594
@neimayusuf5594 2 года назад
ስራህም ሂዎትህም የተባረከ ይሁን
@user-ft9xp7ol6r
@user-ft9xp7ol6r 2 года назад
የተወዳጁ ልጅ ቅመም ❤❤😍
@zizitino6797
@zizitino6797 2 года назад
ተስፋለም ቆንጆ ልጅ አለህ ፈጣሪ ያሳድግልህ
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 2 года назад
ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ ተኝቼ እንድነሣ አይኔን ጨፍኜ እንድገልፅ ላደረገኝ አላህ አልሀምዱሊላህ እንዴ እሼቱ መለሠ ያለ ተቆርቋሪ ጀግና ሠው አክባሪ ቢበዛልን ብዬ ተመኘው እሼ ለታሠሩት ድምፅ ስለሆንክ እናመሠግናለን
@user-xl8cb8qo3s
@user-xl8cb8qo3s 2 года назад
እባክህ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ሰላማው ሰለፍ ውጡልን እስካሁን እሱብቻነውየቀረው ፍትህ ፍትህ የሰርቤቱን እያለቀስን አሁንም እየተያዙነው
@emebetgebrie1244
@emebetgebrie1244 2 года назад
ስጦታው ለወላጆቻቸው በልጆቹ በኩል የሚላክ ይመስላል ምክንያቱም የልጆቹን እድሜና የትምህርት ደረጃ አይመጥንም። ፕሮግራሙ ምርጥ ለመሆኑ ጥያቄ የለውም።
@saraalsara6754
@saraalsara6754 2 года назад
አቤቱ የድንግል ማርያም ልጆ ቸሩ መድኃኔዓለም ፊትህን መልስልን ታረቀን። በእሰርቤት። ለሚሰሰቀዮ ወገኖቻችን ድረስላችው😭
@user-kr7rn8oq5w
@user-kr7rn8oq5w 2 года назад
እሼ የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ በስደተኞች ጉዳይ እናመሰግናለን
@user-zb6bq1bq9v
@user-zb6bq1bq9v 2 года назад
ሰላም ለሀገሬ ሰላም ለኢትዩ ስው ነህ ስልህ በምክንያት ነው ክብር ዶክተር እሸቱ
@user-gl4bf6tu6v
@user-gl4bf6tu6v 2 года назад
እሽቱ ወላሂ ወተን አላማድንቅ ንፍግት ነው ቀሪ ዘበን የተባረከ ሁን
@lailaethio6578
@lailaethio6578 2 года назад
Thank you, our best Ethiopian brother
@muluhabeshawit9232
@muluhabeshawit9232 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውድ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን እሸቱ ሁሌም ፍትህን እየጠየቅክ ያለክ ወንድማችን እግዚአብሔር ያክብርህ
@user-pr6kj4qp4k
@user-pr6kj4qp4k 2 года назад
በየቀኑ ያውም ደጋግሜ ሁላ ነው የማየው አንተን ይሁን ልጆቹን አላውቅም በርታ እሼ
@haymanotaweke9248
@haymanotaweke9248 2 года назад
ሰታምር እድግ በይ ማር❤❤❤
@askidesta4271
@askidesta4271 2 года назад
ድምፅ ስለሆንክ ለእስረኞች ፈጣሪ ይባርክህ እሸ መልካም ሠው
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 2 года назад
እደአፍሽ ያርግልን ደጉ ግዜ ያምጣልን በስሙኒም ገስተናልለናተ ሲል ይማረን
@bemntamen9894
@bemntamen9894 2 года назад
እኔግንበጣም ዘናየሚያደርጉኚ በመሀል የሚያስገባቸዉ ቪዲኦች😅😅😅😅😅😅😅
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 2 года назад
የምወደው ፕሮግራም😍😍😍
@user-pf9zb1zc6y
@user-pf9zb1zc6y 2 года назад
እንኳን ደና መጣ ተሹየ ፍትሕ በሳኡዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ ወጎኖቻችን
@suzanyoutbesuzan9034
@suzanyoutbesuzan9034 2 года назад
ልባችን ተሰበረ ወላህ የእናቴ ወንዲሞች በእስር ናቸው ሳውዲ እና በቃ የሚነግሩኝ ይሰቀጥጣል ምን ማዲረግ አለብን ለማን እንጩክ ሳውዲ ያላቸው ተጠንቀቁ ነገ እሮብ ይጀምራሉ አፈሳ እያሉ ነው ከቻላችሁ መዳም ቤት ተቀመጡ
@user-ro6os1lj3n
@user-ro6os1lj3n 2 года назад
አይዞሽ እህቴ
@almightlord1579
@almightlord1579 2 года назад
እግዚአብሔር ይርዳቸው አይዞሽ እህቴ። ግን ለምንድን ነው የሚያፍሱት ወደ ሀገር የማይሸኙ ከሆነ?
@rukitube9552
@rukitube9552 2 года назад
እሽ ምናልሁሉም እዳተ ቅን በሆነ ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥልን
@ethiopianhagre7384
@ethiopianhagre7384 2 года назад
ህፃናቶች እኮ ንፁ ናቸው❤
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 2 года назад
አሼ ኑርልን የኛ ድምፅ ነህ
@Selam-be9nk
@Selam-be9nk 2 года назад
Eshetu enkuwan be selam metake, enamesegenale berta egizabher zemeneh yebarke, yena konjo edge egizabher yebarkeshe 😍😍😍
@hananmolla133
@hananmolla133 2 года назад
የኔቆንጆ ስታምሪ እድግበይ
@zizimoha8064
@zizimoha8064 2 года назад
I love it 🥰
@zizumohammed683
@zizumohammed683 2 года назад
ያአላህ ፈረጃህን እኔስ የስደተኞች መጨረሻችን አሳዘነኝ ኢላሂ.አትተውን
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 2 года назад
እሼ እንኳን ሰላም መጣችሁ ፍት ለሳወዲ ወንድሞቻችን
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 года назад
👍👍👍🙏
@mamatube7082
@mamatube7082 2 года назад
Ehitoch bekinenet damirugni
@user-nf1eg9by1x
@user-nf1eg9by1x 2 года назад
እናመሰግናለን በርቱበአላህ ፍትሀተውን ጠይቁላችው።።
@mussatube1992
@mussatube1992 2 года назад
በጣም ጥሩ ልጅ ነህ ይመችህ
@candasmanaye7407
@candasmanaye7407 2 года назад
የኔ ጣፍጭ እድግ በይ
@Mohanane-Tube
@Mohanane-Tube 2 года назад
አሠለሙ አለይኩሚ ዋርመቱለይ ዋበርከቱ ድንቅ ሰው እሼቱ እናማስግናለን ድምጽ ስለ ምትሆን ለዋገንክ
@gelayehmariam7940
@gelayehmariam7940 2 года назад
ውይ ደስ ስትሉ ሁላችሁም
@mzsyoutube4356
@mzsyoutube4356 2 года назад
አረ እሸቱ ችግሩ። የሣዉድ። አደለም። የኛ መግሥት ነዉ አልቀበል ያለን። ግን እናመሠግናለን ድምፅ ሥለሆከን
@zinasheerabo5888
@zinasheerabo5888 2 года назад
እድግ በይ የኔ ቆንጆ ክክክክክ አሰቅሽኝ
@hussenwelo3017
@hussenwelo3017 2 года назад
ደስ ይላል
@maramawitgecho7347
@maramawitgecho7347 2 года назад
Esh be sauid Arabia esrbyt lemiskayu demt selmthon enamsgnalen wendmachin 🙏🙏🙏
@Tube-xi6yh
@Tube-xi6yh 2 года назад
እሸ አተ ምርጥ ሰው ነህ
@jk_jeno
@jk_jeno 2 года назад
I love you to continue😍😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍😘🤗
@favinalemu8468
@favinalemu8468 Год назад
ስታምር
@romangoshu8510
@romangoshu8510 2 года назад
Eshe betam enamesegnalen egzabher yistlen le Saudi esregnoch bemtadergew neger
@sarateddy2302
@sarateddy2302 2 года назад
ስላም ለናተይሁን ውድየተዋህዶ ልጆች. እኳን የለነነዌ ጾም በስላም አደረሳችሁ. ሀገራችንን ስላም ያድርግልን. ወድማችን እሽቱ. በሳኡዲ እስርቤት ለሚገኙ ወገኖች ድምጽ ስለሆክ. በጣም እናመስግናለን
@mahletmoges4608
@mahletmoges4608 2 года назад
ደስ ስትል ንፁህ ልጅ❤
@SaraSara-os9lj
@SaraSara-os9lj Год назад
ያምራል።
@dinatube6757
@dinatube6757 2 года назад
የኔ ማር ስታምር ❤️❤️
@mohmmedhera6453
@mohmmedhera6453 2 года назад
እናመሰግናለን
@fatumamohamed5161
@fatumamohamed5161 2 года назад
እሸቱ ምርጥ ሰው እፍ ምናለ ሁሉም እንደ አተቢያስብ
@ramadantube
@ramadantube 2 года назад
ድንቅ ልጆችን ፕሮግራም በጉጉት የሚጠብቅ ማነው እንዴኔ
@zedequeen1167
@zedequeen1167 2 года назад
እሼቱ በጣም እወድካለሁ የእኔ መልካም
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 2 года назад
እዉይ ስታምር እድግ በይ
@sarass2644
@sarass2644 2 года назад
Selam feker andenet lhagerchen ena lhezabachen denk lijueche desmeal progrem yen wed egzabher ysdegelshe 😍😍😍😍😍👍💚💛❤🙏
@friotestory2335
@friotestory2335 2 года назад
ፈጣሪ በሰላም ያምጣቸው
@makeahtube3584
@makeahtube3584 2 года назад
Thanks
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 2 года назад
🤣🤣🤣ጥጋቸዉን ይዘዉ ተመቸሺኝ እስካዉን ስላላየዉሽ ቆጨኝ የኔ ዉድ እደጊልኝ የአሪቲቶቻችን ልጅ ያሳድግላቹ
@misraoromo2669
@misraoromo2669 2 года назад
eshi mirx saw thanks
@ruqaeheee7998
@ruqaeheee7998 2 года назад
በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም እውነትም ድቅ ልጆች
@user-sj3tl2ep9q
@user-sj3tl2ep9q 2 года назад
እሼ ምርጥዬ
@ayehuyebezaenat6818
@ayehuyebezaenat6818 2 года назад
እሼቱ እደተወደድክ እድሜህን ኑር
@kukimuhammed8467
@kukimuhammed8467 2 года назад
የኔማር ዕድግ በይ
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 года назад
*የድንቅ ልጆች አድናቂዎች የት ናቹ ኑ ተለቀቀላቹ👍👍👍*
@user-pm4fj5qi7i
@user-pm4fj5qi7i 2 года назад
እሸያችን ልጅት ሰተመሩ የኔ ቅመም
@tareksaleh5794
@tareksaleh5794 2 года назад
Respect for u
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 года назад
የኔ ማር እግዚአብሔር ያሳድግሽ
@sabads4636
@sabads4636 2 года назад
Love 💕
@tesnimmuhammad5700
@tesnimmuhammad5700 2 года назад
የኔ ማር ስታምሪ 😘😘
@user-tk2lv6xf4n
@user-tk2lv6xf4n 2 года назад
እንዴት ነው የምታምረውይመችህ
@tizuselam9944
@tizuselam9944 2 года назад
እናትሽንና አባትሽን በጣም ነው የምወዳቸው
@sebrinayoutube8263
@sebrinayoutube8263 2 года назад
ክክክክክክክክክክክክ አረበኛዉ ጎበዝ ወላሂ ዜጎቻችን
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 года назад
እሸዬ ስወድህ
@fidel_tube1
@fidel_tube1 2 года назад
ሰዎች ከተጋቡ በኋላ በምን ይፋታሉ---በ ዘይት😂🤣😂
@emu8244
@emu8244 2 года назад
የኔ ምስኪ ጣፋጭ ልጅ
@sarass2644
@sarass2644 2 года назад
Fethe fethe fethe saudi lemsekeyu ehet wendemweca demse enhunacwe eshetu enmsgenaln selkezemzem dueal alwekem nber 👍🙏
@user-ts5pu1ic8l
@user-ts5pu1ic8l 2 года назад
እንኩዋን ደህና መጣህ ሀቢቢ እሼ
@simintegnawshi4555
@simintegnawshi4555 2 года назад
ወንድሜ እሸቱ ሁሌ እጠይቅሀለሁ እያልኩ እየረሳሁት።ለምንድነው ግን የሙዚቃ ሲዲ የምትሰጣቸው ለህጻናት ሙዚቃን መሸለም ምን ይባላል ፤በዚህ እድሜአቸው ሙዚቃን አፍቃሪ እንዲሆኑ ማድረግ አይሆንብንም?አብራራልኝ
@ASTERyoutube3945
@ASTERyoutube3945 2 года назад
ሰላም💞💝
@user-om9py5yv2e
@user-om9py5yv2e 2 года назад
ፍትህ በሳዉዴ አረብያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@elhamnegn8510
@elhamnegn8510 2 года назад
የእኔ ውድ እሼ በጣም ነው ምወድህ በእስር ቤት ለሚሰቃዮ እህቶች ወንድሞች ድምፅ ስላልክ
@selamawitadise4375
@selamawitadise4375 2 года назад
አሼ እናመሰግናለን 🙏ፍትህ ለእስረኞች😥
@bukatiabara4059
@bukatiabara4059 2 года назад
Ashuka benate geberewchinm akrbelen beterefe ante mert sew nek❤❤❤❤❤
@maki4428
@maki4428 2 года назад
የኔቆንጆ እድግ በይ እሺ ክበርልኝ ደብሮኝ ነበር አሰቅከኝ
@tirigsetew1057
@tirigsetew1057 2 года назад
Kkkkkkkkk. Ere. Weyina besaki. Motikugi. Edig. Beyi❤❤❤❤
@AsdAsd-tb5fo
@AsdAsd-tb5fo 2 года назад
እሼ ከድንቅ ልጆች ጋር ስታምር እሼ ግን በደሌ ብራ ላይ ያለዉ እኮ ስሙ በደሌ ሳይሆን ጉሬዛ ነዉ በጣም ምርጥ ነዉ አርብና ረቡዕ ይጾማል የዛፍ ፍሬ የሚበላዉ 6:00 ላይ ነዉ ከጸለየ በኋላ ነዉ የሚበላዉ
@yetewahdolji4577
@yetewahdolji4577 2 года назад
ማን ከእኛ ስደተኞች ጋር እደነበር አንረሳም እሼ ትለያለህ እጅግ በጣም እናመሰግናለን 🙏
@mamatube7082
@mamatube7082 2 года назад
Ehit bekininet damiregni
@r6168
@r6168 2 года назад
😂😂😃 በሳቅ የኔጣፋጭ አላህ ሀገራችንን ስላም አዲርግልን ያርብ
@mimibpower7111
@mimibpower7111 2 года назад
Wwooww😍😍
@tsion5088
@tsion5088 2 года назад
የሚሸለሙት መጽሀፍ ለምን የኢትዮጵያ ታሪክ አይሆንም ? የራሳቸውን ሳያውቁ የሌላውን ታሪክ ለህጻናት ማሳወቅ አሰፈላጊ አይመሰለኝም። ሲያድጉ በራሳቸው መንገድ የውጩን ታሪክ ይደርሱበታል 💚💛❤🙏
Далее
BRAWL STARS x DRAGONFORCE: A Draco Tale
03:46
Просмотров 10 млн
Неадекватная стюардесса
1:00
#movie #фильмы #кино
1:01
Просмотров 983 тыс.
#movie #фильмы #кино
1:01
Просмотров 983 тыс.