Тёмный

ስለልጃችን ፈሪዳ ምን ተፈጠረ ፣ለምን ታስጨንቁናላቹ ፣ሁሉንም ተናግረናል 

Anu & Semu Tube
Подписаться 12 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

‪@ethioabyssinia4361‬#challeng #familyvlog #anu&semuTube #arabic #duet

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 86   
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu Месяц назад
50 k መግባት አለባችሁ ፊድወ ስሩ ቶሎ ቶሎ አብሽሩ ጎበዞች ጠንክሩ
@EthiopiaOnelove
@EthiopiaOnelove Месяц назад
እሺ እናመሰግናለን 🙏❤
@seadayimam8538
@seadayimam8538 Месяц назад
❤❤ ሁለቱንም አላህ ያሳድጋቸው ስለ ሁሉ ነገር ይቅርታ❤ አላህ በሰላም ያገናኛቼ
@GggGgg-dh2ls
@GggGgg-dh2ls Месяц назад
ትክክክል ነህ ሁላችንም እየላክን ነው እምንሰራው የመጣንበት አላማ ለማሳካት
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 Месяц назад
ጎበዝ በትክክል ወንድም እህቴ ጀግና አብሸሩ አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉😢😢
@Rihanasiraji
@Rihanasiraji Месяц назад
ወላሂ አስለቀሳችሁኝ ሁሉም ሰው ፍልጉት አይደለም የሚለየው የነገሮች አለመመቻችት ነው እጅ አብሺሩ አንድ ቀን ይሳካል
@KsaSa-xn8rt
@KsaSa-xn8rt Месяц назад
ኡፍፍፍፍፍ እረወገን ታው ዱአ እናርግ ወልዶ መለየት ይብቃ ያረብ እኔ የልጀ ናፍቆት ልደፋነው
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 Месяц назад
አሰላሙ አለይኩም ኢንሻ አላህ በርታ ወንድም አብሸሩ እህት ጀግና አልሀምዱሊላህ ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-tl9ow5xh6l
@user-tl9ow5xh6l Месяц назад
ትክክል ነህ. አይዙችሁ. በርቶ እኔም. ልኪነው. የምሠረው. ያልተነካ. ግልግል ያውቃል. አባቴ. ይመቻችሁ🎉🎉❤❤
@user-vv5uj6ct1s
@user-vv5uj6ct1s Месяц назад
በትክክል አብሽሩ አላህ ያሶብራችሁ ያሶብር በሰዉ ሀገር ላይ ቤተሰብ ማጣት ይከብዳል እኔም እንደናቶዉ ነኝ አንዷን ልኪ አንዳዷን ይጄ እየሰራሁ ነዉ አልሀምዱሊላ ልጂ ሁሉም እኩል ነዉ አብሽሩ
@user-gq7ys9sj8q
@user-gq7ys9sj8q Месяц назад
አሰላም አሌኩም ሁሉንም ነገር ጡሩ አርጋቹ ነዉ የገለፃቹት አብዛኝወ ሰዉ የመሰለዉነ ነገር ነዉ የሚያወራ አመዛዝኖአይደለም አብሮ የምትኖሩበትነን መላ አላህ ይወፍቃቹ ይህ የኔ ምኞት ነዉ ስሜቱን አዉቀዋለዉ
@Marwacheru
@Marwacheru Месяц назад
እኔም ልጄ እናቴ ጋር ነች እግዚአብሔር ይመስገን አድጋ እያወራችኝ ነው ሁሉም ያልፋል 🙏❤ትክክል ነው ያላችሁት
@AmenaA-xs2cz
@AmenaA-xs2cz Месяц назад
wowow ማሻአላህ ልጆቻቹ ሁለት ናቸው ማሻአላህ አላህ ያሳድግላቹ የኔ ውዶች በርቱ የኔ ጎበዞች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@malwtbahgrr
@malwtbahgrr Месяц назад
እዚ ውሥጥ ያላቹ ቅመሞችዬ አበረታቱኝ ሀገሬ ልገባ ትንሽ ቀን ቀረኝ እኔም እናተ በለፍቹበት አልፍለሁ በርቱ መውለድም መላክም መሥራትም አልፌበታለሁ አልሐምዱሊላ ያደውን ይረዳቹሀል ግን አበረታቱኝ
@seadi83
@seadi83 Месяц назад
መጥቻለሁ ከቲክቶክ ሰፈር በርቱ
@rtrt4566
@rtrt4566 Месяц назад
ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አብሽሩ አላህ የስባችሁትን አሳክቶ ልጆጃችሁን ባአንድ አርጋችሁ እምታሳድጉ ያርጋችሁ አላህ ለቁም ነገር ያብቃላችሁ ሲቀጥል የልጅ ከፈሎ የለዩም የሳኡዲን ኑሮ የማያወቀው የለም እኳን ሁለት ልጅ አንድም ማሳደግ ከባድ ነው ያመአ ሰሙየ አይዞሽ 😘😘😘
@ZeynebYemer-hq1db
@ZeynebYemer-hq1db Месяц назад
ትክክል ነው ሁላችንም ልከናል አብሽሩ የኢትዮን ኑሮ እናውቃለን ብዙዎቻችን ያለፍንበት ነው አላህ ያሳድጋቸው ወላድ ልጁን አያበላልጥም
@tube3481
@tube3481 Месяц назад
ያዘነ ሁሉ ይደሰት እኛ በሰው መፍረድ ስራችን ነው ለአላማችሁ ኑሩ ፈተናም አማክሮ አይመጣም
@FoziaSeid-xf9fl
@FoziaSeid-xf9fl Месяц назад
አላህ ያሳድጋቸው ልጆቻችሁ እንኳን ልጆቹ እኛ ትልልቆቹ ራሱ ምን እንደምንመስል ወላሂ አየሩነው የሀገራችን አብሽሩ
@oumabdala3305
@oumabdala3305 Месяц назад
አላህ ያሳድግልህ አንዋር ማንኛውንም ነገር በሰው ላይ ስንፈርድ ቀላል ነው አላህ ይጠብቃችሁ
@user-mk9zk1yx4h
@user-mk9zk1yx4h Месяц назад
አላህ ለቤተሰቦቻቹሁ ጀነተል ፊሪደውስን ይወፍቃቸው አብሽሩ በምንም ሁኔታ ይሁን አላህ ያሳድግላቹሁ ከክፉ ነገር ይጠብቅላቹሁ ልጆቻቹን
@MaslatMaslat
@MaslatMaslat Месяц назад
ዋው ልጅ ሌላ አላችሁ ደስ ይላል❤❤❤ ግን ይችኛዋን አማረኛ አስለምዱ በኋላ ትቸገራለች
@user-ev4jj2yu3m
@user-ev4jj2yu3m Месяц назад
ወይኔ አብሽሩ እናት ከሌለ ከባድ ነው
@ktube8920
@ktube8920 Месяц назад
አላህ ያገናኛቹ ኢንሻ አላህ
@user-rt7ns2rn6s
@user-rt7ns2rn6s Месяц назад
ያጀመአ ስለ ሰው ኑሮ ሁኔታ ለምን ትጠይቋቸዋላችሁ እባካችሁ የሠውን ቁስል አትንኩ ቤተሠብ የለንም አሉ በቃ ባለፈውም ሚስቱ ተናግራለች ምን አለ ብትተዋቸው የማይጠየቅ ጥያቄ ባትጠይቋቸው አብሽሩ አላህ ያጠክራችሁ ሚስትህ ጋር ባለፈ እኩል ነው ያለቀስኩት ስለ ቤተሠቧ ስትናገር 😢😢😢
@MaslatMaslat
@MaslatMaslat Месяц назад
አኑ ስታምሩ ደግሞ መመሳሰላችሁ ጌታን ውይይ ጉድ❤❤❤❤
@Emuuser-cz7qs7pv3v
@Emuuser-cz7qs7pv3v Месяц назад
ማሻ አላህ ደስ ስትሉ
@hawaabdu1778
@hawaabdu1778 Месяц назад
ማሻ አላህ አላህ ባገናቹሁ ደሞ ይሠብስባችሁ
@Toybi274
@Toybi274 Месяц назад
አላህ ያሳድግላችሁ ልጆቻችሁን
@gjyvng738
@gjyvng738 Месяц назад
ያጊዜስንትተጨቀናልበኢጃዛቤትአሳለፍነው አላህሪዝቃችንንገናሆኖጠክሩአብሽሩ
@gjyvng738
@gjyvng738 Месяц назад
ወይኔከባድነውወላሂአላህጀነትያድርግላችሁ ስማቸውደስሲልፈሪዳናፈሪሀ
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp Месяц назад
አላህ ያሳድግላችሁ ሁሉንም ማሻአላህ
@user-yr6ti8sf9i
@user-yr6ti8sf9i Месяц назад
አብሽሩ ብዙወቻችን ነን የላክነዉ ልጅ ማሳደግ ሳዑድ ከባድ ነዉ አሁን ላይ ጭራሽ ኦቨር ነዉ ጀግኖች ናችሁ እንደዉም ለሠወች ቦታ አትስጡ አይዞችሁ
@taiyobaaaaa8590
@taiyobaaaaa8590 Месяц назад
አላህያገናችሁ ስደትያለበትብቻነው የሚውቀው
@user-zv3pi8mt4i
@user-zv3pi8mt4i Месяц назад
እንረዳለን እኛ ስኡዲዎች እኔም እንደናንተ ነኝ ያውም ብቻየን እድገት ማፊ ግን አልሁምዱሊላ
@MaslatMaslat
@MaslatMaslat Месяц назад
የሰው ሀገር የሰው ነው እዛያደገችው ይሻላታል❤❤❤
@ስብራቴ
@ስብራቴ Месяц назад
አብሽሩ ወለሂ የደረሰበት ብቸ ነው የምውቀው 😢😢😢 50kእነዝገበቸው
@EthiopiaOnelove
@EthiopiaOnelove Месяц назад
❤❤❤ሹክረን እህቴ 🙏🙏🙏
@FaizaGetachew-wf3qv
@FaizaGetachew-wf3qv Месяц назад
አይዞችሁ ጠንክራችሁ ሥሩ ሁላችንም እንደናተው ነን❤
@user-iz5ve6wg2j
@user-iz5ve6wg2j Месяц назад
አለህ የሰድጊለቹ በሰምም የገነኛቹ የልጅ ነፍቆት ከበድ ነው ብቻ የየው ይረደል 😊
@gjyvng738
@gjyvng738 Месяц назад
እንዴትመኪናለመንዳትቻልክጠይብከለላችሁ
@asqw6481
@asqw6481 Месяц назад
እህት ተሸፋኝ አልነበርሽ ወይስ ባልሽ ሌላ አግብቶ
@user-rh1xg3cw5c
@user-rh1xg3cw5c Месяц назад
ውአሊኩም ሰላም ወርህመቱላሂ ወበርከቱ
@user-dp8fc4mp8p
@user-dp8fc4mp8p Месяц назад
Lojochachiw sint ametachew new faridaa ina faraah
@user-jl2hw6ox5z
@user-jl2hw6ox5z Месяц назад
ሁላችንም ልከን ነው እምንሰራው አብሽሩ
@Luabab-uy8ui
@Luabab-uy8ui Месяц назад
ወይ ሚካይብ😂😂😂 አላቺሁት አይጥ መስለሻል እህት
@user-po7pu7yu1l
@user-po7pu7yu1l Месяц назад
ፊሊተር ነው
@Luabab-uy8ui
@Luabab-uy8ui Месяц назад
@@user-po7pu7yu1l 😄😄😄
@Luabab-uy8ui
@Luabab-uy8ui Месяц назад
@@user-po7pu7yu1l እወንዱ ጋር ለመመሳሰል ነዉ መሠለኝ እሱ አረብ ስለሚመስል ክክክ
@zedahmed9371
@zedahmed9371 Месяц назад
​@@Luabab-uy8ui😮😮😮ሀበሻ ነው
@Luabab-uy8ui
@Luabab-uy8ui Месяц назад
@@zedahmed9371 አወን ሀበሻ ነዉ ግን አረብ ይመስላል እጂ
@HdHd-ym4il
@HdHd-ym4il Месяц назад
❤❤❤❤❤ማታ ነው የማየው
@user-jt8qk9pp2e
@user-jt8qk9pp2e Месяц назад
አይዞችሁ በርቱ
@WasKan-hw8sb
@WasKan-hw8sb Месяц назад
ግብዞች አብሽሩ
@user-hq6dq8zp6x
@user-hq6dq8zp6x Месяц назад
ታምረላችሁ🌹🌹🌹
@AbufaridaFarida
@AbufaridaFarida Месяц назад
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትህ ሀባይቢ እንዴት ናችሁ
@jemilyhusin4232
@jemilyhusin4232 Месяц назад
ግንኮ ዱንያ ጠፊ ናት አንተ ስራ እሷ ትሂድ ጉድ እኮ ነው ያችኛዋ ልጅስ እዛ ቤተሰብ ከለለ እንደት ብላ ትኖራለች
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Месяц назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ዋበረካተሁ አህለን
@user-ds3wr6vz3c
@user-ds3wr6vz3c Месяц назад
ወላሂ አጀቴን በላችሁት እናት የለለው ሰው ብዙ ነው ጎደሎው
@tbebmedia2
@tbebmedia2 Месяц назад
አላህ ሁላችንንም ነገሮችን አሥተካክሎ ከልጆቻችንጋ ምንኖር ያድርገን
@SofiaButajira
@SofiaButajira Месяц назад
የአንቺም ላክሻት ጥበብዬ❤
@tbebmedia2
@tbebmedia2 Месяц назад
@@SofiaButajira አላዃትም ሶፊ ያው እኔም እንደሠሚራ አንደኛይቱ እዛ ነች ያለችው
@SofiaButajira
@SofiaButajira Месяц назад
@@tbebmedia2 ነገሮችን ተስተካክለው አሏህ በአንድ ያድርጋችሁ ውዴ
@tbebmedia2
@tbebmedia2 Месяц назад
@@SofiaButajira አሚን የኔ ውድ
@madinamadina2490
@madinamadina2490 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rl7ew4qi5w
@user-rl7ew4qi5w Месяц назад
ግን አበሻነህ ማሻአሏህ 😂😂😂😂
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y Месяц назад
አወ ያውም ወሎየ ሸበላ ነው የሀርቡ ልጅ ነው
@gjyvng738
@gjyvng738 Месяц назад
አረብመስሎኝነበርማሻአላህሁለቱምቆንጆናቸው
@HeyatSmels
@HeyatSmels Месяц назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-zx8fo2fj4h
@user-zx8fo2fj4h Месяц назад
እኔም ልኬ ነዉ የምሰራዉ ትክክል አብሽር
@user-dp6cb6hn3s
@user-dp6cb6hn3s Месяц назад
👍👍👍👍👍👍
@ksaksa404
@ksaksa404 Месяц назад
❤❤❤
@tibat5267
@tibat5267 Месяц назад
😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-os6qb4lo2j
@user-os6qb4lo2j Месяц назад
ማሻአላህ ሌላ ልጅ አለቹ ሰሆቹን አትስሙ የረሳቹን ረሰቹ ቢቻ ነዉ ምተዉቁት
@ametube8037
@ametube8037 Месяц назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😢😢😢
@noormuhammed9798
@noormuhammed9798 Месяц назад
ሠብ አረኩህጠክሩ
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t Месяц назад
❤❤🎉🎉
@user-qm2qb4hh8d
@user-qm2qb4hh8d Месяц назад
🎉🎉🎉🎉😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@user-fikr1234
@user-fikr1234 Месяц назад
የኔ ውዶች ደምሩኝ በቅንነት
@Marwacheru
@Marwacheru Месяц назад
❤❤
@fatumasaaid9205
@fatumasaaid9205 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
Далее
ትዳር ፈላጊዎች ከየትኛዉም አለም
2:06:45
ሓደጋ ቲክቶክ ኣብ ሓዳር
19:49