Тёмный

ሰው በራፕም በዋልዝም አይነካም: -  

Semay Tube
Подписаться 64 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 42   
@Taredan77
@Taredan77 2 года назад
ወንድሜ ቁምነገር መሳፍንት የእግዚአብሔር ይብዛልህ ወንድሜ ለወንጌል ዋጋ መክፈል በሰማይ ዋጋ አለው የክብር አክሊል ይጠብቅሀል ባለህበት ፀንተህ ቁም እየሱስ ጌታ ነው።ያድናል እየሱስ ያድናል ተባረክ።
@ebirukglory3155
@ebirukglory3155 Год назад
የእውነት ለመናገር እኔ ራፕ ሲባል የአጋንት ነበር የሚመስለኝ ግን ዛሬ አስተሳሰቤን ቀይርከው ። ባንተ ምስክርነት የተረዳሁት እግዚአብሔር መስራት ከፈለገ እኛ ልንወስነው አንችልም ። በተጨማሪ አንተ ተፅህኖ ልታመጣ የቻልከው በግልህ ከጌታ እና ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ያለህ ህብረት ነው ። ከንግግርህ ጋር የሚሰራ መንፈስ ቅዱስ እንዳለ አይካድም ። ተባረክ ።
@tadumeshesha2027
@tadumeshesha2027 Год назад
በእርግጥ ለትውልድ ለጠፋው መፈለጊያ የተገኘህ የእግዚአብሔር ሰው ነህ።ተባረክ!!!
@እሙ-ጨ3ጘ
@እሙ-ጨ3ጘ 2 года назад
ሚገርም መረዳት ነው ተባረክ እና አንተ ብዙ ድንጋይ ቢመታህም ለብዞች በር ሆነሀል ትልቅ ስርታሀል ተባረክልኝ
@tirhasworede6621
@tirhasworede6621 2 года назад
ጌታ ይባርክህ አገላለፅህ በጣም ደስ ይላል መነካትህ በቋንቋህ በሁሉሞ ይታያል ጌታ የልቦናቾንን አይኖች ያብራ ጌታ ሁሉም ነገር የሱ ነው በፈለገው መንገድ እንዲሰራ መተው ለሱ መስጠት ይሁንልን ማስተዋል ይብዛልን። በርታ የተዘጋው ይከፈት ለትውልድ የምንጮህ ሁሉ ከመንፈሱ ጋር መዋሃድ ይሁንልን። ዘመንህ ይባረክ ቁምነገር የረገጥከውን ውረስ መዘርጋት ይሁንልህ እንቅፋት ሁሉ ከመንገድህ በኢየሱስ ስም ይጠረግ🙏 አሜን
@freweinikidane8847
@freweinikidane8847 2 года назад
ኣሜን ይሄ ባህል የሚሉት እኮ ኣላሻግር አለ ይሄ ባህላችን አይደለም እየተባለ ስንት የእግዚኣብሄር ሰው እና ፀጋ ተገፍትዋል
@yeneneshmarie1607
@yeneneshmarie1607 Год назад
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ። ዝም ብለህ መንገድህን ጠብጥብ ፀጋውን የሰጠህ ጌታ ምርኮን ያበዛልሀል። ንግግርህ ራሱ በጨው እንደተቀመመ ነው።ፀጋው ይብዛልህ፣ክብሩ አብሮነቱ ይብዛልህ ተባረክ ከነቤተሰብህ
@freweinikidane8847
@freweinikidane8847 2 года назад
አትቁም ቀጥል በረከታችን ነህ ወንድማችን
@helenshiferaw8482
@helenshiferaw8482 6 месяцев назад
ወንድሜ ቁምነገር ድንጋይ የሚወረወረው ወደ ሾላ ዛፍ እንጂ ወደ ባህር ዛፍ አይደለም፡፡ፍሬ ስላለብህ ነው፡፡ተባረክ ኢየሱስን እኮ የገዛ ወገኖቹ አልተቀበሉትም እርሱ ግን አልቆመም ሂድ አትቁም በርታ የሚያስኬድ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ፡፡
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
አሜን 🙏
@messelegeda1660
@messelegeda1660 9 месяцев назад
ተባረክ ፡ ለየትያለ ፡ ለጌታ ፡ ምክንያቱም ፡ ሁሉም ፡ ለጌታ ፡ ሰለሆነ ፡ ተባገረክ።
@Encounter_
@Encounter_ 9 месяцев назад
Amen 🙏
@kalebgruga7656
@kalebgruga7656 2 года назад
I can listen to this all day. love this videos. keep them coming plz. love the background music as well. May God bless you more and more Kemi.
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 9 месяцев назад
ወንድሜ ቁም ነገር ተባረክ እኔም የጎተራ ልጅ ነኝ ዘንባባ ሆስፒታል ጀርባ አንድም ቀን አይቼህ አላውቅም ተመስገን ጌታዬ የሰፈሬን ሰው ባይኔ ስላሳየኸኝ❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 9 месяцев назад
Thank You for watching
@hiwotaklilu4686
@hiwotaklilu4686 Год назад
ተባረክ ስለመንፈስ ቅዱስ የተናገርከው ደስ ብሎኛል።🙏
@Dait1402
@Dait1402 2 года назад
You are blessed bro I learn many things from your story you have amazing soul
@betsyteg6168
@betsyteg6168 2 года назад
May God use u more for his generation!
@tonygkiya
@tonygkiya 2 года назад
ይመቻቹ። ደስ የሚል ኢንተርቪው ነው። የምታቀርቡበት መንገድም 👌👌 ከሚን ማቅረባቹ በራሱ ሰፋ እና ክፍት የሆነ እይታ አመለካከት እንዳላቹ ያሳያል በርቱ ከሚም በርታልን (we will have a moment one day)
@Encounter_
@Encounter_ 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን። share with your friends. 🙏
@tonygkiya
@tonygkiya 2 года назад
@@Encounter_ for sure
@eyerusalemjerry6411
@eyerusalemjerry6411 Год назад
Wow geta yebarek God Bless You
@asterdegu9426
@asterdegu9426 9 месяцев назад
ጌታ ይባርክ ትዳር ልጆችህን ሁሉ ይባርክ እሁንም ለትውልድ የማምለጫ ምክንያት ያድርግህ
@Encounter_
@Encounter_ 9 месяцев назад
አሜን
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 2 месяца назад
Beautiful ❤ hang in there. God will come through for you so you don't have to explain about your ministry anymore. ❤
@Encounter_
@Encounter_ 2 месяца назад
Thank you so much 🤗
@axumcake
@axumcake Год назад
WOW ich bin sprachlos 😮😍🙏👏
@BezuneshYilma
@BezuneshYilma 6 месяцев назад
ተባረክ ወንድሜ
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
🙏🙏🙏
@Birehane-v5c
@Birehane-v5c 11 месяцев назад
Meches egzeabeher sewen bemigebawe aydele yemitawerawe lezeh yehonal yasenesah hid bro elef kefet yakumeh becga eresu garr tesemama inji❤
@milkidejene3327
@milkidejene3327 5 месяцев назад
Even if I understand that you'd like to shine a positive light on the rap genre and help people open up, as a fan of rap music and a former listener of Lecrae, Kirk Franklin and Casting crowns, I do not recommend listening to their recent songs ad also take their previous songs cautiously since they have proven to be singing lyrics that are against the word of God and their lives also prove to bear the fruit of the darkness. Be careful of what you listen to!!
@hassttrrff7936
@hassttrrff7936 Год назад
Woow Amazing geta yibarikeh
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
Amen. Thank You For Watching. Stay Blessed
@aboneshayalnesh8408
@aboneshayalnesh8408 2 года назад
Ante edelegna neh kemederu alefeh yesemayune sera selemetesera aunem yechemereleh wetatu be migebawe zema keresetosen masayet teweleden materef new tebarek bebezu tsegaw yebezaleh
@rahel9668
@rahel9668 Год назад
Go 🚶‍♂️ with your vision dear gosple has no formula Holy sprit is with you shine Jesues
@gttech1262
@gttech1262 26 дней назад
we love u!
@Encounter_
@Encounter_ 24 дня назад
Thank you
@moneseifugragne8062
@moneseifugragne8062 Год назад
Stay blessed
@abenicj9356
@abenicj9356 2 года назад
You are blessed!!
@hiwotterefe3122
@hiwotterefe3122 11 месяцев назад
❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 11 месяцев назад
🙏
@zackhenok
@zackhenok Год назад
Blv me , you’re reaching the unreachable, touching the untouchables…
Далее
진 (Jin) 'I'll Be There' Official MV
03:15
Просмотров 9 млн
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
00:47
I get on the horse's nerves 😁 #shorts
00:12
Просмотров 3,1 млн
진 (Jin) 'I'll Be There' Official MV
03:15
Просмотров 9 млн