Тёмный

ሰዎች አሜሪካ የሚገቡበት አስፈሪና አሳዛኝ መንገድ Abel Birhanu 

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Подписаться 996 тыс.
Просмотров 151 тыс.
50% 1

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Развлечения

Опубликовано:

 

3 июн 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 205   
@natshoa
@natshoa Год назад
እኔም እንድዝ አይነት መከራ አይቸዋለሁ south African😥🥺 ለመግባት አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን🙏 የተሻለ ኑሮው እየኖርኩ ነው 😍😊
@solomon2367
@solomon2367 Год назад
የት እየኖርኩ ነዉ
@yonadesu1336
@yonadesu1336 Год назад
ምን እና ምን ደቡብ አፍሪካ ና ይሄ በምንም አይገናኝም ወንድሜ እኔ አንዱ ተጓዥ ነበርኩ
@marthabirhanu696
@marthabirhanu696 Год назад
ተመስገን ዋናው እንኩዋን ያሰብክበት ደረስክ
@yonadesu1336
@yonadesu1336 Год назад
@@marthabirhanu696 አመሠግናለሁ እህት አለም
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s Год назад
​@@yonadesu1336ብቻ እኳን በሰላም አለፍከዉ የሰዉ ልጅ እግር የሚገርም ነዉ😊
@yonadesu1336
@yonadesu1336 Год назад
አቤሎ በጣም አመሠግናለሁ በዳሪያን ጋፕ ከ 3 አመት በፊት እኔም ተጉዣለሁ ስቃዮን ማንም ሊገልፀው አይችልም ካቋረጡት አንዱ እኔ ነኝ
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 Год назад
ክይት ተንሰተሽ ነወ???
@yonadesu1336
@yonadesu1336 Год назад
@@hiwetaneshedengel2484 ከ ኢትዮጰያ
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 Год назад
@@yonadesu1336 በስመአም ሰንት ቀን ፍጀብህ እግዚኦ ማህርን ክርሰቶስ
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 Год назад
ለማንኛወም እንኮን በስላም አደርስህ እኛ እዚህ ለመደርስ ኦኦኦኦ እያልን የባስም አለ
@yonadesu1336
@yonadesu1336 Год назад
@@hiwetaneshedengel2484 አይ እህቴ ስንት ቀን ሳይሆን ስንት ወር ፈጀብህ ነው የሚባለው 🤣አሜሪካን ለመድረስ ስድስት ወር ፈጅቶብኛል
@babakegna
@babakegna Год назад
መጣሁልሽ አሜሪካ❤❤❤
@user-Weynua
@user-Weynua Год назад
እኛ አፍሪካዉያን ምን አይነት እርግማን ቢኖርብን ነዉ ዘለአለም ስደተኛ የሆነዉ
@habtamumeskele9840
@habtamumeskele9840 Год назад
ያስብላል
@youiblyiteferi6743
@youiblyiteferi6743 Год назад
ምንም እርግማን የለብንም የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ስላልጠበቅን ነው እሽ ።
@samuel_arse
@samuel_arse Год назад
እኔም እንዳዝ አይነት መከራ አይቼለሁ የዳቡብ አፍሪካ ማንጋድ ጉዞ ከዚህ ይብሳል😢 አይ ስዳት😭
@lulaahmed5891
@lulaahmed5891 Год назад
ፍትህ ያለምክንያት እየሞቱ ላሉ ሙስሊም ወንድሞቻችን
@yonassamsom-ui1qx
@yonassamsom-ui1qx Год назад
ልክ ነክ እኔ ራሴ በዚ መገድ ኣርጌ ነው ኣሜርካ የገባሁት በጣም ፍታኝ መጥፎ መገድ ነው
@user-Weynua
@user-Weynua Год назад
እኔኮ በህገወጥ መንገድ ጫካ ለጫካ የሚኬደዉ ወደ አረቡ አለም ብቻ ይመስለኝ ነበር
@raddanitube
@raddanitube 10 месяцев назад
አሜሪካ የገነት ምድር አደለችም❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mestawetteshome646
@mestawetteshome646 Год назад
አቤል፡ሠላምህ፡ይብዛ፡ዘመንህ፡ይባረክ፡የኛ፡ጀግና፡ገበዝ፡ነህ፡በጣም፡፡
@habtamumeskele9840
@habtamumeskele9840 Год назад
ቤተሰብ ያለዉ ሰዉ በሂወቱ ላይ ፈርዶ ይሔንን ያህል ከባት ሪስክ ወስዶ ህገወጥ ስደትን አይሞክረዉም።እኔ ከነድህነቴ ለቤተሰቦቼ ብኖርላቸዉ እመርጣለሁ ።ገንዘብ ብቻዉን አያኖርም ።ያለዉም ቢነዳ አንድ መኪና ቢበላ አንድ እንጀራ ነዉ።ሰዎችን የመርዳት እዉነተኛ ዉስጣዊ ፍላጎት ካለዉ ካለችዉ ትንሽ ነገር ላይ ማድረግ ይችላል ።ልክ እንደኛ አረብ ቤት እንዳለን ለፍቶ አዳሪዎች ።አገር ቤት የቀን ሰራተኛም ቢኮን ቅንነቱ ካለ።እኛ ኢትዮጵያዉያን ደሞ በፈጣሪ የምናምን ስለሆንን ባለን ተመስገን ብለን ለሚወዱንና ለምንወዳቸወ በሒወት ብንኖርላቸዉ ይሻላል።
@Future979
@Future979 Год назад
አንቺም ስደ ት ሆነሽ ነው አትሰደዱ ምትይው ?😂
@habtamumeskele9840
@habtamumeskele9840 Год назад
@@Future979 ሒወትን አደጋ ላይ በሚጥል ሁኔታ አዎ አትሰደዱ።
@bibe26483
@bibe26483 Год назад
በጣም ከባድ ነው ያስፈራል አቤሎ ክፉ አይንካህ አመሰግናለሁ
@user-xq8kc2ij4z
@user-xq8kc2ij4z 2 месяца назад
በጣም አሳዛኝም አስገራሚም ነው! Can you have to share the documentary link please?
@Desale-vc4hd
@Desale-vc4hd 2 месяца назад
አቤሎ ሰላምህ ይብዛ
@directeroffice
@directeroffice 6 месяцев назад
አቤል ሠላምህ ይብዛ ዘመንህ ይባረክ
@user-hr5zx9kc2q
@user-hr5zx9kc2q 2 месяца назад
Abela betam jegina neh berta, bezih guday gin bizu mesrat alebih bizu lesidet yakobekobe wetat silale
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 Год назад
ሰላም አቤሎ ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ስደት በቅቶ ለሀገራችን የምንበቃበት ቀን ነው የናፈቀኝ የሰው ሀገር ምን ጊዜም የሰው ሀገር ነው ማን እንደሀገር አይዟችሁ የሀገሬ ልጆች ይህም ቀን ያልፋል በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s Год назад
እሄ ሁላ መስዋት የሚከፈለዉ ለ40ወይም ለ3አመት እድሜ ነዉ😢ሰዉ ማስተዋል ይጎላቸዋል ልበል
@user-vg1ki6ic6i
@user-vg1ki6ic6i 2 месяца назад
Eko
@zbestisyetcome1
@zbestisyetcome1 2 месяца назад
የቀረችውን እድሜ የተሻለ ቤት ምግብ ህክምና አልፎም ለሌላው መትረፍን አትፈልግም? ቀሪው ዘመንህን እንደ ቀድሞው እያከክ መቀጠል ነው ምኞትህ?
@emaneman4948
@emaneman4948 2 месяца назад
​@@zbestisyetcome1ሀይ
@lambadinatube8752
@lambadinatube8752 6 месяцев назад
Abelaye❤
@Dior768
@Dior768 2 месяца назад
❤❤❤ አቤሎ ሳደንቅህ በምክንያት ነው❤❤❤
@zelalemanimut
@zelalemanimut Год назад
አቤል ጀግናው ❤❤
@user-oj9qr7rr4t
@user-oj9qr7rr4t Год назад
አቤላ በጣም ነዉ የማደንቅህ ሁሌ ነዉ የምከታታለህ ሊሄድ አሰብ ነበር ተዉኩት::ይመችሸ ኢትዮጵያየ
@user-hf1pf6hy2e
@user-hf1pf6hy2e Год назад
አቤል የሚመቻቹህ በlike
@MuluAsrat
@MuluAsrat 8 месяцев назад
Ay set?
@balechewlameboro552
@balechewlameboro552 Год назад
Abali salmi lanita yehuni enami wodazaw asebalaw kaze chigire
@mskaramkasala3933
@mskaramkasala3933 Год назад
እውነት ያስፈራል ይቅርብኝ አስብ ነበር😢😢😢😢
@kgmanethiopia514
@kgmanethiopia514 3 месяца назад
Ertrawi jegnaaaa👍
@muhammedkemelew9218
@muhammedkemelew9218 Год назад
አቤሎ ስለ welcome corps መረጃ ስራለን Please ???? ግብፅ ሀገር ለሚኖሩ ይስራል ወይስ?? እንዳታልፈኝ
@user-wc2yb3py8j
@user-wc2yb3py8j 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ከጎኑ ይሁንላቸሁ🤲🤲🤲
@JirraJirraa-tx8fr
@JirraJirraa-tx8fr Год назад
Place The Is So Sad OMG
@ayicheshtesfaye6067
@ayicheshtesfaye6067 2 месяца назад
ፈጣሪ ሁሉንም ሰው በሃገሩ ተከብሮና የሚፈልገው ሁሉ ተሟልቶለት ያኑረው 🙏አጅግ ያሳዝናል 😢😢
@tegegnmekengo444
@tegegnmekengo444 Год назад
የእኔውስ በማላዊ በረሃ ጃኬቴን መሸከም አቅቶኝ የጣልኩት
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s Год назад
ወይኔ
@tegegnmekengo444
@tegegnmekengo444 Год назад
@@user-zc5cv2jg5s እርሱ ብቻ አይደለም ሱርዬን መሸከም ከታች ቆርጬ ቁንጣ ያደረክኩት
@taibah5903
@taibah5903 10 месяцев назад
እፍ አይስደት
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 2 месяца назад
የት ለመግባት ነው?
@dibbadibba6210
@dibbadibba6210 Год назад
Oh my God
@rahelhmariam7963
@rahelhmariam7963 Год назад
😢😢😢 ጌታ እግዚአብሔር ለሰው ልጆች ሁሉ ድጋፍ ነውና ይደግፈን
@user-tu8gy8be9b
@user-tu8gy8be9b 3 месяца назад
አልቀርም 1ቀን
@sintesinte7059
@sintesinte7059 Год назад
Abelo mitawikew delala kale asawukagn south Africa simata kazi yebasa mekera aychealew 😭
@adebaadeba3967
@adebaadeba3967 Год назад
😢😢😢😢😢አይ ስደት አይኑ ይጥፋ😢
@user-kj9mq5vm6n
@user-kj9mq5vm6n Год назад
አቤሎ አመሠግናለሁ እኔም አስባለሁ ግን ከዛሬ ጀምሮ አላስበውም😢
@rahwanebu1359
@rahwanebu1359 Год назад
Uaye😢👏😢👏👏🌿🌿💝🌿
@alain-vw8us
@alain-vw8us Год назад
😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭
@user-kj9mq5vm6n
@user-kj9mq5vm6n Год назад
አቤሎ አመሠግናለሁ እኔም አስባለሁ ግን ከዛሬ ጀምሮ አላስበውም😢 0:52 0:52 0:52 0:52
@dagiux1234
@dagiux1234 Год назад
ቢቀርስ ሆሆሆ
@meberatuiberahim4842
@meberatuiberahim4842 Год назад
ካልግባው ብየ ስደት ምከራተት
@abol397
@abol397 Год назад
Feteh be geff taseren lalenw muse ena danat
@SelamsewDeneke
@SelamsewDeneke 6 месяцев назад
ያንተን ቻናል በመከታተሌ እድለኛ ነኝ አቤላ
@CarePhone-ms7pd
@CarePhone-ms7pd 2 месяца назад
😢😢😢😢😢
@user-kj9mq5vm6n
@user-kj9mq5vm6n Год назад
አቤሎ አመሠግናለሁ እኔም አስባለሁ ግን ከዛሬ ጀምሮ አላስበውም
@Pluswt
@Pluswt Год назад
😭😭😭
@user-mv5kt7dg4u
@user-mv5kt7dg4u Год назад
እና እኔም በዚህ መንገድ ነው የምገባው ጊዜ ይፈጃል እንጂ አይቀርም
@soledw3037
@soledw3037 2 месяца назад
የሳሀራና የሊቢያም ይዘገብለን አቤላ
@user-go1jz8vm6i
@user-go1jz8vm6i 2 месяца назад
Sew be libya italy lemegebat sent yemakekal enkuanse le america,sijemer teleku ergeman ezi hager deha honen mefeterachen nw
@ifatube1165
@ifatube1165 3 месяца назад
The name of movie 🎥 please 🙏
@adagnutech
@adagnutech Год назад
ብራዚል ላይ ከደረሰ ሌላ ምን አለዉ???
@MuluAsrat
@MuluAsrat 8 месяцев назад
Ay sdet
@user-gt7ex6xv6u
@user-gt7ex6xv6u Год назад
15 ቀን ትንሽ ነዉ😂😂😂 delalawen aegnang
@user-du8sg1ec2g
@user-du8sg1ec2g Год назад
Are Abela Anda melselg
@rahelleykun7392
@rahelleykun7392 Год назад
Before 6 month I was there.....!!
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 2 месяца назад
Where are you now ?
@meserettekie1421
@meserettekie1421 2 месяца назад
አኔ ደግሞ በስንት ጸሎት ከ ኒውዮርክ 17 ኣመት ቆይታ በኋላ ኣሁን ኡፈይይይይ ብየ ጓሮየን አየኮተኮትኩ ጎመን ቆስጣየን አያረስክ ቁጭ ብያለሁ
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 2 месяца назад
ገብዝ ብርታ ገን ይት ሀገረ ነዉ
@Wedi.22haile.weyanay
@Wedi.22haile.weyanay 2 месяца назад
ማትረባ ገፊ
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 2 месяца назад
@@Wedi.22haile.weyanay ክክክክክክ
@Wedi.22haile.weyanay
@Wedi.22haile.weyanay 2 месяца назад
@@zaebakulu8553 hahah
@dibbadibba6210
@dibbadibba6210 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭
@misterdegefu3497
@misterdegefu3497 Год назад
ጎርፌ ቪዛ
@hayutitube6536
@hayutitube6536 Год назад
Abelo sele welcome corpse adis mereja kechalk betsten Egypt lalu sdetgnoch yeseral weys ayseram tekeklgn mreja mestn atane
@tarikaamare6232
@tarikaamare6232 Год назад
Manew bekrbeghaes
@user-xq2yz9dr6c
@user-xq2yz9dr6c 9 месяцев назад
11:19
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 2 месяца назад
አቤሎ እናመሰግናለን በዚን ሰአት ከፍየ አደለም ቢከፍሉኝ አሌድም ሆሆ ሲያስፈራ ምብ ጉድ ነው የሆረር ፊልም ይመስላል
@user-rl2dt1fy2h
@user-rl2dt1fy2h Год назад
❤❤ መሄድ አለብኝ
@bitwdedwagaw9539
@bitwdedwagaw9539 Год назад
ከ ኢካዶር አሜሪካ ነው በግር ንገረን
@user-hh7er5mt5h
@user-hh7er5mt5h Год назад
10k እንዴ ብዙ ብር ነው ይሄ ካለ ምን ያሰኬደዋል ሰው
@Kentmusic253
@Kentmusic253 Год назад
ENkuanm negerkegn Guzo wede American
@user-xq2yz9dr6c
@user-xq2yz9dr6c 9 месяцев назад
እኔም ወደ ኣረብ ሃገር ሞክሬዋለዉ
@dibbadibba6210
@dibbadibba6210 Год назад
Eni American elimengmi
@alemayehuwoldemichael585
@alemayehuwoldemichael585 Год назад
It is really scary ! America can't contain the whole world! This is crazy! If only each if them has made a business in their vown land, they could be fruitful . they could hire others and give them a living. They spend all this money on the road and die on the road! What a pity!
@mikiyasmike5482
@mikiyasmike5482 Год назад
Am the one who wants to go where...
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 Год назад
ከሊቢያም የባሰ አለ😢
@wagey6343
@wagey6343 9 месяцев назад
አቤት የሰው ልጅ መከራ
@St.Anthon
@St.Anthon 2 месяца назад
ውሸት እኔ በዛ ተጉዣለው ፡ ዝናብ ወሃ ፈታኝ ነው ፡ በጣም ተጋነነ ። ልብስ የሞቲ ሳይሆን ።ስከብዳው የሚጥሉት ነው ። ጉዞው የሁለት ቀን ነውው ።
@AdilMuhamed-xr6vb
@AdilMuhamed-xr6vb 2 месяца назад
Please eski selmengedu info negeray enem ticket lekoret asebey nw sele nicragua
@AbduRaziz-gg7ui
@AbduRaziz-gg7ui 24 дня назад
እስኪ መረጃ ካላቹ
@AbiAlexs
@AbiAlexs Год назад
Why You don't ask me I will tell You Ethiopian to South Africa
@EtyoMovie-vt2cz
@EtyoMovie-vt2cz 11 дней назад
ከሜክሲኮ ነው እኔ ማቀው
@tsgeredamulugeta6852
@tsgeredamulugeta6852 2 месяца назад
ኡኡኡፍፍፍ እኔ በቅርቡ በጓቲማላ በኩል ለመሞከር አስባለው ግን ይሄን ቪዲዮ ካየሁ ቡሃላ ግን በጣም ፈራሁ አቤላ ጓቲማላን እና ሜክሲኮን ማለፍ ይከብዳል እንዴ እባክህ መረጃ ካለህ ብትነግረን
@senaityohannesgebrezgabiher
@senaityohannesgebrezgabiher 2 месяца назад
አትፍሪ ለ አላማሽ ታገይ እኔም አስባለሁ እስከ ሜክሲኮ ለዛውም ከ አክስቴ ልጅ ጋ የ 18ዓምት ታዳጊ ናት
@AbduRaziz-gg7ui
@AbduRaziz-gg7ui 25 дней назад
ምታቁት መረጃ ወይም ደላላ አለ
@tsgeredamulugeta6852
@tsgeredamulugeta6852 24 дня назад
​@@senaityohannesgebrezgabiherእሺ አልፈራም አመሰግናለሁ
@tsgeredamulugeta6852
@tsgeredamulugeta6852 24 дня назад
​@@AbduRaziz-gg7uiመረጃ ያለኝ እኔ ካለሁበት ሃገር ብዙ ሱዎች ሄደዋል ሁለት ሳምን ነው የፈጀባቸው ደላላ ግን አላውቅም እስካሁን እዛ ስደርስ ነው ደላሎችን የምፈልገው
@AbduRaziz-gg7ui
@AbduRaziz-gg7ui 24 дня назад
አንቺ ግን የት ነው ያለሽው እኔ ገና ከኢትዮጵያ ልነሳ ነው
@ermiasmelesse3590
@ermiasmelesse3590 Год назад
በዚህ ዕርስ በሰፊው ብትሰራበት?
@alyaalmheiri323
@alyaalmheiri323 Год назад
ዱኒየ ከቱ😢😢😢😢
@tesfuking6039
@tesfuking6039 Год назад
አሜሪካ እንደሚታሰበው ምቹ ሀገር አይደለችም አትታለሉ ያላችሁን እወቁት።
@3TOybaYemer
@3TOybaYemer 6 месяцев назад
አይዱኔያያረብአትሰላሙንአምጣልንበአለምያለሁሉእዝነትህንእኛደካሞችነን❤❤
@user-go1jz8vm6i
@user-go1jz8vm6i 2 месяца назад
Ante min alebeh ,life happened tob easier for u,sewen eyasferara be youtube shekel
@Bent-Eslam
@Bent-Eslam 10 дней назад
አረ ያስፈራል ባለቤቴም ከ ግሪክ ወደ አሜሪካ እሄዳለው እያለ በ አውሬ ለመበላት 😢😢😢😢😢
@lidiyaseife225
@lidiyaseife225 Год назад
አቤላ ወሬተሰምቷል China መንኩራኩር አመንጥቃ ነበር ነገር ግን ተከስክሷል አሉ በሱ ሰራልን😭😭😭
@footballhighlights4676
@footballhighlights4676 Год назад
አቤሎ እኔም እኮ በቅርቡ መንገድ ልጀምር ነው በሆነ ምክንያት ተዘግቶ ለተወሰነ ግዜ እንድንቆይ አዘውን ነው እንጂ 😢
@KTanimetv-do7sq
@KTanimetv-do7sq Год назад
አባቴ ስደት ጥሩ ባይሆንም በእጋዊ መንገድ መሔድ ይሻላል እሱ ካልተመቸህ ዲቪ ሙላ ሦስት ጊዜ ሞልተ ካልደረሰክ አራተኛ ከሞላህ የመድረስ እድል አለህ ለምን መሠለክ እኔና ጓደኞቼ ሦስቴ ሞልተን ሁላችንም አኩል ደረሰን እናም በበረሀ አትሒድ ይህን መልክት ካነበብከው የምፈልገውን ጥያቄ ጠይቀኝ እመልስልሀለው
@Lijjousman55
@Lijjousman55 2 месяца назад
U
@meberatuiberahim4842
@meberatuiberahim4842 Год назад
አንዱ እኔ ነኝ 😂😂😂
@yonadesu1336
@yonadesu1336 Год назад
እኔም ብሮ 😅😅😂
@natisolomon8627
@natisolomon8627 Год назад
Me me mmm😂😂😂😂😂😂😂😂
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 Год назад
ግብትህ ማለት ነወ?
@Mamtv11
@Mamtv11 Год назад
​@@hiwetaneshedengel2484 ልቴጂ አስበሺነዉደ😂😂😂😂
@HanaSamueli-qn1ce
@HanaSamueli-qn1ce 2 месяца назад
ገባህ ታዳ
@user-hv1bt2qx9u
@user-hv1bt2qx9u 2 месяца назад
እረ ምን ጉድ ነወ እኔ በፕሌን አሜሪካ ለመጣሁት ቆጭቶኛል ከዶላሩ ወጭ ምን የሚመች አለ ዘመድ ከሌለህ የተማርክ ካልሆንክ እድሜ ልክህን ባሪያ ነህ ችግሩ ተወርቶ አያልቅም
@ibrahimlmazmi2603
@ibrahimlmazmi2603 2 месяца назад
አሜሪካ የሩክስ አገር ነች
@addis312
@addis312 2 месяца назад
በአዞ የተበሉ ብዙ ኢትዮጵያውያን ብዙ ናቸው ወንዙን ሳቋርጥ ጓደኛዬን አዞ ሲወስደው እኔ ተሻገርኩ ግን ጓደኛዬን ዘንዶ ሲበላው ዘግናኝ ነበር
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 2 месяца назад
እስኪ ማርያምን በል ባይንህ እያየከው?
@Lijjousman55
@Lijjousman55 2 месяца назад
Realy
@Etihiofano
@Etihiofano Год назад
ሞኞች ናቸው ጅልነት ባይኖራቸው በኮሎፒዪ ለምን ይሄዳሉ በቀላሉ አሜሪካን ለመሄድ እኔን ቢያማክሩኝ ይቀል ነበር ለምሳሌ ሩሲያ መሄድ ይጠበቅባቸዋል ከሞስኮ በባቡር Uelen በቤሪንግ አቋርጠው Alaska መግባት ጀነት ነው እባብ የለም የጀነት ንፋስ ነው ያለው በሮዶ እና የአየር ፀባይ የተሞላበት ከሩሲያ USA 5 ኪሎሜትር እርቀት አላቸው ሩሲያ ለስደተኞች መኖሪያ ፍቃድ ትሰጣለች አሳ አጥማጅ 120 ዶላር ይወስዳሉ ይምጡ ያማክሩኝ
@bhnma
@bhnma 9 месяцев назад
Ewnetkn new
@asterbrhanu8512
@asterbrhanu8512 2 месяца назад
እንዴት ?
@AbduRaziz-gg7ui
@AbduRaziz-gg7ui 25 дней назад
እስኪ መረጃ ወይም ትክከለኛ ደላላ አገናኘን
@AbduRaziz-gg7ui
@AbduRaziz-gg7ui 24 дня назад
እረ እሺ መልስልኝ መረጃ እባክህ
@user-lp5ky2yb9k
@user-lp5ky2yb9k 2 месяца назад
Yehe liki Ayidelemi iyesusi bimexa itehopiya wustimi yemetalina atti tifu
@meronneguse5871
@meronneguse5871 Год назад
Abel American wesedegn😢😢😢ufff dekemonal
@user-bu9cp4yk9w
@user-bu9cp4yk9w Год назад
abel ante erasu bezi aydel ende yegebahew😂😂😂
@musefasalo5918
@musefasalo5918 Год назад
ኢንሻአላህ እኔም ተረኛ ነኝ
@dibbadibba6210
@dibbadibba6210 Год назад
Beysusim
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Год назад
አቤል ስለ አውስትራዊቱአ ልጅ እውነቱን አሳውቀን ሰሞኑን ጎግል ላይ በሞተች በአስር አመቱአ ህይወት ዘርታለች የሚል አለ ። እግዚአብሔር ስደትን ያስወግድልን ዛሬም በየቀኑ ብዙዎች እየሄዱ ነው የሚገርመው ሞት አለ እየተባለ አሁንም ስደት መኖሩ ወይ ሞት ወይ ሂዎት
@hermanos7255
@hermanos7255 Год назад
ምነው ስለሙስሊሙ ምንም አትልም? ብዙ ተከታታዮችህ ሙስሊሞች አልነበርንም ያሳዝናል!!!
@selamselam8139
@selamselam8139 Год назад
እናንተ የዛኔ ስንታመስ አያገባንም ስትሉ ነበር ይሄው በእናንተም ደረሰ ከምድረ ገፅ ያጥፋችሁ ፈጣሪየ
@hermanos7255
@hermanos7255 Год назад
@@selamselam8139 እኛ እኮ እርዳታ አልጠየቅንም በፍፁም አልፈለግንምም እኛ ሙስሊሞች ረዳት አርገን የምንይዘውም አላህን ነው እሱም ሁሌም ይረዳናል!ሙስሊም ከተነካ ጫፍ ሳያደርስ አይተውም! እንደው የአቤል ነገር ገርሞኝ ትዝብቴን አስቀመጥኩ እንጂ ሌላው መልስ እነዲሆን አያገባንም ሳይሆን በማያገባን ገብተን አንዘባርቅም ነው ያልነው እናንተም እንድትገቡ አንሻም ግን ከተበደላቹህ ከእናንተ እንቆማለን ምክንያቱም አላህ ከተበዳዮች ጋር ነው ሙስሊም ሁሌም ከፈጣሪ በታች በትእግስቱ እቺን ሀገር ያቆያት መሆን ግድ ነውና ታግስን በፅናት እናሸንፋልን!!!
@selamselam8139
@selamselam8139 Год назад
@@hermanos7255 ድምፅ ሁን ማለት እርዳታ መስሎኝ 😂😂 እኛም ከእናንተ እርዳታ አንፈልግም ፈልገንም አናቅም ግን በሰው የሳቁት እንደሚደርስ ማወቃችሁን ብቻ ያዥልኝ
@hermanos7255
@hermanos7255 Год назад
ያልኩት በደንብ ይነበብ ትዝብቴን ነው ያስቀመጥኩት ድምፅ እንዲሆን አልጠየኩም!!!!! መመለስ ካለበትም አቤል ይመልስ!!!!!ግን ምን አይነት ሀሜት ነው ደሞ አሄ የት ቦታ ነው ሙስሊም የሳቀው? አይ ይሄ ጭፍን ጥላቻ ነው! ምንድነው ሰምተው ያደጉት የኖሩትስ ምን አይነት ጭፍ ነው አይ እኔ እንዲህ ፀብ ጫሪነት እነሀይማኘ አይፈቅድልኝም(እርግማን እና በአሉ ጠላቻ ከእውነተኛ ሀይማኖትኝነት አይደለም
@3TOybaYemer
@3TOybaYemer 6 месяцев назад
​@selamselam813አልገባኝምስደትንእደሁሁሉምይዋኛታልሙስሊምክሪስታኑኢቶቢያዊሁኖመለያየትምድነዉአልሀምዱሊላህእኔሰዉበሰዉነቱብቻያሳዝነኛል9
@M_O_P.Limited
@M_O_P.Limited 2 месяца назад
A white American woman named Shari stole my money. I want my $1150 back.
@AliOmar-rd9ix
@AliOmar-rd9ix 2 месяца назад
አቤል እኮ የብፅግና ካድሬዎች አንድ ነው ተጠንቀቁ
@erwa.gimal.com21
@erwa.gimal.com21 Год назад
​​@mameali5612አ ረ ወንድሜ ልክነክ እኔም የዛሬ3 አመት ተሰድጄ ነበረ ወደሳውዲ ለዛውም ሀይለኛ ጦርነት ነበረ እና አብረውኝ የሄዱት እያየዋቸው ተገደሉ እኔ ያኔ የ13አመት ልጂ ነበርኩኝ የተገደሉት ሀሺሽ ሲያዘዋውሩነው ከዛም ሳውዲ ታሰርኩ ለዛውም ዳይር እሚባል እስርቤት 4ወር ታሰርኩ ዳይር ከዛ ሪያድ ያለ እስር ቤት ተወሰድን እዛ 3ወር ታሰርን ከዛ አሊ ሹሜስ ወደሚባል እስር ቤት ተወሰድን እዛ 9ወር ታሰርን ወንድሞቼ ስደት መጥፍነው ተማሩበት ብዬ ነው እምነግራችሁ ታሪኩ ተዘርዝሮ አያልቅም ከዛ በስተመጨረሻ ወደ ሀገራችን ገባን ስደት በጣም መጥፍነው ወድሞቼ ስደት ከምቴዱ ከኢትዮጵያ ከምቶጡ እግራቹ ተቆርጦ ሀገራቹ ተቸግራቹ ብትኖሩ ይሻላል ባጪሩ ነውታሪኩ በደንብ እድነግራቹ ከፈለጋቹ ኮመንት ላይ አሳውቁኝ አመሰግናለው
Далее
Gale Now VS Then Edit🥵 #brawlstars #shorts
00:15
Просмотров 317 тыс.
Olive can see you 😱
01:00
Просмотров 18 млн
የ 149 ደቂቃው ክስተት
22:02
Просмотров 237 тыс.
Не плавайте тут!😨🌊
0:26
Просмотров 4,5 млн
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
0:21
Просмотров 1,7 млн