Тёмный
No video :(

ሰይጣንም እግዚአብሔርም የለም  

Semay Tube
Подписаться 57 тыс.
Просмотров 49 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

21 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 153   
@tadelechlema7379
@tadelechlema7379 8 месяцев назад
የተረጋጋ በመንፈስ ቅዱስ የሚመራ በጣም ደስ የሚል የጌታ ልጅ ጌታ ያብዛልህ
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
አሜን …
@Sabdusha
@Sabdusha 9 дней назад
ኢየሱስ የ እግዚያብሄር ልጅ ጌታ ነው!!!
@Encounter_
@Encounter_ 6 дней назад
አሜን
@RomAbera280
@RomAbera280 8 месяцев назад
በጉጉት የምጠብቀው ነገር ቢኖር ደማስቆ tube ነው ።የእግዚአብሔርን ታዓምር መስማት ምን ያህል ልብን ሃሴት እንደሚሞላ የተሰማው ያውቀዋል
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
እናመሰግናለን
@ourfamily-nf2tv
@ourfamily-nf2tv 2 месяца назад
?ዥ
@tigistbereda1869
@tigistbereda1869 8 месяцев назад
እንዴት ድንቅ አምላክ ነው እኛ ምናመልከው እንደምን ሀያል ነው እኛ ምንሰግድለት የሀይ ሁሉ ጉልበት የፍጥረት መሰረት።
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@user-rj4pu6ow2u
@user-rj4pu6ow2u 8 месяцев назад
የሚገርመው እኔም እናቴን ሳጣ እግዚአብሔር የለም ብዬ ነበር ግን ምሕረቱ ገኖልኝ አለሁ በቸርነቱ አምላኬን አመሠግናለሁ 🙏
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
አሜን
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 6 месяцев назад
የኔ ግን የወሰድኩት እርምጃ ከዚህ የባሰ የሴጣን ስራ ሳይሆን ራሱን ሰይጣንን ነው የሆንኩት ውይ ምህረቱማ ለዛሬ አደረሰኝ እንደኔማ ቢሆን ይሄኔ ሲኦል ነበርኩ
@Fasika-jn5ym
@Fasika-jn5ym 3 месяца назад
By1q1q​@@Encounter_
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 месяца назад
ልክ ነው እኔም አባቴን ሳጣው ሰማይ የተደረመሰብኝ ነው የመሰለኝ በእውነት እግዚአብሔር አለ ወይ ? ብዬ ጠይቄ አኩርፌው አቃለሁ አሁን ከብዙ አመት በኋላ ወደ ነፍሴ ተመልሼ ፈጣሪ መኖሩን ለአፍታም አልጠራጠርም የልብህን አይን ክፈትና በቤቱ ተገኛና ፀልየህ እየው መንፈሱን ትሰማዋለህ 🙏 የእርኩስ መንፈስ መኖሩ ላንተ ጥቅም የለውም ግን ስንከተለው ነበር የሚሉትን በግልፅ በሚዲያ እየወጡ ስለሚናገሩ ከነሱ ተረዳ እኔ ግን የምመክርህ ከሰማያዊ ክብሩ ዝቅ ብሎ በደሙ ያዳነንን እየሱስን እመን ዋጋ ከፍሎልሃልና ❤ ✝️ 🙏❤
@user-nk7iq5hg8b
@user-nk7iq5hg8b 8 месяцев назад
በእውነት ይሄን ታሪክ አስገራሚ በሆነ በራሴ ውጥንቅጥ ህይወት ውስጥ ሆኜ ሐሳቤን ሰብስቤ ተመስጬ አዳመጥኩኝ በመቀጠል የኔም የህይወት መስመር እንዲቀየር አጥብቄ ከልቤ አልቅሼ ተመኘውም ፀለይኩኝ አንተን የረዳህ አምላክ ሁላችንንም ይረዳን ዘንድ ከልቤ ተመኘው።
@MayoshaTa
@MayoshaTa Месяц назад
አሜን ይርዳን
@abayabay690
@abayabay690 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባረክ ! ጌታ ኢየሱስ ድንቅ ጌታ ነው:: በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው ተባረኩ!
@ruthkebede755
@ruthkebede755 8 месяцев назад
“ዓለም ሳይፈጠር፥ በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን።” - ኤፌሶን 1፥4እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤
@fanayetesfaye9142
@fanayetesfaye9142 8 месяцев назад
የረዳህ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ወንድሜ ተባረክ፡፡ ደማስቆዎችም ብዙዎችን የሚያንጽ አገልግሎት ስለምታቀርቡ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ፡፡
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
አሜን
@genetmerkebe9011
@genetmerkebe9011 8 месяцев назад
ብዛየሁ በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው ተባረክ ወንድማችን እእንወወድሀለን ❤❤
@haimanotbirhan5309
@haimanotbirhan5309 8 месяцев назад
የእናቱም የአባቱም ታሪክ ያሳዝናል ፤ጌታ ግን ያሳድጋል ያêናናል
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
አሜን ጌታ ያፅናናል
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 6 месяцев назад
በጣም እኔም አብሶ የእናት ሞት ወዴትና ምን እንደሚኮን ያየው ይናገር ከስንት ጉድ እንዳወጣኝ ፈጣሪ❤❤❤❤❤
@haimanotbirhan5309
@haimanotbirhan5309 8 месяцев назад
አቤት የጌታ አሰራር ሲመርጥ ከማህፀን ገና 1:05:22 ሳንሰራ ስለሆነ በምናልፍበት ነገር ውስጥ ሁሉ አብሮን ይሆናል ----የወደፊታችንን ስለሚያውቅ ድንቅ ጌታ ነው!
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
እግዚያብሔር ድንቅ ነው
@edentsegaye5707
@edentsegaye5707 24 дня назад
ጌታ ይመስገን
@jburnnoha
@jburnnoha 7 месяцев назад
ምን አይነት ምስክርነት; የረጋ አንደበት: የሚጣፍጡ ቃላት: ልብን ሰርስሮ የሚገባ መረዳት: ... ተባረክ ህይወትህ ይቅና በመንግስቱ ያገናኘን::🙏
@elzaabebebeyene9308
@elzaabebebeyene9308 7 месяцев назад
ወይ እግዚአብሔር ምን ልበልህ ቃላት የለኝም ግን ተመሥገን አንተ ድንቅ ነህ ።
@Encounter_
@Encounter_ 7 месяцев назад
Amen 🙏
@benrue1561
@benrue1561 8 месяцев назад
ብዙ ምርኮን እንዳገኘ ሰው አቤቱ በቃልህ ልቤን ደስ አለው :: የእግዚአብሔር ቃል ሕያው ነው ለዘላለም የሚኖር ነው:: በጣም ደስ ይላል ጌታ ይባርክህ
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
አሜን
@wodereasfaw348
@wodereasfaw348 6 месяцев назад
​@@Encounter_selame
@user-gj5bh8fb5i
@user-gj5bh8fb5i 8 месяцев назад
ድንቅ ነው እግዚአብሔር በጣም ደስ የሚል የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ምስክርነት ቀጣዩን በጉጉት ነው ምንጠብቀው
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
Praise God …
@mercyroberto9680
@mercyroberto9680 8 месяцев назад
I can’t stop crying … What a powerful and heart touching testimony🥹may God continue his abundant blessings to you!❤️❤️❤️
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
Praise God
@tigistbereda1869
@tigistbereda1869 8 месяцев назад
ከዘላለም ሞት ያስመለጠን ጌታ ስሙ ይክበር። እልልልልልልልልልልል
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
አሜን
@BigJ6765
@BigJ6765 6 месяцев назад
ወንድማቻን አንደበቱ ደሥ ሢል God bless you 🙏🏾 ❤️
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
Amen 🙏
@bethelevangelicalministrie6983
@bethelevangelicalministrie6983 8 месяцев назад
ልብ የሚነካ ነገር ነው የሰማሁት ፣ደግሞ የእግዚአብሔር አሰራሩ ወደ ህይዎት የመጣህበት መንገድ ይገርማል ፣ ክፍል ሁለትን ለመስማት ጓጉቻለሁ
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
Thank You for watching
@romangebru5846
@romangebru5846 8 месяцев назад
ደ ስ :የመረል: ምስክርነት ነው፡ . የጌታቃል:~ መነፈሡ፣ መደና ችንን፡ እንድናከብር፡ ያስታው ሠናል፡፡ እንኳን የጌታ፡ሆንኩ ኝ! ጌታ ኢየሱስ❤❤
@liydiahabte3990
@liydiahabte3990 8 месяцев назад
Semay tube God bless u የእኔም ታሪክ አንድ ቀን እናገራለሁ።
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
አሜን። እግዚያብሔር ይረዳናል።
@hannagossayedagne1236
@hannagossayedagne1236 8 месяцев назад
ጌታ ይባርክህ አቤት አምካካችን እንዴት ድንቅ ነው! ተባረኩ ደማስቆዎች ጸጋ ይብዛላቹ!
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
Amen 🙏
@michaelweldemichael6431
@michaelweldemichael6431 4 месяца назад
Amazing grace amen amen amen ❤
@kukulu99
@kukulu99 8 месяцев назад
ሁሉን ማድረግ ለሚችል ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ክብር እና ምስጋና ይብዛለት ! በጣም ደሰ የሚል ምስክርነት የተረጋጋ ሰው ተባረክ
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
ክብር ለአእግዚያብሔር ይሁን
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 8 месяцев назад
በተረጋጋ መንፈሰ የተሞላ ወንድም ድንቅ ምሰክርነት።
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
Praise God
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 8 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል እንኳን እግዚአብሔር ደረሰልህ።
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
አሜን
@dfghjkxc
@dfghjkxc 8 месяцев назад
ድንቅ ምስክር እግዚአብሔር ይመስገን
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
አሜን
@user-je3ut4tm3b
@user-je3ut4tm3b 8 месяцев назад
በርቱልን ሰማይ ቲዩብ
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
እናመሰግናለን።
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክ ወድማችን ይህንን አስደናቂ የሕይወት ጉዞ ስለ አካፈልከን ጌታ የተመስገነ ይሁን። የልጅነት ታሪክም በጣም ልብ የሚነካ ነዉ የረዳህ ጌታ የተመስገነ ይሁን አሜን አሜን ጌታ ይባርካችሁ የዚህ ፕሮግራም አቅራቢዎች❤
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
አሜን
@bezayeiyesus8070
@bezayeiyesus8070 8 месяцев назад
Wow thank you Lord 🙏🙏🙏❤❤
@martasila5996
@martasila5996 8 месяцев назад
Praise God! God has done great things to us while we were children in Cuba and gave us opportunities to hear the Gospel. God is real. Thank you for sharing your testimony. Keep up preaching the good news.
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
Praise God
@eyerusaragie9046
@eyerusaragie9046 7 месяцев назад
አርእስቱ ስይጣንም እግዚአብሔርም የለም ስለሚል አንዳንዶች ለማየት አልፈለጉም. Mislead ያደርጋል:: የለም እል ነበር ወይ ማለት ጥሩ ነው:: በተረፈ በምስክርነቱ ተባርኪያለሁ
@amantes6832
@amantes6832 5 месяцев назад
Hunet nw keyirut
@danielalemayehu4005
@danielalemayehu4005 5 месяцев назад
Gracias al DIOS por todos que ha hecho por nosotros
@Encounter_
@Encounter_ 5 месяцев назад
Amen 🙏
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 5 месяцев назад
Geta abzto yebarkeh ❤
@Encounter_
@Encounter_ 5 месяцев назад
አሜን
@BettyLala-li5nn
@BettyLala-li5nn 5 месяцев назад
ክብር ለመድሐኒያለም❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
አሜን
@GospelOfChristForAll7777
@GospelOfChristForAll7777 8 месяцев назад
I’m so speechless what God did for you my brother. His Love is over lasting!
@Encounter_
@Encounter_ 7 месяцев назад
Praise God
@jemo5716
@jemo5716 8 месяцев назад
አቤት እግዚአብሔር ጥበቃዉ ። ከሥንቱ አደጋ ታደገሕ። እግዚአብሔር ዘመንሕን ይባርክ።
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
አሜን
@dawitelias1383
@dawitelias1383 8 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል ጌታ ይባርክህ
@Encounter_
@Encounter_ 7 месяцев назад
Amen 🙏
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 8 месяцев назад
ዋው በጣም ደስ የሚል የህይወት ጉዞ ነው ብዙ ነገር ተማርኩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
@selamfikir8454
@selamfikir8454 8 месяцев назад
የጌታ ማዳን ተወርቶ አያልቅም😍😍😍
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
Yessss
@Only1God889
@Only1God889 4 месяца назад
በአጭሩ በጌታ ከማለት እግዛብሔር ማትይ
@fevenshimelis8142
@fevenshimelis8142 4 месяца назад
​@@Only1God889🙄🙄🙄
@TamiratHailu-xz4xw
@TamiratHailu-xz4xw 8 месяцев назад
This is powerful. May God continue His abundant blessings to you all❤
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
Amen 🙏
@azebderege5393
@azebderege5393 8 месяцев назад
Great testimony - Praise God
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
Amen 🙏
@HALELUYA62
@HALELUYA62 6 месяцев назад
ኢየሱስ ፍቅሩ ልዩ ነው ❤
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
አሜን
@hanasbhat7115
@hanasbhat7115 8 месяцев назад
Amen Amen Amen
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
Amen 🙏
@user-gx5yg1ws6q
@user-gx5yg1ws6q 8 месяцев назад
Betam des yemil yeteregaga sew le bereket hun demaskowoch hulem anidegna nachu tebarekulin❤❤❤
@hiwotalex5164
@hiwotalex5164 8 месяцев назад
Buze nice to see you after meny years! God bless you
@addistedla
@addistedla Месяц назад
መንግስቱ ፈቃደ የ ዶር ልጀwas my classmate , I m so sorry to what happened to your parents brother
@Encounter_
@Encounter_ Месяц назад
Thank you for watching
@yitbarekmengistu
@yitbarekmengistu 8 месяцев назад
Beautiful testimony, I am very impressed the way you are very sensitive to the promptings of the Holy Spirit, that has been an incredible guidance for you to experience the merciful hand of God in each stage of your life. You have led a very fascinating and meaningful journey with Heavenly Father, keep striving and shining. 1 Corinthians 13:12 “For now we see through a glass, darkly; but then face to face: now I know in part; but then shall I know even as also I am known.”
@bizuayehuabebeworke1643
@bizuayehuabebeworke1643 8 месяцев назад
God bless you Yitbe!
@Encounter_
@Encounter_ 7 месяцев назад
Thank you so much!
@filiberamanii
@filiberamanii 6 месяцев назад
GLORY TO JESUS
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
Amen 🙏
@joybutu8702
@joybutu8702 8 месяцев назад
Wedemi kalun masetemarem teru neber
@user-zj9ki6ch7g
@user-zj9ki6ch7g 8 месяцев назад
ክብር ለታላቅ ምህረቱ ይሁን፦
@mesaykebede5788
@mesaykebede5788 8 месяцев назад
thanks for sharing this beautiful testimony 🙏🏾🥰
@amenyehun42
@amenyehun42 7 месяцев назад
OMG, what a testimony. lord, you are amazing God, every day, you are new . I am speechless. Lord, how you are good, Father love you
@Encounter_
@Encounter_ 7 месяцев назад
Praise God
@frewoinimichael8929
@frewoinimichael8929 8 месяцев назад
እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድማችን! በጣም የሚባርክ ምስክርነት:: ይህንን ፕሮግራም የምታዘጋቹትም እንዲሁ ተባረኩ:: በዚህ ቻናል የሚቀርቡ ምስክርነቶች የተለዩ ናቸው: በጣም የሚያስተምሩና የሚባርኩ ናቸው: ጌታ ይባርካችሁ::
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
አሜን
@dagimassefa684
@dagimassefa684 8 месяцев назад
❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
🙏
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 5 месяцев назад
Eysuse yadnal eysuse geta new !!
@Encounter_
@Encounter_ 5 месяцев назад
አሜን
@user-bc6vu3ht5d
@user-bc6vu3ht5d 6 месяцев назад
Kber hulu le Egzabhier yihun Eyesus Gieta newu Halieluya !
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
Hallelujah 🙌🙌🙌
@user-pu2eg5we5p
@user-pu2eg5we5p 8 месяцев назад
Tebarek wendmi
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
Amen 🙏
@mercymercy9309
@mercymercy9309 8 месяцев назад
Waw praise the lord !!what a powerful testimony in this channel ❤!!!
@mulugetadamte
@mulugetadamte 7 месяцев назад
eyesuse geta new.......thank you
@Encounter_
@Encounter_ 7 месяцев назад
amen
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 8 месяцев назад
God bless you more brother!
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
Amen 🙏
@abigailwilson8254
@abigailwilson8254 8 месяцев назад
What a wonderful testimony. May the Lord continue to bless you with more grace 😍
@edenkahsay55
@edenkahsay55 8 месяцев назад
Aseyyyy Egizabher Amlak aserarhuu glut kdeleka kolo aseyyyyyy Elllllllllllllllllllllllllllllll kulu kbry grma msgana Ex…..,, haleluyaaaaa tetekello Lesu Hyaw Amlak bcha yhun…..,
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
Amen 🙏. Kibir Le Geta yihun
@user-bx9ck1kl1b
@user-bx9ck1kl1b 8 месяцев назад
Good testimony
@tsidutaye1285
@tsidutaye1285 6 месяцев назад
Thank you for sharing your testimony brother God bless you more
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
Thanks for listening
@jilnm6609
@jilnm6609 7 месяцев назад
Waw, what a wonderful God we have! Even when we are not aware of what is going on, he is with us and leads us. This man is blessed to be able to listen to the Holy Spirit spirit. Praise be to our Lord Jesus christ. May God protect you, my brother. Many revelations of the word of God. I am touched by so many of the points you made. Some of them are relatable.
@Encounter_
@Encounter_ 7 месяцев назад
Yes indeed! Praise God
@worshipforchrist9407
@worshipforchrist9407 6 месяцев назад
ኢየሱስ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
ኢየሱስ
@mulugetamengesha892
@mulugetamengesha892 7 месяцев назад
ቢያንስ:-የእርሷ መኖር ከየት ወዴት? እስትንፋስህ እና መንገድህ በማን እጅ ላይ ነው ያለው?
@user-oj1ls1tb1i
@user-oj1ls1tb1i 8 месяцев назад
Wow semayoch endet endewdedkuachu ❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
Enameseginalen
@godisgoodallthetime42
@godisgoodallthetime42 8 месяцев назад
Selam lanant yihun! Pls indih aynet title batisetu. Tebareki!
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
Eshi enasitekakilalen
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
Eshi enasitekakilalen
@biniyamyohanis
@biniyamyohanis 8 месяцев назад
Blesssss you DEMASKO ENCOUNTER❤❤❤🎉🎉🎉😍😍😭😭😭😭😭😭 ere wyyyy tebarekulen
@yeneneshmarie1607
@yeneneshmarie1607 8 месяцев назад
አይኔንም አፌንም ከፍቼ ነው የጨረስኩት😮
@nigsen8206
@nigsen8206 8 месяцев назад
Wrong Title. No matter how true story is.
@user-rm4xs2yi3i
@user-rm4xs2yi3i 8 месяцев назад
Wow endet yemigrm new 😮😮😮😮😊😊😊😊
@tizi77
@tizi77 6 месяцев назад
I cant find part 2
@peacockhomedecor9730
@peacockhomedecor9730 8 месяцев назад
@ ከበስተጀርባ ያለው ድምጽ ይረብሻል
@mememekdi6705
@mememekdi6705 7 месяцев назад
ለምንድነው ስቱዲዮ ጨለማ የሆነው አናንት የብርሃን ልጆች አይደላችሁም
@yesharegabebe5664
@yesharegabebe5664 7 месяцев назад
አንተ የለም ብልህ እመንእኛም መኖሩን እናምናለን ያው ሞት አትቀርም እና ሁላችንም እንሄዳለን እኛ አለ ለምንለው ስንሄድ ከሌለ ምን እናደርጋለን ለአንተ ግን የለም ብለህ ስትሄድ ካለ አንተን አያርገኝ 😂😢
@Encounter_
@Encounter_ 7 месяцев назад
ይህን ቪዲዮ ሙሉውን ይመልከቱ። ከዛ ክፍል ሁለትን ደሞ ቢጨምሩበት ጥሩ ነው።
@bizuayehuabebeworke1643
@bizuayehuabebeworke1643 7 месяцев назад
Romans 8:1.,2.,10.,11. ሮሜ1. እንግዲህ በክርስቶስ ኢየሱስ ላሉት አሁን ኵነኔ የለባቸውም። 2.በክርስቶስ ኢየሱስ ያለው የሕይወት መንፈስ ሕግ ከኃጢአትና ከሞት ሕግ አርነት አውጥቶኛልና። 10. ክርስቶስ በእናንተ ውስጥ ቢሆን ሰውነታችሁ በኃጢአት ምክንያት የሞተ ነው፥ መንፈሳችሁ ግን በጽድቅ ምክንያት ሕያው ነው። 11. ነገር ግን ኢየሱስን ከሙታን ያስነሣው የእርሱ መንፈስ በእናንተ ዘንድ ቢኖር፥ ክርስቶስ ኢየሱስን ከሙታን ያስነሣው እርሱ በእናንተ በሚኖረው በመንፈሱ፥ ለሚሞተው ሰውነታችሁ ደግሞ ሕይወትን ይሰጠዋል። ተብሎ ተጽፎአልና ድነናል!
@EyasuRahel
@EyasuRahel 6 месяцев назад
Sila mindinaw mitaworau mejajamaria videi iyi ist
@tigistbereda1869
@tigistbereda1869 8 месяцев назад
አቤት ከስንቱ አስመልጦ የራሱ አደረገህ።
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
አሜን
Далее