Тёмный

#ሴት 

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Подписаться 163 тыс.
Просмотров 50 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 422   
@oneislam1720
@oneislam1720 Месяц назад
ገና ብዙ እንሰማለን ሀይመኖት ሳይሆን ትርፋማ ድርጅት ነው ቸርች መክፈት
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Месяц назад
በትክክል 😅😅😅
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 Месяц назад
👍👍👍👍👍
@mkwad2016ec
@mkwad2016ec Месяц назад
"እንኳንስ እናንተ ዘራችሁም ይሁን እንስሶቻችሁ ሁላ የነካችሁት ነገር እንኳን ሳይቀር አይተርፍም ትጠረጋላችሁ" የሚለውን የእግዚአብሔርን ፍርድ ዛሬ በአግባቡ የተረዳሁት መሰለኝ። መድሃኒዓለም ፅናቱን ይስጣችሁ ማለት ድፍረታችሁ ከአእምሮ በላይ ነው። "ፈቃዴን ለማድረግ ባልወደዱ መጠን ለማይረባ አዕምሮ አሳልፌ አሰጣችኋለሁ" የተባለው በራሴ ላይ እንዳይደርስ ወዬዬዬዬዬዬ ብዬ ባለቅስ ይበጀኛል ሰውርኝ መድሃኒዓለም አባቴ ሆይ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Месяц назад
በትክክል አይን አውጣ ወንበዴ ሌባ ነው😅😅😅
@freelifewithjesus5659
@freelifewithjesus5659 Месяц назад
ይህን የመዳን ጉዳይ የዘላለምን ህይወት በእውነት ቀለዳችሁበት 🤔🤔 መለኮት ስጋ የለበሰበትን ደም የፈሰሰበትን የክርስቶስ የመስቀል ስራ እናንተ በትንሽ ትልቁ ይሄን ነካ ያንን ያዘ በዚህ ወጣ ገባ እያላቹ አትቀልዱ። ሰው ክርስቶስ የገባው ለክርስቶስ ይኖራል የማይኖረው ደሞ ለሱ ተውለት የቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ!?
@Infoservice841
@Infoservice841 Месяц назад
D
@user-vz9sc3vd4p
@user-vz9sc3vd4p Месяц назад
Indeed 😢😢😢
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 Месяц назад
እንዴ ለምን ቀልድ ትያለሽ ሁላችሁም ያዉ ናችሁ በእየሱስ ስም የመጣችሁ እግዚአብሔር የሚለቃችሁ እንዳይመስላችሁ ፡
@meleketmedia-5596
@meleketmedia-5596 Месяц назад
ይመቻችሁም ፣አይመቻችሁም፣ ፅድቅም ይሁን ኩነኔ.... ለእያንዳንዱ እንደየስራው ዋጋን የሚሰጥ አምላክ በሰማይ አለ ራእይ 22:12: “እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ።
@YimegnutalNibret
@YimegnutalNibret Месяц назад
የክርስቶስ ኢየሱስም የሆኑቱ ሥጋን ከክፉ መሻቱና ከምኞቱ ጋር ሰቀሉ። 5:24 Galatians
@memhrandegideykahsay3906
@memhrandegideykahsay3906 Месяц назад
ሃሳዉ መሲህ የሌቦች መምህር ነህ። ብዙዎቹን ወደ ሃጢኣት ጋብዘህ ይጠጡ ይቃሙ ያመንዝሩ ነው ኣስተምሮህ። ጌታ ይንቀልህ !
@TeddyAlazar
@TeddyAlazar Месяц назад
😂😂ኦሮሞ ነው😂😂
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Месяц назад
😅😅😅😅😅😅😅 በትክክል ደንበኛ አይን ያወጣ አጭበርባሪ ሁላችንም መሳሪያ ይዘን ነው የምንሄደው😅 ነብይ ከሆናቹ ለምን በራሳቹ አትተማመኑም ምድር ሌባ ሁላ የዘርፍቹትን ሰለምታቁ ነው አጋሰሰ እንደ ጀብዱ መሳሪያ እንይዛለን አይ አንባሳደር😅😅😅😅😅😅😅
@lidyatizazu9924
@lidyatizazu9924 Месяц назад
ሲጀመር ይሄ ሁሉን የሚያደርግ መቼ ዳነ መንፈስ ቅዱስ የለውም እኔ አምላካች ቅዱስ ነኝ እና ቅዱሳን ሁኑ
@fa744
@fa744 Месяц назад
በክርስትና ተስፋ እንዳልቆርጥ እግዚአብሄር የሰጠንን ሰዎችን እያየሁ ጌታን አመሰግናለሁ። መላዕክቶች ስራ ስለበዛባቸው እኔ ራሴን እየጠበኩ ላግዛቸው አለ🤔 “በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋልና፤” - መዝሙር 91፥11 እኔ ማውቀው ቃል እንግዲ እንዲ ነው የሚለው አይ ዘንድሮ
@jalieabebe4504
@jalieabebe4504 Месяц назад
የምን በክርስትና ተስፋ መቁረጥ ነዉ የደነዉ በየዘመኑ በትቢት ተወጥረዉ ሁሉን ከስጋቸዉ ምቾት በምያወሩት ወጠጤዎች አይደለም 😊 ይሄ እኮ ትንሽ ቆይቶ የእግዚአብሔር መንግስት ሰዉ ስለበዛ ጠቧል እኔ የራሴን መንግስት እዝሁ ልስራ ልል ይችላል..ጳዉሎስን የምያጣጥል ግን የጳዉሎስን ጥላ እንኳን የማያክል 😓😓😓
@user-um9pr5kg6e
@user-um9pr5kg6e Месяц назад
እናንተ ካድሬዎች ናችሁ :: እናንተ ያልተለያችሁ አታላዮች ናችሁ የጌታ መንፈስ የለባችሁም ስለዚህ ደፋሮች ናችሁ::
@memeg3293
@memeg3293 Месяц назад
ዘመዴ ፀልይልኝ አለኝ?😂😂😂😂 ቻለው እንግዲህ😂😂😂አጥቦ ያሰጣሀል😂😂😂
@onuselias3736
@onuselias3736 Месяц назад
how is after all
@AaBb-kr3bi
@AaBb-kr3bi Месяц назад
ቀላል 😂😂😂😂 ወይኔ እሱ ሲናገር በገጠመች እርቶዶክስ አይደለም አላለም
@user-wk2yh8ks8p
@user-wk2yh8ks8p Месяц назад
“ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።” - 1ኛ ጢሞቴዎስ 4፥7
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 Месяц назад
ሀጥያት ከአባታቹ ከዳቤሎስነው የድሮ ጴንጤ ስርት አለው የዘንድሮወቹ የአውራ አፍ የተሰጣቸው የዳቤሎስን ስራ አስፈፅሜወች ተሳዳቤወች የሰውን እምነት የሜነቅፉ በማይመለከታቸው የሜዘባራቁ የአባታቸው ዳቤሎስ ድነን ጨርሰናል የሜል ሀጥያትን የሜለማመድ ከንቱ ትውልድ
@user-um9pr5kg6e
@user-um9pr5kg6e Месяц назад
የጌታ መንፈስ የለባችሁም ::
@AdamuNegash
@AdamuNegash Месяц назад
አይ የወንጌል አምባሳደር አንዲህም አርጎ አምነት በገዛ መሳሪያህ ራስህን ሳታጠፋ ንስሐ ብትገባና ብትመለስ ጌታ እድል ሰቶሃል ጌታ ይርዳህ
@eliasgetachew2334
@eliasgetachew2334 Месяц назад
ሁለት አህዮች ጠያቂውም ተጠያቂውም ! ሰው እዴት የዚን ያህል ይዳፈራል!
@endashawkawessa6132
@endashawkawessa6132 Месяц назад
በጫት፣ በመጠጥና በተለያዩ ሱሳ ሱሶች ውስጥ ለመዘፈቅ አንድ እርምጃ ብቻ ለቀራቸው ክርስቲያኖች ጥሩ ማበረታቻ መልእክት ነው።
@user-ti7lw5dn1d
@user-ti7lw5dn1d Месяц назад
በጌታ. በኢየሱስ ስም በጣም. ያሳፍሪል😢❤
@famel9098
@famel9098 Месяц назад
ስለሞጣ የተናገረውን ቆርጣችሁ ላኩለት፡፡ አንደ ጨርቅ አጥቦ ጨምቆ ያሰጣዋል🤪🤪🤪🤪🤪🤪
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Месяц назад
በትክክል ኧር ላኩለት ሸንት ወዝይም😅😅😅 እራሱ ሸንታም ሌባ ነው መሃይም ደፍር ነው
@ananakebede5398
@ananakebede5398 Месяц назад
"ስለመዳን የነገረኝ ኢየሱስ እንጂ ጳውሎስ አይደለም" አቤቱ ጌታ ሆይ ደሞ መፅሀፍ ቅዱስን እንዲህ መለያየት ጀመራችሁ?
@askalebirkineh7068
@askalebirkineh7068 Месяц назад
የሚናገረው ግን ለራሱም አልገባውም:: ከመፀሀፍ ቅዱሱን ሳይሆን እኔ ነኝ የሚዉቀው ባይ ነው
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Месяц назад
በእናንተ ምክንያት ሀገራችን መከራዋ በዛ😢
@user-tj5oe4zc6r
@user-tj5oe4zc6r Месяц назад
ሲጀመር ግራኝ አብይ አህመድ ነው ፈቶ የለቀቃቸው እነዚህ የብልጽግና ወንጌል ተከታዮች ናቸው የአብይ አህመድ ጀሌዎች ናቸው
@user-vh9yj8yw2u
@user-vh9yj8yw2u Месяц назад
ጠያቂዉ ከተጠያቂዉ የባሰ አሿፊ ነዉ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Месяц назад
የእብዶች አለቃ ሰለሆነ ነው😅😅😅
@user-hm8ew9fd7b
@user-hm8ew9fd7b Месяц назад
ሶፎንያስ እኮ ከዕውቀት ነፃ የሆነ ጋዜጠኛ ነው።
@user-sl8gs9kz8j
@user-sl8gs9kz8j Месяц назад
አመሠግናለሁ ጥሩ ገልፀኸዋል ከሀዲ መናፍቅም ነዉ
@Haset7866
@Haset7866 Месяц назад
This guy is smart and knows how to talk.
@Biniamasterwerasiel-BMW
@Biniamasterwerasiel-BMW Месяц назад
Everything he said was biblical.
@AdaAda-wh6ix
@AdaAda-wh6ix Месяц назад
Ke ersu gar tekademalesh malet nw
@wine488
@wine488 Месяц назад
ያንቺን ትንሽ አይምሮ ያሳመነ ሁሉ smart ነዉ አደል?😂
@Haset7866
@Haset7866 Месяц назад
​@@Biniamasterwerasiel-BMWDo you think so? I used the word "smart" compearing him with those who called them self "prophet " and came to this show previously, nothing more than that.
@Haset7866
@Haset7866 Месяц назад
​@@AdaAda-wh6ixI'm not interested to answer you.
@lindamarcos2043
@lindamarcos2043 Месяц назад
ጠያቂው ስትጠይቅ በጣም ተረጋጋ አጉል ተጠይቂውን አፋጠጠው እንድትባል በጣም ትጮሀለህ ተጠያቂው በልጦሀል በእርጋታ
@MegaWondimu
@MegaWondimu Месяц назад
እውነት ነው
@graceofholyspirt5766
@graceofholyspirt5766 Месяц назад
ማሃይምነት ሱፍ ለብሶ😂😂😂
@JudiDamte
@JudiDamte Месяц назад
😂😂😂
@Abyssiniannews7
@Abyssiniannews7 Месяц назад
ዘንጦ😂
@Abyssiniannews7
@Abyssiniannews7 Месяц назад
ተዉ በዚህ ኑሮ ዉድነት ስስቅ ደልቶት ነዉ ብሎ ሠፈር 😂😂😂
@wegeniemeshesha2970
@wegeniemeshesha2970 Месяц назад
አውን አንተ ስትፀልይ አሜን የሚሉ ስንት ጀዝባ አለ😂😂😂
@user-cc4lr5yd3s
@user-cc4lr5yd3s 18 дней назад
''ብርም ቢሆን ልብስም ቢሆን ከእናንተ ከአንዱ እንኳ አልተመኘሁም '' ሐዋ 20:33
@f2world-ne7xb4wq1e
@f2world-ne7xb4wq1e Месяц назад
ጎበዝ ነው ተመችቶኛል
@user-kc6kr7pc1j
@user-kc6kr7pc1j Месяц назад
ተጋባዡ ጎበዝ ነው ሶፊ አልቻለውም
@alemayehuguadie2449
@alemayehuguadie2449 Месяц назад
If you read and know bible....he is not. Your problem is " wow, he knows how to talk and defend " . Not the truth and basis.
@MesfinBelay-pl7cg
@MesfinBelay-pl7cg Месяц назад
አንድ ትውልድ እየመጣ ነው እነ ሜጀር ነኝ ባይ እነ ከኔ ውጪ ነብይ የለም ምትይ እነ አምባሳደር ነን ባዮች ትውልድ እየመጣልክ ነው ከመድረክ የማይጀም መንግሎ የሚጥልክ የእግዚአብሔር አሳብ ለመፈፀም የሚተጋ ወየውላችሁ
@asfawwot8960
@asfawwot8960 Месяц назад
በግዜር እንደቀለዳቹ፣በናንተ ላይ መአቱን ያወርዳል።ከናንተ እብለትና በግዜር ከመቀለድ የደርግ ክህደት ይሻላል።
@Generationsafe
@Generationsafe Месяц назад
ቅዱሳን እንግዲህ በግን መስለው መገለጥ ተጀምሮአልና ተጠንቀቁ አትሸውዱ። ዲያብሎስን ሽንገላ አንስተውም።
@sisaykassa3889
@sisaykassa3889 Месяц назад
ወይ ሲፊ ምንድን ነው የምንሰማው ባክህ ታጣቂ ነብያት መጡብን
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Месяц назад
ገና እያንዳንድሸ ጴንጢ በየቤታቹ እየመጡ በመሳርያ ገንዘብ አምጡ ለማለት አይመለሱም አይ አምባሳደር 😅😅😅😅 ይህን ጅል ህዝብ ተጫወቱበት
@keriem1
@keriem1 Месяц назад
እስካሁን ከቀረቡ ቤንጤወች በጣም ጎበዝ ምክንያታዊ የሆነ ጎበዝ ሰው ነው ከምር ሙስሊም ነኝ ነገር ግን በጣም ጎበዝ ነው
@janetbeyna4184
@janetbeyna4184 Месяц назад
You right
@yfantaye3977
@yfantaye3977 Месяц назад
*L E B O C H*
@newg3441
@newg3441 Месяц назад
Wow, this guy is a phenomenal orator😮😮😮
@rutaas2865
@rutaas2865 Месяц назад
የቤንጤ መጨረሻ እንዲህ ነው እጅ እግር የሌለው ድብልቅልቅ ህዝቡን ለሀሰተኛ ነቢያት በወንጌል ስም አስበላችሁት አምልጡ ኑ ወደ ቀደመው ክብራችሁ እውነተኛ መንገድ ወደ ሆነችው እናት ቤተክርስቲያን አምልጥ🏃🏃🏃🏃🏃
@bedassatakele916
@bedassatakele916 Месяц назад
Sele xenqolachu kalawera des yelahal ayedel
@rutaas2865
@rutaas2865 Месяц назад
@@bedassatakele916 ጥንቆላማ ያለው እናንተ ጋር ነው ሀሰተኛ ነቢያት እሚያንከባልልህ ስለ እኛ ለማውራት ሞራል የለህም።
@eliasayele6850
@eliasayele6850 Месяц назад
ጠያቂው እራስህ የቃል ዕውቀት አጥሮሃል!
@BELETEGirmaBELETEGirma
@BELETEGirmaBELETEGirma Месяц назад
ለስህተት ሁሉ መጽሐፍ ቅዱስ መጥቀስ ያሳዝናል
@kidiJesus-vv7pi
@kidiJesus-vv7pi Месяц назад
ለንግግራቸው እራሱ ለከት የሌላቸው : ዱርዬዎች እግዚአብሔር ይገስፃችሁ😢
@hailemariamtamirat3125
@hailemariamtamirat3125 Месяц назад
ሁለት ጠቋሮች በውሀሰማያዊና በግራጫ የጌይ ሱፍ ውስጥ.....
@HirutBekele-fn3bm
@HirutBekele-fn3bm Месяц назад
ዳግም ጌታን ተቀበሉየወንጌልአማኞችጋ ሂዱና ተማሩ
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 Месяц назад
እነዚህ ለአቅመ ሀሰተኛ ነብያት የደረሱ ሳይሆን አጭበርባሪዎች ናቸው። የገጠር ሰው ግን ደፋር ነው።
@habtamuhailemeskel6912
@habtamuhailemeskel6912 Месяц назад
ሽንቶይዝም 😅😂😂😂😂😂😂 ዘመዴ 😂😂😂😂
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Месяц назад
😅😅😅😅😅😅 አልሰሙም መሰለኝ ሞጣም ተሰድባል
@Hdkgufjhf1234
@Hdkgufjhf1234 Месяц назад
እነዚህ ወረበሎች እንዲህ በእግዚአብሔር ሕዝብ ላይ እንደቀለዱ አይቀጥሉም የጊዜ ጉዳይ ነው። ከማጅራት መቺ የማይተናነሱ ደፋሮች ውሸታሞች አጭበርባሪዎች ናቸው አንዱም ይሄ ግለሰብ ነው ቤቱ ይጠራል እስከዚው ግን ቅዱሳን ንቁ በነቃ መነፍንፈስ ተመላለሱ እባካችሁ ስንቱ እያስለቀሱ መሰላቸሁ እባካችሁ ንቁ ንቁ
@fikirtehailu1431
@fikirtehailu1431 Месяц назад
በመጀመሪያ መዳን በኢየሰስ በማመን ብቻ ነው፡፡ ስለሆነም አማኝ ማመኑ የሚገለፀው በተግባሩም ነው ስለዚህ አንድ ሰው አመንኩ እያለ የጭለማን ፈቃድ የሚያደርግ ከሆነ አላማነም ማለት ነው በቃ፡፡፡፡፡ እኔ የሆኑትን በስራቸው ታውቃላችሁ ብሏልና ስራው የጭለማ ከሆነ አላማነም አለቀ ግን ሰው ፍፁም አይደለም ወደ ፍፁም ማደግ አለበት ግን ስለዚህ ድንገት በሀጢያት ቢወድቅ በንስሃ መመለስ አለበት እንጂ በፍፁም እያመነ ሀጢያት ሊሰለጥንበት አይችልም ፡፡ ኢየሱስ ብቻውን ያድናል መዳን በስራ ይገለፃል ለመዳን ሳይሆን የዳነ መልካም ስራ ይከተለዋል፡፡
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Месяц назад
ምናለ መንግሰት እንደዚ ሀሰተኞ የሜቀልዱበት ቤት ድሆች ቤኖሩበት ሜዴዬ እንደዚ አይነቱን ማቅረብ ጠያቂዉ ንሰሀ ያሰፈልጋል።
@WakjiraKasu
@WakjiraKasu Месяц назад
ለዘፈን ለሰጠከው ማብራራ ሙሉ በሙሉ ተቀብያለው ።ለሃገርም ሆነ ለማንኛውም ነገር ዘማ የእግዚአብሔር ስም ከለሌበት ዘፈን ነው ዘፈን ደግም ኃጥአት ነው ።
@TensayTemesgen-ws8bt
@TensayTemesgen-ws8bt Месяц назад
😂😂😂😂 ካካካካ....አባቴ የሞጣን መንፈስ መታህ እዚህ ቁጭ ብለህ መታኸው😂😂😂...
@Jedidiahtamene7374
@Jedidiahtamene7374 Месяц назад
አምልኮ ዜማ የተፈጠረው ለሠማያዊያን ነው በምድር ይህ ክፉ ሲጣል Pride ስላለበት በምድር ዘፈንን ያሠራ ጀመር “በእግዚአብሔር ገነት በዔድን ነበርህ፤ የከበረ ዕንቍስ ሁሉ፥ ሰርድዮን፥ ቶጳዝዮን፥ አልማዝ፥ ቢረሌ፥ መረግድ፥ ኢያስጲድ፥ ሰንፔር፥ በሉር፥ የሚያብረቀርቅ ዕንቍ፥ ወርቅ፥ ልብስህ ነበረ፤ የከበሮህና የእንቢልታህ ሥራ በአንተ ዘንድ ነበረ፤ በተፈጠርህበት ቀን ተዘጋጅተው ነበር።” - ሕዝቅኤል 28፥13
@pente717
@pente717 9 дней назад
Muluwun semchea azenkubih
@kumlachewamenu6805
@kumlachewamenu6805 Месяц назад
ፍፁም ሰይጣናዊና ኢ መፅሐፍ ቅዱሳዊ አስተያየት እና ትምህርት ነዉ የሚያወራውና ወገን ይህ ሀጢያትን የሚያበረታታ ስለሆነ ልትቀበሉት አይገባም። ሶፎኒያስ ለዚህ ነጋዴ መድረክ ሰጥተህ ማስታወቂያ መስራትህ ትክክል አይደለም።
@user-dx8jk3em9o
@user-dx8jk3em9o Месяц назад
የእግዚያብሄርን ቃል ነው ታጠቁ ነው የተባልነው ትጥቃችን ቃሉ ነው
@misganaadugna5472
@misganaadugna5472 Месяц назад
Thanks sofi and Ermi for your discussion.
@samsongetachew7466
@samsongetachew7466 Месяц назад
ማቴዎስ 18:6 ነገር ግን በእኔ ከሚያምኑት ከእነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን የሚያሰናክል ሰው ፣ ከባድ የወፍጮ ድንጋይ በዐንገቱ ታስሮ ወደ ጥልቅ ባሕር ተጥሎ ቢሰጥም ይሻለዋል
@AdaAda-wh6ix
@AdaAda-wh6ix Месяц назад
Shintozem Fikrzem 😊😊😊😊 Gin ke yet nw yemetachubn EGZIABHER yigetsitsachu
@helenalemayew5633
@helenalemayew5633 Месяц назад
Sofi betam gobez mermari gazetegna (investigation journalist) neh bedenb asleflefehewal gen meche nw wendemehn interview metadergew yenezin tekulawoch mesrachun??
@aboCome
@aboCome Месяц назад
ምንም አይገርምም ከዚ የባሰም ይመጣል ሀይይይይይይይይይይ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@TUBE-qu1nx
@TUBE-qu1nx Месяц назад
ሶሺ አስጨናቂ ጀግና እኮ ነክ እንዳንተ በሙሉ እውቀት ኢንተርቪው የሚያደርጉ ሰዎችን ያብዛልን
@alemtsehayzinabu8798
@alemtsehayzinabu8798 Месяц назад
Egziabeher yemferedebet ken aleh endzh edekeledachu ayekerem !!!
@BeleteWolde-gz4os
@BeleteWolde-gz4os Месяц назад
አቶ ሶፎኒያስ አንተ እኮ በቤተሰብ ነው ፓስተር የሆንከው ውስን ዕውቀት ይዝህ ትደናበራለህ እንዴ? የሚመጥንህን ስው ፈልገህ ጠይቅ፤ ፀልይ አንብብ እራስህን ለማሳደግ ሞክር፡
@HeyruNasir-z2q
@HeyruNasir-z2q Месяц назад
መላዕክት ይጠብቀኛል አልክ መሳሪያ ታትቀህ, መሳሪያው ይጠብቀኛል ብለህ ታትቀህ ተነስተህ
@ashemanall
@ashemanall Месяц назад
ዱርዬው ሁሉ መድረኩን ሞላው ።
@AcleciaTemesgen
@AcleciaTemesgen Месяц назад
የት ነው ቸርቹ በጣም ያስፈልገናል ቦታውንም ጻፍልን ከእናተ ደረቅ ስብከት በታራት የሚያገለግል ይሻላል ቦታውን ጻፍልን
@firehiwotamenu5127
@firehiwotamenu5127 Месяц назад
ቸርች መክፈት እንደዚህ ሰውዬ ያስበለጽጋል 😂😂😂
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Месяц назад
ደፋር ከሆንክ ክፍት የሰራ ቦታ ያለው ነብይነትና ፓሰተርነት ነው ደሞዝ በሰምምነት እንደዘርፍነው😅😅
@ermiastaye1130
@ermiastaye1130 Месяц назад
በእዚህ interview ላይ ከሶፍ ጥያቃ ይልቅ የሰውዬሁ ምላሽ ብስለት ይታይበታል: የፓ.ሶፍ ጥያቄ ዝብርቅርቅ ያለ ነው ።
@shaunalem4810
@shaunalem4810 Месяц назад
Sofi atinkajkaj enji. Ye anta sira mitfalgawn matayeq enji mitfalgawn mesmat ayidelm:: Silazi ,tayikah tseat malet limada kalhona its going to be boering .😊
@teshomekassakassa
@teshomekassakassa Месяц назад
ከእውቀት ነጻ የሆነ ምልልስ😢😢😢😢😢😢
@user-sl8gs9kz8j
@user-sl8gs9kz8j Месяц назад
ሶፎኒያስ ተረጋጋ አወኩአወኩ አትበል በጣም ታስጠላኛለህ
@arsemafortoloni7277
@arsemafortoloni7277 Месяц назад
ይህ ሰው እንደ ዘክዮስ ቁመቱ አጭር ቢሆንም ልዩነታቸው፤ ዘክዮስ ጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ለማየት ቀረጥ መቀረጡንም ሃብቱንም መሬት ላይ ትቶ ዛፍ ላይ የወጣና ኋላም ኢየሱስ ክርስቶስ በቤቱ እራት የበላና ስለመጸጸቱ ክርስቶስ የቀደሰው ነው፤ ይህ ጥራዝ ነጠቅ ጴንጤ ግን እንደ ዘክዮስ የተከማቸ ሃብት የለውም፣ እየሱስንም ለማየት ዛፍ ላይ ለመውጣት ጉጉት የለውም ነገር ግን እርሱ እንደ ዘክዮስ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ተማርኮ በግፍ የረጠውንና የወሰደውን መመለስ ሳይሆን እራሱን የኢየሱስን ስም እንደዛፍ ተጠቅሞ በስሙ አየቀረጠና እያጨናበረ የሃብት ማማ ላይ መውጣት ነው። ልዩነቱ ዘክዮስ በክርስቶስና ለክርስቶስ ብሎ ሁሉንም ትቶ ወርዶ በጌታው ፊት ዝቅ በማለት የስጋ ሃብትን ትቶ ወደ የነፍስ ባለጸጋነት ሲሸጋገር፤ ይህኛው ሃሳዊው አምባሳደር ነኝ ባይ ግን የክርስቶስን ፍቅር ረግጦ ከስጋ ደህነት ወደ የስጋ ሃብት ነገር ግን ወደ የነብስ መንፈሳዊ ጉስቁልናና ባዶነት የተሸጋገረ ነው ። ይሄ ሰው እንዳልዳነ ለማወቅ ክርስቶስን መጠየቅ አያስፈልገንም ምክኒያቱም በእርሱ ላይ እየሰራ ያለውን የመንፈሱ ፍሬ ከእግዚሐብሄር እንዳልሆነ በደንብ ያሳያልና።
@BirtaluNega
@BirtaluNega Месяц назад
በዚን ሰአት ቸርች ማለት የፓስተሩ ካምፖኒ ማለት ነው ለዚያውም ቀረጥ ታክስ ግብር የማይከፍል ትርፋማ ካምፓኒ ከምንም ተነስተው ህዝቡን በሌለ ገንዘብ ተስፋ ምልተው እነሱ ኪሳቸውን በገንዘብ ሞልተውበታል ህዝቡ በባዶ ተስፋ ተሞልቶ ግራ ገብቶታል።
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Месяц назад
በትክክል
@memeg3293
@memeg3293 Месяц назад
ሞጣ ቀራልዮ መንፈስ መታሁት😂😂😂😂 የአካባቢውን ሰው ሽባ አርጓል ሚስቱን ጨምሮ😂😂😂😂ለሊት ሶስት ዶሮ እርዶ ነው የሚጀምረውውውው😂😂😂😂😂 አንተማ ትለያለህ 😂😂😂😂ያንተኑ መንፈስ ይመታልሀል በዛ በልቅ ስድብ ቻለውው😂😂😂
@MesfinTadesse-jq7el
@MesfinTadesse-jq7el Месяц назад
ሶፊ ማለት እልም ያለ ፌዘኛ ጋጠወጥ አሳች ነዉ ። አወዛጋቢ ርዕሶች እያመጣህ ተጠያቂዎችን እያወናበድክ ገንዘብ መሰብሰብ ነው አላማህ
@Amy123.
@Amy123. 7 дней назад
መልሱ ሁሉ ጠማማ ነዉ የጥልቁ ተላላኪ ነዉ።ኧረ እሱ ጋር እንዳትሄዱ።
@endalkachewmulugeta3403
@endalkachewmulugeta3403 Месяц назад
Laba hula acherbrebare
@maranatha391
@maranatha391 Месяц назад
ለክርስቲያን የትም ፍጭው ዱቄቱን አምጪው አይሰራም ውጤቱ ውጤቱ አትበል የምንመራበት መፅሐፍ ቅዱስ አለን ህዝቡን በምኞት ፈረስ እንዲጋልብ አታድርጉት
@jesusislord7858
@jesusislord7858 Месяц назад
ሶፎኒያስ የተባልክ ሰውዬ መጀመሪያ ወደ እራሰህ ተመልከት ሌላው ላለመጮህ ሞክር
@ermiasszeleke8884
@ermiasszeleke8884 Месяц назад
ለማንኛውም ሶፊ እንጀራ ወጣልህ እየኖርክበት ነው
@pixeltechnology4196
@pixeltechnology4196 Месяц назад
Comedy Show! you made my day.
@አነበሲ
@አነበሲ Месяц назад
የናተ መጥፎ ሰራ ሀገሪቷን መቀመቅ ከተታችዋት😂😂
@ananakebede5398
@ananakebede5398 Месяц назад
ሶፎኒያስ እባክህ እባክህ በ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተለመነን?ቤተክርስቲያን ነብያት ብላ አገልግሎት ያልሰጠቻቸውን እራሳቸውን የሾሙትን የሀሰት ነብያት እየሰበሰብክ አንተም ነብይ እያልክ እየጠራሀቸው ....የእግዚአብሔር ስም ቀኑን ሙሉ እንዲሰደብ አታድርግ። እባክህ ተለመነን
@user-dl4oq4wd5w
@user-dl4oq4wd5w Месяц назад
እስከዛሬ ካቀርብካቸው ውሸታሞች ሁሉ ይሄ ደግሞ ደፋር ና አድናጋሪ ነው የማያፍር ልቡን አሳብጦ ሆን ብሎ የመጣ ነው።
@user-jp7rp7sr5t
@user-jp7rp7sr5t Месяц назад
I miss Derg government.
@solomontibebu6653
@solomontibebu6653 Месяц назад
Well said.
@jeyeruslemefesha1953
@jeyeruslemefesha1953 Месяц назад
አተን ስው ብሎ ዘመዴ ሲያዕልይ ኩኩኩኩኩ
@senaitnegash4523
@senaitnegash4523 Месяц назад
አይገርምም?🤣🤣🤣🤣🤣 ዘመዴ አጥቦ ያሰጣልኛል ለማየት ያብቃን
@kidiJesus-vv7pi
@kidiJesus-vv7pi Месяц назад
ሟርተኛ😡 ደፋሮች እንዲህማ እንደቀለዳችሁ አትቀሩም: ለነገሩ ምንታደርጉ ያጃጃላችሁት ይምትበሉት ህዝብ ነው እዚህ ያደረሳችሁ ሌቦች
@Ashenafichacha
@Ashenafichacha Месяц назад
ምንም አይገርምም በመጨረሻው ሰአት እንደእነዚህ አይነት እና ከእነዚህም የባሰ እኔ እየሱስ ነኝ የሚል ይመጣል:: ግን ሰዎች እባካችሁ ንቁ ፀልዩ አረሙንም ለዩ
@helenasolomon3758
@helenasolomon3758 Месяц назад
እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ በሚዲያ ሀጢያትን ስሩ ችግር የለዉም ነዉ የምትሉን?
@ELIASGETACHEW-x6e
@ELIASGETACHEW-x6e Месяц назад
ትክክል. ዘፈን ነው
@abyssiniagold2955
@abyssiniagold2955 Месяц назад
Leboch benanet meknyat mekseft beza tornet😭 sedet rehab 😓ygoref adega😭 megdadel 😡yemtaw bo wongel kumartgoch meknyat new 😢
@user-qc7bq5hu8b
@user-qc7bq5hu8b Месяц назад
አይ የዜማ መብራርያ! መደነቋቆር!
@samijesus9953
@samijesus9953 Месяц назад
ሶፊ የኢትዮጵያን ህዝብ መዝሙር ማምጣት የለብህም
@GentYitafer
@GentYitafer Месяц назад
nice comedy ilike it because he make me smile
@AdaneAlebachew
@AdaneAlebachew Месяц назад
የቀባን ትላለ ማፈርያ እግዚአብሔር እንደሚጠብቀው እንኻን አያምንም ከንቱ
@mahir9599
@mahir9599 Месяц назад
እጭበርባሪ ነው።
@btin1791
@btin1791 Месяц назад
ድንቁርና መልክ ብኖረው ይሄን ሰው ይመስል ነበር
@abuhawd7525
@abuhawd7525 Месяц назад
ሀይማኖታዊ አይመስልም መልስ ሰጭው መልስ ሲሰጥ መፅሀፍ ቅዱስ፠መረጃ በማድረግ አይደለም በጣም ከሚያናዱኝ ግን ዬሴፍ እንዲ አድርጓል እኔ እንዲ ባደርግ ምን ይገርማል ይላል አብሻቂ ንፍጣም
@kebedebereka3458
@kebedebereka3458 Месяц назад
እንዲዚህ በህዝብ ውስጥ መርዝ የሚረጩት ቃል ተጠበቁ
@elsanegasi8002
@elsanegasi8002 Месяц назад
Paster sof sorry about your understanding very low mind 😢
@SaraSarita-wv9sh
@SaraSarita-wv9sh Месяц назад
የዘንድር ፖስተሮች አለማዊ ናቸው በጣም ከንዘብ አሳዳጆች ናቸው😢😢
Далее
гендер пати🩷🩵
00:21
Просмотров 113 тыс.
iPhone 16 - презентация Apple 2024
01:00
Просмотров 60 тыс.
Мой телеграмм: v1ann
00:14
Просмотров 51 тыс.
አሳዛኝ ታሪክ 5 July 2024
1:47:30
Просмотров 107 тыс.
የፍቅርሲዝም አጋንንቱ ጮሆ ወጣ
42:51