Тёмный

ሳዳት ከማል እና ኢብኑ ሙነውር በዑለማዎች ላይ የቀጠፉት ቅጥፈቶችን ማጋለጥ↴በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን ⦃ሀፊዘሁላህ⦄ሳዳት ከማል እና ኢብኑ ሙነውር በዑለማ 

Da'waha Salafiyyah
Подписаться 2,8 тыс.
Просмотров 4,5 тыс.
50% 1

ሳዳት ከማል እና ኢብኑ ሙነውር በዑለማዎች ላይ የቀጠፉት ቅጥፈቶችን ማጋለጥ↴
በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን ⦃ሀፊዘሁላህ⦄
ሳዳት ከማል እና ኢብኑ ሙነውር በዑለማዎች ላይ የቀጠፉት ቅጥፈቶችን ማጋለጥ!
👌 በዚህ ድምፅ ፋይል የሚከተሉት ነጥቦች ተዳሷል፡
❌ ሳዳት ከማል ለሙመዪዓዎች ጠበቃ ስለ መቆሙ!፣
❌ ሳዳት ከማል ዓሊሞችን አልቀበልም ማለቱ!፣
❌ ሳዳት ከማል ሆይ! አንተ ማን ያዘጋጀውን ኪታብ ነው ምትቀራው?!
❌ ረድ አበቃ ስለ ማለቱ፣
❌ ሳዳት ከማል ዑለማኦችን በዘረኝነት ስለ መተቸቱ፣
❌ ኢብኑ ሙነወር ዑለማዎችን ማብጠልጠሉ፣
❌ አላህ ከፍ ያደረገውን ማንም አያውርደውም!
❌ የአላህ ባሪዮች ላይ ደባ መጣል አይቻልም!
🎙🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘሁሏህ )
▬▬
⬇️⬇️⬇️⬇️
t.me/semirEnglish
t.me/semirEnglish
t.me/semirEnglish
•••🍃••════••🍃🌺🍃•••════••🍃•••
↓↓↓↓↓↓
ቴሌግራም:--t.me/DawahSalaffiyyah
••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
Subscribe በማድረግ ሌሎችንም ደርሶችን አብረን እናዳምጥ እንማር ለሌሎችም ጓደኞቻችን እናጋራ።
/ @dawahsalafiyyah-xe8kv
["እውነተኛ ሙስሊም ሀቅ በዞረበት ነው የሚዞረው።"]

Опубликовано:

 

5 дек 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 79   
@hshshshsh3977
@hshshshsh3977 6 месяцев назад
ማን እንከተል እረ ቢስሚላህ ሁላቹም የምንወዳቹ የሱና ወንድሞቻችን ናቹ በዉስጥ ተወያዩ ችግረ ካለም ሳዳት ከማል ምንም ጥፍት አላገኝሁበትም. አላህ ይጠብቀዉ ከብዙ ሽረክ እንድወጣ የረዳኝ የሱ ዳእዋ ነዉ
@halimazain4159
@halimazain4159 6 месяцев назад
ያረብ ማንን እንከተል ያረብ አተዉ ቀጥተኛዉን መገድ ምራን😢
@user-ni6om1ym5n
@user-ni6om1ym5n 4 месяца назад
ቁርአን ሀዲሥ
@MohammedSafi-os3sf
@MohammedSafi-os3sf 9 месяцев назад
አደባባይ ወጥታቹሁ ከመተቻቸታቹሁ በፊት በውስጥ የራሳቹሁን መድረክ ፈጥራቹሁ ብትወያዩ አረ ተው ሰከን ባለ አእምሮ ብትመሩን
@hawaalyou280
@hawaalyou280 7 месяцев назад
በምመ
@bentseid914
@bentseid914 Год назад
እዳው እኮ አኸር ዘመን ነው ያለነው አላህ ቀጥተኛው መገድ ይምራን
@user-ni6om1ym5n
@user-ni6om1ym5n 4 месяца назад
አለህ በሀቅለይ የፅነህ ኡስተዘችን የሱና ኡስተዞች አለህ ይጠብቀቹ
@AmiriyaKedir-nl7wv
@AmiriyaKedir-nl7wv 3 месяца назад
ኢብኑ ሙናወር ና ሳደት አዉን ዛቅጦዋል ሼኾቻችን አላህ ይጠብቃቹ ሼኽ ለተሚዬ ናኡስታዝ ሻኪር የኛ ጀግኖች ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቹ ስልጤዎች በዲነቸዉ ጃግናናቻዉ ዘራኝነት ዬላባቻዉም ውድድድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇪🇹
@user-ni6om1ym5n
@user-ni6om1ym5n 3 месяца назад
ሰህ በትክክል አለህ ይጠብቅልን የራብ
@nal8027
@nal8027 2 месяца назад
አለህ ሆይ ቃጥታኘው. መንገድ ምረን እውቃትንም ስጠን. ዬት እኒድ መን እንስመ ከመ እንመር ያረቢ ነስህርን አምጠልን እኔ ጨንቆኘል አንታ ድረስልን የረቢ
@medinasaide4342
@medinasaide4342 Год назад
አላሕአላሕያረቢምንጉድነውያረቢሐቁንአሳውቀኝ፡ሐቁንምእምከተልአድርገኝ፡ባጢሉንምአሳውቀኝእምርቀውምአድርገኝ
@makiye3352
@makiye3352 6 месяцев назад
ጀዘ ከለህ ከይር
@user-ci2zv4fn7k
@user-ci2zv4fn7k 8 месяцев назад
ኧረ ያጀመአ ይተቂላህ አሁን አተ ኡስታዝ ኧረ ኧረ ያአላህ አኸሩዘመን ደረስን ደሞ ኡስታዝ ሳዳት አላህ ባለበት እስከመሰሎቹ አላህ ይጠብቃችሁ መቀኝነት የሰይጠን ነዉ
@AhlamShikur
@AhlamShikur 12 дней назад
Allah hoy kettegnawn menged mrann
@user-bt8sh4nt9x
@user-bt8sh4nt9x 10 месяцев назад
አላሁ አክበር ኧረ ተው በሆነውም ባልሆነው ክፍተት አትፍጠሩ እኛ ዳእዋቹ ምንሰማው ጥሩ መንገድ ላይ ናቹ ብለን ሥናዳምጣቹ እናንተም ትለያያላቹ ያረብ ኢልም የለኝ ከየትኛው ትክክለኛ እውቀት ልውሰድ እሺ
@Sia_Kadirov
@Sia_Kadirov 9 месяцев назад
ru-vid.com/show-UCnUcEEmMpVeXIoW01gKnxIQ
@hassenmohammed9722
@hassenmohammed9722 3 месяца назад
አልሀምዱሊላህ ሱፍያ ላደረገኝ ጌታ ከማንንም ክፍፍል የሌለው ን
@zeharaawel1241
@zeharaawel1241 3 месяца назад
እህቴ እስልምና ገና ለ73 ትከፈላለች ሁሉም የሳት ሲሆን መንሀጅ ሰለፍ ሲቀር እዘን ተከተይ አላህ ቀጥተኛውን ይምራን
@hedaia
@hedaia 2 месяца назад
​@@zeharaawel1241መነሀጅ ሰለፍዮቹ እነማን ናቸው ?
@zeharaawel1241
@zeharaawel1241 2 месяца назад
@@hedaia እነ ኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን እነ ሸህ አብዱል ሀሚደድ አለተሞ ናቸው እነሳዳት ኢብኑ ሙነወር እነ አህመድ አደም አሁን ተቀይረዋል ሙመይአ ሆነዋል ሙመይአ ማለት ደሞ በጥሩ ነገር ከሆነ የቢድአ ሰወች ጋር መሰረት ይቻላል ብለው ተለሳልሰው ገብተው ቀልጠው የሚቀሩ ናቸውከዛ
@user-ki2ht5ln1j
@user-ki2ht5ln1j Год назад
እረድ የማይደረገውን ሁሉ እረድ ኡ
@sherefaredi4646
@sherefaredi4646 11 месяцев назад
ሁላቹም ተመሳሳይ እምነት ነው ያላቹ ተውሂድ ምን እንደሆነ ያልተረዳቹ ሙሽሪኮች ናቹ አላህ የህዲኒኒኒኒኒ
@uauae4592
@uauae4592 Год назад
አለህ ይጠብቅህ
@makiye3352
@makiye3352 6 месяцев назад
አለህ ይጣብቅህ
@sikosilo3811
@sikosilo3811 Год назад
👍
@NchFgh
@NchFgh Месяц назад
አሏህቀጥተኛውንመገዲይምራን
@mimbernijash5472
@mimbernijash5472 3 месяца назад
ምን አይነት ኡስታዝ ተብዬዎች አላህ ፍሩ ፀብ አረጋቹ
@user-im7nz1he5x
@user-im7nz1he5x 3 месяца назад
ማንን እንከተል
@user-mz7td6vt5e
@user-mz7td6vt5e 8 месяцев назад
እረ ግራ አጋባቹን ቁጭ ብላቹ ተወያዩ አላህን ፍሩ
@sikosilo3811
@sikosilo3811 Год назад
🎉
@AffectionateChess-iu1xw
@AffectionateChess-iu1xw Месяц назад
ኧረ አላህን ፍሩ እኛ በናተ ምን እንማር ኢሄ ያልከዉን ነገር እስልምና አይክፈፍልም ኧረ በዉስጥ በወያዩ የት እንሂድ በአላህ እላሁ አክበር እናተም ተለያያቹ ያረብ
@user-gs6hl9nu3y
@user-gs6hl9nu3y 3 месяца назад
አትጩኽ ሰይጣን እዳለበት ኡሥታዞቻችን የተውሂድ አረበኛ ናቸው ጩኸኽ ትቀራለህ አላህ እውነቱን ስለሚያወቅ
@MeremMekamu
@MeremMekamu 4 месяца назад
الله حافظ
@user-mr3fp9ts7y
@user-mr3fp9ts7y 12 дней назад
አላህሆይትክክለኛውንምንገድምራኝዑሥታዞችንምባንተምንገድአንድአሪጋቸውያረብ
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 5 месяцев назад
በእርግጥ የምከተለው ቁረአንናሀድስነው ሆኖም ኡስታዝ ሳዳትና ኡስታሻኪር ትምህርታቸውን ደስይለኝነበር ከግዜወድህግን እርስበእርሳችሁ ተናፈጋችሁ እኔእውቀትየለኝ ማንትክክልነው ማን ስህትትብየ ልናገር አላህ ይስትር
@hassenmohammed9722
@hassenmohammed9722 3 месяца назад
ና ወደ ቀጥተኛው የሱፍዮች መንገድ ምንም መከፋፈል በሌለበት
@zainabsaed9874
@zainabsaed9874 3 месяца назад
😅😅😅😅😅​@@hassenmohammed9722
@SeleNet-uy3rr
@SeleNet-uy3rr 3 месяца назад
ወላህ እናንቴ የዲን ፈተና ናችሁ ምቀኞች እርኩስ አሁን ምታሰሙንን በደምብ ሰምቻለው እሱነው በሀቅለይ ያለው ምቀኝነት ይዞዋችሁ ነው እናንቴ ለነገሩ ሼጣንም ተከታይአያጠም ግን አሄንን የሰመችሁ ሰዎች ቅዠትን ተውትና እስት ሳዳት ያወረውን ነገር ከፈጅር ትዩብ አውርዳችሀ ስሙ ያኔ ሀቁ ይታያቸዋል የነዝህን ቅዠት ተውና
@AmiriyaKedir-nl7wv
@AmiriyaKedir-nl7wv Месяц назад
ፋጅር ቱዩብ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌
@AmiriyaKedir-nl7wv
@AmiriyaKedir-nl7wv Месяц назад
አንቺም ኡኚ አንታም የሳደትና የኢብኑ ሙናወር ሙሪዶች ጅለጅሏች ምንም እዉቃት ዬላቹም በእልም ሚባልጧቻዉ ጀግኖች ነቻዉ እና ሼይኽ አብድላሓሚድ አላህ ይጠብቃቻዉ ማንንም አይፋሩም ኡስታዝ ሻኪርም ማንም አይፋራም አላህ ይጠብቃቻዉ ያኛ ጀግኖች ❤❤❤❤❤❤❤ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ
@AmiriyaKedir-nl7wv
@AmiriyaKedir-nl7wv Месяц назад
ሳደት ና ኢብኑ ሙነወር❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌
@AffectionateChess-iu1xw
@AffectionateChess-iu1xw Месяц назад
የማያጋጭ ነገር ተጋጭተዉ እስልምና ከፋፈሉብን ያረብ ምን እንከተል
@jgxhhc9086
@jgxhhc9086 Месяц назад
ዬትኛዉ ትክክል ነዉ ብለን እንከተል በአደባባይ ነዉ ዬሚወቃቀሡት
@hedaia
@hedaia 2 месяца назад
እኛ ሰለምቴወችኮ ግራ ገባን ከማን እንማር አማራ ከሆናችሁ አናቀራም ይሉና የስልጤ ወድሞቻችን ያረብ አተ ኸይሩን መርጥልን
@user-oj6jf1mn1i
@user-oj6jf1mn1i 6 месяцев назад
ምንም አልገባኝም
@user-yj2pl2se88
@user-yj2pl2se88 3 месяца назад
ወንድም አትጩህና ሣዳትን የሚያክለዉ ዬለም
@abdulkader7721
@abdulkader7721 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-ki2ht5ln1j
@user-ki2ht5ln1j Год назад
እማልሰማው የለም ምን ؟؟؟؟؟؟
@tebaa6146
@tebaa6146 9 месяцев назад
አረ ተዉ ግንእርስበርሳችሁ አትመቀኛኙ ያረቢ አላህ ይድረስልን
@bintmuhammed
@bintmuhammed 3 месяца назад
አሏህ ሆይ ቀጥተኛዉን መንገድ ምራኝ የትኛዉን እንመን እንከተል ዛሬ ደህና ነዉ ብየ ነገ ረድ ይሰጡበታል እነሱስ በእዉቀታቸዉ የትኛዉ ትክክል እንደሆነ ያዉቃሉ የኔ ቢጤ ግን ሁሌም እንደዋለለ ነዉ አሏህ ይዘንልን
@hassenmohammed9722
@hassenmohammed9722 3 месяца назад
መከተል ከፈለክ የማይከፋፈለውን ና የማይሸረሸረውን የነብዩን ሶለሏህ ዓለይሂ ወሰለም መንገድ የያዙትን ሱፍዮችን ተከተል አንድኳ ፊርቃ የሌለበት
@bintmuhammed
@bintmuhammed 3 месяца назад
@@hassenmohammed9722 ኧረባክህ ያዉም ሱፍዮችን እነዛማ የለየላቸዉ ጠማሞች ናቸዉ አሏህ እነሱ ያርቀኝ
@hassenmohammed9722
@hassenmohammed9722 3 месяца назад
@@bintmuhammed ሀቅን ከፈለግሽ ና አኼራን ለማሳመር ከሆነ ሙራድሽ ከጥላቻ ውጭና የሁሉንም እምነት ላስረዳሽ እህቴ
@bintmuhammed
@bintmuhammed 3 месяца назад
@@hassenmohammed9722 ሱፍዮች ምን ሀቅ አላቸዉ እስኪ ንገረኝ
@hassenmohammed9722
@hassenmohammed9722 3 месяца назад
@@bintmuhammed መጀመሪያ ሀቅን እንደ ሀቅነቱ ለመቀበል ተዘጋጅ ከዛ አስረዳሻለሁ
@user-ki2ht5ln1j
@user-ki2ht5ln1j Год назад
ወሬውን እንጂ የለሁበትም አለ ቀጠለና እንደዚህ አድርገን ጀመርን አለ ኧረወደት እየሄድን ነው
@AmetrahmanShukruibrahim-pc6ug
@AmetrahmanShukruibrahim-pc6ug 5 месяцев назад
ያኣላህ ሁላቹሁም ተውሂድእያስተማራቹበሆነባልሆንክፍተትኣትክፈቱ
@user-en3li9im1z
@user-en3li9im1z 6 месяцев назад
እሺ እኛ ምንም የማናውቀዎ ማንን እንከተል
@butajrawit
@butajrawit 4 месяца назад
ቁርአንና ሀዲስ ሀቁን መለየት
@MhmadAlhabsy
@MhmadAlhabsy Месяц назад
እር ግራ አታጋቡን
@user-sd7hv1io4l
@user-sd7hv1io4l 9 месяцев назад
esti tadya rega bel
@tebaa6146
@tebaa6146 9 месяцев назад
ስለ ተዉሂድ ተማሩ ተማሩ ተማሩ ኡስታዝ ሳዳት ከማል. ገግና ነዉ
@user-sl1cp4lt9q
@user-sl1cp4lt9q Месяц назад
አተማነህእናያሙናቅያጃሂል እዉቀትሀለሽአታስተምርምየሰዉን ስምሀማብጠልቅናታም ቀጠልሽንብይ ቲሽ
@butajrawit
@butajrawit 4 месяца назад
እስኪ እውነት ከያዛቹ የውይይት ጥሪ ለምን አፈረሳቹ ውሸታሞች ኡስታዝ ኡብኑ ሙነወር የሚጮሁትን የማይኖሩ ብሎ ጉዳቹሁን ዘረገፈው ወይ አታነቡ ወይ ደሞ አታዳምጡ ወይም ዝምታ አይገባቹ ሀቁን ተረድተናል ውሸቱ እናተጋ እንደሆነ አውቀናል አትሸውዱንም የለተሞ ግልገሎች
@user-wo2uf2hw9e
@user-wo2uf2hw9e 2 месяца назад
ለምን እናተ ሙሪዶቹ እናከሡጀምሮ;አታዳምጥም?የሡንጉድ።የሙመይአ፣ጉድቢዘረገፍያልቃልን?
@AffectionateChess-iu1xw
@AffectionateChess-iu1xw Месяц назад
እስታግፍሪላህ ሀቅ የያዘ አይሳደብም አላህን ፍራ ምታቀዉን ነገር የለም
Далее
Crossing the Most Dangerous Crosswalk
00:24
Просмотров 10 млн
ለሳዳት አድርሱለት
26:03
Просмотров 40 тыс.