Тёмный

ሲ/ር ሂሩት ምላሽ ሰጠች!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu 

SHEGER INFO
Подписаться 419 тыс.
Просмотров 60 тыс.
50% 1

Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,1 тыс.   
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Год назад
ጨርሼ እመለሳለሁ ግን አፍ አውጥቼ ባልናገር ፅፌ ይውጣልኝ ብዬ ነው። አንድን ሰው ስናግዝ የምንጠቀመው እኛ እንጂ ተረጅዎች አለመሆናቸውን ጠንቅቀን ማወቅ አለብን ።አንድ ቀን ስለረዳናቸው እና ሚዲያ ላይ ስላቀረብናቸው እኛ እንደፈለግን ልናደርጋቸው አይገባም። በተለይ አሁን ላይ እርዱአቸው ብላችሁ የምትወጡ ሰዎች እራሳችሁን መርምሩ ምክንያቱም በራሳቸው በተጎጅዎች አካውንት ተሰብስቦ ምን ያክል ገባ ?ስጡን ይህን አድርጌልሽ ይህን ከፍየልሽ እያላችሁ እንደምትቀበሉ እናውቃለን ።ታዝበን ዝም እያልን ነው።ያሳፍራል ሲስተር ከ 3ት አመት በፊት በሬዲዬ አንዲት እናት እንድታለቅስ አድርገሻል ልጆቹአን ነጥቀሽ ።ግን ጉዳዬ መታየት አለበት ።በተለይ እርዳታ እንሰጣለን ድርጅት ነን የሚሉ አካላት አንድም ለህገዎጥ ገንዘብ ዝውውር አንድም ድሆችን ማስለቀሻ ስለሆነ ይታሰብበት 10 ወስዶ 1, መስጠት እንደሆነ እያየን ነው ሰው እንደ አንድ ቢዝነስ የስራ ፈጠራ (መዝረፊያ ዘዴ )እየተደረገ ነው።ለኛ ለተመማካቾች ሲታይ መልካም የሚመስል ግን ውስጡ ሌላ ነው።ፓሊስ ይህን ነገር ማየት አለበት። ሲስተር ይቅርታ ይደረግልኝ እና እርስዎ ላዬን ለሚያየው እርዳታ የሚመስል ውስጡ ግን ሌላ ነው ።እጅዎት እረጅም ነው ከፓሊስ እስከ ወረዳ የሚረዱዎት ሰዎች ስላሉ እያስፈራሩአቸው እንደሆነ ካሁን በፊትም ሰምተናል። ስለመኪናው ከእናት በላይ የሚያውቅ የለም እናት ገንዘቡ በሆነ ባልሆነው እንዲወጣ ሳይሆን እንዲታከም ነው የምትፈልግ ።መኪና ቅንጦት ነው በማይመች ቦታ ይሄ ታማሚ ልጅ ቢወድቅ እና ቢሰበር ሀላፊነቱን ይወስዳሉ ?? በጣም ያዘንኩት "ውጭ ያሉትን ተሳደበች፣ መጠጥ ጫት " ወይኔ ደነገጥሁ ከእርስዎ አልጠብቅም ።በግድም እያስፈራሩ ይቅርታ በይ አይበሉአት።በቃ መንገድ ከፍተውላታል እግዚአብሔር ብድራቱን ይክፈልዎት ይተዋት ።በግል ጉዳዬአ አይግቡ እባክዎት 👏👏ይተዋት ልጁአን ታሳድግ ታሳክምበት። እንዴው ጥሩ ስነምግባር ቢኖርዎት መሢን እንደዚህ ማስፈራራት ነበረበዎት ? ዝም ብሎ መክሰስ አለ እንዴ ?ጋዜጠኛ ተበዳይ ነን የሚል ማስረጃ ይዞ ለህዝብ ማቅረብ ነው ። እርስዎ ቅር ስለተሰኙ ቢከሱ ምንም አያመጡም። ደግሞ ተደውሎ ስልክ አልመለሱም ዛቻው አያስፈልግም ። ግን በቃ ቤዛን ይተዋት አይከታተሉአት። በየሚዲያው እየደወሉ ማሳገድን ምን አመጣው? እዚህ ያላዬት ሌላ ቦታ ያዬታል። ቤት አሁን ውድ ነው ታማሚ ልጅ ይዞ በእርዳታ ብር ተማምኖ ደህና ቤት እንዴት መከራየት ይቻላል? እኔ ብሆን ብለው ያስቡ ? .........
@mahenani-sl9bz
@mahenani-sl9bz Год назад
የኔ ውድ ሀና የልቤን ማለት ይምፈልገውን እያንዳንዱን ቃል ነው ይፃፍሽው ተባረኪ
@lemlemyoni1703
@lemlemyoni1703 Год назад
የልቤ ነዉ የተናገርሽዉ
@renaghebreselasie
@renaghebreselasie Год назад
Tekikilneshe ehetey hana
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 Год назад
እቺ ሴት ብዙዎችን ያጭበረበረች ሌባ መታሰር አለባት
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 Год назад
ሌባነች ሂሩት
@ebenezer1409
@ebenezer1409 Год назад
Live the mother alone 😔
@ሰማርያyouTube
@ሰማርያyouTube Год назад
መሲ ይችስ ዝም ብላ ቀባጣሪ ናት ባትቀርብ እኔ ወሬ ስጠላ አትስሚያት ወርኛ መሆኗ ያስታዉቃል። በጣም አስመሳይ ናት ሲስተር ሄሩት እሷብሎ ሀኪም በስማም በድሀ ትቀናለች እግዚአብሔር ሁላችን ልቦና ይስጠን።ግን የማርኮንን እናት ትጎዳታለች ብየ አሳሰበኝ
@lulunadi7487
@lulunadi7487 Год назад
I know her well personally. She is a very balege person. She looks like an angel. She is a person who is possessed with an evil spirit tho
@Eurael
@Eurael Год назад
She is very dangerous. Egziabher yikir yibelat!
@abigerma-wq3sj
@abigerma-wq3sj Год назад
ከእውቀት ነፃ ቤዛ በማርኮን ላይ በምታደርሰው ግፍ ከወረዳውም ተጣልታለች የሂሩትን ጦስዋን ውሠጂ፣ቤዛን ለምን ቤትሽ አታስገቢያትም??? አዝለሻት ዙሪ በውሸትዋ ሙስሊም ክርስትያኑ እየረገማት ነው።
@abigerma-wq3sj
@abigerma-wq3sj Год назад
@@lulunadi7487 እከካም ለሰይጣን መልአክ አይመቸውም።የሂሩትን ጦስዋን ውሠጂ
@abigerma-wq3sj
@abigerma-wq3sj Год назад
@@lulunadi7487 ሂሩት መልካም መሆንዋን የሚናገሩ ብዙ ሠዎች አሉ አንተ ቅጥረኛ ዝም ብለህ ጫትህን ቃም መጠጥህን ጠጣ ከእውቀት ነፃ ማለት ይሄ ነው ስለ ቤዛ መጥፎነት ያለችበት ወረዳ ይናገራል የሂሩትን ጦስ ውሠዱ
@hiruttesfaye8578
@hiruttesfaye8578 Год назад
ምንስ ቢሆን እናት እሰከዛሬ እየተጎዳች ያለች እናትናት መልሰሸ እራሱ ያማል ወደ ቀልብሸ ተመለሺ ሲስተ ሂሩት ልጅን መርዳት አንድ ነገር ነው ሌላው ግን ይደብራል
@abigerma-wq3sj
@abigerma-wq3sj Год назад
ማሰብ አቆማችሁ እንዴ እዚህ የደረሠችው በእናንተ ሳይሆን በወረዳው እና በሂሩት ነው።አረ ዞር ብላችሁ አስቡ።አረ ማሠብ ተሳናችሁ።
@icaremobile6404
@icaremobile6404 Год назад
አረ ምንጉድ ነው እስቲ ወረዳው ሴቶች እና ህፃናት ወርዳችሁ ቤዛ የምትሠራውን ግፍ ስሙ።
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Год назад
የልጁ እናት ልጁ ሲወለድ አባቱ ጥሎኝ ሄደ ነው ያለችው ሲስተር ደሞ አባባልዋ የመንገድ ቅሚ ስለነበረች አባቱን አላውቀውም አለችን አለች???
@icaremobile6404
@icaremobile6404 Год назад
አባቱ አበባ ይዞ መጥቶ ያለችው የውሸት ታሪክ ነው የአባቱን ስልክ በሉአት፣የአባቱ ቤተሠብ በሉአት የለም።በየሚዲያው የተለያዩ ታሪኮች እየተናገረች የህዝብ ኪስ ታራቁታለች።በጣም ውሸታም ነች።
@meseretww
@meseretww Год назад
ወረድው እቺም ጭራቅ ብር ካልሰጠሽን ነው ይሄ ሁሉ ተዋት ምን አገባችሁ😡😡😡😡
@alemtadessa-zn9bj
@alemtadessa-zn9bj Год назад
ግማታም አተላ እበት የሂሩትን ጦስ ውሠጂ በማታውቂው ነገር ትቀባጥሪያለሽ።
@alemtadessa-zn9bj
@alemtadessa-zn9bj Год назад
ጉድጋድ ግቢ በማታውቂው ነገር ትቀባጥሪያለሽ
@ወለተሚካኤል-ኘ2ጨ
አርባ ሺ ለስንት ወር ቤት ኪራይ ይሸፍናል? ምንስ ይበላሉ ?
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Год назад
ቋንቋችሁ ይደበላለቅ ተብለን የተረገምን እንመስላለን ያሳዝናል ለልጁ ከእናቱ የቀረበ ዘመድ ስለሌለው ይቺን ምስኪን ሴት ለቀቅ አርጏት ልጇን ታስታምበት ሌላውን ፍርዱን ለእግዚአብሔር መስጠት ነው ማርኮን ቆሞ ሲሄድ ለማየት ያብቃን🙏🏾
@hirutalemu4968
@hirutalemu4968 Год назад
እናቱ ብትሆንም በልጁ ስም ገንዘብ ከየሚዲያው እየሠበሠበች አለማሳከምዋ፣ቤት አለመቀየርዋ በልጁ ላይ ታደርስ በነበረው ግፍ ከወረዳውም ተጣላች እስቲ በደንብ እንድታውቁ ወረዳ ሄዳችሁ አጣሩ።
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Год назад
እናንተ ወረዳ ዩምትሉ ስዎች ወረዳ ውስጥ ተስሚነት ያላችሁ ትሆናላችሁ አሁንም ቢሆን ለልጇ ከሷ የቀረበ የለም ተዋት በቃ ደጋጎች ለስጡት እና ንተ ለምን ትመቀኟታላችሁ ስለ ህጻኑ ብላችሁ ተዋት
@Selamfanta
@Selamfanta Год назад
መሢ ጀግና ነሽ በርቺ ለነሡም ልቦና ይሥጣቸው
@yemsrachmisir8927
@yemsrachmisir8927 Год назад
መስዬ መልካምነትሽን ማንም ያውቃል አሉባልታ ነው የተነገረሽ አይመጥንሽም የኔ ልበ መልካም አንቺ ሁሌም መልካም አድርጊ ማርኮን ፈጣሬ ይማርክ
@salayshtamrat3134
@salayshtamrat3134 Год назад
ማርኮንን ማነው እዚህ ያደረሰው የሚለው አልገባኝም ህክምና አግኝቷል ወይስ ልብስ መቀየሩ ነው እናት ከወለደችው ጀምሮ እዚህ እስኪደርስ ድረስ በጣም ብዙ ፈተና አንቺ ሊገባሽ የማይችል በቃላት ሊገለፅ የማይችል አሳልፋለች ምንም ብታደርግ በምንም መስፈርት ስለልጇ ተሳስታለች ልትባል አይገባትም ለማርኮን ከእናቱ በላይ ማንም የለም እናም እባክሽ እናትና ልጅን ተያቸው ከሰው በላይ አዳኝ ፈጣሪ አምላክ ነው ለእነሱ የሚያምኑት እግዚአብሔር አላቸው
@tigtig6559
@tigtig6559 Год назад
ምን አገባሽ የማርኮን እናት አች ሳትሆኝ እሶ ነች በትክክል ጥቅም ቀርቶብሽ ነው አንችንብሎሲስተር ማረጉን ሌላ ሰው ለጨዋ ስጭው ለደአንችአይነት አይገባም ለቀለለሰው አይገባም ጨዋነትንና ትህትናን ከመሲ ተማሪ
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 Год назад
የክፉቷ መጨረሻ ፣ ሂሩት ተብዬዋ፣ የዘቀጠ እርግማን ፅፋ በ 21ኛ ዘመን መርገምትን የተሞላች፣ መልኳና ግብሯ ያልተገናኘ፣ የጭፍራው ልጅ ነች፣ አሳዛኝ ፣ በእርግማን እያስፈራራች ፣ ስንቱን ደሃ ቀማሽ ፣ እግዚአብሔር ከ እስራትሽ ይፍታሽ ሂሩት ፣ እርግማን የጠንቋይ ነው፣
@nebatube3260
@nebatube3260 Год назад
አቦ ልጅቷን ተፋቻት የምትሰቃይበት ስቃይ ይበቃታል ስለልጇ እሯሷ በደንብ ታውቃለች ምንድነው እኔ በግድ አውቅልሻለው ማለት እግዚአብሔርን ፍሪ ልጅ ካለሽ ስለልጅሽ ብለሽ ተያት ስቃይዋ ሳያንስ እንደገና ለማሸማመቅ መሞከር በጣም ይደብራል መሲ ተባረኪልኝ በርቺልኝ
@alemtadessa-zn9bj
@alemtadessa-zn9bj Год назад
እባክሽ ውሸቱን እውነት አድርገሽ በማታውቂው አትቀባጥሪ ወረዳ ወርደሽ እውነቱን አጣሪ።
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj Год назад
ልጁን አትረዳውም ታሠቃየው ነበር ወረዳ ጠይቂ ምን ደደብዋ ነች።
@nebatube3260
@nebatube3260 Год назад
@@tewodrostaddy-cj1rj ግም ለግም
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj Год назад
እውነታውን እውነቱን አለማወቅ እንደዚህ ያስቀባጥራል።
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj Год назад
@@nebatube3260 የእናትሽ እምስ ይግማ አለሌ ሸርሙጣ
@HulegebTube
@HulegebTube Год назад
ምንም ትሁን ምን ለልጅዋ እናት ሁሌም እናት ናት:ማንም የናቱን ያክል እመሙንም ችግሩንም ሊጋራ አይችልም,አሁን የሰማነው ሁሉ እውነት ቢሆን ልጁም አይታከምም ነበር ።
@abigerma-wq3sj
@abigerma-wq3sj Год назад
ከሚነፍሰው ጋር አትንፈሱ እውነታውን ወረዳ ወርዳችሁ አጣሩ ቤዛ በጭንቅላታችሁ ተጫወተች።
@abigerma-wq3sj
@abigerma-wq3sj Год назад
የዩሪካ ሚዲያ ሀላፊውን ስለ ቤዛ ሚኪያስን ጠይቂው ስራዋን ይነግርሻል።
@adanechmarthaberhanu1319
@adanechmarthaberhanu1319 Год назад
Not all women can be good mothers to their children.
@emanuelkaklkean1285
@emanuelkaklkean1285 Год назад
ልጁ እንዲታከም የሀኪሙን ስልክ በመስጠትና ክትትል በማድረግ ህፃኑን እናትየው ሳትሆን እቺ እህታችን ነች ቤት ከመቅረት ያዳነችው ሚዛናዊ እንሁን
@Eurael
@Eurael Год назад
I know. You don't know how dangerous this lady is. Tasazinalach 🫣 ewnet
@YNESaFekr
@YNESaFekr Год назад
ይች ውሸታም ናት ያስተውቃል። ድሀ ባለመሀተብ ነው። በልጁ ቀልድ የለም። ይች ግን ንግግሯ እራሱ ከአንደበቷ የምታወጣቸው ቃላቶች ያስታውቃሉ እንደምትዋሽ። እውኖቷን እንኳን ቢሆን ለምም የሴትየዋ ቀረፃ ቀን መልስ አልሰጠችም። ሌባ
@abigerma-wq3sj
@abigerma-wq3sj Год назад
ግማታም አተላ ውሻ ለበላበት ይጮሀል ከቤዛ ለበላሽው ፍርፋሪ፣ጫት፣መጠጥ በኮሜንት ውለታ መልሺ በማታውቂው ነገር ታቃጥሪያለሽ ከእውቀት ነፃ ስለሆንሽ የምትችዪው መሳደብ ነው።አሁን አንቺም ዜጋ ተብለሽ ተመዝግበሻል።አተላ ካንቺ ይሻላል።
@abigerma-wq3sj
@abigerma-wq3sj Год назад
ቅሌታም ውሸታም አንቺ ነሽ ወራዳ አተላ እከካም የሠው ግማሽ፣ባዶ ቆርቆሮ ነሽ።ከእውቀት ነፃ መሆንሽ ለዚህ አበቃሽ።
@icaremobile6404
@icaremobile6404 Год назад
ባለጌ የሠው ልክ የማታውቂ የቤዛ የገደል ማሚቱ ነሽ።
@alemtadessa-zn9bj
@alemtadessa-zn9bj Год назад
በቃ በመጠጥ እና በጫት እየተገዛችሁ ጃስ ብላ ለበላችሁበት እንድትጮሁ ትልካችሁአለች።ሆዳም፣አተላ
@alemtadessa-zn9bj
@alemtadessa-zn9bj Год назад
ቤዛ የተጣላችው ከወረዳው፣ ከማህበርዋ፣ ከሠፈርዋ ሠዎች ፣ከሂሩት ነው።ከዚህ ሁሉ ሠው ነው የተጣላችው ከሂሩት ብቻ አይደለም ሳታጣሩ የምትሳደቡ ጥንቦች ወርዳችሁ አጣሩ።
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
ጌታ ሆይ ህፃኑን ማረው
@mitateferi1859
@mitateferi1859 Год назад
በሰው ደካማ ጎን እየገባሽ አታቡኪ። እንረዳለን ከሚሉት የእነሱን ህይወት የሚያደላድሉት ቡዙ ናቸው። እንኳን ሳታውቅ እሳ መከራውን ችላ እየኖረች ነበር።
@ahmeda5542
@ahmeda5542 Год назад
ሂሩት አስቀያሚ ስተት ነው. የሰራሺዉ በደሃ ስም አትነግጂ. ተይ ይቅርብሽ የደሃ ድምፁ አይሰማም ነው አይደል ያሳዝናል
@abigerma-wq3sj
@abigerma-wq3sj Год назад
ሂሩትን እና ስራዋን የት አባሽ ታውቂያለሽ????በክት ከእውነት ከእውቀት ነፃ ባዶ ጭንቅላት።
@richdaily143
@richdaily143 Год назад
​@@abigerma-wq3sjስድቡን ምን አመጣው?
@ahmeda5542
@ahmeda5542 Год назад
@@abigerma-wq3sj ስንት ከፈለችክ አንተ አባትህን የማታዉቅ ዲቃላ ዘረ. ሰካራም አውነት. ስትሰሙ እንደ እብድ ውሻ መናከስ ጀመራቹ እውነት የትም አትደበቅም ሰርተህ ብላ. አትቀፍል ህፃኑም በሚገባ ያገኛል ይድናል ግን ሂሩት መሳዮች. አትድከሙ ፊልሙ ተቃጥለዋል በእውነት ነገር ቁሙ አትፍሩ
@wesensharew1763
@wesensharew1763 Год назад
እውነት ነው መሲዬ ለልጅ ከእናት የቀረበ የለም ህፃኑን ፈጣሪ ጨርሶ ይማረው
@tsgeredadebrezion533
@tsgeredadebrezion533 Год назад
Tekekel le lej kenat belay manem yelem
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Год назад
አሜን
@abigerma-wq3sj
@abigerma-wq3sj Год назад
@@tsgeredadebrezion533 በዚሁ ሚዲያ እናት የወለደችውን ሽንት ቤት ከታ አይተናል ብዙ ክፉ ጨካኝ እናቶችም አሉ ሀላፊነታቸውን የማይወጡት ደሞ መንግስት ይጠይቃቸዋል።ወረዳ ማለት መንግስት ማለት ነው።ከመንግስት እንበልጣለን ካላችሁ አትችሉም።
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 Год назад
ታስታውቂያለሽ ወሬ አቀናብረሽ ነው ምታወሪው ይሔኔ በሞያሽ ስንት ሰው አሰቃይተሻል
@abigerma-wq3sj
@abigerma-wq3sj Год назад
ግማታም ቡርኮ ጫታም
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj Год назад
አንቺ በክት የበከትሽ አተላ እበት ሸርሙጣ በማታውቂው ነገር በአፍሽ ቀዘንሽ
@mediassefaw9658
@mediassefaw9658 Год назад
አንቺ እኮ ፈኩረሽባታል አንዴ የመሲን ቴሌፎን ከሰጠሻት ማን ሰላይ ቀጠረሽ ጥቅም ስለቀረብሽ የሆነውን ያልሆነውን ትቀባጥሪያለሽ ልጁን አምጣ የወለደችው እናት ናት ሁሉም ጋር እየሄድሽ ሰው እንዲ ጠላት ታደርጊያለሽ ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ👏
@ebenezer1409
@ebenezer1409 Год назад
You are right
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 Год назад
ይቺ፣ሴትዮ፣በጣም ፣ክፉ ፣ሰው ፣ነች
@abigerma-wq3sj
@abigerma-wq3sj Год назад
ከቤዛ ፍርፋሪ፣ጫቱ፣መጠጡ እንዳይቁአረጥብሽ ለፍልፊ የግም ድግስ የሠው ግማሽ።
@abigerma-wq3sj
@abigerma-wq3sj Год назад
@@alemnehdinknesh3322 አናትሽ ይገልበጥ የቤዛ ቡችላ ለበላሽው ፍርፉሪ ፣ጫት፣መጠጥ ውሻ ለበላበት መጮሁ ግድ ነው ጩሂ በጀትሽ እንዳይቁአረጥ።
@hirutalemu4968
@hirutalemu4968 Год назад
በማታውቂው ነገር በ11 ኛው ሠአት ገብተሽ የውሸት ደጋፊ የሆንሺውን ይቅር ይበልሽ።
@ወለተማርያምየፍቅርይዞማር
ማን እንደናት እኔ ለልጀ የማስብለትን ያህል ማንም አያስብም ከእናቱ አትበልጭም ። እስከዛሬ መከራዋን አይታ ነው ያሳደገችው ። የልጇን መዳን አትፈልግም ማለትሽ ዉሸት ነው። ወልዳ ያልጣለች አባቱ የጣለዉን ከነማንነቱ ያሳደገች ባል ማግባት ሳያምራት ጀግና እናት ናት እናት ለዘላለም ትኑር❤
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 Год назад
ተባረኪ፣
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ Год назад
አቦ በረካ ሁኝ ይቺ ባለጌ አሮጊት አቃጠለችኝ እኮ ስንት መከራ አይታ ትዳሯን አታ የተሰቃየችው ለልጇ ብላ መሆኑን እረሳችው ይቺ ሆዳም
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Год назад
Not all mothers are motherly and responsible.some are more evil than devil
@abigerma-wq3sj
@abigerma-wq3sj Год назад
@@werqzeleke2815 ግማታም አተላ በላወቅሽው የምታወሪ ግም አፍ በክት የውሻ ታናሽ።
@abigerma-wq3sj
@abigerma-wq3sj Год назад
@@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ ባላወቅሽው ውሸት የምታወሪ አተላ ለነገሩ ለማወቅ የተዘጋጀ ጭንቅላት ይፈልጋል እውቀት አንቺ ብትሳደቢ ሂሩት ንቃ ትታችሁአለች የዩቱብ ቡችላ ከቤዛ ለበላሽበት ጩሂ የማትረቢ ፋንድያ፣ከእውቀት ነፃ ደደብ ቆርቆሮ ማፈሪያ
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Год назад
ውሸት እውነት፣ እውነት ደግሞ ውሸት የሆነበት ከባድ ዘመን፣ ሁላችንም ምስሊም ክርስቲያኑ በምታምንት አምላክ ለውነት ኑሩ፡፡ፈታሪ መልካም ስራ እንድንሰራ ይርዳን💕
@yeshitafesse7092
@yeshitafesse7092 Год назад
አሜን
@meaziwendemumeaziwendemu7012
ምን አገባት በሰው ልጅ ቆይ ከናቱ በላይ እኔ እዉቃለው እኔ አዝናለው ትላለች የዉሸቱዋ ጥግ ልጄን አላሳክመውም ፈታ ነው የምልበት አለች ትላለች አንድ እናት እንዲህ ትላለች በየቻናሉ ሂጂ ለምኚ ያገኝሽውን አካፋይኝ ነው የልጁ እናት የፈለገችውን ታልብስ ታብላው ታሳክመው የፈለገችበት ቦታ ታኑረው ምን አገባት ቆይ ባል አይደለች ለምድነው የምትከታተላት ልቆጣጠራትስ እዚህ ሂጂ ይሄን ግዥ እዚህ አሳክሚ የምትለው ምን አገባት ሴትየዋ እርዳታዋን ካልጠየቀቻት በስተቀር ይሄን ልጅ ሳምንት ያዥው ካይፕር ቀይሪ እጠቢው አልብሺው አብይው አንሺው አስቀምጪው ብትባል አንድ ሰአት አታደርገውም የማትሰለች የፈረደባት እናት ብቻ ናት ይሄን የምታደርገው በልጁና በናቱ መጠቀም ፈልጋ ነው በየ ቻናሉ እኮ የምትስመዘግባት እራሱዋ ናት አላካፋልም ብላት ይሆናል
@Mesdes1977
@Mesdes1977 Год назад
​@@meaziwendemumeaziwendemu7012 አይባልም ባለጌ መረዳት ካልቻልሽ አፍሽን አትክፈቺ የሚሰሩትን አታሰናክይ
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@@Mesdes1977 ባለጌ አንቺ እና እሱዋ ናችሁ ምድነው የሰራችሁ የሚሰሩትን ስም ማጥፋት እንጂ መሲን እኮ ገንዘብ ከፋለውሽ ነው ተረጂዎች የምታቀርቢያቸው ብላ የዛተች ሰው ናት የሌባ ተባባሪ ነሽ አንቺም ከእናት በላይ እኔ አውቅለታለው ሼም እኮ ነው
@ועח
@ועח Год назад
@@Mesdes1977 አንቺ ነሽ ባለጌ ። ዘመድሽ ነች ሴትየዋ መሰለኝ ከናት በላይ የሚቀርብ የለም እሷ ጥቅም ፈላጊ ናት 🇪🇷
@ኄራኒዘእምነገደተዋኅዶ
ቱ ውሸታም ውሸትሽ ፊትሽ ላይ ይነበባል ሆዳም 😏
@hirutalemu4968
@hirutalemu4968 Год назад
ከእእኔ እና ካንቺ ጋ ውሸት ያለበት ቦታ የእግዚአብሄር ፍርድ መቅሠፍቱ ይግባ ፣የት ልድረስ ምን ውስጥ ልግባ የሚያስብል መቅሠፍት ቁጣ ወደ ቤቱ ይግባ አሜን።
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 Год назад
ስለምታውቀው፣ ቀድማ ተናገረች ፣ ነፍሴ እረካች ፣ ስትዋረጂ ፣ አሳየኝ ፣ ካንቺጋር ፣ ሁሉ፣ ያሉ ፣ ገና ይጋለጣሉ ፣ ውሽታም ነች፣ ቲጂ እቺ ውሸታም አጋለፀሽ፣
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 Год назад
ትዕግስት እቺ ሂሩት የተባለች ሴት አደገኛ ስው ነች ፣ ውሽትና ፣ ውሽት የተሞላች ፣ በጣም አደገኛ ፣ ስው ነች ፣ ትክክል አይደለችም ፣ ስውን ፣ በውሸት እያመጣች የምትበላ ፣ ውሽታም ነች ፣ ትክክል ፣ ቲጅ ፣ ብዙ የተጭበረበረ ነገር የምታደርግ ፣ ጤነቷ፣ ሁሉ የሚያሳስብ ስው ነች ፣ እጅግ አደገኛ ስው ነች ፣
@ועח
@ועח Год назад
አንቺ ጥቅም ፈላጊ ነሽ ። ከናት በላይ ማንም የለም እሷ ከነ በሽታው ተሸክማው ያለቸው እናት ስለሆነች ነዉ በቃ ለቀቅ አርጊያት ሴትዬ ።🇪🇷
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 Год назад
መስዬ አንድ ነገር አለ የትኛዋም እናት ብትሆን የልጇን መጥፎ ነገር አትፈልግም ሲቀጥል ይህቺ ሴት ማርኮንን ከማግኘቷ በፊት ከእናቱ ጋር ነበር በጥሩም ይሁን በመጥፎ የኖረው ግን ይህቺ ሴት እሷ እራሷ ናት ልጁን መለመኛ ማድረግ ፈልጋ ያልተስማሙት ስለዚህ እናት ሁሌም እናት ናት በቃ ።
@hirutalemu4968
@hirutalemu4968 Год назад
ባለጌ አፉን እንጂ እግሩን አያንሸራትተውም።
@maryelove7751
@maryelove7751 Год назад
ሲስተር መጀመሪያ መልካም መድረግ መልሶ ይከፍላል ደግሞ አደረኩም አይባልም እንደዛ ካልሽ መክሊትሽን ታጫለሽ ቤዛ ከልጇ በላይ ምንም እንደ ማያሳስባት እንኳን አንቺ ሰማይ ምድሩም ያዉቃል አንቺ ግን ልክ እንደመኪና መሪ ልታሽከረክሪያት ትፈልጊያለሽ ምክኒያቱም በሁሉም በኩል ተናጋሪ ሶሻል ሚዲያ ተጠቃሚ ስለሆንሽ ቤዛ ግን እንኳን ጉሩፕ ልከፍት አጠቃቀሙንም አታዉቅ ይሔን ያክል ዉሸት ምን ይጠቅምሻል? ሲቀጥል ቤዛ ቤት መቀየር እኮ አያቅታትም ደና ቤት ገብታ መክፈል ከከበዳት ደግሞ መልሰሽ ሌላ ሚዲያ ላይ ልታስገርፊያት/ልታስለምኛት ነዉ? ሲቀጥል እኛ ተሰደን ብኖር እኮ እንዳንቺ ሰዉን አለምንም ፈጣሪ ይመስገን ሁሌም ሰጭ ነን እንዲህ ብለሽ ልታበሻቅጭንማ አይገባም የመጣሽዉ እኮ መጀመሪያ ከፈጣሪ ቀጥሉ በስደተኛ ዲያስፖራ ተማምነሽ መሰለኝ እሱን ለምን ዘነጋሽዉ? መሲዬ አቺ ምርጥ ሰዉ ነሽ ስለመልካም ስራሽ እናመሰግንሻለን አደራሽን የማርኮንን ነገር ግን ተከታተይና ከዳር አድርሽላት ከአናቱ ጎን ቆመሽ
@Eurael
@Eurael Год назад
👍👍👍👍👍
@heralassefa8955
@heralassefa8955 Год назад
በፍፅም ይቺ ሴትዬ ውሸታም ናት መሲ እውነት እንድትረዳ ስለማትፈልግ ነው ደሀ ቢያወራም አይታመንም እቺ ሴትዬ በታም ውሸታም ናት
@icaremobile6404
@icaremobile6404 Год назад
በማታውቂው ነገር ስትቀባጥሪ አታፍሪም።እስቲ በማታውቂው ነገር ከምትቀባጥሪ ወረዳዋ ሄደሽ ስሚ ስራዋን ስትሠሚ አልቅሠሽ ትመጫለሽ።
@tigtig6559
@tigtig6559 Год назад
ዝም በይ ወሬኛ ያነስሽ ሴት ነሽ ከገለባ የቀለልሽ ነሽ አነጋገርሽ ያስታውቃል አስመሳይ 100 /100ውሸት ምን አስመሳይ ነሽ ልወደድ ባይ
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 Год назад
TG እቺ ያንቺን ክብር ታዋርዳለች ፣ ሚዲያሽ አይገባትም፣ ብዙዎች አስለቅሳለች፣ የምትስራው ፣ ከፓሊስ ከምናምን ውሸቷን ፣ ተባብራ ወንጄል ነው የምታረገው
@mahenani-sl9bz
@mahenani-sl9bz Год назад
እረ በድንግል ማርያም ተያት እናት ለልጇ ነፍሷንም ትሰጣለች ሲቀጥል ቤት መቀየር ላልሽው በተወደደ ኪራይ እርዳታ ተማምና እንዴት ይሆና ይሄኔ ቀይራ ቢሆን ደሞ ጠግባ የተሻለ አማራት እርፋ ልጁን ሳታሳክም ትይ ነበር
@Vtral708
@Vtral708 Год назад
እናት ለልጁዋ ነብሱዋን ትሰጣለች ትያለሽ እንዴ ስንቶቹ ናቸው ወልደው ህፃኑን ሽንትቤት ጉድጉዋድ ውስጥ የጨመሩት በጣም ብዙ ክፉ እኒቶች ልጃቸውን መለመኛ የሚያረጉ እናቶች እንዳሉ የምታቂ አይመስለኝም ደደብ ነገር ነሽ
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 Год назад
በጣም ውሽታም ስው ፣ አደገኛ ፣ ደማቸውን ነው የምትመጠው ፣ ከ ውጩ በደሀስም ታጭበረብራለች ፣ እኔ Canada ነው የምኖረው፣ ብዙ ገንዘብ ፣ አጭበርባሪ ፣ ካልበላች፣ ውሽታም ነች ፣ ትግስት ፣ እግዚአብሔር አቅ ሊያወጣ ነው፣ ብዙዎችን ፣ ደም ነው ያስለቀስቻቸው ፣ ውሽታም
@heralassefa8955
@heralassefa8955 Год назад
ልጅታ እንድትረዳ የምትፈልግ አይመስልም የግል ፀባን መወታት ትፈልጋለች ዝለዚክ ከቀልብሽ ተመልሽ
@icaremobile6404
@icaremobile6404 Год назад
በጣም ታሳዝናላችሁ በማታውቁት ነገር ገብታችሁ የውሸት ደንገጡር ሆናችሁ እስቲ ማህበሩን፣ወረዳውን አናግሩ በማታውቁት ነገር አትናገሩ ነውር ነው።
@ሉሉእንድረስ
@ሉሉእንድረስ Год назад
በትክክል ልጁ እዳይር ነገር ይመስላል
@abatedemessie9971
@abatedemessie9971 Год назад
መሲ አንች ጥሩ ሰው ነሽ ይህን ማቅረብ አልነበረብሽም ሲ/ር ሂሩት ወሽካታ ናት ለልጆ የምትቀርብ ከናት በላይ ማናት እና ውሸታም ካልሆነች ሳትዘጋጅበት ያኔ በቅርብ ነበር ዞሮ ዞሮ እንኳን ማርኮን ታከመ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Год назад
እውነቱን ሳናውቅ አንሳደብ ይህች ሴት ምንም ትሁን ምንም እዚህ አድርሳቸዋለች!!!!
@wegenlewegen8438
@wegenlewegen8438 Год назад
የወለደ ሁሉ ጥሩ እናት ነው ማለት አይደለም። ብዙ እናቶች አሉ ልጆቻቸዉን ወልደው የጣሉ አሉ ሰለዚህ ሳናይ ባንፈርድ ጥሩ ነው
@abigerma-wq3sj
@abigerma-wq3sj Год назад
በዚህ እኮ አይቆምም ያነሳቻቸው ሂሩት፣ወረዳው፣የጎዳና ልጆቹ ሁሉም ይከሱአታል።እንደመለመኑ የሰው ስም ማጥፋቱ ቀላል አይደለም ት ጠ የ ቃ ለ ች።
@abigerma-wq3sj
@abigerma-wq3sj Год назад
ከእውቀት ነፃ አንቺ ነሽ ወሽካታ፣ቱልቱላ፣ቱሪናፋ በማታውቂው ጉዳይ ገብተሽ ታንቡአችሪያለሽ።
@abigerma-wq3sj
@abigerma-wq3sj Год назад
@@welansatesfaye5384 እርሶ ጨዋ ያሳደጎት አዋቂ ስለሆኑ ይህንን አሉ የሂሩትን ስራ ዩሪካ ሚዲያ፣አበሻ ጨዋታ ላይ ተመልከቱ ታላቅ ሴት ነች።የቤዛን ጉድ ወረዳው፣ማህበሩ ላይ ስሙ በጣም ግፈኛ ነች።
@abemmeleknatnale3924
@abemmeleknatnale3924 Год назад
አይ ሂሩት ብችልና የተላላክነውን ፖስት ባደርግ ደስ ባለኝ አንቺ ማለት ሁለት ምላስ ያለሽ ሴት ነሽ እኔ ያሰብኩት ብቻ ልክ ነኝ የምትይ ባንቺ መንገድና ሀሳብ የማይሄድን ሰው የምትሳደቢ ያለ እረፍት በግሩፖችሽ የምታሳድሚ አድመኛ ሰው ነሽ። መኪና በ 60,000 ብር አገኘው ስትይ እኮ ከመኪና በፊት የሚቀድም ነገር ይቅደም ብዬ በግልሽ አስተያየት ብሰጥሽ እኮ እንደ ሀሳብ የግል ስራ ብትጀምር ብዬ ሙልጭ አድርገሽ ነው የሰደብሺኝ ያለማቋረጥ የምትልኪያቸውን ነገሮች ሁሉ ሳነበው ምን ብያት ነው ይሄን ሁሉ ስድብ ወይስ አማርኛ መስማትና ማንበብ ላይ ወይም የአረዳድ ችግር አለብሽ ለማንኛውም ቤዛን ለቀቅ አድርጊያት እና ችግርሽን ተረጂ እሷ ልጇን ታሳድግበት አንቺ የሰዎችን ፊት ብታዞሪባት እግዚአብሔር ከእሷ ጋር ነው መልካሞችን ያዘጋጅላት የተዘጉ በሮችን ይከፍትላታል። ስለዚህ አትድከሚ ወረዳ ወረዳ ለምትይው ሆድ ይፍጀው አንቺንም ልቦና ይስጥሽ።
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 Год назад
አአአአአአአአአአአ ለእውነት መስክሩ
@abemmeleknatnale3924
@abemmeleknatnale3924 Год назад
@@elsatilahun5307 የሆነውን ያጋጠመኝን ነገር ነው የተናገርኩት በትንሹ በጄም ላይ አለ የተላላክናቸው ንግግሮች ዋሽቼ ምን አገኛለሁ screenshot አድርጌ ቁጭ አድርጌዋለሁ
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 Год назад
አንቺን እኮ አመሰግናለው ያየሽው ነገር ስላለ መሰከርሽ ተባረኪ
@lulunadi7487
@lulunadi7487 Год назад
Thank you,I know her well too! She likes to insult people. The most balege perso i have ever seen in my life is HIRUT!!! I doubt if her mental status is normal. Hirut is the person who even insulted God. She looks like an angel she's not . She's an evil person. I wish i could post a lot of her own texts which no body can't believe!. .
@abigerma-wq3sj
@abigerma-wq3sj Год назад
ቤዛ የ15000 ልብስ፣የ10000 ጫማ ውድ ነገሮች እየገዛች ለልጁ የ100 ብር ሠልባጅ የምትገዛ ባለጌ የምትቆጥበው የልጁ መኪና ላይ ነው????ኤልሳ ለመኪና የላከችውን ቤዛ መዘነጫ ማድረጉአ የልጁን ሀቅ መቀማትዋ መጥፎ መሆንዋን ያሳያል።ቤዛን ወረዳው የጠላት ህፃኑ ላይ ባደረሠችው ግፍ ነው።አንቺም ግንጥል ጌጥ ሆንሽ እስቲ ልደታ ክከተማ ወረዳ 10 ሴቶችና ህፃናት ቢሮ ነይ እና ጉድዋን ስሚ።የ28000 ብር ሞባይል ስትገዛ ለምን ቁጠባ አላስተማርሻትም??ቁጠባው የማርኮን መጫወቻ ላይ ብቻ ነው?????የገና እለት የአገር ጎረምሳ ጠርታ በክትፎ እና በቢራ ስታራጨው ለምን ቁጠባ አላስተማርሻትም??????የሂሩትን ጦስ ውሠዱ እድሜ ለወረዳው ለሂሩት ቀን አወጡላት። ውለታ አታውቅም ከሀዲ ነች ውሻ ይበልጣታል።
@yengustube
@yengustube Год назад
እኔ ግን ምንም ይሁን ምንም ልጁን እና እናቱን መርዳታችሁን እንዳታቆሙ በቃ እናቱ አጥፍታም ቢሆን ልናግዛት ከችግሯ እንድትወጣ ጥፋት ካለባት ከጥፋቷ እንድትታረም ማድረግ ነው በቃ ታሳዝናለች ከእናተ የሚበልጥ ሰው የለም ። ጥፋቱ የማን እንደሆነ እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያቀው።
@abigerma-wq3sj
@abigerma-wq3sj Год назад
መንግስት እውቅና ሰጥቶ ያስቀመጠው ወረዳ ውስጥ ያለው ሴቶች ና ህፃናት ሄዳችሁ ብትሠሙ ታለቅሳላችሁ ልጁን መነገጃ አድርጋዋለች።
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Год назад
ይችን ደግም ሲ/ር እንደ ።አንች ያለው ስው ነው አሁን አገር እይበጠበጠ ያለው ምክንያቱም እኔ እንደዚህ ስራችለው. ያለደማዝ ስራችለው. ሌባ 1000 የማትራደበትም አስቆምሺባት. የሸታል ቤቱ ትላልች አንች ስላልሽ ነው የዘነጥ ቤት የተቀመጥሽ ስው እንደ ቤቱ እንጂ እንደ ጉርቤቱ አይሆንም
@tigib6790
@tigib6790 Год назад
ይሄ ሁሉ ድካም እናት እን ልጅ እንዳይረዱ ይቅር ይበልሽ መልካም ሰው ቢትሆኝ ኖር ስለ እርስሽ ስም ሳትጨነቂ ብዙ እዝህ ሚዲይ ላይ የማይባል ነገርባላልሽ ነበረ
@Eurael
@Eurael Год назад
Betam, betam. Liju obvious yehone chigir alebat. Ende enat sayew demo le Beza yene miskin kebad new, echi setyo gin yikir yibelat!
@abigerma-wq3sj
@abigerma-wq3sj Год назад
ሂሩት ነች እከክዋን አራግፋ ለዚህ ያበቃቻት እድሜ ለወረዳው እድሜ ለሂሩት ፍየል ከመድረስዋ ቅጠል መበጠስዋ አሉ ከሁዋላ መጥታችሁ አንደኛ ነን ስትሉ አታፍሩም??????? በጣም ቅሌታሞች ናችሁ ።ለዚህ ያበቁአት ከጉአዳ አውጥተው ከህዝብ የቀላቀሉአት ወረዳው ሂሩት ናቸው።አረ እፈሩ ፣ነውር እወቁ አሁን እናንተም ዜጋ ተብላችሁ ተመዝግባችሁአል።በጣም ታሳፍራላችሁ እድሜ ለወረዳው እድሜ ለሂሩት እከኳን አራገፉላት።
@abigerma-wq3sj
@abigerma-wq3sj Год назад
@@Eurael ከእውቀት ነፃ በማታውቂው ገብተሽ የምትቀባጥሪዋን ወሬኛዋ ለእራስሽ ንስሀ ግቢ ቤዛ በወረዳውም በማርኮን ላይ በምታደርሠው ግፍ ተወግዛለች አንቺ ምንም በማታውቂው መቀባጠር ብልግና ነው።ልደታ ክከተማ ወረዳ 10 ሴቶች እና ህፃናት ገብተሽ እውነቱን ከሠማሽ በሁዋላ አውሪ ለቤዛ ካዘንሽ ጫት እና መጠጥ ይዘሽላት ሂጂ።
@abigerma-wq3sj
@abigerma-wq3sj Год назад
ቤዛ ከሀዲ የእናት ጡት ነካሽ ስለሆነች እንጂ አንቺ ሳትሆኚ ወረዳው፣ሂሩት ናቸው ከጨለማ ወደ ብርሀን፣ከሠው የቀላቀሉአት አንቺ ነሽ እዚህ ያደረስሻት?????ይሄ መዝቀጥ ነው።ዘቀጥሽ።
@hirutalemu4968
@hirutalemu4968 Год назад
በልጁ መነገድ በተለያዩ ሚዲያ እየቀረበች ሠብስባ ልጁን አለመርዳት ወንጀል ነው።
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 Год назад
መሲ እግዚአብሔር እውነቱ ያውጣሁ ከእናት የበለጠ ነገር የለም እግዚአብሔር ማርኮን ይማረው🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍
@abigerma-wq3sj
@abigerma-wq3sj Год назад
ማርኮን በፊትም አሁንም ወደፊትም የወረዳው የትኩረት አቅጣጫ ስለሆነ የማርኮን ሠብአዊ መብቱ ይከበራል።
@abigerma-wq3sj
@abigerma-wq3sj Год назад
ሁላችንም በፊትም አሁንም ወደፊትም የሠራነው ማርኮን ተጠቃሚ እንዲሆን ነው ወደፊትም ለማርኮን ተጠቃሚነት ሁላችንም እንሠራለን።
@hirutalemu4968
@hirutalemu4968 Год назад
የዋሸውን የእግዚአብሄር መቅሠፍት አፈር ይጨምረው።
@amhariska-tube
@amhariska-tube Год назад
አረ መሲዬ ይች ሰዉ አንቺን አትመጥንም ለሚትሰርዉ ሁሉ ዉለታዉን አምላክ ይክፈልሽ ስስተር ሂሩት ልቦና ይስጥሽ።
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 Год назад
ባለጌ ሲስተርን ስለማታውቆት ምንም ማለት አትችሉም ሲስተር ከራስዋ አውጥታ የምትረዳ ጎብዝ በሙያም ነርስ ደግ አስተዋይ ናት እርግጥ ለልጅ ከእናት በላይ የሚሆን ማንም የለም የማርኮን እናት እኮ ጎረምሳ ሰብስባ ጨሀትና ሺሻ የምታሳድ ድድ መሆኖን ሰፈር መጥታችሁ ጎረቤቱን ማውራት ይቻል ነበር አሁን ግን በመጠኑም ቢሆን መሻሻል አለ እንጂ ቀርቶል ማለት አይደለም የማርኮን እናት አብነት አካባቢ ምንም ስራ የሌላቸው ጎረምሶችን ስብስባ የምትዘላዘል ናት ለእንደዚህ አይነትዋ እናት ልቦናውን ይስጣትና ልፈጠር ብሎ ላልተወለደው ማርኮን ብቁ እናት እንዲያደርጋት እንፀልያለን ማናገር ከተፈለገ የቤት ሰራተኛ ብላ የምትቀጥራቸውን የእስዋን ሁኔታ መጠየቅ ይቻላል ይህ ትክክለኛ መረጃ ነው ሲ ስ ተ ር ማለት የልደታ ክ/ከተማ ንፁህ ልብ ያላት ደግ ሩሩህ የሙያም ባለቤት ብሎም ጀግናችን ናት
@abigerma-wq3sj
@abigerma-wq3sj Год назад
የሂሩት ጦስ ውሠጂ እከካም የሂሩትን ስም መጥራት አይመጥንሽም።በማታውቂው ነገር ገብተሽ ቅሌታም።
@eastsoldierson
@eastsoldierson Год назад
Shut up! Denkoro yemireda sew atashemaku!
@eastsoldierson
@eastsoldierson Год назад
​@abigerma-wq3sj can you believe it?!
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj Год назад
@@eastsoldierson ምን ትቀባጥሪያለሽ የውሸት አባት ዲያቢሎስ ነግሶብሽ ለውሸት ዘብ ቆመሻል እውነተኛ ብትሆኚ ቤዛ ልጁን በማሠቃየትዋ ምክንያት የተጣሉአትን ወረዳውን፣ማህበሩን ሌሎቹንም ባጣራሽ ነበር ከመሬት ተነስተሽ ሠው መሳደብ በጣም ብልግና የጭንቅላት ዝቅጠት ነው።አንቺ ከወረዳው ትበልጫለሽ??????በምን ችሎታሽ።
@andualemgebre1135
@andualemgebre1135 Год назад
ብዙ ብርአግኝታለች ብለዉ መጠቀም ፈልገዉ ጥቅም ሰላላገኙ ነዉእባካችሁ ለልጁ ሰትሉ እርዱአት
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 Год назад
በትክክል
@hirutalemu4968
@hirutalemu4968 Год назад
ለነገሩ ከእውቀት እና ከእውነት ነፃ ስለሆናችው በመሠለኝ እና በደሳለኝ አውሩ እግዚአብሄር ፍርዱን ይሠጣችሁአል።
@icaremobile6404
@icaremobile6404 Год назад
አስበሽ ከሆነ ሂጂ ሠው ሁሉ እንዳንቺ አይደለም።
@alemtadessa-zn9bj
@alemtadessa-zn9bj Год назад
ቅማላም ይሄ ያንቺ ተግባር ሊሆን ይችላል የሌላ ሠው አይደለም ቅሌታም ቀባጣሪ አተላ።
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 Год назад
ምምምምምም ቀቀቀቀቀቀቀ ኛኛኛኛኛኛኛኛ ነሽ::
@zinashm1941
@zinashm1941 Год назад
ታሪኩን በደንብ ባላውቅም ግን ነርስ የተባልሽው አነጋገርሽ በጣም ከባድ እና እናትየውን የምትወቅሽበት እና ሰው እንዲጠላት የሔድሽበት እርቀት እውነት ለልጁ አዝነሽ ነው? እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ
@Eurael
@Eurael Год назад
Ewnet, Egziabher yikir yibelat, libona yistat!
@ushshuuuwu4970
@ushshuuuwu4970 Год назад
መሲዬ ለምንስ የተለያዩ ሰወች እያመጣች እርጂ የምትላት እሱንም ብጠይቃያት? እዴት እናት ለልጆ ህክምና እዳይታከም ታረጋለች መሲ አችም የልጆች እናት ነሽ ጉንፋን ሲይዛቸው እኳን እዴት ነዉ የምትሆነዉ እናት፡፡ይቺ ስም አጥፊናት ምቀኛ
@alemtadessa-zn9bj
@alemtadessa-zn9bj Год назад
ይሄ 100 ፐርሠንት ውሸት ነው።ማጣራት ትችላላችሁ።
@tigist23445
@tigist23445 Год назад
በአሁን ሰአት የግሩፕ ጊዜ ነው አንቺ ብዙ ሰው ስለምታውቂና እጅሽ እረጅም ስለሆነ ደሀዋን ተያት ፊትሽ ላይ ያሳብቃብሻል ሌባ አሁን ደግሞ እስከ ጅሬዎችሽ ቁም ስቅል አሳዩት ይቅር ይበልሽ ካለጥቅም ነው የተሰራው ውይ የኛ መነኩሴ አጭበርባሪ
@የዘሜእህት
@የዘሜእህት Год назад
ለልጁ ከእናቱ በላይ ማን አዋቂ አደረጋት
@abigerma-wq3sj
@abigerma-wq3sj Год назад
ስሚ ከእውቀት ነፃ ወረዳ ሄደሽ ብትሰሚ እናት የሚለው ስም አይገባትም።
@abigerma-wq3sj
@abigerma-wq3sj Год назад
አይ አለማወቅ የውሸት ባሪያ ያደርጋል።እስቲ ወደ ወረዳ ወርዳችሁ እውነቱን አይአለማወቅየውሸትባሪያያደርጋል።እስቲወደወረዳወርዳችሁእውነቱንእወቁ።
@zamotube5162
@zamotube5162 Год назад
​@@abigerma-wq3sj 🙄🙄🙄🙄
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj Год назад
አንቺ ጥንብ በማታውቂው ነገር አፍሽን አትክፈቺ መጀመሪያ እውነቱን እወቂ ቤዛ ማለት ጫታም፣ ጠጪ፣ሸርሙጣ ነች።ምንም ድብብቆሽ አያስፈልግም።ልጁን በጣም ታሠቃየው ነበር።
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj Год назад
እውነትም ከእውቀት ነፃ ነሽ።
@almensur9491
@almensur9491 Год назад
ከእናት በላይ ነኝ አትበይ እኔ ልዘዝሽ ሰትያት እንቢ አለችሽ
@birikitynegassi2501
@birikitynegassi2501 Год назад
መሲየ ሰትየዋ አጭበርበሪ ነች ምትመስለው ካነጋገርዋ ያስታውቃል
@tigib6790
@tigib6790 Год назад
ዋው ገና አጀማመርሽ ሁሉ ይቀፋል እውነት አንቺ ለልጁክእናቱ በላይ አነሽለት ነው በጣም ትገርሚያለሽ እውንት ለማርኮን ቢታስቢ ይህን ሁሉ ነገር ባልተናገርሽ ነበረ አዛኝ መሳይ ቂቤ አንጏች ነው የሆንሽብኝ የልጅን ገር የወለደ ያውቀዋል ብትችይ እናት እና ልጅን ተያቸው
@Eurael
@Eurael Год назад
👍👍👍👍👍👍
@abigerma-wq3sj
@abigerma-wq3sj Год назад
ከእውቀት ነፃ እዚህ ያደረሱት ልጁን ወረዳው እና ሂሩት ናቸው።ግን ዞር ብሎ ለማሠብ ከእውቀት ነፃ ነሽ።ማፈሪያ አቃጣሪ ባዶ ጭንቅላት ነሽ።
@sabaali5002
@sabaali5002 Год назад
abi yemtbal lij mnaw tikma teneka alik cotetam
@hirutalemu4968
@hirutalemu4968 Год назад
ውሸታም ሠው እኮ እውነት አይወድም።
@tigib6790
@tigib6790 Год назад
@@abigerma-wq3sj እናትነትን ለማወቅ እውቀት አያስፈልግም እንሰሳ እንኳን ለልጁ ያዝናል እንግድህ ምን ይደረጋል የእንሰሳን ያህል እንኳን ፍቅር ከሌለን ብም እንልያልን?
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 Год назад
ደሞ የምትጠራው ወረዳ ፣ ቀበሌ ከፍተኛ ፣ ምን የምትጠራው ፣ ነገር የለም ፣ አንቺ መታስር አለብሽ ፣
@warkwark6096
@warkwark6096 Год назад
በቃ ተያት ሴትዬዋ ለምናም ምንም ብላ ልጇን ታሳድግበት አንቺ በምቀ ቤት ቁጭ ብለሽ በሰዉ ሂዉት አትግባ በቃ!! ፅድቅ የፈለገ ይርዳት
@hirutalemu4968
@hirutalemu4968 Год назад
ትክክለኛው ነገር እንዲገባሽ ወረዳ ሄደሽ ስሚ ያኔ ይገባሻል እውነቱ
@damsdams5883
@damsdams5883 Год назад
እናት ከሆነች አልሽ እሣ ጋጠወጥ ነሽ ጥቅመኛ ነሽ ያሥታዉቅብሻል አርግዛ መከራዋን አይታ ነዉ የወለደችዉ ምን ለማለት ነዉ እናት ብትሆንማ ማለት ፈጣሬ የሠጣትን ሁለት እግር የለለዉን መሥዋት ሆና ያሣደገችን እናት ማጣጣል ምን አሥበሽ ነዉ ለማርኮን ከናቱ በላይ አንች አትበልጭም ነገረኛ መሆንሽ ያሥታዉቅብሻል ለቀቅ አርጌያት እናት ለልጇ ምንም ቤደረግለት ይደሰታል እንጅ እንደምታወሬዉ አድለም አልቀመሥሽ ሥላለች ነዉ እንጅ ሌላ ምክንያት የለሽም ደሞ ወረዳ ወረዳ አትበይ ጉዳችሁ ብዙ ነዉ ቤጤወች በሀይማኖት ሥለጠነቀራችባችሁ ነዉ እንዴ ምታረጓት ተዋት ባክሽ ተዋት ልጇን ታሣድግበት ለማርኮን ከወለደችዉ እሥካሁን እሷ ናት እድሜዋን የገበረችበት ተያት ትረፋበት እፍፍፍፍፍፍፍ
@icaremobile6404
@icaremobile6404 Год назад
በማታውቂው ነገር እየቀባጠርሽ ከምታዝጊን የቤዛን ስራ ወረዳ ሄደሽ ስሚ።ምንዋ አዝግ ነች።
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Год назад
በስመአም አንቺ እንደው ሲስተር ስለሆንሽ የምትታመኝ መስሎሽ እንደሆን አትድከሚ ስሚኝ እናቱ ከልጅዋ ጋር የምትንገላታው ይበቃታል እርዳታም አገኝች ለመንችም በየሚዲያውም ቀርበች እስዬ ደግ አደርገች ብታገኝም ለልጁዋና ለወደፊት ንው የምታስበው አንቺ ግን ብዙ ያገኝች መስሎሽ በጎን ብዙልትጠቀሚባት አይኢትዬ የተጎዳ ስታዬ በጎን ትገብበታላችሁ ሁሌም እንደዚህ ታደርጋላችሁ የተጎዳ ለዛውም በልጁ አይኑም ጆሮውም ሁለመናው በድን ንው እና መጠቀሚያ ታደርጉታላችሁ ይቺ ሴት ገንዘብ ብታገኝ ህዝብ ያዋጣላት ለሱዋና ለልጅዋ ንው እባክሽን መስርት የሚሉሽም ይሄንን ንገር ተይላት ከእናትበላይ ለአሳር ንው ይቺ የጠገበችን ሴትአምጥተሽ አትለፍልፍ ምንም የምታመጪው የለሽም እናት እናት ናት በቃ አለቀ ደቀቀ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Год назад
የኛ ሰዎች ለምንድነው እሚጠየቁትን በቀጥታ መመለስ ትተው ዝብዝብ ውስጥ ይገባሉ በጣም በጣም እሚገርመኝ ነገር ነው ምእተ አመታት ለምሳሌ ???ስምህ ማነው ታደስ በቃ ስም ከነኡባት እስካልተባለ ድረስ ስም ብቻ መናገር!! ስምህ ማነው ሲባል ሁይሉ አባቴ ታከል ይባላል አያቴ ረዳ ነው የተወለድኩበት ዲዳ ዴድ ቱልታታ ምንድነው የጠያቂን ግዜ መግደል የአድማጭን ጆርኢ ማሰልቸት አሁን ሲስተርዬም ፈንድ ከየት ታመጣላችህር ሲባል ሰርተፊኬት አውጥት በኑፅይ ሰርቻለህር ብሊዜ ብላዛ አይመችም አንኅ እንይ አንድ ልዱ እባካችሁ አበሾች እባካችሁ!!!!
@tigtig6559
@tigtig6559 Год назад
ምን አገባሽ የማርኮን እናት አች ሳትሆኝ እሶ ነች በትክክል ጥቅም ቀርቶብሽ ነው አንችንብሎሲስተር ማረጉን ሌላ ሰው ለጨዋ ስጭው ለደአንችአይነት አይገባም ለቀለለሰው አይገባም ጨዋነትንና ትህትናን ከመሲ ተማሪ
@selamwongel1625
@selamwongel1625 Год назад
ሲስተር ሂሩት ፣ታዲያ እየዞርሽ ወረዳው የነገርሽባት ለምንድነው መምከር ማስመከር ሲገባሽ እንዳትረዳ ማረግሽ አግባብ አይደለም። አንቺ መልካም አስተሳሰብ ቢኖርሽ እውነተኛ ከሆንሽ ለምን ስትቅም ስትጠጣ ለምን ቪዲዮ አልቀረፀሽም።
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው Год назад
እልህ ሀኛ ትመስላለች
@yeshegrlejj4779
@yeshegrlejj4779 Год назад
ሊባ ወሽካታ ታስታዉቂያለሽ ባለጌ
@tigtig6559
@tigtig6559 Год назад
ዝም በይ ፈጣሪ ይቅር ይበለኝና አሉባልተኛ ነሽ ዝም በይ ክፋ አታናግሪን እሶለልጆታውቃለች አሉባልታወሬሽን ይዘሽ እቤትሽ ቁጭበይ መስዬ ይችን ሴት ሚዲያሽ ላይ ማቅረብ አልነበረብሽም መስዬ እማታውቂው ጣጣውስጥ ልታስገባሽ ነው ትጂ ከዱባይ በዚህ በፀም እድ ምንም እራሴን ተቆጣጥሬ ነውጂ ደሞ መሳደብ አሎድም ምን ልበል ዝም በይ
@mastawoshanegash6502
@mastawoshanegash6502 Год назад
ምነው ግን ከ እናቱ በላይ እኔ ተቆርቆሪ ነኝ አልሽ? ሲቀጥል ቤዛን ያደኩበት ሰፈር አልማዝ የምትባል ነች ያገናኘችኝ አልሽ ደሞ ከንደገና ወረዳው ከዛ ሴቶች ጉዳይ ከዛ ወደኔ መጣች አልሽ ብቻ እግዚኣብሔር ይመርምራችሁ።
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Год назад
ትክክል እውነቱን እግዚአብሔር ነው እሚያውቀው!!!
@icaremobile6404
@icaremobile6404 Год назад
ለምን ወረዳ ሄደሽ አታጣሪም አልማዝ ወረዳ ውስጥ ነው የምትሠራው ሂሩት ሀቀኛ ጨዋ ሴት ነች የቤዛን ጉድ ወረዳው ውስጥ ሴቶች እና ህፃናት ወሮ ሄዋን ጋ ሄዳችሁ ስሙ።ሂሩት ምን ታድርጋችሁ??????
@icaremobile6404
@icaremobile6404 Год назад
@@welansatesfaye5384 ቤዛ የምትኖርበት ወረዳ ውስጥ ሴቶች እና ህፃናት ሄዳችሁ ጉድ ስሙ እና ለህፃኑ እዘኑለት።
@tigist23445
@tigist23445 Год назад
አንቺ እራስሽ አጭበርባሪ ነሽ በስሟ የተሰበሰበው ገንዘብ ለልጇ ነው እንጂ ላንቺና ለጅሪዎችሽ አይደለም ከአላንድ ጥቅም ነው የምትንቀሳቀሽው ማን ይሙት እርዳታ መነገጃና በአማራጭ መክበሪያ አደረጋችሁ የቤት ኪራይ በአሁን ሰአት ስንት ነው ዋጋው እንደወገብ ቅማል ሆንሽባት
@deborah9291
@deborah9291 Год назад
ይቅርታ ምታወሪው ሁል ውቨት ነው የሚመስልብቨ እውነት ካቻ ጋር የለም
@abeyarega8462
@abeyarega8462 Год назад
መሲ በርቺ አንቺ ጀግና ነሽ ስራችን ብቻ ቀጥይበት። እናከብርሻለን እንወድሻለን። ለወሬኞች ጊዜ የለሽም እናውቃለን።
@kbeshir3986
@kbeshir3986 Год назад
መሲ! ይህች ሴትዬ በጣም ሀይለኛ ፈጣሪን የማትፈራ ነች። እንዲሁ ታስተውቃለች መልካም አይደለችም።
@Eurael
@Eurael Год назад
You are smart. Lik bileshal, Egziabher yikir yibelat!
@lulunadi7487
@lulunadi7487 Год назад
How do you know her??? Amazing!!! You are very right. I have known this lady for longer years. She used to insult God. She has a very bad mouth. She looks an angel, tho. I can call her evil, evil person!!!
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 Год назад
እግዚአብሔር እንኳን ባደባባይ አስወጣሽ ፣ እቺ ክብር የሌለሽ ፣ ውሽታም እግዚአብሔር እንኳን አጋለፀሽ፣ እግዚአብሔር ይፍረድብሽ ፣ እግዚአብሔር እንኳን አዋረድከልኝ ፣
@edenmatewos7504
@edenmatewos7504 Год назад
እንዴት አንች ከእናት በላይ ልትሆኝ ትሞክርያለሽ, ከማንም በላይ እናት ለልጅዋ ቅርብ ናት
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj Год назад
ጥንቦ እናት ልጅዋን እየገደለች እንዳለ አልሠማሽም ጥንብ አተላ
@adenmedhana9338
@adenmedhana9338 Год назад
እውነቱ : ማን : ላይ : እንዳለ : እግዚአብሔር: ያውቃል : አንች : ግን $10000 ብር : እንዴት : ነው : ስው : እያገዝኩ : ነው : የምትይው? ልጀቶ : እናንተ : ጋር : ከመምጣቶ : በፍት : እናት : ናት : አሁንም : እናት : ናት : ለልጅ : ምንም : አንች : ያልሻት : ስው : ብትሆን : እኮ : ከምንም : ነገር : ልጆን : ታስበልጣለች : አንች : ግን : ተስሚነት : ስላለሽ : ብዙ : ስው : ስለምታውቂ : የሚያኩራራ : ነገር : አይደለም : ሁሌም : ከምስኪን : ጋር : የሚቆም : እግዚአብሔር: ስላለ :: አንች : pull time license አውጥተሽ : እየስራሽ : ነው : እና : ለፅድቅ : ነው : license ያወጣሽው ? ምስኪን : ይሆኑ : እናቶችን : እህቶችን : አይዞቹ : ማለት : ሲገባ : በዚ : ልክ : ስጣ : ገባ : አስፍላጊ : አይደለም !!
@icaremobile6404
@icaremobile6404 Год назад
አንቺ ሂሩቴን የት ታውቂያታለሽ???የምታውቂያት ትመስያለሽ አረ እፈሪ ነውር እወቂ ሂሩት የምትደነቅ የምትመሠገን እንጂ የምትወቀስ አይደለችም።እስቲ የቤዛን ክፉ ስራ የልደታ ክከተማ ወረዳ 10 ሴቶች እና ህፃናት ቢሮ ሀላፊዋ ወሮ ሄዋን ጋ ሄደሽ ስሚ ።በማታውቂው ለውሸት ወግነሽ መቆም ነውር ነው።እውነታውን ወርደሽ ድረሺበት።
@ushshuuuwu4970
@ushshuuuwu4970 Год назад
የምትጠየቀው ሌላ የምትመለሰዉ ሌላ ተናገሪ
@icaremobile6404
@icaremobile6404 Год назад
ስለደነዝክ በጫት በመጠጥ በትክክል አልሠማሀትም።
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ Год назад
መሲየ ይቺ ሴትዮ አጭበርባሪ ናት የጠቀመች መስላ ሰውን እየጎዳች ነው ባለጌ የስራሽን ይስጥሽ ለምን ልጇ ዳነ ብለሽ ተቃጥለሻል
@tgtigu1516
@tgtigu1516 Год назад
ልጁን ወስዳችው አታሳክሙም ነበር ታዲያ , ውሸት ያለብሽ ይመስለኛል ምክንያቱም በጣም ደግ ለመሆን እና ብዙ ሰው አውቃለው የማለት ነገር አለብሽ😮 እውነቱ ከእግዚአብሔር አለ . 10ሺ ብር መተዳደሪያሽ ግን አልተዋጠልኝም😅
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 Год назад
እሷ ፣በደሀዎቸ፣ስም ፣እየለመነች፣ሀብት ፣ለማፍራት ፣እቅድ ፣አላት
@godsaveethiopia4223
@godsaveethiopia4223 Год назад
10 shiw eko yalaten sew eredabetalew new yalechew kezan eswa kenebeza eyekemach eraswan teredabetalech
@rahelrahel3587
@rahelrahel3587 Год назад
Kkkkkk werda werda alheben gude eko new
@abigailmarcel7664
@abigailmarcel7664 Год назад
Sel woreda anakeme ende eza miseru men endemiyadergu 🤔🤔
@alemtadessa-zn9bj
@alemtadessa-zn9bj Год назад
ምናባሽ አገባሽ እርጂኝ አለችሽ እንዴ ካንቺ አተላ እና እበት ይሻላል።
@tenagirma7858
@tenagirma7858 Год назад
ለምንድነው በዚህ ልክ ለምን ሴትዮዋን ለመጉዳት አሰብሽ በጣም መጥፎ ሰው ናት ታስታውቃለች
@tenagirma7858
@tenagirma7858 Год назад
መስዬ ባትነግሪንም እናውቃለን አንቺኮ በጣም ጥሩና ታማኘ ሰው ነሽ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Год назад
እመኑኝ እኛ ኢትዮጵያውያን ከክፋታችን የተነሳ ሁሌም ድህነታችን አይለቅንም ::😢😢😢 እውነቱን የሚያውቀው እግዚአብሄር ብቻ ነው:: አትፍረድ ይፈረድብሃል ይላል ቅዱስ ቃሉ::😩😩😩
@abigerma-wq3sj
@abigerma-wq3sj Год назад
አንቺ በጣም ትክክለኛ የጨዋ ልጅ ነሽ አስተዋይ ነሽ።እግዚአብሄር ይባርክሽ።ቤዛ ውሸታም አጭበርባሪ ነች።
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 Год назад
​@@abigerma-wq3sj የኔ ሴት እቺ ሴት እግዚአብሔር ሃጢያቷን ሸፍኖት ነው፣ እጅግ የምታሳምም ፣ መልኳና ውሸቷ ፈፅሞ አይገናኝም፣ በጣም አደገኛ ስው ነች፣ ምንም ሞያም የላትም መስካሪ ስለሌለ ፣ ውሽቷ እግዚአብሔር ያጋልፃት ፣ በጣም አደገኛ ፣ ከሚዲያጋር ተባብራ ፣ጥፋት ላይ ነች
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Год назад
እውነት ነው
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Год назад
@@abigerma-wq3sj እረ ለዛነው እደ ዉሻ በየ የደችበት የምትከተላት ለባ ባትወን የተጠየቀችውን ትታ ያልተጠየቀችውን ባልዘባረቀች ሲስተር የምለው ሌባዋ በምለው ቀይሩላት ለልጅ እናታ ተዋት ልጃን ታሳድግበት እድ 🙄😡
@Eurael
@Eurael Год назад
Echi setyo ye kinat menfes yalat ayn- awta nat. Hirut, libona yistish, banchi betam aznalew, bezi edme endezi 🤢 🤮
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Год назад
የምትጠየቀው ሌላ የምትመልሰው ሌላ አሁን እቺ ሴትዮ በአግባብ ብትጠየቅ የጥቅም ሰው ናት ውሸቷን እውነት ለማስመሰል ነው የምትሞክረው ለምን ሌላ ሰው አምጥታ እርጂ እንደምትላት ጠይቂያት ሲስተር ውሸት ነው የምታወራው መሲ ተባረኪ ከእናት ለልጇ የሚቀርብ የለም
@yenenshsimaa3055
@yenenshsimaa3055 Год назад
ይቅር ይበለን ቺ ሴትዮ አምጭ አለቻት ብር ሰለ አልሰጥም ሰላለቻት ነው የጠመደቻት
@selamwongel1625
@selamwongel1625 Год назад
በተለያየ ግዜ የተረዳችውን ገንዘብ ለሌላ እንድትረዳ ያደረግሻት ለምን ደሀ ስለሆነች?
@zedzed1137
@zedzed1137 Год назад
እውነት ነው እናትየው ምስኪን ስለሆነች ነው የምትጫወትባት
@selamsisay3243
@selamsisay3243 Год назад
ማንም እናት ለልጆ ክፉ አትሆንም የሆነ ነገር አለ ወይ አንቺ እየዎሸሽ ነው።
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Год назад
አሂ እሱ ብዙ ብዙ ብዙ እናቶች አሉ ልጆቻቸውን እሚበድሉ ግን ሁሉንም ፈጣሪ ነው እሚያውቀው!!!
@abigerma-wq3sj
@abigerma-wq3sj Год назад
ልጃቸውን ሽንት ቤት የሚከቱ እንዳሉ አታውቅምና ነው።
@icaremobile6404
@icaremobile6404 Год назад
ተሳሳትሽ ብዙ ክፉ ጨካኝ እናቶች አሉ
@yordnosyesaf9358
@yordnosyesaf9358 Год назад
ኦረ ባክሽ ቀላል አለ የናት ክፍ እስቲ ተይኝ
@eastsoldierson
@eastsoldierson Год назад
Some young mothers are creazy!
@menor7282
@menor7282 Год назад
መሲ ሲስተር እየዋሸቸ ነወ
@aminaibrahim7705
@aminaibrahim7705 Год назад
ክክክ ሲስተራ ውሸቷ ቆሞ አደሰው ይሄዶል
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 Год назад
በትክክል ፣በጣም ፣ክፉ ፣ነች ፣
@icaremobile6404
@icaremobile6404 Год назад
እውነቱን ለማረጋገጥ ለረጅም ጊዜ የሚያውቁአት የወረዳውን ሴቶች እና ህፃናትን ማናገር ትችላላችሁ።ምነው ጭንቅላታችሁ ጠበበ ለዚህም ያበቁአት ወረዳው እና ሂሩት ናቸው።ከሁዋላ የመጣ አይን አወጣ አሉ።
@ferihamanottesfaye9485
@ferihamanottesfaye9485 Год назад
መስዬ እኔጃ ግን እግዚአብሔር ይፍታው ልጁ ለማንኛውም ታክሞ በእግሩ እየሮጠ ፕሮግራምሽ ላይ ያሳየን እመብርሀን ትቅረበው ያምላክ እናት 🙏🙏🙏
@fatmatube5612
@fatmatube5612 Год назад
ኧረ አንድ ሰው ተረድቶ ፈታ ነው የምልበት ይል አይመስለኝም ትንሽ ሸም ይኑር
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 Год назад
ይቺ፣ሴትየዎ፣ወሪዋ፣ሁሉ ፣ያስታውቃል ፣ልጅቷ ፣እንዳትረዳ፣ለማድረግ፣ነው፣በጣም ፣ክፉ ፣ሰው ፣ነች፣
@chachiabihiwi-bb5ez
@chachiabihiwi-bb5ez Год назад
ከነርስ ስራ የወጣሽዉ ይሄ ብር ስላለው ነዉ
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 Год назад
በትክክል
@elfeneshateref1325
@elfeneshateref1325 Год назад
እናት በምንም ሁኔታላይ ብትሆን እናት ናት እስካሁን አግዘሻት መንገድ አሳየሻት ለቀቅ ብታደርጊያት ገና ብዙ ውጤቱ ሳይታወቅ ህክምናው ሳያልቅ እናትዬው በዚህ መልኩ : ማወክ ትክክል :አይደለም : መሲዬ: አንቺ መልካምነትሽ እግዚአብሄር ለነፍም ለሰልጋ ያድርግልሽ ።
@claraskitchen7326
@claraskitchen7326 Год назад
A2 we
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj Год назад
እንደው ምን አይነት ደነዝ ነሽ።
@ናትናኤል-አ4ቐ
@ናትናኤል-አ4ቐ Год назад
ምን አይነት ቅሌታም ሴት ነሽ ጥቅምሽ ቀርቶ ነው
@ushshuuuwu4970
@ushshuuuwu4970 Год назад
አረ ማፈር የሚባል ነገር አለ ምን ያክል ሰዉ ብትንቅ ባክሽ ተያቸዉ አትልም አች ያረግሽዉን ያወራች የተፋሽዉን እደ ላሽነዉ አች ክብር የለሽም
@YNESaFekr
@YNESaFekr Год назад
በደንብ ነው በድሀ ገንዘብ የመትጠቀሚ
@icaremobile6404
@icaremobile6404 Год назад
ባለጌ ወራዳ ቅሌታም እንደ እራስሽ አይተሽ ነው ቤዛ ፍርፋሪ ሠጠችሽ
@icaremobile6404
@icaremobile6404 Год назад
ባለጌ እበት እንደ እራስሽ መስሎሽ ነው።
@icaremobile6404
@icaremobile6404 Год назад
ከዋሸህ የእግዚአብሄር መቅሠፍት ያግኝህ ቤትሽ በዋይታ በለቅሶ ይሞላ።
@icaremobile6404
@icaremobile6404 Год назад
የቤዛ የጫት የመጠጥ ማህበርተኞች አፋችሁ ገማ።
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 Год назад
ያስታውቃል
@tigistaltaye4407
@tigistaltaye4407 Год назад
መስዬ ሂሩት ዋሽታች
@seblemesfin7116
@seblemesfin7116 Год назад
ኡፍ ቤዝዬ የኔናት ለማርኮን አንቺ ነሽ ያለሽው በርቺ
@chadiafarchoukh
@chadiafarchoukh Год назад
መሲዬ ያደረግሽው ነገር መልካምነው ግን በሁለቱ መሀል የሆነ የተወሳሰበ ነገርአለው ሲስተር የሆነ የተናደደችበት ነገርአለ ብቻ ግልጽ ነው አንቺ የምትጠይቂያት ነገር ሌላ የምትመልስልሽ ነገር ሌላ
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Год назад
ምቀኛ ክፉ ስለሆነች እጅ ለልጁ ከናቱ አትቀርብም
@ayelechteklu5302
@ayelechteklu5302 Год назад
ሲጀመር ጥሩነትሽን ሌላሰው የረዳሽው ቢመሰክርልሽ ይሻላል እራስሽን በጣም ቆለልሽው እናት ለልጇ አይደለም ገንዘቧን ነፍሷን አሳልፋ ትሰጣለች ብቻ ልቦና ይስጣችሁ እናንተ የእርዳታ ድርጅት የምትባሉ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Год назад
ትክክል የኔ ጥያቄ ነው!!!
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Год назад
ሴትየዋ ውሽታም ውሸታም ናት ሲስተር ተብዬ ዋ!!!!!!!!!!!
@ሩትየወሎዋቀበጥ
ይች ወሸታም ናት አዳንድ ሠዉ ቀናተኛ ናቸዉ ለምከተባለ ሲያገኙ አይወድዱም
@meseretww
@meseretww Год назад
አንቺም ወረዳውም ልጅቷን ተዋት ልጁ የሷ ልጅ ነው::የረዳት ደሞ ህዝብ ነው ምን አገባችሁ ተዋት
@hanaabraham4619
@hanaabraham4619 Год назад
የወደቀ እንጨት መጥረቢያ ይበዛበታል እንደሚባለው በችግሮ ላይ ሌላ ችግር መስጠት እግዚአብሔር አይወደውም የኔ ልጅ እግዚአብሔር ይማርህ ቤዛ በርች ሁሉም ነገር ያልፋል❤❤❤መሲዬ በርች❤❤❤
@abigerma-wq3sj
@abigerma-wq3sj Год назад
ከእውቀት ነፃ ቤዛ ነች የወደቀ ምሳር ይበዛበታል ኪኪኪኪኪኪ አይ ከእውቀት ነፃ።
@hirutalemu4968
@hirutalemu4968 Год назад
እውነት ነው ከእውነት፣ከእውቀት ነፃ ስለሆነች ስላላጣራች ለውሸት ቆማለች።
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Год назад
እረ ውሸትሽን አትቀባጥሪ ስድስት ወር እኮ ብትሰሪ ለራስሽ ብለሽ እንጂ ለማርኮን እናት ብለሽ አይደለም ደግሞ ከእናቱ በላይ አንቺ ለማርኮን አትበጂውም እሷ እኮ የህዝብ እርዳታ ሳታገኝ በፊት ልጇን በእንክብካቤ ያሳደገች ሴት ናት እና አንቺ ከእሷ ጋር ተጠቃሚ ልትሆኚ ፈልገሽ ነበር ስላልሆነልሽ ነው ለምን ያንእለት እሷ የቀረበች አልመጣሽም እውነተኛ ከሆንሽ ለምን የዛን እለት ቀርበሽ ዛሬ የምትናገሪውን በተናገርሽ ነበር
@fafakonjo7035
@fafakonjo7035 Год назад
መሲዬ እንደዚህ አይነት ሰው አታቅርቢ እነዚህ ቀበሌ ሸማቾች ድራፍት እየጠጡ በደሀ እንባ የሚነግዱ ናቸው
@martasolomon5302
@martasolomon5302 Год назад
ያም ሆነ ይህ ለልጁ እናቱ ትኑርለት 🥺
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj Год назад
የት ትሄዳለች መጠጥዋን እየኮመኮመች ጫትዋን እየቃመች ትኖራለች።
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj Год назад
የሚያሳዝነው ልጁ ነው።
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj Год назад
ጫትዋንም እየቃመች፣መጠጥዋን እየኮመኮመች፣እየሸረሞጠች ትኖራለች የት ትሄዳለች።
@yodityodit5312
@yodityodit5312 Год назад
ትንሽ.ስልጣን.ያላቸዉ.ደአን.እረግጦ.ማኖር.ነዉ.የሚፈልጉት.ለልጁ.ከናቱ.በላይ.ማንም.አያስብለትም.እስከዛሬም.አኑራዉ.አይደል.አልገዛ.ስላለቻት.ነዉ
@hawuletyutub7090
@hawuletyutub7090 Год назад
ከፊትሽ ይለያል
@እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
ታስተቅላች እኔ አታቂኝም አላቅሽም ግን ወልዳ ዘጠኝ ወር የተሸከመች እናት ምን አገባሽ የሰጠዉ ሌላ አዛዥ ናዛዥ ምን ቤት ነሽ በቃ እንደ ፈለገች ትሁን ስራሽ ለታይታ ከሆነ ምንም ነው ንግግርርሽ አጣፍጥም ለምን ተረደመች ነው አሁንም ምን አቃጠለሽ አረርሽ ኧረመ ኧረ መስዮ እቺ አዉርቶ አደር ናት ድሮም ታስታዋቃለች ምን ይጠበስ ንግግርሽ ጨዉ ይኑረዉ
@astereshete622
@astereshete622 Год назад
እኔ እንጃ ሲስተር ግን እየዋሸች ነዉ
@menberebekele2374
@menberebekele2374 Год назад
ልጅቷ እንኳን እንደዚ ብትልሽ እርግጠኛ ሳትሆኚ ለመሲ ቴክስት ማድረግሽ በጣም ያሳፍራል መሲ የተጎዱ ሰዎች ደራሽ ናት
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj Год назад
ምናባሽ አገባሽ ሂሩት ለእውነት የቆመች ጨዋ ሴት ነች አንቺ በማታውቂው ነገር ትዘላብጃለሽ።
Далее
▼ КАПИТАН НАШЁЛ НЕФТЬ В 🍑
33:40
Просмотров 346 тыс.
11 ming dollarlik uzum
00:43
Просмотров 807 тыс.