Тёмный

ሱባኤ የምንይዘው እንዴት ነው? በሱባኤ የምንበላው ጥሬ እና የምንጠጣው በሶ መጠን አለው? ወቅታዊ ትምህርት በቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም 

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Просмотров 28 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 147   
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
እንዃን ለአቡነ ሃብተ ማርያም ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ ብአል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት መልጃቸው አይለየን አሜን አባታችን እንኳን ደና መጡ ምእመናን ገባ ገባ በሉ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Год назад
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን
@እግዚአብሔርይመስገን-ቸ6ደ
አሜን አሜን አሜን አካን አብሮዎ አደረሰን
@BontuTesfaye-g2e
@BontuTesfaye-g2e Год назад
@እግዚኦተሰሐለነ
እሰይ እመቤታችን ድንግል ማሪያም ከጾመ ፍልሰታ ረድኤት በረከቷን ታሳትፈን።
@ሚስጥረ
@ሚስጥረ Год назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@askala3516
@askala3516 Год назад
AMEN AMEN AMEN 🤲🤲❤❤❤❤❤💯💯💯💯
@EeRr-p4f
@EeRr-p4f Год назад
አሜን💕🙏💕አሜን💕🙏💕አሜን💕🙏💕❤
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Год назад
የቅድስት ድንግል ማርያም በረከት አማላጅነት የእናትነት ፍቅሩአ አይለየን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Год назад
.የኔ.አባት.ቃለህይወት.ያሠማልን.በድሜ.በፀጋ.ይጠብቅልን::እመቤቴ.ማርያም.ለዚህ.ክብር.ታብቃን::በሱባኤ.በቁርባን.ቀንቺ.ልሞት.ነዉ.እደእግዚያብሔር.ፈቃድ.ይሁን::ጥያቄ.አባየ.አሁን.በእርግጥ.ስደት.ላይ.ነኝ.ለሱባኤ.አይመቸኝም.ቢመቸኝ.የሚያስቸግረኝ.ነገር.በፆም.ሠአት.በጣም.ብዙ.ምራቅ.ይወጣኛል.በትንሹ.ግማሽ.ሊትርና.ወፍራም.በፆም.ሠአት.ነዉ.የሚያስቸግረኝ.አስቡኝ.በፀሎታችሁ.ወለተሠማያት
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@azeb8400
@azeb8400 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@musseteklit2860
@musseteklit2860 Год назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ይስማዓልና።እግዚአብሔር ጸግኡ የብዝሕ ኣቦና።
@saronisrael752
@saronisrael752 Год назад
የተዋህዶ ልጆች ለአባታችን አቡነ ሀብተ ማርያም በአል አደረሠን አባቴ ይፍቱኝ መምህር ተስፋዬ ምክንያት እርሶን አውቂያለው በዚም አጅግ ተጠቅሚያለሁ የመከሩንን በልቦናችን ያሳድርብን
@SameraSsd-db8nq
@SameraSsd-db8nq Год назад
ቃለሒወት ያሠማልን አባታችን🙏🙏🙏እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን
@jamela223-xg2hu
@jamela223-xg2hu Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@edenteshome7065
@edenteshome7065 Год назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜዉን ጤናዉን አብዝቶ ይስጥልን አሜን በቅርቡ ሀገሬ እገባለሁ እንዴት ላግኝዎት አባቴ የፍልሰታ ማርያም ፆምን እንድፆም ፈጣሪ እንዲፈቅድልኝ ፀልዩልኝ ፆም ስጀምር ገና በጠዋት ይርበኛል ልቤን ይፍቀኛል ያዞረኛል ብይ ብይ ይለኛል ፀልዩልኝ እስኪ የሚፈታተነኝ ነገር እንዲተወኝ
@sebelaseres4668
@sebelaseres4668 Год назад
አሜን አባታችን❤❤❤❤❤❤
@YohannesWotango-fw9oj
@YohannesWotango-fw9oj 11 месяцев назад
ተዘከረነ በጸሎትከ ቅድስት (ወልደ ኪዳን )
@asdfsdf3088
@asdfsdf3088 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤🎉🎉🎉
@MekedesMekedes-l7j
@MekedesMekedes-l7j Год назад
አሜንመንግስተሰማያትያውርስልን❤
@tesfaneshsisay752
@tesfaneshsisay752 Год назад
የእመቤቴን ሰሟን እንደት ነው እሚጠሯት መምህር?ቃላት የለኝም!አእምሮን ያድሳል!እመቤቴ ፀጋውን ታድልልን!
@messiessi3635
@messiessi3635 Год назад
አባታችን በረከትኦ ይደርብን
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን እኛም የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
📚📚📖#አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌልህን ቃል ለመስማት የበቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን📚 📚📚📖#ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካ ችን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም ስለየተመሰገነ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን📚🕯️ 📚#እኛም ቃሉን ሰምተን ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ የአምላካችን ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን🕯️✝️#Egzibher yimsgen abatachn enkuan abero adersen #kale hiwot yesemalen abatachn desss yemil temihirt new abatachn mastewalun yadelen amen 🤲💚💛❤
@ቱጀሬጥበቡወዬሳ
Amen Amen Amen 🙏
@cellphonica1129
@cellphonica1129 Год назад
አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@gitidadi2022
@gitidadi2022 Год назад
Amen.Amen.Amen.🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@የደንግልማረያምልጀነኝ
አባታችን ቅል ህይውት ያሰማልን እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጥልን በረክታችው ይደረበኝ
@bateaddis5792
@bateaddis5792 Год назад
አባዬ ደስ የሚል ወቅታዊ ትምህርት ነው እረጅም እድሜ ይስጥዎት
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 Год назад
ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን
@taybaa8158
@taybaa8158 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን
@genetabebe3821
@genetabebe3821 Год назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@MigAlmaz-he4oe
@MigAlmaz-he4oe 8 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@wehazitwehazit8401
@wehazitwehazit8401 Год назад
እባ ዕድመን ጥዕናን እግዚአብሔር አምላክ ይሃብ ። ወላዲት አምላክ ናይ አግልግሎት ዘመን ኩም ተባርክ።
@heymenotderese4049
@heymenotderese4049 Год назад
amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nardosalemu
@nardosalemu Год назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@nnnnhhj1727
@nnnnhhj1727 Год назад
ቃለ ህወት ያሠማልን አባታችን
@milliontamirat1536
@milliontamirat1536 Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማል አባታችን
@ወለተማርያምወለተማርያም
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃና ፀሎቷ አይለየን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን
@hailegebrielyemane7656
@hailegebrielyemane7656 Год назад
ቃሉ ማር ማር ይላል የህይወት ቃል ያሰማልን
@lidacall9142
@lidacall9142 Год назад
AMEN AMEN AMEN kale hiwoten yasemalen abatachin
@እግዚኦተሰሐለነ
አባታችን አመሰግናለሁ
@aselefgeletaw4829
@aselefgeletaw4829 Год назад
ቃለ ሒወትን ያሠማልን አባታችን
@birhanalemayehu9444
@birhanalemayehu9444 Год назад
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን
@hiwi-21216
@hiwi-21216 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ድንቅ ወቅታዊ ትምህርት ነው ያስተማሩን እናመሰግናለን እማምላክ በእድሜ በጤና ትጠብቅልን🙏🥰🥰🥰
@TayuG-n3j
@TayuG-n3j 11 месяцев назад
ቃለህይወት ያስማልን።
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 5 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@zedyemaryamlij659
@zedyemaryamlij659 Год назад
በሰላም ያድርሰን ቃሌ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@mesfinkebede-d1f
@mesfinkebede-d1f Год назад
አሜን አሜን አሜን ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ።
@fantagurmesa2293
@fantagurmesa2293 Год назад
Amene amen
@axumawit140
@axumawit140 Год назад
ቃል ህወት ያሰማልን መምህራችን
@tigistgirma5569
@tigistgirma5569 11 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@kawtherkarain9346
@kawtherkarain9346 Год назад
Ameen Ameen Ameen
@rahelmsrahel1880
@rahelmsrahel1880 11 месяцев назад
Qale hiwet yasemalen abatachin amen amen amen
@BozonishGhalli
@BozonishGhalli Год назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማልንአሜን ለዛ ያድርሰን አሜን
@TiteTite-h2k
@TiteTite-h2k Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Год назад
Amen Amen Amen qal hiwot yasemalin Abbatachin erme tsega yabzalot egzabher
@FghDfg-ct9zt
@FghDfg-ct9zt Год назад
Amean amene amene
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ Год назад
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን አባታችን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን፫
@asmeretestifanos8131
@asmeretestifanos8131 7 месяцев назад
Amen 3
@bbeapp8607
@bbeapp8607 Год назад
ቃለሒዎት ያሰማልን ኣባቴ በጸሎቶት ያስቡን
@amanuel5687
@amanuel5687 Год назад
አባታችን እንኳን ደህና መጡ አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ከነቤተሰባቹ በዕድሜ ጤና የይጠብቅልን አባ ይፍቱኝ
@fikadushimhalal9475
@fikadushimhalal9475 Год назад
Kal hiwet yesmealna kbur abatachn edmen tenan ystiln
@zedyemaryamlij659
@zedyemaryamlij659 Год назад
በሰላም ያድርሰን ቃሌ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤🙏
@frehiwotshenkoru6473
@frehiwotshenkoru6473 Год назад
Amen kale hewtete yasemalen ❤
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን
@hasanalhasan7841
@hasanalhasan7841 Год назад
Aemen aemen aemen kale hiewet yasemaln
@alain647
@alain647 Год назад
Abatechin kaliwoten yasemalin enmen betage yitebikilin ❤️❤️♥️
@ኤልሻዳይነውጌታ-በ2ጀ
#የድንግል #ማርያም ልጅ ጌታችንን መድኃኒታችን #ኢየሱሰ #ክርሰቶሰ አባታችንን ያኑርልን በእውነት። ለአባታችንን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
አባየ እንኳን ደህና መጡልን ❤
@samimediachannel
@samimediachannel Год назад
ቃል ሂወት ይስማልኝ ኣባተ ፡በጽሞ ፍልሰታ ላይ 2 ሳምንት ላይ ሱባኢ አፍልግልሁ በይቸ ሆይነ።ለኢመብታችን ልጥይቃ አፍልጋልሁ ምልሻ ልምግነች።
@firish-wn4in
@firish-wn4in Год назад
አሜን, አሜን, አሜን 🙏🙏🙏
@adeesadees9259
@adeesadees9259 Год назад
እንኳንደሕናመጡ አባታችን ቃለሕይወትን ያሠማልን ።
@iyeruse9547
@iyeruse9547 Год назад
አባየእደኖትበጸሎትአስብኝወለተሳላሴ ብላችሁ❤❤❤❤❤❤አባቴእግዛብሔር ይጠብቃችሁ
@sarongalkeshijob2692
@sarongalkeshijob2692 Год назад
Abatachin Kal Hiwet Yasmalin❤❤❤❤
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 Год назад
በሠላም ያድርሰን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 Год назад
Amen Amen Amen Abaetchen kalehiy woetn yasemalen ❤❤❤❤
@laylaathyopia2149
@laylaathyopia2149 Год назад
ሠላም በድጋሚ ምሕረዬ በሥደት ነው የለሁት ክፋ መንመሥ በሠዎች እያሠፈራራኝከሠዎቼ ወይም ከምሠራበት ቤትም እንዳልሥማማ ያደረገኛል ወደ ሀገሬም ለመግባት ሣሥብ አይሣካልኝም መምሕር ሀገርቤት ገብቼ እረሠውን አግኝቼ ልፈወሥ እችልላለሁ ብዬ ሁልግዜ እመኛለሁ በፀሎተወት አሥቡ እግዚ አብሔረ ፈቆዶ ሀገረ ከገባሁ እንደማገኘወት ተሥፋ አደረጋለሁ ❤❤
@ሳዶርአላዶር
@ሳዶርአላዶር Год назад
በርተተሽ ፀልይ ስገጂ ታሽንፊዋልሽ
@nahombekayoyo
@nahombekayoyo Год назад
ፈጣሪ ይርዳን
@mareyaamienatee7157
@mareyaamienatee7157 Год назад
Kaloti yasemalin 🤲🤲🤲👏👏👏❤❤❤❤
@AbeGalEmbrhen
@AbeGalEmbrhen Год назад
ቃል ህይወት ያስማልን ኣባታችን
@ssss4655
@ssss4655 Год назад
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን ፀጋውን አብዝቶ ይድልልን
@ethielezayina701
@ethielezayina701 Год назад
ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን ።
@saraadera4149
@saraadera4149 Год назад
የኔ አባት የብቻዪ እመቤቴ ትጠብቆ ቃለ ህይወት ያስማዎት ኑሩልኝ
@selamawitbogale4863
@selamawitbogale4863 Год назад
አባታችን እንኳን በሰላም መጡ መልካም ለሊት ያርግሎት። አለ ሕይወት ያሰማልን አሜን
@TedimulugetaTedimulugeta-km6ju
አሜን እግዚአብሔር ይርዳን። 3:13
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 Год назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!
@tube-hk8nt
@tube-hk8nt Год назад
እንኳን ደና መጡ ውድ አባታችን ሰላሞት ይብዛ ሰላም ለቅድስት ቤተክርስቲያን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@Aman-tube654
@Aman-tube654 Год назад
Amen kdus Abatachn enkuan dehna metu betselot asbun srgute gebrel negn
@madinamd7228
@madinamd7228 Год назад
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@TedimulugetaTedimulugeta-km6ju
አሜን እግዚአብሔር ይርዳን።
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኀ5ኘ
እግዚአብሄር ይመስገን ሰላመወ ይብዛ
@Hiwotየማርያምልጅ
@Hiwotየማርያምልጅ Год назад
አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእውነት በአስፈላጊ ስአት ነው ትምህርቱን የሰጡን እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏❤️
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 Год назад
Enkuwan Aderesen KALE Hiwotin Yasemalen Memherachin 🙏🙏🙏💒💒💒🤲🤲🤲
@laylaathyopia2149
@laylaathyopia2149 Год назад
እሺ መምሕረዬ እረሠዎም በፀሎተዎት አሥቡኝ
@HfgGff-wu6oz
@HfgGff-wu6oz Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 Год назад
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@nathanashenafe7565
@nathanashenafe7565 Год назад
Egzeabher sagawon yabzalen.
@liya7521
@liya7521 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
@MazaFfff
@MazaFfff 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@adiyaadiya2181
@adiyaadiya2181 Год назад
Ameeen ammeeen Ameeeen Ameeeen abatchen enmsgnalen nurlen edemn xena isxot
@ወለተገብርኤል-ቈ2ከ
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ውዱ አባታችን ❤️
Далее
MK TV  የተቀደሰው ሱባኤ
40:21
Просмотров 3,9 тыс.