Тёмный

ስለጋዜጠኛ ታዲዮስ ታንቱ የተሰማው መረጃ!//አዲስ አበባ.! ደ/ብርሃን.! ጋይንት.! ቋራ.! 7 June 2024 

Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2
Подписаться 81 тыс.
Просмотров 27 тыс.
50% 1

ስለጋዜጠኛ ታዲዮስ ታንቱ የተሰማው መረጃ!/አዲስ አበባ.! ደ/ብርሃን.! ጋይንት.! ቋራ.!/ልዩ ልዩ የኢትዮ ኒውስ መረጃዎች!
Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2@ethionewschannel2
tikomazena@gmail.com
t.me/beletekassa

Опубликовано:

 

26 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 177   
@JMehammed
@JMehammed 3 месяца назад
ድል ለአማራ ህዝብ ።ድል ለፋኖ። ኢንሻአላህ አማራ ያሸንፋል ።
@almazreta9110
@almazreta9110 3 месяца назад
አቢቴ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት ይህ ሰዉ በላ መንግስት ወድቆ ደስ ብለዎት ለማየት ያብቃን እንወድዎታለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wondafrashmulatu128
@wondafrashmulatu128 3 месяца назад
ድል ለፋኖ።
@tigstabate4323
@tigstabate4323 3 месяца назад
ልክ ነዉ በሌ በተለይ እናቶችም አሉ አንዱ ፋኖ አንዱ ሚኒሻ ሁሉም ለቤተሰብ ከባድ ነዉ
@Merewainfo1221
@Merewainfo1221 3 месяца назад
ሰላም ስለ ራያ እና ጠለምት መረጃ አድርሰን
@abrehamgizachew471
@abrehamgizachew471 3 месяца назад
በርታ ድል ፍኖ!!!!!
@AntenehGetasew
@AntenehGetasew 3 месяца назад
እውነት ነው ግንዛቤ መስጠት ያስፈልጋል ሚኒሻው ወደ ፋኖ መቀላቀል አለባቸው
@SabitaAli
@SabitaAli 3 месяца назад
ያረብ ለአማራ ድረስለት ያረብ😢
@ElisaTube-ln6lk
@ElisaTube-ln6lk 3 месяца назад
እና ተኝተን እንሙት ስተየ ፋኖ ተማፀናቸው
@solomonhailu1699
@solomonhailu1699 3 месяца назад
ለመረጃው እናመሰግናለን
@BadryaBadrya-hz5nh
@BadryaBadrya-hz5nh 3 месяца назад
አላህ ሰላሙን ያምጣልን ያረብ ድሉን ሁሉ ለተጨቆነው አማራ ህዝብ❤❤❤
@tesfawamare836
@tesfawamare836 3 месяца назад
በሌቆፍጣናው ጎበዝ ልጅነህ
@adanezeru7118
@adanezeru7118 3 месяца назад
እናመሰግናለን በለጠ ካሣ።ለትክክለኛ ታማኝ መረጃህ።እግዚአብሔር ከታዲዮስ ታንቱ ጋር ይሁን።
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 3 месяца назад
አንድነት አንድነት አንድነት አንድነት አንድነት ሙስሊም ክርስቲያኑ በቃሉ ለሚገኘው ሐይማኖቱን ለሚያከብረው ለተከበረው የአምሐራ ሕዝብ!!!!
@asefabami3434
@asefabami3434 3 месяца назад
ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪ፉኖ መማረክ አያስፈልግም ሊገል የመጣን መድፉት ነው ።
@yarab4997
@yarab4997 3 месяца назад
ጋዜጠኛ ታድዮስ ታንቱ በጋላ የሚንገላቱ አባት 😭
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 3 месяца назад
በሌ ሰላም!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ብቸኛው አስተማማኝ የመረጃ ምንጭ ኢትዮ ኒውስ ብቻ ነው!ድል ለፋኖ!!!!!!💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@marconnigus
@marconnigus 3 месяца назад
ጉዳይ ካሳ የፀለምት ጉዳይ እውነቱን ዘግብ
@amen6689
@amen6689 3 месяца назад
ድል ለተገፋው አማራዬ💪💪💪💪💪
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 3 месяца назад
የፋኖ ትግል አንድ ካልሆነ ሽንፈት አይቀሬ ነው በሌ አንድነታቸው ላይ አተኩረህ ስራ ከጎንህ ነን ድል ለፋኖ 💚💛❤️
@mogesmekonnen-x7m
@mogesmekonnen-x7m 3 месяца назад
Who are u to tell FANO what to do? Look, they are doing everything possible at the expense of their and their family's life.
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 3 месяца назад
Who the hell are you? Fano is one!! They don’t have to be identical
@jamallandedi1529
@jamallandedi1529 3 месяца назад
በርታ በሌ ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ💪🏾
@avim4113
@avim4113 3 месяца назад
ደራሲና ጋዜጠኛ ታዲዮስ ታንቱን ተፈትቶ ያሳየን።
@aklilhagos
@aklilhagos 3 месяца назад
አርበኛው ጋሽ ታዲዎስ ሺ ለጠላቱ ይሄን ደንቆሮ የጠላት ስብስብ በብእሩ ያሸማቀቀ ጀግና !!!
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 3 месяца назад
ታዲዮስ ታንቱ የአማራ ባለውለታ ንቁ ኢትዮጵያዊ ግለሰብ ነው እናስታውሰው በቁሙ እያለ በቻልነው ሁሉ እንርዳው.
@emagag8161
@emagag8161 3 месяца назад
ህውሀት በአማራ ህዝብ ላይ በየዘመኑና ጊዜው የሚያደረሠው ግፍና ጭፍጨፋ ታሪክ ይቅር አይለውም😢😢
@de4xi
@de4xi 3 месяца назад
ድል❤❤ለፋኖ ❤❤ፋኖ ያሸን ፋል❤❤🎉🎉🎉🎉
@AndebetMulu
@AndebetMulu 3 месяца назад
ድምፃችን ከልብ እናመሠግናለን እንወድሃለን በነገራችን ላይ በሰሜን ጎንደርም ይሁን በመላው አማራ እየሞቱ የሉ ሚሊሾች ከምንም በላይ ልብ ይሰብራል ዉጊያቸዉ አላቢስ ቢሆንም ምንም የማያውቁ አባቶች አያለቁ ነዉ ማንኛውም ቤተሰቡ ሚሊሻ የሆነ አማራ አባቱን ወንድሙን አላማ ከሌለዉ ዉጊያ እንድቆጠቡ ያድርግ አድማ ብቸናዎች እንኳ ሳያዉቁ ሳይሆን ባንዳ በመሆናቸው ነዉ ለእርሱ ምንም አይጨቀኝም
@SabitaAli
@SabitaAli 3 месяца назад
ያአላህ ይህ ሁሉ አማራ እስር ቤት ያሣዝናል ድል ለተገፋዉ አማራ
@ermiyashailehaile8508
@ermiyashailehaile8508 3 месяца назад
ድል ላማራ ፋኖ
@derejereta2193
@derejereta2193 3 месяца назад
አማራን ለዚህ ያበቃው ያደረሰው ይህ አካሄድ አመለካከት ነው ። ።ወንድም ወገን ቤተሰብ እያልን እዚህ ደርሰናል አሁንም በባንዳነት ለተሰለፉት ያለውን አመለካከት ለማለሳለስ የሚደረገው ማንኛውንም ጥረት አጥብቀን መታገል አለብን እንዳውም በባንዳዎች ላይ የሚደረገው እርምጃ በቂ አይደለም ። ከዚህ በከፋ መልኩ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት።።
@SolomonTilahun-er2hu
@SolomonTilahun-er2hu 3 месяца назад
Amhara hodam newe, agasese
@esayaslove5758
@esayaslove5758 3 месяца назад
ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪 ኢትዮ ኒውስ ሚዲያ የግፉዐኖች ድምጽ 💚💛❤️
@alehegnish
@alehegnish 3 месяца назад
Thanks Belete. I appreciate your dedication and time. I hope you will work more on Fano unity.
@tesht6465
@tesht6465 3 месяца назад
ሚኒሻ እና አድማ ብተና የኛ አባቶችና ወንድሞች ናቸው። እውነታውን ማስገንዘብ የኛ ስራ ነው። እንቢ ብለው ለአብይ የሚዋጉት ግን ቢሞቱም መቆጨት የለብንም
@waltersara6984
@waltersara6984 3 месяца назад
ሚሊሻ ቤተሰቡን ቢያስብ ለብልፅግና አይዋጋም ሆዱን ወዶ ነው የሚሞተው
@aregaemoges5926
@aregaemoges5926 3 месяца назад
ስለ አዳርቃይ እነሱ እስከሚቃጠሉ ምን እየሠሩ ነው ነው ? የነሱ መሣሪያ አልገድልም አላቸው ?
@ManMan-w5u
@ManMan-w5u 3 месяца назад
ፋኖ አንድ ካልሆነ ሽንፈት ይቀምሣል
@ትእግስት
@ትእግስት 3 месяца назад
ድል ለጅግናው ፋኖ❤❤❤❤❤
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 3 месяца назад
ድል ለጅግናው ፋኖ💪💪💪
@ZemenuBeyna
@ZemenuBeyna 3 месяца назад
መከራ ነው
@Fanno123
@Fanno123 3 месяца назад
ኢትዮጵያ (ዐማራ) ይቅደም ወሮበላ ጋላ ነብሰበላ ይውደም!
@سعادهمحمد-ز4و
@سعادهمحمد-ز4و 3 месяца назад
የራያእናወልቃይትወጣትፋኖተቀላቀልአጋሜሰዉሁንአማራንሲጨፈጨፍጋላሲጨፈጭፍዝማብሎየሚመለከትየአማራወጣትሞትይሻልሀል😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@emuyetola8690
@emuyetola8690 3 месяца назад
Free Tadios Tantu 💚💛❤️🙏
@ቤተልሔምቲዩብ-ኘ8ሸ
@ቤተልሔምቲዩብ-ኘ8ሸ 3 месяца назад
ቸሪቱ እማምላክ ቸር አሰሚን🕊💚💛🌹🕊
@birhanieayalew8908
@birhanieayalew8908 3 месяца назад
ታማኝ መረጃ ነህ በርታ
@gdhgfgdgjf4267
@gdhgfgdgjf4267 3 месяца назад
የሚያሳዝነው ስብሀትን ለቆ ታድዎስን አሰረ ያሳዝናል
@GenetMetaferiya
@GenetMetaferiya 3 месяца назад
ፍትህለታሰሩእህትወንድሞቻችን።
@muhammedhassen6133
@muhammedhassen6133 3 месяца назад
በሌ እናመሰግናለን ሰለትክክለኛው መርጃህ
@WibanteAbate
@WibanteAbate 3 месяца назад
ወንድማለም ከፖለቲካ አንፃርም ቢሆን የሚሊሾች ማለቅ ከአለማወቅና ከፖለቲካ ግንዛቤ ዕጥረት ስለሆነ ብቻ ሳይሆን እያለቀ ያለው በሌላ በኩል አማራ መሆኑን ስናይ ያማል ።የሆነ የሚያበስላቸው አካል ሊኖር ይገባል የኢንተርኔት አክሠስ የላቸው ካድሬ እሚላቸውን ብቻነው እሚያቁት።በርታ
@HabtamuSechu16-rn6cn
@HabtamuSechu16-rn6cn 3 месяца назад
Lik neh bro.mnm emiyakut neger yelm eko
@Maria-f6g9z
@Maria-f6g9z 3 месяца назад
በሌ እንደ አንተና ወንድምህም የስራ ባልደረባህም ተወዳጁ በላይ ማናየ አይነት በጣም በሳልና አስተዋይ ጥበበኛ ለጠላት ለወዳጅ ሳትሉ እዉነታዉን በትክክል የምታቀርቡ ጋዜጠኞች ናችሁ አድናቂየችሁም አክባሪያችሁም ነኝ !!!❤❤❤ በላይየን ደግሞ አንድ ሙሉ ቀን ሲመጣ ከጎንህ እናየዋለን እንደ መሸ አይቀርም ይነጋል ለሊቱ !!!አሜን ።
@teshomesileshi
@teshomesileshi 3 месяца назад
Plse always came back again !!
@reyotamhara
@reyotamhara 3 месяца назад
በሌ የአዲአርቃዩን ጉዳይ ኢትዮ ፎረም ከሁለቱም ወገን ሶስት ሶስት በድምሩ ስድስት ሰዎች ናቸው ጉዳት የደረሰባቸው ብለው ዘግበዋል ።ግን ያየሰውና አበበ የሚባሉ ጋዜጠኞች አማራ ሁነው የአማራን በደል በከፋዮቻቸው አማካነት ማንነታቸውን የቀየሩ ሌቦች ናቸው።
@ethionewschannel2
@ethionewschannel2 3 месяца назад
??!!
@GetuRidek
@GetuRidek 3 месяца назад
ኢትዮ ፎረም ፀረ ፋኖ የወያኔ ተከታይ የቀድሞ ታዋቂ ጋዜጠኞችን በዘር ማጥ ፋት ወንጀል ይጠየቁ የሚል የወያኔ ፈረስ
@berhanudagnew4402
@berhanudagnew4402 3 месяца назад
ኢትዮ ፎሮሞች እኮ የወያኔ ጅራቶች ናቸው ። ነገር ግን ኢትዮጵያዊ ለመምሰል ይዳዳሉ።
@wilsonkasiya1838
@wilsonkasiya1838 3 месяца назад
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ❤❤❤ ሚኒሻ ድብን ይበል ሆዳም
@ngusebahta5373
@ngusebahta5373 3 месяца назад
16:35 😮 16:40 18:59
@stebanelakie2929
@stebanelakie2929 3 месяца назад
የውጭ ወራሪ የገደልክ መስሎህ ነው የራስህን አባት እየገደልክ እምትበጠረቀው ። አማራን አማራ የሚገድልበት የደንቆሮ ትግል ። አማራን መሳለቂያ ያደረገ የሽፍታ ታጋይ ።
@ቅንልብFano
@ቅንልብFano 3 месяца назад
እና ምን እናድርግ ሲገሉን ለኦሮሞ ብለው ነው የሚሞቱት አሁንም ካልተመለሱ ድብን ይበሉ የህልውና ትግል ላይ ነው ከበባውስጥ የገባን ህዝብ ነን ከጠላት ጋር ሆነው እየወጉን ነው ጥሪ ተደርገላቸው አልሰሙም ምን እናድርግ ነው የምትሉት በቃ እነሱ ለኦሮሞ እንሞታለን ካሉ ይሙቱ።😢​@@stebanelakie2929
@Zippo915thZippo91th
@Zippo915thZippo91th 3 месяца назад
እረቆምብለን እናስብ ድርድር ይደረግ የቻልልነውን ብንጮህይሻላል
@YitbarekGurba
@YitbarekGurba 3 месяца назад
ወንድማችን ❤
@debebetessema7649
@debebetessema7649 3 месяца назад
አቶ ታዲዮስ ታንቱ በቁም ከሞቱት የአማራና የኦሮሞ ጸሃፊ ነን ባዮች ከቀንድ አውጣው በላይ ናቸው።
@FirdyawkalFirde
@FirdyawkalFirde 3 месяца назад
በረታልን ጀግናዬ
@jejawatnafu6340
@jejawatnafu6340 3 месяца назад
Dl le Amhara fano ❤❤❤❤❤❤❤❤mot lebltsgna
@Muluye-zr9cs
@Muluye-zr9cs 3 месяца назад
Tadiyas Tantu mefetat wushet mehonu betammmm new yetesemagn
@tesfayeewunetu
@tesfayeewunetu 3 месяца назад
ስለ ጋሽ ታዴዎስ ታንቱና ሌሎችም የቃሊቲ እስረኞች እኛን ጠይቁን‼️ እንዲያዉም ዛሬ ክሪስና ሌሎች ወንድሞቻችንን ለመጠየቅ ሄደን ጠዋት ላይ ስኳራቸዉን ለመለካት ክሊኒክ ነበሩ‼️ በሌ ያሉትም ከክሪስ ጋር ቃሊቲ ማረሚያ ቤት ነዉ ቂሊንጦ አይደለም‼️ በተረፈ ግን ሁሉም እስረኞች እነ ጎበዜን ጨምሮ አግኝተናቸዋል‼️
@HabtamuSechu16-rn6cn
@HabtamuSechu16-rn6cn 3 месяца назад
Bela gold man ❤❤❤❤❤
@ZemenuBeyna
@ZemenuBeyna 3 месяца назад
የሚሞቱት ሰዎች የሣዝናሉ።
@SaidMohamed-sv1eb
@SaidMohamed-sv1eb 3 месяца назад
በርታ ወድማችን
@berhanuyetayh
@berhanuyetayh 3 месяца назад
Our freedom depend on our unity!! Victory for fano fano fano!!!
@daniyemekurye9552
@daniyemekurye9552 3 месяца назад
የአማራ ህዝብ ውለታህን አይረሳም በሌ እናመሰግናለን
@Flagot20
@Flagot20 3 месяца назад
የቋራ ጉዳይ እሚገርም ነገር ነዉ ለምሳሌ የኔ ወንድም ቋራ በርሚል ቀበሌ ነዉ ኗሪነቱ አርሶ አደር ነዉ ነብስገቢያ የሚባለዉ ቦታ የሱዳን ደበር ነዉ እናም አምስት አርሶአደር እርሻ ሲያከናዉኑ አንድ ሚንሻ ምሽግ ይዞ ይጠብቃል የሱዳን ሰራዊት እያጠቃቸዉ ስለሆነ
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 3 месяца назад
የአማራ ብልፅግና ይህን ለማስፈፀምነው ፋኖን የሚወጋው!!!
@KesKidanemariamZewale
@KesKidanemariamZewale 3 месяца назад
ሰውግንእኮ፡በብርነው፡እሚያየው፡ስትናግር፡ፍጠን
@Sada-d5g
@Sada-d5g 3 месяца назад
ያአማራ ሥቃይ መቼ ነዉ በቃ እሚለዉ ፈጣሪ ሆይ በወዳ በወድህ አቤቱ ጌታ ሆይ ኧረ አምላኬ ወይ አገሪቱን በሙሉ ብሀር አርጋት ተዉ ፆለቴ ይኸ ነዉ ለምን ግን ፈጣሪ የለህም ለዚህ ምግሥት ሞት አጣህ
@elias-5420
@elias-5420 3 месяца назад
በርታ!💪🏿በለጠ:: ለምታቀርበው ወቅታዊ እና ትክክለኛ መረጃዎች ከልብ አመሰግናለሁ:: የመረጃ አቀራረብህም ላይ የምታንፀባርቀው/የምታሳዬው ሙያዊ ስነ-ስርዓት፣ ጨዋነት እና መረጋጋት እንዲሁ ተምሳሌታዊ ነው::👍🏿
@ethionewschannel2
@ethionewschannel2 3 месяца назад
ሽልማት 👍👍
@YeshiWube-j8i
@YeshiWube-j8i 3 месяца назад
❤፣፣​@@ethionewschannel2
@ElisaTube-ln6lk
@ElisaTube-ln6lk 3 месяца назад
ሚኒሻ ወድም አለክ መሰለኝ
@imtadel
@imtadel 3 месяца назад
ወንድም በለጠ ለምታደርስን ታአማኒ ዘገባህ እናመስግናለን በርታ
@temesgenergetie7930
@temesgenergetie7930 3 месяца назад
ፍትህ ለታድዮስ ታንቱ። This is abusing the elder person!
@assefajudah8559
@assefajudah8559 3 месяца назад
The poll. Many, many ethiopians, believe The Educator and Journalist Taddewos does not deserve the unjust treatment. His release is demanded by many, many ethiopians !!!
@sanwoo2708
@sanwoo2708 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 3 месяца назад
የአዲስ አበባ ህዝብ ምን አይነት ደነዝ ነው
@timharmon10
@timharmon10 3 месяца назад
የ ብአዴን አጋስስ ህዝብ ለ ሰላሳ አመት ታግሎ ያመጣውን ነፃነት አሰገፍፈው እንሆ ለባርነት መልሰው ዳረጉን!
@VIP-n1z
@VIP-n1z 3 месяца назад
በለጠ ካሳ እውነቱን በደንብ አውጣ በአዲሳባ ለኦሮሞ ብቻ ስራ ተፈቅዷል ለሌላው አልተፈቀደም ያልከው የቅንጦት ጥያቄ ነው ለአማራ ኦሮሙማ አማራ በአዲሳባ አይሰራም ብቻ አላለም አማራ በኢትዮጵያ መኖር አይችልም የቻልነውን አማራ በጥይት የተቀረውን በእርሀብ የተቀረውን በተመረዘ ምግብና በተመረዘ መድሀኒት አማራን መጨረስ አለብን ብለው እየሰሩ ያሉ ኦሮሞዋችን ስራ አላሰራ አሉ ብሎ መክሰስ ቅንጦት ነው ያለውን ነገር ተናግሮ አማራ አሁን ካለው በበለጠ እንዲመር ማረግ ነው ያለብህ የምትሰራውንም ስራ አደንቃለሁ
@shibefente5682
@shibefente5682 3 месяца назад
ከአዲስ አበባ ከተወረረች ቆየች
@yonasbelay8336
@yonasbelay8336 3 месяца назад
አንድ አመት ሙሉ ተነግሮት ያልገባውና የአማራን እርድ እያየ ያልተመለሰ ሚሊሻ ይበለው።አደለም ቤተሰቡ ሰባት ዘሩ ይበተን😡
@stebanelakie2929
@stebanelakie2929 3 месяца назад
የፖለቲካ ደንቆሮ ።
@berhanudagnew4402
@berhanudagnew4402 3 месяца назад
አጅሬ ጃኖራ ፡ የረገፉት ሚኒሻና አድማ ብተና ብዙ ጊዜ በቄስ እና በሽማግሌ ተለምነው እምብይ አሻፈረኝ ስላሉ ነው እርምጃው የተወሰደባቸው ። እሚገርመው ግን ከተደመሰሱት ስስድስቱ ከፋኖ ቤተሰብ መሆናቸው ነው ። የፋኖን ትግስት ግን ሁሉም ስለሚያውቀው ፡ ለተገደሉት ባንዳዎች ያዘነ ዘመድ አዝማድ እንደለለ ነው የሰማሁት።
@dessieassefa945
@dessieassefa945 3 месяца назад
የተኛው አዲስ አበቤ እና ሌላው ኢትዮጵያውያን ጥሩ እንቅልፍ ላይ ነው ሲጠረግይነቃል ያኔ አይደለም መኖሪያ የሚተነፍሰው አየር ሲያጥረው ይባንን እና እርስት አልባ የሆነ እለት ተንሳፎ ይኖር እንደው እናያለን አየር ላይ ጃንቦም ሆነ ዳሌ ፓርክም ሆነ ጭፈራ ቤት የለም እና ሀይ ወፊቱ ያዜማል
@AmarekinduFetene
@AmarekinduFetene 3 месяца назад
ድል ለፍኖ😮😮😮😮
@Altaye61388
@Altaye61388 3 месяца назад
እኔ ቀደም ሲል ጀምሮ አሁንም በስደት ላይ እያለህ አባል ተመልካች ነኝ:: ሆኖም በቅርቡ ባቀረብከው ዘገባ አንዳንድ የፋኖ አደረጃጀቶች በፊውዳል አስተሳሰብና ሕዝብን ጭሰኛ ያደረጉ ሰዎች ስም መሰየማቸውን ተመልክቻለሁ የሚል ጠላት የሚለውን አስተሳሰብ መናገርህ ከባድ ግድፈት ስለሆነ ይህን ለሕዝብ ማስረዳት ይጠበቅብሃል
@SolomontessemaArgaw
@SolomontessemaArgaw 3 месяца назад
Thank You
@ayanawlakew
@ayanawlakew 3 месяца назад
ባዳ ቢሞት ያሳዝናል ወይ?
@yemisrachworeta4739
@yemisrachworeta4739 3 месяца назад
የርጉም ምን ልጂ አለው እኮን አለቀ. እዲህ ደሞ የአድማ በታኙ እና የምንሻው አለቃም እዲህ እየተቀነደሸ በወደቀ ሰው ቢሆን ኑሮ አምሮ ቢኖረው. ምንም ምክንያት የለውም እራሱን ከመትላትና ከድንቁርናው. ወይም ከመናፉስ ጋብቻ መኖር ነው። ይልቁን ለንቁው ለእውነተኛው ለጀግናው አማራ ፋኖ ድል ይሁን. እስከመጨረሻው ። ሞት ለወራሪው አውዳሚው. ዘራፊው ዘር አጥፊው ኦሮሞ አለቃና ምንዝሩ. አብይ. ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ጁላና ባጫ ወዘተ የጋኔል ጭፍሮች ።
@dinalamnie
@dinalamnie 3 месяца назад
ሰሞኑን ፋኖን አንድ እናደርጋለን ብለዉ አንዱን ጥለዉ አንዱን አንጠልጥለዉ የሄዱበትን ጉዳይ እንዴት አየከዉ።
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 3 месяца назад
ለሚኒሻ ለአድማ ብተና ለፓሊስ በተደጋጋሚ በየቤተክርስቲያኑ በየለቅሶው በየገብያው ፋኖዎች ጉሮራቸው እስኪደርቅ ተናገሩ ምን ይደረግ
@greater1666
@greater1666 3 месяца назад
በለጠ ካሳ ስለሚዛናዊ ዘገባህ እናመሰግናለን
@DaniAsmamaw-i6s
@DaniAsmamaw-i6s 3 месяца назад
Yametakarbaw program t
@werkemelese4557
@werkemelese4557 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gashawmelke7459
@gashawmelke7459 3 месяца назад
እንኳ ደህና መጣህ በሌ
@alemgzachewu1485
@alemgzachewu1485 3 месяца назад
በለጠ ምንሻ እና አድማብተና አቡኑ እረግመውታል ገና አይተርፍም
@aderaaddis8902
@aderaaddis8902 3 месяца назад
እናምንሃለን
@UnitedUnited-x9m
@UnitedUnited-x9m 3 месяца назад
😢😢😢
@siyoumyeshitla746
@siyoumyeshitla746 3 месяца назад
በርካታ የኦሮሞ መምህራን አሁንም እየመጡ ነው።የሚገርመው ደግሞ ያለችሎታቸው ስለሚመጡ አሰልጣኝ ሰው ሁሉ ተመድቦ ሥራ አሳዩዋቸው እየተባለ ነው።
@werkemelese4557
@werkemelese4557 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AdamuAmbachew
@AdamuAmbachew 3 месяца назад
ሚኔሻ እኮ ስሙን የማይፅፍ ማህይም ነው እንኳን የሴራ ፖለቲካ ሊረዳው ይቅር እና ቤተሰቡን አይረዳም ደንቆሮ ነው።
@JMehammed
@JMehammed 3 месяца назад
ድል ለአማራ ህዝብ ።ድል ለፋኖ። ኢንሻአላህ አማራ ያሸንፋል ።
Далее
Это ваши Патрики ?
00:33
Просмотров 30 тыс.