Тёмный
No video :(

ሴት ልጅ ወንድን መጠየቅ ትችላለች? በአቤል ተፈራ 

ፍኖተ ወንጌል
Подписаться 82 тыс.
Просмотров 4,4 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

24 дек 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 58   
@user-pn1jz7eg8z
@user-pn1jz7eg8z 4 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን እሜን፫ እግዚአብሔር ከስደት መልሶ መውደቅያችን ያሳምረው
@user-ne2en6ly9p
@user-ne2en6ly9p 4 года назад
ቃለ ሂወት ያሠማልን ወድማችን አቤል ፀጋዉን ያብዛልህ ነገር ግን በዚህ ዘመን እንኳን ጠይቀን አግብተናቸዉ እራሳቸዉ ጠይቀዉ አግብተዉን መከራ ነዉ ስማችንን ና ገንዘባችንን ከበሉ ቡሀላ እንደፊስታል ይጥናል ምክኒቱም በአሁኑ ዘመን ገንዘብ እንጅ ፍቅር የለም ከላይ እንጅ ከልብ የለም !! ምክኒቱም በእግዚአብሔር ህግ የሚሄዱት ጥቂቶቹ ናቸዉ ምንም ነገር አይኑረዉ ምንም አይነት ይሁን ብቻ የእግዚአብሔር ሰዉ የሆነ ይስጠን ለሁላችንም አሜን በተረፈ ወድማችን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ በተለይ ለዚህ ትዉልድ !!
@user-gq6sf3dk8k
@user-gq6sf3dk8k 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@lubabahussein9045
@lubabahussein9045 Год назад
አሜንአሜንአሜን❤❤
@user-vc1lx5de8l
@user-vc1lx5de8l 4 года назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንዳማችን አቤል ነገርግን በዚህ ዘመን ያሉ ወንዶች እንኳን ተጠይቀው ለፍተው ደክመው ያገኟትንም ሴት በአግባቡ አይዙ ፈሪሀ እግዚአብሄር ያለበት ወንዲ ማግኘት እንደት መታደልነው
@user-tf8bo1oo3q
@user-tf8bo1oo3q 4 года назад
በእውነት አባታችን አቤል ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን እናመሰግናለን 👏👏👏👏👏👏👏👏
@aboyetube3610
@aboyetube3610 4 года назад
በእውነት ለመምህራችን አቤል ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ውዴ ተዋህዶ ልጆች መንፈሳዊ ቻናል በቅንነት #ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@frehiowtgetachew6422
@frehiowtgetachew6422 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን እንኮን ደሕና መምራችን
@melatmelat1489
@melatmelat1489 4 года назад
እኔንም አድርጊኝ
@aboyetube3610
@aboyetube3610 4 года назад
@@melatmelat1489 እሽ
@tube-vl7ff
@tube-vl7ff 4 года назад
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን
@user-tp2ig4mq1t
@user-tp2ig4mq1t 4 года назад
*ለመምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ በእዉነት አንተ እኮ ምርጥ የሂወት መምህር ነህ* እኔ አምንበት አለሁ ሁሌም ይህን ትምህርት እግዚአብሄር እራሱን ከሚያካብድ ለወረት እጅ ለፍቅር ቦታ ከለለዉ ወንድ ይሰዉረን ፍቅር በፍቅርነቱ ነዉ እጅ በሴትነት ወይንም በወንድ የሚመሰረት አይደለም በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን
@neeranmeeran1873
@neeranmeeran1873 4 года назад
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድም አቤል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@melatmelat1489
@melatmelat1489 4 года назад
አሜን ቃለሂወትን ያሠማልን መምህር
@eth3816
@eth3816 4 года назад
ቃለይወት ያሰማልን ደግሜ የሰማሁት ትምህትን ስወደው እድሜና ጤና ይሰጥልን
@saramakonia7035
@saramakonia7035 4 года назад
ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የገልግሎትዘመነዋን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን
@mulu6793
@mulu6793 4 года назад
ቃል ህይውት ያሰማልን መምህራችን ግን በጣም ነው የሳቅሁት ማለቴ ሴት ልጅ እዲት ብለን ነው የምጠይቃቸው ያው እዳልህው ያሳፍራል ባህላችነም አይደለም ብቻ እግዚአብሔር ፍርሃ ያለው ባል ይሰጠን
@user-pn1jz7eg8z
@user-pn1jz7eg8z 4 года назад
ምን ያስቃል ማዓረይ ለነገሩ እውነትሽ ነው እግዚአብሔር የሚፈራ ወንድና መንፈሳው ሂወት የሆነ ይስጠንነው የሚባለው
@mulu6793
@mulu6793 4 года назад
@@user-pn1jz7eg8z አወ ያሳፍራል ኮ እማ😂😂 አሜን፫ ዋናው እሱ ነው::
@yalemzerefyaze523
@yalemzerefyaze523 4 года назад
አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያአገልግሎት ዘመንን ይባርክን ለኛም አስተዋይ ልቦና ያድለን
@dymereshetu9610
@dymereshetu9610 4 года назад
ግሩም ድንቅ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
@fecarn0438
@fecarn0438 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማን ወንድማችን አቤል እግዚአብሔር ይባርክ ያገልግሎት ዘመንህ ያርዝም አሜን 🙏🙏🙏❤
@fekergebresellasie7163
@fekergebresellasie7163 4 года назад
ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ
@sara-ss1hz
@sara-ss1hz 4 года назад
አሜን ፫ ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንወን ይባርክላችሁ እኛም እነደቃሉ እንድንኖር የአምላካችን ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን አሜን፫
@aselefechhabtamutube
@aselefechhabtamutube 4 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለህወት ያሰማልን
@ekuyeassefa2201
@ekuyeassefa2201 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@habtamderso9228
@habtamderso9228 3 года назад
ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን በእድሜብጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@user-by6nr1fi8k
@user-by6nr1fi8k 4 года назад
አሜን ቃለህውት ያስማልን
@almazarega8629
@almazarega8629 4 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን
@user-or4nf9ef7v
@user-or4nf9ef7v 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋወን ያብዛልህ 👏👏👏
@selamselam151
@selamselam151 3 года назад
በእውነት ወንድሜ አቤል ቃለህይወትን ያሰማልን
@melkamentlerasnew3306
@melkamentlerasnew3306 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ወድማችን መምህራችን
@user-en7mk2rq5f
@user-en7mk2rq5f 3 года назад
ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
@lgLg23
@lgLg23 3 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-rm6tb6xo2u
@user-rm6tb6xo2u 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር አቤል 👏
@zedyeethio145
@zedyeethio145 4 года назад
Amen amen amen kalehiywot yasemalin wodimachin
@deesdoos6676
@deesdoos6676 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድም አቤል ቃለ ሕይወት ያሰማን አይ ሆድ ይፍጀው ወንድሜ በንፈሳዊ ጥንካሬ የሌላቸው ወንዶች ከባድ ነው እንዳልከውም እንደ ቡኤዝ ያለ ወንድ ብናገኘ መልካም ነበር ነገር ግን የለም።
@sss-mp4sx
@sss-mp4sx Год назад
😁
@user-pz3br4nf9l
@user-pz3br4nf9l 3 года назад
*ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*
@snnszmsms2738
@snnszmsms2738 3 года назад
ቃለ ሄወት ያሰማልን አቤልየ
@helenasnakewcase7157
@helenasnakewcase7157 4 года назад
በእውነቱ ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር የአገልግሎትህን ዘመን አብዝቶ ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልን።
@yayatube8814
@yayatube8814 4 года назад
ቃለህይወት ያሠማልን አቤል ወድማችን
@samsungy6prime666
@samsungy6prime666 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@burtukantube9423
@burtukantube9423 3 года назад
Qala hiyoti yasamalen Ameen mamrhrach
@user-db2sp7cs2u
@user-db2sp7cs2u 4 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን አቤልየ
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 3 года назад
ቃለሂወት ይሰማልን ወንድሜ
@user-fk2wb3qu8p
@user-fk2wb3qu8p 4 года назад
Kalehiwet yasemaln tesgawun yabzalh memhrachin
@lovelobe9317
@lovelobe9317 4 года назад
መምህር እድሜና ጸጋና በርከቱን ያድልክ እድሜህን እርዘም ያድርግልን
@embitembit6071
@embitembit6071 2 года назад
በዉነትቃለሂወትያሠማልንመምህርችን
@user-ct5wt1hi8p
@user-ct5wt1hi8p 4 года назад
ቃለ ሂወትንየሰማልንንንንንን መምህራችንንን
@user-mu3hl3ws8g
@user-mu3hl3ws8g 4 года назад
በእዉነቱ ለወድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ይቅርታ አቤል እስኪ አንድሴት ካርገዝች ከስት ወራ በኋላ ነዉ ካባሎጋራ እምትከለከለዉ??
@elssahaylo8382
@elssahaylo8382 4 года назад
Bቃለሂወት ያሰማልን ኣምላክ ይመስገን ኣንተን ኣስተማሪ የሰጠን
@user-mp6fz7fl8c
@user-mp6fz7fl8c 4 года назад
Kale hiwot yasemaln tesfa rste mengste semayatn yawrsln
@nareshamenamenamei154
@nareshamenamenamei154 4 года назад
bwunet wuied memeherachin Egzabiher amelak bedmena btsna yitsbkelin Amen Amen ⛪⛪⛪⛪🕊🕊💐🌷🌷💐💐Legnam aseteway hilina yalew Ende fikadu ysetsn Amen ⛪⛪⛪🙏🙏🙏🌲🌲🌹
@mulugetaamualto1191
@mulugetaamualto1191 4 года назад
አሜን አሜን
@lubabahussein9045
@lubabahussein9045 Год назад
በእውነትቃልሂወትያሰማልመምህርችንበእውነትጸጋውንያብዛልህወንድማችንወንዶችእንኮንተጠይቀውሳይጠየቁወምእንደውምወሻታሞችናቸውየወንድንነገረሆድይፍጀውእግዚአብሔርልቦናይሰጣቸው
@abrashabrash8481
@abrashabrash8481 3 года назад
💚💛❤👍👍👍👍👍👍
@user-ts7zg3dk1w
@user-ts7zg3dk1w 3 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
Далее