Тёмный

ሴቶችን የሚያሸሹ የወንድ ባህሪያት 

ADDIS INSIGHT
Подписаться 294 тыс.
Просмотров 1,1 млн
50% 1

#Ethiopia #Love #ፍቅር #ሴቶች #Ethiopianwomen
ሴቶችን የሚያሸሹ የወንድ ባህሪያት
Addis Insight is Ethiopia’s fastest growing digital news platform, providing consumers with the latest news from Ethiopia and its diaspora.
Check out www.addisinsig...
Watch our full video catalog: bit.ly/2E04BKu
Follow Addis Insight on Facebook: / addisinsight
Or Twitter: / addisinsight

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,3 тыс.   
@truthtruth1982
@truthtruth1982 5 лет назад
ገና ለገና ሴቶች የሚወዱት የማይወዱት ብየ ሴቶችን ለመቅረብ እራሴን አልለዋጥም ማንንም ስው ስቀርብ ራሴን ሆኝ መቅረብን እመርጣለሁ የወደድችኝ ትቅረበኝ ያልፈለገች ደግሞ መንገዱን ጨርቅ ያርግላት ምክርሽ ግን ሴት ለሚያሳድዱ ወንዶች ሳይሆን እውነተኝ ትዳር ለሚፈልጉ ወንዶች መሆኑን ብትናገሪ መልካም ነው
@AmharaNews9
@AmharaNews9 5 лет назад
truth truth andegna neh.jegna biyehalew
@rozisisay720
@rozisisay720 5 лет назад
You are right
@ጎመንበጤና-ጰ7አ
@ጎመንበጤና-ጰ7አ 4 года назад
ትክክል
@Leule794
@Leule794 5 месяцев назад
ግን እኔ ያልገባኝ ይህ ሁሉ የጨረቃ ምርምር ምንድነው🤔ስመስለኝ ጉዳዩ ራሱን የቻለ Chemistry (mathematics)" ሳይሆን አይቀርም😂መቼስ አህያም የለኝም ከጅብ አልጣላ👐
@natiapptube
@natiapptube 5 лет назад
እስኪ እንደኔ የተመቻችሁ ላይክ ግጯት
@ሀዩነኝየማየብቻ
@ሀዩነኝየማየብቻ 5 лет назад
በደንብ ስማ
@wegenitv8707
@wegenitv8707 5 лет назад
🤓👂🏻✍️ጣፉ
@almara2059
@almara2059 5 лет назад
❤👍👍 kkkkkk
@anisagwapa2039
@anisagwapa2039 5 лет назад
ምኑ ነው የተመቸህ
@rattaatashomaa6828
@rattaatashomaa6828 5 лет назад
F
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 лет назад
ማን ነው ፍቅር ይበልጣልን ፕሮግራም እንደ እኔ የሚወድ ፕሊስ ላይክ አርጉኝ ፍቅር የሆንሽ ትምህርቶችሽ አሪፍ ናቸው በርቺ የኔ ማር
@ADDISINSIGHT
@ADDISINSIGHT 5 лет назад
ሳራ አንደኛ ተከታያችን ስለሆንሽ እናመሰግናለን
@tsiyemariyamyebetselotenat9804
Enam begugut newu yemtebkat
@ramalqatar4598
@ramalqatar4598 5 лет назад
Katu
@tamiraleme2797
@tamiraleme2797 5 лет назад
በጣም ትክክለኛ ነሽ የአንቺን ፖሮግራም እከተላለሁ
@ኢትዮጲያዊነትከዘርበ-ቘ5ኀ
እኔ ድምፆን ስለምወደው ነው
@tube5863
@tube5863 4 года назад
የማፈቅረው ልጅ ወይም ባሌ ሊሆን ይችላል 24 ስአት ትክስት ወይም ደውል ቢያበዛ አልሠለቸውም ምክንያቱም ከሱ ሌላ የማወራው ሠው አይኑርም እና ለምሳሌ እኔ 24ስአት ነው ከባሌ ጋር የማወራው ሆኖም ግን ባወራው ውዬ ባወራው በአድር አይሠለቸኝም ለማንቻውም ስለምክርሽ እናመሠግናለን እኔስ መቼም 24ስአት ባሌን ካላወራሁት ቅር ቅር ይለኛል😊😊
@geniyoutube1815
@geniyoutube1815 5 лет назад
ለኮሜንት ስሮጥ አሳንቡሳውን እረገጥኩት😢በሉ ለተበላሸው አሳንቡሳ ላይክ ግጩኝ😢
@Sነኝየሀይቋ
@Sነኝየሀይቋ 5 лет назад
ክክክ ✊✊ ገጨሁሽ
@Sነኝተስፋያደከመኝ
እረ
@degenitkefubezezeminpia1826
@degenitkefubezezeminpia1826 5 лет назад
😂😂😂😂😂😂😂weyi Amesegenalew betam asakeshegn 😂😂😂😂😂😂
@መከነሰላምYouTube-n1y
@መከነሰላምYouTube-n1y 5 лет назад
ኸረ በአሳንቡሳው ስትስቂ አችም እዳትቃጠይ
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
ሀሀሀሀሀሀሀሀ😘😘👍👍👍👍
@ayalewtadege3199
@ayalewtadege3199 5 лет назад
በጣም ያምራል ቀጥሉበት እኔ እንኳን ይህ ሁሉ ፈተናዎች ጨርሸ ይሀው 10 ዓመት በትዳር እገኛለሁ ኣመሰግናለሁ በጣም ኣስተማሪ ነው
@melakutemieaweke3693
@melakutemieaweke3693 Год назад
አንተ አህያ
@tamermohammed4647
@tamermohammed4647 5 лет назад
ኮሜተሮች ላይክ ብቻ ፈላጊ ናችሁ በሰላም ነው ሁሉም አሪፍ ነው ምክሮችሽ አደኛው ግን ኮፊደስ ከምትይው ጉረኛ ወንድ ብትይው ይሻላል እኔማ ጉረኛ ወንድ ስጠላ ቱ
@YosephTesfaye-pv3bg
@YosephTesfaye-pv3bg 2 месяца назад
ሴቶች ግን ጥንቃቄ አድርጉ። ብዙ የወንድ አፍቃሪ ለመሆን አትሞክሩ።ምክኒያቱም ወንድ ራሱ ከሴት የበለጠ ከፍቃሪ ነውና።
@lolhaha8922
@lolhaha8922 5 лет назад
ከወንዶች የምጠላው በሀሪ: 1. ስነስርአት ከሌለው:- ዘልዛላ እና ልክስክስ 2. ሴት የማያከብር ከሆነ 3. ትንሽም እንኳ ፈርሀ እግዜአቤር ካልፈጠረበት 4. ሀላፊነት የማይሰማው እና ራስ ወዳድ ከሆነ። ላየውም አልፈልግም! ጥንቅር ብሎ ይቅር።
@MmMm-vt3hw
@MmMm-vt3hw 4 года назад
በዛው ጥቅር ብለሸ ቅሪ ሢጀመር ሤቶች ሀብት እጂ መኪና አለው ምን አለው ነይ እምትሉት ማሥተዋልና እርግጠኛ ሆናችሁ መቼ ቀርባችሁ ነው ሢጀምር
@gogogogo742
@gogogogo742 2 года назад
ትክክል👍👍👍
@etpia3736
@etpia3736 Год назад
❤❤❤🌹
@mikemicc9916
@mikemicc9916 5 лет назад
ቆንጆ ነገር ነሽ ብዙ የማላቃቸውን ፈረንጅኛ ቃላት አስተማርሽኝ ደሞ ተበረጠቀ እንዳትይኝ የምሬን ነው ታንኪው!
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 5 лет назад
ፍቅር የግራ ነው ፣ ገደል ትግባ ፣ ብትቀርብ ለራሷ ነው ብትቀርም ተጎጂ እራሷ ። ባንድ ነገር አምናለሁ ፍቅርና ትዳር የጋራ ስለሆነ መለማመጥ አስፈላጊ አይደለም
@asmelashtesfay5931
@asmelashtesfay5931 2 года назад
Ewnet blahal
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Год назад
ወንዶች በአጠቃላይ የእውቀት ደሀወች ናቸው ያስጠላሉ በጣም
@NahomChombe
@NahomChombe Год назад
Sigma
@WenduTariku
@WenduTariku 8 месяцев назад
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 4 месяца назад
Fact
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 2 года назад
እናንተ ደግሞ ገንዘብ ካያቹሁ ጭራቅ እንኳን ቢመጣ ይደብራቹሃል እንዴ ምድረ ሸሌ ሁላ ?
@ከፍቅርውጭማንአሸናፊአለ
ወንድ ነኝ ግን አድናቂሽ ነኝ ልክ አንች የሆነች ሴት ግን ማግኘት ከባድ ነው;; አብዛኞቹ ሴቶች ዘፈቀዳዊ ናቸው ለምን ግንኙነት እንደሚጀምሩ አያውቁም!! በኔ አመለካከት
@eyueldawit8578
@eyueldawit8578 5 лет назад
ዊዊዊ ምትናገሪያቸዉ ነገሮች ሁሉ በጣም ትክክል ነዉ እዉነት ስትናገሪ አፊሽ እንደ ማሪ ይጣፊጣል አድናክሽ ነኝ ፡፡ ደሞ ያልሻቸዉን ሁሉ ፩ ቀን እንኳን አድሪጌዉ ኣላቅም በራሴ ኮራው
@yassinnur2172
@yassinnur2172 5 лет назад
Washtehal!
@mebrhitwelensea6028
@mebrhitwelensea6028 5 лет назад
Ergtegna neh wendm
@rozisisay720
@rozisisay720 5 лет назад
You are right
@Renan14182
@Renan14182 4 года назад
ፔርፌክት !!! ቀጥይበት -እንዲህ አይነት የተረጋጋና ማስተዋል ያለው ሰው በጣም ያስደስታል ያስተምራል ።
@kalebdemissew
@kalebdemissew 5 лет назад
እኔ ግን የምለው ሚስትም ባልም ከእግዚአብሔር ነው ! ምክንያቱም ፍፁም በረከት በጎ ስጦታ ከላይ ነው ma sis
@ruhamatariku2329
@ruhamatariku2329 5 лет назад
Kaleb Demissew Exactly
@frehiwotberisso1547
@frehiwotberisso1547 5 лет назад
Ameen
@kalebdemissew
@kalebdemissew 5 лет назад
Huium kelaye new
@birukkore5594
@birukkore5594 5 лет назад
alex enawgaw only rain??🤣🤣🤣🤣🤣
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
ትክክል
@jimmitti8013
@jimmitti8013 5 лет назад
Hy የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ well ብለናል ቀጥይበት
@መይሳውካሳ-ቐ1ወ
@መይሳውካሳ-ቐ1ወ 5 лет назад
*I really like your facial Expression , Smiling , Openess , perfect & good explanation for both love partner so i wouid say thank you so much + you did good job.*
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 3 года назад
Ena agbata
@መይሳውካሳ-ቐ1ወ
@መይሳውካሳ-ቐ1ወ 3 года назад
*ይህችን አግኝቼ ምን ተጎድቼ ? ከተሳካልኝ አፈፍ ነው የማደርጋት ፤ ከቻልክ አድራሻዋን አፈላልገህ እርዳኝ ወንድሜ ፤ ውለታህን ከእኔ ባይሆንም ከፈጣሪ ታገኘዋለህ ።*
@ZahraAbdulsemed
@ZahraAbdulsemed 5 лет назад
የኔ ቆንጆ ውድድድ ማደርግሽ 4ኛው ላይ በሀይል ብቻ ሳይሆን ስራዐት አልበኝነት በአለባበሱ ይሆና በአመጋገቡ በአቀማመጡ ብቻ ስንቱን ልንገርሽ እንደኔ ጥንቁቅ ወንድ ወዳለው ዝም ብሎ ግዴለሽ ወንድ ኧረ ወድዛ ይሰለቻል
@michaelb1021
@michaelb1021 5 лет назад
ልክ ነሽ እኔ txt እና call በየደቂቃው በጣም በዝቶቡኝ ልጁ እያስጠላኝ መጣ በዛ ምክንያት ጠላውት
@efremnega1781
@efremnega1781 5 лет назад
ጥሎብኝ እኔ ደሞ መጎነታተል ኣልወድም txt ይሻላል
@michaelb1021
@michaelb1021 5 лет назад
@ እኔ ምተኛው የማይተኛው ጌታ ስላለኝ ነው ክክክ እኔ ደግሞ አጠገቤ የለም በስልክ ሲያዶናቅረኝ ተጣላን ስራም መስራት አልቻልኩም ጭቅጭቁ
@efremnega1781
@efremnega1781 5 лет назад
@@michaelb1021ደሞ ጭቅጭቁን ምን ኣመጣው ያውም በስልክ ሆሆ ተገላገልሻ ያንቺማ እረፍት ነው ።
@michaelb1021
@michaelb1021 5 лет назад
@ እኔ ምተኛው የማይተኛው ጌታ ስላለኝ ነው hahaha ምነው ይህን ያህል መግነታተል ሰልችቶሻል እሙዬ
@samhassen6940
@samhassen6940 5 лет назад
The bottom line is " if you love some one, don't draw their name on the heart, draw it in a circle, heart breaks but circle going on for ever."
@abdulhakimabduljewad4146
@abdulhakimabduljewad4146 Год назад
I only focus on my Success that it... Money brings honey😉
@fadelabahradin9011
@fadelabahradin9011 5 лет назад
100 % በትክክል እህት ምክርሽ ልብ ሰሚጡ ዪጋበል ስቀጥል እደኔ በራሱ የምታማማን ማናው like
@ሰለሁሉምነገርአልህምዱሊላ
በትክክክክክ ማር
@setegnzemale1505
@setegnzemale1505 5 лет назад
በጣም አስተማሪ ነገር ነው# ፍቅር ያአንችን ፕሮግራም በጉጉት እጠብቃለሁ አሪፍ ነው ቀጥሉበት በዚህ
@ahmedseid475
@ahmedseid475 5 лет назад
እሚገርም ነው ከተራ ቁጥር 1 - 8 እራሴን ፈልጌ አጣሁት ፣ ተራ ቁጥር 7 ትንሽ ትንሽ ለምን ይዋሻል 😂
@martaayenew8733
@martaayenew8733 3 года назад
ስለዚህ አትቀዥቀዥ😂
@tilahunmohammed2834
@tilahunmohammed2834 5 лет назад
ብሶት በዚ ጀመራቹ ቆንጆ ነሽ አስቤሽ ነበረ ግን በስመአም ያለማቆረጥ 22 ደቂቃ ስታወሪ ተውኩት የሆንሽ ቆንጂዬ ቩቩዜላ ነገር
@الوالو-ن5ف
@الوالو-ن5ف 4 года назад
ተመቼሽኝ
@saralove7453
@saralove7453 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ማር ነገር ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ፍቅር ይበልጣልን እንደ እኔ የሚወዳት ላይክ ግጩኝ
@yetimteshager360
@yetimteshager360 4 года назад
Real world...
@kirawedu568
@kirawedu568 Год назад
ሴቶች የፍቅር ጥያቄ ሲያቀርቡልን ምን እንበላቸው
@ሀናንነኝጉራጌዋእናቷመሣይ
የምርሽ ነው እኔም በዚ ችግሩ ትቼዋለሁ አሁን የፈለገው ብወደውም አልቀርበውም
@mamuyemate3501
@mamuyemate3501 5 лет назад
እባክሽ እንደው አደራ!:ስለ ርቀት ፍቅር ምንም ነገር እንዳታቀርብ::ምክንያቱም ፍቅርን እንኳን በርቀት እንድያውም አልቻልንም.....
@እናቴለኔሲልያኑርሽ
አላህ ለሁላችንም የተባረከ ትዳር ይስጠን ከትዳር በፊት ዝሙትን የሚፈልጉን ወንዶች እዳያሳየኝ
@ጪዋታይቱብ
@ጪዋታይቱብ 4 года назад
ውሬኛ ነሺ ሳውዲ ውሬ ብቻ እናውቃች አለን ምን እደምትሰሩ ጢባራም ነሺ
@JaJa-bi4mc
@JaJa-bi4mc 4 года назад
ሰላም
@ፈቲዩቱብ-ዐ2ፐ
@ፈቲዩቱብ-ዐ2ፐ 4 года назад
አሚን
@cdyvip3456
@cdyvip3456 3 года назад
አሚን
@እናቴለኔሲልያኑርሽ
@@ጪዋታይቱብ እደፈለግሽ /እደፈለክ ማለት ትችላለህ ስለኔ እኔጅ ማንም አያውቅ
@ገብርየ-ደ5ወ
@ገብርየ-ደ5ወ 5 лет назад
ቅመም ነሽ እኛ ሃበሻዎች የሚያስፈልገንን ልክ ልካችን ነገርሽን ተባረኪ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ወንዶች አንዲት ቀለማም ልጅ ሲያዩ የከብት ( የእንስሳ) ዓይነት ባህሪ አላቸው ማለት አንዷን ሴት ሁሎችም ይከተሏታል የሚደባደቡበትም ጊዜ አለ በዚህ ጊዜ ሴቷ ምን ይሰማታል? እንዲያው ባጠቃላይ ምን አስተያየት አለሽ ለዚህ ባህሪ?!
@wendmagenmusia6133
@wendmagenmusia6133 5 лет назад
ምናለ ቀድሜ ይሄንን መረጃ ባውቅ እህቴ አሁንማ የምወዳትን ልጅ አጥቻታለሁ ! ለማንኛውም ስለመረጃው አመሰግናለሁ
@ከድርአሊ-ዐ9ጀ
@ከድርአሊ-ዐ9ጀ Год назад
ስሚ ለራስሽ ተደርገሽ ታውቂለሽ ግን
@haytmohammed5466
@haytmohammed5466 5 лет назад
አዳዲ ወዶች ሌላወዶችን ዝቅአርገው እራሳቸውን ጥሩ ሊያረጉ ይሞክራሉ እኔእዲህአይነት ወዲ በጣም እጠላለሁ አጋጥሞኝምነበር ሌሎችን እያጣጣለ እራሱን እደጥሩ እያረገያወራልኛል ከዛም ብሎክ በተባለው እስርቤት ደረገምኩት
@muhammadhussien228
@muhammadhussien228 4 года назад
anche erseshe keshem aydelesh
@eriksire5714
@eriksire5714 Год назад
ክፍለ ከምትያችቸው ባሕርያት አንድም ሳይኖርብኝ ግን አንቺ ርቀሽ እየሄድሽ እየሸሸኝ ነው ታድያ አር ዩ ፕሩቭን እሮንግ ህህም? 1/፩.ጉረኛ አይደለህሁም ፪/2. ያለኝን ሃሳብ ሣልሣሣ እየነገርኩሽ ነው ወላዋይም አይደለሁም 3/፫. አስበሽ ተስማምተሽ ወደድኩሽ ስልሽ እኔም ወድጄሃለሁ ብለሽ ነው እ. ፍቅር ክን ችኮ አደረገኝ ታዲያ ችክ አትይም አንቺስ 2 ዌይ ሃይ ዌይ ፬/4. እኔ በሥርአት የተገነባሁ ሰው አክባሪ ነኝ ታቂያለሽ መስክሪ 5/፭.እኔ አስመሳይ አይደለሁም እቅጩን ነው የነገርኩሽ ፮/6. ፈቃድሽን ጠይቄ አይደል ወሬ የጀመርኩት እጅሽን የያዝኩት የሳምኩሽ እእእእእ።።።። እረፊ እንጂ 7/፯. እጄን የያዝሽው የጎተትሽው ያሳረፍሽው አንቺ ነበርሽ ፰/8. ጨርሶ ቀንቼ አላውቅም አድረሽ ስትመጪ እንኳን ጠይቄሽ አላውቅም ያውም ልብስ መርጨ አልብሼ ታዲያ ለምን?????????????????
@geniyoutube1815
@geniyoutube1815 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣሽ የእኔ ቆንጆ እኔ ውሽማም የለኝ መቶ ሺ ካላክሽ ብሎ ተፈተናል ስኖረኝ ይጠቅመኛል ግን😊
@efremnega1781
@efremnega1781 5 лет назад
ለማ ልትልኪ ሆ
@geniyoutube1815
@geniyoutube1815 5 лет назад
@@efremnega1781 ለእሱ ነዋ😊😊😊
@efremnega1781
@efremnega1781 5 лет назад
እንዳትልኪ ማር መላክ ያለበት እሱ መስሎኝ እና በዛ ምክንያት ውሽማም የለኝም እያልሽ ነው
@geniyoutube1815
@geniyoutube1815 5 лет назад
@@efremnega1781 ላኪልኝ አለኝ አልክም ስለው ቦለከኝ ክክ
@efremnega1781
@efremnega1781 5 лет назад
@@geniyoutube1815 ባልሽ ካልሆነ ጥርግ ይበል
@martaayenew8733
@martaayenew8733 3 года назад
የተናገርሽዉ ሁሉ የኔዉ ጅል እደዚህ ነበረ መራቅ ብቻ ሳይሆን ያገሸግሻል ጥላቻዬ በራሱ ገደብ የለዉም በቃ ጠላሁትትትትትእንዴት ልግለጸዉ በጹሁፉከጠላሁት በኋላ ለመልመጥመጥ ሲሞክ ምናልኩት መሰለሽ ወንድ አደለህ ተሳስቼ ነበረ ተወኝብዬዉ እንኳን ዘንድሮም እየደወለ ያደርቀኝል ግን ከልብ የወጣ ሰው ተመልሶ እደማይገባ የሚያብራራ ቨዲዬ ስሪና ልኬለት ለገላገለዉ ዉለታ ዋይል ብታዬ ስልክ ስንቴ ቀየርኩ ሰዉ እየጠየቀ ያገኝዋል ብሎክ ሳረግ በማላዉቀዉ በመደወል ጥላቻዬ አግሬሲፍ እያረገኝ የምናገረዉ ቃላት አጥንት ይሰብራል የሆነ አጥንት ነው እራሱ ደረቅ ነገር
@fadelabahradin9011
@fadelabahradin9011 5 лет назад
ወለህ የኔን የልብን ናው የተናጋርሽው ማለት በጣም የሚወደው ልጅ ናበር እና በቀን 20 ግዝ ትክስት ሶያራግ ከዘ ቦሀለ ልጆን በጣም ጣለሁት ለምን እደሆና አላቅም ማማዬ ናጋሩ
@yonaswondu
@yonaswondu 5 лет назад
Fadela Bahradin ታካብጂያለሽ እንዴ ቆንጆ በእናንተ ይብስ የለ እንዴ ቆይ ግን ምን ችግር አለ ታዲያ በቴክስት ሃሳቡን ቢገልፅ ምን አልባት ፍቅሩን የሚገልፅበት ቃል ላንቺ ፊትለፊትሽ መግለፅ አቅቶት ይሆናል ኦኬ አትሳሳቺ እህቴ አንዴ የምትወጂው/የሚወድሽ ከሄደ በኋላ እንዳይቆጭሽ
@fadelabahradin9011
@fadelabahradin9011 5 лет назад
@@yonaswondu ማለት በቴክስት ስለወራኝ አይደለም እኮ የወራሁት ለቴክስትም ግዝ አለው ለማከበድ አይደለም ወድሜ ታሰስተሀል አዎ ማጀማር ይወደው ናበር ግን አሁን ጣለሁት
@yonaswondu
@yonaswondu 5 лет назад
@@fadelabahradin9011 እህቴ እባክሽ በማይረባ ነገር የምትወጂውን ስው ባንዴ መተው የለብሽም ኦኬ ቴክስቱንም እኮ እንዲያስተካክል ማድረግ ትችያለሽ እኔ የህይወት ተሞክሮ ስነግርሽ ባለመታገሴ ካንድም ሶስት ሰው ወድጄ አትጋለሁኝ ስያልፈወ ይቆጫል ስለዚህ ካበዛው እንዲያስተካክል አንቺ ካልነገርሽው ታዲያ ማን ይንገረው እህቴ እንዲ ስልሽ እያካበድኩኝ አይደለም የምንወደውን ሰው እኛ ካላስተካከልነው ታዲያ ማን ያስተካክለው ምክንያቱም እኛ ለዛ ሰው መስታወት ነን ካላፀዳነው ቆሽሾ ይቀጥላል
@እግዝኣብሄርጋሳየይዩ
በናትሽ ኢንዚህ ሳይኮሎጂስት ምባሉ ምሁራኖኝ ኢናውቃለን ኢያሉ ሰው ልጅን ከእግዛኣብሄር ለያዩት።ይሀ ሁሉ ችግር ከእግዛኣብሄር ስለ ተለየን ነው።ሳይንስ በዛ ፊቺ በዛ።ኢኛ ሳይንስ የማይናውቀው ኣበሾች ነን ትዳራችን ላይ የበለጠ ኢምነት ያለን።ይሀ ደሞ ከእግዛኣብሄርጋ ጥብቅ ቅርርብ ሰለ ኣለን ነው።ምክርሽ ጥሩ ይመስላል ግን ከእግዛኣብሄር የምያላይ ኢንዳይሆን ሰሚው ጥንቃቀ ያስፈልጋል።ሁላቹ ምክር ኢንሰጣለን የምትሉ ኣንድ ኣደገኛ ምክር ትሰጣላቹ ንሱ ደሞ ሴክስን ኖርማል ወይ ኣጥያት ኢንዳልሆነ ትናገራላቹ።
@እግዚአብሔርእረኛነው
እኔ fb ጓደኛ ይዠነበር እና እኔ በጣም እወደው ነበር ከዛ በጣም መደውል ይወዳል እና እኔ አትደውልብኝ አስር ግዛ አልኩት እኔ ስራነኝ ስለው በጭራሸ አይሰማኝም በዚህ ተጣላን
@josismart1491
@josismart1491 5 лет назад
yasazinal
@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ
ሥለሚያፈቅርሽ ነው በጣም አስሬ ሚደውለው
@temesgenamlakeamen1598
@temesgenamlakeamen1598 4 года назад
@@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ went new 1 1 ygermal bedewel ttelawaleh
@abdullahszb8648
@abdullahszb8648 Год назад
አይ ሲስተር ይሄ ሁሉ ያልሽዉ ተግባር ይሆናል ብለሽ ነዉ በእርግጥ ትምህርትሽ ሁሉም ነጥብ ያለዉ ነዉ ምሳሌ እኔና ፍሬዴ በስልክ ስናወራ በጣም ስለምንዋደድ እኔም ሆኩ እሷ ትንሽ ከተሳሳትን ለግዜዉ ስሜታችን ቅይር የማለት ባህሬ ይከሰታል ይሄ ግን በጣም ከዉደታ የተነሳ ነዉ ብዙም ሳቆይ ወደነበርንበት እንመለሳለን
@መሲየተዋህዶልጅ-ቀ9ሰ
አምስተኛ የኔ ታርክነው እንድህ ነውየማረገውን ግን አላቅም እኔም ልርቀው እየወሰንኩነው
@haninegnyeeinatenafaki9687
@haninegnyeeinatenafaki9687 3 года назад
የኔም ታሪክ ነው ግን ስራ ስለሚበዛብኝ ነው ማለት ጀመረ
@Md-de5cc
@Md-de5cc 3 года назад
እኔከልክበላይእወዳትነበርግንፍቅሬንሳልገልፅላትበመለያየታችን፡ሁሌምይቆጨኛል።
@asami5970
@asami5970 3 года назад
💖✿◉●•◦特に18歳以上の成人向けの最新コンテンツ ✿◉●•◦💥👉 45.76.207.246/53?ነፃወሲብለአዋቂዎች ライブ配信の再編ありがとうです!この日のライブ配信は、かならりやばかったですね!1万人を超える人が見ていたもんね(笑)やっぱり人参最高!まさかのカメラ切り忘れでやら1かしたのもドキドキでした!今後は気を付けないとね. . ! 💖🖤 ❤️#今後は気をライブ配信の再編あり がとうです!#この日のライブ配信は、#かならりやばかったですね!#1万人を超える人が見ていたもん(#笑)#やっぱり人参最高!#まさかのカメラ切り忘れでやら1かしたのもドキドキでした,.💖🖤 #在整個人類歷史上,#強者,#富人和具有狡猾特質的人捕食部落,#氏族,#城鎮,#城市和鄉村中的弱者,#無`'#守和貧窮成員。#然而,#人類的生存意願迫使那些被拒絕,#被剝奪或摧毀的基本需求的人們找到了一種生活方式,#並繼續將其DNA融入不斷發展的人類社會。.#說到食物,#不要以為那些被拒絕的人只吃垃圾。#相反,#他們學會了在被忽視的肉類和蔬菜中尋找營養。#他們學會了清潔,#切塊,#調味和慢燉慢燉的野菜和肉類,#在食品市場上被忽略的部分家用蔬菜和肉類,#並且學會了使用芳香的木煙(#如山核桃,#山核桃和豆科灌木 #來調味食物煮的時候
@birhaniemaru
@birhaniemaru 8 дней назад
የተውኳት ሚስትን ለአዲሷ ጓደኛየ ፍቅረኛ በጣም ሳደንቃት በሷ ፊት ምንም ቅር አላላትም ምንድን ነው አለመቅናቷ ጸባ㝕ን ግን ደግነትህ ጥሩ ሰለሆነ አሷን በጠሩ በማመስገንህ እኔንም እንደዚያ አእንደምላት ተሰማት ምክርሽ ግን ሴት ለሚያሳድዱ ወንዶች ሳይሆን እውነተኝ ትዳር ለሚፈልጉ ወንዶች መሆኑን ብትናገሪ መልካም ነው
@fikremariamyibeltal7689
@fikremariamyibeltal7689 5 лет назад
ከመጠን በላይ በራስ መተማመን ብለሽ ከምትገልጭው በጣም ጉረኛ ወንድ ብለሽ ብትገልጭው ይሻል ነበር
@tube-me3pd
@tube-me3pd 5 лет назад
Leke nesehe tebarame wede ayemechegeme
@SaidHasen-mb5nc
@SaidHasen-mb5nc Год назад
ሲስተር ሀሳብሽ ጥሩ ነው ግን እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ብዙውን ጊዜ ሴት ልጅ ልሚወዳት ወንድ አትሆንም በተቃራኒው ከማይወዳት ሰው ፍቅር ሲይዛት እናያለን ይህን መሰሉን ድርጊት በተደጋጋሚ ሴት እህቶቻችን ላይ ስላየው ነው ለምን ይመስልሻል?
@mazamaza1721
@mazamaza1721 5 лет назад
ሁሉም 1-8 የተናገርሻቸው ሁሉ ትክክል ናቸው እሽ የኔ ቅመም በርች እሽ ወንዶች ይችን ምክር በደን ከተገበሩዋት ፍቅር በጃቸው ናት እሽ
@nuryekasaw2799
@nuryekasaw2799 4 года назад
ሀይ
@gizubekele7746
@gizubekele7746 Месяц назад
,ሀሳቡ መልካም ነው እበሻ መልካምነት ያለውን ፍቅር ብከኬከስተት መቦታርቅም ትክክል እይ አለም ምን ያስፈልጋል ትክክለኛውን ፍቅር ስብ ማድርግ ክመስለኛል
@johnsami236
@johnsami236 5 лет назад
እኔ በራሴ የምታማመን ወንድ ነኝ በጣም ጥሩ ቁመናን ጥሩ ባህሪን ኣለኝ ግን እስከ ኣሁን ለኔ ምትህን ኣላገኘሁም ምግንያቱ የ ዘንድሮ ሴት ከ ጥቅም ወይ ከ ባለሃፍት እንጂ ፍቅር ምገባቸው ኣይመስለኝም
@ትግራይምልባማ-ፀ4ፈ
@ትግራይምልባማ-ፀ4ፈ 4 года назад
Bekaenaagebahalow jegnaw
@gabereegzabherewldeeysuse5271
@gabereegzabherewldeeysuse5271 5 лет назад
Www betame teru new berce
@KA_KA1990
@KA_KA1990 5 лет назад
በጣም ትክክል
@GirmaFentie
@GirmaFentie 4 месяца назад
ወንዶች ከሴቶች ጋር እንዴ ይግባባሉ ከምትይ ይልቅ ሠዎች ከሠወች ጋር እንዴት መግባባት ትችላላችሁ በሚል ብትቀይሪው እንደኔ ጥሩ ይመሥለኛል
@መቅደስየማራምልጅ
የኔ ቆንጆ መክረሽ በጣም አሪፍ ነው እህት
@melakutesfaye2433
@melakutesfaye2433 Год назад
ሴት ቼዝ መደረግ ትወዳለሽ ባልሽው አልስማማም ምክንያቱም ሴቶች እንደጥላ ናቸው የሚያሳድዳቸውን ይርቃሉ ችላ ሚላቸውን ይከተላሉ
@sebsibt9694
@sebsibt9694 5 лет назад
ወይነ ልካችንን ነው የነገርሽን እስኪ ልካችንን ነው የነገረችን የምትሉ ላክ ግጩኝ
@kilimanjaroteam3370
@kilimanjaroteam3370 5 лет назад
ዋው ሴቶችን ለመጥበስ ማድርግ ያለብኝ ስለነገርሽኝ እናመስግናለን
@hugojumbo6658
@hugojumbo6658 5 лет назад
ውይ አንቺ ከምትይው ሁላ ነፓ ነኝ ምክንያት ስደት ቀይሮኛል ፍቅር ልጅ ሚስት ማግባት ሳስበው በእጅጉ ያቅለሸልሸኛል አግብቶ ከመፍታት 10 ሴት ከመቀያየር 100%ብቼኝነት ደስታ የማይገኝ ነፅነት ነው pls እንዳትሳደቡ አንቺ ይህንን ፕሮግራም አቅራቢ በፈጠረሽ የራስሽን ፕሮግራም ተመልከቺ የጀመርሽው ዐረፍተ ነገር በአማሪኛ ጨርሺ አጉል በእንግሊዝኛ አትጣረዥ አትደናበሪ 100% አማሪኛ ተጠቀሚ
@getugebretsadik9876
@getugebretsadik9876 5 лет назад
Don't ask fish for advice on how to catch other fish. Ask a fisherman.
@samymulu7110
@samymulu7110 5 лет назад
Getu Gebretsadik Pure Gold
@derejemecheso9733
@derejemecheso9733 5 лет назад
Hhhhhh you make me lough 😂
@asayehegnyohannis1795
@asayehegnyohannis1795 2 года назад
This fish talking here is a sell out..so it's credible info lol
@anondes1099
@anondes1099 3 месяца назад
ምነው ሪሱን ከመቆለልም አልፎ ቢከምረው ጭድ ወይ ገለባ መሆኑን ካሳየ:: ግን ለምንድ ነው ዱርዬ ለካፊና አፈ ቅቤ የሚማርካችሁ??
@ddddariba2782
@ddddariba2782 5 лет назад
Fekir, this is a good start. You will be an icon please continue researching as we craving more of your talent in different varieties at higher level. Expect bullies at any part of the group or society. That will be your price. Tust me, that comes from from idiots alone. Continue being strong & reach out all.
@endomafi8936
@endomafi8936 Год назад
ሴቶችም ለራሳችሁ የምትሰጡት ግምት በጣም ከፍተኛ ነው ራሳችሁን እላይ አለመግባባት የሚፈጠረው ለዚህ ነው
@fantastic1231
@fantastic1231 4 года назад
Wow, unbelievable!!! You are a very smart and modern sister!!! All your points are true!!! I really learned a lot from you!!! Thank you so much and Keep up the good work konjo👍👍👍
@wendessentamene4864
@wendessentamene4864 4 года назад
fantastic1231 ምርጥ
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 2 года назад
ሴት የተባለች ፍጡር ገንዘብ ካየች ፊቷ ላይ እንኳን ቢተፋባት በጥፊ እንኳን ብትጠፈጠፍ ወደ ኋላ አትልም ለምን የሚመስል ወሬ አናወራም
@yonasat6740
@yonasat6740 5 лет назад
ለምን ትደክሚያለሽ ባሁን ሰዓት ገንዘብ ነው ። በዚ ወሬ ግዜ አላጠፋም
@onthetakeofallahwollo8732
@onthetakeofallahwollo8732 5 лет назад
አንተ ብቻ ገብቶካል ዶላር ካለ ሁሉም አለ እሱ ከለለ ምንም የለህም ፡፡፡ ዋናው ገዝብ ይኑርህ እንጆ ሴቶቹ ከቤትህ ይመጣሉ ፡፡፡ ቀይ ጥቁር ቢጫ አርጓደ የቀለም አይነት ይመጡለካል
@ኤልዳናንናፋቂፍቅርስጠኝ
እሄ የሰነፍ አስተሳሰብ ነው
@setayhu2294
@setayhu2294 4 года назад
@@ኤልዳናንናፋቂፍቅርስጠኝ አራስ ወዳድነት አንጂ ምን ሰነፍ ብቻ
@abelove6239
@abelove6239 Год назад
ምን አሽሻት በትንገረሁ እኮ አሸሻትም ነበር ሰለዚ በመንጋገር የማይፈታ ነገር የለም ለማንኛሁ ፎንቃነኝ ደውሉልኝ
@ss-hl9nn
@ss-hl9nn 5 лет назад
ትክክል ነሽ እኛ ሴቶች ወኔ ያለውና በራስ መተማመን ያለው ወንድ ደስ ይለናል
@HayleSine
@HayleSine Год назад
አቀራረብሽ ሁሌ ደስተኛ ሆነሽ ስምትናገሪ በጣም ጥሩ ነው ግን የሴቶችን ፀባይ በጣም ከባድ ነው።
@yesasofa4174
@yesasofa4174 5 лет назад
እልልልልልል አንደኛ ነኝ እንኩዋን ደና መጣሽ ፍቅር አዎ እንዲህ ንገሪልኝ ግን ወንዶች ተግብሩት 😂😂👊💪ሰምታችሁዋል 😂😂🙆🙆
@tsiyemariyamyebetselotenat9804
Enkan des alesh😃😃😃😃😃😃😃
@ethopiya4260
@ethopiya4260 5 лет назад
የኔውድ ስውደሽ እናመስግናለን
@gashawgetahunethiopia2116
@gashawgetahunethiopia2116 Год назад
በተግባር ባለኝ ነገር የምተማመን እና በፍፁም በሴት እቅድ ወይም ሃሳብ የማልጓዝ በመሆኔ ጉረኛ ነው የምትል ከሆነ ጥርግ ትበል
@አደምያባቱልጅ
@አደምያባቱልጅ 5 лет назад
ግን ምክርሽ በጣም ሀሪፍ ነው የመችሽ ይሄን ለማሟላት ይከብዳል ሁሉም የፈጣሪ ሥጦታ ካልሆነ ሆይ!!!!
@keetiinboonteferi2056
@keetiinboonteferi2056 2 года назад
ጠፍተሻል በጣም ይቂርታ መጠየቅ ይገባል Fikir?? Sory well came
@baggageteamiadethiopian6929
@baggageteamiadethiopian6929 5 лет назад
Ha, you know the topic you are talking about !! And you know how to deliver your idea !! Keep it up. I see your future to be on top TV shows , they will beg you to be there believe me. Get more subscribers, and build on this....
@diluseid6989
@diluseid6989 3 года назад
በጣም ጥሩ እባክሽን ያንቺንተሞክሮ እፈልጋለሁኝ እናበስልክ ብታወሪኝ
@jamieeadem2931
@jamieeadem2931 5 лет назад
Thanks Feker, please keep it up 🙏
@alazar7432
@alazar7432 6 месяцев назад
ጣል ጣል ስትደረጉማ ልክ ትገባላቹ ለምንድ ነው የምታዳይው...‼️
@ሳራነኝየድንግልማርያምልጅ
እደው የኔ ቆጆ ምን ላድርግሽ የውስጤን ዝርዝር አድርገሽ አወጣሽልኝ ማን ነግሮሽ ነው እስኪ የዝምተኛ ወንድ መድሀኒት ካለሽ ሹክ በይኝ
@temesgenhaile3797
@temesgenhaile3797 5 лет назад
ሳራ ነኝ የድንግል ማርያም ልጅ استغفرالله ማፍቀር እንደየሰዉ ነዉ። ምክንያቱም አንዷጨ የጠለቹ አንዷ ታፈቅረለች ስለዚህ ትዳር አንቺ ባልሽዉ መሰረት ልሆን አይችልም።
@makikebede3117
@makikebede3117 4 года назад
ዝምተኛ ወድ ድብቅ ነው ማማየ እደኔ የኔም ዝምተኛ ነው ሸርም ህይርም አይናገር ፃባዩነው ብየ ቺየ ኖሬ በስተመጨረሻ አገባ እናም ድብቅ ናቸው
@የአላህባሪያነኝ
@የአላህባሪያነኝ 4 года назад
ይሄስ የኔም ጥያቄ ነዉ
@jershgezzerihun3546
@jershgezzerihun3546 3 года назад
ይሄ እንዳለ ህግ ነው። በጽላት ላይ ያልተጻፈው ታቦቱን ስለማይመጥን ነው!!!!!!!!!!!!!
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
ቅመም እኮ ነሽ እናመሰግናለን በርቺልን
@merrarisaman519
@merrarisaman519 Год назад
አንቺ ራስሽ እደትጠማሽ ያስታውቅብሻል ምክንያቱም እንግሊዘኛሽ
@kidus_kd
@kidus_kd 4 года назад
I’m pretty sure you read dozens of psychology books. Or I will say you can be a good psychiatrist. I really like the way you describe keep it up!! But in my opinion our culture affect us specially in relationships. The way we grew up and the environment doesn’t let us to talk and share ideas. Even most of families won’t talk about it with children’s. So if they are not giving the experience how can we develop self confidence?
@lulalula7120
@lulalula7120 2 года назад
ሁሉም አይደለም
@ShegawmesfinMesfin
@ShegawmesfinMesfin 9 месяцев назад
ፉቅር ሴክስ ቶሎ አልጨርስም ስለዚህ አሁን ጓደኛ የለኝም ጥሩ በሴክስ እርካታ የምሰጠኝ
@natytube3604
@natytube3604 5 лет назад
Mikrochish minm mital yelachewm berch konjoo astemary mikir new
@jhonathanalex215
@jhonathanalex215 2 года назад
yabesha setoch telfa silnbre bahlachew bmngager fkr aygbachwem mostly
@mesafntworku950
@mesafntworku950 Год назад
ፍቅር ጎበዟ ከዶ/ር ወዳጀኔህ የጀመራቹት መሪሀ ግብሪ ከምን ደረሰ በጣም እንወድሻለን
@desalegngotolo5331
@desalegngotolo5331 5 лет назад
thank you.i have got some point from this.
@lulalula7120
@lulalula7120 2 года назад
የኢትዮጵያ ወንድ በራስ መተማመን የላቸውም ምላሳቸው ከቆለጣቸው በላይ መርዘሙ 99 %
@yassinnur2172
@yassinnur2172 5 лет назад
በትዳር አጋሮች ላይ. ብቅ በይ.
@originalmeron
@originalmeron 5 лет назад
Thank you battam seyabazaw erasun seyagann yastallal tebab yalalew wand yedaberal.... kamanim satlij gar yamelafaddad🤷🏽‍♀️
@tiktokshorts1882
@tiktokshorts1882 5 лет назад
Bemn lnawk enchalalen that she is cheating or mliktoch
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 2 года назад
ወየጉድ ስለየትኛው ፍቅር ነው የምታወሪው ፍቅር በገንዘብ በተለወጠበት ዘመን ? ከብት ባልዋለበት ኩበት ለቀማ
@meronmeronnguse4011
@meronmeronnguse4011 5 лет назад
Yelbe new yetnagrshiw woww
@yaleboost4400
@yaleboost4400 5 лет назад
#ybidashi are degimo setochi minachihu tewerto ylek batekalay uuuuuuuufffffffff gin yet sefer neshi anchi koy.................. teddyo wagashin endaysetishi ysemashina weregna neshi lezawm betam milas kintir
@simegnesintayehu
@simegnesintayehu 5 лет назад
በጣም ጥሩ ምክር ነው ያልሻቸው በሙሉ 1-8 ቻሌንጀ አድርጌ አልፋችዋልሁ ባይሆን ይበልጥ የጠቀመኝ ነገር ቢኖር ከንግግርሽ መሀል ጣል ጣል ምታደርግት እንግሊዘኛሽ ነች። እባካቹን የመጀመሪያው ነኝ dislike እንደታረግልኝ የምጠይቃችሁ ።
@ytf5524
@ytf5524 4 года назад
ደስ የሚል መረጃ። አመሰግናለሁ።
@SaraSara-rq4kp
@SaraSara-rq4kp 4 года назад
ምክሮችን ሁሉም ትክክል ለኛና አስተማሪ ናቸዉ ግን በመሀል የእሊዘኛ ቃላቶችሽን ብታወግጂ የበጠ ተወዳጅ ተደማጭ ትሆኛለሽ።
@ያገባናልፔጅ
@ያገባናልፔጅ 5 лет назад
Such a wonderful girl!
@moteha6935
@moteha6935 4 года назад
Sela lejoch feker negarign Pls
@ደስይበልኻትኹምሰላምኹምይ
Thanks our Doctor and Mentor! Keep it and bring such a psychosexual and psycho social basics!
@natnaelkindu8038
@natnaelkindu8038 3 года назад
በጣም ትመችኛለሽ ድምፅሽን መስማት በራሱ ያስደስተኛል። I love you very much .my sweet!!!
@eyobbine2651
@eyobbine2651 5 лет назад
እኔ በተግባሩውስጥ ነኝ ግን ትንሽ ቅናቴ ከመጥን በላይ ሆኖብኛል ከመዉደዴ ብዛት ለመቀነስ ብመክር አልቻልኩም እሷን እዳይከፋት እያልኩ ስለምወደሽ እኮነዉ እያልኩ አረጋጋታለዉ ግን ምን ትመክሩኛላቹ ባለ ትዳር ነን ሁለት ልጅ አለን በጣም ምክር ያስፈልገኛል እርጂኝ ስደት አገር ነዉ ያለው
@خالدالخالد-ز5غ
@خالدالخالد-ز5غ 5 лет назад
ኸረ ወንድም ሰው በሚወደው ላይ አለመቅናት አይችልም። ግን ገደብ ይኑረው። በጣም ስትቀና የት ወጣሽ ማን ደወለ እያልክ ስለምታጨናንቃት ያንጊዜሷ በቃ እሱኮ አያምነኝም የሚል ነገር እውስጧ ይፈጠራል እናም ላንተ ያላት ቦታ እየቀነሰ ይሄዳል። ትዳርህን እንዳማረበት ለማስቀጠል ይሄን ነገር በጣም ቀንስስስስስ!! የተባረከ ትዳር ያርግላችሁ!!
@cheklenegash3260
@cheklenegash3260 5 лет назад
ፍቅር ኑሪልን
@Leule794
@Leule794 5 месяцев назад
ሴቶች እኮ ዝምብሎ ከተለቀቁ ልጓም ያጣ ፈረስ ነው የሚሆኑት ለምሳሌ፦ሄዋንን መመልከት እንችላለን አዳም በራቃትና ባልተቆጣጠራት ወቅት እኮ ነው ክፉ ይሁን ደግ ከማታውቀው ከሌላው ጋር በመግባባት ትዕዛዙን በመተላለፍ የዓለም ሁሉ የሆነውን እርግማን ያስከተለችው፣ "ረዳት ከዋናው ጋር እስካለ ድረስ የረዳቱ ፈቃድ ሁሉ በዋናው ላይ እንደምሆን አትዘንጉ" ረዳት ሆና የተፈጠረችው በሁሉም ነገር ረዳትነቷን እንድትቀጥል ነው የሚገባት ባይ ነኝ🙏
@Leule794
@Leule794 5 месяцев назад
You want to be like idols ?
@hailudebebe884
@hailudebebe884 5 лет назад
your analysis is sharp or to the point and much more than those who claimed to be a psychiatrist, doc, etc. keep it up!!
@mustafaoumerahmed5049
@mustafaoumerahmed5049 3 года назад
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ።
@duuressabrihanu2792
@duuressabrihanu2792 Год назад
በጣም ወሲብ ማድረግ እፈልጋለሁ፡ግንአንደንድሴቶ ገንዘብ እንጂ፡ወንድንአይወዱም፡፡
@tilahunmohammed2834
@tilahunmohammed2834 5 лет назад
እንግሊዘኞችሽን ግን ዲሽነኒ ዲሽነሪ አይይይ እንግዲ ይሄ ነገር ሲፅፉትም ይከብዳል እሱላይ ፈልጌ አጣሁት kkk ዲክሽነሪ
Далее
I Took An iPhone 16 From A POSTER! 😱📱 #shorts
00:18
በመጠን ኑሩ
26:28
Просмотров 551
የማትፈልግህ ሴት...
14:27
Просмотров 210 тыс.