Тёмный

ሰይጣን እሳት ያስበላል 

Semay Tube
Подписаться 59 тыс.
Просмотров 24 тыс.
50% 1

#Encounter #SemayTube
#demasko
#encounter_
#SemayTube
#christiantube
#duet
#yttracker
#መልካም ወጣት
#melkam wetat
#Alex Ztsiat
#አሌክስ ዘጽዓት
#yonatanaklilu #melkamwetat
የEncounter ፕሮግራም ማገዝ ምትፈልጉ ፦Zelle/cash Up +12067249288 PayPal: Getabalewbest@gmail.comEthiopia:_ CBE 1000407022738 #encounter #ደማስቆ #ሰማይ #christiantube #Testimony #YidenekachewTeka #berekettesfaye ለሰማይ ቱብ ማንኛውንም አስተያይት ለመስጠት ውድ የEncounter/ደማስቆ ቤተሰቦቻችን፤ በSemay Tube የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ድንቅ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል። ሰዎች ጋር መድረስ አለባቸው ብላቹ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። እግዚአብሔር ይባርካቹ። For more information Ethiopian +251978808055 / 0940547511 Telegram: - +251978808055 / +12067249288Whats Up :- +12067249288

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 177   
@Merameron
@Merameron Месяц назад
ድንቅ ምስክርነት ንጉስ ለሚወደዉ እንዲህ ይደረግለታል ጌታ እየሱስ የክበር አሜንንን❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ Месяц назад
ክብር ለሱ ይሁን
@tsinulegeta6919
@tsinulegeta6919 Месяц назад
አቤት ሲያምር ንግግርዎ እራሱ በጨው ተቀቅሞ እንዴት ይጣፍጣል ፣ የውጥ ውበት ዘመንዎ ይባረክ
@Encounter_
@Encounter_ 28 дней назад
Amen
@NewLife2323-fi8kw
@NewLife2323-fi8kw Месяц назад
“እነሆ፥ እባቡንና ጊንጡን ትረግጡ ዘንድ፥ በጠላትም ኃይል ሁሉ ላይ ሥልጣን ሰጥቻችኋለሁ፥ የሚጐዳችሁም ምንም የለም።” ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን!!!!! - ሉቃስ 10፥19
@Encounter_
@Encounter_ Месяц назад
አሜን ክብር ለሱ ይሁን
@zed8788
@zed8788 Месяц назад
የገረመኝ ግን ጌታ ርሱን የማያውቁት እንዳይጠፉበት የሚያገኛቸው በአስገራሚ መነገድ ነው ::
@Encounter_
@Encounter_ Месяц назад
ክብር ለሱ ይሁን
@zerfeworkdebebe7538
@zerfeworkdebebe7538 Месяц назад
ኦ እግዚአብሔር መልካም ነው የልደጅነት ጊዜዬን የበደሌን ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን የነበረውን ፍቅር ህብረት ትጋት .... አስታወሱኝ የሚገርም ምስክርነት ነው ዘመኖት ይባረክ ለምልሙ .ከልጃቸው ጋር ኳየር እናገለግል ነበር
@jemo5716
@jemo5716 Месяц назад
🙏🙏🙏 እየሡሤ እየሡሤ ብለዉ አይሠለቸኝ ብጠራዉ አይሠለቸኝ ገንዘቤን ንብረቴን ጉልበቴን ከምገብርበት ከባርነት አገር እረፍት ከለለበት እየሡሤ መጥቶ ሠንሠለቴ ረገፈ እኔ ብቻ አይደለሑም ንብረቴም አረፈ።🙏🙏🙏 ።እሕቴ እኔም ጎንደር ወጣ ብሎ አዘዞ የሚባል ቀለብ የምትባል ጠንቋይ አገልጋይ ነበርኩኝ ጌታ እየሡሥ ነዉ ያዳነኝ ። አሑን ከአገር ቤት ከወጣሑ በዃላም ሥሠማ ቀለብ ጠንቋያ ሠይጣን እግሯን ተቆርጦ ተሠቃይታ ሞተች አሉኝ አዎ ሠይጣን መጨረሻው ማጥፋት ነዉና እኔ ጌታን የተቀበልኩኝ የዛሬ 23 አመት መሖኑ ነዉ Sweden አገር አገልጋይ ገብሩ ወልዱ ነበር መጥቶ ጌታ በሥደት አገር እራሤን ላጠፋ ሥል አንዲት ልጅ ክርሰቲያን አግኝታኝ ጌታን የተቀበልኩኝ።የምትናገሪዉ ሑሉ የሠይጣን ክፉ ሥራዉን አቃለሑ ።እንኳን የእየሡሥ ሖነ።ተባረኪ🙏🙏🙏
@meserethirepo23
@meserethirepo23 Месяц назад
እየሱስ ክርስቶስ ብቻዉን ያድናል ❤❤
@Encounter_
@Encounter_ Месяц назад
አሜን ያድናል
@woinshetbuta2503
@woinshetbuta2503 Месяц назад
ጌታ ስምህ ለዘለአለም ይባረክ
@Encounter_
@Encounter_ 28 дней назад
አሜን 🙏🙏
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir Месяц назад
አቤት ጌታ ኢየሱስ እንዴት ድንቅ አምላክ ነህ ሃሌ ሉያ።
@Encounter_
@Encounter_ Месяц назад
🙌🙌🙌🙌 ሀሌሉያ
@dirshayemenberu3258
@dirshayemenberu3258 Месяц назад
ሀሀሀለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለ😅😅😅ለ😅🤔ለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለ😅 😅😅ለ😮😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅​@@Encounter_
@yonas3556
@yonas3556 25 дней назад
I consider my self an orthodox Christian, I watched this amazing testimony three times. GOD bless you !
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 Месяц назад
እየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ ነው ። በእሱ የዘላለም እረፍትና ሕይወት ይገኛል ድንቅ ምስክር ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!
@Encounter_
@Encounter_ Месяц назад
አሜን
@alemheaven
@alemheaven Месяц назад
ውይይይይይ😭😭😭😭😭😭የኔ ጌታታታታታ አቤት እርህራሄው ❤❤ፍለጋው ጥበቃውው❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@Encounter_
@Encounter_ Месяц назад
ክብር ለሱ ይሁን
@eleni9688
@eleni9688 Месяц назад
ክብር ለእየሱስ ይሁን❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ Месяц назад
አሜን
@SelamTadese-tw5op
@SelamTadese-tw5op Месяц назад
ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው የጌቶች ጌታ ነው
@Encounter_
@Encounter_ Месяц назад
አሜን ጌታ ነው
@mahiichant661
@mahiichant661 Месяц назад
እንደ ጌታ ያለ እንደ እየሱስ ያለ መካሪ መሪ ጠባቂ አዳኝ ማንም የለም ክብር ለሱ ይሁን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ Месяц назад
አሜን ክብር ለሱ ይሁን
@lozasolomon6101
@lozasolomon6101 Месяц назад
What awonderful tesmony bless you
@Encounter_
@Encounter_ Месяц назад
Praise God
@saraashebir1788
@saraashebir1788 28 дней назад
ጌታ ድንቅ ነው ስንቱ በጌታ አረፈ ክብር ለጌታ ይሁን
@Encounter_
@Encounter_ 28 дней назад
ጌታ ትልቅ ነው
@Mitiku34
@Mitiku34 Месяц назад
የጋደኛዬ እናት ተባረኪ
@Encounter_
@Encounter_ Месяц назад
Amen 🙏
@yoditbeyene9172
@yoditbeyene9172 Месяц назад
ኢየሱስ ጌታ ነው። ስሙ ይባረክ ለዘላም። ሀሌሉያ በጣም እድለኛ እናት ኖት። እርሶ እና የእርሶ የሆነው ዘወትር በደሙ የተሸፈነ ይሁን።
@Encounter_
@Encounter_ Месяц назад
አሜን 🙏🙏
@MichaelTesema-ek3iq
@MichaelTesema-ek3iq 28 дней назад
ድንቅ ኢየሱስ ድንቅ ነገርን የምሰራ አምለከችን ኢየሱስ ለዘላለም ይባርክ!! እናመሰግናለን """ሰማይ ትዩብ""" አቅረብያችን !! አገልጋይ ዮናታንን አክልሉን አቅርብልን ??
@Encounter_
@Encounter_ 28 дней назад
We will
@user-ko4zs1gm3t
@user-ko4zs1gm3t Месяц назад
Beautiful mama with beautiful testimony 💕 😍
@Encounter_
@Encounter_ Месяц назад
Praise God
@SurafelSolomon-ef7yo
@SurafelSolomon-ef7yo Месяц назад
ደማስቆ ወች ምን ላርጋቹ ቃላት ያጥረኛል ስለናተ የተወደዳቹ ናቹ ሚያክላቹ የለም ሴጣን ሆይ ስማ እቅድህ ከንቱ ነው እየሱስ ጌታ ነው ስራህን የሚያፈራርሰው ከኔጋር ያለው እግዚያቤር ብርቱ ነው ለሴጣን መባተት እኛ ግን ተጠብቀናል የውብዳር ሙላቱ እናመሰግናለን ትልቅ ሀይል ተሞላው🙏❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ Месяц назад
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@naomiasrat433
@naomiasrat433 Месяц назад
የጌታ እየሱስ ስም ይባረክ!❤
@Encounter_
@Encounter_ Месяц назад
አሜን 🙏🙏🙏
@lordismyshipperd
@lordismyshipperd Месяц назад
ኢየሱስ ጌታ ነው የዋህ ትሁት እየሱስ ደጉ ቸሩ ፈጥኖ ደራሹ ኢየሱስ አዳኝ ነው ነፍስን ስጋን መንፈስን ያድናል
@Encounter_
@Encounter_ Месяц назад
አሜን 🙏🙏🙏
@TaklayAmare
@TaklayAmare 28 дней назад
አሜን
@meseretbekele9832
@meseretbekele9832 Месяц назад
ድንቅ ምስክርነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ከስንቱ ነው የታደገን ስሙ ጸጋ ይብዛሎት ❤🙏❤️
@Encounter_
@Encounter_ Месяц назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@wossenwoldekidan8078
@wossenwoldekidan8078 Месяц назад
Beautiful! Praise the Lord!
@Encounter_
@Encounter_ Месяц назад
Always!
@ferehiwotmekonnen7908
@ferehiwotmekonnen7908 21 день назад
ዘመንሽ ይባረክ እህቴ የአባቴ ልጅ በጣም ወድሻለሁ ምስክርነትሽ ያበረታል ታድለሽ ድምፁን መስማትሽ ባለውለታሽን አሁንም አክብሪው ተባረኪ ልጆችሽ ይባረኩ ያንቺን ፈለግ ተከትለው ይኑሩ ❤❤❤❤❤❤
@rb2782
@rb2782 Месяц назад
እየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ ነው ማንም አያሸንፈውም እየሱስ እወድሃለሁ ✝️ በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው እናታችን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርኮት. አዘጋጆቹ ተባረኩ❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 28 дней назад
አሜን እናመሰግናለን
@zed8788
@zed8788 Месяц назад
በእየሱስ ሰም ስራው ይፍረስ:: የሄ ኮተታም መነፈስ የሀገራችን በጎሳቆል አንዱ ምክነየት ነው ::ያን አምጡ ያን ግዙ አያለ ደሃ የሚደረግ ክፉ :: 👉👉""እየሱስ ጌታ ነው::""
@Encounter_
@Encounter_ Месяц назад
አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው
@tewodrosnigatu8225
@tewodrosnigatu8225 27 дней назад
ክብር ለአዲኟ ለጌታ ኢየሱስ ይሁን
@Encounter_
@Encounter_ 26 дней назад
አሜን
@user-rx9qv2vx7m
@user-rx9qv2vx7m Месяц назад
አሜን አሜን አሜን እየሱስ ጌታ ነው❤
@Encounter_
@Encounter_ Месяц назад
ኢየሱስ ጌታ ነው
@elsakebede8634
@elsakebede8634 Месяц назад
ድንቅ የጌታ እጅ ክብር ለዘላለም ላዳነን
@Encounter_
@Encounter_ Месяц назад
Amen 🙏
@Beminetabebe9268
@Beminetabebe9268 28 дней назад
Thanks to God, I knew and remembered this blessed prayer lady in my early church age.Her entire testimony is absolutely true & true.May God abundantly blessed you.
@Encounter_
@Encounter_ 28 дней назад
Amen 🙏
@semeon4christ694
@semeon4christ694 Месяц назад
ድንቅ ምስክርነት
@helaftwi368
@helaftwi368 Месяц назад
What a wonderful testimony. God bless you more and more!
@Encounter_
@Encounter_ Месяц назад
Praise God
@merongetachew7061
@merongetachew7061 Месяц назад
ደስ ሲሉ!!! Praise God for His wonderful saving power!!!!❤
@Encounter_
@Encounter_ Месяц назад
Amen praise God
@NA-dn3dx
@NA-dn3dx Месяц назад
አይ የኔ ጌታ ጀግና እኮ ነው ማነው እንደሱ ያለ????!!!!!!
@Encounter_
@Encounter_ Месяц назад
Praise God
@zarfazarfazarfa2389
@zarfazarfazarfa2389 Месяц назад
ሀሌሉያ የውነት መልካም እረኛ
@Encounter_
@Encounter_ Месяц назад
🙌🙌🙌🙌
@birtukanbelongtojesus29.
@birtukanbelongtojesus29. Месяц назад
ክብር ለኢየሱስ ይሁን ኢየሱስ ከዚህ ሁሉ መከራ ያሳርፋል ኢየሱስ ጌታ ነው ፡ረጅም ዕድሜና ሙሉ ጤና ይስጥዎት ከዚህ ሁሉ ፈተና የታደግዎት ጌታ ይባረክ ይክበር ስሙ ከፍ ይበል።
@Encounter_
@Encounter_ Месяц назад
አሜን 🙏🙏🙏
@user-jf9nz2qz9x
@user-jf9nz2qz9x 29 дней назад
ሃሌሉያ ክብር ለጌታ ኢየሱስ ይሁን ተባረኪልኝ የኔ እህት ❤
@Encounter_
@Encounter_ 28 дней назад
ሀሌሉያ 🙏🙏🙏
@eseyeenyaw5199
@eseyeenyaw5199 Месяц назад
Haleluya yesus geta new🙏🙏🙏🙏
@Encounter_
@Encounter_ Месяц назад
🙌🙌🙌🙌
@senumeda9779
@senumeda9779 Месяц назад
Ye nazertu Eyesus ❤🤲🤲🙏
@Encounter_
@Encounter_ Месяц назад
Amen 🙌🙌🙌🙌
@ergoyeyeshiwas5984
@ergoyeyeshiwas5984 Месяц назад
እግዚአብሔር መልካም ነው ❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ Месяц назад
አሜን 🙏🙏🙏
@chalakotola5955
@chalakotola5955 26 дней назад
ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነዉ❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 25 дней назад
🙌🙌🙌🙌
@ts3909
@ts3909 Месяц назад
Abet Eyesus serah girum ena dinq new semh yebarek
@Encounter_
@Encounter_ Месяц назад
Amen 🙏
@koketkoki8031
@koketkoki8031 25 дней назад
Geta Eyesus yimesgen, smu yibarek
@yordanosmichael2827
@yordanosmichael2827 Месяц назад
ኣቤት ኢየሱስ ሰሙ ይባረክ ክብር ለሱ ይሁን የኔ ኣባት :mother ዘመንሽ ይለምልም
@Encounter_
@Encounter_ Месяц назад
ክብር ለሱ ይሁን
@debbietefera3718
@debbietefera3718 Месяц назад
Sweet mommy! I love the way she talks. Geta dinik🙏
@Encounter_
@Encounter_ Месяц назад
Praise God
@TaklayAmare
@TaklayAmare 28 дней назад
ተባረኩ
@Encounter_
@Encounter_ 26 дней назад
አሜን
@ayantug4082
@ayantug4082 Месяц назад
ክብር ለጌታ ይሁንለት ❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ Месяц назад
አሜን 🙏🙏🙏
@jesus-lp8vn
@jesus-lp8vn Месяц назад
ድንቅ ምስክርነት. ጌታ ይባርክሽ.
@Encounter_
@Encounter_ Месяц назад
አሜን
@edenghebrehiwot-dv3xb
@edenghebrehiwot-dv3xb 11 дней назад
Amen God bless you abundantly with all your family and all Ethiopians Amien ❤
@Encounter_
@Encounter_ 10 дней назад
Amen 🙏
@hanasbhat7115
@hanasbhat7115 Месяц назад
Amen Amen Amen ❤
@Encounter_
@Encounter_ Месяц назад
🙏🙏🙏
@elizabethsesero3880
@elizabethsesero3880 Месяц назад
God is amazing. Amen and Amen hallelujah Jesus 🙏🙏🙏.
@Encounter_
@Encounter_ Месяц назад
Amen 🙌🙌🙌🙌🙌
@michaelshenkoru4985
@michaelshenkoru4985 Месяц назад
እናንተ ሸክም የከበዳችሁና የደከማችሁ ሁሉ ወደ እኔ ኑ ፤ እኔም እረፍት እሰጣችኋለሁ ። ማቴ 11-28 " እየሱስ ከሃጢአት ፣ ከሰይጣን ፣ ከእርግማን ከሞት ነፃ ያወጣል ። ክብር ለእየሱስ ክርስቶስ ይሆን 🎉🎉🎉🎉 ❤❤❤❤❤
@yesharegbeyene1271
@yesharegbeyene1271 Месяц назад
ኢየሱስ ብቻውን ያድናል አሜን
@Encounter_
@Encounter_ Месяц назад
ክብር ለሱ ይሁን
@lenssaolana1486
@lenssaolana1486 Месяц назад
waqyyo saebisu Giftiko ❤
@elzabetkebede2779
@elzabetkebede2779 Месяц назад
Eyesus eko dnk new ❤❤... tebarkilgn yobyea❤
@Encounter_
@Encounter_ Месяц назад
አሜን ድንቅ ነው
@zionhika6244
@zionhika6244 Месяц назад
Beautiful testimony may God bless you mommy ♥
@Encounter_
@Encounter_ Месяц назад
Thank you so much!
@user-xm2dz1wb4b
@user-xm2dz1wb4b Месяц назад
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@Encounter_
@Encounter_ Месяц назад
አሜም 🙏🙏🙏
@Springspring2020
@Springspring2020 15 дней назад
ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል ❤❤❤
@ethiopiaethiopia8110
@ethiopiaethiopia8110 Месяц назад
Amazing God ❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 28 дней назад
🙏🙏🙏🙏
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 Месяц назад
እርኩሳን መናፍስት እስራት ቀንበር ጨለማ የሚወጣው በአንድ ነገር ብቻ ነው በጌታችን በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው በቀበርቾ ማጨስ ነፃነትን አያመጣም።
@Encounter_
@Encounter_ 28 дней назад
ኢየሱስ ጌታ ነው
@wintawinta6619
@wintawinta6619 Месяц назад
Glory to the almighty Lord ❤🙏
@Encounter_
@Encounter_ Месяц назад
Amen 🙏 Praise God
@LawofGod
@LawofGod 28 дней назад
Wow 😮 - the Saudi part surprised me.
@user-xs2lb2pf4k
@user-xs2lb2pf4k Месяц назад
Ebifam❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 28 дней назад
🙏🙏🙏
@kingcell4953
@kingcell4953 8 дней назад
esyi amennnn
@Encounter_
@Encounter_ 4 дня назад
🙏🙏
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 Месяц назад
ሰይጣን መውሰድ እንጂ መስጠት አያውቅም ሥራው ይፍረስ በኢየሱስ ስም
@Encounter_
@Encounter_ 28 дней назад
አሜን
@hanasbhat7115
@hanasbhat7115 Месяц назад
Wwwo grazie a dio
@mahleteyassu7911
@mahleteyassu7911 24 дня назад
Eyesus Geta new!!!!!!!!!!
@user-bs6lk1qn2e
@user-bs6lk1qn2e Месяц назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Encounter_
@Encounter_ 28 дней назад
🙏🙏🙏
@mimigirma2735
@mimigirma2735 Месяц назад
Geta kibrun yoused
@Encounter_
@Encounter_ Месяц назад
አሜን
@tarikuwaberigenekuma3065
@tarikuwaberigenekuma3065 Месяц назад
Hayi yene inati gobezi gobezi yemr ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir Месяц назад
የመጀርያ ልጆችዎት በጌታ ናቸው? የትዳር ሂወታቸው አልገባኝም ግን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤
@etabezahufrancois1087
@etabezahufrancois1087 Месяц назад
Does she have songs online ? I was blessed with her songs, ...
@mercybekele1778
@mercybekele1778 Месяц назад
Yes ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-GTdZF4q7zb4.htmlsi=NR_nKZrZXl95o2yM
@risetravelagent4871
@risetravelagent4871 26 дней назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-GTdZF4q7zb4.htmlsi=t_S5_k1mVfis-J6o
@teameghebrehiwet3089
@teameghebrehiwet3089 19 дней назад
Amel
@Encounter_
@Encounter_ 19 дней назад
🙏
@ababamoges4604
@ababamoges4604 29 дней назад
ENEA ORTHODOXE Neje. EGEZABHER YemesGene Yekedesete. DenGele MREAMEE. Leje. EYESUSE. YEBAREKE MEIEKAME. ASETESASEB YAIEWENE. YESEWE IEJE. AKEBERAIHUJE
@user-pv8ny8uu1z
@user-pv8ny8uu1z Месяц назад
❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ Месяц назад
🙏🙏🙏
@ebenezerh.michael506
@ebenezerh.michael506 Месяц назад
Please if u can, Bring Daniel Amdemichael on the show
@Encounter_
@Encounter_ 28 дней назад
We will
@kingcell4953
@kingcell4953 8 дней назад
Esyie e/r ybrek ahunem rjiem edmena tena ystote babetu ftsamewo yhun
@Encounter_
@Encounter_ 4 дня назад
Amen 🙏
@jemo5716
@jemo5716 Месяц назад
🙏🙏🙏
@Encounter_
@Encounter_ Месяц назад
🙏🙏🙏🙏
@BerketAbraham-m2i
@BerketAbraham-m2i Месяц назад
❤😂
@rgbegebre6382
@rgbegebre6382 Месяц назад
Juses is lord 🙏 ❤️
@peace2all51
@peace2all51 Месяц назад
Jesus
@BerketAbraham-m2i
@BerketAbraham-m2i Месяц назад
❤😂🙏🙏🙏
@Encounter_
@Encounter_ Месяц назад
🙏🙌🙌
@etabezahufrancois1087
@etabezahufrancois1087 Месяц назад
And what is her name?
@mercybekele1778
@mercybekele1778 Месяц назад
Yewubdar mulat
@kingcell4953
@kingcell4953 8 дней назад
Wyi gud aystem ytykale e/r ygsetsaw
@legese103
@legese103 24 дня назад
አሁንም እዛው ነሸ
@hananhanan6051
@hananhanan6051 29 дней назад
መቸስ ዞራቹ ዞራቹ ከሙስሊም ራስ አትወርዱም አይደል ከዛ ደግሞ ሙስሊሙ ወደ ሰይጣን ተቀየረ በጣም ይገርማል
@yonasalene2077
@yonasalene2077 25 дней назад
Weshet ye weshet wera 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@yonasalene2077
@yonasalene2077 25 дней назад
Demo einanten bilo kirstyan 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 pante tube bilek atiletifume
@TaklayAmare
@TaklayAmare 28 дней назад
አሜን
@nishanraday7062
@nishanraday7062 Месяц назад
ክብር ለጌታ ይሁን!!
@Encounter_
@Encounter_ Месяц назад
አሜን 🙏🙏
@research_review
@research_review Месяц назад
ተባረኪ
@Encounter_
@Encounter_ Месяц назад
አሜን
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Encounter_
@Encounter_ Месяц назад
🙏🙏🙏🙏
@eluesayas8191
@eluesayas8191 21 день назад
❤❤❤
@TaklayAmare
@TaklayAmare 28 дней назад
አሜን
@TaklayAmare
@TaklayAmare 28 дней назад
አሜን
@wintawinta6619
@wintawinta6619 Месяц назад
❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ Месяц назад
🙏🙏🙏🙏
@Salam1532-jh3zw
@Salam1532-jh3zw Месяц назад
❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ Месяц назад
🙏🙏🙏🙏
Далее
a hornet bit me on the nose 👃😂
00:16
Просмотров 2,2 млн
Standoff 2 is a true horror! #standoff #horror #meme
00:13
በህልሜ አዲግራት...
52:53
Просмотров 23 тыс.
ፓስተር ቨርጂኒያና አስደናቂ ጉዞዋ
1:10:24