Тёмный

ሱባኤ በቤታችን መያዝ እንችላለን ወይ? አርምሞ እና ተአቅቦ ምን ማለት ነው? እንዴት ይያዛል? 

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Просмотров 26 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

1 авг 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 136   
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Год назад
እንዃን ለቸርሩ አመድሀኒአለም ወርሀዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ያቆይልን አሜን
@meazaali659
@meazaali659 Год назад
Amen amen amen
@sgsgsgsg8142
@sgsgsgsg8142 Год назад
በእውነት ላሰተማሩን ለመከሩን ለአባታችን አባ ኤኖክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በፀጋ ይጠብቅልን በረከታቸውን ያሳድርብን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ጾሙን የሰላም የበረከት የንስአ የአንድነት የአገር ሰላም ያድርግልን የመተሳሠብ አሜን አሜን አሜን ➕🕯🕯➕
@AbcAbc-jm6zn
@AbcAbc-jm6zn Год назад
አሜን አሜን አሜን
@mangiaresano6109
@mangiaresano6109 Год назад
Amen Amen
@woldesenbet
@woldesenbet Год назад
አምልኮት ስግደት በጭራሽ ሰግዳችሁ ለማታውቁ ሰዎች ከዚህ ስግደት ተነሡ፡፡ ጸሎት ቦታ በሚገባ አዘጋጅታችሁ ቢያንስ ቢያንስ በቀን ሁለቴ መስገድ ጀምሩ፡፡ መነሻ የአምልኮት ስግደት ለአብ እሰግዳለሁ ለወልድ እሰግዳለሁ ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ ምስጋና ይሁን ለአብ ምስጋና ይሁን ለወልድ ምስጋና ይሁን ለመንፈስ ቅዱስ ሃሌሉያ ለአብ ሃሌሉያ ለወልድ ሃሌሉያ ለመንፈስ ቅዱስ በረከቱን ለሰጠን ኃይሉን ላበዛልን በዚህ ሰዓት ላቆመን በቸርነቱ መንገድ ለመራን በዚህ ሰዓት በጸጋው ለጠበቀን በብርሃኑ መንገድ ለመራን ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው ቅዱስ ኤልሻዳይ ቅዱስ አዶናይ ቅዱስ ያሕዌ ቅዱስ ጸባዖት ቅዱስ ኢየሱስ ቅዱስ ክርስቶስ ቅዱስ አማኑኤል የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው ለዘለዓለሙ አሜን፡፡ በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!! 💚💛❤😇🙏🙏🙏ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Qc7u3zqtViI.html በዚህ ሊንክ ወደ ቻናሉ መቀላቀል እና ሌሎችንም ስግደት ማግኝት ይችላሉ!!
@SelamawitGod-gl2we
@SelamawitGod-gl2we 4 месяца назад
Tnk
@bere2532
@bere2532 Год назад
በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚአብሔር፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ውባለም፣ተስፋ ስላሴ፣ገብረ መድህን፣እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ
@sgsgsgsg8142
@sgsgsgsg8142 Год назад
እንኳን አደረሶ አባታችን ለናታችን ለወላኢቷ ለፍልሰታ ፆሟ በሰላም አደረሰን አደረሳችው ለመላው የጥምቀት ልጆች አሜን አሜን አሜን ➕🕯
@LezaHDPlus
@LezaHDPlus Год назад
ጭራሽ ሻማ አብርተሽ ሄድሽ
@sgsgsgsg8142
@sgsgsgsg8142 Год назад
@@LezaHDPlus ማነክ ማነሽ መናፍቅ
@user-vp9cs8vh5l
@user-vp9cs8vh5l Месяц назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@vghhhj7363
@vghhhj7363 9 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@mare7241
@mare7241 5 месяцев назад
🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@senaitechartier7938
@senaitechartier7938 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@misrakasmare136
@misrakasmare136 Год назад
አባየ ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያስማልን በረከትዎ ይድረሰን
@tejnesh5645
@tejnesh5645 Год назад
እንኳን ለቸሩ መዳነአለም አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን
@tayechwale3555
@tayechwale3555 Год назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለህዎት ያሰማልን 💚💛❤️ 🙏🙏🙏
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x Год назад
አባታችን በእውነት ቅል ህይውት ያሰማልን
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk Год назад
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን አደረሣችሁ አደረሠን ለቸሩ መድሀኔአለም ወረሀዊይ መታሠቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሣችሁ አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ✝️💒👏👏👏
@salamfentun8512
@salamfentun8512 Год назад
አሜን እንኳን ለአባታችን ለቸሩ መድሐኒያለም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏
@amsalemamo9132
@amsalemamo9132 Год назад
አባቴ ቃለ ሕይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያባዝልዋት አምልክ ይርዳን በእውነት ሕይወት ነው እህት ወድሞቼ እንጠቅምበት ልጇን አንድዬ ተጠግትን የብርሀን እናት እመብዙሀን አጋዥ አድርገን ታገሰዛለቸ እነዴት በንል? ርህርሒተ ሕሊና ናትና ለእኔ ለሀጢያተኛዋ ተስፋ ነች እና በእባ በፀሎተዋ ሀጢያታችንን በእሳት መቀነቷ ዲያቢሎስን እንድትታስርልን በርትተ ሰሀሊለነ ቅድስት እንበላት እግዚአብሔር በሰላም ጀምረን በሰላም ለመፈፀም ያብቃን የእመቤታችን ምልጃ ከሁላችንም ጋር ይሁን,ለአባታችን እድሜና ይስጥል አምላከ ..
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Год назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን የቅዱሳን አምልክ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 Год назад
አባቴቃለህይወትያሰማልን።እድሜናጤናይስጥዎት።ለምሳሌእኔየምሰራውሰውቤትነኝ።ግንእጸልያለሁአነባለሁግንክፉነገርሳይሆንእንጀራስለሆነመነጋገሬአይቀርምግንበኔእራሴንከሁሉነገርበትንሹቆጥቤአለህ።ፈጣሪደሞከፈቀደልኝሀገሬገብቼሱባኤለመግባትያብቃኝ።አባቴበጸሎትዎአስቡኝ።ወለተማርያምነኝ
@siyaneshh5246
@siyaneshh5246 Год назад
ቃልህይወት ያሰማልነ አባታችን ጸጋውን ያበዞሎት በጸሎትችሁ አሰበን
@user-tg3sk6gk7e
@user-tg3sk6gk7e Год назад
በእውነት ፀጋውን ያብዛልወት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci Год назад
አባታችን ቃለህይወት ያስማልን አሜን
@user-yl2pq1ys4n
@user-yl2pq1ys4n Год назад
ቃል ሂዎት ያሰማልን መምህራችን እረዥም እድሜ ያድልልን ፀጋውን ያብዛልን
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን
@user-fg3bp2co2p
@user-fg3bp2co2p Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማል አባታችን
@ethio6437
@ethio6437 Год назад
ቃሉ ሁሌም አዲስ ነው። ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን።
@user-so2we5qq9f
@user-so2we5qq9f Год назад
ቃልይት ይስምልኝ አበታችኝ ብዙ ተልውጥንል ዝግ ይብዛላችሁ አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህና መጡ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽⛪❤️⛪❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹💯☑️👍😘😘😘😘
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Год назад
በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን የበረከት ጸምያርግልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን 👏💞👏💞
@God-de8yo
@God-de8yo Год назад
Thanks kses,, you save me to tk and.goes to God kingdom
@kalkal3346
@kalkal3346 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን ጸጋውን ይብዛልት
@tmcleaning5529
@tmcleaning5529 Год назад
ትጉህ አባታችን ቀሲስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ስላሴ ያጎናፅፍልን
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏
@mangiaresano6109
@mangiaresano6109 Год назад
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በጣም የምፈልገው ትምህርት ነው ተመስጌን🙏
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 Год назад
Zegawane yabzalwate amen amen amen kelhewate yasamalean🏅🏅🏅.
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Год назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እመብርሃን ሁላችንንም በእናትነት ፍቅሯ ታሰብን
@tigistkebede5565
@tigistkebede5565 Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ዕድሜ አና ጤና ይስጥልን እግዚብሔር አምላክ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን ✝️
@abdenabelew9934
@abdenabelew9934 5 месяцев назад
መንግስቱን ያውርስልን
@saratsegay6095
@saratsegay6095 Год назад
Amen Amen Amen Kala hiwet yesmalna Memhre 🙏❤️⛪
@geedadkalisam3037
@geedadkalisam3037 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን አባታችን
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንካን ለቸርመደሀነአለም ወርሀዊ ከቡር በአል አደራስችህ አሜን
@christinahailemariam2971
@christinahailemariam2971 Год назад
Kale Hiwoten Yasamalene 🙏🙏🙏
@ayalejigu3461
@ayalejigu3461 Год назад
እናመስግ አባታችን
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 Год назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ልብንና ኩላሊትን የሚመረምረው ቅዱስ እግዚአብሔር እሱ ይማረኝ እኔ ደካማና ሀጥያተኛ ሰው በሰው ሀገር ያለሁ ምንም አይሳካልኝም ፆሙን እፆማለሁ ፀሎትም በጥቂቱ እፀልያለሁ ስግደትም ጧትና ማታ 28 እሰግዳለሁ ለእግዚአብሔር ምስጋና እሂ አይበቃም ግን በምህረቱ በቼርነቱ ያስበኝ ዘንድ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ተንሳኤ ብላችሁ እኔ ለሆዴ በስራ የባዘንኩ ደካማ ፉጡር ነኝ😭😭😭😭😭😭😭😭
@zewedetuabera7532
@zewedetuabera7532 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@user-fs1rc7fe6m
@user-fs1rc7fe6m Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሀይወት ያሰማልን
@eteneshyoutub4873
@eteneshyoutub4873 Год назад
ቃለህይወትያሰማልን አባታችችን
@rozayeslasabarya3467
@rozayeslasabarya3467 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 Год назад
Amen Amen Amen kalehiy woetn yasemalen 👏
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን ♥♥♥
@user-cf8pw6dx2n
@user-cf8pw6dx2n Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-ss4ip8ce6b
@user-ss4ip8ce6b Год назад
አባ እድሜና ጤናይስጠውት አምላክ እናተን የስጠን አባት ክብር ምስጋና ይገባው አሜን አሜን አሜን ቃለህውት ያስማልን ይኑርልን
@user-px6wk1cy8x
@user-px6wk1cy8x Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@yemariyamhabteslase3440
@yemariyamhabteslase3440 Год назад
አሜን,ቃለህይወት,ያሰማልን,መምህር,በረከትወት,ይድረሰን
@orentube2026
@orentube2026 Год назад
ቃለ ህይወት ያሠማል እኛም ቃሉ ሰምተን እንድንድንበት ይርዳን አሜን አሜን አሜን
@yedawitlijeyesushoymaregn7439
Egziabher yimesgen Amen Amen Amen kalhiyot yasemalin
@lidacall9142
@lidacall9142 Год назад
AMEN AMEN AMEN kale hiwoten yasemalen abatachin
@tirhasweldearegay5411
@tirhasweldearegay5411 Год назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p Год назад
ቃለ ህይዎት ያሰማልን አባታችን
@seniteeta1223
@seniteeta1223 Год назад
እንኳን አደረሶት መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
@user-kq3fe9yb6x
@user-kq3fe9yb6x Год назад
በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህርዬ
@yohanesgebre2853
@yohanesgebre2853 Год назад
Abatachn kalehiwet yasemaln ❤❤❤
@anabak2549
@anabak2549 Год назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት
@user-fg5nx4tj8d
@user-fg5nx4tj8d Год назад
መምህራችን እንኳን ደና መጡልን ቃለህይወት ያሰማልን
@ninasol8266
@ninasol8266 Год назад
Kalehiwot yasemaln 🙏
@saragirma5196
@saragirma5196 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን እንኳ ደህና መጣልን
@user-sk8ko1iv8b
@user-sk8ko1iv8b Год назад
Egziabeher selamu yebzhalkum abatachen
@mikozo7658
@mikozo7658 Год назад
Kale hiywot yasemalen abatachn
@gosa864
@gosa864 Год назад
አሜን እንኳን በሰላም መጣክ መምር
@genettesfasion9786
@genettesfasion9786 Год назад
Kale Hiwet yasemalen
@user-fv5ix1nj8b
@user-fv5ix1nj8b 10 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@dawittefera6432
@dawittefera6432 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@tekateka7280
@tekateka7280 Год назад
አሜንአሜንአሜንአባታችንቃለህይወትንያሰማለን
@geedadkalisam3037
@geedadkalisam3037 Год назад
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝአባታችን ወለተ ኪዳን ነኝ
@ertaerta726
@ertaerta726 Год назад
አባ እረዥም እድሜና ጤና ይስጦት
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Год назад
ቀሲስ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባቴ ፀጋ በረከቱን ያብዛላችሁ የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን 👏👏👏አሜን
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 Год назад
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln abatachiin
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መልካም የፍልሰታ ጾም ይሁንልን
@mareyaamienatee7157
@mareyaamienatee7157 Год назад
Amen Amen Amen
@alemnegatu2045
@alemnegatu2045 Год назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ እውነት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@solomonteclaybeyene6987
@solomonteclaybeyene6987 Год назад
Amen amen amen aba 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@menentekleberhan8705
@menentekleberhan8705 Год назад
Amen amen amen 🙏 endskelhe lmanoer yerdange
@almazjanka8624
@almazjanka8624 Год назад
አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-zx6nj9wy8n
@user-zx6nj9wy8n Год назад
#የድንግል #ማርያም ልጅ ጌታችንን ቸሩ #መድኃኔዓለም እድሜያቸውን ያቆይልን። ፨እውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
@asilphone9368
@asilphone9368 Год назад
Ameen kale hiyote Yasmlen Abtichin Ameen
@firefiretube8987
@firefiretube8987 Год назад
አሜን አሜን አሜን 💕💠⛪️💕💠
@rebeccamichael6591
@rebeccamichael6591 Год назад
Abatachen regime Edma ena tena yestote kale hewet yasemalen be Tselotote yasebune 🙏🙏🙏
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
እንኩዋን በሰላም መጡልን አባታችን 🙏🏿
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x Год назад
እህታይ እንኳን ሰልም ምጠሸ
@yaamahaar9245
@yaamahaar9245 Год назад
Qale hywot yasemalin
@mestumulta86
@mestumulta86 Год назад
AMEN AMEN AMEN
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z Год назад
እመብርሀን እናቴ
@SelamawitGod-gl2we
@SelamawitGod-gl2we 4 месяца назад
Tnk
@user-sg3yk1kr2x
@user-sg3yk1kr2x Год назад
አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲🤲
@Sarah77-ei4if
@Sarah77-ei4if 2 месяца назад
🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾
@romangesses8983
@romangesses8983 Год назад
አባ እባኮት የፈስለታን ፆም ከሰራ ጋር በሱባዔ እንዴት እናሳልፍ እባኮን ምክር ይስጡን?አመሰግናለሁ ።
@user-sg1md3fe9s
@user-sg1md3fe9s Год назад
ሠላም እኳንን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏
@hanimoralstories2747
@hanimoralstories2747 Год назад
Selam kesis tsome kemegbatu befit ye keder timket ynoral
@hasetworku5592
@hasetworku5592 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አንኳን አደረሰን ለአባታችን ለቸሩ መድኃኔዓለም ወራዊ ባዓል
@fikrutadesse7659
@fikrutadesse7659 Год назад
Qale hiwot yasmaln Abatachin.
@rigbeefrem2064
@rigbeefrem2064 Год назад
Kale hiwet yesmaln abona
@beretuberetu7599
@beretuberetu7599 Год назад
Salem Salem Salem
Далее
Dora’s Tyla Dance is Everywhere 😨 #shorts
00:14
Просмотров 1,5 млн
Try not to Laugh Game!
00:38
Просмотров 1,7 млн
Dora’s Tyla Dance is Everywhere 😨 #shorts
00:14
Просмотров 1,5 млн