Тёмный

ሲጠበቅ የነበረው እና ሙሉ ሚስጥሩን የያዘው ክፍል ሁለት! ይህች ሃበሻ ወጣት በአሜሪካ ለምን እራሷን አጠፋች?  

Natti Tube
Подписаться 69 тыс.
Просмотров 4,5 тыс.
50% 1

• Diaspora International...
እንኩዋን በሰላም ወደ Natti Tube መጣችሁ ፥ በዚህ ቻናል ራስን ማሳደግ ላይ፣ ራስን ማሻሻል ላይ እና ስኬት ላይ ያተኮሩ ቪድዮዎች ይቀርባሉ። እንዲሁም ጥሩ በሆነ መንገድ እንግሊዝኛ፣ ጀርመንኛ እና ስፓኒሽ ቋንቋ አስተምራለሁ፣ ተከታተሉኝ ፣ እንዲሁም ድህረ ገጹን Subscribe በማድረግ ተጠቀሙ!።

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 31   
@tattitube107
@tattitube107 3 месяца назад
ተመልካቾቻን ትምህርቱ ከመጀመሩ በፊት በዚሁ ቻናል ማስታወቂያ ስለምንለቅ ቤተሰብ በመሆን ተጠባበቁን!
@fikirhaile4461
@fikirhaile4461 3 месяца назад
Thanks a lot in advance ❤
@hiwotgmariam5489
@hiwotgmariam5489 3 месяца назад
ችግሩ የአበሻ ልጆች እሺ ስለማይሉ ወላጅ ይቸገራል ለምን እንደሆነ ባይገባኝም የአበሻ ልጆች ወላጅ ላይ ንቀት አለባቸው ባሌጌወች ናቸው ብዙ ነገር ስለማውቅ ነው ይሄን ሁሉ የምለው ቴራፒ ለመውሰድ ፍቃደኛ አትደሉም
@kalekidanwoldesenbet8199
@kalekidanwoldesenbet8199 3 месяца назад
It's good advice, and thank you for sharing. Please, how do you get the information?
@mizantube7494
@mizantube7494 3 месяца назад
Where is the link please ?
@Senabel196
@Senabel196 3 месяца назад
I know yall gonna stoned me for this comment but I’m gonna say it anyway. Most habesha parents need family education how to raise kids in America. Cultural difference between parent and kids and cultural crisis is the main thing that contribute for the kids for being lost. Parent have to leave abusive discipline strategy away. Being physical and strict parent doesn’t make our kids successful but instead it pushes the kids to do bad things or hurt themselves.
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 3 месяца назад
Like 32 ሞት ለኛ በቃ እንደማንረባ እዚህ ላይ ነው እምንዱመድመው መቼም መቼም አንለወጥም ይመኑኝ!!!
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 3 месяца назад
ተመልከቱ እዚህ ላይ ያለው ተከታይ ኮመንታተር አያሳፍርም ??? የስድብ የራቁት የድብድብ የዘረኝነት የሀይማኖት ስድብ ቢሆን 35,000 ህዝብ ይሙለከታል ግን ይሄን የመመለ መማማሪያ ምለወጫ አንፈልግም አንፉልግም ለምንድነው በጣም ትልቅ ትልቅ ይህኢነ ንገር ነው የተናገሩት የቤተክርስቲያን ነገር ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውስጥ የህፃናት እረብሻ በስልክ ሲጫወቱ ስልክ ሲያስጮሁ በጣም በጣም ያሳዝናል ልጆቹ እየሮጡ መቅደስ ውስጥ ሲጋቡ እናት እኃላ ቁጭ ብላ ትስቃለች በጣም እሚያሳዝን የእኛን ህዝብ ለመሞረድ በጣም በጣም ችግር ነው ዉላጆች ተደብቀው ነስ እሚኖሩት ልጆች እንደቻይልድ ቡቲክ መፈልፈል ብቻ አይደለም መጅርምሪያ ማሰብ ነው???? እንዴት ነው እማሳድገው ነው!!! እንዳሉት ሲስትርሙን ማወቅም አንፈልግም በጭራሽ እሱ ከማን ይበልጣል እስዋ ከማን ትበልጣለች ነው!!! አባቴ ይተውዋቸው ችግራቸው ይምከራቸው ሉንገሩ ችግራቸውም አይመክራቸውም አንድ ሰሞእምጭ ም እምጭ ይሉና ከቀበሩ በኃላ ይረሱታል እማንረባ ህዝቦች ናቸው!!!! ወንድማቸው በእውቀት ይተሞሉ ኖት እርሶ እራሶትን ጤናዎትን ጠብቁ ልጆቻቸውን ዉላጆች ይፈርዋቸዋል ልጆቹ ናቸው እሚመርዋቸው!!!!
@tinawolde9826
@tinawolde9826 3 месяца назад
አባታችን እድሜና ጤናውን ይስጥልን, በእውነት እንደ ወላጅ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው እየሰሩ ያሉት . ወንድም ይህን የመሰለ ጠቃሚ መረጃ ስላጋራኸን እናመሰግናለን. እባክህ የአባታችንን የዩቱብ ቻናል ብታጋራን.
@martagedlu6504
@martagedlu6504 3 месяца назад
ይሄ በጣም ጥሩ ርዕስ ነው፡፡ ወንድሜ በተከታታይ ትምህርት በዮቱዮብ ብታስተምር ጥሩ ነበር፡፡
@mmehari3686
@mmehari3686 3 месяца назад
Thankyou sir that's good news we need learn more about this God bless you and your family
@almaztaye9590
@almaztaye9590 3 месяца назад
How do we get the link?
@yigremhagos4831
@yigremhagos4831 3 месяца назад
በጣም ያሰፈልጉናል በይቱቤ ኑልን እንጠበቃለን
@mahderemariammekonnen7164
@mahderemariammekonnen7164 3 месяца назад
ጥሩ ነው:: ምንም አይልም ከሰራህ በዚሁ ዙሪያ ላይ በደንብ ስራበት
@elizabethalemahu7109
@elizabethalemahu7109 3 месяца назад
I forgot to say thank you and May God bless you.
@happytube7471
@happytube7471 25 дней назад
ናቲ የስፓኒሽ ትምህርቱን ደጋሚ በጥራት ስራልን እባክህ
@Thailes
@Thailes 3 месяца назад
Great interview. Thank you! Is there any contact or ways to reach you please?
@zeebee5574
@zeebee5574 3 месяца назад
There is no need to study other sources. Just follow your Moms and Dad's principles
@meskeremnegash6976
@meskeremnegash6976 3 месяца назад
I am so proud of you. Thank you so much! I appreciate it, and I want to take class. I live vergina, please send me the link or site .
@elizabethalemahu7109
@elizabethalemahu7109 3 месяца назад
How about the kids already in a bad situation do you have any suggestions?
@sofiaata9687
@sofiaata9687 3 месяца назад
Can you give us the link to Ato Girma channel pls
@YaredEyasu-is3qc
@YaredEyasu-is3qc 3 месяца назад
So where is the link to learn.
@kasaneshzegeye2051
@kasaneshzegeye2051 3 месяца назад
Canalecheweneeeè benatehiii posete aregawe
@elizabethalemahu7109
@elizabethalemahu7109 3 месяца назад
How can we get your phone number to contact you.
@yigremhagos4831
@yigremhagos4831 3 месяца назад
በጣም ትንሽ ናት ትምህርቷ
@kasaneshzegeye2051
@kasaneshzegeye2051 3 месяца назад
Edmawennn yeseteweteee abatee
@kasaneshzegeye2051
@kasaneshzegeye2051 3 месяца назад
Moleto layemola Sera sera eyalene Lejochachene enrasaleneeee betameee
@ባለሃገሩ
@ባለሃገሩ 3 месяца назад
በሃይማኖት አይኮራም።ሃይማኖት አያድንም
@selamawitabraham740-gb6bh
@selamawitabraham740-gb6bh 3 месяца назад
እንዴት?እኔ ለምሣሌ ሀይማኖቴ እየሱስ ክርስቶስ እውነት ህይወት መንገድ መሆኑን ነው።ጳውሎስ እኮ ሀይማኖቴን ጠብቄአለሁ ብሎአል።
@ባለሃገሩ
@ባለሃገሩ 3 месяца назад
እየሱስ ብቻ የመዳን መንገድ የሚል ሃይማኖት ከሆነ አዎ።
Далее
КАК БОМЖУ ЗАРАБОТАТЬ НА ТАЧКУ
1:36:32
Se las dejo ahí.
00:10
Просмотров 2,8 млн