Тёмный

ሰው መንፈስ ነው? ሐዋርያው ታምራት ታረቀኝ መንፈስ ከሆንክ ለምን ሐዋርያነቱን አተወውም! 

Abel Abuna አቤል አቡና
Подписаться 4,5 тыс.
Просмотров 4,1 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

6 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 37   
@degitushachachew4708
@degitushachachew4708 Год назад
ተባረክ አንተ ልጅ❤
@ageghewwendimu3568
@ageghewwendimu3568 2 года назад
ሰው መንፈስ ነው የሚለው ትምህርት ምን ይገርማል የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ ስትል እንዴት አልገረመክም ፃዲቅ ነኝ ስትል እንዴት አልገረመክም
@berhankebebew487
@berhankebebew487 Год назад
ጥሩ ነው ግን ፊል1:23 ዮሐ3:6 እንዲሁም አንተ ያነሳኸው ሐሳብ the whole person/ሁለንተናን ነው እንጂ personality አይደለም ሐዋርያው ታምራት ታረቀኝ ሳይሆን የሐዋርያው ኢየሱስ ትምህርት ነው።assignment God consciousness World consciousness እና self consciousness ን በትክክል መረዳት በትክክል ለክርስቶስ እንድንኖር ያደርገናል በመጨረሻ በሚዲያ ባንነቃቀፍ እና ብናወራ ጥሩ ነው።
@wondebasazenew8464
@wondebasazenew8464 2 года назад
ወንድሜ ጌታ ይባርክህ ይህን ትምሕርት በዕውቀት ልንቃወመው ይገባል
@Melkie273
@Melkie273 Год назад
በሰው ሁለንተና ያሉ ሁለት አስተምሮዎች ናቸው 1ኛ መንፈስ አለው ነፍስ አለው ስጋ አለው 2ኛ ሰው መንፈስ ነው።ነፍስ አለው በስጋ ወስጥ ያድራል የሚል ነው ሁለቱም የሚጠቀሙት ጥቅስ ዘፍ 1:26ዘፍ2:7 1ተሰ5:23ዕብ4:12 1ቆሮ 3:16 ማን ትክክል እንደሆነ ተመልከት ለእኔ ሁለተኛው ነው ትክክል አንደኛው ግልብ መረዳት ነው የአምሮ ውጤት ነው ሁለታችሁም ሰተቶችን አርሙ
@natnaeltesfahun7780
@natnaeltesfahun7780 Год назад
“እግዚአብሔርም፦ መንፈሴ በሰው ላይ ለዘላለም አይኖርም፥ እርሱ #ሥጋ ነውና፤ ዘመኖቹም መቶ ሀያ ዓመት ይሆናሉ አለ።” - ዘፍጥረት 6፥3 መጽሐፍ ቅዱስ ናችሁ ያለንን ነን። እግዚአብሔር ናችሁ እንዳለን ልክ እንደዛው ነን ሳንጨምር ሳንቀንስ። የጸጋው ባለጠግነት በኛ መታየቱ ሲበዛ በእውቀት ላይ ሌላ እውቀት የጨመርን መስሎን ሌላ መሰረት አንመስርት። እስኪ መጀመሪያ በተመሰረተው እንጽና።
@user-mr5tg9bp9n
@user-mr5tg9bp9n 11 месяцев назад
Prov 20:27 Ye sew Menfes Yegziabeher Meberat new yelal selezi bemeshafe kedus Meglet meseret sew menfes Sayehone Sew Menfes Alew new Yemilew.
@BiniyamTeshome-tz8vi
@BiniyamTeshome-tz8vi Год назад
Tebarek abunaye tsega yibzaleh wedhalew
@gospelsingeramanuelmugoroo3403
አቤል ሰላም ሥራ ኑሮ ጤና ሁሉ ሰለም ነው? አቤል ፈቃድህ ከሆና ሙሉ ቪድዮ ከሌ ብትልክልኝ ደስ ይላኛል
@senedufeseha2956
@senedufeseha2956 3 месяца назад
ሰው መንፈስ ሳይሆን መንፈስ አለው
@AzebBeyene-dl4ck
@AzebBeyene-dl4ck Год назад
yeswebsheqnehe
@-maranatha-tube9051
@-maranatha-tube9051 Год назад
እስቲ መልስልኝ የእግዚያብሔር ልጅ ነህ ወይም ነኝ የምትለው ምንህን ነው ሰው ነፍስ አካል እና መንፈስ አለው ከዚህ ወስጥ የትኛው ነው አዲሱ ሰው? ዳግም የተወለደው የትኛው ነው ?
@freweynibulajehad9031
@freweynibulajehad9031 Год назад
Abely geta yibarekhi
@derararoba6136
@derararoba6136 Год назад
God bless you Abunaye🙏
@user-qg1mu5vp3o
@user-qg1mu5vp3o Год назад
Are abuna astelabh aymetnhm ante arfel kalun bcha sbek ewnetun sbek ya new miyamrbh saytawekh eyetefah new
@BiranuAbera
@BiranuAbera 3 месяца назад
Ewinet new sew menfese
@tadesekasa6310
@tadesekasa6310 Год назад
እኔ የሚገርመኝ የሠዉ ጩኸት
@selamasgodam3153
@selamasgodam3153 Год назад
Be eysuse seme
@tigistuhailuofficial432
@tigistuhailuofficial432 Год назад
ለምን እደዛ አለ? መነሻ አሳብ ይኖሮዋል...እሱን ካልሰመው ሙሉ ትምህርቱን ካለደመጥኩ እንደዚህ ነው ለማለት.....
@frehiwotteshome1333
@frehiwotteshome1333 Год назад
Abela it is true man is sprit living in flesh born from spiritbis spirit
@user-wk3ri5wx7h
@user-wk3ri5wx7h Год назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ሰው መንፈስ ነው ብለው ቁጭ ምን አይነት ትውልድ ነው እኔ መንፈስ ነኝ ካልክ ወገኔ እኔ እግዚአብሔር ነኝ እያልክ ነው ሰው ሁሉንትናዊ ማንነት ያለው ፍጡር ነው እግዚአብሔር ግን መንፈስ ነው ዮሐንስ ወንጌል 4:24 ሰው 1 ተሰሎንቄ 5:23 ሲኦል እንዳትገቡ ተመለሱ ደሞ አታፍሩም እኛ ከአፈር የተሰራን ሰዎቹ ከእግዚአብሔር ስታወዳድሩ ንስሃ ግቡ ተመለሱ
@hanaaddise4569
@hanaaddise4569 Год назад
Apostle tamrat wedhalew ante hayal yegzihabher sew
@freweynibulajehad9031
@freweynibulajehad9031 Год назад
Ewunet now Abely
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Год назад
አቤሎ ብርክ በል
@freweynibulajehad9031
@freweynibulajehad9031 Год назад
🙏❤🙌🔥🔥🔥🔥
@Melkie273
@Melkie273 Год назад
ኧረ ቃል ስታወራ አውድ ጠብቅ ወንድሜ
@selamasgodam3153
@selamasgodam3153 Год назад
Betam newe yemyszenewe 😭
@freweynibulajehad9031
@freweynibulajehad9031 Год назад
Mastewal yistachew
@BiranuAbera
@BiranuAbera 3 месяца назад
Ewinet new sew menfese new ❤❤
@miherettuke1200
@miherettuke1200 2 года назад
😭😭😭😭😭
@nahomephrem329
@nahomephrem329 Год назад
ማርሲልም አድጋ ለ አቅመ ስድብ ደረሰች😂
@faresyared5927
@faresyared5927 Год назад
አላለም ትንሽ ነገር ይዛችሁ ሰውን አትተቹ
@bereketzerihun9423
@bereketzerihun9423 Год назад
ያልገባህን አታስረዳ እስኪ ተማሩ እንማር መጀመሪያ ብዙዋች አስተማሪ አይሁኑ ያለን ለዚህ ነው አንተ ሌላ ሌላኛው ሌላ ለእናንተ እኔ ጨነቀኝ ምንም ስር የሌለው ትምህርት
@AzebBeyene-dl4ck
@AzebBeyene-dl4ck Год назад
ወሬአለብህእሺወር
@tigistuhailuofficial432
@tigistuhailuofficial432 Год назад
ለምን እደዛ አለ? መነሻ አሳብ ይኖሮዋል...እሱን ካልሰመው ሙሉ ትምህርቱን ካለደመጥኩ እንደዚህ ነው ለማለት.....
@tigistuhailuofficial432
@tigistuhailuofficial432 Год назад
ለምን እደዛ አለ? መነሻ አሳብ ይኖሮዋል...እሱን ካልሰመው ሙሉ ትምህርቱን ካለደመጥኩ እንደዚህ ነው ለማለት.....
@tigistuhailuofficial432
@tigistuhailuofficial432 Год назад
ለምን እደዛ አለ? መነሻ አሳብ ይኖሮዋል...እሱን ካልሰመው ሙሉ ትምህርቱን ካለደመጥኩ እንደዚህ ነው ለማለት.....
Далее
OG Buda - Сабака (A.D.H.D)
02:19
Просмотров 77 тыс.
Аруси Точики ❤️❤️❤️
00:13
Просмотров 288 тыс.
የደራሲው ክህደት
9:17
Просмотров 1,3 тыс.
ሰው ሲወለድ ሙስሊም ነው ለምትሉ
10:22