Тёмный

ሱፍያዎች ወደ ጀሃነም ይጣራሉ የምንለዉ በምክንያት ነዉ 

Felah Tube
Подписаться 3,4 тыс.
Просмотров 2,1 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

22 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 38   
@مريمعلي-ز4د5ط
@مريمعلي-ز4د5ط 3 месяца назад
የቴሌግራም ቻናልክን አሳውቀኝ ወንድሜ
@kemiseyou
@kemiseyou 3 месяца назад
እኔም እፈልጋለሁ ካገኛችሁ አሳውቁኝ
@SddvMnc
@SddvMnc 3 месяца назад
ሳህ ያሳውቀን
@اممعاذ-ل9س
@اممعاذ-ل9س 3 месяца назад
እኔም እፈልገዋለሁ
@hnegnkeqatar3895
@hnegnkeqatar3895 3 месяца назад
ወየው ዘንድሮ ገና ብዙ እንሰማለን አቡ አብደላህ ጀዛከላህ ኸይር
@cghfy3693
@cghfy3693 2 месяца назад
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይማራን ያረብብብብብብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Sdfa-mn6mc
@Sdfa-mn6mc 2 месяца назад
ጀዛኩሙሏህ ህይረን ወዲማችን ሰሒሕ ወሏሒ በርታ አሏህ አክበር አሏህ አክበር
@ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ
@ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ 3 месяца назад
አላህ ከነሂ የሠው ሾይጣን ኡማውንአላህ ይጠብቀው መገን ነብይ የሁሉ ቀላቢ አላለም የሁሉ ቀላቢ አድ አላህ ብቻ ናብቻ ነው ነብዪ ሙሀመድ ሠለላሁ አለይ ወሠለም ሡናቸውን ነው እምንከተለው ወድም አላህ ይጨምረልህ አብሽር በረታ በሀቅ ላይ ፅና
@cghfy3693
@cghfy3693 2 месяца назад
ጀዛከላሁ ኸይረን ወንድሜ የአንተ አይነቶቹን ያብዛልን ያ አላህህህህህህህ
@ttww9470
@ttww9470 3 месяца назад
ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወድማችን ጀዛኩሙላ ኸይረን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን በሀቅ ላይ አፀናን ከጥመት ከሸረክ ያረብ ጠብቀን ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም
@ZeharaSeid-rs5ze
@ZeharaSeid-rs5ze 3 месяца назад
ሡሉላአለይወሠለም
@ራህማ
@ራህማ 3 месяца назад
ትክል ነህወድማችን አላህይህድሁም በሥ
@kemiseyou
@kemiseyou 3 месяца назад
ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም አሉ
@KhadizaKsa
@KhadizaKsa 3 месяца назад
ጃዛክኣላህ ኸይር እልህ ይጠቢቅህ ወድሜ❤❤
@SaadaSamad-t2h
@SaadaSamad-t2h 2 месяца назад
በትክክል ወድማችን አላህይጠብቅህ
@LubabaAhmed-w1z
@LubabaAhmed-w1z 3 месяца назад
ትክክወንድማችን በርታልን
@alainvista9661
@alainvista9661 3 месяца назад
ጀዛክ አላህ ኸይር👍👍👍🙏
@kemiseyou
@kemiseyou 3 месяца назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን
@IbrahimK-kj9pu
@IbrahimK-kj9pu 2 месяца назад
አላሁአክበር ጀዛከላሁኽይር
@zuhurabeshir5203
@zuhurabeshir5203 2 месяца назад
JazakumAllahkear brother do more video like this ❤
@zabeebazabeeba-iw4cj
@zabeebazabeeba-iw4cj 3 месяца назад
ማሻአላህ ጀግና እዳታያለውን አላህ ያብዛልን አላህ ይጠበቅህ
@myoutube1806
@myoutube1806 3 месяца назад
አላህ ሂድያ ይስጣቸው ይስጠን
@habibezedin-bs7pq
@habibezedin-bs7pq 3 месяца назад
ሱበሃን አላህ
@HaninBintBaba
@HaninBintBaba 3 месяца назад
Allah yitebkh meselochihn yabzaln
@Emuisa64
@Emuisa64 3 месяца назад
ወአለይኩም ሠለም ወራህመቱላሒ ወበረከአትሑ ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝና
@Elham_545
@Elham_545 3 месяца назад
Jezakelah heyre usttaz alah kettegnawun menged ymran yareb alah bezmetu knun menged yemran elahi
@MedinaSeid-bo3ls
@MedinaSeid-bo3ls 3 месяца назад
አላህ ይጠብቅህ ወድሜ
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk 3 месяца назад
وعليكم اسلام ورحمة الله وبركاته ትክክለኛው
@Emuisa64
@Emuisa64 3 месяца назад
ስለላሑ አለይሒ ወሠለም
@ረሒማነኝየማየናፋቂ
@ረሒማነኝየማየናፋቂ 2 месяца назад
ዋሊኩም ሠላም ወረሕመቱላሒ ወበረካትሑ እነዚህን እብዶች ደሞ ምን ይሻለን ኧረዳአ እያዳንዲሥ የምታጨበጭቢሑላ አላሕንፍሪ ወይም ፍራ
@SaadahAndros
@SaadahAndros 3 месяца назад
ዱአ አረጉልኝ በጣም ከፈቶኛል ወላሂ እረጉዝነኝ ግንእየከፋኝነው መጨናነቅ ሆኖብኛል ሰው የለኚም ከባሌጋርም ተለያይተናል እረጉዝሆኘፈታኝ ብቸኛነኝ በጣም ዱአ አረጉልኝ እህቶቸ ወዶቺ እንኳን በሴት ላይጨከነዋል እህቶቼ ዱአ እንደራረግ
@DdX-r6n
@DdX-r6n 3 месяца назад
አይዞሺእህቴ።እኔምባቸቦታ።ነበርኩ።አይክፋሺ።ዱአብቻአድርጊ።በዚህነገርላይ።መታገዣውአላህብቻነው።አላህያግዝሻል።አብሺሪ።ባችቦታ።ነበርኩእኔም።ግንምንምአልሆንኩም።ጭቄቴምአልፎ።ይሆውእየኖርኩነው።ልጀንምወልጀ።ሁለትአመት።አመትይዠአሁን።ካአግርላኮዋት።ወዶች።ማሰቢያቸውንካጡ።አሁንአደለምአላህያዘነብትሲቀር።እህቶቸእራሳችሁን።ጠብቁ።ለቀጣይ።ሂወታቸሁምእወቁ።ያለፈው።አደአልፎዋል።የልደረሰባቺሁም።ብትሆኑከኛተማሩ።ስትመከሩስሙ።ፍቅርእሚባለውነገር።ሙቶተቅብሮዋልየደረሰበትብቻይረዳልእህቶቺጥንቃቄአድርጉ
@SamsungDuos-ik2wk
@SamsungDuos-ik2wk 3 месяца назад
አብሺሪ የኦኽታ አሏህ ከአንቺ ገ ይሁን ዱዓ አብዢ ሰው ተጨከክኗል ኢለመረሂማ ረቢ አሏህ የበርተሽ በሰለም ወልደሽ ለመሰም አሏህ የብቀሽ አሏህ ብዙ ረደቶችን የብዘልሽ መጨረሸችንን የሰምርልን ዱኒየ የፈታነ ሐገር ነት መረፊየችንን ጀነታል ፊርደውስ የድርግልን በዱኒየ በተውሂድ እሱን በአንድነት ተገዝተን ኖረን በነብዮ ዓለይ አሶለቱ ወሰለም ሱነ ኖረን ፀንተን እምንሞት የድርገን አሚን አብሺሪ
@Zebibasied-zi1td
@Zebibasied-zi1td 3 месяца назад
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ኧረ ተው የልጁን ቻናል ስጡኝ ለኸይር ነገር አደል ደሞ የቴሌግራም ቻላል ሊኖረው ይችላል ላኩልን አቦ ጀዛ ከአላህ ኸይር
@Fatma3795
@Fatma3795 3 месяца назад
ማሻ አላህ አለይክ ንገራቸው ቢገባቸው😢
@موسى-ش9ل
@موسى-ش9ل 3 месяца назад
እነዚህ እኮ ሶፍያን አይወክሉም አስለን ለገንዘብ ነው ሙዚቃ የሚዘፍኑት ገንዘብ ለመለቃቀም ለቃ ቃሚወች ድንን ያሰድባሉ እዚህ እጭ
@MedinaSeid-bo3ls
@MedinaSeid-bo3ls 3 месяца назад
😂😂
@GgVb-h1i
@GgVb-h1i 2 месяца назад
ጅል ጅላጅል ደደቢ ኣትማርም መጁመርያ ኣፈር ቢላ 🤮👊🤣😂🤣😂🤣👊🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🙄🙄🤮🙄🤮🙄👊🙄🤮
Далее
I tricked MrBeast into giving me his channel
00:58