Тёмный

ሲንግል ማም (በጣም አሳዛኝና አስተማሪ ድራማ)ክፍል 11 

Hira and Hiba Tube
Подписаться 110 тыс.
Просмотров 27 тыс.
50% 1

ባለቤታቸውን በሞት አጥተው ልጆቻቸውን ለብቻቸው የሚያሳድጉ እናቶችን የህይወት ውጣውረድ የሚያሳይ አስተማሪ ድራማ ነው

Опубликовано:

 

27 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 173   
@birtukan310
@birtukan310 Месяц назад
እፍ 😭😭አቻልኩም እኔም እናቴ በስደት ነው ያጣሆት ህመሜን ቀሰቀሳችሁብኝ ያርብ ምነው ሙስሊም ሆና ቢሆን የሞተችው አላለቅስም ነበር የአላህ አባቴን እስልምናን ወፍቅልኝ እስቲ ዱአ አድርጉልኝ ላባቴ😭😭
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd Месяц назад
አላህአባትሽንቀጥተኛውን መንገድይምራልሽ
@zabibaali9087
@zabibaali9087 Месяц назад
አላህ አባትሽን እስልምናን ይወፍቃቸው
@HeheHeu-vs4mp
@HeheHeu-vs4mp Месяц назад
አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራልሽ ያረብ
@fathimasila6910
@fathimasila6910 Месяц назад
አሰላማሊኩምወራመቱላሂወበርካቱ እህትአለሜ አታልቀሺ አላህ ሰብሩን ይስጥሺ ለአባትሺም ሂዳያ ይስጠው በዱሀዬ አረሳሺም አብሺር❤❤❤
@user-eb2rf2gv3n
@user-eb2rf2gv3n Месяц назад
ያረብ😢😢😢አይዛሻየኔማርኣላህ ቀጥተኛምኑገድ ይምራው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl Месяц назад
አላህ አባቶቻችንን ላጣነ አላህ ሶብር ይስጠን አላህ የሞቱትን ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቃቸው ያረብ ሂራ በጣም አስለቀሰችኝ ልጅነቴን ነው ያስታወሰችኝ ታላቅ ወንድም በመኖሩ ነው እኔ የአባቴ ሞት ምንም ያልተሰማኝ አብዛኛው ሰው ሁሉ አባቴ ይመስላቸዋል አልሀምዱሊላህ የሞቱቱን ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቃቸው ያረብ
@user-dt4fk1es4y
@user-dt4fk1es4y Месяц назад
አሚን አሚን አሚን ያረብብብንብ
@KhaledKk-bj7ig
@KhaledKk-bj7ig Месяц назад
አላህ ሶብሩን ይሰጣችሁ
@SemiraMohammedali
@SemiraMohammedali Месяц назад
እኔም አባቴን ያጣሁት በ7 አመቴ ነው የሞተብኝ እንደ አባት ሆኖ ያሳደገኝ ወንድሜ ነው ግን ወንድሜም ከ5 አመት በፊት ሞተብኝ ለሞቱት ቤተሰቦቻችን አላህ ጀነትን ይወፍቃቸዉ
@alhamdulillahalhamdulillah89
@alhamdulillahalhamdulillah89 Месяц назад
Amin yareb
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl Месяц назад
@@SemiraMohammedali አሚንንንን የኔ ውድ አላህ ይራህማቸው እኔም አባቴ የሞተ በአምስት አመቴ ነው እና የአባቴ ልጅ ከእናቴ ጋር ነው ያሳደገኝኝ
@GaberMasod
@GaberMasod Месяц назад
ዬኔቆንጆ ዛሬ በጣም ነው ያለቀስኩ አላህ እናትና አባታችሁን ረጂም እድሜ አላህ ይስጣቸው አባትና እናት ለሌላቸው ልጆች ልባቸውን ይጠግንላቸው በቃ የዱንያን ማን ነት ነው ወላሂ ያሳያችሁን (( ጀዛኪሏሁኸይረን)) ሶፊዬ ውዴ
@user-kx6pt3oz2c
@user-kx6pt3oz2c Месяц назад
ያአቢ ያኡሚ አላህ ለጀነት ይበላቹህ በዚህ ምድር ስትኖሩ ወላጆቻቹህን አላህ ያቆይላቹህ ያአላህ ምንያ ያስቀናል ልጅ ከእናት እና ከአባቱ ጋር ሲጫወቱ ማየት 😭💔
@rahima439
@rahima439 Месяц назад
ግን ማሻአላህ ልጄቹ በጣም ጎበዝ ተዋናይ ናቸውየኔ ጀግና በርቱ
@GirmaGashu-re7lf
@GirmaGashu-re7lf Месяц назад
በስደት ላይ ሆኜ ልጆቸ የአባት ፍቅር ቢጎልባቸውም በስነምግባር እንደ አባትም ሆነሽ ለምታሳድጊያቸው ውዷ ባለቤቴ ክብር ይገባሻል እኔም ተሳክቶልኝ አላህ ባለው ቀን ለመገናኘት ያብቃን።
@samerasamera9299
@samerasamera9299 Месяц назад
ያአረብ አባቶቻችን ሙሉ እድሜ ጤና ስጥልን
@ahmederina
@ahmederina Месяц назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በርቱ ምርጥ አቀራረብ ነው ግን ብር አበዳሪዋን ልጅ ሣላደንቅ አላልፍም ምርጥ ልጅ ናት ስታድግ የደሐ እናት ናት
@tube3507
@tube3507 Месяц назад
ልክ እደ አባቷ ስታቅፈው 😢ያረቢ አባቶታችንን አላህ ያቆይልን ወደ አኼራ ለሄዱትም አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃቸው🤲🤲
@X697Infinix
@X697Infinix Месяц назад
🥺🥺 አሚን አሚን ያረቤ
@ifg3536
@ifg3536 Месяц назад
AmniiAminiiAminii😢
@user-ph5te9cl6w
@user-ph5te9cl6w Месяц назад
ወላሂ እከታተላችሃለሁ ግን ላይክ ብቻነው ማደርገው ግን ዛሬ አልቻልኩም አለወስኩ እናትና አባቴን አላህ ይጠብቅልኝ ያረብ ሂራ እና ሂባ ደግሞ ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ እህቴ ❤❤❤❤❤
@saadas9954
@saadas9954 Месяц назад
የሞቱትን አባቶቻችንን አላህ ጀነተል ፍርድ ውስን ይወፍቃቸው. ፈቲየ ማሻ አላህ እሙ ሂባ&ሂራ ለፈቲየ ሰላምታየን አድርሽልን የኔ ቆንጆ ሀሳቧ ሁሉ ጭንቀትን ያስወግዳል
@imahmed8867
@imahmed8867 Месяц назад
አላህ ይርሀመው አቡያ ኡሚ እናት አባት ማጣት ይከብዳል ስደት ላይ እኔም ናፍቁኝ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃቸው ያአረብ
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu Месяц назад
እፍፍአላህሶብሩንይስጥሽ ይከብዳልብቻአይገልጠውም
@SadaSied-dj8ji
@SadaSied-dj8ji Месяц назад
አሰላሙ አለይኩም ተዉ ተልተሎ ልቀቁት ወላሂ በጉጉት ነዉ ምጠብቀዉ የኔ ታሪክ መሰሎ ነዉ ሚታየኝ
@user-gx3rs9wd5t
@user-gx3rs9wd5t Месяц назад
እፉፉፉሞት ከባረነው እኔም በስደት የምሳሳ ለትን ወዲሜን አላሕ ጀነት ፊርዲወስ ይወፍቅሕ😢😢😢😢
@user-ux2dg7yj6f
@user-ux2dg7yj6f Месяц назад
😢😢😢😢 አለቀስኩኚ በጣም እኔም አባቴን በልጃነቴነው የሞተው እና😔😔 እቅፍ አርጎ ልጀ ቢለኚ 😢😢አሁንማ ስደቱም ብሶተኛ አረገኚ😢😢 ግን አይሆንም አላህ የፈቀደው ነው ሚሆነው
@academicju4556
@academicju4556 Месяц назад
የኔውዱ እህት አይዦሺልኚ የአላህለሁሉም እሥልምና ንይወፈቃቸው ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-sq1js9dw5j
@user-sq1js9dw5j Месяц назад
ሁለየእያለቀሰየሚያይግንማነዉ፣በጣምያሳዝናሉ
@SeadaSeid-un3bh
@SeadaSeid-un3bh Месяц назад
ሂራየ አልቅሰሽአስለቀሽኝ እኔም አባቴንአጥቸዋለሁ አላህደነተልፊርዶስያስገባልኝ አባቴንካጣሁት9አመትሆነኝ ብሶቴን ናፍቆቴንቀሰቀሳችሁብኝእስኪ ለአላህብላችሁ ለአባቴ ዱአ አድርጉልኝ ወላሂይሄንድራማሳይ ዳግመኛልቤተሰበረ
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu Месяц назад
አላህጀነተል ፊርዶስን ይወፍቀውያረብ
@X697Infinix
@X697Infinix Месяц назад
ያአሏህ አባቴን በህይወት ካለ አግናኝን በደ አኪራ ከሂዴ ጀነትን ወፍቀው 😢😢🥺🥺🥺
@madu9354E
@madu9354E Месяц назад
ወልህ እንዳንቺ ጃግና እናት አልይውም 🙏❤️❤️❤️አልህ ጥንካሬሺን አይቶ ያልታስቤ እርፍት አፊያ ይስጥሽ ❤️❤️❤️❤️
@mongumongu7291
@mongumongu7291 Месяц назад
እኔ በስዴት እናት አባቴን አጥቻለሁ ህሜን ቀሰቀሳችሁብኝ ያረብ አሏህ ይራህምልኝ እናት አባቴን እስቲ ዱአ አድርጉላቸው አሏህ ይሠንላቸው
@sadakmal1865
@sadakmal1865 Месяц назад
በጣም አስተማሪ ድራማ በርቱ
@rahmarahmaa1073
@rahmarahmaa1073 Месяц назад
ዛሬ አንደኛ ነኝ አሰላሙ አለይኩም አህለን ውዶች ❤❤
@user-xz4rt9ed7q
@user-xz4rt9ed7q Месяц назад
ሂራበጣምአሳዘነችኝ፡አባታቹሁንያጣቹሁ፡አላህይሱብራቹሁ፡አባትያለንደሙ፡እረጀምእድሜይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bl8wo6bc9s
@user-bl8wo6bc9s Месяц назад
አሚንንን ያረብ❤❤❤❤
@user-kr2ne3gn2p
@user-kr2ne3gn2p Месяц назад
😮😮 ምርጥ ድራማ አስተማሪ ነው ከምርጥ ፋምሊ ጋር ማሻአላህ ሶፊየ አላህ ለወግማረግ ያብቃልሽ ልጆችሽን ከአይንናስም ይሰውርልሽ ልጆችሽን 😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤❤❤ምርጥ ስራ ነው ቶቶለ ልቀቁልንን
@zinetouemr6354
@zinetouemr6354 Месяц назад
አዴኛነኝ ላይክ አርጉ
@bchfncjdy4907
@bchfncjdy4907 Месяц назад
❤❤❤❤
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 Месяц назад
ናፍቃችሁኝ ነበር😢😢❤❤❤❤❤❤❤
@user-ud4fy9oz3f
@user-ud4fy9oz3f Месяц назад
ያረቢ ሁሌም ሣይ እያለቀሥኩነው የምጨርሠው
@user-yv1zp1cx8t
@user-yv1zp1cx8t Месяц назад
አባት ላላቹሁ አላህ ረጅም ሀያት ያቆይላቹሁ ያረብ በተረፈ ትወና ዋዉ ናቹሁ ማሻላህ
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl Месяц назад
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም የምወዳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤
@uadh7751
@uadh7751 Месяц назад
እናመሳግነላን🎉🎉❤
@user-fy9ty8tr2x
@user-fy9ty8tr2x Месяц назад
የኔማልቀስ ምንይሉታል አባየ ረጅምእድሜ ከጤናጋር አላህይሥጥህ የሞቱትን አባቶች አላህየጀነትይበላቸዉ ያረብ
@amriyaali-t3r
@amriyaali-t3r Месяц назад
aselamu aleyikum werahimetullahi weberekatuh mashallahi betami des yemitilu betesebochi nachu yemitilekuti diramawochimi bizu kuminegerochini yasitelalifalu ketayu kifili yilekeki❤
@SitinaJJemal
@SitinaJJemal Месяц назад
Mashaa Allah Mamayee
@KadijjaSaeed
@KadijjaSaeed Месяц назад
Enam nafkognalle allahe yrhamke 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ifg3536
@ifg3536 Месяц назад
Yane abate motwali😢😢😢
@user-eb2rf2gv3n
@user-eb2rf2gv3n Месяц назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢الله الله🤲🤲ያረብ😢😢😢
@user-ft6ns5my1m
@user-ft6ns5my1m Месяц назад
Sii xabi nabare❤❤😢
@user-sz9el4jl8k
@user-sz9el4jl8k Месяц назад
የኔማር ህፃኑልጂ ማሻአላህ አላህያሳድግህ❤❤❤
@rahima439
@rahima439 Месяц назад
አሰላም አለይኩም በጣም አሰተማሪ ድራማ ነው በርቱልን እኔንም አበረቲቱኝ ኑ ቤቴ የኔንም ድራማ እዩልኝ አበረቲታቱኝ በቅንነት እኔም ከመ ደም ቤት ልውጣ ጥሩ ተዋናይ ነኝ❤❤❤❤😂
@user-rj4pi6gv9s
@user-rj4pi6gv9s Месяц назад
የአላህ አባት መጣት በጣም ነው የምካብደዉ😢😢😢 አላህ እራሃመዉ እኔም በስዳት ላይ የለው ነው የጣሁት😢😢😢😢 መያት አልቻልኩም ኡፍፍፍፍፍ
@fatumatube1543
@fatumatube1543 Месяц назад
ሂራዬ የኔ ውድ አስለቀሰቺኝ አይይይይ ድራሞ ሞሆኑን እያወኩ ግን ልቤን ይከፋዋል ወላሂ እንባዬን መቆጣጠር ነበር ያቃተኝ😢😢😢
@user-xu3ej6es9y
@user-xu3ej6es9y Месяц назад
ሄራ እኔንም አስለቀስሽኝ😢😢
@oromtittiijimmaaabbajifaar4692
@oromtittiijimmaaabbajifaar4692 Месяц назад
😢😢😢enemee laqaskun😢
@zenatzenat5559
@zenatzenat5559 Месяц назад
😢ግን አባታቸው አለ ሳህ ውይይ እኔ አልችልም ሰው ሲያለቅስ ያረቢ
@ZeynebaZeyneba-fd1ic
@ZeynebaZeyneba-fd1ic Месяц назад
ደራማ መሆኑ እያወኩ ግን ልቤ ተረበሽ😢😢😢😢😢😢
@SaadaDananish
@SaadaDananish Месяц назад
በጣም😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-gl5ze4uu4p
@user-gl5ze4uu4p 5 дней назад
ማሻ አላህ በጣም አስተማሪ ነው ግን ደቂቃው መጨመር አለበት
@Hayat-rf1vj
@Hayat-rf1vj Месяц назад
😢😢😢ኡፍፍ ያረቢ ለየቲሞች ልብ ብርታት ስጣቸዉ
@hekimahekima5572
@hekimahekima5572 Месяц назад
Ya Allah ☝️☝️☝️💔💔💔💔😭😭😭😭
@user-sz9el4jl8k
@user-sz9el4jl8k Месяц назад
አስላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ኮሜት አልፅፍምእንጂ ሁልግዜእከታተላቹሀለሁ በርቱ በጣም ነው ያለቀሰኩት እኔም አባቴ ወደአኼራ የህደው ልጂእያለሁነበር አሁንደሞ በሰደትሁኘ እናቴን አለመቅበሬ የእግርእሳትሆነበኝ ወላሂከባድነው💔💔💔💔
@samsonga3059
@samsonga3059 Месяц назад
አይዱኒያ እኔም አባን በስደትአጥቻለሁ አላህሆይ በዚችዱኒያላይ ያጣናቸውን ቤተሠቦቻችንን ነገበጀነት አገናኘን ያረብ አተሠብርስጠኝ
@ZebibaKedir-ct1ce
@ZebibaKedir-ct1ce Месяц назад
Hira sitalekis alichalikum Enem abate belijinete new yatahut😭😭😭😭😭😭😭
@yuseratube4350
@yuseratube4350 Месяц назад
አሰላሙ አላይኩም ወራመቱላህ ወበራካቱ አስተመር ድራመ ነዉ አበትን መጠት በጠም ገበድ ነዉ መካራዉ ይዳረራበል ብቸ አላሀምዱልላ ጃግነ እነት ስላነበራችን መካራዉን አልፋነል እነ ህበ በጠም ነዉ ያስላቀሰችኝ በባተቻዉ በህዎት ያለላቸዉ ያተዳሉ ነቸዉ😢😢😢😢
@user-qm3yi9bo7k
@user-qm3yi9bo7k Месяц назад
የአላህ አሥለቀሡኝ😊😊😊😊😊
@Aminetsaied
@Aminetsaied Месяц назад
ማሻላህ በርቱ❤
@SosiSosi-j3m
@SosiSosi-j3m Месяц назад
Aywoysaw.😢😢
@nazeraabdalqader9223
@nazeraabdalqader9223 Месяц назад
Banatush sufiyee dirama bichano wayii unat no ye lijochis abat alee idee wayii yekem 😢😢 beunat baxam azinalo
@user-jl6nb4eh4h
@user-jl6nb4eh4h Месяц назад
መሻአላበጣምትምርትያለውፊልምነበርግንቶቶሎብትለቁልንስ
@DhhbGgcdjj
@DhhbGgcdjj Месяц назад
እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-yv1zp1cx8t
@user-yv1zp1cx8t Месяц назад
ኧረ እዴዉም ሆድ ብሶኛል እኳን እደዚህ ሁናቹሁ ሂራየ የኔ ዉድ አብሬሽ አለቀስኩ 😭😭😭
@MohammedejiguMame
@MohammedejiguMame Месяц назад
አሠላ ሙአለይኩም❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cq6qh2pj6f
@user-cq6qh2pj6f Месяц назад
Wly aba dhabuni bayee nama midha anisi yatima aba iqabu Gini Aaldulil 😢😢😢😢😢
@samerasamera9299
@samerasamera9299 Месяц назад
ያአላህ ወላሂ አስለቀሰኝ የዛሬዉስ ❤
@fatfatna3688
@fatfatna3688 Месяц назад
ኡፍፍ አባትን ማጣት ከባድ ነው💔💔💔ሂራየ ወላሂ አስለቀሽኝ እኔም ስደት ለይ ሆኜ ነው አባቴን ያጣሁ ይሄው ሰባት አመት ሆነኝ አባቴ በሌለበት መግባት ፈርቼ
@user-bl8wo6bc9s
@user-bl8wo6bc9s Месяц назад
አላህ ያሶብራቹህ
@naimahabdelrahman9269
@naimahabdelrahman9269 Месяц назад
ኡፍ የኔ ዉድ አስለቀሺኝ
@zeibebaseid2860
@zeibebaseid2860 Месяц назад
አሰላሙአለይኩም ሀቢባየ በጣም ነው የምወድሽ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@hayuwellod2995
@hayuwellod2995 Месяц назад
❤❤❤
@HEYATN-hs7cu
@HEYATN-hs7cu Месяц назад
እነሂራን ሳይ የማለቅሰውስ ነገር😂
@tamerdubai9317
@tamerdubai9317 Месяц назад
ማሻ አላህ ስወዳቻው ባአላህ ግን ከድራማው ውጭ ግን አባታቸው አለ በሂወት የነሂራ ሁሌም ጥያቄ ይሆንብኛል
@user-wm6zz9bg7i
@user-wm6zz9bg7i Месяц назад
እህቴአለሜ😢😢
@Ali-wp3pk
@Ali-wp3pk Месяц назад
አላህይረሀምህ አቡይጋሊ💧💧💧💦💦💦አ4 አመቴ ድምጥህ ከራቀኝ
@sitykader9700
@sitykader9700 Месяц назад
አላህ እንደ ፈቲ አይነት ጓደኛ ይስጠን
@SaadaDananish
@SaadaDananish Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@toyebamuhammed942
@toyebamuhammed942 Месяц назад
አባ አላህ ይርሀምክ ናፍቀህኛል ላላገኝህ😢😢😢
@alowa8810
@alowa8810 Месяц назад
❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@MMmm-hg5uf
@MMmm-hg5uf Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@MamaxKing-sl6dn
@MamaxKing-sl6dn Месяц назад
ባጠም የመል ዋለሂ ብሶታን ነዉ የቃሳቃሳችዉ 😢😢😢😢😢😢😢ባጠም የመል
@user-tk6qs1qd7b
@user-tk6qs1qd7b Месяц назад
😢😢😢
@aminakhatoon8576
@aminakhatoon8576 Месяц назад
❤❤😢😢
@user-lm7eh9wh4m
@user-lm7eh9wh4m Месяц назад
ለኔ የመስላል የተሰራዉ አባቴ ከሞት ሁለት አመቱ ግንለኔ ሁሌም አድስነዉ ሀዘኑ😭
@fatemafatema8496
@fatemafatema8496 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@user-mk9go2wp1c
@user-mk9go2wp1c Месяц назад
❤❤❤❤❤
@user-tm7dr9ww7u
@user-tm7dr9ww7u Месяц назад
የአላህ😢❤
@abduarrahmanasf7786
@abduarrahmanasf7786 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hm8vr7nl7y
@user-hm8vr7nl7y Месяц назад
😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-yr4dj9db2b
@user-yr4dj9db2b Месяц назад
❤❤❤❤
@toybaali1412
@toybaali1412 Месяц назад
አህለንንውዶች❤🎉🎉🎉
@yasmeenyasmeen8049
@yasmeenyasmeen8049 Месяц назад
አህለን ውዶች
@saraabrahim8057
@saraabrahim8057 Месяц назад
😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-pb3jm8my3n
@user-pb3jm8my3n Месяц назад
ዲራማመሆኑንእያወኩእባየንመቆጣጠርአቃተኝ
@user-xq4lv6dh9z
@user-xq4lv6dh9z Месяц назад
❤❤
@alainmehbooba2910
@alainmehbooba2910 Месяц назад
❤❤❤❤❤👍👍😥😥😥
@ummulmasaakin3190
@ummulmasaakin3190 Месяц назад
Wel Come ❤️
@nejatmohamedamin9206
@nejatmohamedamin9206 Месяц назад
በናፍቆት ከመሞቴ በፊት ደረሳቹልኝ
@user-zj6xv9fp6r
@user-zj6xv9fp6r Месяц назад
አሰለመለኩም❤❤❤❤
@user-lm7eh9wh4m
@user-lm7eh9wh4m Месяц назад
😢😢😭💔
@kiyaye-fj5hr
@kiyaye-fj5hr Месяц назад
😢😢😢😢❤❤❤
@amriya2402
@amriya2402 Месяц назад
ጠፋቹ ❤❤❤❤❤❤
@rozeyoutube550
@rozeyoutube550 Месяц назад
❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 Месяц назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉አሰላሙ አለይኩም❤❤❤❤
@Habibs399
@Habibs399 Месяц назад
😢😢😢😢 😢😢😢😢
Далее
በባሏ እናት የምትሰቃየው ሴት
32:14
Просмотров 112 тыс.
ሶብር (ሙሉ ፊልም) Sober /Full Movie/
1:25:10
የታመመ ልብ ሙሉ ክፍል
1:41:30
Просмотров 240 тыс.