Тёмный

ሱሰኝነት ብዙ ነገሬን አበላሽቶብኛል...መሞቴን እርግጠኛ ነበርኩ...እግዚአብሔር ግን መለሰኝ... ተወዳጁ ተዋናይ ተስፉ ብርሀኔ ... | Seifu on EBS 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,7 млн
Просмотров 1,2 млн
50% 1

"ስለ ኢትዮጵያ ሳስብም ሆነ ስናገር የማልቆጣጠረው ስሜት ይሰማኛል bit.ly/3CXz1fv ...ለዚህ ነው እንባ የሚቀድመኝ"... ተወዳጁ የኦሮምኛ ድምፃዊ አቡሽ ዘለቀ
ሱሰኝነት ብዙ ነገሬን አበላሽቶብኛል...መሞቴን እርግጠኛ ነበርኩ...እግዚአብሔር ግን መለሰኝ... ተወዳጁ ተዋናይ ተስፉ ብርሀኔ ... | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Опубликовано:

 

23 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 4,5 тыс.   
@maleda.
@maleda. 3 года назад
ተስፉ ብርሃኔ ማለት እኮ ወጣትነቴን ከነአለማየው ታደሰ፣ ሽመልስ አበራ እና ሃረገ ወይን አሰፋ... ጋር .....እንደ ጨረቃ ያፈካልኝ ድንቅ ተዋናይ ነው......ኑርልኝ እንኳን ለዚህ አበቃህ። ወንድሜ በእውነት አንተ የሌለህበት ድራማ ባዶ ነው believe me simply you are best!
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 3 года назад
You right 👍
@hiwotteklemariam4305
@hiwotteklemariam4305 3 года назад
Tanks nice comment
@hiwotteklemariam4305
@hiwotteklemariam4305 3 года назад
Nice commment
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 3 года назад
እውነት ነው
@tr7094
@tr7094 3 года назад
በጣም ድንቅ አርቲስት ነው በማስመሰል ብቻ ሳይሆን ሆኖ ነበር የሚተውነው
@seblewengeltefera5225
@seblewengeltefera5225 3 года назад
ለአንተ የደረሰች እመብርሀን ለብዙች ግራ ለገባቸው ወጣቶች ትድረስላቸው! እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድሜ! ስራህን አድናቂ ነኝ!! መጨረሻህን ያሳምረው! በዚሁ ያፅናህ
@felenuna8034
@felenuna8034 3 года назад
ለሱ የደረሰ እግዚአብሔር ለሁሉ ይድረስ ብትይ አይሻልም ምንም ቢሆን የአምላክ ስም ቢጠራ አይሻልም
@እልልታለጌታ
@እልልታለጌታ 3 года назад
ማዳን ሠግደል የሚችለው እግዚያብሔር ብቻ ነው
@mimiyasheyalije8186
@mimiyasheyalije8186 3 года назад
@@እልልታለጌታ yemreyam sem setra yemtlaw setan becha nw
@mimiyasheyalije8186
@mimiyasheyalije8186 3 года назад
Amen kebre Lesa yewn
@yengustube
@yengustube 3 года назад
አሜን
@melatTUBE
@melatTUBE 3 года назад
ክብር ሁሉ ለድንግል ማሪያም ልጅ ። ተመስገን
@barkontube5010
@barkontube5010 3 года назад
mulu
@kanzrqasr8301
@kanzrqasr8301 3 года назад
Amen meluya
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 3 года назад
@@barkontube5010 ሰላም ጤና ፍቅር ያድለን ሰብስክራይብ አርጉ
@GoteTube
@GoteTube 3 года назад
እንደማመርው
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 3 года назад
አሜን😘😘😘🙏
@ashruka
@ashruka 3 года назад
ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን 👉🏾እመ ብርሃን ❤️
@nikeshnikesh6091
@nikeshnikesh6091 3 года назад
አሹዬ እመብርሐን እናታችን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
እዉነት ነው አሜን…እግዚአብሄር ሲፈልግህ እንዲህ ነው ነገሮችን ሁሉ ለበጎ ያደርጋል መታመሙን ለበጎ አደረገለት ከተደበቅበት አውጥቶ በአለም አደባባይ ለምስክርነት ይመርጥሃል፡፡…እኔ እና እህቴም ከሌላ እምነት ነበርን እንዴት በተአምር እንደተመለስን መመስከር እፈልጋለሁ…እግዚአብሔር ይርዳችሁ በሉን …ካልሆኑ በበጎነት የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ፡፡
@shaikhaa5090
@shaikhaa5090 3 года назад
አሹየ ምርጥ ሰው❤👈
@ferhiwottegenu8545
@ferhiwottegenu8545 3 года назад
Egna eko tadelenalen enat alechen
@saraa7804
@saraa7804 3 года назад
አሹ የኔ የመብረሀን ወዳጂ
@berhanusisay3588
@berhanusisay3588 3 года назад
አቤት የጨዋታ ለዛ... የኢትዮጵያ ህዝብ ነብሴ ነው! አለቀስኩ... ተባረክ!! ቃላት ከሚገልፀው በላይ እንወድሀለን!! የህይወት ጀግና ነህ!!! ታለቅ ባለሙያ ነበርክ! ነህ!! ስምህ ዳግም ይታደሳል!! የአማኑኤል እናት እመቤቴ በሁሉም ነገር ትከተልህ!!
@bestone4161
@bestone4161 3 года назад
እውነት ነው
@luluhide5828
@luluhide5828 3 года назад
ምፅፅፅ 😭😭😭😭 አንተ ሞትን ስትመኝ እግዚአብሔር ዳግም ፈጠረህ 🙏🙏 ቅዱስ ዮሐንስን በእናቱ ማህፀን በደስታ ያዘለለች ክብርት ቅድስት እመቤታችን ደስታህን የዘለዓለም ታድርገው🙏🙏
@saradebesay4784
@saradebesay4784 3 года назад
አሜን
@blueblue8966
@blueblue8966 3 года назад
ምፅፅ አይባልም ለማንም ይሄ በራሱ በጣም ጎጂ ልምድ ነው
@luluhide5828
@luluhide5828 3 года назад
@@blueblue8966 አካል ጉዳተኛ እኮ አይደለም የአእምሮ በሽተኛም አይደለም ሱሰኛ እንጂ በዛ ላይ ያስገባሁበት ቦታ ይወስነዋል
@linajerry9201
@linajerry9201 3 года назад
Amen
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏
@maryamomar2694
@maryamomar2694 3 года назад
አላሀምዱሊላህ እንኳን ወደራስክ ተመለስክ ወንድማችን ዳናላይ ነበር ስከታተልህ የነበረው ስላየሁህ ደስብሎኛል የትወና ብቃትህ በጣም የሚወደድ ነው ታሪክ አልፎ እደዚህ ሲወራ ደስ ይላል ሀገራችንን ወገኖቻችንን ሰላም ያርግልን 💚💚💛💛❤️❤️
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 3 года назад
አሜንያድርግልን
@ቤቴልሄምየማሪያምልጅ
አሜን
@ዘምዘምሁሴን
@ዘምዘምሁሴን 3 года назад
አሚን
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ 3 года назад
አሜንንን
@mat.5211
@mat.5211 3 года назад
Amen amen selam yadirigilin
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 3 года назад
እንደዚህ አይነት እውነት የሆነ ኢንተርቪው ሲያይ ደስ ይላል :: 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@nefisa3053
@nefisa3053 3 года назад
እንደእሡ ነፃ ሆኖ ያወራ አላየሁም አለባብሦ ሢያልፍ እንጂ
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 2 года назад
በጣምምምምምምምምምምምምም,,, 🙏🏽🙏🏽👏🏽
@mimitsige2783
@mimitsige2783 3 года назад
የታባቱ ዲያብሎስ ከነጭፍሮቹ ተቃጠለ የጠፋው ወንድማችን ተመልሷል ክብር ሁሉ ለድንግል ማርያም ልጅ ከእምባጋ ነው ያዳመጥኩህ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናህ‼️💕💕
@hanigech6376
@hanigech6376 3 года назад
የኔ መልካም ደምሪኝ ዉዴ💚💛❤
@officailethio6154
@officailethio6154 3 года назад
@@hanigech6376 ሰላም ጤና ፍቅር ያድለን ሰብስክራይብ አርጉ
@ኣባይነሽአብርሃገአብረአብ
መጪዉ ዘመን... ኣንድነትን ሚሰፍንበት...የሰላም,የፍቅር... ጊዜ ይሁንልን!!!!!! #ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ወንድማችሁ አርቲስት አብርሃም ነኝ ከኤርትራ💔💔💔💔💔💔
@yalshegebyehu392
@yalshegebyehu392 3 года назад
@@hanigech6376 ፣ፈፈ
@abdulKareem-mf7bb
@abdulKareem-mf7bb 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@selam1599
@selam1599 3 года назад
በግልፅነት ወንድምና እህቶችህን ለማትረፍ አደባባይ ወተህ ስላስተማርከን ከልቤ አመሰግንሀለሁ 🙏 አንተን የመለሰህ አምላክ የጠፋትን ይመልስልን!!
@mimifkr1743
@mimifkr1743 3 года назад
Demerign beteseb enhune
@YemaledaTseaytube
@YemaledaTseaytube 3 года назад
የእኔ መኩሸ ስምሽ እስከ አባትሽ ስም መኩሸ ነን የአያታችነን ባላዉቅም በቅንነት ደመሪኝ የምወድሽ
@bado20
@bado20 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-WR1dEFpFn3w.html
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
እዉነት ነው አሜን…እግዚአብሄር ሲፈልግህ እንዲህ ነው ነገሮችን ሁሉ ለበጎ ያደርጋል መታመሙን ለበጎ አደረገለት ከተደበቅበት አውጥቶ በአለም አደባባይ ለምስክርነት ይመርጥሃል፡፡…እኔ እና እህቴም ከሌላ እምነት ነበርን እንዴት በተአምር እንደተመለስን መመስከር እፈልጋለሁ…እግዚአብሔር ይርዳችሁ በሉን …ካልሆኑ በበጎነት የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ፡፡!!!!!!!
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 3 года назад
አሜን
@remex5831
@remex5831 3 года назад
ለማያምኑት ሞኝነት ነው ለኛ ግን ህይወት ነው ተመስገን ወንድሜ ትልቅ ትምርት ነው🙏❤🙏
@seeniimucaakakuu3922
@seeniimucaakakuu3922 3 года назад
Batekekelii
@tewodroseliyas4688
@tewodroseliyas4688 3 года назад
🙏🙏🙏🙏
@hanymulugeta3784
@hanymulugeta3784 3 года назад
Like nashe
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
እዉነት ነው አሜን…እግዚአብሄር ሲፈልግህ እንዲህ ነው ነገሮችን ሁሉ ለበጎ ያደርጋል መታመሙን ለበጎ አደረገለት ከተደበቅበት አውጥቶ በአለም አደባባይ ለምስክርነት ይመርጥሃል፡፡…እኔ እና እህቴም ከሌላ እምነት ነበርን እንዴት በተአምር እንደተመለስን መመስከር እፈልጋለሁ…እግዚአብሔር ይርዳችሁ በሉን …ካልሆኑ በበጎነት የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ፡፡!!!!!!!
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 3 года назад
በጣም
@s.m.749
@s.m.749 3 года назад
ምስክርነትህ ውስጤን ነው የነካኝ!! ክብር ለአምላክ እናት ለንፅህት ድንግል ማርያም ይሁን! ለአንተ የደረሰች ለተጨነቁ ሁሉ ትድረስ:: 🙏🏼
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
እዉነት ነው አሜን…እግዚአብሄር ሲፈልግህ እንዲህ ነው ነገሮችን ሁሉ ለበጎ ያደርጋል መታመሙን ለበጎ አደረገለት ከተደበቅበት አውጥቶ በአለም አደባባይ ለምስክርነት ይመርጥሃል፡፡…እኔ እና እህቴም ከሌላ እምነት ነበርን እንዴት በተአምር እንደተመለስን መመስከር እፈልጋለሁ…እግዚአብሔር ይርዳችሁ በሉን …ካልሆኑ በበጎነት የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ፡፡!!!!!!
@s.m.749
@s.m.749 3 года назад
@@Hiyawsim እልልል እንኳን እግዚአብሔር ረዳችሁ
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 3 года назад
amen
@kaschgech9150
@kaschgech9150 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@solomeaddisu4886
@solomeaddisu4886 3 года назад
Amen
@ወለተትንሳኤ-አ1ዠ
@ወለተትንሳኤ-አ1ዠ 3 года назад
አርቲስት እንደዚህ በግልፅ ሲናገር ብዙ ይማራል ሮል ሞዴላችን ይሁን እዉነት መራራ ብትሆንም አዳምጡት የሁላችንን ሂወት ነው የሚቃኝልን እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማችን አንተን የደረሰች እመብርሀን እኛም ትጎብኘን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@mamilovemamilove8357
@mamilovemamilove8357 3 года назад
Betekekl
@shaikhaa5090
@shaikhaa5090 3 года назад
አንተን ከዚህ ሱስ ያወጣሽህ አምላክ አገራችን ነፃ ታውጣልን እናቴ ድንግል ማርያም💒💒💒💒💒💒💚💛❤☝
@Reeta-ej2ed
@Reeta-ej2ed 3 года назад
አሜን
@abelg1243
@abelg1243 3 года назад
AMEN! AMEN! AMEN!!!
@han4813
@han4813 3 года назад
አሜን አሜን አሜንንን
@idrismammad9378
@idrismammad9378 3 года назад
amen amen amen
@meazisina3617
@meazisina3617 3 года назад
Amen
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 3 года назад
አቤት ግልጽነት ብዙ ያስተምራል ቀሪው ዘመንህ ይባረክ።
@meselechmekuriya33
@meselechmekuriya33 3 года назад
ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን💕💕💕💒 👏👏👏
@hayathayat7779
@hayathayat7779 3 года назад
Amen amen amen
@tr7094
@tr7094 3 года назад
ትልቁ ጀግንነት ራስን ማሸነፍ ነው ጀግና ነህ ወንድሜ! እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
እዉነት ነው አሜን…እግዚአብሄር ሲፈልግህ እንዲህ ነው ነገሮችን ሁሉ ለበጎ ያደርጋል መታመሙን ለበጎ አደረገለት ከተደበቅበት አውጥቶ በአለም አደባባይ ለምስክርነት ይመርጥሃል፡፡…እኔ እና እህቴም ከሌላ እምነት ነበርን እንዴት በተአምር እንደተመለስን መመስከር እፈልጋለሁ…እግዚአብሔር ይርዳችሁ በሉን …ካልሆኑ በበጎነት የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ፡፡!!!!!!
@ethopiantube7996
@ethopiantube7996 3 года назад
ቃጥላ ፅዮን ማርያም ክብር ይገባሺ እናቴ
@hanigech6376
@hanigech6376 3 года назад
አሜን፫ የኔ መልካም ደምሪኝ በቅንነት💚💛❤
@hermelam.tefera4103
@hermelam.tefera4103 3 года назад
አሜን።
@mulugorma4763
@mulugorma4763 3 года назад
አሜን አሜን አሜን 🙏
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 3 года назад
አሜን
@ኪያከአዲስአበባ
@ኪያከአዲስአበባ 3 года назад
Amen amen 🙏🏽
@muleyeshu5166
@muleyeshu5166 3 года назад
ቃፅላ ማሪያም እንኳን ለዚህ አበቃህ🙏
@hanigech6376
@hanigech6376 3 года назад
አሜን፫ የኔ ማር በቅንነት ደምሪኝ ዉዴ💚💛❤
@maregmareg2190
@maregmareg2190 3 года назад
የነቁሺ ሁሉ ወደ እግርሺ ጫማ ወድቀው ይስግዳሉ የኛ እናት አዛኝቷ ስሞ ካጽናፍ አለም እስከ አጽናፍ አለም ስሞ የተመስገነ ይሁን አሜን💕👏
@officailethio6154
@officailethio6154 3 года назад
@@hanigech6376 ሰላም ጤና ፍቅር ያድለን ሰብስክራይብ አርጉ
@ኣባይነሽአብርሃገአብረአብ
መጪዉ ዘመን... ኣንድነትን ሚሰፍንበት...የሰላም,የፍቅር... ጊዜ ይሁንልን!!!!!! #ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ወንድማችሁ አርቲስት አብርሃም ነኝ ከኤርትራ💔💔💔💔💔💔
@mimifkr1743
@mimifkr1743 3 года назад
Demerign melesalewu
@topefa271
@topefa271 3 года назад
በእውነት ነው ምላቹ የፊልም እውቀቱ የለኝም. ነገር ግን ተስፉ ብርሀኔ ገና ትንሽ ልጅ ሆኜ ፊልም ላይ ድራማ ላይ አየው ነበር. እና የአተዋወን ብቃቱ እጅግ ይገርመኝ ነበር. ፊቱ ላይ የሚነበበው የፊቱ እንቅስቃሴው ሁሉ ፊልም ውውይም ድራማ መሆኑን ራሱ ያስረሳኝ ነበር. በጣም የሚደነቅ ብቃት ያለው ምርጥ አርቲስት ነው!!
@genetasefa8364
@genetasefa8364 3 года назад
That’s what I’m gonna say 👍
@hiwotteklemariam4305
@hiwotteklemariam4305 3 года назад
Betam nice comment
@andytubemeet7057
@andytubemeet7057 3 года назад
ኪዳነምህረትን ሲል ደስ ይላል ለስም አጠራሩአ ክብር ይግባት
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
እዉነት ነው አሜን…እግዚአብሄር ሲፈልግህ እንዲህ ነው ነገሮችን ሁሉ ለበጎ ያደርጋል መታመሙን ለበጎ አደረገለት ከተደበቅበት አውጥቶ በአለም አደባባይ ለምስክርነት ይመርጥሃል፡፡…እኔ እና እህቴም ከሌላ እምነት ነበርን እንዴት በተአምር እንደተመለስን መመስከር እፈልጋለሁ…እግዚአብሔር ይርዳችሁ በሉን …ካልሆኑ በበጎነት የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ፡፡!!!!!!
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 3 года назад
"atmalu" tebilo tetsifawl.
@SB-mq2eb
@SB-mq2eb 3 года назад
@@Hiyawsim yechanalu sem mendenew?
@betican1486
@betican1486 3 года назад
ኢየሱስ ክርስቶስ ከስሞች ሁሉ በላይ ስም
@genitube1438
@genitube1438 3 года назад
በጣም
@helenbraids8901
@helenbraids8901 3 года назад
ሰይፉ ትልቅ ስራ እየሰራህ ነዉ የ እግዚኣብሄርን ክብርእና ተአምር በመድረክህ ለአለም አየመሰከርክ ነዉ እግዚኣብሔር ዋጋህን ይክፈልህ🙏🙏🙏
@betelhembirhanu5773
@betelhembirhanu5773 3 года назад
ተስፉዬ እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ ስታወራ እራሱ በራስ መተማመን ነው ሰው ምን ይለኛል ሳትል ነፃ ሆነህ ህይወትህን ስላጋራኸን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ መንገድ ህይወትህን ያስተካክልልህ እውነት ነው ድንግልን የኪዳን እናትን ይዞ ያፈረ የለም በርታ ሚላዬ ተባረኩ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
እዉነት ነው አሜን…እግዚአብሄር ሲፈልግህ እንዲህ ነው ነገሮችን ሁሉ ለበጎ ያደርጋል መታመሙን ለበጎ አደረገለት ከተደበቅበት አውጥቶ በአለም አደባባይ ለምስክርነት ይመርጥሃል፡፡…እኔ እና እህቴም ከሌላ እምነት ነበርን እንዴት በተአምር እንደተመለስን መመስከር እፈልጋለሁ…እግዚአብሔር ይርዳችሁ በሉን …ካልሆኑ በበጎነት የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ፡፡!!!!!!!
@2dalene185
@2dalene185 3 года назад
ሰለማይ ነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
@kidest7selasea208
@kidest7selasea208 3 года назад
ክብር እና ምስጋና ለመድሃኒያለም እና ለቅድስት ድንግል ማርያም የሁላችንንም ልብ እንደ ወንድማችን ተስፉ ብርሀኔ ቀናህ እና መልካም ልብ ይፍጠርልን ቅድስት ስላሴ አባቴ🙏😍❤️❤️❤️
@rosaamsale8144
@rosaamsale8144 3 года назад
ውይ ምን አይነት ወንድማማቾች ናቸው ፍቅራቸው ሲያስቀና ክፋ አይንካችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@hanigech6376
@hanigech6376 3 года назад
አሜን፫ በቅንነት ደምሪኝ ዉዴ💚💛❤
@maregmareg2190
@maregmareg2190 3 года назад
ማለት ወንድምና ወንድምነታቸው በስጋ ነው ወይስ በመንፍስ ቅዱስ ነው ማለቴ በመንፍሳዊ እያልን መንፍሳዊ እህቴ መንፍሳዊ ወንድሜ እደሚባለው ማለቴ ነው እና መልካቸው ይመሳስላል እና ግራ ገብቶኝ ነው
@qidusmichael1897
@qidusmichael1897 3 года назад
@@maregmareg2190 ሚልዮና እና ተሰፈ የሰጋ ወንድማማቾች ናቸው።
@mahletsahle1009
@mahletsahle1009 3 года назад
@@qidusmichael1897 yeah
@qidusmichael1897
@qidusmichael1897 3 года назад
@@mahletsahle1009 ይቅርታ ግን ቆንጆ ነች ።
@eeyerus180
@eeyerus180 3 года назад
አቤት የጌታዬ እናት እንደዚህ ስትወደስ ደስ ሲል እመብርሀን እንወድሻለን
@fikertadesse7031
@fikertadesse7031 3 года назад
ክብር ለደግል ማርያም ልጁ ክብር ለመቤታችን
@hanigech6376
@hanigech6376 3 года назад
የኔ መልካም ደምሪኝ ማማዬ💚💛❤
@ሰራነኝየሰዊአገርተከራታች
እዉነት አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@chantalclaassen9155
@chantalclaassen9155 3 года назад
ምን አጣደፈሽ ቀስ ብለሽ አትፅፊም ወይ!!?? ወልጋዳ !!
@ኣባይነሽአብርሃገአብረአብ
መጪዉ ዘመን... ኣንድነትን ሚሰፍንበት...የሰላም,የፍቅር... ጊዜ ይሁንልን!!!!!! #ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ወንድማችሁ አርቲስት አብርሃም ነኝ ከኤርትራ💔💔💔💔💔💔
@selamselamyemareyamleji693
@selamselamyemareyamleji693 3 года назад
Amen Amen Amen
@weynshetgelana3252
@weynshetgelana3252 3 года назад
ሰለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ወላዲተ አምላክ. ክብር መስጋና ይግባት
@ewunetumerera9388
@ewunetumerera9388 2 года назад
Ewunetu Merera Ewunetu Merera 1 second ago መዳን በእየርሱስ ክርስቶስ ነው ይላል መጽሓፍ ቅዱስ። ደግሞ የየሱስ ከርስቶስ የከበረው የግዛብሄር ልጅ ስለሆነነው። በየርዳኖስ በርግብ አምሳል መንፈስቅዱስ ሲወርድበት እግዛብሔር " የምወደው ልጄ ይህ ነው።" ብሏልና። ድንግል ማርያም ከመፈጠሯ በፊት እየሱስክርቶስ ከአብ ጋር አብሮ ነበረ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ በአንድነት ስላሴ በመለኮት አንድነት በአካል ሶሥትነት ነበሩ አሉ ወደፊትም ይኖራሉ። ስለዚህ ቅድስት ማሪያም ክብር ይገባታል ግን በእናት ስም የእየሱስ ክርስቶስ ክብር ልትወርስ አይገባተም። እርሷም እንፋለችው ትውልድ ሁሉ ብጽዕት ይሉኛል ብላለች። ስለዚህ ብፅእት ልንላት ይገባል።
@luluhide5828
@luluhide5828 3 года назад
እያለቀስኩ ጀምሬ እያለቀስኩ የጨረስኩት ታሪክ 😭😭😭😭 በእውነት የሚያስብ የሚጨነቅ ዘመድ አይጥፋ ከገባህበት ገደል የሚያወጣ የተስፉ ቤተሰቦች እና የቅርብ ሰዎች ተባረኩ አባት ሆኖ እንደሚክሳችሁ አልጠራጠርም 👍💪👍
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 3 года назад
ተስፋዬ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ መብቃትክ እኔም በአካል ስላገኘውክ በጣም ደስ ብሎኛል ቃጥላ ፅዮን ማርያም ለኔም ደርሳልኛለች የጌታዬ እናት ክብር ይግባት 👏👏👏👏👏👏👏👏👏🍂🌷🌼🌼🌷🍂🌻🌻🍁🍁🍂🍂💐💐
@zenabchyutb8925
@zenabchyutb8925 3 года назад
ደምሪኝ እህቴ
@mariabangs6775
@mariabangs6775 3 года назад
ታሪክ ነው ድንቅ የፅዮን ቃጥላ ማርያም ተአምራቷ ተነግሮ አያልቅምም
@enderasenegn
@enderasenegn 3 года назад
ለሚሊዮን (ጩባው) ያለኝ ክብር ✊ ጀግና ወንድም ነው
@fitsumyasabu9286
@fitsumyasabu9286 3 года назад
እውነት የወንድም ጥግ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@ቲና
@ቲና 3 года назад
ክብር ለወላዲት አምላክ 🙏🙏🙏
@hanigech6376
@hanigech6376 3 года назад
አሜን ፫ የኔ ማር ደምሪኝ ዉዴ💚💛❤
@ethiopiadejne3971
@ethiopiadejne3971 3 года назад
በስመአብ በጣም ነው ያስለቀስከኝ እንኳንም ለምስክርነት አበቃህ ያመነ ሁሉ ይድናል ምህረትን የሰጠህ አምላክ ለኛም ይስጠን ዘመንህ በመድሀኒያለም ቤት ይለቅ እድለኛ ሰው ነህ።
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
እዉነት ነው አሜን!!!!!!!…እግዚአብሄር ሲፈልግህ እንዲህ ነው ነገሮችን ሁሉ ለበጎ ያደርጋል መታመሙን ለበጎ አደረገለት ከተደበቅበት አውጥቶ በአለም አደባባይ ለምስክርነት ይመርጥሃል፡፡…እኔ እና እህቴም ከሌላ እምነት ነበርን እንዴት በተአምር እንደተመለስን መመስከር እፈልጋለሁ…እግዚአብሔር ይርዳችሁ በሉን …ካልሆኑ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ፡፡!!!!
@gezahegnmegersa6883
@gezahegnmegersa6883 3 года назад
አዲስ ልብ አዲስ መንፈስ!!!!👏 You are lucky.🙌 በትጋት ከጎኑ በመሆን ወደ ህይወት ለመለሳችሁት እንኳን ደስ አላችሁ። 👏👏👏👏
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
እዉነት ነው አሜን…እግዚአብሄር ሲፈልግህ እንዲህ ነው ነገሮችን ሁሉ ለበጎ ያደርጋል መታመሙን ለበጎ አደረገለት ከተደበቅበት አውጥቶ በአለም አደባባይ ለምስክርነት ይመርጥሃል፡፡…እኔ እና እህቴም ከሌላ እምነት ነበርን እንዴት በተአምር እንደተመለስን መመስከር እፈልጋለሁ…እግዚአብሔር ይርዳችሁ በሉን …ካልሆኑ በበጎነት የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ፡፡!!!!!!!
@AbnetTesfaye
@AbnetTesfaye 3 года назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን🙏 ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ: በቤቱ ያፅናህ🙏
@ልጅቷ
@ልጅቷ 3 года назад
አንተን ያዳነች ቅድስት ድንግል ማርያም እኛንም ትፈውሰን
@tewodorll6596
@tewodorll6596 3 года назад
አይዞኝ ! ይደርስልናል ብየ ተስፋ አረጋለሁ
@senatyoutube1845
@senatyoutube1845 3 года назад
ውዴ በፈጣሪ ደምሪኝ እደምርሻለሁ
@sunset9000
@sunset9000 3 года назад
ክብር ለድግል ማርያም ልጂ ይሁነ ክብር ለማርያም ይሁን በቤቷ ታፅናህ ወድሜ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@mimifkr1743
@mimifkr1743 3 года назад
Demerign be qenenet
@habeshagym4125
@habeshagym4125 3 года назад
ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድምስ እንደ ሚሊዮን (ጩቢቲ ነው) 🥰 ያገራችንን ወጣት ተስፋ ያሳጣው እሱ ነው ጫት በፍፁም መከልከል አለበት!!!
@mesfenadane4018
@mesfenadane4018 3 года назад
የሚገርመኝ ነገር ነበር 9ኛው ሺ ተከታታይ ነኝ ፊልሙን ሳይ ጩባ አለ ጩባውን ሳይ በእውነት ተስፋ ይታየኛል እሱን አስባለሁ የት ሄዶ ነው እላለሁ...ይሄ ዛሬ አየሁት ሱስ ደብቆ....እግዚሃብሄር የሚሳነው ነገር የለም... ተፈወሰ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ💚💛❤️
@amywolloatl5762
@amywolloatl5762 3 года назад
የኔ ጌታ አንጀት ነዉ የምትበላዉ አንተን የመሰለ ልጅ እንኳን በሰላም አየንህ ማርያም ምን ይሳናታል ዘላለም ኑርልን ወንድማችን
@mimifkr1743
@mimifkr1743 3 года назад
Demerign melesalewu
@ማርታየኢትዮጵያልጅ
ክብር ለድንግል ማርያም ለአንተ የደረሰች ለእኛም ትድረስልን ። ❤❤❤❤❤እንዴት ደስ ይላል
@mimifkr1743
@mimifkr1743 3 года назад
Sis demerign melesalewu
@ማርታየኢትዮጵያልጅ
@@mimifkr1743 እሺ ውዴ
@ewunetumerera9388
@ewunetumerera9388 2 года назад
Ewunetu Merera 1 second ago መዳን በእየርሱስ ክርስቶስ ነው ይላል መጽሓፍ ቅዱስ። ደግሞ የየሱስ ከርስቶስ የከበረው የግዛብሄር ልጅ ስለሆነነው። በየርዳኖስ በርግብ አምሳል መንፈስቅዱስ ሲወርድበት እግዛብሔር " የምወደው ልጄ ይህ ነው።" ብሏልና። ድንግል ማርያም ከመፈጠሯ በፊት እየሱስክርቶስ ከአብ ጋር አብሮ ነበረ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ በአንድነት ስላሴ በመለኮት አንድነት በአካል ሶሥትነት ነበሩ አሉ ወደፊትም ይኖራሉ። ስለዚህ ቅድስት ማሪያም ክብር ይገባታል ግን በእናት ስም የእየሱስ ክርስቶስ ክብር ልትወርስ አይገባተም። እርሷም እንፋለችው ትውልድ ሁሉ ብጽዕት ይሉኛል ብላለች። ስለዚህ ብፅእት ልንላት ይገባል።
@Tube-nx9lr
@Tube-nx9lr 3 года назад
ክብር ለድንግል ማርያምን ልጅ እንኳን ለዚህ አበቃህ
@hanigech6376
@hanigech6376 3 года назад
አሜን፫ በቅንነት ደምሪኝ ዉዴ💚💛❤
@merawitabebe5722
@merawitabebe5722 3 года назад
ደስ ይላል ብሬ እንኳን ደስ አለህ እውነት ትውልድ ጠፍቷል ጆሮ ያለው ካንተ ይማር
@tsionemheret5844
@tsionemheret5844 3 года назад
እንኳን እመ ብርሃን ለዚህ አበቃችህ በስሟ ተማፅኖ ያፈረ የለም 😭
@thedemonshow122
@thedemonshow122 3 года назад
አይኖርምም
@hanigech6376
@hanigech6376 3 года назад
አሜን፫ በቅንነት ደምሩኝ ዉዶቼ💚💛❤
@abebechjamila649
@abebechjamila649 3 года назад
ክብር ምስጋና ለእመቤታችን ይሁን የናቁሽ ሁሉ ይሰግዳሉ ጌታ ሆይ ተመስገን እመብርሃን ሆይ እኛንም ፈውሽን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
እዉነት ነው አሜን!!!!!!!…እግዚአብሄር ሲፈልግህ እንዲህ ነው ነገሮችን ሁሉ ለበጎ ያደርጋል መታመሙን ለበጎ አደረገለት ከተደበቅበት አውጥቶ በአለም አደባባይ ለምስክርነት ይመርጥሃል፡፡…እኔ እና እህቴም ከሌላ እምነት ነበርን እንዴት በተአምር እንደተመለስን መመስከር እፈልጋለሁ…እግዚአብሔር ይርዳችሁ በሉን …ካልሆኑ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ፡፡!!!!!
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 3 года назад
ልብ የሚነካ እና ደሰ የሚል እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን በሙሉ በደሰታ ያኑርህ መልካም አዲሰ አመት!!
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
እዉነት ነው አሜን…እግዚአብሄር ሲፈልግህ እንዲህ ነው ነገሮችን ሁሉ ለበጎ ያደርጋል መታመሙን ለበጎ አደረገለት ከተደበቅበት አውጥቶ በአለም አደባባይ ለምስክርነት ይመርጥሃል፡፡…እኔ እና እህቴም ከሌላ እምነት ነበርን እንዴት በተአምር እንደተመለስን መመስከር እፈልጋለሁ…እግዚአብሔር ይርዳችሁ በሉን …ካልሆኑ በበጎነት የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ፡፡
@saidgishe636
@saidgishe636 3 года назад
@@Hiyawsim er Po
@ruthruth7947
@ruthruth7947 3 года назад
What a powerful interview; he is very open about it; I am sure it will help many people.
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
እዉነት ነው አሜን…እግዚአብሄር ሲፈልግህ እንዲህ ነው ነገሮችን ሁሉ ለበጎ ያደርጋል መታመሙን ለበጎ አደረገለት ከተደበቅበት አውጥቶ በአለም አደባባይ ለምስክርነት ይመርጥሃል፡፡…እኔ እና እህቴም ከሌላ እምነት ነበርን እንዴት በተአምር እንደተመለስን መመስከር እፈልጋለሁ…እግዚአብሔር ይርዳችሁ በሉን …ካልሆኑ በበጎነት የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ፡፡!!!!!!
@KB-wp6tl
@KB-wp6tl 3 года назад
እንዴት ደስ ይላል ሎኦል እግዚያቤር ከብር ምስጋና ይድረሰው እናታችን እመቤታችን ብፅያት ቅድስት ድንግል ማሬያም አማላጅነቷ በረከቷ ጥበቃዋ አይለይክ አሆንም በጉያዋ ትቀፍክ በረከቷ እሬዴቷ አይለይክ አሜን አሜን አሜን🙏🏾🤲🏿
@mulugetaareru4584
@mulugetaareru4584 3 года назад
እግዚኣብሄር ይርዳህ ወንድሜ ይህን ክፉ መንፈስ ኣሸንፈህው ከቤተሰብህ ጋር ሰላሙን ያብዛልህ
@hanigech6376
@hanigech6376 3 года назад
በቅንነት ደምሪኝ ዉዴ💚💛❤
@kebronyonas7107
@kebronyonas7107 3 года назад
ህይወትህ ለብዞዎቻችን መማሪያ ነው።ስለ ግልፅነትህ እናመሰግናለን።
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
እዉነት ነው አሜን…እግዚአብሄር ሲፈልግህ እንዲህ ነው ነገሮችን ሁሉ ለበጎ ያደርጋል መታመሙን ለበጎ አደረገለት ከተደበቅበት አውጥቶ በአለም አደባባይ ለምስክርነት ይመርጥሃል፡፡…እኔ እና እህቴም ከሌላ እምነት ነበርን እንዴት በተአምር እንደተመለስን መመስከር እፈልጋለሁ…እግዚአብሔር ይርዳችሁ በሉን …ካልሆኑ በበጎነት የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ፡፡!!!!!!
@hiwe569
@hiwe569 3 года назад
😢😢😭😭😭ተጀምሮ እስከሚያልቅ ሳለቅስ 😭የኔ ጌታ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል እግዚሐብሔር በቤተሰብህ በወዳጆችህ አድሮ ለዚህ ስላበቃ ክብሩን ሁሉ ይውሰድ🙏 በሚዲያ ለናፈቁ ኢትዮጵያውያን በድጋሚ ስለተወለድክ የድንግል ልጅ ይክበር ይመስገን🙏🙏😘💚💛❤
@elsisamtube6383
@elsisamtube6383 3 года назад
እግዚሐብሔር ይመስገን ክብር ለሱ ይሁን በፀሎት በርታ
@mamiyena8673
@mamiyena8673 3 года назад
ላንተ የደረሰች ኪዳነ ምህረት ለሁላችንም ትድረስ አይዞክ እስከመጨረሻ ታፅና
@bubububu9282
@bubububu9282 3 года назад
Amen
@abenezera5292
@abenezera5292 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
😄😃😃😄
@mesrttesfya95
@mesrttesfya95 3 года назад
Amen Amen Amen
@zenashibekele6853
@zenashibekele6853 3 года назад
አሜንንን
@zadebarkote3818
@zadebarkote3818 3 года назад
በስማ እራሱ ትምል እንዴት ደስ ይላል ላንተ የደረሰች ለኛም ትድረስ🙏🙏
@hasetworku5592
@hasetworku5592 3 года назад
አሜን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
እዉነት ነው አሜን!!!!!!!…እግዚአብሄር ሲፈልግህ እንዲህ ነው ነገሮችን ሁሉ ለበጎ ያደርጋል መታመሙን ለበጎ አደረገለት ከተደበቅበት አውጥቶ በአለም አደባባይ ለምስክርነት ይመርጥሃል፡፡…እኔ እና እህቴም ከሌላ እምነት ነበርን እንዴት በተአምር እንደተመለስን መመስከር እፈልጋለሁ…እግዚአብሔር ይርዳችሁ በሉን …ካልሆኑ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ፡፡!!!!!!
@adu-genet
@adu-genet 3 года назад
እማ ፍቅር ድንግል እናቴ አሁንም ተአምራትሽ ለአለም ይሰማ ክብር ለልጅሽ ለ መድሀኒአለም የናቁሽ ሁሉ ወደ እግርሽ ስር ይሰግዳሉ ወንድማችን የደረሽለት እኛንም ለደጅሽ አብቂብኝ።
@seblesalew6856
@seblesalew6856 3 года назад
I'ma brehan woladita amelake gna Sint tamre tadrgalach
@ትንሳኢወርቅ
@ትንሳኢወርቅ 3 года назад
በጣም በጣም አስተማሪ ነው ፡ እንኩዋን ለዚህ በቃህ። ሰይፉ እናመሰግናለን።
@emebetbelayneh3572
@emebetbelayneh3572 3 года назад
ሰይፍሻ በልጆችህ ይከፈልህ ትልቅ ትምህርት ነው እዚህ ሱስ ውስጥ ላሉ በሙሉ
@hanigech6376
@hanigech6376 3 года назад
የኔ መልካም በቅንነት ደምሪኝ ዉዴ💚💛❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 3 года назад
በጣም ትክክል ሚዲያው ትልቅ ስለሆነ
@officailethio6154
@officailethio6154 3 года назад
@@hanigech6376 ሰላም ጤና ፍቅር ያድለን ሰብስክራይብ አርጉ
@ኣባይነሽአብርሃገአብረአብ
መጪዉ ዘመን... ኣንድነትን ሚሰፍንበት...የሰላም,የፍቅር... ጊዜ ይሁንልን!!!!!! #ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ወንድማችሁ አርቲስት አብርሃም ነኝ ከኤርትራ💔💔💔💔💔💔
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
እዉነት ነው አሜን…እግዚአብሄር ሲፈልግህ እንዲህ ነው ነገሮችን ሁሉ ለበጎ ያደርጋል መታመሙን ለበጎ አደረገለት ከተደበቅበት አውጥቶ በአለም አደባባይ ለምስክርነት ይመርጥሃል፡፡…እኔ እና እህቴም ከሌላ እምነት ነበርን እንዴት በተአምር እንደተመለስን መመስከር እፈልጋለሁ…እግዚአብሔር ይርዳችሁ በሉን …ካልሆኑ በበጎነት የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ፡፡!!!!!!
@hiwe569
@hiwe569 3 года назад
ያንተን ታሪክ የቀየረ እግዚአብሔር የኢትዮጵያንም ታሪክ ይቀይር የ2014 የመጀመሪያ ደማቅ ሾው😘 ከጥቂት ጊዜያቶች በኋላ ኢትዮጵያ ልክ እንዳንተ ትስቃለች ትደምቃለች💚💛❤ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን ይባርክ እመብርሃን ትጎብኛት🙏🙏ደስስስስ ብሎኛል ማርያምን😘🙏
@ሰናይት-ሠ2ገ
@ሰናይት-ሠ2ገ 3 года назад
አሜን
@netsanetmergia4778
@netsanetmergia4778 3 года назад
Amen Ere ye Agerachinin Tarik tikeyiriln.
@tigunegnmuluye40
@tigunegnmuluye40 3 года назад
Wow what a nice comment.blssing
@fetaneyta12
@fetaneyta12 3 года назад
ተሰፉ ብርሀኔ ምርጥ ሰው አንደኛ ተዋናይ ነወ ይመቸው!!!
@ፋኖየሐገርመከታነዉ
ክብር ለጌታየ እናት ለማምላክ ይሁን !
@ewunetumerera9388
@ewunetumerera9388 2 года назад
Ewunetu Merera 1 second ago መዳን በእየርሱስ ክርስቶስ ነው ይላል መጽሓፍ ቅዱስ። ደግሞ የየሱስ ከርስቶስ የከበረው የግዛብሄር ልጅ ስለሆነነው። በየርዳኖስ በርግብ አምሳል መንፈስቅዱስ ሲወርድበት እግዛብሔር " የምወደው ልጄ ይህ ነው።" ብሏልና። ድንግል ማርያም ከመፈጠሯ በፊት እየሱስክርቶስ ከአብ ጋር አብሮ ነበረ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ በአንድነት ስላሴ በመለኮት አንድነት በአካል ሶሥትነት ነበሩ አሉ ወደፊትም ይኖራሉ። ስለዚህ ቅድስት ማሪያም ክብር ይገባታል ግን በእናት ስም የእየሱስ ክርስቶስ ክብር ልትወርስ አይገባተም። እርሷም እንፋለችው ትውልድ ሁሉ ብጽዕት ይሉኛል ብላለች። ስለዚህ ብፅእት ልንላት ይገባል።
@amengetsonjuses7598
@amengetsonjuses7598 2 года назад
@@ewunetumerera9388 ትክክል
@nebyoudaniel3219
@nebyoudaniel3219 3 года назад
እመብርሃንን የያዘ በምልጃዋ ያመነ እንዲ ይሆናል ታሪክ ይቀየራል እኔም ፍቃድዋ ሆኖ ለደጅዋ ያብቃኝ ብዙ ታምራት እንደሚታይ ሰምቻለው ተስፉ እግዚአብሔር በእምነትህ ያፅናህ
@እኔውነኝ-ኈ2ሠ
@እኔውነኝ-ኈ2ሠ 3 года назад
ግልፅነቱ ደስ ይላል እንካን አላህ ደረሰልህ ወንድም ተርፈሀል😢😢😢😢
@mercy9108
@mercy9108 3 года назад
" በአንድ ሰው መመለስ በሰማይ ደስታ ይሆናል" እልልልል...,.. የዓምላኬ እናት ለኔም እናቴ ድንግልን እናት አድርጎ የሰጠን ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን ስራው ሁሉ ጥበብ ነው !!!!
@senayittsegaey8281
@senayittsegaey8281 3 года назад
አሜን
@menengetahun4963
@menengetahun4963 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ
@ewunetumerera9388
@ewunetumerera9388 2 года назад
Ewunetu Merera 1 second ago መዳን በእየርሱስ ክርስቶስ ነው ይላል መጽሓፍ ቅዱስ። ደግሞ የየሱስ ከርስቶስ የከበረው የግዛብሄር ልጅ ስለሆነነው። በየርዳኖስ በርግብ አምሳል መንፈስቅዱስ ሲወርድበት እግዛብሔር " የምወደው ልጄ ይህ ነው።" ብሏልና። ድንግል ማርያም ከመፈጠሯ በፊት እየሱስክርቶስ ከአብ ጋር አብሮ ነበረ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ በአንድነት ስላሴ በመለኮት አንድነት በአካል ሶሥትነት ነበሩ አሉ ወደፊትም ይኖራሉ። ስለዚህ ቅድስት ማሪያም ክብር ይገባታል ግን በእናት ስም የእየሱስ ክርስቶስ ክብር ልትወርስ አይገባተም። እርሷም እንፋለችው ትውልድ ሁሉ ብጽዕት ይሉኛል ብላለች። ስለዚህ ብፅእት ልንላት ይገባል።
@diamond16tube
@diamond16tube 3 года назад
ልብ የሚነካ አስተማሪ እና ደሰ የሚል እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን በደሰታ ያኑርህ !!!
@mesiyehosanawa1734
@mesiyehosanawa1734 3 года назад
እንካን ጌታ እረዳክ ወንድሜ 😢😢 ምርጥ ተዋናይ ነክ እግዛብሔር መልካም ነው እንካን ለዚህ አበቃህ
@destalakew4394
@destalakew4394 3 года назад
እንባዬን መቆጣጠር ነው የሚያቅተኝ በሰማሁት ቁጥር ድንግል ማርያም ስለረዳችህ አመሰግናታለሁ
@yesican6213
@yesican6213 3 года назад
ወንድሜ አላህ እንኳንም መጥፎ አጋንንት/ሰይጣን ከላይህ ላይ አነሳልህ 🙏 እንድሁም የአገሬ ወጣቶች በዚህ ሱስ ውስጥ የተዘፈቁትን አላህ አንሳላቸው አሜን🙏 ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🐦
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
እዉነት ነው አሜን…እግዚአብሄር ሲፈልግህ እንዲህ ነው ነገሮችን ሁሉ ለበጎ ያደርጋል መታመሙን ለበጎ አደረገለት ከተደበቅበት አውጥቶ በአለም አደባባይ ለምስክርነት ይመርጥሃል፡፡…እኔ እና እህቴም ከሌላ እምነት ነበርን እንዴት በተአምር እንደተመለስን መመስከር እፈልጋለሁ…እግዚአብሔር ይርዳችሁ በሉን …ካልሆኑ በበጎነት የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ፡፡!!!!!!!
@asmamawcherkosse5704
@asmamawcherkosse5704 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃህ፡፡ሌሎችንም እንደዚሁ አስተዋይ ልብ ይስጥልን፡፡ድንግል ማርያም እንኳን ለለመናት ለተማጸናት ለማያምኑትም መድሀኒት ናት፡፡የብርኳንን ጣፋጭንት የሚያውቀው የቀመሰው ነው፡፡ስለዚህ ሁላችሁም ጸበላን ጠጡ፤እምነቷን ተቀቡ፡ስሟን ዐምናችሁ ጥሩ ትፈዋሳላችሁ፡፡
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
እዉነት ነው አሜን!!!!!!!…እግዚአብሄር ሲፈልግህ እንዲህ ነው ነገሮችን ሁሉ ለበጎ ያደርጋል መታመሙን ለበጎ አደረገለት ከተደበቅበት አውጥቶ በአለም አደባባይ ለምስክርነት ይመርጥሃል፡፡…እኔ እና እህቴም ከሌላ እምነት ነበርን እንዴት በተአምር እንደተመለስን መመስከር እፈልጋለሁ…እግዚአብሔር ይርዳችሁ በሉን …ካልሆኑ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ፡፡!!!!
@tiktokdogs9623
@tiktokdogs9623 3 года назад
እርእስ ብቻ ነው ይሄ interview ሚፈልገው, ብቻውን ሙሉ ፊልም ነው! ወንድማችን! እንኳን እግዚአብሄር ደረሰልህ! ጌታ በደሙ ይሸፍንህ!
@mamilovemamilove8357
@mamilovemamilove8357 3 года назад
Betkekl 👌
@emukiya7490
@emukiya7490 3 года назад
በቅንነት ደምሪኝ ቤተሰብ እንሁን 🤲🥰🥰
@fatemahosain6027
@fatemahosain6027 3 года назад
እንኳንም አልፎ ለማውራት በቃህ አላህ መጨረሻህን ያሳምረው ለሌላም ባለፍክበት ቦታ ላሉ ወገኖቻቸን የምትተርፍ ያድርግህ
@mimizd5828
@mimizd5828 3 года назад
አሜን ፈጣሪ ይባርክሽ
@ወለተስእላሴ
@ወለተስእላሴ 3 года назад
አሜን😘
@የድንግልማርያምልጅ-ጠ4ፀ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድሜ ላንተ የደረሰች ድንግል ማርያም ለኛም ትድረስልን
@nanifirometube7116
@nanifirometube7116 3 года назад
Amen Amen Amen
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 3 года назад
አሜን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
እዉነት ነው አሜን!!!!!!!…እግዚአብሄር ሲፈልግህ እንዲህ ነው ነገሮችን ሁሉ ለበጎ ያደርጋል መታመሙን ለበጎ አደረገለት ከተደበቅበት አውጥቶ በአለም አደባባይ ለምስክርነት ይመርጥሃል፡፡…እኔ እና እህቴም ከሌላ እምነት ነበርን እንዴት በተአምር እንደተመለስን መመስከር እፈልጋለሁ…እግዚአብሔር ይርዳችሁ በሉን …ካልሆኑ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ፡፡!!!!
@habshawimedia47
@habshawimedia47 3 года назад
እንኩዋን ወደ ልቦናህ መለሰህ እንኩዋን ለዚ በቃ ሰዉ ሆኖ የማያጠፋ እንጨት ሆኖ የማይጨስ የለምና ካለፈዉ የምንማር ከመጭዉ የምንጠነቀቅ ያድርገን
@mulu109
@mulu109 3 года назад
አንተን ከመጥፎ ሱስ ያላቀቀች እናታችን ድንግል ማርያም ሀገራችንንም ከክፉ መንፈስ ትታደግልን አሜን
@selamselamyemareyamleji693
@selamselamyemareyamleji693 3 года назад
Amen Amen Amen
@ወለተፃዲቅ-ገ5ቨ
@ወለተፃዲቅ-ገ5ቨ 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@pezapet411
@pezapet411 3 года назад
አሜን አሜን አሜንንን
@አቢቲየማርያም
@አቢቲየማርያም 3 года назад
ጧፉም ይብራላት ይቀጣጠል ትውልዱ ሁሉ ማርያም ይበል እልልልልልልል👏👏👏 🙏🙏🙏 ተስፍዬ አቤት ያነጋገርህ ለዛው እሄው ለ ሁለተኛ ጊዜ እጀን በአፌ አስጫንከኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ኢሳያስም እግዚአብሔር ይስጥህ😍
@webak242
@webak242 3 года назад
አሜን አሜን አሜን🙏
@frehiwot4340
@frehiwot4340 3 года назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ethiopia7544
@ethiopia7544 3 года назад
ትውልድ እግዚአብሔር እግዚአብሔር ነው ማለት ያለበት አትሳሳቺ
@ኣባይነሽአብርሃገአብረአብ
መጪዉ ዘመን... ኣንድነትን ሚሰፍንበት...የሰላም,የፍቅር... ጊዜ ይሁንልን!!!!!! #ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ወንድማችሁ አርቲስት አብርሃም ነኝ ከኤርትራ💔💔💔💔💔💔
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 3 года назад
@@webak242 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@1587-fazr
@1587-fazr 3 года назад
እጅግ በጣም ጎበዝ ተዋናይ ሴይጣን አፈረ እግዚአብሔር ከበረ አይዞኸ በርታ እ/ር ከአንተ ጋር ነዉ 😍😍😍😘😘😘🙏🙏🙏💐💐💐
@lidiya727
@lidiya727 3 года назад
እባክዎ የእግዚአብሔር ሥም አሳጥረው አይፃፉ ሙሉውን ፃፉት
@የሸገሯልዕልትኢትዮጵያዊት
''ከፍቅሯ እርቃችሁ የምትኖሩ ማርያም ፊደል ናት ኑ ተማሩ'' ክብር ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን::አሜን🙏❤️ወገኖቼ ከባድ የሆነ ግራ የሚያጋባ የመንፈስ ጭንቀት አለብኝ ምክኒያቱን አላውቅምና እመቤቴ ትፈውሰኝ:: ሀገሬ በሰላም መልሳኝ ካለብኝ ጭንቀት እንድትፈውሰኝ ቃጥላ ማርያም ለደጇ ታብቃኝ😭🙏
@ሳምሪኢትዮ-ለ2ለ
@ሳምሪኢትዮ-ለ2ለ 3 года назад
ጩቢቲ እንኮን ደስ አለህ እመብርሀን ቤታቹን በደስታ ትሙላላቹ እንወዳቹሃለን 😍
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
እዉነት ነው አሜን…እግዚአብሄር ሲፈልግህ እንዲህ ነው ነገሮችን ሁሉ ለበጎ ያደርጋል መታመሙን ለበጎ አደረገለት ከተደበቅበት አውጥቶ በአለም አደባባይ ለምስክርነት ይመርጥሃል፡፡…እኔ እና እህቴም ከሌላ እምነት ነበርን እንዴት በተአምር እንደተመለስን መመስከር እፈልጋለሁ…እግዚአብሔር ይርዳችሁ በሉን …ካልሆኑ በበጎነት የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ፡፡
@geremechgetach
@geremechgetach 3 года назад
ክብር ለእግዚአብሔር ክብር ለድንግል ማርያም የቀረው ህይወት እመብርሃን ታሳምረልን 💚💛❤️
@zenabchyutb8925
@zenabchyutb8925 3 года назад
ደምሩኝ
@bado20
@bado20 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-WR1dEFpFn3w.html
@zdmaktube1151
@zdmaktube1151 3 года назад
@@zenabchyutb8925 ነይ ውዷ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
እዉነት ነው አሜን…እግዚአብሄር ሲፈልግህ እንዲህ ነው ነገሮችን ሁሉ ለበጎ ያደርጋል መታመሙን ለበጎ አደረገለት ከተደበቅበት አውጥቶ በአለም አደባባይ ለምስክርነት ይመርጥሃል፡፡…እኔ እና እህቴም ከሌላ እምነት ነበርን እንዴት በተአምር እንደተመለስን መመስከር እፈልጋለሁ…እግዚአብሔር ይርዳችሁ በሉን …ካልሆኑ በበጎነት የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ፡፡
@kalkidan1973
@kalkidan1973 3 года назад
እንኳን እግዚአብሔር ማረህ አለም ሁሉ ይመሰክርልሻል ድንግል ማርያም አሜን አሜን 👏👏👏👏👏
@brightsideethiopia1276
@brightsideethiopia1276 3 года назад
ኢየሱስ ይበልጣል ከ ፍጥረት
@ኢትዮጵያትቅደም-ቘ8ሐ
አሁንም ደግመህ ተጠመቅ ይበልጥ የተረጋጋህ ሰው ትሆናለህ እመቤታችን እመ ብዙሐን የአምላክ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም እመ ብርሐም ለኛም ትድረስልን 😥😥
@ewunetumerera9388
@ewunetumerera9388 2 года назад
Ewunetu Merera 1 second ago መዳን በእየርሱስ ክርስቶስ ነው ይላል መጽሓፍ ቅዱስ። ደግሞ የየሱስ ከርስቶስ የከበረው የግዛብሄር ልጅ ስለሆነነው። በየርዳኖስ በርግብ አምሳል መንፈስቅዱስ ሲወርድበት እግዛብሔር " የምወደው ልጄ ይህ ነው።" ብሏልና። ድንግል ማርያም ከመፈጠሯ በፊት እየሱስክርቶስ ከአብ ጋር አብሮ ነበረ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ በአንድነት ስላሴ በመለኮት አንድነት በአካል ሶሥትነት ነበሩ አሉ ወደፊትም ይኖራሉ። ስለዚህ ቅድስት ማሪያም ክብር ይገባታል ግን በእናት ስም የእየሱስ ክርስቶስ ክብር ልትወርስ አይገባተም። እርሷም እንፋለችው ትውልድ ሁሉ ብጽዕት ይሉኛል ብላለች። ስለዚህ ብፅእት ልንላት ይገባል።
@emusahele2127
@emusahele2127 3 года назад
ተስፉ ድምፅህ በጣም ነው የምወደው ሰላየሁህ ደስ ብሎኛል
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
እዉነት ነው አሜን!!!!!!!…እግዚአብሄር ሲፈልግህ እንዲህ ነው ነገሮችን ሁሉ ለበጎ ያደርጋል መታመሙን ለበጎ አደረገለት ከተደበቅበት አውጥቶ በአለም አደባባይ ለምስክርነት ይመርጥሃል፡፡…እኔ እና እህቴም ከሌላ እምነት ነበርን እንዴት በተአምር እንደተመለስን መመስከር እፈልጋለሁ…እግዚአብሔር ይርዳችሁ በሉን …ካልሆኑ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ፡፡!!!
@ትዙየናቷ
@ትዙየናቷ 3 года назад
ተባረክ ካንተ ብዙ ትምህርት ሚወስዱ ወጣቶች አሉ ግልጸኛነትክ ሚገርም ነው
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
እዉነት ነው አሜን…እግዚአብሄር ሲፈልግህ እንዲህ ነው ነገሮችን ሁሉ ለበጎ ያደርጋል መታመሙን ለበጎ አደረገለት ከተደበቅበት አውጥቶ በአለም አደባባይ ለምስክርነት ይመርጥሃል፡፡…እኔ እና እህቴም ከሌላ እምነት ነበርን እንዴት በተአምር እንደተመለስን መመስከር እፈልጋለሁ…እግዚአብሔር ይርዳችሁ በሉን …ካልሆኑ በበጎነት የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ፡፡
@lidiya727
@lidiya727 3 года назад
እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ላንተ የደረሰ በመንፈስ ለታሰረነው ለተያዘነው ለሁላችንም ይድረስልን
@hanigech6376
@hanigech6376 3 года назад
አሜን፫ የኔ መልካም ደምሩኝ ዉዴ💚💛❤
@konegen6189
@konegen6189 3 года назад
Amen
@Ethiopia291
@Ethiopia291 3 года назад
ደስ ስትል እመብረሀን ስትል።።። እግዚአብሄር ያለፈውን ሳይቆጥር የወደፊት ሂወትህን ያማረና የሰመረ ያድርግልክ😍😍😍😍😘😘😘😘ሚሉም እንኳን ደስ አለክ
@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
ሁለቱም ምርጥ ጎበዝ ታዋናይ ናቸው በተለይ ታናሸየው አሰተዋይ ነው እግዚአብሔር እሰከፍጻሜው ከናንተ ጋር ይሁን
@emukiya7490
@emukiya7490 3 года назад
እህቴ ደምሪኝ ቤተሰብ እንሁን በቅንነት
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
እዉነት ነው አሜን…እግዚአብሄር ሲፈልግህ እንዲህ ነው ነገሮችን ሁሉ ለበጎ ያደርጋል መታመሙን ለበጎ አደረገለት ከተደበቅበት አውጥቶ በአለም አደባባይ ለምስክርነት ይመርጥሃል፡፡…እኔ እና እህቴም ከሌላ እምነት ነበርን እንዴት በተአምር እንደተመለስን መመስከር እፈልጋለሁ…እግዚአብሔር ይርዳችሁ በሉን …ካልሆኑ በበጎነት የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ፡፡!!!!!
@seadi.yewuchalewa7269
@seadi.yewuchalewa7269 3 года назад
Wendmu.newde.yemiliyen
@Kloodiwulethiwet
@Kloodiwulethiwet 3 года назад
Lant yedaresachen kidset dangel maryam letichenekut lehulum tedareselachu.enam wondem besosi iyetesekaye new bcha lant yedaresachen lenam tederaselen
@debelae
@debelae 3 года назад
የክርስቶስን እናት ጠርቶ የሚያፍር የለም😢🙏✝️🙏
@brightsideethiopia1276
@brightsideethiopia1276 3 года назад
ክርስቶስን ነው እሱዋ ምንም ነገር ልታደርግ አትችልም !!!!
@debelae
@debelae 3 года назад
@@brightsideethiopia1276 እሱን ለገባው ተወው ነገር ግን የሀያሉን ጌታ የወለደችን እናት እሳ ብለህ አታቃላት 😒
@debelae
@debelae 3 года назад
@@brightsideethiopia1276 እሱን ለገባው ተወው ነገር ግን ሀያሉን ጌታ የወለደችን እናት እሳዋ ብለህ አታቃላት😒
@susutube6227
@susutube6227 3 года назад
እንኳንም አላህ አወጣህ ኡፍ ሱስ መድሃኒት የሌለው በሽታ ነው ወላሂ ደስ ስትሉ ጩቢቲ ምርጥ ስው ቁም ነገረኛ ነህ ወላሂ አላህ ያቆያችሁ❤️🥰🥰🥰
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 3 года назад
አሜንአሜን አሜንአሜን
@emukiya7490
@emukiya7490 3 года назад
አሜን
@emukiya7490
@emukiya7490 3 года назад
@@mebrhitgebrehawya7254 እባክሽን የኔ ውድ እህት እባክሽን ደምሪኝ በቅንነት
@emukiya7490
@emukiya7490 3 года назад
የኔ ውድ እባክሽን ደምሪኝ በቅንነት
@BbBb-rg8ry
@BbBb-rg8ry 3 года назад
አሜን
@addishailu2964
@addishailu2964 3 года назад
እግዛብሔር ስራው ድንቅ ነው ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ተስፍሽ እግዛብሄር ያፅናክ ያበርታክ ወንድሜ
@lenssalemma647
@lenssalemma647 3 года назад
Your story is inspiring for many young people . Thanks for being honest.
@tna9771
@tna9771 3 года назад
በጣም፣የምወዳቸው፣አርቲስቶች፣ናቸው፣ወድማማቾች፣መኦናቸው፣ደስ፣ይላል፣ኡለቱንም፣በተለይ፣ተስፉን
@mimifkr1743
@mimifkr1743 3 года назад
Demerign melesalewu
@mimifkr1743
@mimifkr1743 3 года назад
Demerign melesalewu
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
እዉነት ነው አሜን…እግዚአብሄር ሲፈልግህ እንዲህ ነው ነገሮችን ሁሉ ለበጎ ያደርጋል መታመሙን ለበጎ አደረገለት ከተደበቅበት አውጥቶ በአለም አደባባይ ለምስክርነት ይመርጥሃል፡፡…እኔ እና እህቴም ከሌላ እምነት ነበርን እንዴት በተአምር እንደተመለስን መመስከር እፈልጋለሁ…እግዚአብሔር ይርዳችሁ በሉን …ካልሆኑ በበጎነት የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ፡፡!!!!!!
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
ድንግልን ይዞ ያፈረ ማን ነው ወንድማችን እንኳን ለዚህ አበቃህ 🙏🙏🙏
@hanigech6376
@hanigech6376 3 года назад
እዉነት ነዉ ዉዴ ደምሪኝ ማማዬ💚💛❤
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 года назад
😥🙏🏿🙏🏿🥰
@genentteshome412
@genentteshome412 3 года назад
አሜን እኛም ለደጆ ያብቃን ፈጣራ
@sali3185
@sali3185 3 года назад
ተመስገን 🙏🙏እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድማችን እመብረሀን የጌታ እናት ከሁሉም ነገር ትጠብቅህ 🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@tesgatesga3269
@tesgatesga3269 3 года назад
ክብር ለእመቤታችን ማርያም❤
@ewunetumerera9388
@ewunetumerera9388 2 года назад
Ewunetu Merera Ewunetu Merera 1 second ago መዳን በእየርሱስ ክርስቶስ ነው ይላል መጽሓፍ ቅዱስ። ደግሞ የየሱስ ከርስቶስ የከበረው የግዛብሄር ልጅ ስለሆነነው። በየርዳኖስ በርግብ አምሳል መንፈስቅዱስ ሲወርድበት እግዛብሔር " የምወደው ልጄ ይህ ነው።" ብሏልና። ድንግል ማርያም ከመፈጠሯ በፊት እየሱስክርቶስ ከአብ ጋር አብሮ ነበረ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ በአንድነት ስላሴ በመለኮት አንድነት በአካል ሶሥትነት ነበሩ አሉ ወደፊትም ይኖራሉ። ስለዚህ ቅድስት ማሪያም ክብር ይገባታል ግን በእናት ስም የእየሱስ ክርስቶስ ክብር ልትወርስ አይገባተም። እርሷም እንፋለችው ትውልድ ሁሉ ብጽዕት ይሉኛል ብላለች። ስለዚህ ብፅእት ልንላት ይገባል።
@ያብስራዩቲዩብ
@ያብስራዩቲዩብ 3 года назад
እናታችን እኮ ልዩ ናት እመቤት እማ ፍቅር መጨረሻችሁን ፈጣሪ ያሳምረላችሁ በጣም እወድችሁለሁ
@ዜዶየባቦዎYouTube
@ዜዶየባቦዎYouTube 3 года назад
ማማቲ ደምሪኝ ጀማሪነኝ
@ያብስራዩቲዩብ
@ያብስራዩቲዩብ 3 года назад
እሺ አንችም ደመሪኝ
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 3 года назад
ወይ ኪዳንብረትን ስትል አፍህ ሲጣፍጥ ክብር ለድንግል ማርያም
@desta547
@desta547 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አቤት የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነዉ ክብረ ለድንግል ማርያም ይሁን
@hanigech6376
@hanigech6376 3 года назад
አሜን፫ የኔ መልካም በቅንነት ደምሪኝ ዉዴ💚💛❤
@dadasintayehu8701
@dadasintayehu8701 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 3 года назад
እመብርሀን።አሁንምከአተጋትሁንልህ።
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 3 года назад
በእባእየታጠብሁ።ጨረስኩት።...ቃለምልልሱን።
@ethiopianmamatalk3147
@ethiopianmamatalk3147 3 года назад
እኛ ሞትን ስንመኝ ዳግም ወልዶ አዲስ ህይወት የሚሰጠን መድኃንያለም ክብር ይግባው።
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
እዉነት ነው አሜን!!!!!!!…እግዚአብሄር ሲፈልግህ እንዲህ ነው ነገሮችን ሁሉ ለበጎ ያደርጋል መታመሙን ለበጎ አደረገለት ከተደበቅበት አውጥቶ በአለም አደባባይ ለምስክርነት ይመርጥሃል፡፡…እኔ እና እህቴም ከሌላ እምነት ነበርን እንዴት በተአምር እንደተመለስን መመስከር እፈልጋለሁ…እግዚአብሔር ይርዳችሁ በሉን …ካልሆኑ በበጎ መንፈስ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ፡፡!!!!!
@nikumidea456
@nikumidea456 3 года назад
ቃጥላ ጽዮን ማርያም ክፍል 14 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-l1EejM4Siw8.html
@romangoshu8510
@romangoshu8510 3 года назад
ቃጥላ እና ዘንዶ አስራ አንድ ናቸው ወይ??
@derebuaargechew7116
@derebuaargechew7116 3 года назад
አመብረሐን ማለት የብረሐን እናት ማለት ይነሰለኛል በብረሐን ደግሞ ኢነሱስ ነው ሰላም ኢየሱስ ነው መፍትሄ ኢየሱስ ነው እውነትም ህይወትም ኢየሱስዐነው ኢየሱስ ነው አሁንም እራሰህን ለህይወትህጌታ ሰጥ ነፃ ትወጣለህ አዲሰፍጥረት ትሆናለህጌታ ይርዳህ
@bestone4161
@bestone4161 3 года назад
ላንተ የደረሰች ቃጥላ ማሪያም ለኛም ትድረስልን በእውነት እንኩዋን ለዚህ በቃህ
@አቤቱበመንግሥትህአስባኝ
@@romangoshu8510 አይደለውም ባታው ይለያል
@mimifkr1743
@mimifkr1743 3 года назад
Demerign melesalewu
@adanechshlbiru1495
@adanechshlbiru1495 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እልልልልልልልልልልል ጌታ ክርስቶስ ታላቅ ነዉ ኢየሰሱ እናት ልዩ ነት ክብር መስገና ይግባልት💒💒💒💒💒💒💒💒💒😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 በደስታ አለቅስኩ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
እዉነት ነው አሜን…እግዚአብሄር ሲፈልግህ እንዲህ ነው ነገሮችን ሁሉ ለበጎ ያደርጋል መታመሙን ለበጎ አደረገለት ከተደበቅበት አውጥቶ በአለም አደባባይ ለምስክርነት ይመርጥሃል፡፡…እኔ እና እህቴም ከሌላ እምነት ነበርን እንዴት በተአምር እንደተመለስን መመስከር እፈልጋለሁ…እግዚአብሔር ይርዳችሁ በሉን …ካልሆኑ በበጎነት የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ፡፡!!!!!!!
@aski1850
@aski1850 3 года назад
Hulone ,yadrage egzeyabhere yemasegane enkane lazhe talake geza adrsahe wandemeya emberehaneya enkane yhene talke tamere fasatmachelhe elelelelelelelelrle
@aski1850
@aski1850 3 года назад
Emamelke waldetamelke kebere mesegana yedrsate,kanalga
@ወይኖyoutube
@ወይኖyoutube 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ነገር ተመስገን ነው አብሮ አደረሰን ወንድማችን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ❤❤😭❤
@hanigech6376
@hanigech6376 3 года назад
የኔ መልካም ደምሪኝ ማማዬ💚💛❤
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 3 года назад
ሰላም ጤና ፍቅር ያድለን ሰብስክራይብ አርጉ
@alemteshome6586
@alemteshome6586 3 года назад
ያመነ የተጠመቀ ይድናል እውነት ነው እመብርሃን እኛንም ትየን
Далее
Artist 4-Mavsum 20-son FINAL  (21.09.2024)
2:20:46
Просмотров 325 тыс.
ቆይታ ከተመስገን ባዲሶ ጋር part 1
12:58
ረሙን ሰራንለት😂
17:34
Просмотров 12 тыс.