Тёмный

"ሰው ከራሱ ጋር ካልሆነ ከሌላ ጋር ሊሆን አይችልም" /እንመካከር ከትግስት ዋልተንጉስ ጋር/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 88 тыс.
50% 1

Kidamen Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV
Subscribe to EBS worldwide
Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide
Telegram Channel: t.me/ebstvworldwide
Facebook: / ebstv
Watch EBS TV on NILESAT
Frequency: 10791, 10792,10793, 10794
Symbol rate: 27500
Polarization: Horizontal
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopiantv #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService #Your#1choice

Развлечения

Опубликовано:

 

11 дек 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 142   
@emnetassefa2001
@emnetassefa2001 3 года назад
ውይ ደስ የሚል ትምህርት። ለኔ ብላችሁ እኔን አስቀምጣችሁ ሆን ብላችሁ እየመከራችሁኝ ነው የመሰለኝ።
@ebtsamenat7299
@ebtsamenat7299 3 года назад
መልካም አመለካከት ወደ መልካም ይወስዳል ደስ የሚል ሀሣብ ነው ።
@user-sr3ki3jj5p
@user-sr3ki3jj5p 3 года назад
ሰላም ለእናንተ ይሁን የአገሬ ልጆችዬ ጥሩ መልእክት ነው እናመሰግናለን ቀጥሉበት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏🇨🇬
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 3 года назад
Very smart young ladies .... Ethiopia need more people like you....👍🏽🙏🏽👏🏽❤️
@mamasweet7047
@mamasweet7047 3 года назад
Wow በጣም ጥሩ ምክር ነዉ እግዚአብሔር ይስጥልን እንደናተ አይነት ሰዉ ጌታ ለገራችን ያብዛልን🤩
@momrakebtube
@momrakebtube 3 года назад
እናመሰግናለን ልብን ያርሳል ምታወሩት ሁሉ🙏🏾
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 3 года назад
በጣም ጠቃሚ ዝግጅ ነው በርቱ ።
@amisheger6614
@amisheger6614 3 года назад
ውይ በማርያም ጋዜጠኛዋ እንዴት ነው እምታምረው
@Emanu2018
@Emanu2018 3 года назад
መልኳን፡ትተሽ፡ምክሩን፡አትሰሚም፡ክክክ
@amisheger6614
@amisheger6614 3 года назад
@@Emanu2018 😊 ሰምቻለሁ ፕሮግራሟን ወድጄዋለሁ እሷን ደሞ በጣም ወድጃታሁ ስርዓቱ ቃላት አሰነዛዘሮዋ ውበቷ አለባበሷ.....ልቀጥል ሃሃሃ
@Emanu2018
@Emanu2018 3 года назад
@@amisheger6614 ክክክክ፡አይይይ፡አግብታለች፡እኮ፡ወንድ፡ነህ?
@amisheger6614
@amisheger6614 3 года назад
@@Emanu2018 🤔ውበት ማደነቅ እና ማግባት ምን ያገናኝዋል 😂
@Emanu2018
@Emanu2018 3 года назад
@@amisheger6614 ውይ፡ክው፡አልኩ፡ክክክ፡በይ፡የኔንም፡ልኬልሽ፡አድንቂ
@melkammasseb3796
@melkammasseb3796 3 года назад
Awesome advice! Very bright ladies! Thank you.
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 года назад
የስነልቦናዊ ባለሙያ ትዕግስት ዋልተንጉስ በጣም የምወድሽ ጎበዝ ሴት ነሽ
@lidyanaredeemed9848
@lidyanaredeemed9848 3 года назад
I really love the dialogue between these two intelligent women. Very powerful insight and perspectives! Love it! Impressive points! Thank you.
@hawifkereselase8068
@hawifkereselase8068 3 года назад
Amazing.....thank you!!
@eldanagetachewtube4260
@eldanagetachewtube4260 3 года назад
its good message thankyou so much 👌🙏 God Bless
@mekdelawityosef9618
@mekdelawityosef9618 Год назад
Its very important discussion ....thank you
@user-ip8ib4ps1h
@user-ip8ib4ps1h 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ትምህርት አግንቼበታለሁ ሰላማችሁ ይብዛ
@tigisttadesse271
@tigisttadesse271 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው
@emyasefa1592
@emyasefa1592 3 года назад
Thanks So much
@kiyatilahun4704
@kiyatilahun4704 3 года назад
Wow huletachume tameralachehu tebareku bezu wesejalehu kenate
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 3 года назад
ቲጂዬ አንቺ የስንት ሰውን ህይወት ነው የታደግሽው ብብለጠ በቴሌቭዥን ብናይሽ ካንቺ ብዙ ትምህርት እንወስዳለን
@sabaethiobaltina2613
@sabaethiobaltina2613 3 года назад
Wow wow great explanation thank you 🙏
@berektigebru1063
@berektigebru1063 3 года назад
I agree with your ideas. Keep it up. Blessings 👏 👏 👏
@Darkcamper-xu4mp
@Darkcamper-xu4mp 3 месяца назад
Thank You 🙏
@yibralemmunier4693
@yibralemmunier4693 3 года назад
thank you
@amirniema5421
@amirniema5421 Год назад
ዘግይታችሁ መጠችሁ ይህንን መድሀኒት መዋጥ የናበረብኝ በሽታዬ ስር ሰዶ ሳይጎዳኝ ነበር ........
@luwamjudu1747
@luwamjudu1747 Год назад
wow thank you for sharing your experience Hani
@hewangezahegn1698
@hewangezahegn1698 2 года назад
I like the idea of " lerasachin Sanwesd yerasachewn siwesdu selfish enelalen...". It's very deep! Thanks!
@selemawittekie2546
@selemawittekie2546 3 года назад
Weyyyyyy tebareko hulachomm
@healthyfood7119
@healthyfood7119 3 года назад
ሰላም ለሁላችሁ ይሁን ለሀና ተክለእየሱሰ እና ጋዜጠኛዋ እግዚአብሔር ብርክ ያርጋችሁ በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ የሰጣችሁን በጣም አመሰግናለሁ ፈጣሪ እዉቀቱን ይጨምርላችሁ ግን ትግሰቴ ካሰፈለገን በዚህ ቴሌፎን ብደዉል ብናገኘሽ ደሰ ይለኛል በጣም አመሰግናለሁ ዉዶቸ አሁንም ደግሜ ተባረኩ ❤❤❤
@isaschroten6144
@isaschroten6144 3 года назад
Both of the ladies brilliant.
@user-hl3tb2gt7b
@user-hl3tb2gt7b 3 года назад
በጣም ደስ ይላል በርቱ ዋውውውው ነው
@tenad7309
@tenad7309 3 года назад
ትክክል ነች በቅድሚያ ለራስ ሲኮን ነው ለሌላው የምንተርፈው::
@ttber1109
@ttber1109 3 года назад
Pa7au1ll 0 Ll89 lol
@biruktawitteklehaimanot9075
@biruktawitteklehaimanot9075 3 года назад
Thank you for the great program. Haniye it’s a great advice. I’m so proud of you ladies for the amazing discussion. It’s so real.
@edenmokenen9981
@edenmokenen9981 3 года назад
Thnak you my deaf
@eskendergetachew2832
@eskendergetachew2832 2 года назад
Good job
@tsigeroamntsigeroamn7311
@tsigeroamntsigeroamn7311 3 года назад
Thank you mar
@kibromkibrom6711
@kibromkibrom6711 2 года назад
ሰላም ትግስት እድሜና ጤና ያብዛላቹ
@suratube5096
@suratube5096 2 года назад
betam des yemil melkt ena tmhr new betam enamesegnalen
@Luv_rara704
@Luv_rara704 Год назад
Because, everything what our brain ignoriert our soul never ignoriert!!
@nrvana1623
@nrvana1623 3 года назад
**የትዕግሥት አባት ሥም ሊሆን የሚገባው ዋል ተንጉሥ እንጅ ዋልታ ንጉሥ አይደልምና አርሙት፣ማንኛውንም ፅሁፍ ወደ አይር ከመለቀቁ በፊት ማረም፣ ማስተካከል (Edit) ማድረግ ዋነኛው የጋዜጠኝነት ተግባር ስለሆነ ይታሰበት ለማለት ነው። ከአክብሮት ጋር
@melkammasseb3796
@melkammasseb3796 3 года назад
Constructive remark/ advice! Great job! BTW, both ladies are very bright! Thanks.
@astergebregziabher5462
@astergebregziabher5462 3 года назад
wow Amazing 💞🇪🇷
@biruktewolde3248
@biruktewolde3248 3 года назад
ቲጂዬ ጌታ ይባርክሽ የምታቀርቢያቸው እንግዶችም ሀሳቦችም ምርጥ ናቸው ግን እባክሽን ወንበራችሁን ቀይሩት Ebs የእስቲዮ ሰራተኞችን ንገሪያቸው በጣም ያሳቅቃል የምትወድቁ ነው የሚመስለኝ አይመችም ሰፋ ያለ ወንበር ላይ ተቀመጡ
@hanaabraham4619
@hanaabraham4619 3 года назад
Wow btame des ymele heasbe bezoe temrbtalhe ❤❤👍🏽
@anwarmohamed7095
@anwarmohamed7095 2 года назад
ጋብቻ የፍቅር ትምህርት ቤት ነው ።
@seblehabte1810
@seblehabte1810 3 года назад
ቲጂዬ አንቺ በቃ ለዚ ሙያ የተሠጠሽ ነሽ ሁኝበት አቦ ፈጣሪ ዘመንሽን ይባርክ ስንቱን እንደታደግሽ ታረቅ ይሆን?👍👌🙏🙏🙏❤❤❤😘😘😘🥰🥰🥰
@dinakadir4888
@dinakadir4888 3 года назад
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በየት በኩል ማግኘት እንችላለን የሷን ምክር ብዙ ተምሪያለው
@kal-kidan7086
@kal-kidan7086 3 года назад
Ke ser kutr tsfewal ezaw video ser
@user-gv8hc1tv1v
@user-gv8hc1tv1v 3 года назад
ቁጥር ተፅፎልሻል ልብ ብለሽ እይዉ
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Год назад
እገዛችሁን እፈልገጋለሁ በእውነት
@hayatgia791
@hayatgia791 Год назад
Thank you, it is amazing lesson, Kindly can you give us the therapist adress please anyone who know where she work kindly inform me. Thanks.
@lightsdiamondslifestyle4741
@lightsdiamondslifestyle4741 3 года назад
Please read the book call THE POWER OF NOW by ECKHART TOLLE It's a really good book for ppl who is struggling with mental issue and self healing
@selamjoshua1565
@selamjoshua1565 3 года назад
Thank you for recommending 👍
@judykalib4257
@judykalib4257 3 года назад
❤️❤️❤️❤️❤️
@judykalib4257
@judykalib4257 3 года назад
Lantem ligabzhi(ZERO LIMITS) Joe vitale
@lidyanaredeemed9848
@lidyanaredeemed9848 3 года назад
Oh Nooooo. I read that book and I wouldn’t recommend it to anyone especially if you are a Christian. He is a new age goru. Please don’t read it.
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 3 года назад
No all Christians please stay away from Eckhart Tolle books and new world order teachings
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 3 года назад
ማነው ቅን የሆነ የሰው ደስታ ድስ የሚያሰኘው ቤተሰብ እሚያረገኝ በቅንነት ያገሬ ልጅ በቅንነት ጎራ በሉ
@yesrayesra523
@yesrayesra523 3 года назад
እሽ ያገሬ ልጅ አሁን ጎራ እላለሁ ቡናውንም ሞቅ ሞቅ አርጊው
@yeshihailewolde2772
@yeshihailewolde2772 3 года назад
If you help somebody makes you very happy what you said It's build selfishness.
@mimidohne5468
@mimidohne5468 3 года назад
I AM craying .
@gualtedla1661
@gualtedla1661 3 года назад
እግዚአብሔር ይስጥሽ መጀመሪያ ለእራስ መስጠት ነው እኛ ግን እደ ሻማ እየቀለጥን ለሰዉ ደስታ እንኖራለን ወይ አለማወቅ
@hayati6198
@hayati6198 3 года назад
አስተማሪ ነው ቀጣይ ክፍል ቢኖረው ?
@jerusalemberhanu6404
@jerusalemberhanu6404 3 года назад
ooo betam gobez nesh hana demtssh hula des sil 10q tgi silgabshat
@BirtukanKebededemise
@BirtukanKebededemise Год назад
🕊
@susutube2726
@susutube2726 3 года назад
ምናለ የባለ ሙያዎችን ቁጥር ብታስቀምጡልን
@user-ks9br4ty6h
@user-ks9br4ty6h 3 года назад
Waww
@anwarmohamed7095
@anwarmohamed7095 2 года назад
ህይወት ከለር ቴሌቪዥን ናት ።
@lionessslionesss3819
@lionessslionesss3819 3 года назад
thank you , is there any contact email to continue talking by email possibly ?
@abanatgurmo4382
@abanatgurmo4382 3 года назад
ሰወድሸ እኮ ትግሰትዬ ንግግር ድምፅሸ በሬድዎማ ኡፉ
@judykonjo9816
@judykonjo9816 3 года назад
Selam lenate yehun betam konjo timrtinew.
@anwarmohamed7095
@anwarmohamed7095 2 года назад
ማመጣጠን Separation ሚዛንም የተሰራው ለማመጣጠን ነው
@Emanu2018
@Emanu2018 3 года назад
እኔ፡መማር፡እፈልጋለሁ፡እርዱኝ
@anwarmohamed7095
@anwarmohamed7095 2 года назад
ለጋብቻ ወሳኙ ሃይማኖት ሳይሆን ፍቅር ነዉ ።
@tewodorthirddd9551
@tewodorthirddd9551 3 года назад
እኔም እንደዛ ብየ አምን ነበር ግን በርዕሱ አልስማማም ! ምንም ያህል ከራሳችን ጋር ብንስማማ ሌሎች እንደኛ ስለማያስቡ፤ ሁሌም ከሁሉም ጋር እንስማማለን ማለት አንችልም።ለመጣላት ሁለት ሰው መሆን ያስፈልጋል ፤ እኔ እንኳ ምንም አይነት የመጣላት ፍላጎት ባይኖረኝ ሌላኛው ግን ሊጋጭ ከወሰነ በኔ ብቻ የሚወሰን አይደለም ማለት ነው!
@soulwave888
@soulwave888 3 года назад
Awo neger gen you can change how you react to that. Andande eko not everything deserves a reaction. Ya sew megacheten kemerete kerasu gar new. Egna kalfekednilet manem lianadeden aychelem.
@elhamjehad5929
@elhamjehad5929 3 года назад
@@soulwave888 eshi gn yasew tkkl yehone meslot hule yadergbnal
@yebaleworkshitaye2306
@yebaleworkshitaye2306 3 года назад
Betam new yimwedishe TG zare yakerbeshat saten endat magenti yichalale ebakishine ?
@user-gv8hc1tv1v
@user-gv8hc1tv1v 3 года назад
እራሴን በጣም ነዉ ምወደዉ እራስ ወዳድ እንዳልሆንኩም አዉቃለሁ ለዛም በራሴ ደስተኛ ነኝ ከሰዎች ግን ብዙ አልግባባም
@abebasaeedhanansaeed4774
@abebasaeedhanansaeed4774 3 года назад
Yana beta nasha barseshe setetmamgne sawch teru aysbum
@jayjohnson6765
@jayjohnson6765 2 года назад
Gobez ❤️
@selamtekle2886
@selamtekle2886 3 года назад
😇😍😍
@segidbetelehem9562
@segidbetelehem9562 3 года назад
Betam enamesgenaln temeschia adametkuachu telk temert agegnehubet
@RygoFN
@RygoFN 3 года назад
Woo how do I connect this woman I really need to see her
@almazarchetypes
@almazarchetypes 3 года назад
You can find her on The Middle Path with Hanna on Facebook.
@werqneshabera2242
@werqneshabera2242 3 года назад
ቋሚ ትምህርት ብጀምሪ
@tigist5288
@tigist5288 3 года назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍
@hiwothaile1737
@hiwothaile1737 3 года назад
I want meet this woman so niceee miss Hana
@asteremenu7723
@asteremenu7723 3 года назад
ስልክሽን ባውቀው ፈልጌ ነብር
@almazarchetypes
@almazarchetypes 3 года назад
Dear Aster, you can contact Hanna on The Middle Path with Hanna on Facebook. You will find all the information you need. Have a sweet day.
@holistic_memory404
@holistic_memory404 3 года назад
Let her help herself first...!!!
@mazenpromobil5539
@mazenpromobil5539 3 года назад
ሰላም ለናንተ ይሁን ቲጂዪ እኔ በጣም የማስታወስ ችግር አለብኝ እባክሽ እርዳታቹን እፍልጋለሁ
@user-gk3rk6zj1q
@user-gk3rk6zj1q 3 года назад
የወይራ ዘይት ጠጭ
@aelmteklhmanot6331
@aelmteklhmanot6331 3 года назад
በጣም ይቅርታ ግን የትትእግስት ስልክ ቁጥር ወይም አድራሻ የሚያውቅ ፃፉልኝ
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Год назад
እረ ለኔም
@freselamselam756
@freselamselam756 3 года назад
እባክሽን ቴሌፎን ቁጥርሽ ላክልኝ
@MD-lu6lb
@MD-lu6lb 3 года назад
The world is what goes on inside your head. Take care of what you hear, watch, .... imagination is your God given power. Discipline your mind otherwise it will control you.
@madotethiopia566
@madotethiopia566 3 года назад
ቲጂን ማን ይጠይቅልኝ !!!በጣም እውቀት እያላት ስለትዳርን ማትረፍ እያስተማረች እየመከረች ጎበዝ ነች እሷ ለምን ከድሮ ባሏ አንድ ወልዳ ተፋታች?በተለይ የወለደ መፋታት እንደሌለበት እያስተማረች
@ebtsamenat7299
@ebtsamenat7299 3 года назад
የፈለገ እውቀት ቢኖራት መኖር ከማችለው እንዴት ትኖራለች ደሞ ተናግራለች መግባባት ስላልቻል ነው የተለያየነው የለችው ።አድማጭዋ ከሆንሽ ከመጎዳዳት መለያየት መፍትሄ ነው ።
@wuldusaba7559
@wuldusaba7559 3 года назад
አረ ስለማናውቀው ነገር አናውራ የመጀመርያ ልጅዋ የወለደቻቴ ሲትሆን ያሳደገቻት ከልብዋ የተወለደች ልጅ ናት
@yenefikir12
@yenefikir12 3 года назад
ኣግብታ ኣልፈታችም የመጀመርያ ልጃን በ ጉዲፈቻ ነው ያገኘቻት ፋና ላይ ቀርባ ተናግራለች
@anwarmohamed7095
@anwarmohamed7095 2 года назад
ጋብቻ ለመመስረት 1 ገንዘብ 2 መኖሪያ ቤት
@phanomenaltv4971
@phanomenaltv4971 3 года назад
How can I contact here ?
@almazarchetypes
@almazarchetypes 3 года назад
Hi Phanomenal Tv! you can contact Hanna on The Middle Path with Hanna on Facebook. You will find all the information you need. Have a sweet day.
@yezihbazizew4087
@yezihbazizew4087 3 года назад
Endenate Melkam setochin yabzaln dess yemil wuyyt
@Luv_rara704
@Luv_rara704 Год назад
When you have relationship with narcissit and empaths is real hurt ,that mean we to be before you became samebody wife we be control our life Lady absolutly!!!
@judykonjo9816
@judykonjo9816 3 года назад
Selam ebs .programachu astemari hono sale andade yemigegnuvetin bota betechemari bitinageru sewu bekelalu yetekemal biye asbal endenezi astemari yehonu sewchin wede programachu bemitgabizubet wekit.ensm yenem ye hanan addirasha weyem slkan bagegne emegnalehu.
@tsiondubale1293
@tsiondubale1293 3 года назад
Ababall nw positive enun biballl yemayhonnn nw
@anwarmohamed7095
@anwarmohamed7095 2 года назад
እኔ እራሴ ሚስት ማግባት ፍላጎቱ አለኝ መኖሪያ ቤት ያስፈልጋል የጣት ቀለበት ለመግዛት ገንዘብ ያሰፈልገኛል።
@emuabubekirtube9148
@emuabubekirtube9148 3 года назад
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበል እናት ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እናት ሀገሬ ለዘላለም ተኑረያልሽ ተክብርሽ ተፈረተሽ 🇪🇹🇪🇹🙏🙏ስፕ እስከራይፕ አረጉኝ ውዶች በፍቅር
@mihertgebreselsie8407
@mihertgebreselsie8407 3 года назад
Tack
@selamtube3430
@selamtube3430 3 года назад
How can I contact tigist
@zufanasnake3706
@zufanasnake3706 3 года назад
How do connect her please help me i need her
@almazarchetypes
@almazarchetypes 3 года назад
Dear Zufan, you can contact Hanna on The Middle Path with Hanna on Facebook. You will find all the information you need. Have a sweet day.
@sarafantaye1155
@sarafantaye1155 3 года назад
@@almazarchetypes thank you
@anwarmohamed7095
@anwarmohamed7095 2 года назад
ሰራ ቦታ ሆንህ ላግባሽ ብሎ መጠየቅ ይከብዳል ።
@meklitabel5268
@meklitabel5268 2 года назад
tg betam new mwedsh betam astemari program new yetem anagegewm yehiwet tmhrt new misetew bezi program gn seat atrual uchemer pls santegebew new miyalkew yhennm program silemtakerbiln betam amesegnalew ewedshalew
@sahilekassaye4309
@sahilekassaye4309 3 года назад
ህገ-መንግስት ያልሻትን በህገ-ሰብዕ ብትቀይሪያት አሪፍ ይመስለኛል:: ሀሳቡን ብናገኘውም በቃል ደረጃ ይጣረሳል ያ ደሞ ወዳልተፈለገ መረዳት ወይም ግራ መጋባት ይወስዳል::
@user-kt6vx2bg6n
@user-kt6vx2bg6n 3 года назад
ምንም እማትሰለቺ ነሽ ቲጅየ
@eldanagetachewtube4260
@eldanagetachewtube4260 3 года назад
Dislike 🤔Yadergachu sewch Tsnega nachu🙈😷
Далее
Penalty: Portugal - Slovenia
02:03
Просмотров 1,3 млн
Опасные облака!😱🌩
0:20
Просмотров 6 млн
СОБАКИ АТАКОВАЛИ МЕДВЕДЯ🐻
0:18
Он сильно об этом пожалел...
0:25