Тёмный

ሲህር አይንናስ እና ሌሎችም ምልክቶቹ እና ይህንን ምልክት የምናይ ሰወች ማድረግ ያለብን 

Danu tube
Подписаться 8 тыс.
Просмотров 17 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

1 дек 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 408   
@user-kx2ze7tc4z
@user-kx2ze7tc4z 2 года назад
ያአሏህ ከዚህ በሽታ እምወጣበትን ቀን ቅርብ ያድርግልኝ በጣም ተሰቃየሁ እራስ ምታት ዛሬ እግሬን ካመመኝ ነገ ትካሻየን ብቻ እየተቀያየረ ሁሉንም ጀሰደን አዳረሰኝ ቁርአኑን ስቀራ እተኛለሁ ሰባት ግዜ መቅራት አልቺልም
@danutube6351
@danutube6351 2 года назад
ሩቃ ከቻልሽ አስደርጊ
@user-pg1fr9pq5h
@user-pg1fr9pq5h Год назад
ወላሂ ኡስታዝ ሁምም አለብኝ ያረቢ አተው ድረስልን በስደት ከባድነው ሴትዮየ ሃኪም ውሰጅኝ ስላት የሃኪም አደለም ሃገርሽ ሂጂ ትለኛለችኡፍፍ ያአላህ ዱአ አድርጉልኝ እህት ወድሞች
@hananmussema9637
@hananmussema9637 Год назад
jezakealah ustaz shukren edmena tena yistilin
@neimatemam1204
@neimatemam1204 3 года назад
አለህ ከንተ ጋር ይሁን ኡስተዝ
@meramamehamed2500
@meramamehamed2500 3 года назад
ጀዛኪላሕይረን ኡስታዝ።
@user-zb4xf1ud8t
@user-zb4xf1ud8t Месяц назад
አሚንንንን😢
@ZahraZahra-kp6oo
@ZahraZahra-kp6oo 3 года назад
ጀዛከአላህ ኸይር ኡስታዝ
@user-up4on6xr6n
@user-up4on6xr6n 2 года назад
ደግሞም ባለቤቴ 1ነገር ሲናገረኝ ፍታኝ ነው የምለው በቁራን ትንሽ እደቀራሁ እራሴን የማቃጠል እና ስቆም ያዞረኛል ያለሁት ሳአውዲ ነው ልጆቼን ሀገር ጥዬ ነው የመጣሁት ኡስታዝ ኮመንቴን እንዳዩ ደኡ አርጉልኝ በዱአአትርሱኝ
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
አይዞሸውዴቤተስብእናሁን
@amiramouhamad1629
@amiramouhamad1629 3 года назад
ጀዛካላሁኸይረን
@gdfxgf948
@gdfxgf948 3 года назад
አሚንንን ጀዘከ አለህ ከይረ ኡሠተዘ
@user-tt1rn8gp3n
@user-tt1rn8gp3n 2 года назад
ኡስታዙና ጀዛከሏህ ቢኽይር ጀዛ
@ZeiedTube
@ZeiedTube 3 года назад
ጀዛክአሏህ ከይር
@mekiethiotube1962
@mekiethiotube1962 Год назад
jazakallahu kayr
@naymaadam9379
@naymaadam9379 3 года назад
Jzake allah
@fafe8045
@fafe8045 2 года назад
جزاك الله خير
@user-ol2co8ry6l
@user-ol2co8ry6l 3 года назад
ጀዛከሏህ ኸይር ኡስታዝ እኔ ለራሴ መቅራት ብፈልግም አስባለሁ እንጅ አይሆንልኝም ግን ህፃን ሁኔ ጀምሮ ብዙ እሰቃያለሁ ተዘርዝሮ በማያልቅ ሁኔታ ሲህር እንደተደረገብኝ ደግሞ በምልክቶቹ እና የዛኔ የሆነም ክስተት ስለነበረ በኔ ላይ ሲህር እንዳለብኝ እገምታለሁ አውቃለሁ ለፈውስ ጥረት ለማድረግ ግን አንዳች ይዞኛል በሰው ሀገር አደናገረኝ
@sruae1630
@sruae1630 Год назад
ጄዛክላህ ኽይርን
@User-xt1hb
@User-xt1hb 3 года назад
ጀዛከላ ኸዪረን.አላህ ይጠብቅን ከመጥፏ ሁሉ
@zamzamsuri6446
@zamzamsuri6446 3 года назад
በትክክል ጀዛኸላህ
@abdurahmanmohammed6302
@abdurahmanmohammed6302 3 года назад
Jezakellah
@user-wz2xd9qb6b
@user-wz2xd9qb6b Год назад
ጀዛኸላህ ኡስጣዜ😍
@SofiayMohammed-yu6fw
@SofiayMohammed-yu6fw 4 месяца назад
ጀዛከሙአላህኽይር
@haayrbna7135
@haayrbna7135 3 года назад
👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾جزاك الله
@user-up4on6xr6n
@user-up4on6xr6n 2 года назад
ይህ ሁሉ እኔጋ አለ ከሰዎች ጋር ያለምክንያት እጣላለሁ ሲርቁኝ በጣም ይቆጨኛል አሁን እራሱ አንተ ስትቀራ አንገቴ ይተናነቀኛል ሰዎች ሲወሩኝ ይጨቀኛል አልወድም ከባለቤትም ጋር ስሆን በሆነ ባልሆነ ብጨቀጭቀው ደስ ይለኛል እሱ ግን በጣም ትግስተኛ ስለሆ ያልኩትን ብለው እኔ አፉ ብዬሻለሁ ምን ብትይኝ አይገፋኝም ይለኛል ሲበዛ በጣም እጨናነቃለሁ። ወድያው ያከሳኛል
@nurumohammed5308
@nurumohammed5308 Год назад
እኔ የጣፍኩት እስከሚመስለኝ እኔም እንዳንች
@sruae1630
@sruae1630 Год назад
አሚን የረብ አሚን
@fatumabenthussein6363
@fatumabenthussein6363 2 года назад
ማሻ አላህ
@dhjd8942
@dhjd8942 2 года назад
ጀዛክአላህህይር
@zeynabheiru698
@zeynabheiru698 3 года назад
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኡስታዝ ጀዛኩም አላህ ኸይር
@rahma-eb6ra2ra2d
@rahma-eb6ra2ra2d Год назад
ወላሂ ትክክል እኔጋር አለ
@user-jv2ij9fz9b
@user-jv2ij9fz9b 3 года назад
ማሻአላህ ኡዝታዝ አላህ ይጠብቅህ
@jfddjdfhg
@jfddjdfhg 7 месяцев назад
ጀዛከላሁኽይር
@alainall5628
@alainall5628 Год назад
ጀዛክላህ ኽይርን ኡስታዝ ያረብ ስልክህን አግኝቸ ባዋራህ ደስ ባለኝ
@ethioplazalelamitanure3757
@ethioplazalelamitanure3757 2 года назад
Jezak allhi batm batm nwe yememnemsaginwe
@user-zw5lx9ss1k
@user-zw5lx9ss1k 3 года назад
ጀዛኩላኬር
@user-sc5wn2gl9s
@user-sc5wn2gl9s 2 года назад
ሡለላወሊወሠለም
@user-lr3uk4qw2g
@user-lr3uk4qw2g Месяц назад
አሰላም አለይኩም ኡስታዝ እስቲ ዱአ አድርጉልኝ አይናስ አለብኝ ዘርዝሬም አልዘልቀዉ እሚያደርገኝን መዳሀኒትካለዉ ብነግሩኝ ከአላህ ምናልባት መዳኛየ ተከትቦልኝድሁ ብሞክር
@raheemaqa946
@raheemaqa946 6 месяцев назад
አሚን ያረብና አለሚን
@seniyaje1723
@seniyaje1723 2 года назад
ይሰማል
@tayebsultan4029
@tayebsultan4029 3 года назад
ማሻአላህ
@user-kd9vm6xi3t
@user-kd9vm6xi3t 3 года назад
ሼር የለውም ኡስታዝ ጀዘከላህኸይር
@mlikkedir3956
@mlikkedir3956 3 года назад
ማሻ አላህ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ
@jfddjdfhg
@jfddjdfhg 7 месяцев назад
ጀዛከላሁኽይርኣላህኣፋይስጠን
@kikahumed2392
@kikahumed2392 10 месяцев назад
Amin
@madenamaden6326
@madenamaden6326 Год назад
ማሻአላሕ
@user-ns2rp5vf3y
@user-ns2rp5vf3y 3 года назад
👍👍
@ahmedseid5964
@ahmedseid5964 2 года назад
አሰላሙአለይኩም እኔ እራሴን እና ሁዴን ማቅለሽለሽ አለብኝ ክላስ ትምህርት ቤት ስገባ እራስ ምታት ማዞር መድከም ባህሪ አለኝ እና ሀኪም ሄጂ ሲህር ነው ብለውኝ ሩቃ ሰባት ቀን ድርስ ቀርተውብኝ ደህና ሆኜ ድጋሚ ተመለሰብኝ
@raheemaqa946
@raheemaqa946 6 месяцев назад
አላሕ ይጠብቅሕ ውይም እልም ❤❤❤ማሻ አላህ ተባረክ አላሕ ❤❤❤እኔም በቁረአን ነው ብስደት የሕይወቴ ምርምር ያረቢየተቸገረን ሑሉ ፈርጀው
@mabena7213
@mabena7213 3 года назад
ጀዛ ከሏሁ ህይረን ወስታዝ
@fatimayousuf9746
@fatimayousuf9746 3 года назад
እኔምነኝ
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
ደምሪኝውዴዋ
@zenetzenet1684
@zenetzenet1684 2 года назад
አልሀምዱሊላህ
@asiyaasiya7356
@asiyaasiya7356 3 года назад
👍👍👍
@zadappenshaala8288
@zadappenshaala8288 3 года назад
Yaalahhhh
@halimatube7816
@halimatube7816 3 года назад
አላህ ይጠብቀን እኔብዙቺግር አለብኝ ሡብሀንአላህ እራሤን በብዛትያመኛል ,,ሀይድ ሢመጣብኝ እራሤን ሥቸ እወድቃለሁ,, ደንደሤ ቅጥልነው የሚለው አይኔን መግለጥ እሥከምፈራነው የሚያመኝ ሠውነቴ አለቀ አጥንቴቀርቷል ሣኡድ ከመጣሁ ,, እናደግሞ ዝምበይዝምበይነውየሚለኝ ጥርሤን ነክሸ ብቻ አላህ ይርዳን
@wormkonjo6654
@wormkonjo6654 2 года назад
ወሊኩምሰላምወርህመቱላሂወበርካቱ።ያርብ።አላህይጠብቀን
@hawaimuekram2402
@hawaimuekram2402 3 года назад
ወአለይኩም እስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@user-wc7ow6vi7l
@user-wc7ow6vi7l 3 года назад
اسلم عليكم ورمتله وبركته
@user-sc5wn2gl9s
@user-sc5wn2gl9s 2 года назад
ወሊኩምሠላምወራህመቱላሂወበርካቱ ጀዛክአላህክይርኡዝታሰ
@amina-bm9rn
@amina-bm9rn 2 года назад
አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ኡስታዚአላህይጠብቅህ ትክክልእኔእደዚህነውየሚያደረገኝበአላህ
@danutube6351
@danutube6351 2 года назад
አሚን በድአ አረሳሽም +971509209456
@HKTube-ii4uk
@HKTube-ii4uk 3 года назад
አላህ ይጠብቅህ ባለህበት
@user-ch1pt7ll2t
@user-ch1pt7ll2t 5 месяцев назад
ያጀመአ ወላሂ እኔ የሶላት ሰአት ሲደርስ አልሰግድም ስራ ባይኖረኝ እኳን ቁጪ ብየ ጀዋሌን አያለሁ ወላሂ ወትር አላሳልፍም ነበርቁርአንአሁን ግን ኢሻ ያልፈኛል 😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭 ለማሰማት ሳጠና ተኝ ተኝ ይለኛል አዚም ይጥልብኛል ከቅልፌ ስነሳ ስራ ግድ ሁኖብኝ ነው የምሰራው ድክም እጀ እርግፍ ይላል ያዛጋኛል ግን በቂ እቅልፍ እተኛለሁ አገሬ መግባት እፈልጋለሁ ግን መሄድ አልፈልግም ሁሉም ሞልቶልኛል ግን እሄዳለሁ ስል እፈራለሁ ለትዳር የሚመጡ ትን ሰወቺ አወራና ወደቤተሰብ ለማድረስ እፈራለሁ ሰወቹን እተዋቸዋለሁ
@user-ll2dz7tf3l
@user-ll2dz7tf3l 11 дней назад
😢😢😢😢እኔስ ከብዶኛል ሰዉ እወዲነበር አሁንግን ከሰዉ ተገለልኩ ጭንቅንቅነዉየምለዉ ስራየማልቀስነዉ ዱሮ ሙጫዉነገር ያስደስተኛል አሁንግን ምንም እሚያስደስተኝነገር የለም ዲክምስለሚለኝ ልቤም ሞትንይመኛል ብቻ አመታትንአስቆጠርኩ ሰዉም አልተረዱኝም ብቸኛሆኩ አሁንአሁንከዘመዲም መገለል ጀመርኩ 😢😢😢😢ብቻ ሂወት ከበደኝ ስለሁልም ነገር አልሀምዱሊላህ😢
@seniyaje1723
@seniyaje1723 2 года назад
ኣባክ በጣም ታምማሎው ና ሰልክን ብታስቀምጠለን በጣም ኣያስቸገረኝ ነው
@danutube6351
@danutube6351 2 года назад
+971509209456
@zemzembeyene9749
@zemzembeyene9749 10 месяцев назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ኡስታዝ ሳኡድ ጧኢፊ ነው ያለሁት ድንገት በሽታ ይዞኛል ኢላህ በጣም እየተሰቃየሁ ነው
@halemaha7786
@halemaha7786 8 месяцев назад
ጀዛከላህአላህ,ይወፍቀን
@tube-qi2hb
@tube-qi2hb 2 года назад
ያኢሏሂ እኔም ጋር አለ ቁርአን ቅን ሁል ጊዜ ኝቀራለሁ ግን ቁርአን ለመቅራት ይደብረኛል ስቀራ ይቀለኛል እዉነት አሏህ የሽፊና ያረብ ዘምዘም ዉሃ ስጠጣ በጣም ለማስተወክ ነዉ የሚታገለኝ ሱበሀን አሏህ
@danutube6351
@danutube6351 2 года назад
አላህ የሽፌኪ ያረብ ሺፋአ ላዩጋዲሩ ሰቀማ
@user-di2ox4yn7e
@user-di2ox4yn7e Год назад
ኡስታዝ አንቱንም አላህ ይጠብቅልን
@MaMa-mi6rv
@MaMa-mi6rv 3 года назад
ኡስታዝ ወላሂ አግቸ በስልክ ባናክርክ ደስ ይለኝ ነበረ ድሮ ተጨዋች ተግባቢ ነበርኪ አሁን ግን ሰው እያለ ብቸኛ ሁኛለው ሰው ያስጠላኛል በጣም ይጨቀኛል ድገት አለቅሳለው በሳላይ በሉኝ በሉኝ እያልኩ እጮሀለው እራስ ምታት ማጅራቴን ይገትረኛል ትኩረት ያሳጣኛል ሰላት መስገድ እደፈለኩ አያሰግደኝም ቁረአን አያስቀራኝም ብቻ ብዙነገር 😭በስልክ አግቸ ብነግርክ ደስ ይለኝ ነበረ ከድር ፀባየ ስቀየር ጓደኞቸም ዘመዶቸም ኩራት ነው ይሉኛል እኔ ግን ተይዤነው እስኪ ዱዓ አድርኩልኝ
@danutube6351
@danutube6351 3 года назад
+971509209456 +971589025430 በዚህ አግኜኝ
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
ደምሪኝውዴዋ
@emangazali1949
@emangazali1949 2 года назад
ኡስታስጀዛክ አላህ ከይር እኔ በጣም ነው አይኔ እናትካሻየ ክብዲ ነው የሚለኚ ቁጭብየ እራሱ ይዞኚ ይሄዳል ከባለቤቴ ጋ በምንም ነገር አንስማማ ቁርአን ሲቁራ ጮክ ታሉ ጬሂ አልቅሽ ይለኛል ያርብ
@marisaba1230
@marisaba1230 2 года назад
Salamalekum worahmatulhi wobarakatu
@wesarweda2146
@wesarweda2146 3 года назад
ትክክልወላሂ ያልከው ሁሉ እኔጋ ይታይብኛል ያአላህ በስደት እንዲህ መሆን ይጨንቃል ወላሂ ቁርአን መቅራት እንዴት እንደናፈቀኝ 😭😭😭😭😭
@danutube6351
@danutube6351 3 года назад
የት ነው ያለሽው
@maithaalktbe2177
@maithaalktbe2177 3 года назад
አይንናስ፡አለብኝ፡በህጣንነቴ፡ጄምሮ፡መቸነው፡እሚለቀኝ፡ያረብ
@maithaalktbe2177
@maithaalktbe2177 3 года назад
እኔ፡አይንናስ፡አለብኝ
@danutube6351
@danutube6351 3 года назад
+971589025430 ቦቲዩም ይደውሉልኝ
@wesarweda2146
@wesarweda2146 3 года назад
@@danutube6351 አቡዳቢ
@khedijakhedija3471
@khedijakhedija3471 Год назад
ጀዛከላከይርኡታዝናአለብኝሁሉም
@hikimamustapher5033
@hikimamustapher5033 3 года назад
ኡስታዝ እኔ ቁርሀን ስቀራ እንቅልፍ ያስቸግርኛል
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 Месяц назад
ኡስታዜ በድጋሚ በቪድዎ ልቀቅልን ላውርደው እኔ በጣም ታምሜለሁኝ በሲህርና በአይን ተሰቃየሁኝ የጠቀስቃቸው ሱራዎች አዳዶቹ እቀራቸዋለሁ ግማሹ አልተያዘኝም ልቀቅልኝ ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይውደድህ
@user-no5tx2df3m
@user-no5tx2df3m 3 года назад
ዋአሊኩምስላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ኡስታዝ ጅዛኩም አላህ
@mabena7213
@mabena7213 3 года назад
አሏህ በሰማነው ምንጠቀም ያርገን ያረብ
@user-ui2jk9lw8v
@user-ui2jk9lw8v 9 месяцев назад
الله يحفظك
@aasgasd9070
@aasgasd9070 2 месяца назад
👍👍👍🤲🤲🤲🤲
@toybaethubia9852
@toybaethubia9852 3 года назад
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@user-hn4tj2ys8z
@user-hn4tj2ys8z 3 года назад
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
@user-lx5dn8xp5u
@user-lx5dn8xp5u 3 года назад
👍👍👍💚💚💚💚❤💜
@anshaabebe5510
@anshaabebe5510 3 года назад
ዋለይኩምሰላምወረህመቱላህ
@ramitiub9197
@ramitiub9197 3 года назад
እኔ ወላሒ ባለማወቅ እያለፍኩኝ ከድሮ ጀምሬ ምልክቶቹ ነበረብኝ አሁን ግን ይብስ ባሰብኝ እና አሁን በዚህ ፅፌ እየተከታተልኩ ነዉ ኢባዳላይ አንደ ድብር አንደ ንቅት ቁረአንን ትቸ ሌላ ነዉ እማይ ሰላት ሰግቸ ስጨርስ ኢባዳላይ ዱአለማድረግ ቸገረኝ በተለይ ሰሞኑን
@danutube6351
@danutube6351 3 года назад
የት ሀገር ነሽ
@ramitiub9197
@ramitiub9197 3 года назад
አሁን ያለሁት አረብ ሀገር ነዉ ግን ኢሻ አላሕ ከረመዳን ቡሀላ ሀገር ቤት እመለሳለሁኝ
@danutube6351
@danutube6351 3 года назад
@@ramitiub9197 የት ነሽ ሀረብ ሀገር
@ramitiub9197
@ramitiub9197 3 года назад
ኢመራት አልኢን
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
@@ramitiub9197 ደምሪኝውዴዋ
@chkchkh
@chkchkh 3 года назад
ዉሊኩም አሰለም ዉረመቱለሂ ዉበረከቱሁ አህለን ዉሰህለን ጀዘኩሙለሀ ኸይረን
@user-xc9gc5ux2g
@user-xc9gc5ux2g 2 года назад
ኡዝታዝ በፁሁፍ ካለ ላክልን
@user-nm8bu9yw1p
@user-nm8bu9yw1p 3 года назад
ሺኩርን ሀቢቢ
@zumaraalmahdihiyaw6846
@zumaraalmahdihiyaw6846 Год назад
Aww
@user-ce4si7ib9e
@user-ce4si7ib9e 2 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ያረቢ ትክክል ወላሂ ኡስታዝና ያረቢ ያልካቸዉ ነገሮች አሉብኝ ታያዳ መፍትሄ ንገረኝ ጀዛክአሏህ ኸይር
@danutube6351
@danutube6351 2 года назад
+971589025430
@user-vs1pk1wx7h
@user-vs1pk1wx7h 3 года назад
አላህ ይጠብቅህ በርታ
@mohamedwumare2488
@mohamedwumare2488 2 года назад
☝👆👉
@ramitiub9197
@ramitiub9197 3 года назад
እራሳቺን ለራሳቺን ማረግ እንቺላለን
@user-bq3fh1og4k
@user-bq3fh1og4k 2 года назад
አሠላምአለይኩም ኡስታዝ
@hisensehisne822
@hisensehisne822 2 года назад
ዉስታዝ ሩቃዉን አድርግልን ሳዳምጥህ እንቅልፍ ይወስደኛል በቀንም ቢሆን
@vvvffff1290
@vvvffff1290 10 месяцев назад
አቡፎዛንይክንኮመትካየከውአትለፈኝአኔአረመዳግማሽላይነውየጀምፕረኝስጀምረኝበቀኝጡቴነበርአሁንህንይቀያየርብኝልሲፈልግበግራየስፈልግአዝጀንሲገልግልቤንያመኝልብዛለይይጨቀኛልጭቀትከተነስብኝአስከሁለትቀንይቆይብኛልበርግጥሀኪምቤትስሞክርምንምየለብሽነውያለኝልቤንያፍነኛል
@user-lr3uk4qw2g
@user-lr3uk4qw2g 17 дней назад
አሰላም አለይኩም ኡስታዝ
@user-hc8pk9wt3o
@user-hc8pk9wt3o 3 года назад
ጀዘኩም አላህ ኸይራን እኔላይ ድጊምት አሌኝ አሁን እንዳ ታራዳሁኝ ያሰው አይንም እዳላቢኝ ናው ያሱቢሃን አላህ ።
@danutube6351
@danutube6351 3 года назад
+971589025430
@VipVip-le1ry
@VipVip-le1ry 2 месяца назад
ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዙና ወላሂ እሄ እየተሰቃየቺብኝ ነዉ በሲህር የተበላ ነዉ ብዙ ግዜ ተቀራባት አለቅም አለ ምን ማረግ አለብን
@hoa1216
@hoa1216 3 года назад
እረኔም እደዚህ ያረገኛል ከባለቤተ ጋረ ከተለያየሁ 6አመት ሆኖኛል ግን ለትዳር ሲጠይቁኝ ምንም አይነት ፈላጉት የለኝም ያስጠላኛል
@tube-qi2hb
@tube-qi2hb 2 года назад
አሏህ የሰድክ ኡስታዝ የቁርአን አንቀፆችን ንገረን ወይ በbdf የምትችል ከሆነ በሱ የተመረጠ ነዉ
@aminamudasir4111
@aminamudasir4111 3 года назад
አሰ ሙአ ወራ ወበ
@seadamohammed9717
@seadamohammed9717 3 года назад
ማሸአላህ ኢትዪ ብትሆን ትቀራልኚ ነበር ማሸአላህ
@HADRA-qb3mn
@HADRA-qb3mn Месяц назад
عسلم عليكم ورحمة الله وبركاته
Далее
ሲህር ውና አይንናስ ምልክቶቹ
41:36