Тёмный

ሴት ዓይነ ጥላ እና ሴት ዛር በወንዶች ላይ! ክፍል አሥራ ሁለት! 

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Просмотров 27 тыс.
50% 1

ሴት ዓይነ ጥላ እና ሴት ዛር ያለችበት ወንድ እጮኛ እና ትዳር አይዝም። መንፈሱ በሕልማቸው ይገናኛቸዋል። ሴት ይፈራሉ ግለ ወሲብ ያዘወትራሉ!

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 270   
@ባዓታማርያምእናቴባዓታማር
የኔ ውድ መምህር ወለላይቱ ማርያም ትጠብቅህ ትህትናህ ብቻ በቂ ነው
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 4 года назад
Amen Amen Amen
@huneman9208
@huneman9208 4 года назад
ይቅርታ የሚገኙበት ቦታ የት ነው ስለማላውቀው ነው
@huneman9208
@huneman9208 4 года назад
እረ የት እንደሚገኙ ንገሩኝ
@memeyedigililijtube6496
@memeyedigililijtube6496 4 года назад
በእዉት ይገርማል
@memeyedigililijtube6496
@memeyedigililijtube6496 4 года назад
@@huneman9208 ጥያቄሽኮ ግልፅ አይደለም የኔ ማር
@abyudelyakem6449
@abyudelyakem6449 4 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን..እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥዎት። (ስላስረዘምኩት ይቅርታ አድርጉልኝ) እኔ እጅግ በጣም ነው የተሰቃየሁት አባ.. ሴትን ልጅ ቀርቤ ማናገር አይደለም በድንገት አጠገቤ ቁጭ ካለች በላብ ዝፍቅ ነው የምለው.. ደግሞ ላብ ስልዎት ትንሽ ላብ እንዳይመስልዎ ከራስ ጠጉሬ እስከ እግሬ ነው የሚያልበኝ.. በዚህም ይኸው የሚቀጥለው ሳምንት 26 አመቴን ልይዝ ነው ሴት በስነስርአት ቁጭ ብዬ አነጋግሬ እንኳን አላውቅም እንኳን የሴት ጓደኛ ኖሮኝ ሊያውቅ ይቅርና። በዚህም ብዙ ጓደኞቼ በጣም ይሳለቁብኝ እና ጤነኛነቴ ሁላ ያጠራጥራቸው ነበር.. ገና ሴት በአጠገባችን ስታልፍ የኔን ሁኔታ ለማየት ይጣደፋሉ.. በዚህ በዚህም ራሴን ከሰው ባጠቃላይ ላሸሽ ወሰንኩ.. ምክንያቱም የመሳለቅም ገደብ አለውና.. በራስ መተማመኔ ከመጠን በላይ ሲሸረሸር በቃ ሸሸሁ.. እዚህ እንደምፅፍልዎት አይደለም በጣም ውስጤ ከምነግርዎት በላይ ተጎድቷል.. የኔ ደግሞ የሚብሰው በስልክ እንኳን ከሴት ጋር ማውራት አለመቻሌ ነው.. አንደበቴ ይተሳሰራል.. እቀባጥራለሁ.. ለኔም በሚገርመኝ ሁኔታ እንተባተባለሁ። ለረጅም አመታት ታድያ ይሄ ሀሉ ነገር የአእምሮ በሽታ እንደሆነ ሳይንስ ነግሮኝ እያቅማማሁ ነበር አእምሮ በሽተኛ ስለመሆኔ። ተስፋም ቆርጬ ነበር.. የስራዬ ፀባይ ደግሞ ከሴቶች ጋር ያገናኘኛል እና ተጠንቅቄ እና በስርአት የሰራሁትን ስራ ለሴት ደምበኛ ላሳይ ስል አእምርምዬ ባዶ ይሆናል..አንደበቴ ይተሳሰራል ከዚያ በላብ እዘፈቃለሁ፤ በዚህም በስራዬ የማልተማመን አድርጎ ስለሚያሳየኝ በጣም ትልቅ ተፅእኖ ነበረው። ከላይ እንዳልኩዎት ይህ የአእምሮ ጤና ችግር እንደሆነ አድርጌ ልቀበል ጫፍ ደርሼ እያለሁ የእርስዎ እና የመምህር ግርማ ትምህርቶች እና መፅሀፍት በመንገዴ ተቀምጠው አገኘዋቸው.. በተለይ የእርስዎ የዩቲዩብ ትምህርቶችን ስከታተል ሁሉ ነገር ተገለጠልኝ.. በአያቶቼም በኩል ጨሌ ይመለክ ነበር..ብቻ እመቤቴ ሁሉን ነገር ገለፀችልኝ.. ብርሀን አሳየችኝ.. ይኸው አሁን ፆም፣ ፀሎት እና ስግደት ጀምይያለው። ምናልባት ስሜን አይታችሁ የምታውቁኝም ትኖራላችሁ.. እውነታው ይሄው ነው። ለእርኩስ መንፈስ ስራ የሽፋን ስም እየሰጠን ..አይናፋርነት ነው እያልን ምን እያልን ኖረናል..ግን ቆም ብላችሁ አስቡት.. ሰው እንዴት ሰውን ይፈራል? ለዛውም የማያውቀውን ሰው። ሰው ይከበራል እንጂ አይፈራም። የሰው ልጅ በዚህ ምድር ላይ ሲኖር መፍራት ያለበት ፈጣሪውን ብቻ ነው። ንቁ ..እንንቃ። በእንደኔ አይነት መልኩ የሚሰቃይ የምታውቁት ሰው ካለ እባካችሁ ዝም አትበሉ። እኔም እናንተም ለመዳን ቀን ያብቃን። በፀሎታችሁ አስቡኝ ሰይፈ ገብርኤል ብላችሁ።
@user-pn9xv8ze5z
@user-pn9xv8ze5z 4 года назад
ወለላይቱ እመቤት ካለብክ ነገር ታውጣክ ፀልይ በርትተክ ወንድሜ
@kesishenokweldemariam2240
@kesishenokweldemariam2240 4 года назад
ሰይፈ ገብርኤል አይዞኝ! እንጦጦ ማርያም ከመጣህ ታገኘኛለህ ተጠምቀህም ከዚህ ችግር ትፈታለህ። እንዳንተ ያሉ ብዙ ወጣት ወንዶች በእመቤታችን በእንጦጦ ማርያም ጸበል ተፈትተው ትዳር የያዙ ብዙ አሉ። በያዝከው በጀመርከው በጾም በጸሎት በስግደት በርታ!
@abyudelyakem6449
@abyudelyakem6449 4 года назад
@@kesishenokweldemariam2240 እሺ አባቴ እበረታለሁ። እድሜና ጤና ይስጥዎት። እንዳሉኝም አደርጋለሁ።
@LinaLina-xf8uj
@LinaLina-xf8uj 4 года назад
አይዞህወዲማችን፣ሁላችንምበዚህ፣ክፍነገርተጠምደናል፣እኔምስደትከመጣሁ፣የሰይጣንን፣ሴራያወኩት፣አይዞህበርታ፣በፀሎት
@yeearsemalijnegn2959
@yeearsemalijnegn2959 4 года назад
@@kesishenokweldemariam2240 aba inem betam taskayowu yandedagnali yasdebagnali ersen zoro argo yesarqali nisya gabiche nabrku gin mawatati alchalkum baslot asbugn askale maryami eye urkusi manfasi kane gaa wadaa adisu zamen inda shagere
@user-ic7ho9ln8r
@user-ic7ho9ln8r 4 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልኝ እራሴን ነው ያየሁት እግዚአብሔር ይርዳኝ መዳን እፈልጋለሁ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ
@mabrasisay129
@mabrasisay129 4 года назад
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እንደዉ ሲያስተምሩ ፍልጥልጥ አርገዉ በሚገባን መልኩነዉ 24 ሰአት ባዳምጥም አልጠግበዉም እግዛብሔር ፀጋዉን ያብዛላቸዉ መምህር እርሜና ጤና ይስጥልን ቸሩ መደሀኒያለም አሜን አሜን አሜን
@user-wc8ej5lw4s
@user-wc8ej5lw4s 4 года назад
ከእኔ የበርታችሁ አስቡኝ በፆለታችሁ ንስሐ ገብቸ በአዲስ አመት አዲስ ሰው ሁኛለሁ ደካማ ነኝ ወለተ ኢየሱስ ብላችሁ በፆሎታችሁ አስቡኝ አባየ እኮን ደና መጡልን 🙏🙏🙏
@user-em4mo3pw2o
@user-em4mo3pw2o 4 года назад
በእውነት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እመብርሃን በምልጃው ትጠብቃለህ
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 4 года назад
በእውነት።እግዚአብሔር ይመስገን።ይስጥልን።መምህርቃለህይወትያስማልን።እሜን እሜን እሜን ።እግዚአብሔር ይመስገንእሜን
@user-pn9xv8ze5z
@user-pn9xv8ze5z 4 года назад
እረዥም እድሜና ጤና አብዝቶ ይሥጥልን አባዬ ፅጌ ማርያም ነኝ በፀሎት አስቡኝ ገብረ ዮሃንስንም በፀሎት አስቡልኝ እየጠጣ እየተጣላን ነው አባዬ እኔ በስደት አለም ነው ያለውት
@tigstasefaa8635
@tigstasefaa8635 4 года назад
አባታችን ሰላመዎት ይብዛልን እንኳን አደረሰዎት አሜን በእውነት እማምላክ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅልን የአገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን
@egzetneegzetne6186
@egzetneegzetne6186 4 года назад
መምህራችን ዕድመ ይስጥን፡ቃለ ህይወት ያሰማለን።ኤርትራዊ ነኝ።
@user-om6vn1fp5t
@user-om6vn1fp5t 4 года назад
ቃለህወት ያሰማልን መምህር በጣም እውነት ነው እኔም በዚእሰቃይነበር አሁን በጣም እየሰገድኩ አስወግጄዋለሁ እግዚአብሔር እረድቶኝ አሁን ሰላም ነኝ እንካንአደረሳችሁ ለአዲሱ አመት መልካም በአልመምህር
@user-fk8vl7kg2v
@user-fk8vl7kg2v 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላሞትን ያብዛልን 💚💛❤
@sara-ss1hz
@sara-ss1hz 4 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@talatalaco6675
@talatalaco6675 4 года назад
አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እንኳን አደረሶት መምህር በጸሎት ያስብኝ ወለተ/ሚካኤል ነኝ
@gezahagndibabe7484
@gezahagndibabe7484 4 года назад
መምህራችን እግዚያብሔር እድሜ ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን
@mal4048
@mal4048 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባ በፀሎቶት አስቡኝ ብርሃን ማርያም ነኝ እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ አንድ ቀን እግሮት ስር ቁጭብዮ እንድ ማር ይርዳን አሜን አሜን አሜን
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 4 года назад
እንኳን በደና መጡልን አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት በድሜና በጤና ይጠብቅልን
@aberaalemu1392
@aberaalemu1392 Год назад
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 3 года назад
መምህር እንኳን ደና መጡልን ረዥም እድሜ ይስጥልን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን (3)የእመቤታችን ፀሎት ምልጃ አይለየን አሜን (3)
@user-il6jy1fd1v
@user-il6jy1fd1v 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን
@qdstqdst7420
@qdstqdst7420 4 года назад
መምህር በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን እድሜወትን ያርዝምልን
@lidiya727
@lidiya727 4 года назад
ወይኔ ባሌን በፀሎት ያስቡልኝ በጣም ነው የምጨክንበት እኔ ብቻ ሳልሆን ከኔ በፊት ያሉትም ሌላም ሰው ይጠላዋል ግን መልካም ሰው ነው
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x 2 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር በእድሜ በጠና ይጠብቅልን
@user-cl3qs1tn6z
@user-cl3qs1tn6z 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እኳን አብሮ አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@user-jd1ny3lr5d
@user-jd1ny3lr5d 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን💚💛❤🌻🌼🌼🌼
@user-jr8jh4rm6m
@user-jr8jh4rm6m 4 года назад
ቃለህይወትያሰማልን ለመምህራችን ⛪️⛪️⛪️🕊⛪️⛪️⛪️
@serkalemteem3026
@serkalemteem3026 4 года назад
ቃለህወት ያሠማልን 💟💟💟💟💟💟💟🍀💟🍀💟🍀💟🍀💟🍀💟🍀💟🌹🌿🌹🌿🌹🌿💟🌿🌹🌿🌹🌿🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌾🌹🌾🌹🌾🌹🌾🌹🌹🌾🌹🌾🌹🌾🌹🌾🌹🌾🌹🌾💟🌾🌹🌾🌹🌾🌾🌾💟🌾🌿🌾🌿🌿🌾🌾🌿🌾🌿🌾🌿👍🌿👍🌿🍀🌾🍀🌾🌾🍀🌿🌿🌹🌿
@tigabudessye1904
@tigabudessye1904 4 года назад
ጸጋውን ያብዛለወት አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@user-gk7sb1yn9c
@user-gk7sb1yn9c 4 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን የኔ ምርጥ ኣባት ፡ ጸሎታቹ እና ትምህርታቹ ኣይለየኝ ። ዕድሜና ሙሉ ጤና ይስጣቹ ። ኣሜን (3)
@user-gk7sb1yn9c
@user-gk7sb1yn9c 4 года назад
እሺ በረከታቹ ይደርብን
@phonehouse6721
@phonehouse6721 4 года назад
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት ❤️
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 4 года назад
ዉዱ መምህራችን ሱኑቱን አሳወቅከን በጣም እናመሰግናለን መምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልን
@user-qk6xe5vd4h
@user-qk6xe5vd4h 6 месяцев назад
ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህራችን
@Henoka369
@Henoka369 4 года назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት አይደለም ይሔን የሰለት ትምህርት የእርሰዎ ትህትና ፍቅር ብቻ እንዴት ነፍስ እንደሚያድስ ብቻ እመብርሀን ትጠብቅልን ቃለሒይወት ያሰማልን በርቱልን አሜን አሜን አሜን
@woleteeyesus1818
@woleteeyesus1818 4 года назад
Kale hyiweten Yisemalen Yigelegelot zemenoten Yirezemelen be edma be Tina yitebekot Egziabehar tsgawen yibezalot Amen Amen Amen 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@lamrothabtewold1477
@lamrothabtewold1477 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ✝️🤲🤲🤲❤️❤️❤️መምህራችን ካለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ
@usjdjhdhdjd6958
@usjdjhdhdjd6958 4 года назад
እንኮን ደህና መጡልን መምህራችን እንኮን አደረሳችዉ(አደረስወት) ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልወት ያገልግሎት ዘመንወን እግዚአቭሄረ ይባረክልን አሜን አሜን አሜን መልካም አዲስ አመት ይሁንልወት(ይሁንላቺዉ)
@netsanetangoto2906
@netsanetangoto2906 4 года назад
አባታችን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የማቱሳላ እድሜ ከእኔ ሙሉ ጤና ጋር ይስጦት !ሁልጊዜ እከታተላለሁ" ከአንድ... እስካሁንዋ ክፍል ድረስ የእውነት እንዳለ የእኔ ታርክ ነው ግን ምን ዋጋ አለው( 12አሜት ከኖርኹበት ከትዳር አፋታኝ ይህ የወደቄ ክፉ ጤላት እግዚአብሔር ይገስፅው። የ14አመት ልጅ አለችኝ ለሷ ብሎ እግዚአብሔር በጤና ስላቆየኝ መድኃኒዓለም ክርስቶስ የክብር ክብር ይግባው ከትላንት ደግሞ ዛሬ ተሽሎኛል በእግዚአብሔር ቸርነት ንሰሐም ገብቼ አይኔ ልቦናዬም በርቶልኛል የጠላትነትንም ክፉ ሴራና ክፉን ስራውን እንዳይ እግዚአብሔር ረድቶኛል አሁንም በቸርነቱ ለክቡር ስጋ ደሙ እንድያበቃኝ አባቴ በፆሎት ያስቡኝ ወለተ ሥላሴ" እባላለሁ ያለሁትም በሰው ሀገር ነው እግዚአብሔር ብፈቅድ ደግሞ ለገና ገብቼ ከልጅ ጋር ለመኖር ህልሜ ነው! ወገኖቼ ህልምሺን መድኃኒዓለም ያሳካልሺ በሰላምም ለሀገርሺ ያብቃሺ በሉኝ" እኔ ደካማ ነኝ ከእኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፆሎታችሁ ሁላችሁንም እመብርሃን "ታስበን" ታሳስበን "ለልጇዋ" ለወዳጄዋ አሜን፫
@user-hq4ol5xz5o
@user-hq4ol5xz5o 4 года назад
ህልምሺን መድኃኒ ዓለም ያሳካልሺ እህቴ
@netsanetangoto2906
@netsanetangoto2906 4 года назад
@@user-hq4ol5xz5o አሜን አሜን አሜን እህትአለሜ
@user-xj9ps8ri1j
@user-xj9ps8ri1j 4 года назад
መምህር እድሜ ይስጦት 🙏🙏🙏
@tigestmaru9198
@tigestmaru9198 4 года назад
ቃል ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን በድሜ በጤናይጠብቅልን አሜን ፫
@NatimanG
@NatimanG 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@samuelgirma4002
@samuelgirma4002 4 года назад
መምህር እባክህን ቀጥታ የወንጌልን ትምህርትን አስተምር። የታወቀ ነው እርኩስ መንፈስ በተለያየ አቅጣጫ ሰውን እንደሚያጠቃ። ትምህርትህ መሆን ያለበት ሰው የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ አንዲያከብር። እንዲጸልይ፣ እንዲጾም ፣እንዲሰግድ እንዲመጸውት ቅድስት ድንግል ወለላይቱን ማር ማርያምን የነብስም የስጋም የሁሉም ነገሩ እናት እንዲያደርግ አጠር መጠን አድርጎ ማስተማር ነው። እያንዳንዱን የሰይጣንን ተንኮል አርዕስት እየሰጡ ማስተማር የሰይጣን የማስታወቂ ሥራ መሆን። ኮርጅ ጌታችን መድኀኒታች ኢየሱስ ክርስቶስ እንዴት ያስተምር እንደነበር ፣ አዋርያቶች ፣ ጻድቃኖች ሌሎች ሰማህታቶች። በትምህርት በስብከት መአል እንደምሳሌ የሚጠቀስ ነው ። ማስተማሪያ እንዲሆን። እባክህን ይእን ነገርህን ስተካክለው። ስብከት የነብስ ክብር ለማግኛ እንጂ ዩቱብ ላይ መወዳደሪያ አይደለም መሆንም የለበትም።
@user-it3be7gl3p
@user-it3be7gl3p 4 года назад
አባቴ መምህሬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቴ እባክዎን ወልደ ሠንበት ብለዉ በፀሎትዎት ያስቡልኝ
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስጋን አሜን ቃል ህይወት የሰማልን አሜን እንኳን አደረሰችሁ
@sablaayele8859
@sablaayele8859 4 года назад
Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen tsegawun yabezalot Abatachin selamoten yabezalen Amelakachin be edeme be tsega yanurelen Amen Egziabeher yixebeqelne Amen
@user-ve3ol3xv2f
@user-ve3ol3xv2f 4 года назад
የተዋህዶ ልጃች enkuan lades amet wazema adrsachu adersen amen Kale hiwet yasemalen memeheri 🌼🌻 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@ተመስገንጌታሆይ
@ተመስገንጌታሆይ 4 года назад
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሰን ለ2013 መልካም ህይወት የምኖርበት ዘመን ያድርግልን ፈጣሪ አምላክ
@samsungjeezes6599
@samsungjeezes6599 4 года назад
Enkane abero adershne amen amen amen
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ
አሜን አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
@user-wf6ry6wr2z
@user-wf6ry6wr2z 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@adehenaweldegebriel6176
@adehenaweldegebriel6176 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ፀጋ መንፈስን ያድልልን ለአባታችን
@dadidereje8389
@dadidereje8389 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ጤናውን ሰላሙን ያብዛልክ!!! የእመቤቴ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ከክፍ ነገር የጠብቅህ መምህራችን ሁሉም ነገር እውነት ነው በተግባር ያየነው እና እኔ ላይም የተፈጠረ ነገር ነው!!! እመቤቴ ከፈቀደች እንጦጦ ማርያም መጥቸ እኔም ከእዚህ ክፍ መንፈስ ለመላቀቅ ታብቃኝ !!! ወልደ ሥላሴ ብላቹህ በፀሎታቹ አስቡኝ!!!
@zinashu9679
@zinashu9679 4 года назад
እንኩዋን አደርሶት አባታችን አሜን አድሱ አመት የሰላም የፍቅር የአንድነት ይሁንልን
@tarekegndeginet161
@tarekegndeginet161 4 года назад
Amen Amen Amen kalehywot yasemaln Egziabher Amlak ytebken
@user-gd4sn9xs4z
@user-gd4sn9xs4z 4 года назад
አግዚአብሔር ይመሰገን መምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናዎትን ያረዝምልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@user-qm4vi9ym4b
@user-qm4vi9ym4b 4 года назад
እስኪ በፀሎት አስቡኝ እህቶቸ ወንድሞቸ እናት አባቶቸ እኔማ የዛር መንፈስ ከቤተሰቦቸ የመጣ ተወራርሶ የምጣ ነው የያዝኩት ሁሉ አመድ ይሆንብኛል ፍቅርኛ ይዣ ነበር እልከኛ ትእቢተኛ ሱሰኛ ነው የኔ አይነጥላ ይሁን የሱ ይሁን ምንም ሊገባኝ አልቻለም እኔ ፀሎት እያደረኩ ነው ስሰግድም የክርስትና ስሙን ፅፌ እየሰገድኩ ነው መስገድ በመቁጠሪያ ስቀጠቅጠው ወገቤን ታመምኩ አለ እሱ እግዚአብሔር ምልክት እየሰጠኝ ይሆናል ብየ እየፀለይኩ ነው እናንተም ፀልዩልኝ ወለተ ሀና ብላችሁ
@solomonaberhanu7285
@solomonaberhanu7285 4 года назад
ክርስትና ስም ሚዲያ ላይ አይሰጥም የኔ እህት ፣ ለሚፀልይልሽ የንስሃ አባት ብቻ ።
@user-qm4vi9ym4b
@user-qm4vi9ym4b 4 года назад
@@solomonaberhanu7285 እሽ እህቶ
@LinaLina-xf8uj
@LinaLina-xf8uj 4 года назад
አይዞሺፀልይ፣ዉሀዉን፣ፀበልአዲርገሺ፣ፀልየሺጠጭ
@sarahwoldegebriel
@sarahwoldegebriel 4 года назад
Egezyabher yetemesegen ukon Abatochan kale hyeweten yasmalen Enkan beselam Aderachw 🌼🌼🌼💚💛❤️🙏🙏🙏
@zenebeshneby9485
@zenebeshneby9485 4 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-xt2kz3il5c
@user-xt2kz3il5c 2 года назад
ቃል ህይውት ያሰማልን መምህራችን የሃ የኔ ህይውት ነው ብፆሎታቹ አሰብኝ
@abzegonder4256
@abzegonder4256 2 года назад
ቃለ ሂወትን ያስማልን እግዜአብሔር ይስጥልን ውድ መምህራችን ለአግልግሎተዎ ልኡል እግዜአብሔር ርዥም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥል ፀጋዎ በርከተዎ በውስጣችን ይድር አሜን።
@elsabetassefa3533
@elsabetassefa3533 3 года назад
እግዚአብሔር ይስቶት ።እግዚአብሔር በርከቱን ያብዛልን
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 4 года назад
አሜን! የመቤታችን ወዳጆች እንኳን አደረሳችሁ:: ፎቶዬን ሰትጫኑ ለበአሉ የሚሆኑ ምግቦች አሉ ይጎብኙና ቤተሰብ ያድርጉኝ: እመቤቴ ትጎብኛችሁ:: መልካም በአል ይሁንላችሁ::
@hiwangebregiorgis5812
@hiwangebregiorgis5812 4 года назад
አሜን ጄሪዬ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 4 года назад
@@hiwangebregiorgis5812 ሄዊ ተባረኪ
@SPEEDlove89
@SPEEDlove89 4 года назад
በእውነት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እመብርሃን በምልጃው ttebken
@user-wl3pr5xk2t
@user-wl3pr5xk2t 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሄር አምላክ እድሜዎትን ያርዝምልን አሜን
@elsahayleslase358
@elsahayleslase358 4 года назад
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ይስጥልን
@salamkwd5156
@salamkwd5156 4 года назад
ቃለ ህይወት. ያሠማልን
@Anbesa09
@Anbesa09 7 месяцев назад
Egazebehare yamesgane maherchen 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻✝️✝️✝️✝️❤️❤️❤️💐
@classiphone5329
@classiphone5329 4 года назад
Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen M abatachin
@hellinabebe424
@hellinabebe424 4 года назад
እንካን፡ደሕና፡መጡልን፡ቀሲስ፡ሔኖክ፡እርሶን፡ያመጣልን፡ፈጣሪይመስገን፡ለካ፡ካለማወቅየተነሳ፡እስከዛሬጠፈተናልእኮ፡በቤተመቅደሱየተቀመጡ፡አባቶችግን፡ስለአጋንት፡አስራር፡ትፈሽአይሉም፡ጭራሽ፡ሲቃወሙነው፡የምንሰማቸው፡አንዳምእኔነኝ፡የአጋንት፡መጫወቻ፡የሆኩት፡እድሜለእርሶ፡ዛሬ፡ግን፡ጠላቴ፡ዳቢሎስን፡አወኩት
@ejmekonnen
@ejmekonnen 4 года назад
መምህር ቃለ ሒወት ያሰማልን መንግስት ሰማይያት ያውርስልን
@vkjydj139
@vkjydj139 4 года назад
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ቲጂየአባቷልጅ
@ቲጂየአባቷልጅ 4 года назад
መምህር እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቀው ብዙ ነገር ትምሬበታለሁ ።
@biruksamuael2006
@biruksamuael2006 4 года назад
አሜን ቃል ህወት ያሰማልን
@dejen1385
@dejen1385 9 месяцев назад
መምህር ተባረክ
@etayehueta4925
@etayehueta4925 4 года назад
amen..amen..amen..kale. hiwet..yasemalb
@welatesenbatwelatehana6087
@welatesenbatwelatehana6087 4 года назад
KalHiwet Yasemalen Memerachen Amen Amen KalHiwet
@astekastek1000
@astekastek1000 4 года назад
ቃለሂዎት ያሰማልን አባቴ በእድሜና በጤና ይጠብቅን ፀጋዉን ያብዛሎት
@merhawitgerekidan1939
@merhawitgerekidan1939 4 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን
@mesretgimm3253
@mesretgimm3253 4 года назад
Memhreachen enkouan aderswet, kale hywet yasemaln
@meryemkavas2428
@meryemkavas2428 4 года назад
Amen amen amen kalehiwet yasemalen
@merry3355
@merry3355 4 года назад
Memhir egziyabher regim edme yistilgn !
@addismersha2904
@addismersha2904 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራቸን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@godolyasasgedom2154
@godolyasasgedom2154 4 года назад
Amen amen amen kale Hewet yasemalen
@user-sg1qn1wm2w
@user-sg1qn1wm2w 4 года назад
አሜን መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን📖📖📚
@gsidbhrueh6661
@gsidbhrueh6661 3 года назад
ፀጋውን ያብዛልት መምህር
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 4 года назад
የምገሪመኘ ነገረ ዪህ ትምህርት ሁሉ በህወታችን አለ ።
@samsungjeezes6599
@samsungjeezes6599 4 года назад
Awo ewente new ehete mbertate alben
@kokoebkokoeb8218
@kokoebkokoeb8218 4 года назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልክ
@ወለተማርያምወለተማርያም
አሜን አባታችን ቃለሂወ ያሰማልን በረከቶት ይደርብን
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን
@Linda-ee5kv
@Linda-ee5kv 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን
@astekastek1000
@astekastek1000 4 года назад
እባኮቴ አባቴ በፀሎት አስቡኝ ወለተሰንበት ብለዉ ቤተሰቤ ዉስጥ ትልቅ መፈስ እንዳለ አሁን እየተረዳሁኝ ነዉ በሰላም ላገሬ አብቅቶኝ ከዚህ ክፍ መፈስ ምንላቀቅበት ቀን ይናፍቀኛል ይዉኔ ሰዉ እኮ አልገባዉም ኡፍ በተለይ ተማርን ሚህር ነን ሚሉት ሰዎች እረ እናቃቸዉ ወገኖቼ
@user-hw1wp8oe5n
@user-hw1wp8oe5n 4 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@mohammadali6387
@mohammadali6387 4 года назад
መምህር ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያምእግዚአብሔይስጥልን እንየምከልጀነት ጀምሮ የዝሙት መንፈስያስቸግረኝነበር እግዚአብሔር ስደቴን ለመልካም አደረገልኝ አሁን አባትአግኝቸ ችግሬን ተናግሬ አባተ በሰጡኝ ቀኖና ከጨረስኩኝ ጀምሮ እግዚአብሔር ይመስገንቀሎኛል ከቤተስብዛር እስራት እግዚአብሔር ይፍታሺ በሉ እህት ወድሞቼ መምህር በፀሎት አስብኝ ወለተሥላሴ ብለዉ
@eth3816
@eth3816 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለይወት ያሰማልን መምህራችን
@henokezt
@henokezt 4 года назад
ውድ ኦርቶዶክሳውያን ቅዱስ ሩፋኤል አመታዊ ክብረ በዓል አከባበር በአንጋፋው ጽርሀ አርያም ቅ/ሩፋኤል የሚያሳይ ቪድዮ ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ መጪው አመት ኦርቶዶክሳውያን ለቅሶዋችን የሚቆምበት የሰላም እና የደስታ ያርግልን ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-YstJHYNQLjI.html
@lidiya727
@lidiya727 4 года назад
ውድ መምህራችን እድሜና ፀጋ ያብዛሎት
@fikeraddsmola3882
@fikeraddsmola3882 4 года назад
እናመሰግናለን አባታቺን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅልን
@solomonaberhanu7285
@solomonaberhanu7285 4 года назад
Very powerful and wise message, God bless you for open ideas for public....
@rahael4505
@rahael4505 4 года назад
Thank you 🙏🏽
@user-jf6ix8rm7s
@user-jf6ix8rm7s 2 года назад
ሰላም መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኔ የቀረብኩት የወንድ ጓደኛ ነበረኝ እና በጮኝነት እንዳለን ስቀርብሽ እራቃት እራቃት ይለኛል ይለኝ ነበር ትዳርን በጣም ይፈራ ነበር ጓደኞቹ ለምን አታገባም እያሉ ይጨቀጭቁት ነበር እንደሰው አይቆጥሩትም እኔ የምለውን ምንም ነገር አይሰማኝም ከዛ በስተመጨረሻ ተጣላን ግን ችግሩ የገባኝ የርስዎን ትምህርት ከሰማሁ ነው ግን እንዴት ልጁን አግቸ በነገርኩት አረብ አገር ነው ያለሁት ብሎክ አርጎኛል እኔ ጋ እንኳን ባይቀጥል ህይወቱ ተስተካክሎ ከዚህ መንፈስ ተላቆ ሌላ እንዳገባ
@kalkidangetu4837
@kalkidangetu4837 4 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃል ህይወት ያሰማልን
@genneetgennetmicgmailco
@genneetgennetmicgmailco 4 года назад
Amen amen amen abaye
@youhalayyouhalay4416
@youhalayyouhalay4416 4 года назад
*መምህር እመቤቴ ትጠብቅልን ቃለህወትን ያሠማልን*
@getachewalmaw3677
@getachewalmaw3677 3 года назад
እግዚሃብሔር ይባርክህ
Далее
ФОКУС -СВЕТОФОР
00:32
Просмотров 118 тыс.