Тёмный

#ሲዖልን_አይቼ_ተመለስኩ_በሲኦል_ያየዋቸው_አገልጋዮች_pastor_girma_beka_pastor_kassahun_ 

Pastor Kassahun Lemma
Подписаться 148 тыс.
Просмотров 60 тыс.
50% 1

#Pastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#andafta_tube#yeneta_tube#the_habesha
Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
°To Restore all things according to the will and word of God by proclaiming the Good news of Jesus Christ.
°Our Ministrie is dedicated to equip and motivate, mentor and educate believers to fulfil there God given purpose in there personal, profestional life.
°To prepare and equip the body of Christ to the second coming of our Lord Jesus Christ.
°Our ministrie is dedicated to unveil the work of the darkness in other hand the healing and delivering power of God according to His will.
°We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
FOLLOW ME
/ @pastorkassahunlemmami...
FOLLOW ME
m.facebook.com...
FOLLOW ME
...
Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 170   
@tgethiopia381
@tgethiopia381 2 года назад
ወይኔ አምላኬ ሆይ እኔም በእዉነት ቆዠት ይሆን እንዴ ምናልባት ብዬ ነበር ምክንያቱም ማደንዘዣ ያዉ ብዙ ግዜ የማናዉቀዉ ቦታ ዉስጥ ወሰዶ ብዙ ነገር ስለሚያሳየን ማለት ነዉ። ይህንን ምስክርነት ግን እየፈራዉ ነዉ የሰማሁት ፍፃሜዬ የኔም የቤተሰቤም ላመኑህ ሁሉ ይሁንልን።🙏
@ethio-code6509
@ethio-code6509 2 года назад
አቤት የሚገርም እና የሚያስፈራ ምስክርነት ጌታ ይባርካችሁ የቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ እንደሚለው የቆምኩ መስሎኝ ሳላውቅ ከመውደቅ ጌታ በእየሱስ ስም ይጠብቀኝ 🙏🏻
@singerandualemasefa3914
@singerandualemasefa3914 2 года назад
በነፃነት እንኖር ዘንድ ክርስቶስ ነፃ አወጣን። የምትፈራ ከሆነ ገና ክርስትና አልገባህም። የዳንክበትንም እውነት በቅጡ አልተረዳኸውም።
@blessedone9775
@blessedone9775 2 года назад
ወደ ፊት እንዲህ ትልቅ ቁም ነገር ያለቸው interviews ስታደርግ ብትችል ብዙ ሳቅ ባታበዛ የተመልካቹን አእምሮ ይገዛልና
@Atifra1532
@Atifra1532 2 года назад
ለዚህ ኢንተርቪው አይሆንም ልጁ ቀልድ የሚቀልድ ይመስላል ሌላ ሰው ቢያቀርብ ይሻላል
@አምሳልየጌታልጅ
@አምሳልየጌታልጅ 2 года назад
ተባረኩ አባቶቼ ፀሎታቹ ጭኸታቹ በእየሱስ ስም በአገራችን በምድራችን ፍሬ ያፍራ
@unify1135
@unify1135 2 года назад
Amen!!!
@Shalom875
@Shalom875 2 года назад
2006 ላይ አንድ መልአክ በሮኬት ውሰጥ ወድ መንግስተ ሰማይ ይውስድኝል በመጀመሪያ ያየሁት ከተለያየ ወገን የመጡ ሰዎች አምልኮ ነበር:: የአምልኮው ርዕስ ሁለት ብቻ ነው ሰለ እግዚአብሔር ታላቅንትና ሰለ ታርደው በግ ሰለ ጌታ ኢየሱሰ ነበር:: እግዚአብሔርን የሚያሞግስ ጌታ ኢየሱስን አንት ባትሞትልን ኖሮ አልቆልን ነበር የሚል ነው::የሚገርም የሕፃናትን አምልኮም ከሩቅ ሰምቻለሁ::
@berhaneberhane7241
@berhaneberhane7241 2 года назад
እናንተ መናፍቆች ዘይትና ዋሃ መትለዩ ብርሃንና ጨላማ ማታቁ ጎርፍ ያመጣቹ ጎግ ማጉጎች አምየን ያላቹ በጨላሞች ምትነዱ ጨለምተኞች ሩኩስ መናፍቃኖች እድመ ለወያኔ እንደ ዝንጆሮ ከዛፍ ለቅማቹ ፍሪ ስትበሉ የነበራቹ የደቡብ ፋንድዮች ሃመዳሞችና አጋንንትች ናቹ
@alexorthodox8198
@alexorthodox8198 2 года назад
ምስክርነቱ መልካም ነው፤ የመጋቢው ስለ ጾም ፀሎት ያብራራው እውነት ነው፤ ያንጻልም። ግን ግን በቃሉ መሠረት ጥያቄዮ በምስክርነቱ ላይ፥ እንዴት ተሁኖ ነው እውነትና ማጭበርበር ጌታን የሚያከብሩት??? 1ኛ/ "ልጄ የነርሶችን ልብስ በውድ ዋጋ ኣሰርታ መጣችልኝ" (ነርስ ሳትሆን በውሸት ማጭበርበር) ያለው ነገር፥ 2ኛ/ "ለዘበኞች በርከት ያለ ብር ሰጥታ(በሙስና) security ኣልፋ ዋጋ ከፍላ መጣችልኝ...ብሎ ጌታ ላከልኝ ሊባል ይደፈር ይሆን? => በውኑ ጌታችንስ ይህ ግልጽ ማጭበርበር የተቀላቀለበት ጌታ ላከልኝ ይባላል? (በሌላም interview ገልጾታል) መጋቢ(ፓ/ር) ካሳሁን መልስ ካለህ እባክህን ኣስረዳኝ....
@AynadisAdmassu
@AynadisAdmassu 4 месяца назад
ፐስተር ግርማ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ እፈልግህአለሁ
@Luna23official
@Luna23official 2 года назад
ምን ያስቃል ታዲያ ባንተ ቤት ማሾፍህ ነው? እንዲያውም ከነዛ ካያቸው አገልጋይ ተብዬዎች ውስጥ አንዱ ባለመሆንህ ጌታን አመሰግን አካሄድህን ካላስተካከልክ እዛው መታየትህ አይቀርም ለሁላችንም ለነስሐ ጌታ እድል እየሰጠን ነው ያለው የሚናገሩትን ያለውን ንግግር በፍርሀትና በመንቀጥቀጥ ነው ይሄ የሚሰማው ማንም የቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ የተባለው ቅዱስ ቃል ሁላችንን ይመለከታል ክርስትና መንገዱ ቀጭን በሩ ጠባብ ነው ጌታ በዚህ መንገድ የሚሄዱለትን ትጉ ሰዎችን እየፈለገ ነው ምክንያቱም መከሩስ ብዙ ነው ሠራተኞቹ ግን ጥቂቶች ናቸው ብሎናል ጌታ ሆይ ይቅር በለን ማስተዋልም ስጠን
@PastorFekadeTesema
@PastorFekadeTesema 2 года назад
ፓስተር ካሱ አወድሃለሁ ግን እነዚህን ነገሮች እንድታስተካክል ደግሞ በፍቅር እጠይቅሃለሁ። 1. እባክህን አንተ መድረኩን እትቆጣጠረው። እንግዲያው ለምን ሰው ትጋብዛለህ? አንተ ጠይቅ ተጋባዥ እንግዶቹ ይናገሩ። የተናገራችሁት ሰዓት ቢለካ ያንተ ሳይበልጥ አይቀርም። This is not investigative journalism. 2. ደግሞ አታቋርጣቸው። ስታቋርጣቸው የመጀመርያው ሃሳብ ተረስቶ ሌላ ይገባና ምንም ፍሬ ሳንይዝ ፕሮግራምህ ያልቃል። 3. ደግሞ በመሃል አቋርጠህ ረጅም ሙዚቃ ይገባል፤ ይህ ይሰለቻል። ያለቦታውም ነው ሙዚቃው የሚገባው። እንዲህ አይነት ሙዚቃ /"transition"/ ሁለት የተለያዩ ሃሳቦችን ለማያያዝ ነው መግባት ያለበት እንጂ መሃል ላይ ድንቅር ማለት የለበትም። ጥረትህን አደንቃለሁ። እወድሃለሁም በርታ።
@leyuamanuel2679
@leyuamanuel2679 2 года назад
ራሄል ስለ ልጆችዋ አለቀሰች መጽናናትን እንቢ አለች አምላኬ ሆይ እነዚህ ስልጣን ያዝን ብለው ምድራችንን በደም ያጠብዋትን ሃገሬን ፍረድላት ስለ እጻናቱ ደም ፍረድ ፍረድ ፍረድ በቃቹ በላቸው ኡ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@feventeferi105
@feventeferi105 2 года назад
Dear pastor kassahun may GOD Bless you! BUT...manm sew tenagro eskicheris...bethitna madametna response mestet nw yalebih....yesakih meaning algebagnim🤔
@AynadisAdmassu
@AynadisAdmassu 4 месяца назад
ፓስተር ግርማ ቤካ እፈልግህአለሁ እንድትፀልይልኝ ተባረክ
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 2 года назад
Great story pastor but unfortunately as Jesus said in Mathew 7 verse 14 the gate that leads to heaven is very very narrow therefore accepting Jesus Christ by itself must not be superficial it has to be from heart. Heaven is real and Hell is also real.
@alemsegedgirma1165
@alemsegedgirma1165 Год назад
ብዙ መድረክ ያማረላቸው ባለ ስሞችና ባለ መድረኮች ባለ እድሎች ሁሉ ሰምተው ሊያስተዉሉበት የሚገባ መልእክት ነው። ስሙን ብቻ እየጠሩ ነገር ግን እንደ ልባቸው ለሚኖሩት ሁሉና ለሁሉም ትልቅ ማስጠንቀቂያ ነው። በተለይም በስማቸው ሁሉን ተቆጣጥረው ዱንኳን ቀልሰው ስም እንዲህና እንዲያ ብለው ለሚሰይሙና ከዚህ ዓለም አሰራርና ሀሳብ ጋር በአንድም በሌላ መንገድ ለተመሳሰሉት፤ ስተው ለሚያስቱ ትልቅ ማስጠንቀቂያ ነው። አምላካችን ሆይ ተመልሰን መመለስ እንድንችል እርዳን።
@alemsegedgirma1165
@alemsegedgirma1165 Год назад
መጋቢው ካዩት ራእይ ሲናገሩ የሚያስረዳን ነገር ቢኖር ሰዎች አሁን በምድር ያላቸውን አኗኗር እና የተሳሳተ መንገድ የሚያሳይ ነው። መዳን የሚፈጸምና እለት እለት የሚተጋለት ስጦታና ጉዞ ነው። ይህ አይነቱ የተሳሳተና እግዚአብሔር የማያከብር አኗኗር ደግሞ በአንድ ቅጽበት የሚሆን ሳይሆን ስር ሰደድ ልምምድ ውጤት ነው።
@ruthgetachewdesta8326
@ruthgetachewdesta8326 Год назад
ሐሰተኛ ራዕይ ስላያችሁ እኔ ከናንተ ጋር የሆንኩ ይመስላቹሐል ተብሎ በመጸሐፍ ቅዱስ ተጽፎል እባካችሁ መንፈስን ሁሉ መርምሩ ሰይጣን የብርሐን መላክ እስከሚመስል ድረስ ሰዎችን ያስታል ተብሎ በመጸሐፍ ቅዱስ ተጽፎል እባካችን እባካችሁ፡፡
@Atifra1532
@Atifra1532 2 года назад
ብዙ ሰዎች ሞተው የተመለሱ አሉ ሲኦልን ያዩት መናገር እንኳን ያቅታቸዋል ሁሌ በለቅሶ ነው ሲኦልን የሚገልፁ የኚህ ሰው ራይ ከብዙዎቹ ጋ ተመሳሳይ ነው ፈጣሪ አጠንክሯቸዋል ሲኦል ከባድ ነው
@ጌታመልካምነው-ዘ5ቈ
@ጌታመልካምነው-ዘ5ቈ 2 года назад
ወንድሜ ካሳሁን ራስህ ንስሐ ግባ። በታላቅ ትህትና ይሄንን እነግርሃለሁ። እኔ ስላንተ የተረዳሁት ነገር አለኝ። ሰው በተለይም ደግሞ አገልጋይ ተብዬው በግትርነት እና በእልከኝነት ወደ ሲኦል እየተጋዘ ነው። የግል "ቤተክርስቲያን" ካቋቋሙ ግለሰቦች 99%ቱን በመንፈሴ ስለ መጥፎ ፍጻሜያቸው ተረድቻለሁ። ስለምን ዓለምን ፣ ገንዘብን፣ ዝናን፣ ክብርን፣ ቄንጥን ፣ ሐሜትን፣ አግቦን፣ ጥላቻን፣ ነቆራን፣ ዝሙትን፣ ሴሰኝነትን፣ ሱስን እና የመሳሰሉትን ወዶ ሰው ይጠፋል? ? ? ? ? ቀን ሳለ ሁላችንም እንመለስ።
@sweetman5249
@sweetman5249 8 месяцев назад
Yante ye wushet tinbit degmo yekefa new😂😂😂. Antem nisiha giba 😂😂😂. Mindinew zemenu lay yalachihu sewoch sewun mekonen sitiwodu 😂😂 And nebiy negn bay ale Hulunim esu yemayiwodachewun Hulu hell(siol) ayehu yilal 😂😂😂 Ere tew gin …
@adanechtamirat1194
@adanechtamirat1194 Год назад
መንግስት ስማይም ሆነ ሲዖልን እየጎበኙ የሚመለሱ ሰዎች እንዳሉ የሚገልፅ ቦታ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አለ ወይ ያውም በዚያ ያሉትን ሰዎች እስከ ማናገር የሚደርስ
@mesykidane7424
@mesykidane7424 2 года назад
ክክክክ በስልክ ነበር ሃሉ የምትሉት አንተ ደሞ ሄደህ መጣህ እነ አያልቅባቸው big man good dream
@samsonkidane9334
@samsonkidane9334 2 года назад
እንደ እኔ እንደኔ ሲኦል መለት ስው ከእግዚአብሔር ሀሳብ ውጪ ሲኖር ነው ።ጌታ ከሌለህ ምድርም ሲኦል ነች ስለዚህ መፍራት ካለብን አሆን በሕይወት እያላን እንፍራ
@tilahungoaofficial321
@tilahungoaofficial321 2 года назад
ፓስተር ካስሻ የምወድህ የእግዚአብሔር ሰው የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች በጣም ቆንጆ ናቸው ጌታ ይባርክህ ልልህ እወዳለሁ ።
@eleleta5821
@eleleta5821 2 года назад
እኔ እየፈራሁ እየተንቀጠቀጥኩ ነው የሰማሁት
@SuperBeni7
@SuperBeni7 2 года назад
ለመሆኑ አሁን ሲዖልም ሆነ መንግሰተ ሰማይ ውስጥ ያለ ሰው አለ ወይ ? መጽሃፉስ ምን ይላል ? የሲዖልና የመንግስተ ሰማይ ጉዳይ ከበጉ ፍርድስ በኋላ አይደለምን ?
@emeba951
@emeba951 2 года назад
ፓስተር ካሳሁን ማዳመጥ ይኑርህ ብዙ አታቋርጥ ደግሞም አያስቅም እሺ ! ፓስተር ግርማ ቤካ እጅግ ግሩም ሰው ነው አውቀዋለሁ ፀጋው ይብዛላችሁ ፡፡
@onelove856
@onelove856 2 года назад
ውሸት!!!! ሲኦልን ሄደን አየን ያሉ ሁሉ እነ ሜሪ ባክስተር፣ ቢል ዋይዝ ፣ እና በርካታ ሌሎችም ሁሉም ውሸታሞች ናቸው!!
@denismth
@denismth 2 года назад
ውሸት ነው ስትል ውሸት ለመሆኑ ምን ማስረጃ አለህ??
@bethlehemseboka
@bethlehemseboka 5 месяцев назад
ፖስተር ግርማ ተባረኩልኝ የሚደንቅ ምስክርነት
@አምሳልየጌታልጅ
@አምሳልየጌታልጅ 2 года назад
በትክክል ያለ ፍቅር የሚፀለይ ፀሎት ፍሬ የለውም በፍቅር ሲሆን ነው ፀሎት የሚሰማው ተባረኩ
@yacobhailu2812
@yacobhailu2812 2 года назад
Pastor Girma Beka is a great pastor,he loves the generation (especially the new church planter),progressive man.I love you dad.
@yitayishmom3619
@yitayishmom3619 Год назад
Behold such talks as demons spirits use medium and witches to deciet Lord's family to unknowingly committ Christian Idolatry...NB the story of King Saul and witch woman of En Dor who invoked Demon spirit which impersonated the then dead Prophet as written Samuel1st Chronicles28.. .. Amen.
@workabebaketema173
@workabebaketema173 2 года назад
ግርምሽ ወንድሜ እንኩዋን ጌታ ለዚህ አበቃህ እንኩንም የዚያች የመልካሙአ ሚስትህ ጸሎት ተስማ
@Given-py8gn
@Given-py8gn 6 месяцев назад
Thanks so much I love my father ❤❤❤❤
@HM-ne2sm
@HM-ne2sm 2 года назад
እባክህ አሰጨርሰው
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 года назад
አቶ ካሳሁን የመንፈሳዊነት ሰው መልክ አላይብህም ኮሜዲ አስመሰልከዉ
@unify1135
@unify1135 2 года назад
ምን አይነት ድፍረት ነው ? እህት የቱ ፓስተር ነው ያሳደገሽ????? እንደዚህ ዘርጣጭ አድርጎሽ?
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 года назад
@@unify1135 ፓስተር ነው አሳዳጊ???
@embetabaylos8980
@embetabaylos8980 2 года назад
ፓስተር ካሳሁን በማለት ይስተካከል
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 года назад
@@embetabaylos8980 እሺ ጌታ ይክበር ፓስተር ካሳሁን ብያለሁ
@abinetasefa5491
@abinetasefa5491 2 года назад
ምንድነው ሰማይ ፓስተር ብሎ ነገር የለም በጌታ ፊት ሁሉም ልጅ ነው ስለምድራዊ ክብር የሚያስጨንቅ ላይ መሆን የለበትም ኢየሱስን አስብ
@unify1135
@unify1135 2 года назад
ተባረክ ፓስተር ካሳሁን ተባረክልን። ጋሽ ግርማ ቤካ እና ቤተሰቡ የመልካም እና የተባረከ ቤተሰብ ተምሳሌት ናቸው በሕብረተሰቡ መካከል። 🙏🙏🙏።
@tadelechlema7379
@tadelechlema7379 2 года назад
ጠያቂው አጠያየቅህ ይገርማል ትክክል መልእክት ሲያስተላልፍ ጣልቃ ትገባለህ ባንተ አስተሳሰብ ልብ ማንጠልጠል ነው እባክህ መልእክታቸውን አስጨርሳቸው እንወድሀለን ተባረክ
@mitikunana3808
@mitikunana3808 2 года назад
ፓስተር ጌታ ይባርክህ !!!
@elumohammed
@elumohammed 2 года назад
Qijat new , called nightmare
@raolyared7446
@raolyared7446 2 года назад
ወዳጄ ያየኸውን በትክክል አልተረዳሀውም ይመስለኛል አንተ እና ጓደኞችህ የምትሰሩት ስራ ሁሉ ወደ ሲኦል የሚወስድ ነው በዚች ሀገር ሀይማኖትም ይሁን እምነት አሁን ካለው ከየትኛውም በላይ ነው ቀድሞ የነበረው እና የሚመለከው መልስም የሚሰጠው ነገር ግን በአንተ እድሜ እንኴን ጴንጤ አልነበረም ቀድሞ የነበረው የአባቶችህ እውነተኛዋ ኦርቶዶክስ ናት እና ቀጥሎ ማስተካከል የምትችልበት እድል ተሰጥቶሀል አሁኑኑ ያሳትካቸውን ሰዎች ሳይቀር መልሰህ ወደ እውነተኛው ወደ አባቶችህ ሀይማኖት ተመለስ እና ንስሀ ግባ እውነት እልሀለሁ ያየኸው ለኔ በጣም አስተማሪ ነው እራእዩን እንዳሳየህ ሁሉ እንደ ኤልሳቤጥ የመሰለች ፈቺ ይስጥህ ወደ እውነት ለመመለስ ያብቃህ
@fantukebede4850
@fantukebede4850 2 года назад
አዳኝ ጌታ ኢየሱስ በቻ ነዉ ሌላ ሁሉ ከንቱ ነዉ እዉነት ሂወት መንገድ የሆነዉ ራሱን ነፍሱን አሳልፎ ለአንተ ሀጢያት ሲል ራሱን በመሰቀል ላይ የተንጠለጠለዉ እሱን ብቻ እመን ሀይማኖት ዉርስ አይደለም ወንድሜ አባቶቻችን እኮ ሀይማኖት ይዘዉ ሳይሆን ለእምነታቸዉ ተወግረዉ ነዉ ያለፉት ስለዚህ ወንድሜ ከሀይማኖተኝነት ዉጣ
@fitsumtamiru9054
@fitsumtamiru9054 Месяц назад
Glory be to Jesus
@bute5158
@bute5158 2 года назад
በዚህ አጋጣሚ 60 መጨረሻ ወይም 70 ዎቹ መጀመሪያ ገደማ ይመስለኛል ወንድሜን ግርማን የማውቀው የገረመኝ ለእኛ የእድሜ መጨረሻ ሲመስለን እግዚአብሔር ይጀምራል እንደ አዲስ ያስተምረናል የተናገረውን አምናለሁ ለነገሩ ሲኦልምንም የመንግስተ ስማያትንም ኑሮ የምንጀምረው በምድር እያለን ነው ሰው በአፋ ለከት የሌለው ልቡ ስላደፈ ነው እራሱን ምን እያደረገ እንዳለ ካልገባው መልእክተኛ ይልክለታል ስለራራለት ባይቀበለው ከሁለቱ አንድ ሲሄድ ያየዋል ይህ የመኖር እድሉ ግን ለወንጌልና ለወንጌል ሰዎችን መታደግ ላይ እንበርታ ሂዱ ነው የቤተክርስቲያን ጥሪ
@negafilatie2202
@negafilatie2202 2 года назад
አይ የመጨረሻው ዘመን ይህ የእናንተ መንግስተ ሰማይና ሲኦል የአብይ የአንድነት ፓርክ ሆነ እንዴ? የእኛ ጌታ ሲያስተምር በምሳሌ ከእናንተም ወዲዚህ ከዚህም ወደ ዚያ ማለፍ አይቻልም አለ ስለ አላዘርና ስለ ባለጠጋው ሲናገር። ክብር በሆነው በክርስቶስ ደም የሚገባበትን መንግስት በቅዠት አይገባም። ለሰው አንድ ጊዜ ሞት ከዛም ፍርድ አለ። አሁን አሁን በጣም ሚያፅናናኝ ቃል ለሁሉም እንደስራው እከፍለው ዘንድ ዋጋዩ በእኔ ዘንድ ነው የሚለው ነው። አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ወደ ሲኦል የሄዱት በየትኛው አካል ነው? ለምን ቅዱሳን ሲኦልን መረጡት? መንገስተሰማይ ከሆነ እስከ ስንተኛው ሰማያት? Do you know about characteristics anesthesia? Do you know about fever? ሰው ለማየት ነው የሄዱት? ይገርማል ወይስ መንግስተሰማይ ስንተኛው ሰማይ ነበር?ደርሰህ አልመጣህም የራሳቸው ጉዳይ ነው እያልህ ሲኦል ትህትና አላስተማረህም ቅዠት ነው ወንዴሜ በኮረና እሞታለሁ ብለህ ፈርተህ ተጨንቀህ ነው ስለመዳንህ ትጠራጠር ነበር ማለት ነው።
@buddhomi
@buddhomi 2 года назад
እኔምለው ግን ፔንጤዉ ሲኦልን እንደሚወድ በሌላ እምነት ያሉ ይወዳሉ ብሏ ለማለት ያስቸግራል። ፖሰተሩም ነብይ ሐዋርያ ነኝ ባዬቹም ሁሌ ባጋጣሚ ሲኦል ይሄዳሉ። ይገርማል
@sweetman5249
@sweetman5249 8 месяцев назад
Yaw Orthodox ezihu siol(hell) wusit sileminor lela siol ayasifeligewum. Ye mutan menfes amiliko , le Mekitefiya mesiged, digimit, asimat, Tikur doro 🐔, mikegninet, zeregninet,sesegninet, zimut,chat, hulum ye abizegnaw orthodox tegibar new 😂😂😂 Ahun lela min siol yasifeligachewal ?
@ማርኮታኬ
@ማርኮታኬ Год назад
ሕንድ ፊልም
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 2 года назад
Beer enbela entertainment nber*
@jaspertom9527
@jaspertom9527 2 года назад
ውዶችዬ፣ ፓሰተር ካሳሁንን ሳውቀው ብዙ ዘመን ነው መዝሙሮቹን እወዳቸዋለሁ! ጌታ ይባርከው! ጋሽ ግርማ ጥሩ ሰው ነው! ጥሩነቱ ግን ጥቂት ነው! አያረካም! የቅምሻ ያህል ነው! ዛሬ ደሞ “ሲዖልን አየሁ” አለ! (አፌን ሞልቼ አልቃወምም! “ሊሆን ይችላል” ማለት እንጂ “እየቃዠህ ነው” አልልም! ስለማውቀው ግን እጠራጠረዋለሁ!) እግዚአብሔር አገልጋዮቹን እሳት ውስጥ አይከትም. “እንደ እሳት ነበልባል ያደርጋቸዋል እንጂ!” (መጽሐፈ ኢዮብ)፡፡ አንድ እውነት አለ! ጋሽ ግርማ ጥሩ ሰው ነው! ጥሩነቱ ግን ጥቂት ነው! የጥሩነት ስስት አለበት! ቢቻል 10 እጥፍ ቢያድግ በውነት “የእግዚአብሔር ሰው” ይባላል!! ጥቂቱን ጥሩነቱን እግዚአብሔር ካሳደገው ለሕዝብ በረከት የሚሆን ሰው ነው! ዋናው እግዚአብሔር ነው! እግዚአብሔር ይባርከው! እወደዋለሁ!
@solomonabebe7417
@solomonabebe7417 2 года назад
ወንድሜ ለምን ሳቅ ታበዛለህ?
@Selhulum
@Selhulum 2 года назад
ታሞ ባያየው ጥሩ ነበር ምክንያቱም የታመመ ሰው ምን ሊያይ ይችላል ጸሎት ላይ አይደለ ወይ ጾም ላይ። መንግስተ ሰማያት ያለው ዲሲፕሊን ይላል ?? ታዲያ ንገራቸው በእምነት ለሚመስሉህ ሌላውን ዲሲፕሊን ያላቸውን አትተቹ ብለህ ???? እንጀራህን መጋገር እንዲይሆን??????
@solomonbahertas2379
@solomonbahertas2379 2 года назад
ስውነት ድኖ እያገለገለ እያለም በህይወት በምድር እየተመላለስ ሲኦል ውስጥ ከታየ ከእግዚአብሄር ፈቃድና እውቀት ስሜትውጭ በስውነት ጥበብና ሃይል እያስተማረ ነው ማለት ነው:: ክርስቶስን የሚቃወመው መንፈስ ስራና አስራር መፅሃፍ ቅዱስን ይዞ ከመንፈስ ቅዱስ ጌታ ውጭ የአለሙ መንፈስ ስራና አስራር ስራተኛ ነው ማለት ነው :: ስለዚህ እያንዳንዳችን በቅዱሳዊዉ ፍርሃት ውስጥ ሁለንተናችንን ካልስጠን እያንዳንዳችንም በዚሁ ስራና አስራር ውስጥ እንደሚሆን አትጠራጠሩ :: ድኖ ባልዳነበት ህያው ተስፋ ውስጥ ያለውን ስውነታችንን ህያው መስዋእት በየማይክሮ ስከንድ አድርገን ማቅረብ ይሁንልንም አሜን
@leyuamanuel2679
@leyuamanuel2679 2 года назад
3አመት አለቀስን አባቴ እውነተኛ ዳኛ ቅን አምላክ እውነት የምትፈርድ በኛና በዘረኞቹ መካከል ፍረድ ሃገር እንመራለን ብለው በገዛ ሃገራችን አንገታችን ላይ ርስታችን ላይ የቆሙትን በትንልን
@IChangedMyName_123
@IChangedMyName_123 2 года назад
Amen 🙏🏻 amen
@yabetsbelayneh9140
@yabetsbelayneh9140 5 дней назад
ፓስተርዬ በጣም ደስ የሚል ሰዉ አቀረብክ!!
@tsigetesfagigorgis7379
@tsigetesfagigorgis7379 2 года назад
Ayehewu, hmmm Pastoroch bemulu newu yayehChewu weys kene teketayachyhu lemyn Jesus Kristus arrogant yehone futur ayfelygym degymom Jesus Kristus enatu yemyakachyhy endemaywed saynegyryhyna enante hasetegnoch menafykan endehonachyhu altenaferehym Yezyhy sewuyewu mysykyrynrt ke egzyabyher yhon way
@yonasgebresilase3875
@yonasgebresilase3875 Год назад
ባስተር ካሴ በዚህ ራዕይ ቀጥልበት እንዲህ ያዩ ሰዎች አምጣልን ምስክርነት እንፈልጋለን
@singerandualemasefa3914
@singerandualemasefa3914 2 года назад
“ኢየሱስም እንዲህ ብሎ መለሰ፤ “ቅዱሳት መጻሕፍትንና የእግዚአሔርን ኀይል ስለማታውቁ ትስታላችሁ፤” - ማቴዎስ 22፥29 (አዲሱ መ.ት) ✍️ሰው በክርስቶስ ኢየሱስ በእምነት አምኖ ከዳነ በኋላ ቅዱሳት መፅሃፍትን እለት እለት ማወቅ አለበት። ብዙ ጊዜ አማኞች የእግዚአብሔርን ቃል በቅጡ በመበለት ካለመረዳት የተነሳ ዝብርቅርቅ ያለ አስተሳሰብ ሊያንፀባርቁ ይችላሉ። ✍️የምናያቸው ህልሞች፤ ራእዮች፤መገለጦችና ......በእግዚአብሔር ቃል የሚመዘኑ እንጅ በራሳቸው መለኮታዊ ስልጣን ያላቸው ነገሮች አይደሉም። ከመፅሃፍቅዱስ መሰረታዊ አስተምህሮ ያፈነገጠ መንፈሳዊ የሚመስል መገለጥም ሆነ ህልም ቅዠት እንጅ እውን አይደለም። ✍️በመጀመሪያ ደረጃ ሰዎች የእግዚአብሔርን መንግስት የሚወርሱት በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን ብቻ እንጅ በራሳቸው አክቲቪቲ አይደለም። በክርስቶስ ኢየሱስ አምኖ የዳነ ሰው ደግሞ ከሞት ወደ ህይወት ተሻግሯል።ተመልሶ ወደ ሞት ሊመጣ አይችልም። ➕““እውነት እላችኋለሁ፤ ቃሌን የሚሰማ፣ በላከኝም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ ከሞት ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም።” - ዮሐንስ 5፥24 (አዲሱ መ.ት) ✍️በመቀጠል ሲኦል ራሱ ምንድን ነው? የት ነው ያለው? የሚለውን መፅሃፍቅዱሳዊ እውነት ሰዎች በቅጡ ሳይረዱ በቅዠታቸው ሲኦልን አየን ይላሉ። ሲኦል ማለት እኮ በምድር ላይ ያለ ጥልቅ ጉድጓድ ነው። በሰማይ ያለ ነገር አይደለም። በክርስቶስ ኢየሱስ የማያምኑ ሰዎች በነጩ ዙፋን ፍርድ እስኪቀርቡ ድረስ የሚቆዩበት መቆያ ስፍራ ነው። ገነት ደግሞ በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያምኑ ሰዎች የሚቆዩበት መቆያ ስፍራ ነው። ሰዎች በሲኦል እንዲቆዩ የሚያደርጋቸው ስራቸው ሳይሆን በክርስቶስ ኢየሱስ አለማመናቸው ነው። ✍️መፅሃፍቅዱስ ወደ አምስት አይነት ፍርዶችን ይነግረናል። ከአምስቱ መካከል አንዱ በአማኞች ስራ ላይ የሚፈረድ ፍርድ ነው። 1ኛ ቆሮ 3 ላይ ታገኙታላችሁ። አማኞች በክርስቶስ ኢየሱስ ማመናቸው የእግዚአብሔርን መንግስት እንዲወርሱ ሲያደርጋቸው በዚህ ምድር ላይ እያሉ ግን እንደሚገባ ካልተመላለሱ በስራቸው ላይ ፍርድን ይቀበላሉ። መንግስተሰማይ ይገባሉ ስራቸው ግን ይቃጠልና ደሞዝ አልባ ይሆናሉ። ይህን የሚለን ሰው ሳይሆን ቃሉ ነው። ➕2ኛ ቆሮንቶስ 5 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁹ ስለዚህ በሥጋ ብንኖርም ወይም ከሥጋ ብንለይም ዐላማችን እርሱን ደስ ማሰኘት ነው። ¹⁰ ሁላችንም በክርስቶስ የፍርድ ወንበር ፊት እንቀርባለንና፤ እያንዳንዱም ሰው በሥጋው ለሠራው በጎ ወይም ክፉ ሥራ ተገቢውን ዋጋ ይቀበላል። ✍️አያችሁ ይህ ፍርድ በስራችን ላይ የሚከናወን ነው። ስለዚህ በዚህ ምድር ላይ ያለንን እንቅስቃሴ ከዘላለም ሞት ፍርድ ጋር በማያያዝ የክርስቶስን የመስቀል ስራ ከንቱ አታደርጉት። ብዙ የምለው ነበረኝ ግን በፅሁፍ ማስረዳቱ አስቸጋሪ ነው። ከእግዚአብሔር ቃል ውጭ የሆነ ማንኛውም ነገር ማንም ይናገረው ማንም ቅዠት ነው። ፀጋ ይብዛላችሁ
@targettube4968
@targettube4968 2 года назад
በሰማይ መቅደስ ታቦቱን ሳታይ እንዴት ተመለሰህ ??? ዮሀንስ እርአይ በሰማይ ታቦት አየው ብሏል።
@eyerusm721
@eyerusm721 2 года назад
This kassahun is really annoying he don't even listen calmly....and continuesly laughing.....he should repeat the guest.
@abinetanbese150
@abinetanbese150 2 года назад
Paster kasahun tinish welafenun bitayew endezi atisikim neber .gin batayew yishalikal .
@hailugebrekidan7060
@hailugebrekidan7060 2 года назад
እች እች ለግርማ ምን አላት ፥ የበለጠም የማይታመን ነገር ለመናገር አያፍርም ።
@lois1778
@lois1778 2 года назад
ሻሎም ፓስተር ጥሩ ውይይት ነው ፓስተር ግርማ ደስ ይላል ኣምለካከቱ ደስ ይላል በዚህ አገልጋዮች ስኦል አየሁ ያለው ግን እንደት ነው በጌታ የሆነ ሰው ደሞም በሂወት ያለ.. ስኦል በሃጥያታችን አንገባም በጽድቅችን ደሞ መንግስተ ሰማይ አንገባም ጌታን ያልተቀበሉ ግን አሁን ተፈርደባችዋል ይላል ቃሉ
@tenagneworku2319
@tenagneworku2319 2 года назад
kkk
@KAYKAY-kx8ou
@KAYKAY-kx8ou 2 года назад
ከሳሽ ፓስተር ነው ይሄ የሚናገረውን ሰው እንዲቀበለው በትህትና ቢያደርገው ለብዙዎች ማምለጫ ይሆን ነበረ ሁሉንም ሰምቼዋለሁ ነገሩም እውነት ቢሆንም እንኳ በፍቅር አላደረገውም.
@fekadufayisa4946
@fekadufayisa4946 2 года назад
ውሸታም ወደ ሲኦል ወርዶ የተመለሰ ና እየኖረ የለው ኢየሱስ ብቻ ነው
@abrahambel.2388
@abrahambel.2388 2 года назад
በልምዳቸው እና በአእምሮ ከጌታ ተምረው ከበሰሉ ሠዎች የምንሰማው ንግግር ነፍስና አጥንትን ያለመልማል። ሰውዬው እግዚአብሔር የረዳው ፍሬያማ እርሻን ይመስላል ።
@dawitteklehaimanot7785
@dawitteklehaimanot7785 2 года назад
ለመሆኑ ራስክ ምን ልትሰራ ነክ ሲኦል የ አሄድክ? አባክህ ወንድሜ ፈራጅ ኣትሁን።
@jaspertom9527
@jaspertom9527 2 года назад
ውዶችዬ፣ ፓሰተር ካሳሁንን ሳውቀው ብዙ ዘመን ነው መዝሙሮቹን እወዳቸዋለሁ! ጌታ ይባርከው! ጋሽ ግርማ ጥሩ ሰው ነው! ጥሩነቱ ግን ጥቂት ነው! አያረካም! የቅምሻ ያህል ነው! ዛሬ ደሞ “ሲዖልን አየሁ” አለ! (አፌን ሞልቼ አልቃወምም! “ሊሆን ይችላል” ማለት እንጂ “እየቃዠህ ነው” አልልም! ስለማውቀው ግን እጠራጠረዋለሁ!) እግዚአብሔር አገልጋዮቹን እሳት ውስጥ አይከትም. “እንደ እሳት ነበልባል ያደርጋቸዋል እንጂ!” (መጽሐፈ ኢዮብ)፡፡ አንድ እውነት አለ! ጋሽ ግርማ ጥሩ ሰው ነው! ጥሩነቱ ግን ጥቂት ነው! የጥሩነት ስስት አለበት! ቢቻል 10 እጥፍ ቢያድግ በውነት “የእግዚአብሔር ሰው” ይባላል!! ጥቂቱን ጥሩነቱን እግዚአብሔር ካሳደገው ለሕዝብ በረከት የሚሆን ሰው ነው! ዋናው እግዚአብሔር ነው! እግዚአብሔር ይባርከው! እወደዋለሁ!
@genetgirma1056
@genetgirma1056 2 года назад
ልጃቸው ሌላ እርሳቸው ሌላ ጌታ ያደርገውን ብናምን አይሻላል ስለ ምድር ጥያቄ ስለ ልጃቸው ብንተው።
@SuperBeni7
@SuperBeni7 2 года назад
በአኒስቴዢያ ተኝቶ ራዕይ ዓየሁ ማለት ትንሽ አይከብድም ?
@almazzewdu2639
@almazzewdu2639 2 года назад
ግርምሽዬ ተባረክልኝ ተጠንቅቀን የምንኖርበት የማስጠንቀቂያ ደወል ነው ተባረክእንኳን ጌታ እረዳህ
@ruthboaz3984
@ruthboaz3984 2 года назад
እንግሊዝኛው ቢቀርስ? ለተመልካች ቢታሰብ።
@gashedebele9947
@gashedebele9947 2 года назад
አባቴ እመኑኝ በሰማይ ያዩት አይነት ቅዳሴ በምድር ላይ ልታዩ የምችሉት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ውስጥ ብቻ ነው........እባክሆ እኔ ልምከርሆት አንድ ቀን በቅን ልቦና እሁድ በለሊት ተነስተው በአቅራቢያዎት ወዳለው የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ሄደው ያስቀድሱ በዚያ ትክክለኛውን የአምልኮ ስረዓት ያያሉ......በዚያ ትክክለኛውን አምላክ ያገኙታል......በዚያ ትክክለኛውን የአለም መድሃኒት ያዩታል..... አንድ ጌታ አንድ ሀይማኖት አንዲት ጥምቀት.....ይህንን የፍልስፍና ሀይማኖት ትታችሁ ሐዋርያት በአለት ላይ ወደመሠረቷት ጉልላቷ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ሆነው የመጀመሪያዋ ሀይማኖት ተመለሱ....
@mery8654
@mery8654 2 года назад
ስረአቱ ያማረ ነው ግን ምን ያረጋል ለእግዚአብሔር ብቻ የሚገባወን አምልኮ ምስጋና ና ስግደት ለፍጡራን ይሰጥበታል ይሄ ደሞ ከሁሉም የባሰ ፍርድን ያስከትላል። "ራእይ 22:8-9 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁸ ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ። ⁹ እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ አለኝ።"
@gashedebele9947
@gashedebele9947 2 года назад
@@mery8654 እግዚአብሔር አምላክ ምስጋና ይግባውና ሙሉ ሰው አድርጎ ስለፈጠረኝ የአምልኮ ስግደት ለፈጣሪዬ የአክብሮት ስግደት ደግሞ ከቅድስት ድንግል ማርያም ጀምሮ እግዚአብሔር ለወደዳቸውና ላከበራቸው መላዕክታት ,ለፃድቃን ሰማዕታት እንዲሁም የእግዚአብሔርን መንግስት እንድንወርስ ተጋድሎ ላደረጉ መልካም ሰዎች ሁሉ እንሰግዳለን..........ለእግዚአብሔር ስሰግድ ፈጣሪዬ አምላኬ አንተ ብቸ ነህ ስለዚህ የአምልኮት ስግደት ለአንተ ብቻ ይገባል ብዬ በልቤ አምኜ ነው የምሰግደው ....ለፀድቃን ግን የምሰግደው ክርስቲያናዊ ትህትናን ለማሳየት የአክብሮት ነው እንጂ ፈጣሪያችን ናችሁ ብለን አይደለም የምንሰግደው........ እኔና ቤቴ ግን እግዚአብሔርን እናመልካለን....
@mery8654
@mery8654 2 года назад
@@gashedebele9947መሬት ላይ ያለዉ እውነታ ግን ከዛ የራቀ ነው ሙገሳው የፍቅር መግለጫው እልልታው ወዘተ ሁሉ የአምልኮ ገፅታዎች ናቸው። አነዚህ ደሞ የሚገቡት ለእግዚአብሔር እና ለእግዚአብሔር ብቻ ነው!
@gashedebele9947
@gashedebele9947 2 года назад
@@mery8654 አልገባኝም አስረዱኝ ማለት ያባት ነው....ስለኦርቶዶክስ ተዋህዶ አስተምሮ ቅንጣት የምታክል እውቀት ሳይኖራችሁ እናንተ የምታመልኩትን እኔ አውቅላችዋለው ማለት የትም አያደርስም....መፅሃፍ ቅዱስን ታነቡታላችሁ እንጂ ምንም አልገባችሁም
@tsegaytea
@tsegaytea 2 года назад
ይሄ ኣዲስ ነገር ሰማይ ኣይቼ ገሃነብ ኣይቼ መጣሁ የሚለው በቸርች ሂስትሪ ኣዲስ ነው:: ለምን ኣሁን? ዘመኑ የሃሰተኞች ዘመን; የኮንፊቭን ነው:: መጽሃፍ ቅዱሳዊ ኣይደለም ታስታውሱ እንደ ሆነ ያ ሃብታሙ ሰውየ እና ኣለኣዛር በወንጌል ሉቃስ ምዕራፍ 16 እባክህ ኣልአዛርን ወደ ወንድሞቼ ላከው ሂዶ ይንገራቸው እዚ እንዳይመጡ ብሎ ሲጠይቅ የተሰጠው መልስ; ሙሴና ነብያትን ኣሉዋቸው እነርሱን ይስሙ ነበር መልሱ:: እግዛእብሄር ከቃሉ በላይ የለም : ቃሉን ካላመንክ ሰው ኣይልክልህም:: ደሞ ቃሉ ከገለጸው በላይ ምንም ኣብልጦ ኣልገለጸውም እሱ አየሁት ሰላለ ነው ከእግዛብሄር ቃል በላይ የሚታመነው; ተው እግዛእብሄርን አናሳዝን::
@Nevaeh-57
@Nevaeh-57 2 года назад
የምን ቸርች ሂስትሪ ነዉ ያላችሁ 1899 ነዉኮ አንድ በ ባርነት ዉስጥ የነበረ ጥቁር አሜሪካዊ የመሰረተዉ
@tsigetesfagigorgis7379
@tsigetesfagigorgis7379 2 года назад
Yenante amylyko kenedyfretu ye genzeb amlyko endehonewu defarochy tyebytenogchy endehonachyhu ena bussen endehone bytawuky
@gashenatube996
@gashenatube996 2 года назад
ከነሱፍ ነው ወይስ በቢጃማ ደርሰህ የመጣኸው ??????
@haraasfaw3409
@haraasfaw3409 2 года назад
በውስጤ ጥያቄ የነበረኝ መልስ አገኘሁ ተባረኩ
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 2 года назад
አፈ ማር ድንቅ አስተሳሰብ ጌታ እየሱስ ይባርኮት 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@solomonbahertas2379
@solomonbahertas2379 2 года назад
1ኛ ዮሐንስ 2 6፤ በእርሱ እኖራለሁ የሚል እርሱ እንደ ተመላለሰ ራሱ ደግሞ ሊመላለስ ይገባዋል።
@kasahunworknah2684
@kasahunworknah2684 11 месяцев назад
Ameen Egziabher amilak yibarkachu.
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 2 года назад
Betam new meyaseferwe Gata hoye adrhn nebsan tadegate kekfate tebkate adra
@tsigetesfagigorgis7379
@tsigetesfagigorgis7379 2 года назад
Enna ye pentekost pastoroch hasetegnoch endehonachyhu egzyabyher synegyryhy zym aylyhym
@jaspertom9527
@jaspertom9527 2 года назад
ውዶችዬ፣ ፓሰተር ካሳሁንን ሳውቀው ብዙ ዘመን ነው መዝሙሮቹን እወዳቸዋለሁ! ጌታ ይባርከው! ጋሽ ግርማ ጥሩ ሰው ነው! ጥሩነቱ ግን ጥቂት ነው! አያረካም! የቅምሻ ያህል ነው! ዛሬ ደሞ “ሲዖልን አየሁ” አለ! (አፌን ሞልቼ አልቃወምም! “ሊሆን ይችላል” ማለት እንጂ “እየቃዠህ ነው” አልልም! ስለማውቀው ግን እጠራጠረዋለሁ!) እግዚአብሔር አገልጋዮቹን እሳት ውስጥ አይከትም. “እንደ እሳት ነበልባል ያደርጋቸዋል እንጂ!” (መጽሐፈ ኢዮብ)፡፡ አንድ እውነት አለ! ጋሽ ግርማ ጥሩ ሰው ነው! ጥሩነቱ ግን ጥቂት ነው! የጥሩነት ስስት አለበት! ቢቻል 10 እጥፍ ቢያድግ በውነት “የእግዚአብሔር ሰው” ይባላል!! ጥቂቱን ጥሩነቱን እግዚአብሔር ካሳደገው ለሕዝብ በረከት የሚሆን ሰው ነው! ዋናው እግዚአብሔር ነው! እግዚአብሔር ይባርከው! እወደዋለሁ!
@yitayishmom3619
@yitayishmom3619 Год назад
ልክ እይታ ነው እንደ 1ዮሐ4:1 መንፈስን መመርመር አለብን። አሜን
@Hilifshow
@Hilifshow 2 года назад
25:19 Mengiste semayat wust maninim alayehum, amilko bicha nw yayehut alu….tiyake yehonebign manew siyamalek ye neberew? Endet alayum?
@hailugebrekidan7060
@hailugebrekidan7060 2 года назад
ስለዚህ አንተም ከዚያ በፊት ሌላ ነበርክ ማለት ነው።
@menbiyejesus3968
@menbiyejesus3968 2 года назад
እንደዚሁ ተመሳሳይ የሆነ ምስክርነት ከውጭ ሀገር ሰምቻለሁ፡፡ እውነት ነው
@romangirma6854
@romangirma6854 2 года назад
Talalk ye egziyabher sewoch be teff tebarku ❤️
@woinshetdegef3994
@woinshetdegef3994 2 года назад
💚💛❤እናመጨረሻችን፣ሲኦነው፣እያላችሁኝነው፣እንደስራዬ
@Menchgrotbatsub
@Menchgrotbatsub 2 года назад
ጌታችንን እንደግል አዳኛችን አድርገን ስንቀበል ከሲኦል ድነናል እንግዲህ በክርስቶስ ኢየሱስ ላሉት ኩነኔ የለባቸውም የዳነ ሰው ድኜያለሁ ብሎ ሀጢያትን ሆን ብሎ መለማመድ የለበትም ወይም በጨለማ እንደነበርን ጊዜ ሀጢያት መጨለጥ የለብንም መንፈስ ቅዱስ ብንስት ትክክል እንዳልሰራን ይገልጥልናል አባቴ ትክክል አይደለሁምና ይቅር በለኝ ስንል ወዲያው ይቅር እንባላለን ልጆቼ ሆይ ሀጢያትን አታድርጉ ግን ብታደርጉ እንኳን በአብ ዘንድ ጠበቃ አለላችሁ ያለው ዮሐንስ ወደንና ፈቅደን ደስ እያለን ሀጢያት መጨለጥ የለብንም ግን ብንስት የሞተልን ጌታ ኢየሱስ ሰለኛ ጠበቃችን ነው የሞትኩት በነሱ ፋንታ እኔ ስለነሱ ለመታየት ነው ብሎ ሰለኛ ያታይልናል ትንሽ ስንሳሳት ወደ ሲኦል የሚከተን አምላክ የለንም ሀጢያት ላለመስራት እንታገላለን ለምን ገና የማይበሰብሰውን ሰውነት አለበስንምና አዲሱን ሰውነት ስንለብስ ፈፅሞ ሀጢያት አይነካንም አለዛ ፅድቅ በስራችን ሊሆን ነው ማለት ነው በራሳችን ደግሞ ፃድቃን መሆን አንችልም የጌታችንን ስራ በማመናችን ፅድቅ ሆኖ ተቆጠረልን
@ethiomedia7917
@ethiomedia7917 Год назад
ሰው ሲመልስ ባታቋርጥ አሪፍ ነው መልእክቱ ግን መሳጭ ነው
@prayer3590
@prayer3590 2 года назад
ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነዉ
@tinsaetesfa4908
@tinsaetesfa4908 2 года назад
God bless you. Show me! Head, Heart and Hand. Long live teaching and shining. I believe you will grow strong and stronger.
@aklilubashe
@aklilubashe 2 года назад
የሳኦል ፆም ፀሎት ይበልጣል
@tube4746
@tube4746 2 года назад
ትክክል ዋዉ
@leyuamanuel2679
@leyuamanuel2679 2 года назад
ድሮስ በዘር ተደራጅቶ ሃገርን በብዙ ዘርፍ እየወረሩ እጻናትን አዛውንትን እያረዱ ቤተ መንግስት ሳይቀር መዝሙር እየተዘመረ ሲሸነገል ስንዘረፍ የኛንስ ሃዘን እግዚአብሔር አይሰማም ? ለገነት ነበር እንዴ የምትሰሩት? ለማንኛውም እናመሰግናለን ስለሰጡን መልካም ትምህርት
@sweetman5249
@sweetman5249 8 месяцев назад
Kezih befit Ethiopia be melkam sew neber yemititedaderew? Andım melkam yesera yelem Hulum be biher tederajito lelawun siyateka new yenorew . Yilik ewunetegna sew kehonk yihin lemekeyer ye hulachinim halafinet alebin …
@sentugebre8799
@sentugebre8799 2 года назад
Let me tell you about , our eternal model for all souls is Jesus , and our witness is the cross of our savior. Please don’t judge and curse. give your everything for holy spirit the spirit of living God . brothers and sisters you are not represent Jesus our representative is his spirit is Holy Spirit. Thanks 🙏 ebakachihu enmeles , as he create all of us personally , and he is personal savior and savior of the world 🌎 how he save every one and when? Please this is the time for personal reconciliation, family, community, country, nation and for all generations . Please Holy Spirit is not fashion show actor .
@diribatasamaofficial8170
@diribatasamaofficial8170 2 года назад
Yene tiyake Lemin tenesu yemotut?
@aynalemwoldeyohannes5210
@aynalemwoldeyohannes5210 2 года назад
እናሳ ታዲያ ሁለት አሉም መሳዊው እና አካላዊው ኮንትራት
@tinsaetesfa4908
@tinsaetesfa4908 2 года назад
Colton Burpo was three years old when he visited heaven. Heaven is for real is the title of his book. Hell is for real too. We have to be seriously aware and take a bold stand on TRUTH based on the WORD of God!!
@tsigetesfagigorgis7379
@tsigetesfagigorgis7379 2 года назад
Egzyabyher ke mot asnechan kamalet lygeye ke mot asnesachyn ?
@t.b.t8073
@t.b.t8073 2 года назад
Pastor Girma I share some of your views. Tebarek
@aynalemwoldeyohannes5210
@aynalemwoldeyohannes5210 2 года назад
ይቅርታ ለፊደል ሕፀፅ ሁለት ዓለም መንፈሳዊው
@amanuabdu7181
@amanuabdu7181 2 года назад
የዘለዐለም ህይወት የሚገኘው በክርስቶስ ነው እየትፕባለ እያገለገለን ያለ ሰው ሲኦል አየሁት ማለት ምን ማለት ነው?
@marthawodajo4594
@marthawodajo4594 2 года назад
በሥምህ አጋንንትን አላወጣንም ወይ የሚለው ቃል ምን ማለት ነው በክርስቶስ ላመኑት አይደል???
@elkedoshtube3406
@elkedoshtube3406 2 года назад
pastor kassahun yane ke hailu yohannis gar yaderekewun kalemililis tiz aleh sile siol bawerachihu gize yaleh neger neber i think yihe conformation yimeslegnal keresahew yanin vedio bitayew melkam new i am impressed
@Marta-cw5nu
@Marta-cw5nu 2 года назад
ኡህ በሳቅ ቅቅቅቅ🤣🤣 ሞትኩ ...የዩጩፋ ካራቴ ይሻለኛል ..ወይ ትልቅ ሰው ይጥፋ🤭
@heranmulugeta1614
@heranmulugeta1614 2 года назад
Eyalekesn mesmat alebn
@menbiyejesus3968
@menbiyejesus3968 2 года назад
እውነት ነው አንድ የውጭ ሀገር ምስክርነት ተመሳሳይ ታሪክ ሰምቻለሁ፡፡
@yitayishmom3619
@yitayishmom3619 Год назад
Behold such talks as demons spirits use medium and witches to deciet Lord's family to unknowingly committ Christian Idolatry...NB the story of King Saul and witch woman of En Dor who invoked Demon spirit which impersonated the then dead Prophet as written Samuel1st Chronicles28.. .. Amen.
Далее
DAXSHAT!!! Avaz Oxun sahnada yeg'lab yubordi
10:46
Просмотров 442 тыс.