Тёмный

|ሳዳት ከማል| 'ቢላል ፋሪስ' መንዙማ ባይው ላይ የሰጠበት አስገራሚ ምላሽ |አዲስ የተለቀቀ ነው| 

Amrella Hassen
Подписаться 976
Просмотров 8 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

13 апр 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 59   
@user-st6ow7hu3w
@user-st6ow7hu3w Месяц назад
ሙሉ በመሉ አንተ ነሁ ጃሂል ተከታዮችህ በጣም ያሣዝናልው
@ZubeyrMohammed398
@ZubeyrMohammed398 2 года назад
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱሏሒ ወበረካቱ ኢንሻአሏህ ሳዳት ከማል የሠጠውን ማብራሪያ በደንብ ሰምቻለሁ እቀበለዋለሁም በመቀጠል ከቢላል እና ከሙሀመድ አወል ማብራሪያ ቢሠጡን ደስ ይላል። ምክንያቱም ማብራሪያ የለንም ካሉ ለእኛ ለሠዎች ይቅርታን ለአላህ ማረኝ ባለማወቅ ነው ማለታቸው አይቀርም ኢንሻአሏህ አሠላሙአለይኩም ወራህመቱሏህ ወበረካቱ።
@amrellahassen1504
@amrellahassen1504 2 года назад
ዋለይኩመሰላም ወራሃመቱላሂ ወበረከቱ መልካም አሳብ ሆኖ ሳለ እነሱ ግን ስተታቸውን ከመናገር ይልቅ ይደብቁታሉ
@FetihaFafi-bk8xi
@FetihaFafi-bk8xi 6 месяцев назад
ትክክለኛ ጃሂል አተነህ ተከታዮችህ ያሳዝናዉ ወየዉ ጉድህ የዛቀን
@aishamuhamed6549
@aishamuhamed6549 11 месяцев назад
ለጠላቴን በአላህ ፈቃድ ነቢየን ጠርቸ አሸንፍአለሁ እንደ ሰይድ አቡበከር ዋሙሀመዳ ዋሙሀመዳ ዋሙሀመዳ ፍርጥ ብለህ ሙት ሀቢቢ ረሱሉሏህ በቀብሬ ዉስጥ በዱንያ በአሄራ በቂያማ ሸፈአየ ናቸዉ ለአንተ አፈንጋጪ ዉሀብይ አይደሉህም ገባጣ የሰይጣን ቁራጭ
@user-qx6jl1dx5g
@user-qx6jl1dx5g 9 месяцев назад
ኪኪኪኪኪ እረ ኡዝታዜ በሳቅ ገደልከኝ ይውሰዱት ከቀብራቼው ኑርልን ኡዝታዜ
@FetihaFafi-bk8xi
@FetihaFafi-bk8xi 6 месяцев назад
ኹዝ ቢየዲ ያረሱለላህ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ትርጉሙ በዉስጥ ፃፍልኝ
@muhajerheyru
@muhajerheyru День назад
አሰላሙአለይኩም ወንንሜ ያወሩታል እንጂ አያውቁትም
@muhajerheyru
@muhajerheyru День назад
አሰላሙአለይኩም ወንንሜ ያወሩታል እንጂ አያውቁትም
@muhajerheyru
@muhajerheyru День назад
የነሱው ጭፍራም ከሆንክ ያው ነው
@suzanameleon9715
@suzanameleon9715 2 года назад
አላህ የሚጠላዉ ነገር እዉነቱን የካደ እና ማንነትን ደብቆ የድግምት እስረኛ አርጎ የአላህን ፍጡር ላለማየት ለዉጦ ማየት የቱ ነዉ የናንተ እዉነታ አላህ ለማን ነዉ የነገረዉ ቁርአን አዉነታንም ይዞ ሊሆን ይችላል የአላህ ቃል ሳይሆን የሰዉ ቃል ነዉ ግን ሲታዩ አይተህ ገምተህ ልትናገራቸዉ የሚችሉ እዉነታዎች አሉት ግን እኔ አላቅም
@user-ix9kd5ws5e
@user-ix9kd5ws5e 2 года назад
ሱበሀን አለሀ አለሀ ቃጥታኝውን መንገድ ይረንንንን የረብ
@FatumaSefa-xn9rr
@FatumaSefa-xn9rr 10 месяцев назад
አተ ጃኢል አርፈክ የራሰክን ኑሮ ኑር
@samyadelash4134
@samyadelash4134 10 месяцев назад
ያሀቢብ ኣላህ ፊዳከ የሚለውን አባባል ምንልትለው ነው????
@khalidzuber2860
@khalidzuber2860 2 года назад
አላህ እንኳን አብሬትና ቃጥባሬን አደለም እኛንም አውርቶናል። ياآيها الذين آمنوا ..... ياآيها الناس..... እያለ የሚያወረዋው ማንን ነው? ምናለበት ለመቅራት ብርሞክር,,,,, ለምትለው ሁሉ መልሱን በአካል ብናወራ,,,, ከኡለማ ርቆ ያለን ጃሂል ግራ አታጋባ:
@fuadjabir-lc4su
@fuadjabir-lc4su 9 месяцев назад
ኗኗኗ
@user-rm1ir6jh9z
@user-rm1ir6jh9z 2 года назад
አላህ ሂዳይስጥህ ሳትሞት
@damehashim5935
@damehashim5935 Год назад
JaZbaa new hulluunim bilal yammi xalaa
@fuadmubark4327
@fuadmubark4327 Год назад
Sadat wendeme negerochen atameh hulet tergum seteh eyasebk endatkefr!!! wellahi eferalegalew teketayochehenem endatkefr ke nebi wedeta eyarakachew nw. Le abenet (martin Luther) bezih ante balehebet ayenet yetegenetele semet west neber
@sadammehammedyasinsadammehamme
@sadammehammedyasinsadammehamme 9 дней назад
ከመስጊድ ያመለጠ ሳዳት እንጨት ንግግር
@aishamuhamed6549
@aishamuhamed6549 11 месяцев назад
አላህን ፍራ አንተ ሰዉ አይንህን አስረህ የሰዉም አትስር ነቢየን አንተ ባጠራቸዉ ጌታቸዉም እኛም እንጠራቸዋለሁ
@FetihaFafi-bk8xi
@FetihaFafi-bk8xi 3 месяца назад
የአላህ በአብሬትዬ
@user-dr3ro7dq9z
@user-dr3ro7dq9z 4 месяца назад
ግን ምን አይነት አቅል ቢኖራቸው ነዉ ሲነገሩኳ የማይሰሙት
@aishamuhamed6549
@aishamuhamed6549 11 месяцев назад
በአላህ የሽርክን ትርጉም እወቁት ሽርክ ማለት ከአላህ ሌላ ላለነገር ኢባዳ ማድረግ ነዉ መጣራት እና ድረሱልኝ ማለት አይደለም መንገዳችሁ ከሆነ ያሉን ስለሽርክ አንተጀአለ ኒደን ወሁወ ሀለቀከ ነው አላህ ፈጥሮህ ሌላን ማምለክ ነዉ ከሶሀበቶች ዉስጥ አብዱላህ ኢብኑ ኡመር እግሩ በተታሳሰረ ጊዜ ኡዝኩር አሀበ ናስ ሲባል ያሙሀመድ አለ ነቢን ጠሩ እናም ዳነ እግሩን ሰይድ አቡበክር በሆነ ዘመቻ ላይ መፈክሩ ዋ ሙሀመዳ ነበረ ነቢየ እራሱ አንድ አይነ ስዉርን በሙሀመድ መጀን ብለህ ዱአ አድርግ ብለዉት አድርጎ አይኑ አየለት የኢማም ጦበራኒይ ሙእጀም ማየት ትችላላችሁ በቁርአንም የተጠቀሰ አለ ወደ አላህ የሚያቃርባችሁን ፈልጉ ሚል ሱረቱ ማኢዳ 35 ወብተኡ ኢሀይሂ ወሲላ ሚለዉ ወደ አላህ ነቢዬችም ወሊዮች ያቃርባሉ ሙተዋል ብለህ አትመልስልኝ በሂወት ያለም ሰዉ ቢሆን ጥቅም መፍጠር አይችልም አላህ እንጂ ፈጣሪ የለም ሰበብ/መቃረቢያ ግን ይሆናሉ ነቢዮችም ወልዬች ወደ አላህ ያቃርባሉ ቢሞቱም ቢኖሩም ምንም ልዩነት የለዉም
@user-yn6um3ss2d
@user-yn6um3ss2d 9 месяцев назад
እናሠዉ ይደርሣልደ
@user-yn6um3ss2d
@user-yn6um3ss2d 9 месяцев назад
ወላሂ አላህንፍራ
@user-cy9zb3fd4s
@user-cy9zb3fd4s 15 дней назад
በሞትክ አጃሂል
@abduhussen2384
@abduhussen2384 Год назад
Bilalfaris ueleyal ante mujesima
@AbduAshebr-qk1cl
@AbduAshebr-qk1cl 4 месяца назад
Ayy muslimu😂
@mdbrand3696
@mdbrand3696 2 года назад
😂😂😂😂
@mohammed-bb3wj
@mohammed-bb3wj Год назад
በረሡል ሠለላህ ወአለይሂ ወሰለም ፍቅር ያበደው ቢላል ፋሪስ በዱንያ ጥቅማጥቅም የጀነነው ሳዳት ስማ ከመሞቴ በፊት መመለስ ያለብኝ እኔስ ብሆን ብለህ ታውቃለህ የሰውን ጥሩ ስራ መጥፎ ከማረግ
@abubekermohamed77
@abubekermohamed77 2 дня назад
አንድ ሠው ሲሞት አሽሃዱ አላ ኢላ ሀ ኢለላህ ብቻ ብሎ ቢሞት ረሱል ካልጠራ ጀነት ይገባል ? ወይዘሮ ሳዳት
@user-rm1ir6jh9z
@user-rm1ir6jh9z 2 года назад
እረወዳ እደውወሬውንምአችልበት ወላሂ ከቱነህ የዘቀጥክሠውኮነህአተ ሳዳት
@user-wk5si6vs7h
@user-wk5si6vs7h 16 дней назад
ሣዳት ተብዬዉ ግን ዘላለም ኢክላፍ መፍጠር አይሠለችክም
@FetihaFafi-bk8xi
@FetihaFafi-bk8xi 6 месяцев назад
አተም ብሎ አዋቂ ዳሂል አርፈህ ተማር
@user-yn6um3ss2d
@user-yn6um3ss2d 8 месяцев назад
ጀዛከላህይር
@user-cy9zb3fd4s
@user-cy9zb3fd4s 15 дней назад
አጃሂል ይዞህ ይህድ ምን ታቃለህ አኮንም
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 25 дней назад
ከደጃል የሚበልጥ የሚፈትኑ ዉሀብያ ግን በሀበሻ መአቱን አይችሉም
@FetihaFafi-bk8xi
@FetihaFafi-bk8xi 6 месяцев назад
ስማቸዉ ሲጠራ የማቶዱ ዳሂል
@user-wg2zt3ic1t
@user-wg2zt3ic1t 6 месяцев назад
@FetihaFafi-bk8xi
@FetihaFafi-bk8xi 6 месяцев назад
አትፍራ ሀቅን ተቀብለህ አስተምር ደሞ ቃጥባሬም የደረሰ ነዉ ጠራንህ አላህ ያጠመመዉ እሱነዉ በክህ አትገገም አይብዛ ፈተናህ ና ሀቅን ቅራ
@halimabdukadrhalim4191
@halimabdukadrhalim4191 Год назад
እንደፈለግን እናወድሳቸዋለን ok
@fatumafatuma9773
@fatumafatuma9773 2 года назад
ቢገባህ አተን መሠል እና ጓደኞቹህየሸይጣን ቀንድ
@suzanameleon9715
@suzanameleon9715 2 года назад
አልታወቀም ሀቅ ሀቅ አየተባለ እዉነቱን ልባቹህ እያወቀዉ ዉሸት እያወሩ እንዲጠፋ ኧረ እያሉ ያስታዉሷቹህ ሲረሳማ የቁም መቃብር መሰቃየት ነዉ ትዝታ ጥሩ ነዉ ገፉሩ ራሂም
@FetihaFafi-bk8xi
@FetihaFafi-bk8xi 6 месяцев назад
በዉስጥ ተደብቀህ ከመቀጠፍህ መድረክ ስትጠራ ለምን እቢአልክ በእምነትህ ስለምታፍር ነዉ እስልምናችን እፍረት የለዉም አተ ቪዲዮ ቆርጦ ከማቅረብ ወጪ ምን አለህ አዳምጠህ ሲበቃህ ጉደኛ
@hesnahesna8927
@hesnahesna8927 Год назад
አልሁሀብይ ያለውቀት ፈትዋሠጪ እሺነሽዳውየትላዬነውስተቱ አልሙቸቢ ሥልጣንፈላጊነክእሺ ሰኣዳት
@nuredinebrahim6941
@nuredinebrahim6941 Год назад
Stopid man
@bahrunegash6053
@bahrunegash6053 9 месяцев назад
በሽተኛ ነኸ ገደል ግባ
@abubekermohamed77
@abubekermohamed77 2 дня назад
ሸፈአ አይሆኑም እንደ ረሱላችን አንተ ጸብህ ከረሱል ነው ወይስ ከኛ ነው
@muhajerheyru
@muhajerheyru День назад
ካንተ ነው¡
@abubekermohamed77
@abubekermohamed77 День назад
@@muhajerheyru ጅል
@EberahemLulea
@EberahemLulea 4 месяца назад
እውነትነው ሙሀባ አይገባው ደደብነው
@tofikesmail
@tofikesmail Год назад
አንተ በደንብ ተማር መጀመሪያ ድሮስ የሙሀባ ነገር አይገባህም የመጨረሻ ደደብ እንደፈለግን እናወድሳለን እስቲ ቆራርጠህ ያመጣሀቸው መንዙማ ሙሉውን ስማ ደሞ ካፊሮች ትላለህ ድብን ያልክ ካፊር ነህ
@MusaMohammed-ii3qp
@MusaMohammed-ii3qp 10 месяцев назад
ጅል
@hesnahesna8927
@hesnahesna8927 Год назад
ደሞስነሽዳ ሀራምነውእያልክ ከኛይበልጥ አተአደልክእዴምታጠናናምታዳምት ሀራምከሆነኮ የሚሉትንየተከታተልክ ባላሀፈዝከውነበርቡችላ
@kurulusosman7721
@kurulusosman7721 Год назад
Welahi awo.lerasu leba new
Далее
Каха и суп
00:39
Просмотров 1,8 млн
የጁዱ ቡሽራ || ቢላል ፋሪስ
10:44
Просмотров 124 тыс.
ተውባ
11:16
Просмотров 989
አህባሹ አቡበክር
16:46
Просмотров 44 тыс.
Каха и суп
00:39
Просмотров 1,8 млн