Тёмный

ሳልፈልግ ላገባ ነው----- 

Emebet Kassa
Подписаться 231 тыс.
Просмотров 172 тыс.
50% 1

tps:// • Video ወዳጆ አክባሪወች ውድ ቤተሰቦቼ እንዴተት ናችሁ አዲሱ ቻናሌን እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ
ላይክ ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ሁልጊዜም ከጎኔ ሁናችሁ ስለም ታበረታቱኝ እጅግ በጣም በጣም አመሰግናለሁ። 🙏🙏🙏
#እርኛዬ #እመቤትካሳ #donkeytube #ebstv #emebet_kassa#

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@emebetkassa4473
@emebetkassa4473 Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-RCH4ENL0igw.html👈👈👈👍👍👍🙏🙏🙏
@lidacall5542
@lidacall5542 Год назад
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የኔ ብጤዎቹ እቤትሽ ጠርተሽ ማብላትሽ እንዴት ደስ ይላል አላህ ባወጣሽበት አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ ስንሰጥ ወላሂ አይጎልም ሳናስበው ብናገኝው እንጂ
@hayatmohammadnur8629
@hayatmohammadnur8629 Год назад
እውነት ነው
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
​@@lidacall5542 በጣም 😢😢😢
@emuyemuy4557
@emuyemuy4557 Год назад
የኔመልካምእምወድሽ በርች እማ 🥰🥰
@alemns5942
@alemns5942 Год назад
እመቤት አንድ የአገርሸልጀአለቸ ታጫዉቴ የምትባል በናትሸ አግጘት ናዝሪትነዉ የምትኖርዉ እጀራ እየጋገርቸ እሰዉቤት ብትረጃት በጣም ባለሙያነቸ እባክሸ
@birtukanmekonene709
@birtukanmekonene709 Год назад
የኔ መልካም አስለቀሽኝ😭 እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያኑርሽ ከእዚህ በላይ ይስጥሽ ከፍፍፍ ያለ እንጀራ ይስጥሽ
@مليكهالعصيمي
@مليكهالعصيمي Год назад
እሙዪየኔመልካምፈጣከክፉነገረሁሉይጠብቅሺ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@مليكهالعصيمي ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኛዋ❤❤🎉
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Год назад
አሜን 🙏🙏🙏
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 Год назад
አሜን😭🤲
@نجاةالإدريسي-ت5ش
ችግር የቀመሰ የሰው ችግር ይገባዋል እሙዬ አላህ ይስጥሽ ልጅሽ አላህ ያሳድግልሽ❤
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኛ
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ Год назад
አሜንንን
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ Год назад
ማማ በቅንነት ደመርኝ ደመርኩሸ ወዴ
@zeharamergiaw1026
@zeharamergiaw1026 Год назад
ባላገር ማለት ይሄ ነዉ ከሰዉ ጋ መብላት ይወዳል ❤❤❤❤❤ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Год назад
በጣም በጣም ደሞቸ መሰሰት አንችል
@ty6ghg447
@ty6ghg447 Год назад
እግዚአብሔር ቤትሽን በበረከት ይሙላልሽ እሙየ ❤
@falgaazazo47
@falgaazazo47 Год назад
እግዚአብሔር የባርክሽ እሙየ የድሀ ትልቅ ሰው አይ እዴት እዳስደሰትሽኝ ❤❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኛዋ❤❤❤
@ruthzebene-ng8hq
@ruthzebene-ng8hq Год назад
በቤትሽ በረከት ይግባ መድሀኒአለም ልጅሽን ሺ ያድርግልሽ
@alshaibani8594
@alshaibani8594 Год назад
ዋው ትልቅነት ይሄ ነው እሙዬ ተባረኪ ፈጣሪ ልጅሽን ያሳድግልሽ ❤❤❤❤❤❤
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 Год назад
ታድለሽ ማርያምን😢😢😢እግዚአብሔር ጨማምሮ ይስጥሽ
@taibaashkan9065
@taibaashkan9065 Год назад
እውነት ትልቅ ሰው ነሽ ከሚስኪን ጋ ማሳለፍሽ አላህ ጨምሮ ይስጥሽ
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 Год назад
እሙ እህቴ ደሜ ተደሰትኩብሽ ዘርሽ ሁሉ ይባረክ አንድ ልጅሽ ሺህ ይሁን
@fere308
@fere308 Год назад
ቃል የለኝም ማርያምን እኔም እንዳንች መሆን ነዉ እምፈልገዉ የልብሽን መሻል ፈጣሪ ይሙላልሽ 🙏🥰
@hayathayati4011
@hayathayati4011 Год назад
የኔ ባለሙያ እንደቸ አይነት ሰው አላህ ያብዛልን የኔ ውድ አልህ ጨምሮ ይስጥሽ እሙ ❤❤
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ Год назад
ማማ ደመርርኝ ደመርኩሸ ወዴ
@meriman2496
@meriman2496 Год назад
እሙዬ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ የተራበን ማብላት ትልቅ ዋጋ አለው አይዞሽ ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታው ፈሪሃ እግዚአብሔር ያደረበት የተባረክ ባል ይስጥሽ❤❤❤
@ታዐብዮነፍስየለእግዚአብሔ
እግዚአብሔር ይባርክሽ እሙዬ በጣም ደስ ነው ያለኝ የተረቡ የተጠሙትን በማስጠጋትሽ እግዚአብሔር የነፍስ ዋጋ ያድርግልሽ ❤❤❤
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 Год назад
የኔ አስተዋይ እሙ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥሽ ልጅሽን እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግልሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ በዓል ጸሐይ እየመታቸው ቁጭ ብለው ሳያስቡት እዳስደሰትሻቸው እግዚአብሔር በሕይወትሽ ያስደስት ነገር ይስጥሽ በእውነት😍😍😍🌹❤❤😘😘😘❤❤😍😍😍
@starcall9965
@starcall9965 Год назад
❤❤❤❤👍👍👍👍👏👏👏👏
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 Год назад
እመቤትዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ግሩም የሆነ ስራ ነው ያረግሽው!!
@ganetyeshilxaa1441
@ganetyeshilxaa1441 Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ይባርክሽ አህቴ ❤❤❤❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@ganetyeshilxaa1441 ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኛዋ❤❤
@AbCd-lf2df
@AbCd-lf2df Год назад
​@@ganetyeshilxaa1441 ❤❤😂😂😂
@adicho5964
@adicho5964 Год назад
Menwe Emu beshakla deste bersrwe i don't like berdest
@itsmeageri
@itsmeageri Год назад
እሙዬ አክስቴን አስታወሽኝ😢😢😢😢 ብትሞት በአልን ከሌላ ሰው ጋር አታሳልፍም ነበር የኢትዮ ሐኪሞች ነፋሳችሁ አይማር በስህተት ገደሏል😢😢😢///እሙይ የኛ አስተዋይ በወጣ ይተከ🙏🙏
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ቤተስብእናሁን
@melatasrat7030
@melatasrat7030 Год назад
እሙዬ ተባረኪ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ያደረግሹ
@userenter2635
@userenter2635 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥሺ የኔመልካም❤❤❤አሜን የከርሞ ሰው ይበለን🙏ሰላም ለሀገራችን🇪🇹🙏
@tensaytensay2891
@tensaytensay2891 Год назад
እሙ እግዚአብሔር ቤትሽን በበረከት ይሙላልሽ የሰራሽው ይባረክ❤❤❤❤
@አማራይቱየአሳምነዉፅጌልጅ
መታደልሽ ያለዉ ካለዉ ተጠራርቶ ነው የሚያሳልፈዉ አንች ግን ከኔ ቢጤ ጋ መታደል ነው 😢❤ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥሽ እሙየ የኔ የዋህ👏👏
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኛዋ❤
@rozasamuel4455
@rozasamuel4455 Год назад
ኡፍ ዘመነሽ ይባረክ በቃ እግ/ር የሚፈልገው ቃል የለኝም 😭😭 በጣምነው ደስ ያለኝ ሠውን ሣይሆን አምላክን ያስደሠትሽው ስት የሚጠራ እያለ ሳትፀየፊ
@ገነት-ሰ3ወ
@ገነት-ሰ3ወ Год назад
ፈጣሪ ሆይ ሀገሬ ስገባ ለዚህ ያብቃኝ ዉይይይ ስሜቱ እንዴት ደስ እንደሚል አሳብኩት
@ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
ትልቅ ስራ እንደዚህ ነው ነገ እኛ ምን እንደምንሆን አናቅም የኔ ጀግና ብድርን ያለመጠበቅ እንዲህ ነው አርያ ነሽ🎉
@ወለተማርያምእመቤቴሆይአን
አሜን አሜን አሜን እሙዬ የኔ እናት እግዚአብሔር እጥፍ ድርም አድርጎ ይስጥሽ 😢😢😢😢❤❤❤
@bezaadmasu4053
@bezaadmasu4053 Год назад
ተባረኪ የኔ መልካም ♥️የሚሰጡ እጀች የተባረኩ ናቸዉ 🙏🙏🙏 ዘመንሽ ልጁሽ ቤተሰብሽ ይባረክ እንደ መስጠት የሚያስደስት ነገር የለም ፈጣሪ ኢትዩዸያን ወደ በፊት ሰላሟ አንድነት ይመልሳት 🙏🙏🙏 የሰዉ ልጁ ከንቱ ነዉ ይሄንን ብንረዳ እንኳን ለመለያየት ለፉቅር በቂ ጊዜ የለንም ፈጣሪ ልቦናችንን ያብራልን አሜን🙏🙏🙏🙏
@selameselame9719
@selameselame9719 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ በወጣ ይተካልን የኛ እቁ እሴት 😘😘😘😘😘👏
@buzyeediribaa5309
@buzyeediribaa5309 Год назад
❤❤❤❤❤❤
@sefialemnigusie749
@sefialemnigusie749 Месяц назад
ፈጣሪ እድም ከጤና ጋ አብዝቶ ይስጥሽ የነፍሰ ዋጋ ያድርግልሽ በዉነት ትልቅ እዉበት ይህ ነዉ ልጅሽን አምላክ በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ።
@ቲጂይቶብ
@ቲጂይቶብ Год назад
እግዚአብሔር አምላክ በበረከት ላይ በረከት ይጨምረልሽ እሙዬ የኔ ምረጥ❤
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube Год назад
ተርቤ አለበላችሁኝም ፣ ተጠምቸ አላጠጣችሁኝ ፣ ተቸግሬ አልጠየቃችሁኝም ነዉ የሜለዉ መዳኔአለም ዳግም ሴመጣ እሙ በጣም አስደስተሽናል የእኔ ደግ የዋህ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈልሽ ይሄ መልካምነትሽ በበረከት ይሙላዉ እድሜ ጤና ይስጥሽ አምላከ ኢትዮጵያ የምትፈልጌዉ የልብሽ ይስጥሽ😂😂😂❤❤❤
@melkammel436
@melkammel436 Год назад
አስተዳደጋችን ነው አብሮ መብላት ጎጃሜወች አሙዬ ክበሪልን❤❤❤
@mmmonmooomn6293
@mmmonmooomn6293 Год назад
ሠላም ወዶቸ አረ በምታምኑት ፈጣሪ ልለምናችሁ ጓጃሜወች አጓቴን አፋልጉኝ እዛ ነው ያለው ብለውኛል እዛው ኖሪ ነው
@melkammel436
@melkammel436 Год назад
ጎጃም የት አካባበቢ ነው የሚኖረው አሉሽ
@mmmonmooomn6293
@mmmonmooomn6293 Год назад
@@melkammel436 እስኪ በደብ ላጣራና ቦታውን ካወቁልኝ ልጠይቅ ግን ጓጃም ነው እሚሉኝ አመሠግናለሁ በጣም
@melkammel436
@melkammel436 Год назад
@@mmmonmooomn6293 እሽ ውድ ምንም አይደል ጠይቂና ንገሪኝ
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 Год назад
እሷ በኢትዮጵያዊነቷ ነው ምታምነው እናንተ ግን የማትረቡ ዘረኖች
@zsoha7418
@zsoha7418 Год назад
ዋው እግዚአብሔር የጎደለሽን ይሙላልሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ እህቴ❤❤❤
@Tirunesh1219
@Tirunesh1219 Год назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዘብሔር ይመስገን ጥሩ ነው በርች ሁሉም ሰው መቼም ሙሉ አይደለም ....💚💛❤️🙏 ለመባረክ ደግሞ ቤብዬ ይደረሳል ይደግልሽ ስራ ስሰሪ ከምትቆጭው አስረጀው የልጅ ነገር 😅 አሜን አፈር አባቱ ይብላ የዘረኝነት መንፈስ አመራረቅሽ😅😅 ብቻ አሜን ነው😊
@muluwork5313
@muluwork5313 Год назад
ተባረኪ ፈጣሪ ምንግዜም ሰጪ እንጂ ተሰጪ አያድርግሽ የተመኘሽዉነ ሁሉ ይፈፅምልሽ። መልኬም በአል። ልጅሽን ጧሪ ቀባሪ ያርግልሽ።
@emebetemebet4357
@emebetemebet4357 Год назад
የኔ ሩህሩህ ልባም እመብርሀን ከነልጇ ፀጋ በረከቱን ታብዛልሽ❤
@RidetiEnwaguw
@RidetiEnwaguw 29 дней назад
ኡፍፍፍፍፍፍ እሙየ እግዚአብሔር ይባርክሽ እኛም ሀገራችን አብቅቶን እንደዚህ ባክበርን❤❤❤❤
@munafetena4472
@munafetena4472 Год назад
እሙዬ የኔ የዋህ እግዚአብሔር ይባርክሽ ልጂሽን እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልሽ የኔ ውድ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Год назад
ተባረኪ የምትበይውና የምትጠጪውን አያሳጣሽ አላህ ልጅሽ ያሳድግልሽ❤🙏
@ruthzebene-ng8hq
@ruthzebene-ng8hq Год назад
ህይወትሽ ሁሉ ደስታ የበዛበት ይሁን ባንቺ እኔ ተደሰትኩ
@tesfu7605
@tesfu7605 Год назад
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅሽ ወንጌሉን በተግባር አሳይተሻል ቀጥዪበት
@fikerewoldetensiy8923
@fikerewoldetensiy8923 Год назад
ተባረኪ ትክክለኛ ስራ አምላክ የሚወደው ስራ ነው
@የፍቅርቤት-ጨ4ዸ
@የፍቅርቤት-ጨ4ዸ Год назад
እሙየ እግዚአብሔር ይባርክሺ በእዉነት መልካም ስራ ነዉ በርችልኝ እማ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@ፍሬየማርያምልጅ-ጨ6ዸ
ፈጣሪ የማያልቀውን እንጀራ ይሥጥሽ እሙ ተባረኪ❤
@weynitadesse9742
@weynitadesse9742 Год назад
ለሰራሽው በጎነገር እግዚአብሔር በወርቅ ቀለሙ በወርቅ መዝገቡ ላይ ይጻፍልሽ በነፈስ በስጋ የምትጠቀሚበት ያድርግልሽ እድሜናጤና ይስጥሽ ዘርሽ ይባረክ ከክፉ ይጠብቅሽ ልጄ ተበረኪ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ Год назад
ማማ በቅንነት ደመርኝ ደመርኩሸ ወዴ
@berekamidea5393
@berekamidea5393 Год назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እሙ።ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበልልን።ዋው በጣም ምርጥ ስራ ነው።ያለውን በሰአቱ ለሌለው አካፍሎ በጋራ ተደስቶ ማለፍን የሚያክል የለም ።ተባረኪ እሙ ።ሀገራችንንም አላህ ሰላም ያርግልን።❤❤❤
@icjdjhfjjdkdro1453
@icjdjhfjjdkdro1453 Год назад
.እግዚአብሄ ይስጥሺ የኔ ውድ ደስ ሲል እኔንም ለዚህ ያብኝ አሜን❤❤❤
@መክያወሎየዋቤተአማራ
መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ እሙየ❤❤
@sarahfatima4319
@sarahfatima4319 Год назад
ውይ እሙዬ የነብስ ያድረግልሽ እውነት ከማያልቀው እጁ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥሽ መልካምነት ለራስ ነው ጎጆሽ ይሙላልሽ ተባረኪ
@maaalaaa9668
@maaalaaa9668 Год назад
እስይ❤ የኔ ገራገር እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክሽ እሙየ
@ለይላኡምጁናይድ
😢😢😢 እማምየ ተባሪኪ የዲሀ ልብ ሠፊ ነዉ አላህ ይባርክሽ ልጂሽን አላህ ሽ ያርግሽ ዉስል ያዲርሥልሽ በልጂሽ ይባርክሽ 😢😢😢😢
@MyLove-ci7mf
@MyLove-ci7mf Год назад
የኔውድ ፈጣሪ ይጨምርልሽ😥😥😥😥
@tarytary495
@tarytary495 Год назад
እግዚአብሔር ከፍ ያለ እጀራ ይስጥሽ እሙዬ በእውነት ይሄ ትልቅ በረከት ነው ታድለሽ❤
@emebet591
@emebet591 Год назад
እግዚአብሔር አብስቶ ይስጥሽ እሙዬ የኔ መልካም ❤❤❤
@MlAs-j3c
@MlAs-j3c 26 дней назад
አላህ ይባርክሽ እሙየ ስጡ ይሰጣችሁዋል ነዉ የሚለዉ እናማ የምሠጭዉ አትጭ ተባረኪ ለኔም ሰቶኝ የምሰጥ ያድርገኝ😢😢😢
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 Год назад
የኔ እናት እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤❤
@SadaKassaw5
@SadaKassaw5 Год назад
የኔውድ።ሁሌምሳቂ
@AsmaAsma-eq2mp
@AsmaAsma-eq2mp Месяц назад
የኔ እናት ፈጣሪ ይጠብቅሽ ልጅሽን ይሳድግልሽ
@Ethiopia.143
@Ethiopia.143 Год назад
እሙዬዋ እግዚአብሔር በበረከት ቤትሽን ይሙላልን። አቤት ስወድሽ የእኔ የዋህ
@selamhailu4448
@selamhailu4448 Год назад
እሙዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ተባሬኪ ❤❤❤!
@SalamSalam-vh1uv
@SalamSalam-vh1uv Год назад
❤❤❤እግዚአብሄር ይስጥሼ የእኔየዋህ እሙየ አሜን አሜን አሜን❤❤❤💚💛❤️😥😥😥🙏🙏🙏
@ritafisum9975
@ritafisum9975 Год назад
ፈጣሪ በዕጥፍ ይጨምርልሽ የሚሰጡ እጆች የተባረኩ ናቸው
@haniemayu2239
@haniemayu2239 Год назад
እሙዬ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ቤቢ እግዚአብሔር ያሳድግህ❤❤❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኛ
@emuyealemu1934
@emuyealemu1934 Год назад
Esey yene jegna. Jegna nesh. Fetari yibarkesh yene wud..
@ወጋየሁ
@ወጋየሁ Год назад
እሙዬ የኔ መልካም እግዚአብሔር ይስጥሽ እንዳንቺ ያለውን ያብዛልን ❤❤❤❤❤
@babyflower5176
@babyflower5176 Год назад
እሰይ ተባረኪ የአብረሀም ቤት ይሁን አብረሀሙ ስላሴ ሙሉ ያድርግሽ በረከት በበረከት ሆነሻል እሰይ እሰይ ልጂሽን ያሳድግልሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤
@mehubayimer3274
@mehubayimer3274 Год назад
ፍጣሪ የልብሺን መሻት ይሙላልሺ እሙየ የኔ መልካም ❤❤❤
@hanayetdaw8616
@hanayetdaw8616 Год назад
የኔ መልካም ያደረግሽው ነገር በጣም ደስ ይላል ከእግዝአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ያድልሽ ያመት ሰው ይበልሽ ተባረኪ
@misimisi4197
@misimisi4197 Год назад
ወይኔ ማርያምን እኔ ላንቺ እኔ እንዴት እደተደሰትኩብሺ ተባረኪ በእውነት መልካም በዓል የኒ መልካም❤❤❤❤❤
@Lgenemeti2011
@Lgenemeti2011 Год назад
ጎበዝ እግዚአብሄር ይባርክሽ ትልቅ በረከት ነው እግዚአብሄር የነፍስ ዋጋ ያድርግልሽ ::
@ሀዉለትሰይድ
@ሀዉለትሰይድ Год назад
ወላሂ እኔም ለደሀ ነው እማበላዉ እማለብሰዉ ከልጂነቴ ጀምሮ ምኞቴ ነው ለሀብታም አላሽቃብጥም አላህ ይስጥሽ የኔ ቆንጆ
@yiveluhabeshawit4827
@yiveluhabeshawit4827 Год назад
የኔ ደግ ሴት የኔ መልካም ያንችም ሰላምሽ ይብዛልኝ❤❤😊
@yechouyecho1621
@yechouyecho1621 Год назад
እግዚያቤር ይስጥሽ የኔ ፍልቅልቅ
@ድንግልማርያምእናቴናት
የኔ መልካም ያሰብሺውን ያሳካልሽ በጣም ደስ የሚል ግዜ ነው ያሳለፍሺው ከነሱ ጋር ነው በአልን ማክበር😍👍
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Год назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ ኢትዮጵያን በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ እሙዬ እመብርሃን ትስጥሽ እሷ የልብሽን መሻት ትሙላልሽ
@msrak4498
@msrak4498 Год назад
የሄንን,መልካምሥራ,ሣላደንቅ,አላልፍም,,በዚ,ክፉዘመን,እንዳንቺአይነቱን,ያብዛልን
@bsratchanal5065
@bsratchanal5065 Год назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ የእኔ እናት❤❤❤❤❤
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 Год назад
ፈጣሪ የሚወደው ተግባር ነው በጣም ጥሩ!
@bsttr8846
@bsttr8846 Год назад
Wow thank you so much for doing that much respect sister
@canale3793
@canale3793 Год назад
❤❤❤አላህልጂሽ ጋር ይጠብቅሽ❤
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤️🥰🌹
@Mermaad1234
@Mermaad1234 22 дня назад
በጣም መልካም ሰውነሽ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ❤❤❤❤❤
@edenhaile9839
@edenhaile9839 Год назад
እመቤት እግዚአብሔር ይባርክሽ ጥሩ ሥራ ነው የስራሽው ❤
@عنرعلي-ث3ر
@عنرعلي-ث3ر 29 дней назад
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ
@fathiyafath3090
@fathiyafath3090 Год назад
ዋው ማርያምን🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@tigaethio
@tigaethio 21 день назад
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅሽ
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 Год назад
እሙየ ፍጣሪ ይባረክሸ❤❤
@asther503
@asther503 4 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህሽ 😢😢❤❤❤❤የተባረከህ የተቀደሰ እግዚአብሔርን የሚፈራ አንችን የማያከብር ትዳረ ይሰጥሽ የቅዱሳን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር የጠብቅሽ ዘርሽን እንደምድር አሸዋ ያብዛልሽ
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
አስለቀሰችኝ እቤት ዛሬ 😢😢😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ምላሹን ከፈጣሪ በላይኛው ቦታ እርስት ሆኖ ታገኝዋለሽ ቃል የለኝም ዛሬ ፈጣሪ የልጅሽን አለም ያሳይሽ 🙏🙏🙏😍😍😍 አንቺ ንፁህ ልብ ያለሽ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነሽ ረጅም እድሜና ጤናን ይስጥሽ ብዬ እመኛለሁ 🙏😍 ሰላም ለሀገሪትነ ኢትዮጵያ ሀገር ሰላም ከሆነ እኔም ሀገሬ ገብቼ...........!!!!
@saad-gj7zz
@saad-gj7zz Год назад
ጉበዝ እሙ አላህ ጨምሮ ይሰጥሺ
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 Год назад
😢😢😢😢እግዚአብሔር ከፍ ያለ እጀራ ይስጥሽ እህቴ እፍፍፍ😢😢😢😢
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 Год назад
ታድለሽ የኔ ልበ ቅን በእድሜ በጤና ያቆይሽ ልጅሽን እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግልሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ❤❤❤❤
@amermobile3442
@amermobile3442 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥሽ ያገሬ ልጅ እኔም አገሬለይ ገብቸ ይህን ስራ መስራት እፈልገለሁ እመቤት አዛኝቶ ትርዳኝ😢😢
@haymi410
@haymi410 Год назад
ያመቱ ምርጥ ቪዲዮ እሙ ጎበዝ ፈጣሪ ልጅሽን ያሳድግልሽ 🙏🥰🥰🥰
@zinashjembere5970
@zinashjembere5970 Год назад
God bless you and your son 🙏 ❤
@Sale-bt1sy
@Sale-bt1sy Месяц назад
የእኔ መልካም እኅት እግዚአብሔር ይስጥሽ ተባረኪ❤❤
@NeZa-f2u
@NeZa-f2u Месяц назад
እግዚአብሔር ካንችጋር ይሁን ማርያምን ቃል የለኝም ❤❤❤❤❤❤
@alamalemu2737
@alamalemu2737 Год назад
🙏🙏🙏
@ሀገሬክብሬነሽዜድ
አላህ መልካም ተዳር ይስጥሽ እሙየ
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 11 месяцев назад
እሙየ ሆደ ምን ልበልሽ የእኔ ቆኖጆ እግዚአበሔር ይባርክን
@cloudhualngocloud8675
@cloudhualngocloud8675 Месяц назад
ፈጣሪ ጨምሮ የሰጥሸ መቀኛሺን ልቧና የሰጣቸው
Далее
(ያመል ሰዉ ክፍል 3)
17:14
Просмотров 17 тыс.
Women’s Free Kicks + Men’s 😳🚀
00:20
Просмотров 3 млн
እመቤት በቃል ቤት ምን በላች....
15:53
በፍፁም አስፋው አልቅሻለሁ!!!
22:03
Просмотров 116 тыс.
ሄኖክ ስለሮማን ልጅ መልስ ሰጠ
27:31
#miskinochu l ኤዱዬ ምን ሆንሽብኝ? l
15:59