Тёмный

ሴት ለማምጣት ብሎ እርጉዝ ሚስቱን ከቤት ያባረረው 

Sile HiwotTV
Подписаться 664 тыс.
Просмотров 177 тыс.
50% 1

Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Опубликовано:

 

26 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 288   
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 4 месяца назад
ከእንዲህ ዓይነት ጀዝባ ባል ፈጣሪ እህቶቻችንን ይጠብቅልን
@TigstGetachow
@TigstGetachow 4 месяца назад
አሜን ይጠብቃችሁ አቦ እኔስ አሳልፌአለሁ ያለፍኩትን ማንም እዳያልፈው 😢
@RhamaHasan
@RhamaHasan 4 месяца назад
አሚንንን
@ሰበሲክራይብ
@ሰበሲክራይብ 3 месяца назад
A man
@Maryam-t5i5t
@Maryam-t5i5t 3 месяца назад
Amiiin👍👍👍👍👍✅
@WudiJagana
@WudiJagana 3 месяца назад
💞አሜን
@addisw1713
@addisw1713 4 месяца назад
እኔስ ተመስገን የዋህና በጣም ጥሩ ባል ሰቶኛል ፈጣሪ ይመስገን 🙏🙏እርጉዝ በነበርኩ ጊዚ እግሬን የሚያጥበኝ እሱ ነበረ ከተጋባን 8አመታችን 7አመት ወንድ ልጅ አለን ፈጣሪ ከሰደት በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ 🙏🙏ያላገባቹ እህቶቼ ፈጣሪ የልባቹ የምትፈልጉትን ቀን ጎናቹ ይስጣቹ❤❤❤
@ZEHABUALIAli-qh5ry
@ZEHABUALIAli-qh5ry 4 месяца назад
እኔም እዳቺ አልሃምዱሊላህ
@seaditube4579
@seaditube4579 4 месяца назад
ማሻአላህ ታድለሽ ለኛም ይወፍቀን
@HarifeyaAbrha
@HarifeyaAbrha 4 месяца назад
አመን (3)
@HarifeyaAbrha
@HarifeyaAbrha 4 месяца назад
አመን (3) 🙏🙏🙏
@mariammariam1007
@mariammariam1007 4 месяца назад
አሜን
@lemlemkassaye375
@lemlemkassaye375 4 месяца назад
ኡፍ እንዴት ደስ እንዳለኝ እንዲህ ነው ጓደኛ ለእውነት የሚቆም
@MahletGiday
@MahletGiday 4 месяца назад
ለሚስቱ ለተረገዘው ልጁን የማያዝን ባል ባል ብዬ አልቆጥረውም ሲፋቀሩ ፍቅሬ ውዴ ይሉና ሳረግዙ ሌላ ሴት ፍለጋ ይሯሯጣሉ ስትርቀው መልሶ የፀፀት ስሜት ይቅር በይኝ ማሪኝ የሚሉት ነገር ይገርማል ለእንደዚህ አይነት ሰው የፀላለም ፀፀቱን እንዲኖር ማድረግ በሰው ትዳር ህይወት ሚገብ ሰዎች አድብው
@Demuye-y8l
@Demuye-y8l 4 месяца назад
ድራማ new ግን ደስ የሚል ትምርት new❤️
@TigstGetachow
@TigstGetachow 4 месяца назад
እውነት በእርግዝና ግዜ እንድህ ልቤን ስብርብር አድርጎት ያውም በስደት ያውም የመጀመሪያ😢 አሁን በደረሰበት አልደርስም ብቻየን ልጆቸን እያሳደኩኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን❤ ደስተኛ ነኝ ለብዙ አመት ብጎዳም ሁሉም ለበጎነው ❤
@Saralove563
@Saralove563 4 месяца назад
Ayizosh 😢🫂
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 4 месяца назад
አንች ጎበዝ ናሽ መሆን ያለበትን ነው ያደረግሽው ለአንች ለልጆችሽ ሰለም ጤናና ረጅም እድሜ ፈጠር ይስጣቸው
@TigstGetachow
@TigstGetachow 4 месяца назад
@@MasiMan-sd1gu አሜን ፫ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ
@TigstGetachow
@TigstGetachow 4 месяца назад
@@Saralove563 አመሰግንሃለሁ በጣም
@አዝመራደሣለ
@አዝመራደሣለ 4 месяца назад
Yena mar himemshi ysemagnali
@MYLOVE-c2b
@MYLOVE-c2b 4 месяца назад
እኔን ሚላችሁ ነፍስ ጥሩ ሴትቷ በሆድሽ ስንት አንሶላ ያስቀመሹ😂😂😂😂😂😂😂
@NawaChxf
@NawaChxf 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂
@ሂዊጓልኣሕፈሮምማይስሩ
😂😂😂😂😂😂
@hfddgh1811
@hfddgh1811 4 месяца назад
ምኑም እርግማን አይመስልም ምናለ ቢያስመስሉት
@MYLOVE-c2b
@MYLOVE-c2b 4 месяца назад
@@hfddgh1811 እነሱ አሁን ቢዚነዝ እንጂ እርግማን መሆኑን አላወቁም በጣም ነው የስጠሉኝ የኢትዮጵያ አርቲስቶች በእውነት
@ogamobirega185
@ogamobirega185 4 месяца назад
እንኳን ባል ባልቦላ አይሆንም ይህ። ህምምም አማች ብረት መዝጊያ ነው ይሄ የጭራሮም አይሆን።
@DahaboSeid
@DahaboSeid 4 месяца назад
😂😂😂😂
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 4 месяца назад
😂😂😂
@ሂዊጓልኣሕፈሮምማይስሩ
😂😂😂😂😂😂
@taibaaweet4449
@taibaaweet4449 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂
@nasewgessesse9693
@nasewgessesse9693 4 месяца назад
ምን ለማስተማር ነዉ ጊዜ አጥፍቶ እንደዚ አይነት ቆሻሻ ሐሳብ ማስተላለፍ
@abebamail3599
@abebamail3599 4 месяца назад
Qedusun tewuld lemaksm
@birtukanmanaye7000
@birtukanmanaye7000 4 месяца назад
ለሆድ ብቻ ለገንዘብ
@MesratMesrat-q5n
@MesratMesrat-q5n 4 месяца назад
ምናይነት ጉድ ነው በምስት ላይ ምስት አይከብድም ስታስጠሉ ደባር
@BaderAlbarq
@BaderAlbarq 4 месяца назад
ኤኔ ምገርመኝ ቆይ እትዮጵያ ሕዚብ ማሰብ ትታል ወይ ነብሰ ጡር ከቤት ማሶጦት ማለት ምን ማለት ነው አረ ከምድርችን ዚሙት ይለቀን😢😢😢😢😢
@emmazero3023
@emmazero3023 3 месяца назад
😂ድራማነውውዴ
@Emu-eman
@Emu-eman 4 месяца назад
😊የሆድዋ ጨርቂ የታጠቀችበት ከሃላ ይታያል 😅
@AbayneshdesalegnGeremew
@AbayneshdesalegnGeremew 4 месяца назад
😅😅😅😅😅
@YORDANOSENGIDA
@YORDANOSENGIDA 4 месяца назад
😂😂😂😂
@Haiah-bv7gv
@Haiah-bv7gv 4 месяца назад
ልልነበር ቀደምሽኝ😂😂😂😂😂😂
@Yemdmkemem
@Yemdmkemem 4 месяца назад
ልል ስል
@MemeMememisirachi
@MemeMememisirachi 4 месяца назад
Li neberi 🤣🤣
@onlylovemu
@onlylovemu 4 месяца назад
የምር ግን እንደዚህ የሚያደርጉ ሴቶች አሉ
@beki4007
@beki4007 4 месяца назад
ውዶችያ ምርጥ ተከታታይ ድራማ ተጀምሮል እዩት👌👌👌
@Samera-zl2ju
@Samera-zl2ju 4 месяца назад
እርሱምንዲነዉ
@kiyakiya9008
@kiyakiya9008 4 месяца назад
yet
@beki4007
@beki4007 4 месяца назад
@@Samera-zl2ju ኢንስፔክተር ኤርሚያስ👌👌👌
@DeboraEthiopia
@DeboraEthiopia 4 месяца назад
yene mesikin enati ayizoshi uuuuuuffffffff setasazin egizaberi kachiga yehun ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢
@maryamhussn2925
@maryamhussn2925 3 месяца назад
ምርጥ ትምርትነው
@SaraSema-h5i
@SaraSema-h5i 4 месяца назад
ኧረሴቶች ተው ለልጁ ያልሆነ ላችይሆንሻል ሲበዛእርኩስ ነው ስካራምየጠቀጠቀው ጣሳሚመስል፣😭😭😭😭
@ሰሊናYouTube
@ሰሊናYouTube 4 месяца назад
ዛሬስ የቀደመኝ የለም መሰለኝ🏃‍♀️🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️
@AbebeBayable
@AbebeBayable 4 месяца назад
የኔ እናት እግዚዐአብሄር ካችጋ ይሁን
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq 2 месяца назад
ከእዴዚህ አይነት አህያ ጀዝባ ባል ፈጣሪ ይጠብቀን ቅመመችየ😊😊
@AminatAli-tv1ml
@AminatAli-tv1ml 3 дня назад
የሚገርም ነገር እርጉዝ አደለችም ቢሆንም ግን ለኛ ለሴቶች ትምህርት ነው 😅
@habtamkitaba4594
@habtamkitaba4594 4 месяца назад
Wellcome sile hiwet
@ناصربنقحطاني
@ناصربنقحطاني 2 месяца назад
❤❤❤Ayizosh.wude
@zabanaydamse3697
@zabanaydamse3697 4 месяца назад
ሶስተኛ ነኝ❤❤❤❤
@selambougale9614
@selambougale9614 4 месяца назад
ተመስገን እዉነት ያሸንፋል 😂😂😂👍
@Arabana-kobo
@Arabana-kobo 19 дней назад
የኢትዮ ድራማ ማየት እሚያስጠላኝ ለዚህ ነው ኣንድ እሚነሳ ነገር የላችሁ መሳቂያ
@ayalbeaubatie1939
@ayalbeaubatie1939 4 месяца назад
ድራማ መሆኑ እንጂ ማን በለፋበት ማን ገብቶ ሊኖር ይህ ወንድ ሳይሆን አሰዳቢ ነው ትምህርትም የለው
@ZumbaraZumbi
@ZumbaraZumbi 3 месяца назад
😢😢😢😢😢
@neza6422
@neza6422 4 месяца назад
እሰይይይይይይ
@habtamughebremichael240
@habtamughebremichael240 4 месяца назад
እኔ የ 67ዓመት ኣዛውንት ነኝ እንደዚህ ሙዛዛ ባል ኣይቸም ሰሚቸም ኣላውቅም።እኔ ሰይጣን የሰይጣን ልጅ ብየዋለሁ። ቅምጡ ደግሞ እጣዋን ታገኛለች በቅርብ ግዜ።
@YORDANOSENGIDA
@YORDANOSENGIDA 4 месяца назад
❤😂😂
@BilagiAmare
@BilagiAmare 4 месяца назад
67 አዛውንት ጉድ ነው ዘንድሮ 😂😂😂እዚህ ዩትብ ምን ይሰራሉ እድሜ ይስጠዎት
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 4 месяца назад
እና ምን ይስራሉ ማዘርየ እር😂😂😂😂
@tigistderbe-bo8qd
@tigistderbe-bo8qd 4 месяца назад
😂😂😂
@Ema244ufk
@Ema244ufk 3 месяца назад
እርሶስ ውይስ እርሶ እንበለው መፅሐፍ ይሻላሉ 😂
@Demuye-y8l
@Demuye-y8l 4 месяца назад
ቆይ ይነጋል ይመሻል ምግብ አይበሉም inde😁😁🤣እዝህ ቤት ምግብ የለም
@meleka1842
@meleka1842 4 месяца назад
😮😂😂😂😂😂
@Demuye-y8l
@Demuye-y8l 4 месяца назад
@@meleka1842 😁😁ይገርማል ኮ መልዬ
@BilagiAmare
@BilagiAmare 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂ያረገዘ ሰው ምግብ አይበላም 😂😂😂
@meleka1842
@meleka1842 4 месяца назад
@@Demuye-y8l በጣም እጅ😁😁😁😁😁
@dearmom7010
@dearmom7010 4 месяца назад
ሆዳም😂
@DabakaBerhano
@DabakaBerhano 4 месяца назад
ፈጣሪከደዚህ አይነትክፉሠው ይጠብቃቹ
@ELizaAmharaOsa
@ELizaAmharaOsa 4 месяца назад
ሴቶች የራሳችሁ ገቢ ሳይኖር በፍፁም ትዳር ውስጥ አትግቡ
@mareammohammed1875
@mareammohammed1875 4 месяца назад
የሴቶቹይባሥ የሠውሚሥት አባራት የሚሉ ሴቶች
@የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ
@የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ 4 месяца назад
እማዚነዉ ከሥነ ሂወት ትምርት አዘል ነገር አገኛለሁ ብላችሁ ቁጭብላችሁ ሥትመለከቱ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 4 месяца назад
እኔ ግርም የሚለኝ ከወንድየው ይልቅ ሴቶ ናት ሚስት እንዳለው እያወቀች ለእኔ ባል ይሆነኛል ለልጆቸ አባት ይሆናል ብለው ሚስቲህን ፍታት እና እኔን አግባኝ ማለቶ በጣም ያሳፍራል 😢😢😢😢😢አይ ዘመናችን መበላሸቱ 😢😢😢
@TayabaMiss
@TayabaMiss Месяц назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@AyelechEshetu
@AyelechEshetu 4 месяца назад
የዛሬሰ ጥሩ ነዉ አሁን በጣም አሪፍ ነዉ😂
@ሉባባበሽረ
@ሉባባበሽረ 4 месяца назад
ምን አፈር የመሠለ ሠዉየ ነዉ ቱቱቱቱቲ
@Warka1010
@Warka1010 3 месяца назад
የሆንክ ጣውላ😂 የሀበሻ ወንዶች ፈጣሪ ልብ ይስጣቹህ የእውነትም አለ😢
@ארטואבבה
@ארטואבבה 4 месяца назад
አንዳንዴ ማየት እየቻልነን ግን አናይም😢
@gibrealmtamene
@gibrealmtamene 3 месяца назад
ቤት ቤቱ ችሎት ነውጅ በጣም ብዙ ቆሻሻ ሴቶችና ወንዶች ሞልትዋል ይህን ስራ የሚሰሩ ግን ደስ የሚለው መጨረሻቸው መዋረድ ነውጅ ይህን ቆሻሻ ተግባር ከሚሰሩ ባለትዳሮችና ከባለጌ ሴቶች ፈጣሪ ይሰውር
@ruqyajamal
@ruqyajamal 3 месяца назад
ልብስ ጠቅጥቃ እርጉዝ በጪራሽ አትመስልም ደግሞ አይ ደለችም፣ልብስጠቅጥቃነው፣የውሸት፣ድራማስደብር፣ቱቱቱ
@HfhFhrt
@HfhFhrt 2 месяца назад
አይዎዶቺ😢😢😢😢
@Kda-df7ft
@Kda-df7ft Месяц назад
በላይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HdDi-d6s
@HdDi-d6s 3 месяца назад
አተም ወድ ተብለህ በሴትላይ በደል እጨት 😂😂😂😂😂😂😂
@HiwotNeguse-b2d
@HiwotNeguse-b2d 3 месяца назад
ጨካኞች ምንመስላሉ ጭራቆች
@Trujd
@Trujd 4 месяца назад
ይኸ አባተ የሚባል ሰውዬ እሁሉምላይ ሲተውን ክፉ ሆኖነው የሚተውነው
@martaalemo9430
@martaalemo9430 4 месяца назад
💔🥺🥺
@SleepyOmbreSky-zb1ek
@SleepyOmbreSky-zb1ek 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@taibaaweet4449
@taibaaweet4449 3 месяца назад
ጎደኛውበጣምጎበዝነው❤❤❤❤
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 4 месяца назад
ሰላም ወገኔ ያውም ነብሰ ጡር ሆነ በዝህ ልክ ይጨክናል?እነንቴን በአንድ ላይ ተሰብስቦ መቀጠል ነበረ እነንቴ ሴቶችዬ ለምን እነዝህ ሙትቸዎች ፍት እረሰቹን አተወርዱ እባካችሁ እነዝህ ገልቱዎች እረሰቹን አስከብሩ አንች ሴትሆነሽ በሴትላይ መጨከን ነጌ አንችንም እንድህ እደምያደረግሽ ዘንግተሽ ነው?እንደ አንችቆሻሻና ሴት አሰደብ መጥፋት ነበር ቁርቁረዎች አፈርብይ
@TigstGetachow
@TigstGetachow 4 месяца назад
አወ በህይወት ገጥሞኛል ግን በጣም ይከብዳል አብሶ የመጀመሪያ እርግዝና 😢
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 4 месяца назад
@@TigstGetachow አይዞሽ አትፍር ለሁሉም ቀን አለው ምን ግዜም ብሆን ሰላምን ለምነሱሽ ሰዎች ግዜ አይኑርሽ እኔ በቅርብ ግዜነው የገበኝ ሁለት ልጆቼን አንድ ቀን አይኔ ሰያብጥ አድሬ አላውቅም ብያንስ ለአስራ ሁለት አመታት ግን ሁሉም ከበቃ በኋላ ነቀው አውን ምን ሆኜ ነው ሁሉንም የቻልኩት እላለሁ ዛሬ በባዶ በተረፈ ለሰላም ለደስታሽና ለጤንነትሽ አትደራደርበ ከለፈ ይቆጭሸል
@አሲሁሉምለበጎነው
@አሲሁሉምለበጎነው 4 месяца назад
የእውሸት ታሪክ የምታቀርቡ አንድ ቀን ትጋለጣላችሁ
@ZabibaSultan-l1w
@ZabibaSultan-l1w 2 месяца назад
ጽናቱ እናጠንካራ ሴት ሁኒ ሐላሕ
@shgsuzhhahsh9500
@shgsuzhhahsh9500 4 месяца назад
ሰላምሽ ይጥፋ
@SofiyaAli-p7d
@SofiyaAli-p7d 4 месяца назад
😢😢😢☝️
@Hameremedia21
@Hameremedia21 4 месяца назад
ሴቶች ምስቱን ጥሎ አቺጋራ የመጣ ወንድ ነገም አቺን ጥሎ ሌላ ሴትጋ እንዳምሄድ እወቅው በጣም ይደብሬል የምር ይሄ ድራማ ነው ብላችሁ ለጣፋችሁ
@senaite
@senaite 3 месяца назад
Mene yemecelale afere newe
@Madina-cc9sx
@Madina-cc9sx 3 месяца назад
ግን አሁን አሁን ሀገራችን የሚያስጠላ ድራማ እየተሰራ ነዉ
@RozAbed-lw7lr
@RozAbed-lw7lr 4 месяца назад
አረ ጉዲ ነዉ እዬማ
@AlifyaAbdo
@AlifyaAbdo Месяц назад
እዬ የምር ድራማ ነዉ ቆሻሻ የሆነ ሲያስጠሉ
@ፎዝነኝየእሙቲሲስ
@ፎዝነኝየእሙቲሲስ 4 месяца назад
ሆ አንገትዋን አንቄ ነበር በሀር ውስጥ እምከታት ደፋር 😏😠😒
@ZEHABUALIAli-qh5ry
@ZEHABUALIAli-qh5ry 4 месяца назад
መጨረሻው
@HannanSaid-u9p
@HannanSaid-u9p 4 месяца назад
ብልግና ነህ ከሚገባው በላይ
@GiasBd12-ux4tn
@GiasBd12-ux4tn 4 месяца назад
አሰመሳየነህአየዞሺየኔዉዲ😊😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤
@abebech-r6u
@abebech-r6u 3 месяца назад
Ykrta na wendochn and lay aterakmo gaz markefkef neber andandochn malete new
@Nigatuwa
@Nigatuwa 4 месяца назад
ረጉድ የዘንድሮ ዎንዶቺ
@desta5125
@desta5125 3 месяца назад
ከባድ ነው
@SmirhGfhfj
@SmirhGfhfj 4 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢
@marta-c3t
@marta-c3t Месяц назад
Doqoro beal naw yihe tilenaw ayzosh ehite irguza
@Mehrat-y5t
@Mehrat-y5t 4 месяца назад
waw betam des yemil tmhret new
@hjezehjezr9522
@hjezehjezr9522 4 месяца назад
አይ ዎዶች😢😢
@DxvDxa
@DxvDxa 4 месяца назад
ትግስቱሃ ግን
@woinshetalemusissay9515
@woinshetalemusissay9515 4 месяца назад
እሰይ የትአባክ ለዚህ አይደል የልጅህን እናት አውጥተህ የታልከው?
@naimhgamhle
@naimhgamhle 4 месяца назад
ሁለተኛ ነኝ ደምሩኝ
@BisiratHagos
@BisiratHagos 4 месяца назад
አንቺ ገደል ግቢ
@AsmaSufyan-t1s
@AsmaSufyan-t1s 4 месяца назад
Selameshe yetefa ena behon anatan new yemelat
@TaganshMajali
@TaganshMajali 4 месяца назад
👍👍👍👍👍
@zyenba
@zyenba 4 месяца назад
ፋራይሄምደሞ ወዲሁኖ ይማግጣልበትዳሩላይ ፍግ የሆነሠዉየ
@RomanGoshu
@RomanGoshu 4 месяца назад
Egzeo yeset kifu nege anchi lay endemayderes men yahel ergtegna honesh new nefseturuan aswexat yemtyew😢😢😢😢
@عبدوعبدو-ه1د7ث
@عبدوعبدو-ه1د7ث 4 месяца назад
ወንድ አሰዳቢ ጨላላ በጣም ነውር ነው የዘራከውን ታጭዳለህ ደደብ😏😏
@AkraamSs
@AkraamSs 4 месяца назад
ይሄን ሁሉ ድራማ እያየሁ ሰዉ አስጠላኝ ወዶቺ እባካቺሁ ተዉ
@giasbd1278
@giasbd1278 4 месяца назад
እረይከብዳን ምን እናረግ😢 ተስፍቆረጥኩ እኔማ እግድህ ሀገር ስገባ አገባለሁ😢😢
@Zhara214
@Zhara214 4 месяца назад
የቁጡን አዉሪደለዉ ብሎ የብቢቱን ጠለ አሉ😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢አይጠግበ በይ ስታፈ አደረ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 4 месяца назад
አያችሁ ሴቶች ባሎች ይሄነው ይሄነው ሲሏችሁ ሁሉንም እሽ አትበሉ ትናቃላችሁ እኔ እንኳን አላገባሁም😅😅😅ይሄ ደግ ሆነ ብሽቅ 😏
@unikh9837
@unikh9837 4 месяца назад
Achi kefu 😥😥😥
@beletebelachew3659
@beletebelachew3659 4 месяца назад
ቆሻሻ ሙቪ ይመስላል ይኽን ቆሻሻ ቅንብር አትመልከቱት !!::
@fhufhhfuhgg537
@fhufhhfuhgg537 4 месяца назад
ምንም አያሰተምርም ሜስበሜስትላይ ወይ አለተፀፀተጌዜንማባከኒ
@G9yyjckvf
@G9yyjckvf 4 месяца назад
አይ የሴት ልጅ መከራ 😢😢😢😢😢😢
@LomiLomi-rt6tu
@LomiLomi-rt6tu 4 месяца назад
ምናይነት ጋጣወጥ ናት
@mariammariam1007
@mariammariam1007 4 месяца назад
ምን ይመስላል የሰዉ ደም እንኳን የሌለዉ
@Maimuna-xq6ux
@Maimuna-xq6ux 3 месяца назад
አትካባድ አንቴ ደዐሞ
@isplxzhgreens810
@isplxzhgreens810 4 месяца назад
Human 😢
@ikrammuhammad678
@ikrammuhammad678 4 месяца назад
😢😢😢
@SarahBerehan-h5g
@SarahBerehan-h5g 4 месяца назад
👍👍👍👍👍👍👍
@Rahma-g8l
@Rahma-g8l 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😮😮😮😮😮
@Zinashjanbo
@Zinashjanbo 4 месяца назад
Ehit,ayizosh,,
@mulumassa9214
@mulumassa9214 4 месяца назад
ewntegna mozaza new endh aynt wend kall ystelal
@hermonarefaine2344
@hermonarefaine2344 4 месяца назад
ሆዳ ውስጥ ጨርቅ አድርጋ ነው እንዴ እንደ ነፍሰ ጡር አሳ አማረኝ የምትለው።
@EmenEmen-vr3lq
@EmenEmen-vr3lq 17 дней назад
ዲራማ አይደል😂😂
@birtukanmanaye7000
@birtukanmanaye7000 4 месяца назад
የማትረቡ እንደው ገንዘብ ብቻ እያያቹህ የማያስተምር ምድር ላይ የሌለ ቆሻሻ ነገር እየመጣቹህ ኤጭ ዳሩ እናንተ ምን ታደርጉ።
@MaryMary-w1m
@MaryMary-w1m 3 месяца назад
😢💔😥😭😭😭😭
@SemeraEndris
@SemeraEndris 4 месяца назад
😮
Далее
በጓደኛዋ የተገደለችው ተማሪ
42:54
Свожу все свои тату (abricoss_a_tyt)
00:35
Свожу все свои тату (abricoss_a_tyt)
00:35