Тёмный

/ስለውበትዎ/ በወንጪ የጭቃ ጃኩዚ እንዲህ ተዝናንተናል...//በእሁድን በኢቢኤስ// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 593 тыс.
50% 1

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 542   
@ገኒኢትዬጲያዊ
@ገኒኢትዬጲያዊ 2 года назад
ፍቅር ጠፋ እንጂ ሀገሬማ እንኳን ለእኛ ለማንም ትተርፋለች ሀገሬ ሰላምሽን ፈጣሪ ይመልስልንንን
@hanan2237
@hanan2237 2 года назад
አሚን
@nunu7353
@nunu7353 3 месяца назад
Oromia west anw, amhara kilil aydelem
@user-qf1wd5iv5c
@user-qf1wd5iv5c 2 года назад
ዋው ቦታው ሲያምር አቤት ተፈጥሮ እምየ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛልን ♥
@ErmiasDereje-of8tm
@ErmiasDereje-of8tm 7 месяцев назад
❤❤❤
@user-ps7qj5ht1m
@user-ps7qj5ht1m 7 месяцев назад
🎉❤
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 2 года назад
ጋዜጠኛዋ በጣም የምትደነቅ ጎበዝ ናት ድፍረትዋን አደንቅላታለሁ ወንጪን የዛሬ ሀያ አመት ከባለቤቴ ጋ በመኪና ሄደን ጎብኝተነዋል እናም በጣም ደስ የሚል ቦታ ነው ግን በዚያን ጊዜ መንገዱ በጣም አስቸጋሪ ነበረ ተመስገን አሁን ለውጥ አለው ውብ ኢትዮጵያችን 😍
@meletsega6255
@meletsega6255 2 года назад
Black mud ይባላል ለብዙ በሽታ በተለይ ለቁርጥማት ለቆዳ በጣም ጥሩ እስራኤል አገር እንዳለ አውቃለሁ ግን ምን አይነት mineral እንዳለው ግን አሳውቁን
@emebettaye1202
@emebettaye1202 2 года назад
ይቅርታ በዛን ግዜ የፀበል ቦታ ነበር
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 2 года назад
@@emebettaye1202 እኛም የሄድን ጊዜ ይህንን ጭቃ አላየንም እንደ አሁኑ በዛን ጊዜ ብዙ ሰው ያወቀው አይመስለኝም ነገር ግን የወንጪ ሰዎች ፍቅራቸው እስካሁን ድረስ በውስጤ አለ ባለቤቴም እንደዛው ሁሌ ያስታውሰዋል መግቢያው መንገድ በጣም አዳጋች ነበረ እግዚአብሔር ሲፈቅድ ደግመን ሄደን እንጎበኘዋለን የአምቦም ህዝብ ፍቅር ነው 😍
@gingerbeer8896
@gingerbeer8896 2 года назад
@@meletsega6255 እስራኤል አገር ዴደ ሥእ የሚባለው ነው??
@meletsega6255
@meletsega6255 2 года назад
@@gingerbeer8896 ቪድዩ ላይ ነው ያየሁት ሳዳምና ጎመራ አካባቢ ነው የሆነች አሜሪካዊ ነች የሰራችው
@andenetetiopia5879
@andenetetiopia5879 2 года назад
ፍቅር አንድነት ጠፉ እንጂ ሀገራችን እንኳን ለህዝቦቻ ለአለም ትተርፉለች ለአንድነታችን እግዚአብሔር የበቃን🙏💚💛❤️
@nunu7353
@nunu7353 2 года назад
Oromia and Debub lyuu nat
@hayathayu2936
@hayathayu2936 2 года назад
አሚን ያረብ
@hanaeshete9388
@hanaeshete9388 2 года назад
I agree 👍
@aashahaalamo7105
@aashahaalamo7105 2 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@mepubekele7698
@mepubekele7698 2 года назад
ሊያ ዕውነት እልሻለሁ በጣም ደስየሚል ያውም ዕውነተኛውን ጃኩዚ አሳይተሺናል እያወቅን ማወቅ ያልፈለግነው የሀገራችን ፀጋ ተፈጥሮ የለገሰችን ነው ለጊዜው ሳይንሱን ትተን በሚቀጥለው ጊዜ ከወንጪ ፕሮጀክቶች ጋር ተያይዞ ብዙ ትሩፋቶች ይጠብቁናል ebs ምስጋና ይገባችኋል ሊያ የምታቀርቢያቸው ፕሮግራሞች ተወዳጅና አስተማሪዎች ናቸው 🙏🙏🙏
@clemobile2086
@clemobile2086 2 года назад
ኢትዮጵያ እኮ ድንቅ የተፈጥሮ ፀጋ አላት ግን ምን ዋጋ አለው የዘመኑ ፓለቲካኞች እያባሉን ተቸገርኝ እንጂ
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 года назад
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን? ይህ አስገራሚ ቪዲዮ እንዳያመልጣቹ 😎ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-LBnHgZzP8l0.html
@tube-nf7dp
@tube-nf7dp 2 года назад
ትክክል
@Orange06909
@Orange06909 2 года назад
እውነት ነው
@user-pt8pz2lm6f
@user-pt8pz2lm6f 2 года назад
በጣም
@user-pt8pz2lm6f
@user-pt8pz2lm6f 2 года назад
በጣም
@workefaris9447
@workefaris9447 2 года назад
የእውነት ከልብ ወይኔ ቀናው እረ ወገን በጌታ አገራች ሁሉም ነገር አለ እባካች እንዋደድ አንጣላ በፈጣሪ 😭😭😭😭ጌታ አቦ አገሬን ጠብቃት 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-uu5el8je1h
@user-uu5el8je1h 2 года назад
የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው ።
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 2 года назад
Exactly
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 2 года назад
በጣም
@user-qo9tw5kc1d
@user-qo9tw5kc1d 2 года назад
ጋዜጤኛዋ ግን እምትደነቅ ናት የኔ ውቦች ሁላችሁም ትልምራላችሁ ተፈጥሮን የመሰለ ነገር የለም♥♥♥
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 2 года назад
ኢትዮጵያ የ የተፈጥሮ ውበትሽ እንዴት እንደሚያምር ሊጎበኝ የሚገባ ቦታ ነው ኢትዮጵያ የ ሰላምሽን ያሰማን ታይቶ የማይጠገብ ብዙ የተፈጥሮ ሀብት አለን
@abinahi7167
@abinahi7167 2 года назад
ስታምሪቆንጆ❤❤?❤
@user-vu5gp2qe8c
@user-vu5gp2qe8c 2 года назад
ወይ ሀገሬ ፍቅር ጠፋ እንጂ ተፈጥሮማ ዉብ ነበር 👌
@y.5206
@y.5206 2 года назад
ዋዉ ቦታዉ ደስ ሲል ፈሀገራችን ኡትዮጲያ ሁሉንም ያደላት የተባረከች ሀገር ናት እግዛብሔር ይመስገን ሀገሬ በመሆኗ ኩራት ይሠማኛል እግዛብሔር ሙሉ ሠላሟን ያምጣልን🙏🙏💚💛❤💕💕💕
@user-nc4ww5ck5f
@user-nc4ww5ck5f 2 года назад
ሊያን አቤት ስወዳት ጌታን ቅልጥፍ ፈጠን ያለች👌🧡
@qalloowarratuulamaashaggar1477
@qalloowarratuulamaashaggar1477 2 года назад
My center Oromia beatiful land Hamaan si argatani oromiya too❤❤❤🙏
@cookingwithsamira4307
@cookingwithsamira4307 2 года назад
Amiiiiiiiiiiiin oromiyaan haa lalistu
@rahimahaji9439
@rahimahaji9439 2 года назад
Amin oromiya koo
@y.5206
@y.5206 2 года назад
ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች ወገኖቻችን በብርድ በርሀብ እየተሠቃዩ ነዉ ያሉት😭😭😭😭😭 የሠሚ ያለህ ወገኖቻችን አሳዛኝ ቦታ ና ጊዜ ላይ ነዉ ያሉት እርዳታ ያስፈልጋቸዋል ፕሊስ🙏🙏😭😭😭😭💔💔💔😭😭😭🙏🙏🙏
@elenafreweini6434
@elenafreweini6434 2 года назад
Wonderful.Thank for showing this place i never knew before 🔝🔝🔝
@user-me3kh7rq1u
@user-me3kh7rq1u 2 года назад
አንዷ ጋዜጠኘ በጠም ጎበዝ ነት ፀጉረ አጭረ🌻🌻🌻🌻 ሁለቹም ጎበዝ
@roziiyoutube7210
@roziiyoutube7210 2 года назад
oromiya tiyaa badhatuu umama oduma sii qabnu biya orma kesa joraa edaa uuuuuufff selam lee Ethiopia 🇪🇹❣️🇾🇪❣️❣️❣️
@user-pd3ot9tb4u
@user-pd3ot9tb4u 2 года назад
💚❤️🇪🇹
@nunu7353
@nunu7353 2 года назад
Oromia ❤️❤️
@nunu7353
@nunu7353 2 года назад
@@user-pd3ot9tb4u Oromo land of the blessed people
@martinendres5657
@martinendres5657 2 года назад
wow buck to the Ruth, I love it so much Ethiopia have a lots of amazing nature!!! please travel every where and show how beautiful Ethiopia is!!! how many of us do we know those wonderful places? thank you sooo much! 💐🏆👌🏽🌻👍🏾🙏🏽🍀💐👌🏽
@emmy1365
@emmy1365 2 года назад
What a amazing place ‼ ሀገሬ ኢትዮጵያዬ ድንቅ ነዉ ውበትሽ‼ Ethiopia forever ‼💚💛❤🙏
@helenalmaw636
@helenalmaw636 2 года назад
omg የልጅነት ትዝታየን ቀሰቀሱብኝ በጣም ልጅ ሆኜ ነበር ይሄንን ውብ ሀገር የጎበኘሁት ብርዱ መንገዱ ሁሉም ነገር ውብ ነው
@fyfuxgd1839
@fyfuxgd1839 2 года назад
የት ነው አካባቢ ነው እሚገኘው
@zeharatadese5290
@zeharatadese5290 2 года назад
የት ክልል ነው ልዩስፉራው
@nunu7353
@nunu7353 3 месяца назад
@@fyfuxgd1839Oromia
@nunu7353
@nunu7353 3 месяца назад
@@zeharatadese5290Oromia
@amanuelwondimu6946
@amanuelwondimu6946 2 года назад
Liyaye hule metakerbiyachew programoch arife nache berchi enodeshalen 👍👍👍👍
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 года назад
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን? ይህ አስገራሚ ቪዲዮ እንዳያመልጣቹ 😎ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-LBnHgZzP8l0.html
@rheabera2983
@rheabera2983 2 года назад
They did amazing job 👏🙌💜
@manahabte1029
@manahabte1029 2 года назад
ከድሮም አስፋው መሸእሻ ይዛአችሁ ሔዳችሁ በጣም ደስ ምትሉ የኢቢኤስ አባሎች እንኳን አደረሳአችሁ በፕሮግራም የናተ በጣአም ደስተኝአ ነኝ እኔ ግን አንድ ቅር ያአለኝ ከናተ የስራ ባልደረቦች አራት ሰዌች ጎድለዋል ስለዚህ ባአላችሁበት አገራችንእን ሰላም ያአምጣአልን እወዳአችዋአለሁ ሰላአም ዘመን ይሁንላአችሁ ።
@melkamethiopiawit6584
@melkamethiopiawit6584 2 года назад
Good job EBS!!!! This will be on our list to visit!
@dribasenayittube6639
@dribasenayittube6639 2 года назад
ኦሮሚያ ምድራዊ ገነት ⚫🔴⚪🇪🇹❤
@makiyaoromo4698
@makiyaoromo4698 2 года назад
😍🥰🥰
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri 2 года назад
@Fitsum በትክክል እንደነኚ አይነቱ ናቸው ሀገርን የሚበጠብጡ
@emukiya7490
@emukiya7490 2 года назад
@Fitsum 😁😁😁
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 2 года назад
@Fitsum ምነው ጎንደር አማራ ሲባል እእልልል ወንጪ ኦሮምያ ሲባል ዋዋዋዋይይይ ?????👎👎👎
@rema5517
@rema5517 2 года назад
አረ በፈጠራችሁ ኢትዮጵያ ብቻ ብለን ብንስማማ ምን አለበት አረ ተውስ እኛስ ሂያጅ ነን ለሚመጣው ትውልድ ግን ለምን መአት ትፈርዱበታላችሁ አረ ተውስ ጭንቅላታችሁን ከፈት አርጉና አሰሩት ያረብ ምን አይነት ትውልድ ነው ውይ ያረብ😭😢
@tomhabtamu138
@tomhabtamu138 2 года назад
Oromya ethiopia medre genete 😍😍😍
@hirutabebe8344
@hirutabebe8344 2 года назад
Woow yeoromo mider wubeta❤💚❤
@missfathima8318
@missfathima8318 2 года назад
ማሻአላህሥታምሩ አላህ ሀገራችንን ሠላምያድርግልን
@user-ss9vg3lm4n
@user-ss9vg3lm4n 2 года назад
ለምኑ መሻአሏህ ወይ ቱ አሌሽ
@user-hd5gr5zy2l
@user-hd5gr5zy2l 2 года назад
ወይኔ እንዴት እሚያምር ቦታነው በጣም ደሥ ይላል ሥመጣ እኔም እዚችቦታ ለማየት ጓጉቻለሁ ሁላቹህም ውድድድድድ❤❤👌
@desertflwrs
@desertflwrs 2 года назад
Wowww can’t wait to visit this place 😍
@ashash9382
@ashash9382 2 года назад
🤐 Nafixeny
@nunu7353
@nunu7353 3 месяца назад
Komche be tv kayachu beki naw
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 2 года назад
ውበት ሲለኻ ሐበሻን የሚወዳደር የለም 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@nunu7353
@nunu7353 3 месяца назад
Amdam wetu Illman saree
@nunu7353
@nunu7353 3 месяца назад
Eritrawoche rasachun chalu midre amdam chigaram
@user-iu2sj1wl6w
@user-iu2sj1wl6w 2 года назад
ጎበዝናት ጋዜጠኛዋ ፀጉረ አጪሯ
@msramsra2524
@msramsra2524 2 года назад
My beautiful country oromiyaa ❤🌳❤✊✊I love you oromiyaa tiyyaa 🥰🥰🥰
@queenqueen73
@queenqueen73 2 года назад
Endew you four of the ladies are super active Mashaallah. Keep doing great.
@ouzipistol1703
@ouzipistol1703 2 года назад
Damn these girls looks beautiful without a makeup but I really love the nature it's way better than my Texas men made lakes I can't wait to visit one-day!!
@mr.nobody9086
@mr.nobody9086 2 года назад
I never understood the appeal of excessive makeup. Everything is nice with moderation, but when women (of all cultures) transform their faces to look like a knock off barbie doll, it just looks weird to me.
@user-oq7ss5nk6p
@user-oq7ss5nk6p 2 года назад
ቦታው ዋው ኢቢኤስ ስወዳችሑ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@nunu7353
@nunu7353 2 года назад
Oromo web nat
@sunshine2009385
@sunshine2009385 2 года назад
what a beautiful place, can’t wait to visit oromiya biya tiya
@samyy3559
@samyy3559 2 года назад
U meant Gallo botty ahya fekregnaw
@nunu7353
@nunu7353 3 месяца назад
@@samyy3559komche buda mikegya chigaramu lemagyu
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 2 года назад
ናፍቆትዬ ስወድሽኮ
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 2 года назад
ጭቃው እስራኤል አገር የሙት ባህር የሚባል አለ የሱን አይነት ጭቃ ይመስላል . በዛ ጭቃ የተለያዩ የፊት መዋብያ ፕሮዳክቶች ይሰራሉ . በጣም ደስ የሚል ቦታ ነው
@abdigadisa
@abdigadisa 2 года назад
Ebs isin jaalanna.Galatoomaa.
@sirgutmarkos2672
@sirgutmarkos2672 2 года назад
ሊያ በጣም ደፋር ነሽ ጎበዝ
@yusraatubeak3090
@yusraatubeak3090 2 года назад
Wawooooooooooo walisoo biyaa koo masha.allah masha.allah masha.allah masha.allah masha.allah masha.allah masha.allah masha.allah alan mi dhagdii yarabii nagaan itii nu galchii
@dimondking6327
@dimondking6327 2 года назад
Liya you are #1 #1 #1 #1 #1 demo konjoooooo
@user-dg8rk3qv8e
@user-dg8rk3qv8e 2 года назад
ማሽአላህ የዛርው ልዮ ነው እናመሠግናለን
@ababobekele9253
@ababobekele9253 4 месяца назад
ሊያ bareduu❤❤❤sewedeshe yene wub
@gavingavin3572
@gavingavin3572 2 года назад
ዋው እንኳንም ኢትዮጵያዬ ሆንኩኝ ውበቷ የአገሬ ድንቅ ነው ፈረሱ ደግሞ አሁን ጣለሽ እያልኩ ተሳቀኩ
@nunu7353
@nunu7353 3 месяца назад
Oromia is beautiful 😻
@selamawitkebede4276
@selamawitkebede4276 2 года назад
Sitamru Liya betam gobez nesh
@Arttube6421
@Arttube6421 2 года назад
ቫላንታይን ደይ ወይም የፍቅር ቀን የተባለ ከውጭ የመጣ የባንዳ ባህል የስንት እህቶቻችንን ህይወት አበላሸ በስጋም በነፍስም እንዲረክሱ አደረገ ለዚህም ዋነኛ ተጠያቂዎች ሚዲያዎች ናቸው በተለይ ebs tv ባካችሁ የebs tv አዘጋጆች ባካችሁ ወደ ቀልባችሁ ተመለሱ
@mimikebede4456
@mimikebede4456 2 года назад
ገዛህኝ በርቱ ቅርስን ጠብቁ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏽🙏🙏🏽🙏
@HoovaH-pt8yz
@HoovaH-pt8yz Год назад
የምር እናታቹ መርቃቹሀለች ታድላቹ ስራ ሳይሆን መዝናናት ነው እኛ መዳም ቤት ለማንኛው ታስቀናላቹ😍😘😘
@gogogogo742
@gogogogo742 2 года назад
ውይ ሴቶች ያሳምራል ከተባለ ምንም ትቀባላቹ 😆😆እኔ ፊቴንስ አልቀባውም ነበር ቦታው ግን ደስ ሲል ሀገሬ የድሮ ሰላምሽን ጌታ ይመልስልን
@amandatedo216
@amandatedo216 2 года назад
የሊያ አድናቂ ሆኜ ቀረሁላችሁ ሰዎች...ሁሉ ነገሯን እወደዋለሁ ሴት ረጋ ሰትል ትስበኛለች
@abel4765
@abel4765 2 года назад
GOD BLESS OROMO ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹
@molomolo5250
@molomolo5250 2 года назад
ሊያእውነትምሊያበርችጎበዝ
@fhdddchfdfdd1214
@fhdddchfdfdd1214 2 года назад
እኔስ አገሬ ናፈቀኝ ላይሞላ እዱኒያ አስራ ሰባት አመቴ ሳዳረቢያ
@njadnjad3902
@njadnjad3902 2 года назад
ፈጣሪ ላገርሽ ያብቃሽ አኔእንኳን ለረፍት ሄጄ ከመጣሁ 6ወርሆነኝ ተመስገን አንችም በጤናላገርሽ ያብቃሽ የሸገሯ እሙ
@fhdddchfdfdd1214
@fhdddchfdfdd1214 2 года назад
አሚን እህት መኖሪያ ፈቃድ የለኝም ለዛ ነው
@njadnjad3902
@njadnjad3902 2 года назад
@@fhdddchfdfdd1214 አትፍሪ እራስሽን ጠብቂ ፀሎት አርጊ,አዎ ያለውነገርያስፈራል
@fhdddchfdfdd1214
@fhdddchfdfdd1214 2 года назад
እሽ እህቴ
@sofitube6902
@sofitube6902 2 года назад
ዋው አካባቢው በጣም ደስ ይላል እኛ አልተጠቀምንበትም እንጂ ተፈጥሮ ስቱን አደለችን ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያርግልን
@nunu7353
@nunu7353 3 месяца назад
Manachu enante? Oromo bemidru eytetekeme naw
@hawaax4680
@hawaax4680 2 года назад
ሀገራችን እኮ ውብ ናት ፍቅር. አጣይ እንጂ እስክ ሁላችንም በየሀይማኖታችን ዱአ እናድርግ ሀገራችን ስላም እንድትሆን
@tubetube5582
@tubetube5582 2 года назад
ደም አፍስ ደመላሺ የበላይ እሚባሉ ሰውች ኑረው እረበሺን እጅ አገሬ ተፍጥሮዋ ደስ ይል ነበር
@alemaztezera9167
@alemaztezera9167 10 месяцев назад
በጣም ነው ምውደው ፕሮግራማችሁን ከናንተ ጋ ብሰራ ደስ ባለኝ
@brhananatey2780
@brhananatey2780 2 года назад
Eway des kibleka kabzi zeloe egrger amlak selamu yewrdelna 🙏 ❤🇪🇷
@njadnjad3902
@njadnjad3902 2 года назад
አሜን
@nunu7353
@nunu7353 2 года назад
We don’t speak your language. We have a language called Affan Oromo
@sabaabraham1396
@sabaabraham1396 2 года назад
Thank you ebs this place is my next vacation i really love it.
@mekdinaashu9184
@mekdinaashu9184 2 года назад
ወንጪ ሀገሬን እኔ ተወልጄበት ግን በድንብ አለማወቄ በጣም ራሴን ታዘብኩ😍👏👏👏
@rahimaahmed4931
@rahimaahmed4931 2 года назад
ኧረ ውሃው ውስጥ የሆነ ነገር እንዳይኖር እኔ እንደዚህ አይነት ነገር እፈራለው
@mulubekel6410
@mulubekel6410 2 года назад
እኛ ዱሮ እንደ ፀበል ነዉ ያምን ጠቀም አኡ ያካሱ ነዉ እንጅ ሥንት ሼባ የደና በት ነዉ
@wanoffee5795
@wanoffee5795 2 года назад
ውብ ኦሮሚያ!! ❤️💚❤️ ግን ለምንድነው ህፃናቶቹን ከቀርፃችው በሀላ ያጠፋችውት ?? ልጆቹ በኦሮምኛ ሲዘፍኑ የነበረበትን video ? ሳታምኑበት ለምን ለጠፋችው??
@user-in4iy7jh8z
@user-in4iy7jh8z 2 года назад
ናቆት ስታምሪ
@mamieyube896
@mamieyube896 2 года назад
🌹ምርጥ ነብይ 🌹ምርጥ አዛኝ🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አፍቃሪ🌹ምርጥ አዛኝ🌹ምርጥ መሪ🌹ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌹ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑኑ🌹🌹🌹
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 года назад
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን? ይህ አስገራሚ ቪዲዮ እንዳያመልጣቹ 👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-LBnHgZzP8l0.html
@bute5158
@bute5158 2 года назад
አይተን የማናውቀውን የተፈጥሮ ፀጋ እያሳያችሁን ነው ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን
@nunu7353
@nunu7353 2 года назад
Oromo hulem yayewal Debubm endeza. Aytachu mataku amarawoche nachu
@netsanettube9580
@netsanettube9580 2 года назад
Wowwoo oromo 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅✅✅✅😘😘😘
@nunu7353
@nunu7353 2 года назад
Oromia is heaven
@netsanettube9580
@netsanettube9580 2 года назад
@@nunu7353 mati naaf ta'i please demeri please
@GalilaRout
@GalilaRout 2 года назад
🤩🤩🤩 ሊያዬ የሌባ ጣትሽ ጥፍር ጭቃው ስርቆሻል 🤣🤣🤣🤣🤣
@user-oq4ml5ov5o
@user-oq4ml5ov5o 2 года назад
ግሩም እይታሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@Nejat197
@Nejat197 2 года назад
ወይ እይታ ክክክክ
@jeerrryu
@jeerrryu 2 года назад
አቤት እይታ ውይ🤣🤣🤣🤣 ከሷ እራሱ አላስተዋለችውም🤣🤣
@mekeditube8263
@mekeditube8263 2 года назад
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን ጠብቃት አቤቱ ማርን
@mm6227
@mm6227 2 года назад
ይህንን ቦታ ሳይውደደድ ቀድመን ሆቴሎችና መዝናኛ እንስራበት
@tisyonkelu3766
@tisyonkelu3766 2 года назад
Betikikil
@nunu7353
@nunu7353 2 года назад
Oromo kehonk bicha alblzya afnchaen las
@nunu7353
@nunu7353 2 года назад
@@tisyonkelu3766 komta oromia mesrat aychelem
@hayata6678
@hayata6678 2 года назад
@@nunu7353 ዘረኛ ብሽቅ
@getahoyetemisgin204
@getahoyetemisgin204 2 года назад
@@nunu7353 enato oromo nat echelalew
@hiwi9
@hiwi9 2 года назад
ወንጪ ወሊሶ የኔ ምርጥ ከተማ 🥰🥰
@user-og7ld8fr2z
@user-og7ld8fr2z 2 года назад
እናንተ ግን ጎንደር የማትሄድት በምን ምክኔያት ነው ነው ሞራል ያለው ሰው የሌም የጭቃ ማቡካት ባአል እኮ አይደለም መቸም ጭቃ መቀባት እና ሜካፕ አንድ ነው ብላችሁ ነው
@robidulume7528
@robidulume7528 2 года назад
ይመቻችሁ፡ውድ፡እህቶቼ፡በጣም፡ተምረለችሁ።
@riseandshine7960
@riseandshine7960 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን የዛሬ ስለ ውበቶ ፕሮግራም ይመቻል
@user-oi5vr5do2p
@user-oi5vr5do2p 2 года назад
እምዬ ሃገሬ የቀድሞውን ሰላም እግዚአብሔር ይመልስልን 💚💛❤👌🙏
@mossesblessed113
@mossesblessed113 2 года назад
ኢትዮ ያላት ተፈጥራዊ ሃብት እኮ: እንኳን ለ ኢትዮጵያውያን:ለ መላ ኣፍሪቃ ሚሆን ሃብት ኣላት። ያው የ ዘረኝነት በሽታ ኣጥፉት እንጂ። ኤርትራዊ ወዳጃቹ ነኝ።ሰላማቹ ይብዛ።🇪🇷🙏❤️
@nunu7353
@nunu7353 3 месяца назад
Zim blhe key baharhen aseb manhe chigaramu sedetegya leba
@alexender5983
@alexender5983 2 года назад
በጣም የምትድነቂ ነሽ በፈረስ የመሄድ ለመልመድ ስንት ግዚ ፈጀብሽ
@kingcell9524
@kingcell9524 2 года назад
ኢትዮጵያ ሰላም ይብዛ 🇪🇹🇪🇹
@user-kr7rn8oq5w
@user-kr7rn8oq5w 2 года назад
ናፍቆትየ ወዳዋለች ባንዴ ለጠፈችዉ
@merongetachew4475
@merongetachew4475 2 года назад
በጣም ደስ ይላል ግን እኔ በጣም እባብና እንቁራሪት በጣም እፈራለሁ እዛ አይኖርም በእርግጥ ውይስ በእድል ነው ምን ይላሉ አስጎብኝዎች
@neimneim2446
@neimneim2446 2 года назад
ዋው ቦታው ሲያምር
@b.t1315
@b.t1315 2 года назад
Kezim belay nat oromiya❤❤❤❤
@gadisegamachu1137
@gadisegamachu1137 2 года назад
Da,imumakoo nayadachiftan 👌💖💖💖isiniit hatoluu bay,ee isii iraa baredaa 👌👌👌👌
@gigiabate7353
@gigiabate7353 2 года назад
የእግዚአብሄር ስጦታ በጣም ያምራል የልጅነት ጊዜ ኤን አስታወሳችሁኝ 😘
@Susu.Tube123
@Susu.Tube123 2 года назад
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿أَيَعْجِزُ أحَدُكُمْ أنْ يَقْرَأَ في لَيْلَةٍ ثُلُثَ القُرْآنِ؟ قالوا: وكيفَ يَقْرَأْ ثُلُثَ القُرْآنِ؟ قالَ: {قُلْ هُوَ اللَّهُ أَحَدٌ} تَعْدِلُ ثُلُثَ القُرْآنِ.﴾ “ከናንተ አንዳችሁ በለሊት ውስጥ የቁርአንን አንድ ሶስተኛ መቅራት ያቅተዋልን? ሲሉ። ሶሃቦችም፦ እንዴት አድርገን ነው የቁርአንን አንድ ሶስተኛ መቅራት የምንችለው? ሲሉ። ‘ቁልሁላሁ አሀድን መቅራት የቁርአንን አንድ ሶስተኛ ትስተካከላች’ አሉ።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 811 ↪ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-JSux1aTQLd4.html
@user-om6gn9vp8o
@user-om6gn9vp8o 2 года назад
አቤት አለባበሳችሁ ውብ አይገልፀውም 🇪🇹👈
@dinatube6757
@dinatube6757 2 года назад
ዋውው!! የሚገርም ቦታ ነው በእውነት አድናቂቹሁ ነኝ ❤️❤️
@shagawallo8664
@shagawallo8664 2 года назад
እንኳን አያችሁ መስዋት ሚሆንበት oromo እናንት የቆምጬ ልጆች Welcome You stand children qomche she oll you face to
@birtukanurban1501
@birtukanurban1501 2 года назад
biyya too Oromiya 😍😍😍
@aklesayakassahaile6294
@aklesayakassahaile6294 2 года назад
እንሰሳውን ያለምክንያት አትምችው ፈረስ ያደርሳል እንጂ አይወጋም
@user-df4dm6df2c
@user-df4dm6df2c 2 года назад
ቃልኪዳንን አባጋ ውሰዱና እርቃኑአን ቆማ አስጠምቁአት ይኸን የመሸፋፈን አባዜዋን እንዲያፋቱአት😘
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Год назад
እረ እኔም ሀፍረታም ነኝ በጣም
@hermelakermela7422
@hermelakermela7422 2 года назад
ጨቦ ጉራጌዎች እኮ በጣም ግሩም ህዝቦች ናቸው።💚💛❤
@user-pd3ot9tb4u
@user-pd3ot9tb4u 2 года назад
የምን ጉራጌ ነዉ ወንጪ ነዉ. ኦሮምያ. ናት
@hermelakermela7422
@hermelakermela7422 2 года назад
@@user-pd3ot9tb4u እንዴ ጉጉል እኮ ነጻ ነው አይከፈልበትም ጨቦ ጉራጌ ብለሽ ፈልጊ። እስከ መቼ ድንቁርና። Chebo or Chabo is an ethnic group of the south West shewa zone and West Shewa Zone of the Oromia Region of south-west Ethiopia. The Chebo speak the Oromo language but originate from a Gurage ethnic groups. their religion is Ethiopia Orthodox Christianity,[1] The livelihood of the Chebo-Inchini area of is described as enset (Ethiopian banana), barley, and cattle.[2]
@tomhabtamu138
@tomhabtamu138 2 года назад
Fesame 🤣🤣 eyzoreke gewrage gewrage telale atafrem mjemrya oromo keyte eskeyte tareke eweke ande gewrage gewdefcha adego selayehe new teltewla 🤣🤣
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 2 года назад
@@hermelakermela7422 ቆጮ የበላ ሁላ ጉራጌ 🤣🤣🤣🤣 ጩጩ በጉራጌኛ ከሆነ ወሎ እኮ በኦሮምኛ ነው
@hermelakermela7422
@hermelakermela7422 2 года назад
@@oromiyabirthoromo1916 እንዴ ጉጉል እኮ ነጻ ነው አይከፈልበትም ጨቦ ጉራጌ ብለሽ ፈልጊ። እስከ መቼ ድንቁርና። Chebo or Chabo is an ethnic group of the south West shewa zone and West Shewa Zone of the Oromia Region of south-west Ethiopia. The Chebo speak the Oromo language but originate from a Gurage ethnic groups. their religion is Ethiopia Orthodox Christianity,[1] The livelihood of the Chebo-Inchini area of is described as enset (Ethiopian banana), barley, and cattle.[2] ወንጪ ፣ ወሊሶ ፣ ሰበታ አካባቢ ያሉ ህዝቦች ጨቦ ጉራጌ ነው ሚባሉት። ዘራቸው ጉራጌ ነው የሚያወሩት ደግሞ ኦሮምኛ ነው። ጉጉል ነጻ ነው በነገራችን ላይ። Google is free FYI.
@yohanesa7728
@yohanesa7728 2 года назад
# No more የፈረንጆቹን ጃኩዚ......
@ethioseble3054
@ethioseble3054 2 года назад
ያገራችን ውብና ማራኪ የሆኑ ቦታዎችን እያሳያችሁን ስለሆነ እናመሰግናለን💚💛❤💚💛❤💚💛❤👍👍👍
@ashash9382
@ashash9382 2 года назад
🤐it's Ormooya not your Country
@nunu7353
@nunu7353 3 месяца назад
Denbecha aydelem
@user-tr3wn3kf9s
@user-tr3wn3kf9s 2 года назад
በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ፍትህ
@tmaniacell
@tmaniacell 2 года назад
ሌያ ዬ ሰወድሸ አከብርሻለው አድናቄሸ ከቤሮት
@genetwasse3542
@genetwasse3542 2 года назад
Beautiful place, I love it, ❤
@mimikebede4456
@mimikebede4456 2 года назад
ገዙኮ እራሳችሁን ጠብቁ በርቱ✊🏾✊🏾✊🏾✊🏾
@birukgashu5938
@birukgashu5938 2 года назад
እሄ ለ አብይ አህመድ አሪፍ ነበር የሚዋሸዉ እንዴለቀዉ 🖐💚💛❤🖐
Далее
Новый уровень твоей сосиски
00:33