Тёмный

ሳይገባኝ ሙሉ ፊልም Saygebagn full Ethiopian movie 2024 

Sodere TV
Подписаться 774 тыс.
Просмотров 237 тыс.
50% 1

ሳይገባኝ ሙሉ ፊልም Saygebagn full Ethiopian movie 2024

Развлечения

Опубликовано:

 

10 фев 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 468   
@najaatkadir4895
@najaatkadir4895 3 месяца назад
ማነው እንደኔ በቲክቶክ መንደር አይቶ የመጣው 💃🏻💃🏻🤣🤣ለምንኛዉም ጥሩ ፊልም ነው አስተማሪ ነው 🥰🥰🥺
@zekuyoutube4951
@zekuyoutube4951 3 месяца назад
እኔ
@febenanargae6320
@febenanargae6320 3 месяца назад
እኔ😂😂
@Mekiii998
@Mekiii998 3 месяца назад
😂
@Rahelname
@Rahelname 3 месяца назад
እኔ😂😂😂
@teshalechtumago3225
@teshalechtumago3225 3 месяца назад
እኔ
@mikaelmeleakuhan3370
@mikaelmeleakuhan3370 3 месяца назад
Nice movie የቅመሟን የትወና ብቃት ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም ደግሞ ድምጿ ሲያምር❤❤❤
@RahmanRehim
@RahmanRehim Месяц назад
ቁንጅናዋስ❤
@aseed792
@aseed792 3 месяца назад
እናት ለዘላለም ትሩር ክብር ለናቶች እሲ እደኔ በስደት ሆኖ እናቱ የናፈቀችው 👍😢😢
@newfgy
@newfgy 3 месяца назад
አሞብኛንበናፍቆትስገበገብየባሰአሳብገባሁዱአአርጉልኝ😢😢😢😢
@feruzarayaferuz2280
@feruzarayaferuz2280 3 месяца назад
Wow welhi ijiga astamer new 😢😢😢
@Zarah-lg2kv
@Zarah-lg2kv 3 месяца назад
ወላሂ ነው ምልሽ እሷን ሳስብ እራሴን ነው ምስተው
@user-zq8oc2pd8j
@user-zq8oc2pd8j 3 месяца назад
በጣም😢😢
@user-qm4jm3lw5k
@user-qm4jm3lw5k 3 месяца назад
ክብር ለናቶች ምትክ የሌላት ልዩ ፍጡር እናት
@user-zw9jp1cq3f
@user-zw9jp1cq3f 3 месяца назад
ክብር ለእናቾቻችን🙏🙏እናት 10000ትኑር
@febenanargae6320
@febenanargae6320 3 месяца назад
አሜንትኑሩ❤❤❤❤
@user-uj8vn4oq9x
@user-uj8vn4oq9x 3 месяца назад
እፍፍፍ አልቅሸ ልሞት😭😭😭እግዚአብሔር ሆይ እናቴን እርጅም እድሜ ጤና ስጥልኝ🙏🙏
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 месяца назад
በስማም በእንባ ነው አይቼ የጨረስኩት 😢እናት ለዘላለም ትኑር ትንሿ ልጅ በጣም በጣም ጎበዝ ናት በርቺ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ❤️
@AbduramanDawud-you5G
@AbduramanDawud-you5G 3 месяца назад
አንድኔ Comment አንቢቦ ፊልሙን ምያይ ማንው ክብር ለንቶቻችህን 🙏🙏🙏🙏😭😭😭
@user-es9wq4zx4w
@user-es9wq4zx4w 3 месяца назад
እናትና አባት የሌለው እደኔ በፊልም እባውንየሚጨርስ አለወይ በስደት ሆኖ ተስፍ የቆረጠ አለ ይሆን አደራውን እዳይኖር😢😢😢😢😢😢
@user-fw6cy3oj6z
@user-fw6cy3oj6z 3 месяца назад
አይዞሽ እናት አብሽሪ ለኸይር ነው እኔም እናት የለኝም የተሻለ ሃገር ያርግላቸው
@UffyBfd
@UffyBfd 3 месяца назад
አይዞሽ እህቴ እግዝአቢሔር ያፁናሽ ተሰፋ አትቁረጭ ክርስቲያን ተሰፋ አይቆርጥም እሽ እህቴ
@SelamKonjo-uu3eh
@SelamKonjo-uu3eh 3 месяца назад
አለን 12 አመት ሙሉ
@user-es9wq4zx4w
@user-es9wq4zx4w 3 месяца назад
@@UffyBfd እሽ ስለምክራችሁ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልን ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@user-mm1wt1kd9z
@user-mm1wt1kd9z 3 месяца назад
አይዞሽ እናት
@fvv1680
@fvv1680 3 месяца назад
😢😢😢😢😢😢እናቴን መስልሽኝ እናት ያላችሁ አላህ ይጠብቅላችሁ 😢😢😢 እናቴ ነብስሽ በሰላም ትረፍ የኔ ውድ እናት😢😢😢😢😢
@user-yo6ml7bw3b
@user-yo6ml7bw3b 3 месяца назад
አሚን
@HaniAweke
@HaniAweke 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@user-fy2xx2ty5p
@user-fy2xx2ty5p Месяц назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🌹🌹
@windyzenia2720
@windyzenia2720 3 месяца назад
Tiktok ላይ አይቸ ነው የመጣውት
@user-ws3kk7hn5n
@user-ws3kk7hn5n 3 месяца назад
የምር የዚን የኪል የስላቃሳኝ ፍልም ዬላም አሪፍ አስታማሪ ፍልም ነዉ ክብር ለናቶቾ🙏🙏🙏
@user-nt1yh5yb4f
@user-nt1yh5yb4f 3 месяца назад
ክብር ለናቶቻችን 🙏🥺🤕
@munakasim4411
@munakasim4411 3 месяца назад
ምንም ፊልም ቢሆን እናትን መግደል እንዴት ቀለላቹህ ዶክተሩ ትሞታለች ስላለ ብቻ መሞት የለም ስለዝህ በህመሟ ብቻ ልጁ ተፀፅቶ ወደቤቱ ተመልሶ መዳን ትችል ነበር በቃ የኢትዮጵያ እናቶች ሳያልፍላቸው ነው የሚሞቱት በፊልም እንኳን የልጆቿን ስኬት ብታይ ምን አለበት እኛኮ ስደተኞች ደህና ነኝ ብትለንም አናምንም እንኳን እንደዝህ ያለውን አሳይታቹህን ናፍቆቴ እናቴ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-ds1wf4rw8s
@user-ds1wf4rw8s 3 месяца назад
እናት ሳለች እንጥቀማት ከሃደች ብሆላ ከምናለቅስ ፊልሙ❤❤❤❤❤
@alemtsehayworku7160
@alemtsehayworku7160 3 месяца назад
እግዚአብሔር የእናቶችን እድሜ ይጨምር❤❤
@user-vy7yk3bl2g
@user-vy7yk3bl2g 3 месяца назад
ኧሄ ገፀባህሪ ላንተ አይመጥንም አንተ ሁሌም ጥሩ ስቶንነው እሚያምርብህ
@hah-zd9fm
@hah-zd9fm 3 месяца назад
አክተር ሁሉም መፈተን አለበት
@mf-gq2js
@mf-gq2js 3 месяца назад
እኔኳን ፊልም ብዙም አላየም ግን 3 ቦታ የሰራውን አይቼው ነበር ግን ሁሉም ክፉ ነው ገፀባህሪው
@user-jj3hr5dj5c
@user-jj3hr5dj5c 3 месяца назад
በትክክል
@user-oc3sd2ku76
@user-oc3sd2ku76 3 месяца назад
@እናት ለዘላለም ትኑር መቸም ክፉ አይንካት እናቴ ኑሪልኝ እወድሻለሑ ፈጣሪዬ እናት እና አባቴን ሞላዉ ቤተሰቤን ከክፉ ሑሉ ጠብቅልኝ😢
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 3 месяца назад
ህፃኗ ምርጥ ልጅ ጎበዝ በርቺ አሰሯት ንግግሯ ሁሉ የሚያሰተምር
@hananomuer8460
@hananomuer8460 3 месяца назад
ማነው እንደ እኔ fbመንደር አይቶ እዚክ ዩቲዩብ ከች ያለው😊👍👍
@emebetassefa2628
@emebetassefa2628 3 месяца назад
እኔ አይደቸዉ የመጣሁት
@hananomuer8460
@hananomuer8460 3 месяца назад
@@emebetassefa2628 😍😍
@user-js3zm7yq9k
@user-js3zm7yq9k 3 месяца назад
እኔ😂👋
@user-qs5sj5nj9c
@user-qs5sj5nj9c 3 месяца назад
እኔ እራሱ ❤❤❤
@user-dy6dm8ez8h
@user-dy6dm8ez8h 2 месяца назад
እኔ😢😢😢😢😢😢
@frdosemehammed2037
@frdosemehammed2037 3 месяца назад
እንዳት እንዳስለቀሱኝ😭😭😭😭😭ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ...ኡማ ክፉ አይካት እንኳን ሞታ ተኝታ ታስጨንቃለች
@SemariyaFiseha
@SemariyaFiseha 3 месяца назад
እዙ ትለያለህ ኤልዱ ደሞ እንደ ትልቅ ነው የተወነችው wowየሆነ ብቃት👌👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰
@user-pu5kp4iw4y
@user-pu5kp4iw4y 3 месяца назад
ኣደ ኮ ብራሃን ያ ስልማትና ማዓርግና በካ ኩሉ❤❤❤❤❤በኡነት በእባ ነው የጨረስኩት❤❤እናቴ ዕድመ ና ቴና ይስትሽ ፈታሪ
@genetwerku2315
@genetwerku2315 3 месяца назад
ክብር ለናቶቻችን😢😢😢😢😢❤❤
@user-ze5ug1rv3z
@user-ze5ug1rv3z 3 месяца назад
ሳትበላ አብልታ ሳትለብሥ አልብሳ ሳትማር አሥተምራ የናት ውለታዋ ቢወራ አያለቅምለአለም እናቶች ሁሉ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይሥጥልን🙏🙏🙏😥😥😥❤❤❤❤❤😥😥😥😥
@muluneshmelie1042
@muluneshmelie1042 2 месяца назад
በሰመሰላሴ በስመአብ እንዴት እንዳስሐቀሰኝ አምላኬ እናቴን አደራ እናትም አባትም ሑና ያሳደገችነን እማየ እድሜሽን ያርዝምልኝ እወድሻለው ሰደተኛዋ ልጅሽ እድሜ እና ጤና ለእናቶቻችን ይሰጥልን እግዚአብሔር 👏👏👏😘😘😘😘😘😘😘
@hallelujah9090
@hallelujah9090 3 месяца назад
እናት እና አባት የለኝም።ግን ከ 16 ዓመቴ ጀምሮ ሰው ቤት እያገለገልኩ ያለማንም አጋዥ ኖሬያለሁ። ዛሬ ላይ ተሟሙቼ 28 ዓመቴ ላይ ደርሻለሁ።ጥሩ የሚባል ኑሮም እየኖርኩ ነው።ሰው ባይረዳኝም፣ዘመዶቼንም ባላውቅም የፈጠረኝ የሰማዩ አባቴ አልተወኝም።
@emebetassefa2628
@emebetassefa2628 3 месяца назад
አንች ዉለጅና በልጆችሽ ዉስጥ እናትሽን ታያለሽ
@hatem8797
@hatem8797 3 месяца назад
አይዞሽ በርቺ እህቴ❤❤❤
@zuriashasegid114
@zuriashasegid114 Месяц назад
እናት የለኝም አትበል የፈጣሪ እናት አለችልን ዮሐ 19:26
@user-ec7sv6ei1x
@user-ec7sv6ei1x 3 месяца назад
እማ ክፉሺን አልስማ ወይኔ ፈጣሪ ሆይ አተ ጠብቅልኝ ❤❤❤❤❤
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 3 месяца назад
እናት በምን ይሆን የምትገለፅ ቃላትም የለ እሷን የሚገልፅ😢😢😢😢 ለእናት ይሄ የሚገባ ነዉ ምን አይነት ጭካኔ ነዉ😢😢😢😢 የልጇን ፀፀት እና መመለሱን ብታይ ጥሩ ነበር አዳዴ ከህመም መዳን እንደሚቻልም አድርጋቹህ ብትሠሩ መልካም ነዉ😢😢😢
@AhmadAhmad-gk7bs
@AhmadAhmad-gk7bs 3 месяца назад
ዉዶቼ የእናቶቻችንን እድሜና ጤና ያብዛልን ❤❤❤❤
@user-nt3sn5et5v
@user-nt3sn5et5v 3 месяца назад
አሚን
@danditesfaye
@danditesfaye 3 месяца назад
AMEEN 🙏🏼
@febenanargae6320
@febenanargae6320 3 месяца назад
አሜን❤❤❤❤
@alem319
@alem319 3 месяца назад
አሜን ❤
@user-yd6nq8jw5g
@user-yd6nq8jw5g 3 месяца назад
amiiin
@AsAs-ur9x
@AsAs-ur9x 3 месяца назад
አይ እናት ❤❤❤❤❤❤እናቶቾ ሽ አመት ኑሩልን❤❤❤❤
@user-ln1mr6qu7h
@user-ln1mr6qu7h 3 месяца назад
መቼም እናቱ የማትናፍቀው ሰው የለም
@user-nc3om7qy5o
@user-nc3om7qy5o 3 месяца назад
ህፃኖ ምርጥ አርጋ ነዉ የተወነችዉ
@user-lc7yo2qr8f
@user-lc7yo2qr8f 3 месяца назад
ምንም አይነት ድሀ ብትሆን እናት እናት ነት አታቆሽሻት እባክህ የእናት ፍቅር አታቅም ምንም ፊልም ቢሆንም ግን የማል
@Emamaseare
@Emamaseare 3 месяца назад
ክብር ለእናቶቻች🙏🙏🙏እናት1000ዐዓመት ትኑር
@user-fs6nq5el2m
@user-fs6nq5el2m 3 месяца назад
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው አም እድግ በይትልቅ ቦታ ድረሺ እሺ ተባረኪ
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq Месяц назад
ክብር ለእናቶች ያረቢ የእናቴን ክፉ እዳታሰማኝ በተለይ ስዴት ሆነን ያረቡ አላህ ረጂም እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤❤
@user-ju9di4mr8i
@user-ju9di4mr8i 3 месяца назад
የኔ ቅመም ምርጥ አስተማሪ ንግግር እናቴ ሺ አመት ኑሪልኝ
@emaamaen
@emaamaen 3 месяца назад
ኡፍ አስለቀሳችሁኝ😢 ቲኒሿ ትችያለሽ በርችልን❤ ምርጥ ፊልም ነው
@hananomuer8460
@hananomuer8460 3 месяца назад
እናት እናት አሏት ስሟን አሳንሰው ከቃላት ይበልጥ ዬል ወይ ፍቅሯን ላወቀው ሠው😢😢 እናት ብድር ሁና እኔ በተበደርኳት ወለድ እየከፈልኩ ዘላለም ባኖርኳት😢😢😢 እናት እናት እናት የጨለማ ማብራት❤😢😢😢😢😢 እናት ለዘላለም ትኑር.......
@user-xw9uh3gr7l
@user-xw9uh3gr7l 3 месяца назад
እናት የምል ቀል ያሰንል እናት ማለት ሁሉም ነገር ነት እናት ትኑር ሽ አመት በጠም የዘዝናል😢😢
@Wubshet371
@Wubshet371 3 месяца назад
በጣም አስተማሪ film ❤❤❤
@Aeue-hf3vz
@Aeue-hf3vz 3 месяца назад
እቺን ቃን ቦሀለ ትቆጭሀለት እነትሂ ሂቅርተ ጠይቃት😢😢😢😢😢
@sekinasekina-wq7zf
@sekinasekina-wq7zf 26 дней назад
እናት እናት አሏት ስሟን አሳንሰው ሠማይ እና ምድር የምታህለውን ሰው❤❤❤እድሜ እና ጤና ለእናቶች🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@MabitWanaw
@MabitWanaw 3 месяца назад
በጣም እማሳዝን ፍልም ነው 😢😢😢
@uuaa9157
@uuaa9157 3 месяца назад
እናት ያላችሁ እድሜ እና ጤና ይስጥላችሁ 😢😢😢😢😢😢
@mollamolla34
@mollamolla34 3 месяца назад
አሜን😥😥😥
@user-hk8cz3rn4s
@user-hk8cz3rn4s 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-yd6nq8jw5g
@user-yd6nq8jw5g 3 месяца назад
amiin
@user-yd6nq8jw5g
@user-yd6nq8jw5g 3 месяца назад
amiin
@selamase782
@selamase782 3 месяца назад
Wawo it's Amazing
@esralebeyene7702
@esralebeyene7702 3 месяца назад
እህት ማለት ሁለተኛ እናት ናት😢😢😢😢
@IsAl-ti9fk
@IsAl-ti9fk 3 месяца назад
ሁላቸውም ቤተሠብ ሽ አመት ይኑሩ እኔ የምሳሳለትን አባቴን አጥቻለሁ መልሶ ላይመለስ ሄደ አላሕ ለጀነት ይበልሕ ውድ አባቴ
@user-gn4cl9em8m
@user-gn4cl9em8m 3 месяца назад
😢😢😢😢እኔም አባቴን አጥቻለው
@aziza2714
@aziza2714 3 месяца назад
ወይኔ እራሤን ታመምኩኝ የምር እንባዬን እያፈሰስኩ የጨረስኩት ፊልም የራሤን ታሪክ ያየሁ መሠለኝ እማዬ እናትኮ ትለያለች 😢😢 💔💔እደኔ እናቱን ያጣ ይገባዋል እናት ያላችሁ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥላችሁ 🤲 ህፃኗ የምር ገራሚ ብቃት አላት ድምፆ ንግግሯ ብቃቷ11111 ነች 🥰
@alamalam9788
@alamalam9788 3 месяца назад
እናቴ ዛሬም እወድሻለሁ እደማለገኚሺ እያወቅኩ እንኳን ስምሺን እማ ስልሺ እረጋጋለሁ ጀንትል ፊረዱስ ይወፍቅሺ እማ
@Burtokal-ud3dy
@Burtokal-ud3dy 3 месяца назад
uuufffff hiy Eneti😭😭😭😭❤❤
@user-hv2bu7se1n
@user-hv2bu7se1n Месяц назад
በጣም ነዉ የሚያስለቅሰዉ😢 እኔ እናቴ በልጅነቴ ነዉ ጥላኝ የጠፍችዉ😢 እደ እናት ሁና ያሳደገችኝ አክስቴ ነች እሷም ታማብኝ አለች😢 እድድንልኝ ፆለት አርጉልኝ😢😢🙏🙏
@user-oy5le9xf6m
@user-oy5le9xf6m 3 месяца назад
ዋው
@user-rp8ko8wp7d
@user-rp8ko8wp7d 3 месяца назад
በጣም ሀሪፍ ነው በርቱ❤
@user-kg8md6md4i
@user-kg8md6md4i Месяц назад
እናቴ እወድሻለው ምናለ ብትኖሪልኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ምናለ አይኖቺሽን ባያቸው 😭😭😭😭😭 ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የእርሱ ፈቃድ ሆኗል እና በቀኙ ያኑርሽ
@emebetassefa2628
@emebetassefa2628 3 месяца назад
ይሀ የፊልም ታሪክ የእኔነዉ እደወንዱ ስማን በክፋት ባላነሳም ግን ሳልረዳት ድካሟ ሳይገባኝ ነዉ ያጠዋት ከጎኔ ሳጣት እደእግር እሳት16አመት ሙሉ ያገበግበኛል
@martaalyalew1816
@martaalyalew1816 3 месяца назад
😢😢😢😢😢😢
@burtokana8978
@burtokana8978 3 месяца назад
አያልቀስኩ ነው ይቸርስኩት የምር ሁሌም ስለ እናቴ ሳስብ ያስለቅሰኛል አናቴ ኑርልኝ ለዘላለም🥹🫶
@danawitketema2807
@danawitketema2807 3 месяца назад
ትንሿ በጣም ጎበዝ ናት የምር በርቺ የኔ ቆንጆ
@Fatima-hi6vu
@Fatima-hi6vu 3 месяца назад
አረፊልም ነዉ❤❤😢😢
@user-wv4hn9qv8x
@user-wv4hn9qv8x 3 месяца назад
ኡፍፍፍፍፍፍ😢😢😢 ኢዙ ሰርተኸዋል አይገልፀውም. ሁላችሁም የምር አደኞች 😍😍😍😍😍 ቅመምው ዋ እናት እኮ ልዩ ናት 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍♥♥♥♥♥♥♥
@user-sp7ul2dm6x
@user-sp7ul2dm6x 3 месяца назад
Beawnet kelbu ethiopiawi ena astemari film Kbr leanatoch ❤❤❤
@user-gb2ic2dj6t
@user-gb2ic2dj6t 3 месяца назад
Woyine inde zare alqishe alaqimi inde ine yalaqachu like ❤
@dmesabdire2102
@dmesabdire2102 3 месяца назад
እፃኗ በጣም ጎበዝነች ብፃኑቂርቆስ ሁሌም አሰሯት
@user-bd3ee3qk6z
@user-bd3ee3qk6z 3 месяца назад
በህፃኑ የ ምክና የኣቡሻ በህፃኑ ቆርቆስ😂
@tesfutewelday5065
@tesfutewelday5065 3 месяца назад
መቅደስ ጎበዝ በርችልን, ተስፋ ያለሽ ተዋናኝ ነሽ. 👍👍👍👍👍👍👍 👍👍
@nuruahmed78
@nuruahmed78 3 месяца назад
የአመቱ ምርጥ ፊልም😢😢😢 በጣም ነው ያለቁስኩት
@AffectionateBamboo-vc2hi
@AffectionateBamboo-vc2hi 3 месяца назад
Yemere asetemari filem new tenesheyewa demo wow berechi yemere gobeze nesh kebere lenatochachen beterefe beretu arif new
@abyabby9886
@abyabby9886 3 месяца назад
የኔ ቀሰመም ምርጥ አስተማሪ ንግግር እናቴ ሺ አመት ኑሪልኝ❤😢❤
@fitsumsolomon316
@fitsumsolomon316 Месяц назад
ለምንድን ነው ይሄን ፊልምሳይ ባባ (ታሪኩ) ትዝ ያለኝ 😢😢😢
@user-mv7ui7el5g
@user-mv7ui7el5g 3 месяца назад
Nice ❤❤
@ritahagoss2482
@ritahagoss2482 3 месяца назад
Nice movie ❤
@user-tz5gt2ib5l
@user-tz5gt2ib5l 2 месяца назад
ምርጥ ፊልም ነዉ
@mizzogarme123garme3
@mizzogarme123garme3 Месяц назад
Emama enate wadishalow nurilign🙏🏼asitamari filimi new thx🙏🏼
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 3 месяца назад
እፍፍፍ ማርያምን በእባ ነዉ የጨረስኩት😢😢😢
@user-bz8zs9ip2p
@user-bz8zs9ip2p 3 месяца назад
እድህ አይነት ልጅ ባይወለድ ቢቀር
@febenanargae6320
@febenanargae6320 3 месяца назад
እናት ለዘላለም ትኑር🙏🙏🙏🙏
@user-bz6id7xy7j
@user-bz6id7xy7j 3 месяца назад
ልጅታ ግን ኬትነው የገኛችት ቅምምምም❤❤❤❤❤
@ababaababa6043
@ababaababa6043 3 месяца назад
ኢዞና እንወድሀለን ቅመሟ እድግ በይ አሪፍ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ayman-eg8rf
@Ayman-eg8rf 3 месяца назад
እናትኮ በጣም ልዩ ናት እናቴ ለኔ 🌍 አለሜ ናት ክብር ለእናቶቻችን ❤❤❤❤ ሽ አመት ያቆይልን
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq Месяц назад
ሚጣየ ዋው ጀግና ዴስ ስትል
@FetiyaReman
@FetiyaReman Месяц назад
ክብር ለናቶችችች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de 3 месяца назад
እናት ሳለችእንጥቀማት ፊልም ብሆንም አስተማሪነው❤❤❤❤😢😢😢
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 3 месяца назад
ትክክል
@nanatibeker3623
@nanatibeker3623 3 месяца назад
Ye mekdes gtsebahri gn yemr ke kalat belay new yene gobez berchiln👏👏👏
@user-oy1eq7si2o
@user-oy1eq7si2o 3 месяца назад
የኔ ትንሿ ቀውጢ በጣም ተመቸሽኝ አብሽሪ በዚሁ እድግ በይ ለናትሽ አንችኳ ውጭላት የወድምሽን ነገር ተይው
@user-sv3iu1qg5t
@user-sv3iu1qg5t 3 месяца назад
Wow my friend I'm proud of you 👏👏👏👏 keep it up amazing ❤
@user-sw6gk5tc5b
@user-sw6gk5tc5b 2 месяца назад
እናቴ 🌍 ዓለሜ ❤በምን ቃላት እንደ ምገልፅሽ ኣላቅም ለሊት 10 ስኣተ ተነስታ ስራ ስትሄድ እኔ ተኝቼ የኮሌጅ እየከፈለች እንደ ጋጀኞቴ ልታይ እያልኩኝ ድህነቴ እንዳይታወቅብኝ እነሱ ያረጉት ለማረግ እናቴ ሳስቸግራት ነበር ኣሁን ሁሉ ኣልፍ ስራ ጀምሬ ከቤት ከወጣዉ ቡሃላ ግን ኑር ካየሁት ቡሃላ ግን እናቴ እንደ በደልካት ተረዳኛ ሃገር ቤት ህጄ ይቅርታ ጠየካት በየስኣቱ ትናፍቀኛለች በኣሁኑ ስኣት ግን የበደልካት እናቴ እየገዝኳት እገኛለው እናቴ እወድሻለው ኑሪልኝ ❤❤❤❤እስቲ እንደ እናታ ያላቹ እድለኛ ነኝ በሉ
@kumaatolosaa2820
@kumaatolosaa2820 3 месяца назад
Abela tikikla adelem
@user-wx5ku6bz4d
@user-wx5ku6bz4d 3 месяца назад
big respect Mathers❤❤❤
@HayatHayat-ve7de
@HayatHayat-ve7de 3 месяца назад
Wey betam new yaselkesy
@user-ge3pu3th2v
@user-ge3pu3th2v 3 месяца назад
ልጅቷን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ወንድም ተብየው ግን የቤተሰብ ሸክም ነው አሁን ይህ ነው ተምሮ ለእናቱ አይሆንም
@rabiamohammed5290
@rabiamohammed5290 Месяц назад
በሕይወት እያለሽ ተስፋ አትቁረጭ ነገ ሌላ ቀን ነው በርግጥ እናት ባይኖርሽም አንቺን የፈጠረው አላህ አለልሽ አብሽሪ ዱአ ብቻ አድርጊ እህቴ
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de 3 месяца назад
ክብር ለእናቷች❤❤😢😢😢
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 3 месяца назад
ኡፍፍፍፍፍፍ ማን እንዳ እናት 😢😢😢😭😭😭😭😭እራዥም እድሜ ላ እናቶቻችን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MogesTadese9
@MogesTadese9 3 месяца назад
wow wow መቅደስ በጣም በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነሽ በደንብ ትችያለሽ በዉነት ሁሌ ስሪልን በርችልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aklilgebisa2420
@aklilgebisa2420 2 месяца назад
እኔ ነኝ የመጣሁት ግን እናት ማጣት ያማል የደረሰበት ነው ቁስሉ የሚገባው
@Nouhad-xf5sv
@Nouhad-xf5sv 3 месяца назад
Waw Waw bxam amizing film ❤❤❤❤😂😂😂❤❤❤❤❤
@sarageleta2094
@sarageleta2094 3 месяца назад
Kezi yesewerashu
@user-sp6su6gy3y
@user-sp6su6gy3y 3 месяца назад
Enate eeeee❤❤❤😢😢😢😢😢😢ufffff
@user-sh8ly1cs4y
@user-sh8ly1cs4y 3 месяца назад
ክብርለናቶቻችን❤❤❤❤
@Roza-sr1qg
@Roza-sr1qg 3 месяца назад
ሆድ የባሰው ፊልሙን ይይ😢😢😢
@israelloveisraellove125
@israelloveisraellove125 3 месяца назад
ኡፍፍፍ የኔ ናት ሴት ሊጅ እኮ እናትም እህትም ኣባትም ወንድምም ሁሉናት ለሴቶች መጥፎ ነገር ምታርጉ ወንዶች ኣደራ ኣደራ ግፍ ኣትስሩ እኔ ምሳሳላት እህት ኣለችኚ ከነፍሴ በላይ የሚወዳት ፈጣሪ ይጠብቅልኚ ልጆቸም ምስቴም እናቴም እንደዛ ክብር ለሴቶቻችን
Далее
ጃሎ ሙሉ ፊልም Jalo full Ethiopian film 2023
1:34:28
እመጣለው Ethiopian Movie Emetalew - 2019
1:37:19
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.38 "ፖድካስት 2"
32:18
Любой автомеханик 😂
0:34
Просмотров 2,2 млн