Тёмный

ሱብሒ መነሳት ለከበደው 14 ጥቆማዎች || አላህ ይምራን || @ElafTube 

Подписаться
Просмотров 83 тыс.
% 2 736

Welcome To Elaf Tube !!
---------------------------------------
ለእውቀት...እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
elaftube
የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
t.me/elaftube
የሶሓቦች ታሪክ ፤ የታላላቅ ስብዕናዎች ታሪክ ፤ የተለያዩ አስተማሪ ታሪኮች ወደ ሚለቀቅበት ሁለተኛው ቻናላችን ይቀላቀሉ " ELAF TUBE - SIRA" ru-vid.com
----------------------***** Subscribe for more videos ***** -------------------------

Опубликовано:

 

22 авг 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 198   
@abarra6907
@abarra6907 Год назад
እኔ አላህ ወጀሌን እሚመረኝ ተስፋ አደርጋለሁ እጂ የፈጅር ሰላት ሁለገዘ በማለት ይቻላን እየረፈደብኝ ነው የምሰገደው በጣም እናደዳለሁ አዳድቀን በወቀቱ ሰግጄ ሰተኛ እዴት ደስይለኛል በቻ አላረማ እሞላለሁ በቀልፈልቤ ቆይ ትነሺ ቀይቼ እሳለሁ ብዬ አጠፋው አለሁ በዛው እቅልፍ ያል እተኛለሁ እእእ
@SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz
ጀዛኩምአላህ ውሰታዝ በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያርገን
@zaharawallo7166
@zaharawallo7166 Год назад
አልሀምድሊላሂ እልፍ አትለኝም ቁረአኔን ቀረቸ ዚክር አረጌ እየተኛለሁ ዉሎየ በደስታ ነዉ እምዉለዉ እኔ ጀነትን አይቻለሁ ሱቢሂን ሰግጀ ተኝቸ ደስ ሲል ሞትን አለፈራም ከዛ ወድህ ❤❤❤❤
@seadahassen1975
@seadahassen1975 Год назад
kenahu😢😢😢😢😢
@ሰደተኛዋ-ቀ7የ
@ሰደተኛዋ-ቀ7የ Год назад
አረብ ሀገር ነሺ እኔ ወላሂ ሰላሜን እያጣሁ ነዉ ፠እያለፈኝ ሰደት😢
@zaharawallo7166
@zaharawallo7166 Год назад
@@ሰደተኛዋ-ቀ7የ አወ ኳተር
@AliHassan-ru9ef
@AliHassan-ru9ef Год назад
እስኪ ለህቶችሽ ዱአ አረጊልን ሁቢ ለኛም እንዳንች እንዳገራልን
@Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z
​@@zaharawallo7166እስኪ ዱአ አድርጊልን ለኛም😢
@እራህማሰይድእራህማሰይድ
ጀዛኩሙሏህ ኸይር ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ ኸይር ምንዳወችህንም ያብዛልህ በመቀጠል ከቻል የሱሀባወችን ታሪክ ብትለቅልን በተለይ የሴትችን ብዙ የማናውቅ አለን
@LifeRule-w8u
@LifeRule-w8u Год назад
የጀነት ያድርግህ አሏህ ያአኺ❤❤❤
@aminaawol1499
@aminaawol1499 Год назад
ጀዛኪላዉ ኸይር
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l Год назад
😢ማታ አምሽቸ እተኛለሁ ለሡቢህ አልነሣም የአላህ አንዳንዴ እኮ ተነሥቸ ከሠገድኩ ከዛ ሥተኛ ደሥሥሥ ሢለኝ ዉሥጤን እንቅልፉ ሢጣፍጠኝ ወላሂ ያልሠገድኩ ቀን ጭነንቀት ብሰስጭት ያረቢ
@sadasada9242
@sadasada9242 Год назад
ጀዛከላህ ይጠውል ኡምርክ ያረብ❤
@weeedd
@weeedd Год назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@tarsiasala9467
@tarsiasala9467 Год назад
ኡዝታዜ እረጅም እድሜ ይስጥልን
@አላህከሪም-ዀ7ሠ
@አላህከሪም-ዀ7ሠ Год назад
ዋአነፍሴ ፈራሁልሽ ዱአ አርጉልኝ ሶላቴን ወቅቱን ጠብቄ እድሰግድ
@zufanzufan4007
@zufanzufan4007 Год назад
ዋ ነፍሴ ፈራሁል ያረብ አላህ ያግራልን እኔ እንደው በጊዜም ብተኛ እንቅልፍ አይወስደኝም ሰአት ካለፍ ነው የሚወስደኝ ለመነሳት በጣም ያቅተኛል ዱአ አድርጉልኝ
@abest4396
@abest4396 Год назад
እኔም እንዳንቺ ነኝ
@tobe741
@tobe741 Год назад
ጀዛኩም አላህ ኸይረን አላህ ያግራልን በአሁን ጊዜ እንደው አላህ ያዘነለት ሲቀር አብዛኞቻችን በሚዲያ ሱስ ተጠምደን ይኸው ፈጅር ከመድረሱ በፊት የሰአታት ልዩነት እንቅልፍ ሲደፋን ይታያል አላህ ሆይ ያረቢ አንተ አግዘን ከንፍቅና ጠብቀን ከቅጣትህ በራህመትህ አድነን 🌿🌴🌹
@user-xb9bv4mn9e
@user-xb9bv4mn9e Год назад
ኡነትነው ሀታ እየጠበቅንም ከሆነ አዛን እስኪል አዛን ሲደርስ ይሽቀዳደማል እቅል ይደፍናል ግን ለምን ከእብሊስ ሸር አላህ ይጠብቀን
@neimashemsu8585
@neimashemsu8585 Год назад
እኔስ ተባለዉ ዱዓ አድርጉልኝ ለአለህ ብለችዉ😢😢😢
@misrageleto2421
@misrageleto2421 Год назад
አብሽሪ
@msrajiya306
@msrajiya306 Год назад
❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍😘😘😘
@HliMetAssen
@HliMetAssen Год назад
👍👍👍👍
@UmuSitira
@UmuSitira Год назад
አብሽር አላህ ሁሉን ነገር ያግረልሽ
@ععلي-ذ4ظ
@ععلي-ذ4ظ Год назад
እኔም እኮ ሱቢህን ኣልሰግድም በጣም ይከብደኝል
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu Год назад
ሱለላህ አለይሂ ወሰለም ትክክል የሱቢህሶላት መስገድ ውላችንሙሉ ደስተኛያረገዋል ያረብ
@mohammedseidahmed4859
@mohammedseidahmed4859 Год назад
Selellahu Alleyhi Wesellem
@ዱኒያድካምብቻ
@ዱኒያድካምብቻ Год назад
ወይኔ የሱብሂ. ሷላት ያልፈኛል 😢😢😢ስነሳ ነዉ የምሰግደዉ
@yusufabda6970
@yusufabda6970 Год назад
😢
@casd285
@casd285 Год назад
ጀዛክ አላህ ኸይር🙏🙏🙏
@fatumazeynu1807
@fatumazeynu1807 Год назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ዉበረካቱሁ ጀዛከላህ ኸይርን ኡስታዝ አላህ ይዘንልን
@rahmarahmaa1073
@rahmarahmaa1073 Год назад
አላሁመ ያሙቀሊበል ቁሉብ ሰቢት ቀልቢ አላ ዲነክ😢😢
@QweAsd-vt3sx
@QweAsd-vt3sx Год назад
ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዙና
@amermuzamelamer-fq8jh
@amermuzamelamer-fq8jh Год назад
ጀዘክ አለህ ኸይር አለህ ሁለቺንንም በሰመነው የምንጠቀም የዲርገን የረቢ
@nani969
@nani969 Год назад
ጄዛክላሁ ኸይረን ፊዱኒያ ወልአኸራ ወንድማችን እኛንም በሰማነዉ ተጠቃሚ ያርገን ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@hameduwale5212
@hameduwale5212 11 месяцев назад
ሰላለሁ ዓለይሂ ወሰለም❤
@MdSaif-xi7fu
@MdSaif-xi7fu Год назад
ሰለም ዋሌኩም በግል መውረት እፋልገለው በምን ለግኝህ?በዝህ ትምህርት በጠም ተለውጬሀለው በአለህ አትለፈኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰለምዋሌኩምበግልመውረትእፋልገለውበምንለግኝህበዝህትምህርትበጠምተለውጬሀለውበአለህአትለፈኝ
@meridyamohammed9162
@meridyamohammed9162 Год назад
አሏህ ይጠቢቃን
@Busy-s4r
@Busy-s4r Год назад
ያረብ በዱዐችሁ አትርሱን ኡሰታዜ
@taibah1116
@taibah1116 Год назад
ወላሂ ብዙግዜ በሰአቱ አልሰግድም ፈጂር አላህ ልቦና ይሰጠኝ😓😓
@امعمر-خ8س9ث
@امعمر-خ8س9ث Год назад
امين امين امين امين امين امين امين امين
@Bd-xi7pc
@Bd-xi7pc Год назад
ጀዛክሙላህ አላህ ሁላችንም ይዘንልን
@KsaKsa-zd7kv
@KsaKsa-zd7kv Год назад
አሠላማለይኩም ኡሥታዝ ጀዛኩላሂኸይር በሠማነዉየምንጠቀም ያድርገን
@mamesa-Tube-363
@mamesa-Tube-363 Год назад
አላህ መጨረሻቺን ያሳምርልን
@zamzamsuri6446
@zamzamsuri6446 Год назад
አላሁመ አሚንንንን
@tamimeaberar9046
@tamimeaberar9046 Год назад
ጀዘከለህ ከይርን አለሁመ አምን የረቢ
@Fekadukonget
@Fekadukonget Год назад
ለአላህ ብላችሁ ዱአ አድርጉልኝ ሱቢህ አልነሳም የሱቢህ ሰላት ብዙ ጊዜ አልነሳም
@hdhdhhshdh6285
@hdhdhhshdh6285 Год назад
አለህሚዲልለህ አ ሱቢሂ አለሀ ዎፊቅኛል ከለሀሚዲሊለህ አለሀዘለቅ ያዲረጊልኚ
@ZamzamZamzam-or4qo
@ZamzamZamzam-or4qo Год назад
ጀዛከላኸይረን ወንድም
@Isllamic_reminders
@Isllamic_reminders Год назад
Allah yesteh wendme❤❤❤
@muhabaabera81
@muhabaabera81 Год назад
ጀዛከላህ ወንድሜ 💕💕💕
@lasausau5726
@lasausau5726 Год назад
ትክክል የአላህ አንት ፋረቸ ዎፈቅን❤❤❤❤❤❤❤❤
@sulamntoyba9990
@sulamntoyba9990 Год назад
جزاك allah خير
@youmy2361
@youmy2361 Год назад
ማሻ አላህ ጀዛክ አላህ ኸይር
@አማካሪሚደያ-ኈ5ደ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዝና
@FatmaAhmad-hw4xu
@FatmaAhmad-hw4xu Год назад
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
@ZabibaMohammad-u7v
@ZabibaMohammad-u7v Год назад
ዋቸይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ👍❤❤ አሚን ያረብ አላህ ይገዘን
@Hajer-rg3xu
@Hajer-rg3xu Год назад
አላህ በነገርከን ተጠቃሚዎች ያርገን ያረብ
@صوفيااا-ر1ش
@صوفيااا-ر1ش 2 месяца назад
❤❤
@sofemohamed7780
@sofemohamed7780 Год назад
ጀዛካ ኪረኒ ዎዲማቺኒ አላህ ዪጣቢቂ
@ኡሙያሲን
@ኡሙያሲን Год назад
ያአሏህ ካቲማችንን አሳምርልን❤
@VipVvip-kb3dv
@VipVvip-kb3dv Год назад
ጀዘከለህ ከይረን
@ሮዚነኝያአላህበርያ
ያራቢ አግራልን
@taibaa1855
@taibaa1855 Год назад
አይይይ የሱቢሂሶላት እኔምያልፈኛል እደአለፈኝብየ እፀፀታለሁ ግንያውነኝ አልነሳም 😢ግንይባስብሎ አልሰግድም ቶሎ ልተወወምእፈልግና አላህፊትመልሴምድነውበማለት እሰግዳለሁ እደምንምብየ ያአላህ አላህይዘንልን ሶላታቸውንም በሰእቱ ከሚሰግዱትያድርገ😢😢 ያከሪም በዱአችሁአትርሱኝ ወድማችንም ለምሰጠንትምህርት አላህጀዛህንይክፈልህ. ዱአአድርግልን
@aminabintemohammde8658
@aminabintemohammde8658 Год назад
ጀዘ ከአለህ ከይር ኡስተዙነ አለህ ጀዘህን ይክፈልልህ እኔስ አንደንዴ በተከተተይ ሱብህን እነቀለዉ አንደንዴ ደሞ በተከተተይ አልችልም አርፊጄ እሰግደለዉ ብቻ አልሀምዱሊላህ ንያ አድርገሽ ተኝ ተበልኩኝ አድርግቼም ተኘዉ አልቸልኩም ብቻ እህቶች በቸለቹት መጠን ዱአ እነ ትግል አድርጉ አለህ የግዘን እንሸ አለህ
@user-xb9bv4mn9e
@user-xb9bv4mn9e Год назад
አሰላሙአለይኩም ኡዝታዝ ወስዋስ ለሚያስቸግረን እስኪ አድነገር ይሰራልን የምትሉ በዱአቹ አስቡኝ ሀባይቢ
@Fjug-d1r
@Fjug-d1r Год назад
እኔም
@ኡሙከዉሰር-መ2ፐ
@ኡሙከዉሰር-መ2ፐ Год назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ወላሂ አውነት ያረብ አላህ ይጠበቃልን
@AseelMuhammadsAseel
@AseelMuhammadsAseel Год назад
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته jezakumullah
@ወሎየዋ-ቸ4ጘ
@ወሎየዋ-ቸ4ጘ Год назад
ያረብ ❤🤲👍🌹
@tioybamangsha5049
@tioybamangsha5049 Год назад
جزاك الله خير
@MekiyaTube
@MekiyaTube Год назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወስ አህለን ኡስታዝ ማሻአላህ ጀዛክአላህ ኸይር
@jhhhbv-kw8ce
@jhhhbv-kw8ce Год назад
አላህ ካቲማችንንያሳምርልን🤲🤲
@rahmamohammad505
@rahmamohammad505 Год назад
ዋለኩም ሰላምወራህመቱላህ ወበርካቱ
@kdijhaahmed1898
@kdijhaahmed1898 Год назад
ሡለላህወሠለም
@makia7659
@makia7659 Год назад
ወአለይኩምረላምወራህመቱላወበረካቱሁ ጀዛከላኸይር አልሃምዱሊላህ ለሰላትሰንቁ ነኝ ግን ቁረአን እደገራልኝ ዱአ አረጉለኝ አላህይጠበቃቹሁ❤
@ZamZam-pg8qb
@ZamZam-pg8qb Год назад
ሡብነክ የኔተቃራኒ ቁርኣን ማሻአላህነበርኩ ሦላትነው እሠግዳለሁ ግን ልቤ ተረጋግቶ አልሠግዲም እየሠገዲኩ ጨርሼ ሥለምሠራውነወ የምታሥበው ነብሥያየ 😢 ሥለሚመጣው ሥላለፍኩት ወዘተ ብቻ ግርገባኝ 😢
@Rohirohan-k6t
@Rohirohan-k6t Год назад
Allah yicamerileh
@halimamohamed4297
@halimamohamed4297 Год назад
አላህለሁላችንምያግራልን
@msaisha-je3vz
@msaisha-je3vz Год назад
አሚን ያረብ❤❤
@አላህከሪም-ዀ7ሠ
@አላህከሪም-ዀ7ሠ Год назад
ዱአ አድርጉልኝ ላላህ ብላችሁ
@SikoSilo-o2q
@SikoSilo-o2q Год назад
ዋለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላህ ኽይር
@RemeMe-vr8ik
@RemeMe-vr8ik Год назад
ባአላህ ይሁንባቹ ዱአ አድርጉልኝ
@badriamuslim9745
@badriamuslim9745 Год назад
Ameeen yallah kemitekmut yadrgen❤❤❤❤
@resalaahmad2214
@resalaahmad2214 Год назад
ጀዛከለህ ኸይረን አይይይ ለኔ እያመለጠኝ ነዉ ያአለህ እገዛኝ
@kdijhaahmed1898
@kdijhaahmed1898 Год назад
ያረቢ
@msaisha-je3vz
@msaisha-je3vz Год назад
ያአላህ ያረብ❤❤❤❤
@Halimaibre
@Halimaibre Год назад
አላህሆይአንት እዘንልንየአላህለእኔምዱአአርጉልኝ❤❤😢😢😢
@weeedd
@weeedd Год назад
جزاك لله خيرا
@fatumazeynu1807
@fatumazeynu1807 Год назад
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም💚
@ramzia3457
@ramzia3457 Год назад
አሚን
@AlfadilMustefa
@AlfadilMustefa Год назад
شكرا لك
@hindiyazeynu9001
@hindiyazeynu9001 Год назад
Jezakellah keyr
@سعاداتيوسف
@سعاداتيوسف Год назад
❤❤❤❤ edma yestely
@የከፋፋሬ
@የከፋፋሬ Год назад
አላህ ይጠብቀን ያርብ😥😥😥ወይው ለኔ ፍራው ያጀማ ዱአ አርጉልኛ አላህ ያግራልን👏👏👏
@zehrajemal4159
@zehrajemal4159 Год назад
❤❤❤ አላህ ይጠቡቅህ😢😢😢
@QuibUhbb-dg1zl
@QuibUhbb-dg1zl Год назад
❤❤❤❤❤መሻኣሏህ
@janaadesbaba7938
@janaadesbaba7938 Год назад
አሏህ ይጠብቀን ያረብ
@KssakdsKssakds
@KssakdsKssakds Год назад
የአላህ አተው አግራልን
@Halima-x7m
@Halima-x7m 5 дней назад
Yes
@ZainabZainab-u6j
@ZainabZainab-u6j Год назад
Allahumma amin
@عوضسالم-ك5ز
@عوضسالم-ك5ز Год назад
ما شاء الله جزخالله
@NasriHusen-r1e
@NasriHusen-r1e Год назад
Alh yekaleh
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
وعليكم اسلام ورحمة الله ماشا الله ماشا الله. جزك الله يا شخونا. اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺ نَبِيِّنَـــا مُحـ❤ـمَّد اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ. اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺ نَبِيِّنَـــا مُحـ❤ـمَّد اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ. اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺ نَبِيِّنَـــا مُحـ❤ـمَّد اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ
@RedwanHassen-l3g
@RedwanHassen-l3g Год назад
Ameen yarabi
@እምየኢትዮጲያሀገሬስወድሽ
ኧረ እኔም ተቸግሬአለሁ ዱአ አርጉልኝ ያረብ
@sadasada9242
@sadasada9242 Год назад
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
@RahmaAhmed-v5o5r
@RahmaAhmed-v5o5r Год назад
ዱአ አድርጉልኝ❤❤❤❤❤❤❤
@zahramohmmad6114
@zahramohmmad6114 Год назад
ወሌኩም አሰለም ዋረመቱለህ ወበረከቱ
@Store-i3o
@Store-i3o Год назад
Jezak alkah keyi
@bintkadir4594
@bintkadir4594 Год назад
ወላሂ ስራ ነው ማመሸው አላህዬ ለሃገሬ አብቃኝና ልስገድ ኢላሂ
@samira3965
@samira3965 Год назад
አሰላሙአለይኩም ኡስታዝ
@kamiltube1345
@kamiltube1345 Год назад
Amiin allah hoy katimachinin asamirilin
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 Год назад
አላርም የማጠፋዉ ነገርስ😭😭😭ያ አላህ
@LuLu-k4c8f
@LuLu-k4c8f Год назад
እኔም 😭
@teybaseid7024
@teybaseid7024 Год назад
ዋ ነፍሴ ሱቢህን አልሰግዲም😢😢😢😢😢😢