የቅዱስ አቡነ ተከለሃይማኖት አመታዊ በዓል አከባበር በቅዱስ ሽኖዳ ገዳም በሲድኒ ደብረ ፅዮን ማርያም ምእመናንና ካህናት በደመቀ ሁኔታ ተከብሯል:: በእለቱ አባታችን ብፁዕ አቡነ ዳንኤልና መነኩሳት ቀድሰው ምዕመናንን አቁርበዋል::26/12/2016 ዓም01/08/2024
1 сен 2024