Тёмный

''ሰዎቹ ውሻና ድመት ይበላሉ'' ትራምፕ ፤ ''አሳፋሪና አዋራጅ ነው'' ካማላ ሃሪስ|ETHIO FORUM 

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Подписаться 885 тыс.
Просмотров 96 тыс.
50% 1

www.amazon.com...

Опубликовано:

 

19 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 167   
@DeerMoose
@DeerMoose День назад
ያየሰው ሽመልስ በመሀይሞች ሳትሞትብን ተረፍክልን ፈጣሪ ይመስገን!!!
@helenemso32
@helenemso32 День назад
ኣንጋፋው ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@seidawol1871
@seidawol1871 8 часов назад
ስለ አሜሪካ የፖለቲካ ጉዳይ አሁን ላይ ብዙም ስሜት የለኝም፣እኔን እያስጨነቀኝ ያለው የገዛ ሐገሬ ያለችበት አስጨናቂ አሁናዊ ሁኔታ ነው
@asmelashtesfay5931
@asmelashtesfay5931 День назад
ትእቢተኛው ቱራምፕ ነጋዴ እንጂ ፖለቲከኛ አይደለም
@user-wt2uy2jh8n
@user-wt2uy2jh8n День назад
Amazing journalism analysis thank you ethio forum.
@jeff.t7778
@jeff.t7778 День назад
Yes....Tramp is right 💯 %
@cathyjohnson4792
@cathyjohnson4792 День назад
ኢትዮጵያ የራሷን የሰው ስጋ የሚበሉ አውሬዎች ከትከሻው ላይ አውርዶ መጣል እንጂ አሜሪካ የሚመረጥ ምንም አይሰራላትም!!!! ሰለ ውሻ መበላት የገረማቸው ሰውን የሚበሉትን አልሰሙም????
@ShimelisKebede-e4p
@ShimelisKebede-e4p 13 часов назад
ምርጥ ዘገባነው ወዳጄ (ሥለኢት ፖሊሢ)ማውራ ሥህት ይመሥላል የደምመንበር ታላሸቁ የድንቂርና መፅሐጸፋ ህይወት ያለው መፋትሄ ለሀጌሬ አዋጣ የኛው ያየሠው!!!!😊
@BN_Ageneration_mussie1973
@BN_Ageneration_mussie1973 День назад
ኣንጋፋው ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ 🎉💐🦁🥰🙏
@adonaydimartini6130
@adonaydimartini6130 День назад
ኪድ ርእሲ ድንሽ መን ፍለጥ ኢልካ ዩ ኣጣቃዒ ኢካ
@nanitekie8331
@nanitekie8331 День назад
He is telling the truth ❤️🙏🏽
@Girmay-lp4bx
@Girmay-lp4bx День назад
Wel come Ethioforum
@yewhanskebedeyewhanskebede188
@yewhanskebedeyewhanskebede188 День назад
በጎጎት ስጠብቃቹ ❤️❤️❤️❤️
@kassahunmelese6151
@kassahunmelese6151 День назад
Thank you ethio forum ❤❤❤❤❤❤
@hayelomwedimeri
@hayelomwedimeri 10 часов назад
ያየሰው ሽመልስ የእውቀት እና የፍትሓዊኒት ሚዛን ባለቤት 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@SaidHussen-ct4sy
@SaidHussen-ct4sy 9 часов назад
የቀጣዩንነገርበጉጉትእጠብቃለን። ያየሰው❤🎉
@peacelove1806
@peacelove1806 День назад
Trump 2024 Win
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 9 часов назад
የስልጣን ባለቤት ህዝብ መሆኑን እምናይበት ነው ለሀገራችንም ይህ ቢመጣ ብዬ ሁሌም እመኛለሁ
@Ofiin2977
@Ofiin2977 День назад
ዋው ተገናኝተዋል።
@abel8835
@abel8835 16 часов назад
ለኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር እ እንጁ የሚበጀው ~ ዶናልድብትራፕ እና ካሜላ ሃሪስ አይደሉም bro❤😂
@yohannes5408
@yohannes5408 День назад
ግብራሰዶማዊነትን እና የጾታ መቀያየርን በማስፋፋት የተጠመዱትን ዲሞክራቶችን የሚመርጥ በልጆቹና በትውልዱ ላይ ጥፋትን ለማስፋፋት እያበረ መሆኑን አይርሳ ።
@andinetalamirew
@andinetalamirew День назад
TKkl leza nw enem trumpn yemdegfew.
@birklilytopo
@birklilytopo День назад
ሃቅ
@gutemaguutuu5117
@gutemaguutuu5117 19 часов назад
😂😮
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 17 часов назад
Exactly
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 17 часов назад
I agreed with your comment
@HailuHabtu
@HailuHabtu 23 часа назад
ኢትዮ ፎረም እናመሰግናለን ቀጣዩንም በጉጉት እንጠብቃለን ❤
@tedrosWeldegbrial-eb1dy
@tedrosWeldegbrial-eb1dy День назад
ሰላም እንዴት ናቹ ኢትዬፎረም የሁሉ ጊዜ ተከታታይ ነኝ ኮሚንት ታነቡ ይሁን ኣይሁን ኣለውቅም ግን የግሊን ፈላጎት ልግለፅላቹ ወደ የዜና መግብያ መጀመርያ ያለ ክላሲካል በተግራይ ውግያ ሳለ ዳውሎንድ እያደረግን እንሰማው ነበር የነበረ ችግር ይታወቃል ሰለዚ ይህን ያስታወሰናል ደምፁ እየተጨነቅን እንሰማ ሰለ ነበረ ይሆነ የሚረብሽ አለው ሰለዚ የሚቻል ከሆነ ሌላ ብታድርጉልን ለእናንተ የማይጎዳ ከሆነ።
@tinadina6358
@tinadina6358 День назад
ያዬ ትችላለክ 👏👏👏🙏
@abrahaleyyemane9112
@abrahaleyyemane9112 День назад
Bravo camela Harris 💪💪🙏
@mulugetataffa7150
@mulugetataffa7150 День назад
It is good to hear such different topic for variety .Democracy is blooms by dialogue & debate rather than the use of violence & gun.
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su День назад
Welcome welcome my family ethio forum❤❤❤❤❤❤❤
@dsegtjioojgvvfv
@dsegtjioojgvvfv День назад
ቀጣዩም ለእቶጵያና የምጠቅም በጉጉት እንጠብቃለን❤🎉።
@gutemaguutuu5117
@gutemaguutuu5117 18 часов назад
Kamala is better for Ethiopia if anything. Trump supports abiy 😮
@MousyHonzalez
@MousyHonzalez День назад
ቀጣዩን በጎጎት እንጠብቃለን🎉
@logout1224
@logout1224 День назад
ስልጣኔ ግን ደስ ሲል
@kidudest7893
@kidudest7893 День назад
What a wonderful media it is!?
@tesegaanley4072
@tesegaanley4072 День назад
ኢትዮ ፎረም አንድ ችግር አለባችሁ እሱም ብልፅግና እና ኢትዮጵያን ለይተህ እወቅ ይሔን ብዙ ጊዜ አመሣሥለህ ታቀርባለህ።አገር ምንጊዜም አገር ነው ፓርቲ ነገ ይወገዳል።
@BrookBefi
@BrookBefi 23 часа назад
Our voice ❤❤❤
@MuhammedAfar
@MuhammedAfar День назад
I support Trump
@gutemaguutuu5117
@gutemaguutuu5117 19 часов назад
😂😮
@-gobewawatube8897
@-gobewawatube8897 День назад
ያየ ሰው ሽመልስ በርታ አቀራረብህ በጣም ደስ ይላል
@Sarahj962
@Sarahj962 16 часов назад
I ❤ EthioForum
@ፍትሒንተጋሩ
@ፍትሒንተጋሩ День назад
ያየሰው ግን ትችላለህ። ትመቻለህ። ጓደኛህም ጭምር ምርጥ ነው። ቀጥሉበት።
@MchealayHafte
@MchealayHafte День назад
🎉ያየህ ሰው
@robelabraha5512
@robelabraha5512 День назад
I like presdent Donald Trump
@kebebushwoldetsadik9421
@kebebushwoldetsadik9421 День назад
You really are gifted!! Wow!!!
@samsontadesse9499
@samsontadesse9499 21 час назад
ጥሩ ዘገባ ነው
@selomonkidane3264
@selomonkidane3264 День назад
Thank you ethii foremi
@user-nq1gm6rf3u
@user-nq1gm6rf3u 15 часов назад
ያየሰው ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@tigistwalday4962
@tigistwalday4962 11 часов назад
ኢትዮጵያ ቢመጣ ደሞ ትግራዋይ ስለሆኑ ብቻ በእሳት ሰው ሲጠበስ ያየንበት ኣሰቃቂ ዘመን ይመዘገብ ነበር ኣለም ኣስቀያሚ ነው
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 9 часов назад
እውነት ነው ትግሬዎች ንፁሀንን በጅምላ የገደሉበትን ሀይላንድ ያንጠለጠሉበትንስ አያይም ብለሽ ነው?፣
@ኑእናንብብ
@ኑእናንብብ День назад
ትራምፕ ነፍሴ ይመቺሽ😮
@EzadinaliBaba
@EzadinaliBaba День назад
ደሞክራቶች የወንጀልና ሶዶም ቁምቱ መሪዎችና ሴረኞች ናቸው፤ወፈፌም ቢሆን ትራንፕ ይሻላል።
@andinetalamirew
@andinetalamirew День назад
Tkkl!!
@birklilytopo
@birklilytopo День назад
ሃቅ
@LeakeAregawi
@LeakeAregawi День назад
Wel com Hares,Viva
@nanitekie8331
@nanitekie8331 День назад
Trump🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️❤️
@passenger8683
@passenger8683 23 часа назад
ከ መዓዛ ብሩ፥ ከደረጄ ሃይሌ እና ከ ዶቸቬሌው ነጋሽ መሐመድ ቀጥሎ ነፍስ ያለው ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ ይባላል። በድፍረት የምናገረው ከነዚህ ጋዜጠኛች ውጪ የሌሎቹ 😏 ተከድኖ ይብሰል ያስብላል።
@AlonerMoob
@AlonerMoob 6 часов назад
ስላባት ማናየ ይበልጣል
@fekredinhussen
@fekredinhussen 15 часов назад
Thanks a lot
@AseojNoauv
@AseojNoauv 9 часов назад
ያየሰዉ ሽመልስ ❤❤❤❤
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 День назад
ዳታው አሁን ላይ የሚያሳየው ካማላ ሓሪስ እየመሩ መሆኑን ነው። በቀጣይ ውጤቱን እናያለን።
@henokgelan8091
@henokgelan8091 22 часа назад
Thank you bro ❤
@demekeeneyew3756
@demekeeneyew3756 День назад
አመሰግናለሁ
@cabdicabdi6587
@cabdicabdi6587 7 часов назад
I Am fan of you
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr 22 часа назад
አንዳቸውም ስለ ኢትዮጵያ ይሁን አፍሪካ ግድ የላቸውም ።
@BilalSeesay
@BilalSeesay День назад
እትዮ ፎረም በርታልን
@sofelutesfatsion299
@sofelutesfatsion299 День назад
በረታ
@LeakeAregawi
@LeakeAregawi День назад
Bravo yayasaw S.
@abse4305
@abse4305 День назад
Tump 2024
@JeriZele
@JeriZele День назад
Brabo ❤❤❤❤❤
@MekbMekb
@MekbMekb День назад
thanks
@DagmawizewduDagi
@DagmawizewduDagi День назад
U r legand bro
@esheteguaguro3564
@esheteguaguro3564 День назад
Keep it up yayeh sew
@hanakassie9441
@hanakassie9441 21 час назад
መቆጨት ስለማልፈልግ ባልመርጥስ። የ ራሳቸው ጉዳይ ሁለቱም ለስልጣናቸው ናው እኔን ከመልፍት አያድኑኝም
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 День назад
Trump doesn't deserve to be president again 🙄 😒
@muluhagos7192
@muluhagos7192 День назад
Ethio forum ❤❤❤❤❤❤
@SelamYimta
@SelamYimta День назад
Trump do not lie,
@Mt-cq2qj
@Mt-cq2qj День назад
ትራፕ 1 ክፍል አስተማሪ መሆን አይችልም
@khalidbeshir4843
@khalidbeshir4843 23 часа назад
What a rival!
@sintayoayel7278
@sintayoayel7278 День назад
በናታችሁ ጋዜጠኛ በቃሉን ጋብዙልን።
@MuhammedAfar
@MuhammedAfar День назад
when is that start down foll western civilization🤔
@mekuriyazeleke6820
@mekuriyazeleke6820 День назад
ያየሰው ሽመልስ❤❤❤❤
@johnnyme7912
@johnnyme7912 День назад
Trump lezelalem yinur, ye Ali lij moto yider.
@selomonkidane3264
@selomonkidane3264 День назад
Big democracy we saw on this compition
@KidusSolomon-s9u
@KidusSolomon-s9u День назад
Trump🎉🎉🎉
@yohannes5408
@yohannes5408 День назад
ዴሞክራቶችን መምረጥ ለጥቂት ጥቅማጥቅም ግብረሰዶማዊነትን መመርጥ ነው። ካሜላ ጥቁር ናት ህንድናት ሴት ናት ይሉሃል ይህ ሁሉ አግር ለመምራት ምንም መስፈርት አይሆንም። ኦባማ ጥቁር በመሆኑ ያተረፍነው ግብራሰዶማዊነትን ህጋዊ እንድናገር በጥቁር መሪ መጠየቃችን ብቻ ነው።
@GovernmenMagnitude
@GovernmenMagnitude День назад
I really don't care about the lesser of two evil. T & H, both are evil equally to me. We need a third party.
@HaftomTadese-wb8wj
@HaftomTadese-wb8wj День назад
yes
@prosperity4427
@prosperity4427 День назад
Nice translation great…!
@samrawitlisanu6396
@samrawitlisanu6396 День назад
🙏❤️💛
@PeaceForall-u7d
@PeaceForall-u7d День назад
ከ1920ዎቹ አ/ም እስካ 1940ዎቹ አ/ም አካባቢ ድራስ አለም በጉልባተኞቹ አዉሮፓዉያን ተወርራዉ በቅኝ ግዛት ወድቀዉ ቆዩ፣ከእነሱ ቅኝ ግዛት ተለቅቃዉ ለተወሰነ ጊዜ ከቆዩ ቦኋላ ግን አብዘኛዉ የአለም ሀገራት በዶለር ሳባብ በአሜሪካ ዘመናዊ ቅኝ ግዛት ሥር በማዉደቃቻዉ አሜሪካ ሳትጣራቸዉ አቤት፣ ሳትልካቸዉ ወደየት፣እያሉ ከአንቺ በፊት እኛን ይያስቀድም ሲሉ ይታያሉ።
@yohannes5408
@yohannes5408 День назад
አትሳሳት ስንፍናችን እና ህግ አልባነታችንን በምእራባውያን እና አሜሪካ አናሳብ
@nahommimi9882
@nahommimi9882 7 часов назад
ለአለም ሁሉ መቅሰፍት የተከለው ኦባማ ነው።የኦባማ መርዝ ፈጣሪን አስቆጥቶ ነው አሁን ዓለማችን ላለችበት ምስቅልቅል የተዳረገችው።
@grab3655
@grab3655 День назад
❤❤❤❤
@herokeabusheher4415
@herokeabusheher4415 День назад
ልክ ነው እንበላለን
@Sanchoboy-rh6yp
@Sanchoboy-rh6yp День назад
ድል ለከማል ሃሪስ
@SamsunggGalaxy-z5m
@SamsunggGalaxy-z5m День назад
Mrt gazetegna
@Butagemda
@Butagemda 14 часов назад
ካማላ ትራምፕን ትረታለች ታሸንፋለች፤
@HasanAhimed-gn4vu
@HasanAhimed-gn4vu 20 часов назад
❤❤
@MogesKebede-c2x
@MogesKebede-c2x 8 часов назад
ኢየሡስ ከትራምፕ ጋር እንዲሆን እንፀልይ
@danielfekadu3507
@danielfekadu3507 День назад
❤❤❤❤❤❤
@birklilytopo
@birklilytopo День назад
MAGA2024
@SelamSelam-n3s
@SelamSelam-n3s 8 часов назад
@music-k3w
@music-k3w День назад
ያየ ሰው የሚገርም ጋዜጠኛ
@truthfor27
@truthfor27 День назад
But ethiopa's myopic leader needs to come Trump again
@SelamGalmami
@SelamGalmami 10 часов назад
❤❤❤🎉
@TekaHailu
@TekaHailu 23 часа назад
♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏
@NigusuYimetal
@NigusuYimetal День назад
ካማላ ሀሪስን መምረጥ በዚህ በሞተ ኢኮኖሚ እንቀጥል ማለት ነው በዐቢይ ላይ ማእቀብ ያዥጎደጎደው የዴሞክራቶቹ ጋንጎች አጋራችን ትህነግ ይመለስ እንጂ ለማንኛውም ሰብአዊ መብት ጥሰት ቢኖር ዴሞክራት ቅንጣት ደንታ የላቸውም ❗️
@zbestisyetcome1
@zbestisyetcome1 День назад
ወደህ ነው ትቀጥላለህ
@yosefdamte7187
@yosefdamte7187 День назад
It is usual to eat wild animals and pets. Dog for food cats for traditional medicine. They said " any thing that crawling,", do not panic.
@yonasaraya3212
@yonasaraya3212 День назад
❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤
@KbromKb-xp6wk
@KbromKb-xp6wk День назад
በዚ ክርክራቸው ካሚላሀሪስ ብልጫ ወስዳለች
Далее