Тёмный

ሱማሊያ አፈገፈገች | የማሃሙድ ድንፋታ ተነፈሰ | የቪላ ሱማሊያ ጥያቄ ውድቅ ተደረገ | የግብጽ ጦር ከገባ ሱማሊያ ትጠፋለች አሉ | ሲሲ ቱርክን ሊለምኑ ነው 

GMN TV Ethiopia
Подписаться 216 тыс.
Просмотров 179 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @gmnethiopia
Subscribe to GMN ETHIOPIA!
የጂ ኤም ኤን ኢትዮጵያን የዩቲዩብ ገጽ Subscribe በማድረግ የተለያዩ ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ መረጃዎችን ያግኙ!
#ethiopia #gmntvethiopia #ethiopianews #news_of_ethiopia #ዜና #ኢትዮጵያ #fetadaily #israel #gaza #amharicnews #anchor #ethio360 #russia #ሩሲያ #ዩክሬን #ፑቲን #ukraine #russia_ukraine #russia_ukraine_war #palestine #Tigray #Amhara #Oromia #ትግራይ #አማራ #ፋኖ #Oromo #omn #EthioForum #Eritrea #Zehabesha #AbiyAhmed #MesayMekonnen #TPLF #ብልጽግና #ReyotMedia #ZaraMedia #Lualawi #EMS #ENDF #መከላከያ #somalia #somaliland #somaliaethiopia #ሱማሊያ #ሱማሌላንድ #ቀይባህር #ወደብ #ሀርጌሳ #hargeisa #mogadishu #ሱማሌላንድ #ሱማሊላንድ #ሱማሊያኢትዮጵያ #ግብጽ #nileethiopia #egyptethiopia #somalilandethiopia #somalilandsomalia

Опубликовано:

 

15 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 557   
@AmorawDagne
@AmorawDagne 12 дней назад
ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ትኖራለች ። ድል ለሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የፕላቲኒየም ደረጃ አድማጭ ነኝ አሞራው ዳኜ ከ Khorfakkan
@degitushachachew4708
@degitushachachew4708 12 дней назад
እናመሰግናለን GMN በርታ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ጠላቶቿ ይወድቃሉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪
@qamarabajober3731
@qamarabajober3731 12 дней назад
ትክክለኛ ሀገረ ወዳድ ሚዲያ አዲናቂ ነኝ❤❤❤❤❤
@ሂልሜናት
@ሂልሜናት 12 дней назад
❤❤❤❤🎉
@BuraBura-v7t
@BuraBura-v7t 12 дней назад
tikikl❤❤❤
@NuruHusen-r7l
@NuruHusen-r7l 11 дней назад
መር
@ሪታሪዮ
@ሪታሪዮ 12 дней назад
ኢትዮጵያ የደፈረ ሁሉም ያፍራሉ በፈጣሪ ሀይልና ፍቃድ ።ድል ብርታት ክብርና ሞገስ ለኢትዮጵያ መከላከያ ስራዊት ቀይ መስመራችን 💪🇪🇹❤️❤️ GMN ETHIOPIA thank you 🙏🙏
@ሂልሜናት
@ሂልሜናት 12 дней назад
ትክክል❤
@ሪታሪዮ
@ሪታሪዮ 12 дней назад
🙏❤️❤️​@@ሂልሜናት
@miliko938
@miliko938 12 дней назад
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ለመከላከያ ሰራዊታችን 🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 11 дней назад
ውይ በጣም በጣም እናመሰግናለን፣ የመግቢያ ጥንቅርህ እንዴት እንደሚያምር ተባረኩ በርቱ!!! ሀገር ታመሰግናችኋለች❤🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹❤
@minewjal
@minewjal 11 дней назад
የኢትዮጵያውያን ስሜት በትክክል የሚገልፅ ሚድያ GMN ላይክ ሸር to too
@musaali9185
@musaali9185 12 дней назад
ኢትዮጵያ የፍትህ ምድር ስለሆናች በሁሉም ሰፍራ አላህ ይቆምላታል። GMN ጥሩ ነገር የሠማህ።
@sadamhassen8217
@sadamhassen8217 11 дней назад
💪💪💪💪💪ክዳንችን ብርቱ ነው ለጠላቶቻችን ክብር ለመከላከል ሰራዊታች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@GraceFavour99
@GraceFavour99 11 дней назад
አገሬ በልፅጋ ከፍ ብላ በአምላኳ ጉልበት ትታያለች⚓️ ከፍታ ለውድ አገሬ። ተባረክ ወንድማችን።
@Awe-p8i
@Awe-p8i 12 дней назад
እኛ የእርስ በእርስ ብንባላም ሀገራችንን ለጠላት አሳልፈን አንሰጥም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💪💪💪
@foadnasir216
@foadnasir216 12 дней назад
ኢትዮጵያ 🎉አሸናፊ 🎉ናት ድል ለኢትዮጵያ ሀገራችን❤
@ሂልሜናት
@ሂልሜናት 12 дней назад
ትክክል❤
@sahilebedru-bf9uk
@sahilebedru-bf9uk 11 дней назад
ትክክል
@Dan-USA169
@Dan-USA169 12 дней назад
ይሄ ሚዲያ በጣም እምወደው ምንም በሃገራችን ውስጥ እርስ በእርስ ልዮነት ቢኖርም ለውጪ አሳልፈን እራሳችንን ኣንሰጥም ድል ለኢትዮጵያ::
@wollo8845
@wollo8845 12 дней назад
GMN የኛ ተወዳጅ እንኳን ደህና መጣችሁ ድል ለሀገሬ ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹💪
@sarahkonjo5566
@sarahkonjo5566 12 дней назад
ድል ለሀገሬ💪💪💪💪💪👑👑👑👑👑👑👑
@Yfdbkg
@Yfdbkg 12 дней назад
ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹💪💖ሞት ለጠላቶቿና ባንዳዎች ⚔️ GMN 🙏
@hussenahmed6105
@hussenahmed6105 12 дней назад
Gmn በርታልን ዘረኝነት ይዉደም አንድነት ይለምልም❤❤❤❤
@ሂልሜናት
@ሂልሜናት 12 дней назад
አምን❤❤❤🎉
@AbdiManche
@AbdiManche 11 дней назад
ጂምን. ለምታደርሰን ምርጥ ምርጥ ሀገራዊ ዜናዎችን እንዲሁም ለሀገርህ ለምታደርገው ጥረት እናመሰግናለን።
@AhmedMohamed-mx7iy
@AhmedMohamed-mx7iy 12 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሁሌ አንድኛ ነህ አንተ ብሮዬ❤❤❤❤❤❤❤
@mgt7614
@mgt7614 12 дней назад
የሚገርመው አብዛኛው የዩቲዩብ መረጃዎች ከGMN ከሰማነው በኃላ ነው ከሌሎች የምንሰማው። GMN እውነተኛ እና ሚዛናዊ ሜዲያ። በርቱ❤❤❤
@kedunass8597
@kedunass8597 12 дней назад
U r right bro enem tazbialew
@robbarobi2784
@robbarobi2784 12 дней назад
Tank you this is true fast information true news avery day
@WondaJemal
@WondaJemal 12 дней назад
እኛ በፖሎቲካ ምንም እንኳን ባንስማማም ብንጣላም በእናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ጉዳይ ግን ደማችንን እናፈሳለን አጥንታችንን ከስክሰን እናት ሀገራችንን እናስከብራለን💪💪💪💪
@BekaAman605
@BekaAman605 12 дней назад
ኢትዮጵያ ❤
@DeressaFufa
@DeressaFufa 12 дней назад
ድል ለኢትዮጵያውያን
@LijMaki-e5o
@LijMaki-e5o 12 дней назад
እግዚአብሔር ሆይ አሁንም የአንተ ጥበቃ ከኢትዮጵያ አይለይ ድል ለኢትዮጵያ❤❤❤❤❤👈
@zerihundamene5908
@zerihundamene5908 11 дней назад
ክብርና ሞገስ ለጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን
@Natanan-taddese
@Natanan-taddese 12 дней назад
ኢትዮጵያ እምዬ እናቴ♥️
@sarahkonjo5566
@sarahkonjo5566 12 дней назад
ድል ለመከላከያዬ ደል ለኛ ለኢትዮጺያ 💪💪💪💪💪👑👑👑👑👑👎
@letashuffo6350
@letashuffo6350 12 дней назад
ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ፥ እየመከረች ጸንታ ወደ ብልጽግና ማማ ጉዞ ትቀጥላለች ፥
@TomadAbbbe89
@TomadAbbbe89 12 дней назад
ድል መቼም ለእናት ሀገሬ ኢትዮጵያ ❤❤
@hangma8983
@hangma8983 12 дней назад
እደዚህ ሀገር መውደድድ ከሰፈር ዜና የወጣ ድል ለኢትዮጵያ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህህ ወንድሜሜ
@deehope9477
@deehope9477 12 дней назад
Lol, Amen & Amen 🙏❤
@HabibHusen-h7e
@HabibHusen-h7e 11 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EndashawEndashaw-w4x
@EndashawEndashaw-w4x 11 дней назад
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ......Tx
@BirhanuAmera
@BirhanuAmera 12 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን ደናነን
@likassasolomon2401
@likassasolomon2401 12 дней назад
Our hero journalist thanks 🙏👍❤❤❤❤
@ሂልሜናት
@ሂልሜናት 12 дней назад
ድል ለእቶጵያ ❤ ወድሜ ❤እናመሰግናለን
@EyerusalemTaddese
@EyerusalemTaddese 12 дней назад
የትኛው ታሪክ ለማ
@girumbelay5997
@girumbelay5997 12 дней назад
ድል እናት ኢትዮጵያ
@solomongobana5107
@solomongobana5107 12 дней назад
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባረክ ልጆቹዋንም ሰላም ያድርግልን አምለክ።!!!
@prabdantube3827
@prabdantube3827 12 дней назад
ጂ አም ኖች አድናቂያችሁ ነኝ ለሀገራችሁ ያላችሁን ወገንተኝነት ሁሉም ሊማርበት ይገባል👍
@fatoseid211
@fatoseid211 12 дней назад
ትክክለኛ ሀገር ወዳድ ሚዲያ GMN ❤❤
@ሂልሜናት
@ሂልሜናት 12 дней назад
❤❤
@HibratMidea
@HibratMidea 12 дней назад
ኢትዮጵያ በልጆቹዋ አታፍርም ኢትዮጵያ ትቅደም 💚💛❤️🔥🙏
@user-ex9ev9cj2y
@user-ex9ev9cj2y 12 дней назад
ሽሜ ዜናህን በፊቅረ የሚጠብቀው በረታልን ከፊታ ለሀገራችን
@deehope9477
@deehope9477 12 дней назад
Very much 🎉 the opening song & pictures are well done & heart worming too!❤🎉😊
@kalidmohamed9443
@kalidmohamed9443 12 дней назад
Gmn Ethiopia News it's Very Great Super Excellent Media Keep It up on him
@KhanAbdul-k5j
@KhanAbdul-k5j 12 дней назад
ብታቆም ይሻላታል ያለዚያ ታሪክ ይደገምባታል❤❤
@MeftaJimmaJimma-ot3uo
@MeftaJimmaJimma-ot3uo 12 дней назад
ሽሜ እንደ ስምህ ሺ ባንዳን ብቻህን የመለስክ ጀግናችን
@orkaido-xm1py
@orkaido-xm1py 12 дней назад
በርታ ወንድማችን !!! ባንዳዎች ይሸነፋሉ ። ኢትዮጵያ ታሸንፋለች
@hailealemayehu3746
@hailealemayehu3746 12 дней назад
ድል ለሀገሬ ኢትዮጵያ ይሁን 🙏🙏🙏 ውድቀት ለጠላቶቻችን እና ለባንዳዎች ።
@ኢትዮጲያዬ
@ኢትዮጲያዬ 12 дней назад
ኢትዮጲያ የጀግኖች ሀገር ናት♥♥💪
@ሂልሜናት
@ሂልሜናት 12 дней назад
ትክክል❤❤
@Kedija12
@Kedija12 12 дней назад
በትክክል❤❤❤❤
@pieceforworlds2621
@pieceforworlds2621 12 дней назад
❤❤❤GMN Ethiopia❤❤❤ እግዚአብሔርን ይዘን ከመከላከያ ሰራዊታችን ጋር ወደፊት ቅመ አያቶቻቸውን ይጠይቁ ስለ ኢትዮጵያ ዊያን ጀግንነት ❤❤❤
@amanmate659
@amanmate659 12 дней назад
Gmn our best channel ethiopia our great country ❤❤❤❤❤❤
@teminitdegu1569
@teminitdegu1569 12 дней назад
Ethiopia for every 💪♥️🇪🇹♥️
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 12 дней назад
ያረቢ የአላህ ሀገራችንን ከውስጥም ባንዳ ከውጭም ጠላት አላህ ይጠብቅልን ያረብብብብብብ
@fatma6629
@fatma6629 12 дней назад
😢አሚን
@ሂልሜናት
@ሂልሜናት 12 дней назад
አምን❤😢
@BuraBura-v7t
@BuraBura-v7t 12 дней назад
Amen❤❤
@Hayat-rf1vj
@Hayat-rf1vj 12 дней назад
አሚን
@user-qv3lq7yb9m
@user-qv3lq7yb9m 12 дней назад
አሜን
@ethiopahagera8861
@ethiopahagera8861 12 дней назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ ሁሌም አሸናፊ ናት❤❤❤❤
@ሂልሜናት
@ሂልሜናት 12 дней назад
አዉ❤❤
@መሀመድሸምሴ
@መሀመድሸምሴ 12 дней назад
ድል ለእምዬ ኢትዮጵያ ይህ GMN ነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@solomonyilma4759
@solomonyilma4759 12 дней назад
❤❤❤ ጥሩ ነው ፣ ዛሬ ድምፅ አሪፍ ነው ፣
@JemalMuhammed-ec7nh
@JemalMuhammed-ec7nh 12 дней назад
Well come GMN Ethiopia
@getetilaye5905
@getetilaye5905 12 дней назад
ስወድህ ድል ለ ኢትዮጲያዬ👍👍
@sarahkonjo5566
@sarahkonjo5566 12 дней назад
ድል ለሀገሬ
@zenagirma8230
@zenagirma8230 12 дней назад
GMN አቀራረብህ ድንቅ ነው❤❤❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@ሂልሜናት
@ሂልሜናት 12 дней назад
አምን❤
@fresh-life2440
@fresh-life2440 12 дней назад
GMN TV: I await your loved, real data on our current Nation. You are number ONE!
@halom3886
@halom3886 12 дней назад
እናመሰግናለን❤❤❤❤
@ManedoTirkaso
@ManedoTirkaso 12 дней назад
We love ethiopia
@MuhamedaminAhmed-hu1tz
@MuhamedaminAhmed-hu1tz 12 дней назад
ኢትዮጵያ በቁርጥ ቀን ጀግኖች ልጆች ተከብራ ትቀጥላለች❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹💪💪💪
@Betamo11
@Betamo11 12 дней назад
God Blessings Ethiopia
@melesesheka2822
@melesesheka2822 12 дней назад
Ethiopia ❤❤❤❤❤
@EyaelNegese
@EyaelNegese 12 дней назад
አንተም እንኩዋን ደህና መጣህ GMN Ethiopia ተግተህ ስለምታቀርብልን ዜና መጣም እናመሰግናለን።
@Ethiopian21YouTube
@Ethiopian21YouTube 12 дней назад
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤
@ሂልሜናት
@ሂልሜናት 12 дней назад
❤❤❤🎉
@zinetzinet7014
@zinetzinet7014 12 дней назад
እናት አለሜ ስሜ መጠሪያየ ኢትዮጵያዬ ከፋታሽ እጅ ክፋሸን አንይ እኛ ልጆችሽ❤❤
@senaitsenait4711
@senaitsenait4711 12 дней назад
Amen ❤Amen ❤Amen ❤
@ሂልሜናት
@ሂልሜናት 12 дней назад
አምን❤
@solomon806
@solomon806 12 дней назад
ሀገሬ ኢትዮጵያ እኛ ልጆችሽ እያለን ማንም አይደፍርሽም❤🎉
@ሂልሜናት
@ሂልሜናት 12 дней назад
ትክክል❤❤🎉
@user-bb9vv1so8j
@user-bb9vv1so8j 12 дней назад
GMN የኛ ተወዳጅ እንኳን ደህና መጣችሁ ድል ለሀገሬ🇪🇹🇪🇹💪
@user-zs8wx6id9c
@user-zs8wx6id9c 11 дней назад
ኢትዮጵያ ሀገሬ ታሸንፋለች ❤❤❤❤❤❤
@DenekeDarilo-l5h
@DenekeDarilo-l5h 12 дней назад
Ethiopia for ever
@Fuex-p4h
@Fuex-p4h 11 дней назад
እኛ ኢትዮጲያዊያን🇪🇹💪 ነን በደም ስራችን የሚዘዋወረውን ደም ዋጋውን እናውቃለን። የአባቶቻችን ልጆች ነን💪 አስፈላጊ ከሆነ ዛሬም አለን 🇪🇹💪
@elsabethteklearegay3517
@elsabethteklearegay3517 12 дней назад
ድምጽህ በራሱ የሚያጽናና ነገር አለው !
@deehope9477
@deehope9477 12 дней назад
Lol, very true & lovely reporter!😄
@redufida4914
@redufida4914 11 дней назад
እናመሰግናለን በርታ ድል ለኢትዮጵያ
@ZedZ-y1r
@ZedZ-y1r 12 дней назад
Gam ምረጡ አተ ብቻ ቀጥልበት ኢትዮጵያ ትቅደም👉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚🥰💪
@udbrbrichdb
@udbrbrichdb 12 дней назад
ድል ለኢትዮ
@ሂልሜናት
@ሂልሜናት 12 дней назад
አምን❤❤❤
@Hayat-rf1vj
@Hayat-rf1vj 12 дней назад
ሱብሀን አላህ ኢትዬጲያን ለማጥፋት ይሄ ሁሉ መሮሮጥ መሪወች ተሰብስበው አላህ ሆይ አንተ ከፍ ያደረገውን ማንም ዝቅ አያደርገውምና ሀገራችን አንተ ጠብቃት❤❤
@SamuelAbaba
@SamuelAbaba 11 дней назад
ኩሩ ተንተኝ ኑርልን GMN ፋጠር ያበራተክ💪💪
@user-tc1tc2wk3s
@user-tc1tc2wk3s 12 дней назад
ሰለም ለሀጋራች ❤❤❤❤❤
@HailemariyamAbo
@HailemariyamAbo 12 дней назад
ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች። "አረብ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ።"
@vhgkvkgm8536
@vhgkvkgm8536 12 дней назад
አረብም ሆነ አውሮፓውያን የወርቅ ኮንትሮባንድያዊያን በሙሉ በሀገር ጉዳይ አንድ ነን
@Alazar-tube-z2m
@Alazar-tube-z2m 11 дней назад
yimechik
@tadubezina5809
@tadubezina5809 12 дней назад
Good to hear from you each day. Keep up the good work🙏🙏
@AbdiWele..5
@AbdiWele..5 12 дней назад
የተመረጠው ድንቅ ዘጋቢ በመሆንህ ኢትዮጵያዊ ማለት ይሄዉ ነዉ እንጂ፣፣፣እወድሃለሁ
@Mbeke238
@Mbeke238 12 дней назад
❤❤❤ GMN Ethiopia 🇪🇹♥❤😍💖
@Abureyan11
@Abureyan11 12 дней назад
ድል እና ሰላም ለምስራቅ አፍሪካ ጥፋት ለግብፅ ይሁን።
@EhtedroEhtedro
@EhtedroEhtedro 11 дней назад
አንተ ባንዳ የባንዳ ልጅ እድሜ ልክህን ተቃጥለህ ትጨሳለህ ድል ለሃገራችን ኢትዮጵያ
@nanny3146
@nanny3146 12 дней назад
Egzabeher yemesgne inquwan dehina metah our great lovely brother wellcome always 🎉🎉🎉❤❤❤
@zidankedir1287
@zidankedir1287 12 дней назад
welcome 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zewdumesele5845
@zewdumesele5845 12 дней назад
ታሪካዊ የአገራችን ጠላቶች ኤርትራና ግብጽ በየትኛውም አቅጣጫ የመፋለም ግዴታ አለብን።
@aronbrhane374
@aronbrhane374 12 дней назад
ትላንት ኢሱ ኢሱ ትሉ አልነበር ክክክክክ
@WorkuAbebe-ut2qr
@WorkuAbebe-ut2qr 12 дней назад
ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ባዳወችም ይጠፋሉ
@user-bg4pm1fz2t
@user-bg4pm1fz2t 12 дней назад
የባንዳ መጨረሻ ዉርደትና ሞት። እየታዘብን ነዉ።
@ሂልሜናት
@ሂልሜናት 12 дней назад
እሸአለ❤❤❤❤
@Greenyard22
@Greenyard22 11 дней назад
❤❤❤
@aliazertadesse6261
@aliazertadesse6261 12 дней назад
ሳላም ይብዛለችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በዝህ ውቅት ማትክያ የሌለችን ሀገራችንን ከምንም አይናት ፖሎትካ ውጥተን ሀገራችንን እንጣብቀት ሀገር ስኖር ነው ምንም ማሆን የምንችለው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✨
@abebekebede1264
@abebekebede1264 12 дней назад
ኢትዮጵያን እና ፖለቲከኞችን የለየ ምርጥ ሚድያ
@ሂልሜናት
@ሂልሜናት 12 дней назад
ትክክል❤❤❤🎉
@BuraBura-v7t
@BuraBura-v7t 12 дней назад
betikikl❤❤
@MeazaWolday-mz8ct
@MeazaWolday-mz8ct 12 дней назад
Well come🎉🎉🎉🎉🎉
@zulfanesruz
@zulfanesruz 12 дней назад
GMN የምርጦች ምርጥ❤❤❤❤🫶🫶🫶🫶
@konjitabebe2397
@konjitabebe2397 12 дней назад
ሀገሬ ኢትዮጵያ
@AwolMohamedAwolWollommm
@AwolMohamedAwolWollommm 12 дней назад
إثيوبيا تستحق ميناء بحري ان شاء الله تعالى مشتاق ميناء بربرة صوماليلاند 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💜💜
@ሂልሜናት
@ሂልሜናት 12 дней назад
እሸአለ❤🎉
@Ibrahim-b3k7r
@Ibrahim-b3k7r 12 дней назад
ميناء باالسرقه ما فيش
@TamaneZeleke
@TamaneZeleke 12 дней назад
በጣም ጥሩ ሥራ ነው
@wogenehzerihun1808
@wogenehzerihun1808 12 дней назад
GMN Ethiopia ❤❤❤❤❤
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 12 дней назад
ሀገሬ አትንኩ ፡ያምጣብቃ አይታኛም አያንቀላፋም!!!
@Citiezen
@Citiezen 12 дней назад
ምርጥ እትዮጵያው RU-vid ber❤❤🎉
@Clahi.fana23
@Clahi.fana23 11 дней назад
Great respect for GMN Ethiopian
@HailemariyamAbo
@HailemariyamAbo 12 дней назад
የሱማሊያው መሪ ቀኝ እጁን ቆረጠ። ድል ለኢትዮጵያ።"ኢትዮጵያ ትቅደም።"
@EyerusalemTaddese
@EyerusalemTaddese 12 дней назад
ምን ቆረጠው ኦሩዝ ሢሠራ ለግብፅና ለቱንዚያ ምሣ ቢላ ቆረጠው አልሠማንም ኦሡ ቱርክ ነው ግን ያለው አትጃጃሉ ይልቁን ፀልዩ አከተመባላምንበትም አምሥት አረብ ሀገር ይወራታል የሚባለው ትንቢት ሀቅ ሥጋዊ ኦንዲሆን ሁሉ ጎረቤት ተጣልታችሀል መሸሻካን የለም ኬንያም በራን ትዘጋለች ያኔ ጉግ ማንጉግ ኦንዳያመጣ ካነበብኩት ነው የምነግራችሁ የድሮ መፀሀፍ
@YomifGemechu-v9i
@YomifGemechu-v9i 12 дней назад
God is with my beloved Ethiopia
Далее
9월 15일 💙
1:23:23
Просмотров 1,1 млн