Тёмный

ስለወልቃይት ብዙ መስዋዕት የከፈለው ድምጻዊ አበበ ካሴ ዛሬ የሆድ የሆዱን ተነፈሰ 

Подписаться
Просмотров 378 тыс.
% 3 586

እሚታዋ ጎንደር እናቷ ዳባት
ወልቃይት ጠገዴን በምን አመካኝተው ትግራይ ወሰዷት?

Кино

Опубликовано:

 

7 янв 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 376   
@hannaaragie8962
@hannaaragie8962 3 года назад
በጣም ደስ የሚል የአማሮች የባህል ዘፈን እኛ እኮ አንድ ስንሆን ያምርብናን ሁላችን አማራ አማራነት ህዝቡ ንግግሩ ባህሉ ወጉ ቋንቋው ጀግንነቱ ልይት ይላል 💚💛❤️
@yilmaadem9765
@yilmaadem9765 3 года назад
የአበበ ቃለመጠይቅ የሚጣፍጥ፣የሚያዝናና፣የሚይስቆጭ እና የሚይስተክዝ ነበር። እናመሰግናለን።
@YenesewBelie
@YenesewBelie 2 года назад
እረ ያማል ጎበዝ። ይህን መረዋ ድምፃዊ ከነቤተሰቦቹ ሞቶ ተገኘ የተባለበት ሚስጥሩ አልገባኝም። ያስቆጫል። ነፍስ ይማር ጀግናዬ።
@burukandargie5392
@burukandargie5392 3 года назад
ጀግና ነው አብየ በርታልን እንዲሁም የአማራ ተልቨጅ ጋዜጤኞች ከልብ በጣም ጥሩ ስራ አየሰራቹሁ ነው በጣም ከልብ አመሰግናለሁ በብርቱልን ከጎናችሁ ነን አማራነት የለምልም 💚💛❤💪💪
@ኡምምነወር
@ኡምምነወር 3 года назад
አበበ ካሴ እውነተኛ የአማራ ደም በጂማትህ የሚሄድ ጀግና የጀግና ዘር ነህ። ክብር ለወልቃይት ጠግዴ ህዝብ
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 Год назад
One Ethiopia Ethioia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia.thank you
@ስዩምዘኡራኤል
@ስዩምዘኡራኤል 3 года назад
የአማራን ሚዲያ በጣም እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥሉ ወንድማችን በርታልን አንገትህን ቀና አድርገህ የሀገርህን እና የአከባቢህ በሀል እና ወግ ለማስተዋወቅ የበለጠ እንደምትሰራ አምናለሁ በርታ ሰላም ለእናት ሃገራች ይሁን 🙏
@ሰብለነኝከሀገረምኒልክሸዋ
አቤት ቤተ አማራ ልቤን ወሰዳችሁት ፍቅር ህዝቦች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደስታችሁን ሙሉ ያድርግላችሁ 💚💛❤💞🌹👌👌👌
@abera1892
@abera1892 3 года назад
የኔ ጀግና ወንድም የሀገር ኩራት እድሜና ጤና መስዋዕትነት ከከፈልክለት ነፃነት ጋር እንድሰጥህ ምኞቴ ነው።
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 Год назад
Almotkium Artist Abebe Kasie.thank you we love ❤️❤️❤️❤️ Ethiopian music Thank you.
@seni5328
@seni5328 3 года назад
የኔ ጀግና አይዞህ እየሞትን እንበዛለን ጠላት ይጠፋል
@ziynasres7233
@ziynasres7233 2 года назад
የኔ ጀግና እይዞህ እየምትን እንበዛለን ጠላት ይጠፍል
@ኪራA
@ኪራA 3 года назад
ብዙ ዘፈኖቹ ማግኘት አይቻልም ቢችል እንደገና ቢሰራልን ወይ ካሴቱ ካለ ቢያራባ ጥሩ ነው
@yoyoyoyo3756
@yoyoyoyo3756 3 года назад
ትክክል
@yoyoyoyo3756
@yoyoyoyo3756 3 года назад
ጀግና የፍኖው ድምፅ በጨለማው ጊዜ 😭😭✌️ሁሉም አለፈ እዝግአብሔር ይመሥገን 🙏🙏🙏😥
@blatienawrayakobo3269
@blatienawrayakobo3269 3 года назад
ጀግናዉ በርታልን
@saadamohammed8812
@saadamohammed8812 2 года назад
አቤ የኛ ጀግና አሁንም አማራው እያለቀ ነው ና ድምፅ. ሁንልን ነፍስህን ይማራው አይ መቃጠል
@Samitrghh
@Samitrghh 5 месяцев назад
እራያ ማለት በትግርኛ እዩት ማለት ነው ማይ ካድራ ማይ ፀብሪ አዲ ኳላ ማይ ሎሚን ሁመራ አላማጣ የማነው ? ምራብ ትግራይ ነው ታዲያ ለምን መቀሌም አድግራትም አስመራንም አይ ይጨመርላቹሁ? ካካ ኧረ ድፍረት
@melesewsolomon9911
@melesewsolomon9911 3 года назад
አማራ ሲነካ እኔንም ያመኛል ያመኛል ያቅለሸልሸኛል ያዞረኛል የአማራ ጠላት በሙሉ ይደምሰስ አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አንበሳው አበበ ካሴ እንኳን ደስ አለህ ወያኔዎች በሙሉ ተጠራርገው አንተ ከነበርክበት አንገታቼውን ሰብረው ተዋርደው ቅሊንጦ ገቡ ኢትዮጲያ ለዘላአለም አብባ ትኑር አሜን 💪💪💪💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@negaber8400
@negaber8400 3 года назад
አበበ ካሴ እንኳን ደስ አለህ እንኳን ለዚች ቀን አደረሰህ
@melkamdemeawoz9513
@melkamdemeawoz9513 3 года назад
ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይወች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደርሳቹሁ ::እንዲሁም ለአማራ tv ሰራተኞ በሙሉ መልካም በዓል አማራ tv ኮርተንባችኃል እናመሰግናለን በርቱ 💚💛❤️
@مباركتركيالدعجاني
ወይ በፈጣሪ ዘፈኑ ለብቻ ተቀነባብሮ ይለቀቅ የምትሉ እጅ አውጡ።ወይ ዘፈኑን ልቀቁልን
@samriwaka6214
@samriwaka6214 3 года назад
,
@worketambaw9981
@worketambaw9981 3 года назад
@@samriwaka6214 ע ט%וחיי ן
@worketambaw9981
@worketambaw9981 3 года назад
@@samriwaka6214 וו
@ሶብሪሀያት
@ሶብሪሀያት 2 года назад
ይለቀቅ
@selima4387
@selima4387 2 года назад
🤚
@abebechanie5868
@abebechanie5868 Год назад
በጣም ደስ የሚል የአማሮች የባህል ዘፈን እኛ እኮ አንድ ስንሆን ያምርብናን ሁላችን አማራ አማራነት ህዝቡ ንግግሩ ባህሉ ወጉ ቋንቋው ጀግንነቱ ልይት ይላል 💚💛❤ 39 Reply
@ሠላምለሀገራችንኢትዮጵያፍ
ድምፅ ብሎ ዝም ነው ጀግናችን
@melesewsolomon9911
@melesewsolomon9911 3 года назад
እባካችሁ አሁን የሰማነውን ዘፈኖቹን እንደገና ሰርታችሁ ላኩልን በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው ዘረኝነት ይውደም አንድነት ይለምልም 💚💚💚💛💛❤❤
@haileabrha3997
@haileabrha3997 3 года назад
ጀግና በርታ ኣቤ
@bekelemulugeta6817
@bekelemulugeta6817 2 года назад
በስነጥበብ አኩሪ የሆነ ጀግንነት ከውነሀል። በተለይ ወልቃይትና ጠገዴ በወያኔ በሐይል ተይዞ በነበረት የስቃይ ዘመን ሕዘቡ ምን ያህል ግፍ እንደተፈፀመባቸው ፈጣሪ ነው ምስክር ። እንኳን ለዚህ ጊዜ አበቃህ ።
@eyugfgfd2270
@eyugfgfd2270 2 года назад
እውነት፣በጣምያማልነፍስይማር፣እስከመቸነግን!!
@gigimarsha4094
@gigimarsha4094 2 года назад
አበበ ካሤ በጣም ነው የምወድህና የማከብረህ የኔ ጀግና ምክርህ እንደ አባት ነው የሆነ ጊዜ የመከርከኝ ምክር ሁሌም በልቤ ውሥጥ አለ ባገኝህ በጣም ደሥ ይለኛል
@truetrust8216
@truetrust8216 3 года назад
የእኔ ጀግና አቤ በርታ ከጎንህ ነን !!
@yewlisewderas1548
@yewlisewderas1548 3 года назад
ምርጥ ሰው ምርጥ ድምፅ ነው ያለው አበበ ካሴ ይመችህ እንኳን ይሄን ቀን አዬህ
@blacklion1579
@blacklion1579 3 года назад
በኢትዩጵያዊነቱ የማይደራደረው አማራ ኮራንባችሁ። አንድነታችሁን አጥብቃችሁ ያዙ። መልካም ገና።
@mulugirmawmulu9476
@mulugirmawmulu9476 3 года назад
ሰላም እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመደአኔታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በሰላም አደረሳችሁ
@truetrust8216
@truetrust8216 3 года назад
አይ አይ ወይ ሀገሬ አይዞን አማራዬ !!!
@mentameremebet4619
@mentameremebet4619 3 года назад
በመላዉ ዓለም ለምትገኙ ዉድ ኦርቶዶክስ ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም አደርሳችሁ
@yyy0yyy219
@yyy0yyy219 3 года назад
@yyy0yyy219
@yyy0yyy219 3 года назад
አበበካሴ
@ህሌናዳኛቸዉ
@ህሌናዳኛቸዉ 3 года назад
እንኳን አብሮ አደርሠን
@fk3365
@fk3365 2 года назад
አበበ ካሴ የጀግኖች መታሠቢያ ለኖረባት ምድር የታሪክ ማኅደር ነበር ፣ ፈጣሪ ገዳዮቹን ርጉማኑን በጨለማ የፈጇቸውን ሴረኞች ምቀኞቹን በብርሃን ተገልፀው የጃቸውን ይክፈላቸው ንፁህ ደማቸው ይፋረዳቸው ። ነፍሳቸውን ይማር
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 3 года назад
Love you Ethiopia 💚💛❤️🇪🇹🇲🇱
@suzanakaleb2286
@suzanakaleb2286 3 года назад
አቤ እናመሰግናለን ለስካሁኑ ስራህ! እስኪ በነካ እጅህ ህዝብ ወደፊት ምን ማድረግ እንዳለበት በጥኡም ዜማህ አዲስ ዘፈን ስራልን እባክህ! አሁን ግን ህዝብ ሆይ ከመቆዘምና በአሉን ከማክበር ጎን ለጎን ሳትዘናጋ ተደራጅ የተሰደደ ወንድምህን በሙሉ ከያለበት መልስ!!! ላለፋትም ሃውልት ትከል! ትምህርት ቤት ሰይም! ለዘመናት የተዘረፈብህን ንብርትና መሬት ሸንሽነህ ከጁንታው የቀኝ ግዛት ወደራስህ መልስ! ወጣት በሙሉ ቀበሌና ወረዳ ተደራጅተህ ሄደህ ያባቶችህን የተዘረፈ መሬትና ንብረት ወስደህ አልማ! ከዚህ በኃላ የምን መሳደድ ነው የቻልክ ፖሊስነት ተመዝገብና አገርህ ከወደፊት ቀማኛ ጠብቅ! ተደራጅተህ ወደ እርሻ ስራ የቀበሌ አስተዳደር ስራ የልማት ስራና የፀጥታ ማስጠበቅ ስራ ግባ! ቀጥል!
@zamzamsaeed3228
@zamzamsaeed3228 2 года назад
እንኮን፡ከአማራ፡ከጀግና፡ህዝብ፡ተወለድን፡ኩሩ፡አማራ፡ነን
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 3 года назад
Thank you godbless 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@באיומוגוס
@באיומוגוס 3 года назад
ጀግና ጀግና በርታልን። አማራ ያቸንፋል💚💛❤✊✊✊💪💪💪
@ubaxabaaba4782
@ubaxabaaba4782 2 года назад
ኡፉፉፉ፡አሁን፡ነዉየሰማሁት፡ባቤ፡ሞት፡ልቤ፡ተሰብራል፡አሁንስ፡አማራ፡ማንንም፡አትመኑ፡የኔ፡ጀግና፡ለመላው፡ቤተሠቦቹ፡መፅናናትን፡እመኛለሁበዕንባ፡ነው፡ያየሁን
@jamalnuru5208
@jamalnuru5208 2 года назад
ነብስ ይማር አብየ ጀግናው
@ሙሉየገጠርልጅ
@ሙሉየገጠርልጅ 3 года назад
🇨🇬🇨🇬🇨🇬👍👍👍👍👍ጎንደር ወልቃይት የጀግኖች አገር
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 года назад
ማንመ ከበደኝኝ የቁርጥ ቀን ልጅ አበበ ካሴ ምት ልቤ ተሰበረ💔💔💔😭😭😭 ያሚል ሰው በሀገሩ ሀገርን ናፈቀውው💔💔💔😭😭
@śŖ7-o8q
@śŖ7-o8q 2 года назад
ማን እደገደለው አልሠማሁም ታሟ ወይስ አሸባሪው ወያኔነው የገደለው ወይስ
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 7 месяцев назад
መቸነዉ የሞተ የትስነዉ የሞተዉ
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 7 месяцев назад
በቃ ሀገሬን ያለዉ ሁሉ ይጥፍነዉ😢😢😢😢😢😢😢
@melkamdemeawoz9513
@melkamdemeawoz9513 3 года назад
በርታ ጀግና ነህ
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 3 месяца назад
Mequanint Ethiopian Artist Abebe Kasie ❤❤.
@gebrieabeje7518
@gebrieabeje7518 3 года назад
አቤት ድምፅ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@Tube-uc9yi
@Tube-uc9yi 3 года назад
የኛ ጀግና አቤ በርታ።
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 Год назад
Thank you Ethioian mekent.
@እራህማየረሱልወዳጅ
ጀግና አይሞትም እንወድህ አለን ምን ጊዜም
@malikhossain7180
@malikhossain7180 2 года назад
በእውነት፣የኢትዪጲያ፣ምሥክረ፣ነህ፣ነፍስህን፣ይማርው፣
@አበበችነኝባለመሀተቧ
ድምፅህ አንደኛ የኛ ጀግና በርታ ደማች 💛💛💛💚💚💚❤❤❤❤🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅
@rosarcalm2769
@rosarcalm2769 3 года назад
Beautiful Amhara people💯, Rise up Amhara 💕💕💕💕💕🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@wublfmfkwt8693
@wublfmfkwt8693 2 года назад
የኔ ጀግና ወርቅ ኮከብ የኢትዮጵያ እውነተኛ ልጇ አቤት ስወድህኮ😘💚💛❤
@kukushatazeb4129
@kukushatazeb4129 3 года назад
በነገራችን ላይ ዘፈኖቹ በሙሉ እኔ በተወለድኩበት(ደብረታቦር) አካባቢ ሲዘፈን ነው የኖረ
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 3 года назад
ልትከታትፈው?
@workomula8947
@workomula8947 3 года назад
አበበ ካሴ አይዞህ ቀጥልበት በጣም ተፈላጊ ነው ድምጥህ እደተከላቸህ ።ምትናገረውን እየሰማሁ ነው አይዞህ ኢትዪጱያ የትውልድ አገሬ የምኮራብሺ እናታለም አቢሲኒያ ኢትዪጱያ ብልጥግናሺን ባይኔ ያሳየኝ እኔ ውጭ አገር ነው ያለሁ ፈጣሪ ህዝቦቿን እና ኢትዪጱያን ይባርክ ኢትዪጱያ ለዘላለም ትኑር
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 Год назад
One Ethiopia thank you ❤️❤️❤️❤️🙏👍
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 Год назад
Amen thank you
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 Год назад
Yimeshal engi Yinengal Kibur Artist Abebe Kasie your way One Kibirt Ethiopia.
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 Год назад
Ethioia Tikidem all the time thank you.
@semabera2485
@semabera2485 3 года назад
...✍💚💛💖 he is a brave patriot✊✊✊! Likeberyemigeba talak Artist new! Lik ende Fasil Demoz yale jegina Artist new. Lireda liveretata yigebal Artist Abebe Kasse💖 ...✍longlive Abe.
@ayelignmengesha4454
@ayelignmengesha4454 2 года назад
It is extremely painful to hear such heart breaking news. Aye Gondar, ligochish bachir eyetekechu yemikerubet neger meche yihone yemikomew.
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 11 месяцев назад
Thank you ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ Ethiopian.
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 3 месяца назад
Originalu Fano artist Abebe Kasie ❤❤. Kibirt Ethiopia Tikidem.
@የሳሙአባትነኝ
@የሳሙአባትነኝ 3 года назад
አቤ አውቃሃለሁ ዳንሻ።ጠገዴ።ሶሮቃ።ዛሬ በዚህ ሚድያ በማየቴ ደስታየ ወደር የለውም
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 6 месяцев назад
Ethiopian Lezelam Nurie Thank you ❤❤.
@dersogedef3429
@dersogedef3429 11 месяцев назад
አቤ ፈጣሪ ነብስህን ይማረው መቼም አልረሳህም የኔ አባት😢😢😢😢😢
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 Год назад
Astewoch Lig artist Abebe Kasie rest in peace all the time nobody forget you ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍 Kibirt Ethiopia kids.
@eth1h99
@eth1h99 3 года назад
ቢታገዝ ጥሩ ቦታ መድረስ የሚችል ሰው ነው
@marthamengistu7882
@marthamengistu7882 3 года назад
Love his voice. !
@eexx8075
@eexx8075 3 года назад
ወይ አማራ ስንቱን በሆዱ አምቆ ያዘው እስኪ ይውጣልን አንዴ እንተንፍሰው
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 7 месяцев назад
Ethioian Legendary artist Abebe Kasie rest in peace.Pure Ethiopian Artist in peace.
@fikreselam7913
@fikreselam7913 3 года назад
ወይኔ ደምፁ ደስ ሲል
@gebrieabeje7518
@gebrieabeje7518 3 года назад
ቀላል!!!!!!!
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 Год назад
I love you all the time our kibuir artist Abebe Kasie rest in peace Beautiful Ethiopan kid.
@tgfetene1995
@tgfetene1995 Год назад
አንተ ለሀገርህ የተሰዋህ 😢 ነብስህ በሠላም ትረፍ ያሳዝናል ባለቤትህ ልጆችአንተ ያሳዝናል ነብሳችሁን ይማረው ፈጣሪ 😢😢😢😢💔💔💔
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 Год назад
Thank you ❤️❤️❤️❤️ Ethiopian
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 Год назад
Thank you Orginal Ethioian.
@ቲጁከመርሳቡሆሮወለተሐና
እናተን አጥምተው የኔ ቆጆ ኑሪን ስያመጡነው ነገሩ ያበቃው መስማት ላቆም ነበር
@negagetnet8242
@negagetnet8242 8 месяцев назад
ሁሌም ይህ ሰዉ ውስጤን ይሰብረዋል። በቆየ ጥሩ ነበር።
@mulawtiku2131
@mulawtiku2131 2 года назад
ነብስ ይማር
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 6 месяцев назад
Ayizohe Atmotim Libishin Lebeshal Ethioia Tikidem all the time our mom.❤❤
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 Год назад
Rest in peace Kibur Artist Abebe Kasie happy New year Ethioia Tikidem what ever we don't nkow who dissed for you.
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 6 месяцев назад
Original Fano Yehager goal keeper you did it.Kibur Peur Ethioian ❤❤.
@samiraomal2034
@samiraomal2034 3 года назад
Wow demete arfe New 😍 wey tezeta
@yemisrachworeta4739
@yemisrachworeta4739 2 года назад
አበሳየ በሰላም እረፉልኝ አትረሳም ስራሰርተህ ያለፉክ ነህና።
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 2 года назад
ግን የእውነት ሙቷል
@jdmgj5723
@jdmgj5723 3 года назад
እኳን:ደስ:አላችሁ:ወገኑቸየ
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 Год назад
I love the all Ethiopian music.
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 Год назад
Kibirt Ethiopia Lezelam Nurie One Ethiopia.Thank you.Nobdy Tress pass Green Yellow and red Flag.
@צבצהחחבח
@צבצהחחבח 2 года назад
ጀግናው አማራ ኢትዮጵያዊ ነፍሰ ይማር 😭😭😭😭😭
@belaygebramlak4166
@belaygebramlak4166 Год назад
ተወግደዋል እኮ ፈጣሪ ደጉ 😂😂😂
@sadahasn8921
@sadahasn8921 3 года назад
አበበ ካሴ አሁንም በደንብ አልበብ መሰራት አለብህ እሄን ሁሉ እሚያሰታውሰ ሁቱብ በሰምህ ክፈት አሰተዋውቅ በርታ በምንችለው አቅም እናግዝህ አለን በርታ
@agoyetesfayetube6438
@agoyetesfayetube6438 3 года назад
አበበ እድሜና ጤና ይሥጥሕ እንዲ እውነቱን አውጣው
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 Год назад
Amen rest in peace our Ethio's beautiful Ethiopa.
@tigistteshale6408
@tigistteshale6408 2 года назад
የማራ ጥቁር ዘመን ጀግና ልጅችሽ አለቁ ነብስ ይማር 🖤🖤🖤🖤🖤🖤💔💔💔💔
@haileabrha3997
@haileabrha3997 3 года назад
ኣቤ ወልቃይት እዲሄድ ለጥምቀት ምኞቴ ነው
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 10 месяцев назад
Thank Ethioia.
@abdullahsaeed5629
@abdullahsaeed5629 3 года назад
ጀግና፡ነህ፡በርታ
@AlemGedefa-cm4wk
@AlemGedefa-cm4wk Год назад
ፈጣሪ ጀግኖችን ይጠብቅልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 7 месяцев назад
Kibuirt Ethiopian Artist Abebe Kasie almotkim.we remember you all the time.
@abyssiniamedia7701
@abyssiniamedia7701 3 года назад
አንበሳው በርታልን አማራነት ይለምልም
@abebechalamni1777
@abebechalamni1777 3 года назад
እንኳንደስ አለን
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 Год назад
Medicine Artist Abebe Kasie rest in peace Kibur Artist Abebe Kasie Nebiu Ethioia thank you ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍.
@እሙ-ደ4ወ
@እሙ-ደ4ወ 3 года назад
አንበሳይ። አማራየዋ
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 Год назад
Kibirt Ethiopian kids kibuir artist Abebe Kasie rest in peace for you and for your dear family rest in peace heart.what ever you ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍. thank you rest in peace.
@dgftugg4166
@dgftugg4166 2 года назад
😭😭😭😭😭ነብስ ይማር 🖤😭😭😭😭😭🖤🖤🖤😭😭😭
@belaygebramlak4166
@belaygebramlak4166 Год назад
ነብሱን በሲኦል ያንረው የሀ አህያ እንኳን ተሰናበተ በትግራይ ሀዘን ለግዜው የተደሰተ ሰው ነበረ ፈጣሪ ምን ይሳነዋል ድፍን የአማራ ሀዘን ደሞ ጀምረዋል ገና ምድረ አህያ ለጉራ የተፈጠራቹ እንኳን ወንድነት እንደ ትግራይ ያልነራቹ ቀራርቶ እማ የዋጣ ዘር ስለሆናቹ የናንተ ነው
@saedaahmed4320
@saedaahmed4320 Год назад
እኔ ማመን አቃተኝ ውነት ሙቷል ?