Тёмный

ሱማሊያን ያስደነገጠ ውሳኔ ተላለፈ | ፊልድማርሻሉ ወደሶማሊያ ድንበር ለምን ሄዱ? | ኢትዮጵያ ቀድማ ገባች | የመሃሙድ ግብጽ መሄድ ጣጣ አመጣ | Aug 16 

GMN TV Ethiopia
Подписаться 237 тыс.
Просмотров 126 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 388   
@solomon806
@solomon806 2 месяца назад
ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ❤❤ ሀገሬ
@mgamermgamer3257
@mgamermgamer3257 2 месяца назад
ኢትዮያ በመሆኔ🇪🇹❤🇪🇹ኩራት ይሰማኛል ወላሂ 🌹🌹❤
@AbabaJa-o6h
@AbabaJa-o6h 2 месяца назад
እኔም እንደዛው የኔ እህት
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 2 месяца назад
​@@AbabaJa-o6hme too❤
@عبدوالحبشي-م9ظ
@عبدوالحبشي-م9ظ 2 месяца назад
እኔ ኢትዩቢያውይ በመሆኔ ህፍረት ይሠማኛል
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 2 месяца назад
@@عبدوالحبشي-م9ظ ስላልሆንሽ!!
@birhanjommy
@birhanjommy 2 месяца назад
እኔም እንደ አንቺው! ግን ፊትሽን ሸፈንሽብኝ
@terefebirhanu8680
@terefebirhanu8680 2 месяца назад
ሠላምና ጤና ለመከላኬያ ኢትዮጵያ
@meskeremyilma2614
@meskeremyilma2614 2 месяца назад
ኢትዮጵያ ሀገሬ አሸኛፊ ናት
@degitushachachew4708
@degitushachachew4708 2 месяца назад
ድል ለሀገሬ ኢትዮጵያ ዉድቀት ለጠላቶቿ።
@TeshomeNigussie-zb2gt
@TeshomeNigussie-zb2gt 2 месяца назад
አይዞህ በርታ ለህሊናህና ለሀገር መስራትክ ይበልጥ አስወድዶሀል
@TeshomeNigussie-zb2gt
@TeshomeNigussie-zb2gt 2 месяца назад
ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ለኔ
@tomasjafer1734
@tomasjafer1734 2 месяца назад
ሁሌም አሸናፊ ናት በኢትዮጵያዊነትቴ እኮራለሁ።
@HonorB-q7l
@HonorB-q7l 2 месяца назад
🎉🎉🎉እንካን ባደንማሃጣ ጄእ❤❤
@Badawcho
@Badawcho 2 месяца назад
ድል ለሀገራችን እምዬ ኢትዮጵያ 🎉🎉🎉
@zenagirma8230
@zenagirma8230 2 месяца назад
ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ናት❤❤❤❤❤❤❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@sisaylelisa-k7s
@sisaylelisa-k7s 2 месяца назад
ድል ለአገራችን ከባህር በር እርቀን በመቆየታችን የድህነት ቀንበር ወድቆብናል የውስጥ ባንዳ የታሪክ የታሪክ አተላዎች አስቸገሩ እንጂ ኢትዮጵያችን ድንቅ ህዝብና አመራሮች አለሁሽ እስከ ህይወት መሰዋትነት ከጎናችሁ ነን ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትኑር GMN እናመሰግናለን
@BirukBekele-e6s
@BirukBekele-e6s 2 месяца назад
ምርጥ አቀራረብ አስገምጋሚ ድምፅ በሚገባ አቅርበኸዋል ተባረክ በርታ ወንድማችን ኢትዮጵያ ትቅደም
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 2 месяца назад
ኢትዮጲያ ታሸንፋለች ድል ለኢትዮጲያ
@WondsenDestaWondsenDesta
@WondsenDestaWondsenDesta 2 месяца назад
Bravo ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ለግብፅና ለሱማሊያ ጥሩ ምላሽ ነው ይሄ ስምምነት በፍጥነት መተግበር አለበት የወደቡና ባህር ሃይሉና ወታደሪዊ የጦር ሰፈሩ ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️!
@isaacadmassu6515
@isaacadmassu6515 2 месяца назад
መብረቃዊ ምላሽ 🙏👌👏👏👏....I like it very much
@TemesgenShanko
@TemesgenShanko 2 месяца назад
አግዝአብሄር ኢትጵያንና ልጆቿን አለምን በሙሉ ሰላም ያድርግ አሜን፣፣
@MiranAbayna
@MiranAbayna 2 месяца назад
ጌታ ኢየሱስ ሆይ እባክህ ምህረት አድርግልን እባክህ በቃ በለን
@kiflaadane5738
@kiflaadane5738 2 месяца назад
ምርጥ ዘገባ ነው, በርታ
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 2 месяца назад
"ኢትዮጵያን የነካ …" ዋዕ!! ነው❤❤❤❤
@AlemayehuDefence
@AlemayehuDefence 2 месяца назад
በጣም ደስ የሚል ዜና❤❤❤❤
@ephremwakjira4109
@ephremwakjira4109 2 месяца назад
Thank you
@AdhanomBerhe
@AdhanomBerhe 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤ድል ለኢ.ያ. D.r abiy Ahmed የ ሃፀይ ይውሃንሰ ምላሽ ሊሰጡ ነው።
@aschalewteka2206
@aschalewteka2206 2 месяца назад
ሰላም ለአለም እመኛለው ኢትዮጵያ ዛሬም ነጌም በልጆቿ አንድነት ትቀጥልላለች ከአዲስ አበባ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏
@Fuex-p4h
@Fuex-p4h 2 месяца назад
ኢትዮጲያዬ🇪🇹
@hannatawolda5966
@hannatawolda5966 2 месяца назад
ሀገሬ ሁሌም አሸናፊ ናት💚💛❤🙏🙏💪💪💪💪💪
@KhanAbdul-k5j
@KhanAbdul-k5j 2 месяца назад
ድል ልኢቲዮጲያ ❤❤❤❤❤
@abdisalmredwan5463
@abdisalmredwan5463 2 месяца назад
GMN የኢትዮጵያ voice and የኢትዮጵያ ልጅ ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌
@ZewduShiferaw-up6xc
@ZewduShiferaw-up6xc 2 месяца назад
የሚገርም ውሳኔ ነው ድል ለሀገሬ
@KasimHj
@KasimHj 2 месяца назад
WOW Maashaa Allah 🥰 Baga itti caabsan❤❤❤❤
@GML90-b7r
@GML90-b7r 2 месяца назад
ቂቂቂቂቂቂቂ ማእቀብና እርዳታ ወግ ነው ሲዳሩ ማልቀስ ሱማሊያም ወግ ደርሷት ታላቅ ማእቀብ በኢቲዮጵያ ላይ እጥላለሁ አለች አሉ ድንቄም ማእቀብ ።
@kedirgo
@kedirgo 2 месяца назад
እውነት ነው ። አሜሪካም ማዕቀብ ጥላ ያልቻለውን ደንቀም የሱማሊያ ማዕቀብ! !! ገና ጠላቶቻችን በእግራችን ስር ይወድቃሉ ። ድንቀም ማዕቀብ መጣል! !
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@PawuolsTsige
@PawuolsTsige 2 месяца назад
ይመቸኛል አቀራረብክ❤❤❤ ቀጥልበት
@GoldCell-lp4dw
@GoldCell-lp4dw 2 месяца назад
የባህር ጉዳይ የግለሰብ ወይም የክልል ጉዳይይም አይደለም የሙሉው ኢቲዮጲያ ህልውናነው❤
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 2 месяца назад
ትክክል
@Fuex-p4h
@Fuex-p4h 2 месяца назад
ትክክል 👍💯
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 месяца назад
ኢትዮጵያን የነካ የለዉም በረካ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💪💪💪💪 🌹🌹🌹🌹
@kedjatube9725
@kedjatube9725 2 месяца назад
ድል ለኢትዮ ዉድቀት ለጠላታችን
@girumaschalew1700
@girumaschalew1700 2 месяца назад
Ethiopia 💪🇪🇹🇪🇹💪
@TomasGublo
@TomasGublo 2 месяца назад
ድል ለሀገራችን እትየጱያ ይሁን የሚከፈለዉን መሳዉት ከፊየ ከአያታችን የተረከበነውን ሀገር ለመጠበቅ ተዘጋጅቻለው
@AbabaJa-o6h
@AbabaJa-o6h 2 месяца назад
ክብር ይስጥልን❤
@wollo8845
@wollo8845 2 месяца назад
GMN የኛ ተወዳጅ እንኳን ደህና መጣችሁ😍😍
@tagelabrar3739
@tagelabrar3739 2 месяца назад
ድል ለሀገሬ ሰላም ለወገኔ💪
@eftumohammad4926
@eftumohammad4926 2 месяца назад
ፈሳም በላት ሀርጌሳ ትሞክረና ኢትዮጵያ ማንንም ፈርታ አታቅም 🇪🇹❤💪
@foadnasir216
@foadnasir216 2 месяца назад
ኢትዮጵያ ታሻንፈለች🎉🎉🎉
@abdulhehusane-lr6xm
@abdulhehusane-lr6xm 2 месяца назад
I love you so much I am form south Africa
@Ali-u4k1i
@Ali-u4k1i 2 месяца назад
ታላቋ ኢትዮጵያ ለመከፋፈል መስራት ሱማልያን ትልቅ ዋጋ ያስከፍላታል ደግሞ ኢትዮጽያችን አትከፋፈል ታላቅነቷ ጠብቃ ወደ እድገት ትገሰግሳለች ኢትዮጵያዬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hussishadamtew4720
@hussishadamtew4720 2 месяца назад
ለሶማሌ ትንኮሳ፣ ዋቢሸበሌንና የገናሌ ወንዞችን ለልማት እንዲገደብልን እንጠይቃለን!
@BetyTolaa
@BetyTolaa 2 месяца назад
ይገደባል መንግሥት እቅድም አዉጥቷል ለመገደብ
@enkuneheyob3499
@enkuneheyob3499 2 месяца назад
ወንድ ብርሀኑ ጁላ፣ ወንድ ኢትዮጵያ
@minewjal
@minewjal 2 месяца назад
እመኑኝ ኢትዮጵያ ለጠላቶቿ እሳት ናት በተላይ ለግብፅ
@AbabaJa-o6h
@AbabaJa-o6h 2 месяца назад
አዋን ሲነኩን አንወድም ነብር ነን ድል ለኢትያዬ
@kubabetubeyousef4260
@kubabetubeyousef4260 2 месяца назад
GMN አልሆቲ እና አልሸባብ በጣም የተለየ የርዕዮተ ዓለም (ሆቲ የሺኣ; አልሸባብ የሱኒ) እምነት ተከታዮች ናቸው። ግን ለጥፋት እና ጥፋት የሚያገናቸዉ የወንበዴነት ፀባያቸው ለተወሰነ ጊዜ ሊያግባባቸዉ ይችላል። ሀቲዎች የኢራንን ተላላኪ ናቸው ሀገራችን ከኢራን ጋር ጥሩ ወዳጅ ነች። ሆቲዎች ሰሜን የመንን 90% የሚሆነው የሀገሪቱን ግዛት በ መቆጣጠር በዋና ከተማ ሰነኣ የራሳቸውን መንግሥት ከመሠረቱ ወደ 8 አመት ኣሳልፈዋል, እንዲሁም ከሳምንት በፊት የሚኒስትሮች ለዉጥ አድርገው ነበር። የመን ሁለት መንግሥት ያላት ስትሆን አንዱ በስደት ላይ( ሪያድ) ሳዑዲ እና ኤደን በ ደቡብ የመን ላይ መቀመጫውን ያረገ ሲሆን ,ሌላው በሰሜናዊ ግዛት ዋና ከተማ ሰነአ ላይ የሆቲ መንግሥት ነው። የሚገርመው የሰነኣ ሚኒስትሮች ከሀገር መዉጣት አይችሉም😁 የደቡብ ኤደን (በአለም ላይ እዉቅና ያላቸው) ወደ ሀገራቸው መግባት አይችሉም😂። ሆቲዎች ሀገራችን ከኢራን ጋር ባላት የጠበቀ ግኑኝነት ከኛ ጋር ግጭት ሊፈጥሩ አይችሉም። ሆቲዎች order የሚቀበሉ በቀጥታ ከኢራን ነወ። ኢትዮጵያ ወደ ቀይ ባህር መመለስ የማይቆርጣት, እንዲሁ ደጋፊ ሀገር ናት።
@RYAN-l2i
@RYAN-l2i 2 месяца назад
እውነት ነውው
@piealpha795
@piealpha795 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂🎉
@kubabetubeyousef4260
@kubabetubeyousef4260 2 месяца назад
@@piealpha795 አይ ጥርስ ራሱን የሚንቅ። ጥርስ
@RYAN-l2i
@RYAN-l2i 2 месяца назад
👌🇪🇹👌🇪🇹👌 እናት ሀገሬ በሽር የሚያይሽ በውስጥም በውጭም አይኑ ይጥፍፍ
@Fuex-p4h
@Fuex-p4h 2 месяца назад
ያ አላህ የሀገሬ ጠበቃ እና ጠባቂ አድርገኝ🤲🤲🤲🤲🤲 GMN የኛ🇪🇹 ሌላው ሆዳደር ነው ይተኛ ኢትዮጲያችን ከፖለቲከኞች በላይ ነች ፖለቲከኛ እንደ ልጃገረድ ውበት ነው ግዜውን ጠብቆ ይመሻል ስለዚህ ሀገሬ #ኢትዮጲያ🇪🇹 ከሁሉም በላይ ነች
@GOVERNORKINGPAUL
@GOVERNORKINGPAUL 2 месяца назад
ግብፅና ረዳቶችዋ እንደወደቁ የተረጋገጠ ነው።
@matiyoskebede5352
@matiyoskebede5352 2 месяца назад
🇪🇹🙏🇪🇹 መሀላችን የፈለገ ልዩነት ቢኖርም በሀገራችን ክብር ግን ከመጡብን ለህይወታችንን አንሳሳም ከፈለጉ ሁሉም ተደራርበው ይምጡ መቼም ያቁናል አፈር ከድሜ ነው የምናበላቸው!!!!!!!!!!!!!!!!!!! ምድረ ምቀኛ ሁሉ ገና ለገና የባህር በር እዳናገኝ ነው የሚጫጩት። ተያይዘን እናልቃለን እንጂ በሱማሌላንድም ሆነ በኤርትራ መቼም ይሁን መቼም የባህር በር ማግኘታችን የማይቀር ሀቅ ነው!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! 🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹 ክብር ለኢትዮጵያ 🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹
@rioabdu3605
@rioabdu3605 2 месяца назад
አይ ሱማሌ ኢትዮጵያውያንን አልወቅም.
@محيالدينعبدالله-ب6غ
@محيالدينعبدالله-ب6غ 2 месяца назад
ድምፅ ይጫመር እናመሰግናለን❤
@mgamermgamer3257
@mgamermgamer3257 2 месяца назад
እንኳን በሰላም መጣህልን ውንድም አለም🎉🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹👌ምሪጫችG🇪🇹M🌹N
@zulfanesruz
@zulfanesruz 2 месяца назад
❤❤❤ ሀገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪
@hanhn7623
@hanhn7623 2 месяца назад
ኢትዮጵያ.ፈጣሪ.አላት.አምላክ.ይጠበቀናል
@BirhanHassen-y2s
@BirhanHassen-y2s 2 месяца назад
ግብጽ ከባድ ውርደት ታስተናግዳለች ሀገራችን ወደብ ታገኛለች ለሱማሌ ላንድ እውቅና መስጠት
@hanhn7623
@hanhn7623 2 месяца назад
ግብጽ.ተዋረደች
@dawitdebena3109
@dawitdebena3109 2 месяца назад
Yesssssss 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪ዝምታም ልክ አለው ።
@KayireGelato
@KayireGelato 2 месяца назад
ሁሌም አሻናፊናች አታይጳህይ ዲል ላይቶቢያ አጋራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@natinelg.maryam
@natinelg.maryam 2 месяца назад
እንኳን ደና መጣችሁ
@TekalignAmente
@TekalignAmente 2 месяца назад
አዎ ልክ ነዉ ሀገረ በቁርጥ ቀን ልጆችዋ ተከብራ ት ኖ ራ ለች ዉርደት ለጠላቶችዋ ይሁን አሜን፡፡
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. 2 месяца назад
Ethiopians + RedSea = ETHIOPIA 🇪🇹 ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@kadarshariif4471
@kadarshariif4471 2 месяца назад
U dreaming boy
@hanatsegaye327
@hanatsegaye327 2 месяца назад
Hagerye Ethiopia geta yerdashe
@MuhamedaminAhmed-hu1tz
@MuhamedaminAhmed-hu1tz 2 месяца назад
ሱማሊያ በሀገራችን ላይ አንዳች ችግር ለማድረስ እጇን ብታንቀሣቅስ ዳግም መነሳት በማትችል መልኩ ትወድማለች፡እንቅልፍ ርቋታልና ለኽይር አይመሥልም።
@AbabaJa-o6h
@AbabaJa-o6h 2 месяца назад
ትክክል ወንድማችን
@kadarshariif4471
@kadarshariif4471 2 месяца назад
U don't know us boy
@abieteffrimekta2344
@abieteffrimekta2344 2 месяца назад
የጦሩን ስም የፌርፌር አንበሳ ብለነዋል ልክ እንደ የኦጋዴን አንበሳ ❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹
@ethiopiahagera1647
@ethiopiahagera1647 2 месяца назад
አለው ለሀገሬ ለመስዋት ወይም ለመደምስስ ኢትዮጵያዬ 💔💔💔💔💔
@sabaayala4481
@sabaayala4481 2 месяца назад
ወይ ሱማሊያ መጨረሻሽ ያሳዝናል ኢትዮጵያን የመሰለች ምርጥ ሀገር ትተሽ ግብፅን የመሰለች የኢትዮጵያን ጠላት መርጠሽ ስተት ሰራሽ
@MehariyWendim
@MehariyWendim 2 месяца назад
እንኳን ሱማሊያ አሜሪካ እና አውሮፓ ያገዙት ህወሀት መውደቁን ረሱት?
@Shalom77979
@Shalom77979 2 месяца назад
እኮ
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 2 месяца назад
God is with us
@Shalom77979
@Shalom77979 2 месяца назад
@@InnocentGuitar-yv4hf 100%
@KimiaYoussouf
@KimiaYoussouf 2 месяца назад
Ethiopa❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kagnewEshetu
@kagnewEshetu 2 месяца назад
ኢትዮጵያ .ከነኩን እንጂ ሳይነኩን አንነካም ነገር ግን ለደፈሩን ለናቁን ባሕል በሆነው በጀግንነታችን ደግነን ለዓለም አዲስ ታሪክ ሰርተን እናስተምራለን ጥላቶቻችንን አንገት የማስደፋት ብቃቱ አለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@agnewyelma9048
@agnewyelma9048 2 месяца назад
ለሱማሌ መፍቴዉ አገሪቱን ሱማሌን ለሦስት አገራት መከፋፈል ነዉ።
@GASHAWFERU-kp7nu1mx4u
@GASHAWFERU-kp7nu1mx4u 2 месяца назад
VIVA GMN ETHIOPIA❤❤❤
@AbushSamuel-i5n
@AbushSamuel-i5n 2 месяца назад
GMN ETHIOPIA ❤ ❤
@tomalx-kv9iu
@tomalx-kv9iu 2 месяца назад
Gmn ትለያላችሁ ❤❤❤
@sintaayele
@sintaayele 2 месяца назад
well come back gmn Ethiopia 🇪🇹
@GoldCell-lp4dw
@GoldCell-lp4dw 2 месяца назад
ህዝባችን ይዩነታችን እዳለ ሆኖ በሀገራችን ጉደይ ሆ ብሎ መተባበሩ ጥሩ ነው
@AbushDames
@AbushDames 2 месяца назад
Dele le Ethiopia ❤️❤️🔥
@AbabaJa-o6h
@AbabaJa-o6h 2 месяца назад
አሜን
@anteneheshetu4642
@anteneheshetu4642 2 месяца назад
Smart move
@AsratBekele-ww5tf
@AsratBekele-ww5tf 2 месяца назад
ኢትዮጵያ ለመለያየት ሲያስቡ እንኳን ሰው ተፈጥሮ በራሱ ኢትዮጵያ ያግዛል፣በኢትዮጵያ ሀገራችን አንደራደርም!!
@jenetjenet2880
@jenetjenet2880 2 месяца назад
ሱማሊያን እንደዚህ ኢትዮጵያ ላይ እንዳሴረች እኛ ኢትዮጵያዊያን ደሞ እሱዋን አፈር ድሜ ማብላት ነው ባጎረስኩ እጄ ተነከስኩ ማለት ይሄ ነው የኢትዮጵያ ወታደር ሞቶ ሀገር ያረጋት ሱማሊያ አሁን ሀገር ሆና እኛ ላይ እሄ ሁሉ ደባ እቺ ውለታ ቢስ የሆነች ሀገር ናት ለኛ መበታተን ያሰበችውን ለራሱዋ ያርግላት አሜን
@nuraleynimire6300
@nuraleynimire6300 2 месяца назад
😂😂😂😂
@WalelignKetsela
@WalelignKetsela 2 месяца назад
ለአገር ቅድሚያ የሰጠ ዘገባ.
@JoteGemechu
@JoteGemechu 2 месяца назад
Ethiopia(Dr Abiy) 💪💪💪🙏🙏🙏
@RYAN-l2i
@RYAN-l2i 2 месяца назад
የግድ ነው መነቃቃት
@ኢትዮለዘላለምትኑር-ቀ9ሰ
ጂ ኤም ኤን እንኳን ደህናመጣህ ዉድ ኢትዮጵያዊያን አንድነታችንን ማስተካከል አለብን❤❤❤❤❤❤
@MohaUneys
@MohaUneys 2 месяца назад
የዩክሬን እና የሩሲያን ዜናን እትርሳ
@DemereLambore
@DemereLambore 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BetyTolaa
@BetyTolaa 2 месяца назад
ጀግና ሀቀኛ የማያዳላ ትክክለኛ ጋዘጠኛ❤
@michaeltilahun8898
@michaeltilahun8898 2 месяца назад
@Balekinewu
@Balekinewu 2 месяца назад
የ1969 የዚያድ ባሬ ታሪክ ይደገማል በልልኝ !!!
@ዋንአቧራ
@ዋንአቧራ 2 месяца назад
ጎዴ ቀድሞም ወታደራዊ ማዘዣ ነበር ፍርፍርዬ ብዙ ታሪክ ያሳለፍኩብሽ
@MeazaWolday-mz8ct
@MeazaWolday-mz8ct 2 месяца назад
Well come🎉🎉🎉🎉🎉
@amanmate659
@amanmate659 2 месяца назад
Ethiopia wine ❤❤❤❤
@UmarAdam-o6y
@UmarAdam-o6y 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YihunBegizew-gz3ux
@YihunBegizew-gz3ux 2 месяца назад
ሶማሊያ ኢትዮጵያን ማመስ ማንነቷ ነው። የሚገርመው ባመሰችበት ትታመሳለች። ያየነው ነወ
@alemayehugebru7105
@alemayehugebru7105 2 месяца назад
ደስ ይላል
@AbabaJa-o6h
@AbabaJa-o6h 2 месяца назад
ጂኤሜን በጉጉት ነው የምጠብቀው
@hanhn7623
@hanhn7623 2 месяца назад
ተንኮለኛ.ጎረቤት.ተንኮል.ያስተምራል..ግብጽ.ክሉ.ከራ
@BMGPlay12
@BMGPlay12 2 месяца назад
Wel come❤
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 2 месяца назад
Long live Somaliland and Puntland
@anrgemulu
@anrgemulu 2 месяца назад
በጣም ጥሩ ግን ይዘገያል ለምን እደሆነ አላውቅም😊
@Amanuel-kg5xo
@Amanuel-kg5xo 2 месяца назад
GMN❤
@jeddahje5209
@jeddahje5209 2 месяца назад
ውሃችንን ብንይዝባት ምን እንደምትሆን ማየት ነው።
Далее
ITZY 예지한테 AI 메이크업하기💖 #shorts
00:23
Daa'imtuu Torbanii : Muddamsa Gaanfa Afriikaa
13:28
Просмотров 27 тыс.