Тёмный

ሰዎች እንዲያከብሩዋችሁ፣ እንዲወዱዋችሁ ይሄን አድርጉ 

Kirubel Ahadu
Подписаться 25 тыс.
Просмотров 29 тыс.
50% 1

ሰዎች እንዲያከብሩዋችሁ፣ እንዲወዱዋችሁ ማድረግ ያለባችሁ
በራስ መተማመን ለማሳደግ 4 ወሳኝ ነጥቦች| Tips to improve confidence
• በራስ መተማመን ለማሳደግ 4 ወሳኝ ...

Опубликовано:

 

30 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 268   
@amanialmtku
@amanialmtku 25 дней назад
ኪራዬ ብዙ ኣመት የምወደዉ ልጅ ነበረ እና ሰለማይሰማኝ ትቼዉ ሂጃለዉ በጣም ሱሰኛ ነዉ ግን ሰዉ ኣይጎዳም በጣም ከልክም በላይ ዝምተኛ ነዉ ኣንድ ነገር ከተናገርከዉ ያኮርፋል አና እሄ ነገሩ ብዙ ነገር እያሳጣዉ ነዉ ኣሁን ከጋደኞቹ ስሰማ በዉስጡ እየተሰቃየ እንደሆነ ነገሩኝ ልጁ ኣዲስ ኣበባ ነዉ ያለዉ እና ያለህበት ቢሮ እንዲመጣ ኣድርገህ እኔ የሚከፈለዉን እከፍልሃለዉ ፀባዩ እንዲቀየርና ከዚ ሱስ እንዲወጣ ኣድርግልኝ እኔ ትቼዉ ነበር ግን ግዜዉም ሳየዉ በመበሳጨት ያልሆነ ዉሳኔ ወስኖ እራሱ እንዳይጎዳ ኣሳዝኖኝ ነዉ እና በምን ኣግኝቼ ላዉራህ ወንድሜ ወንድ ልጅ ብርም ሰዉም ስራም ስያጣ በጣም ከባድ ነዉ🥺ደሞ በጣም ነዉ ምወድህ ክበርልኝ 🙏
@mestawetdeneke7165
@mestawetdeneke7165 16 дней назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ❤
@user-qf6hl8ls1d
@user-qf6hl8ls1d 24 дня назад
ኪራ ድሮድሮ ፊልም ነበር በጉጉት ምጠብቀው 1ቀን ቪዲዮክን ሳይ ማርያምን ነው ምልህ የምታነሳቸው ሀሳቦች በኔ ህይወት የተመሰረተ ነው ስላሴዎች በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምሩል አመሰግናለሁ እራሴን ማነኝ ብዬ እንድጠይቅ ረድተኸኛል
@busyline2085
@busyline2085 25 дней назад
በዚህ ልጅ በራሰ መተማመን ተለማምጄ ጎበዝ ሁኛለሁ ተባረክ🎉
@Girmawit867
@Girmawit867 26 дней назад
ኪራ ቃላት የማይገልፁት ምክር እየሰጠሀኝ ነዉ ተባረክ ከኔ በላይ የኣለሙ ንጉሱ ኢየሱስ ይዉደድህ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንህ ኣሜን
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 26 дней назад
ደምሬኝ በቅንነት እህታለሜ❤
@betelhabe4370
@betelhabe4370 26 дней назад
ያንተን ቪዲዮ ሳያቸው ታላቅ ወንድሜ ሚመክረኝ ነው ሚሰማኝ እና በጣም አመሰግናለሁ 😊
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 26 дней назад
ደምሬኝ በቅንነት እህታለሜ❤
@seniyemrtua
@seniyemrtua 24 дня назад
Yesssssss😊😊😊
@Hgfy187
@Hgfy187 25 дней назад
መስማት ብቻ ሳይሆን አድምጠን መተግበርን ያድለን እናመሰግናለን ኪራችን
@messimessi-ni5sn
@messimessi-ni5sn 26 дней назад
ወይ ይሄ ልጂ ግን ምክሮቹ ❤ በፈጣሪ ፈጣሪ ይጨምርልህ ወድሜ 🙏
@YifatAyfokr
@YifatAyfokr 25 дней назад
እኔ ቃላት የለኝም ኡፍፍ አገላለፅ ባተ ትምህርት ብዙ ነገር ተቀይሬያለሁ ሱሴ ኪራዬ ወንድሜ እግዚያአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤
@aminaath266
@aminaath266 24 дня назад
በጣሜ ምርጥ ወንድማችን የምታወራችዉ ነገሮች ሁሉ እማንቻችንም ሂወት ዉስጥ ያለ ነዉ ክበርልን❤❤❤
@MarthaFirdaweke-ye1ew
@MarthaFirdaweke-ye1ew 25 дней назад
ይገርማል አገላለፅህ እንዳልከውም አርእስቱን አይቼ ነው ቪዲዬህን ማየት የጀመርኩት ሳልዋሽ ወደ 5 ግዜ ደጋግሜ ስምቼዋለሁ ጠቃሚ ሆኖ አግኝቼዋለሁ በጣም! በህይወቴ ብዙ መቀየር ያለብኝ ነገር እንዳለም ተረድቻለሁ ተባረክ ወንድማችን ❤
@AdelahuShewangzawe
@AdelahuShewangzawe 26 дней назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ያልብስህ መምህሬ ሌላ ምንም አልል❤❤❤
@user-qg5ds6xz9m
@user-qg5ds6xz9m 25 дней назад
ሮጬ መጠው ኪሩዬ ምርጥ ወንድሜ. ለቤታሰቦቼ መጀመሪያ ልጅነኝ ብዘ ሃላፍነት ገርፎኝ ገርፎኝ ወስጤ ውስብስብ በሆና ግዜነው አንተን ያገኛሁት.ፈጣሪ ይጠብቅክ.አሁን ዱባይ ከገበው ገና ሰባት ወሬነው ከአሁን ቦሃላ ለለሒይወት ትምህርትክ በጣም ኔሴሴሪ ሲላሆና አንተን የሰጠኝ አምላኬን አማሰግናለው.
@almazbasaznew6585
@almazbasaznew6585 19 дней назад
ወድማችን እውቀቱን ይጨምርልህ ምክርህ ሂወትን ይቀይራል እናመሰግናለን
@user-db2el3hp5t
@user-db2el3hp5t 26 дней назад
ያልካቸው 100% ልክ ናቸው በተለይ በተለይ ደካማ ጎንን መናገር በራስ ዱላ እየተገረፉ እንደመኖር ነው ❤ከቤተሰብ እና አምኖን እራሱን ከጣለብን ሰው ውጪ❤ለሌላው ሰው ውስብስብ መሆን አለብን ብዬ ነው ማስበው ማለትም ሁሉ ነገራችንን አለማሳወቅ ኖ ምንለው ነገር መብዛት አለበት.....ወጣት ብቻ ሳይሆን ባለትዳሮችም ጭምር በመከባበር ዙሪያ ትዳራቸው ሚበጠበጥ ብዙ ሰዎች አሉ በተልይ ወንዶች ልብ ብላችሁ ካያችሁ ህፃናት ወንዶች እንኳን መከበር ይፈልጋሉ በተፈጥሮ ይመስለኛል ከዛም ውጪ ሰው ባከበርነው ልክ ነው ሚያከብረን ❤❤❤ኪሩ እግዚአብሔር እውቀትን ይጨምርልህ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 26 дней назад
ደምሬኝ በቅንነት እህታለሜ❤
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 26 дней назад
ኪራ ሃይማኖትህን ስለምትወድ ትመቸኛለህ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ፀጋውን ያብዛልህ 😊
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 26 дней назад
ደምሬኝ በቅንነት እህታለሜ❤
@RozaAbabe
@RozaAbabe 5 дней назад
ሶስት ጊዜ ደጋግሜ ሰማሁት እናመሰግናለን
@tigtig1823
@tigtig1823 26 дней назад
አሁን ያለሁበት ሁኔታነው ኪራዬ በጣም አመሰግናለሁ ከዚህ ቡሀላ ደካማ ጎኔን ለማነም አላሳይ ✍️💪
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 26 дней назад
ደምሬኝ በቅንነት እህታለሜ❤
@tigtig1823
@tigtig1823 25 дней назад
@@-againyoutube5771 eshi ema🥰
@saifulrana7691
@saifulrana7691 26 дней назад
ዛሬ ወግ ደርሶኝ 5ተኛ ኮማች ነኝ❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 26 дней назад
ደምሬኝ እህታለሜ❤
@user-jn5nn3yl4n
@user-jn5nn3yl4n 22 часа назад
267ኛ ስለሆንኩኝ አልኮሚትም😊
@giontube5039
@giontube5039 26 дней назад
ኪራዬ በጣም ነው የማከብርህ ወጣት ሆነህ ግን በጣም የተረጋጋህ ሰው ነህ calm ነህ አስተዋይ ነህ በጣም ታስቀናለህ በርታ ነው የምልህ
@SOLI-kt8dh7zj4s
@SOLI-kt8dh7zj4s 26 дней назад
kiru በርታልን እኛ ወጣቶች እንደ አይተ አይነትሰዉ ያስፈልገናል
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 26 дней назад
ደምሬኝ በቅንነት እህታለሜ❤
@fadela920
@fadela920 26 дней назад
ምክሮች ሁሉ ምርጥ ነቻዉ ቃጥልበት🌹
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 26 дней назад
ደምሬኝ በቅንነት እህታለሜ❤
@meMefordad-ys3xe
@meMefordad-ys3xe 24 дня назад
ኪራችን በርታልን ከፍ ያለ ቦታ ያድርስልን የቅዱሳን አምላክ አሉጂ በየአደባባዩ ለተፈጠርነበት አላማ አፈንግጠው ብልግና ብቻ ስላወሩ አራዳ ሚመስሉ ሀይማኖት ትልቁን ድርሻ ይወስዳል ❤❤❤❤❤❤
@merd24
@merd24 25 дней назад
ኢትዮጵያ ግን ጥሩ ጥሩ የሚያወሩ ልጆች እየመጡላት ነው።
@uaedxb6960
@uaedxb6960 25 дней назад
የሚያወሩላት ምን ይሰራል አይይ
@SemiraZeynu-co6jv
@SemiraZeynu-co6jv 26 дней назад
በዛውም ስለ አለማዊ እውቀት እንዳለክ ሁሉ ስለ ሀድማኖትም አጥና ተመራመር የተነገራቹን ብቻ ሳይሆን መፅሀፉን እያነበበክ ጠይቅ አደራ ከእስልምና ብጀምር በጣም ይጠቅምሀል አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራክ አሚን እኛንም በእስልምና አኑሮ ይግደለን አሚን
@alwaalaij7929
@alwaalaij7929 25 дней назад
አሚን ያረብ እኔም እስልምናን እመኝለታለሁ
@SarahGashaw-bq9lk
@SarahGashaw-bq9lk 23 дня назад
ከክርስትና ውጭ እውነተኛ እምነት የእግዚአብሔር ይመስገን እርሱ ቀጥተኛው መንገድ ላይ ነው እናንተን እግዚአብሔር ከጨለማ ያውጣችሁ እናንተና ፕሮቴስታንት በሽተኞች ናችሁ😢
@user-pd6zk2ej6f
@user-pd6zk2ej6f 22 дня назад
እስልምና ትላለች እዴ ጉድ እኮ ነው ቀጥተኛ እውነተኛ እምነት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ብቻቻቻቻቻ ናት እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶን ይጠብቅልን
@qweqwe444
@qweqwe444 21 день назад
የእኔ በሚለዉ እምነት በተዋህዶ ሙሉ እዉቀት አለ። ለዚያምነዉ አይምሮዉ ብሩህ የሆነዉ።በማያገባችሁ አትግቡ ዘላላማዊ ህይወት በምላስ ሳይሆን በእምነት ነዉ የምትወረሰ። ተዋህዶ ለዘላለም ትኑሩንልንወንድማችንበእምነቱ ያፅናልን!!!!❤❤❤❤አሜን(3)እመቤታችን ትጠብቅህ ጥሩ ጥሩ ሰዉ ስታዩ ብቻነዉ አይደልእስልም ቀጥተኛ መሆኑ የሚታያችሁ። ቀላልነዉ ዘመኑ እያለቀነዉ ቀጥተኛ መሆኑ የፍርድቀን ትመሰኪርያለሽ አቸኩይ
@jhhfdhjrfhj
@jhhfdhjrfhj 14 дней назад
እኔ እኮ እሚከርመኝ እምር የውሸት ሐይማኖት ሰለሆነ በሄዴዳችሁበት ሀይማኖታችሁ እዲገተሉ መስበክ ስትወዱ ኤጭጭጭ ድሮ እወዳችሁ ነበር አሁላይ እንደናተ እሚያስጠላኝ የለም
@user-ek4wt7xi5j
@user-ek4wt7xi5j 26 дней назад
በርታ ወንድም እንዴት ደስ የሚል አነቃቂ ምክር ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 26 дней назад
ደምሬኝ በቅንነት እህታለሜ❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 26 дней назад
ደምሬኝ በቅንነት እህታለሜ❤
@user-qi9qu6mg1f
@user-qi9qu6mg1f 26 дней назад
ሰላም ሰላም ብያለሁ ምክህር በጣም ነዉ የሚረዳኝ እና ባንተ ትንሽ ቢሆን ሂወቴ ላይ ለዉጥ እያመጣሁኝ ነዉ ለሚሳሌ በሁለቱም ቻናልህ የምትናገረዉ ነገር በጣም በጣም እየተረዳኝ ነዉ ብየ አስባለሁ እና አንተ ቀጥልበት የሆነስአት ባንተ ሰዉ ተቀይሮ ምድያላይ ክብርህ ከፍ ይላል ከኔ ጀምሮ በዚህ ሰዓት የናትህን ልጅ የማይሰጥህ ምክር ነዉ ለሰዉ የምትሰጠዉ እና ክብርልኝ በንተ ምክንያት ተቀይሬ ምድያላይ አወጥቼ ክብርህን ከፍ ባረገዉ አሁን ደስ ይለኛል የምድያ ሰዉ ለሟሆን እያሰብኩ ነዉ ያለሁበት አረብ ሀገር ቢሆንም ግን በቅርቡ ሀገሬ ገብቼ እጀምራለሁኝ ❤❤
@kirubelahadu
@kirubelahadu 26 дней назад
Thanks 🙏
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 26 дней назад
ደምሬኝ በቅንነት እህታለሜ❤
@hadeya22
@hadeya22 26 дней назад
እንኳኳን ደህና መጣህ ኪሩየ በጉጉት ነው የምጠብቅህ ብዙ ቀየርከኝ በርታልኝ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 26 дней назад
ደምሬኝ በቅንነት እህታለሜ❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 26 дней назад
ደምሬኝ በቅንነት እህታለሜ❤
@hadeya22
@hadeya22 25 дней назад
እሽ እህት
@SayeedJamal-ul9wm
@SayeedJamal-ul9wm 6 дней назад
ምርጥ ሰው
@HappyCamping-pw5je
@HappyCamping-pw5je 26 дней назад
እነመሰግነሌን❤❤❤❤❤❤
@aminaath266
@aminaath266 24 дня назад
ኪራ እኔ የዉሳኔሰዉ መሆን እፈልጋለሁ ግን የዋህነት በጣም ያጠቃኛል እና ይሉኝታ በጣም ነዉ የሚይዘኝ የዋህነቴን ምን ላድርገዉ 😢😢😢😢😢
@Aleye-tx3br
@Aleye-tx3br 13 дней назад
My dear also me just like you
@BetelhemDemet
@BetelhemDemet 2 дня назад
ግሩም ነው
@mekedesbekele5204
@mekedesbekele5204 25 дней назад
እስከ መጨረሻዉ ሠማሁህ ዛሬ የተለየ ቃላት ቢኖር እገልፅህ ነበር betam king ኩሩየ
@SelamawitAssfaw-fn3jd
@SelamawitAssfaw-fn3jd 24 дня назад
ምርጥ መልእክት!!!❤❤❤
@user-hr5wf6pj7z
@user-hr5wf6pj7z 25 дней назад
ይገርማል ያለ ነገር ግን የማናስበው
@LeilaShamil
@LeilaShamil 26 дней назад
Thank you so much kira!!
@mariaemnet4218
@mariaemnet4218 26 дней назад
Wow tnxs ❤
@mariamgugsa16
@mariamgugsa16 26 дней назад
አዎ መፍትሄ ለማይሰጥህ ሰው አለመናገር ይሻላል
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 26 дней назад
ደምሬኝ በቅንነት እህታለሜ❤
@user-cm1ji7io6d
@user-cm1ji7io6d 25 дней назад
እናመሰግናለን ኪራ
@TujareTadase-fg2qw
@TujareTadase-fg2qw 23 дня назад
Yes ❤❤❤❤
@nanamy5435
@nanamy5435 24 дня назад
Shukren 🙏 yemer berta
@HayatHayat-ne6iz
@HayatHayat-ne6iz 26 дней назад
ኪራ እናመሰግናለን ብርታለን ❤️❤️🙏
@rute6904
@rute6904 25 дней назад
Thank you💕
@ZeinebeZeinebe-fr2nf
@ZeinebeZeinebe-fr2nf 24 дня назад
ብዙ ላይክ
@KedirMude-un7vg
@KedirMude-un7vg 23 дня назад
Yes brother ❤❤❤
@Esraelab
@Esraelab 23 дня назад
Thanks kiraa❤
@user-wl4so6ri2s
@user-wl4so6ri2s 26 дней назад
እውነት ነው
@sussegemsmean7064
@sussegemsmean7064 22 дня назад
absolutely true.......
@mohammedhussein1135
@mohammedhussein1135 26 дней назад
Aydelem.
@samrawitwendmu
@samrawitwendmu 26 дней назад
keep gowing wendema
@mahletgaltigray
@mahletgaltigray 26 дней назад
እናመሰግናለን ወንድማችን 🥰? 🎉🎉🎉🎉🎉
@user-gj1jy1fw8g
@user-gj1jy1fw8g 26 дней назад
እዉነት ነዉ ደካማ ጎናችንን ለሰወች መናገር የባሰ ሞራላችንን ይጎዱታል እኔ ደርሶብኛል የዛሬን አያድርገዉና😢 አሁን ግን ዝም ማለትን መርጫለሁ ደግሞም ሰላማለዉ ያነሳሀቸዉ ነጥቦች በጣም ወድጃቸዋለሁ በርታ kira thank you so much👍👍👍
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 26 дней назад
ደምሬኝ በቅንነት እህታለሜ❤
@endalkachewmokonen362
@endalkachewmokonen362 12 дней назад
ተባርክ እናመስግናለን
@ferhiwotfeleke816
@ferhiwotfeleke816 21 день назад
እናመሰግናለን::
@user-hq2gw9rd9x
@user-hq2gw9rd9x 25 дней назад
ኪራየ በጣም ነው እምወድህ አከብርህ አለሁ የኔ ጌታ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤
@user-cp8tp5jl7s
@user-cp8tp5jl7s 23 дня назад
Thank you so much 🙏
@almazmulat6656
@almazmulat6656 22 дня назад
ክበርልን ወድሚ ያተ ምክር እራሴን አደፈትሽ አድርጎኛል❤❤❤❤❤
@welotube463
@welotube463 26 дней назад
እናመሠግናለን ወንድማለም እኔ መጽሀፍ አንበብቤ አላቅም እስኪ በአማረኛ በስልኬ እማነበው መጽሀፍ ምረጥልኝ ጠንካራ ሴት እሚያረገኝ ያለኝን ነገር እንድቀበል እሚያረገኝ ከእግዚአብሔር ቀጥሎ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 26 дней назад
ደምሬኝ በቅንነት እህታለሜ❤
@HayatGumataw
@HayatGumataw 26 дней назад
ኢንሥፖየር ኢቶ..ብለሺ ሠርች አዲርጊ ፕላይሥቶሪ ላይ በአንዲ አፕ ውሥጥ ብዙቆንጆ መፀሀፎች አሉት
@MdaMoh-vx5yx
@MdaMoh-vx5yx 19 дней назад
እናመሠግናለነ❤
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 26 дней назад
ወንድም በጣም ናው የማከብርህ አመሰግናለው ብሮ
@HanaAdemasu
@HanaAdemasu 26 дней назад
ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ ሰወድክ
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 26 дней назад
አሏህይጠብቅህ
@user-ye4ps7ui1p
@user-ye4ps7ui1p 26 дней назад
,ቸባረክ የኔ ልጅ!
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 25 дней назад
በሁለት የተሳለ ሰይፍ ሁኑ! እናመሠግናለን 🙏
@user-bw3sk9qw4l
@user-bw3sk9qw4l 24 дня назад
Kira big respect for you
@user-ey7pq3ms7g
@user-ey7pq3ms7g 15 часов назад
Kira txs🙏
@makiamakia3834
@makiamakia3834 18 дней назад
ኪራዬ የኔ ምርጥ ሀጂ አይደለም የሚባለው ሼክ ነው የሚባለው
@kirubelahadu
@kirubelahadu 18 дней назад
Sorry and thank you 🙏
@hawletjemal-pz4ys
@hawletjemal-pz4ys 26 дней назад
❤❤❤እናመሰግናለን እንወድካለን
@fortunere6050
@fortunere6050 10 дней назад
I admire this gentleman from the bottom of my heart. Keep it up
@kirubelahadu
@kirubelahadu 10 дней назад
Thanks 🙏
@YonatanDenekew-hr3iy
@YonatanDenekew-hr3iy 19 дней назад
Thank you for your advice brother.
@mestawetdeneke7165
@mestawetdeneke7165 16 дней назад
እግዚአብሔር ይባርክ ወንድማችን ❤🙏
@TaleginAlemu-gh7fn
@TaleginAlemu-gh7fn 21 день назад
wow Kiru
@yetarik_mender
@yetarik_mender 20 дней назад
ውድ ኮሜንት ፀሀፊዎች ገራሚ እና ደስ የሚሉ አጠር አጠር ያሉ ታሪኮች በ ቻናላችን ላይ አሉ። ገብታቹ ፈታ በሉ
@NardosGirma-jj7rt
@NardosGirma-jj7rt 26 дней назад
Kira personally betam tekmognal betam thank you we need more videos about this topic ❤❤❤❤
@maleklaenk2857
@maleklaenk2857 26 дней назад
ኪራየ አላህ ይጠብቅህ ምክርህ ብዙ ለውጦኛል ❤❤❤
@rahmabentseid7260
@rahmabentseid7260 19 дней назад
እናመሰግናለን ኪሩ አላህ እውቀትን ይጨምርልህ
@MotivationAHSahs
@MotivationAHSahs 26 дней назад
Ohhh my kira
@kalekidanwoldesenbet8199
@kalekidanwoldesenbet8199 25 дней назад
Thank you for sharing as always, my brother 🙏 ❤️ 🙏 ❤️
@Nctgfgds21gvggggvvb
@Nctgfgds21gvggggvvb 7 дней назад
This is amazing! Thank you!
@user-jp7gq7ec8d
@user-jp7gq7ec8d 24 дня назад
Ciraye Tahnk you boro❤
@DEREJEKEBEDETEREDA-jf6lq
@DEREJEKEBEDETEREDA-jf6lq 26 дней назад
አመሰግናለሁ ኪራ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 26 дней назад
ደምሬኝ እህታለሜ❤
@user-ci9vb1ko6m
@user-ci9vb1ko6m 16 дней назад
በጣም ነዉ የተጠቀሙኩት የሁል ግዜ ጥያቄ ነዉ የተመለሰዉ ተባረክልኝ
@natinuke
@natinuke 15 дней назад
ብልህ ( smart) thanks bro 👍🏾
@eyesusgetanew4346
@eyesusgetanew4346 23 дня назад
May God bless you more 🙏🏻
@user-mf6pm4ee9n
@user-mf6pm4ee9n 26 дней назад
ደስስስስስ እያለኝ ነውኮ እማዳምጽህ❤❤❤❤❤❤❤
@user-dw9ef9kh6f
@user-dw9ef9kh6f 26 дней назад
ኪራ ወንድማችን እናመሰግናለን ሰፍ ብየ በጉጉትነው የምከታተልህ አድናቂህነኝ 😍😍ሰላምህ ይብዛልኝ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 26 дней назад
ደምሬኝ በቅንነት እህታለሜ❤
@user-dw9ef9kh6f
@user-dw9ef9kh6f 25 дней назад
@@-againyoutube5771 እሽ የእኔቆንጆ
@floridatekeste5683
@floridatekeste5683 24 дня назад
Wow
@bizuneshbekele-nc1xf
@bizuneshbekele-nc1xf 22 дня назад
Yezarew yileyal OMG I love it ❤❤❤kira💞💞
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 26 дней назад
Kiruy enamsegn alen ❤️❤️❤️
@user-fz4hf9yc9t
@user-fz4hf9yc9t 20 дней назад
እናመሰግናለን ወዲምክበርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊
@user-gu5xr5to5u
@user-gu5xr5to5u 22 дня назад
ጎበዝ በርታ❤
@rozagona5338
@rozagona5338 24 дня назад
ምርጥ ትምህርት ተባረክ🙏❤🎉
@user-dh6ur7rd2r
@user-dh6ur7rd2r 26 дней назад
እናመሠግናለን!
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 26 дней назад
ደምሬኝ በቅንነት እህታለሜ❤
@heluluta8204
@heluluta8204 18 дней назад
በጣም ደስ የሚል ወደራስ የሚመልስ ትምህርት ነዉ ❤
@JcyfHch
@JcyfHch 26 дней назад
በርታ❤❤❤
@habibabdu249
@habibabdu249 25 дней назад
አሪፍ ገለፀ ነው ግን ማይክ አጠቃቀምህ ተጨነክበት(አቀማመጡ) ካስተካከልኝ ይበልጥ ድምፅ እርጋታ ይኞረዎል በርታ ለውጠከኛል አንድ ቀን እንገናኛለን
@user-ms5zo3oo5m
@user-ms5zo3oo5m 26 дней назад
Kehuala miyajbew classic music wowwww
@karemkabadade
@karemkabadade 25 дней назад
Kirayea thank u betam geta yebarekeh,geta bahedekebet hulu moges yehuneh thank you bro❤
@WorkenheyohannesUloro
@WorkenheyohannesUloro 6 дней назад
እናመሰግናለን❤ በጣም አስፈላጊ ነዉ
@SosinaEshete
@SosinaEshete 25 дней назад
waaw
@lovelovertube507
@lovelovertube507 24 дня назад
What a great beautiful lesson thank you kira stay blessed and safe ❤
Далее
ይሄ  Challenge ለሴቶች ነው /ahadupodcast
11:06