Тёмный

ስለ ሀገር - ከመምህር እና የኪነጥበብ ሞያተኛ አያልነህ ሙላቱ ጋር ተደረገ ቆይታ 

EBC
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 12 тыс.
50% 1

ስለ ሀገር - ከመምህር እና የኪነጥበብ ሞያተኛ አያልነህ ሙላቱ ጋር ተደረገ ቆይታ
#etv
#EthiopianBroadcastingCorporation

Опубликовано:

 

9 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 25   
@Bale-Suk
@Bale-Suk 2 года назад
This great individual I never know who he was until today, but I couldn't forget his work of Deha Adeg ከጭንቅ ከመከራ ካሳብ እንዲያድነው ሰው በመጀመሪያ ፈጣሪን ፈጠረው የፈጠረው አምላክ ሰው አስቦ አስታውሶ ሰውን የሰውን ልጅ ፈጠረው መልሶ ድራማው ሲጀምር ያለችው መነባንብ ናት ይህችን ፍልስፍና መቼም አልረሳትም
@yibeltalebiadge3048
@yibeltalebiadge3048 2 года назад
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው። እንደ አቶ አያልነህ አይነት ሰወችን እየጋበዛቹህ በቀላሉ ብዙ መልዕክት ማስተላለፍ ትችላለቹህ። በርቱ
@tayeabebe9971
@tayeabebe9971 2 года назад
ጋሽ አያልነህ ከዘመናት በሗላ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል:: ይህን ቪዲዎ የማየው ዛሬ እሁድ February 20/2022 ቀን ነው:: ከትንሽ ሰአታት በፊት አባይ መብራት ማመንጨቱን ሰምቼ እጅግ ደስ ብሎኛል::: አባይ አባይ ያገር አድባር ያገር ሲሳይ የሚለው መዝሙር ላይ እዩት ናቡቴውን ሄደ እየደነፋ አባይ ያገር አድባር: አባይ ያገር ተስፋ.... አባይ ያገር ተስፋ መሆኑን ከዛሬ ጀምሮ በተግባር እያስመሰከረ ነው:: ጋሽ አያልነህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ ሰላም ሁን
@0000-t9t
@0000-t9t 2 года назад
Great program as usual. Please let us know about Araya! We are worried 😟 😔
@dagmawiabate8765
@dagmawiabate8765 2 года назад
አበበች ከሀሳይ ምርጥ መልካም ሴት
@mgatwonway8712
@mgatwonway8712 2 года назад
እድሜና ጤና ይስጥልን በትክክል ታሪክን ማወቅ ስለሚረዳን ትውልድን ከውሸት ትርክት ስለምትታደግ አደራም ኢትዮጵያዊነት ክብር ስለሆነ እናመሰግናለን
@natand3029
@natand3029 2 года назад
Endi melkamina ager wedad abatochin yabizalin
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 2 года назад
To start with, What an HONOR to watch Gashe Hayalneh Mulat (Dr), a TOWERING Figure in the Art & Entertainment Sphere. I better leave the talking part, about his GREAT ACCOMPLISHMENTS in the field, to his peers, or to others who know his works, better. But I can, confidently, say that, If politicians seek some counsel, from people like Gashe Hayalneh Mulat, they would GREATLY BENEFIT; that intern Benefitting Ethiopia as a nation. I hope the politicians will pay due attention, when people like Gashe Hayalneh Mulat speak; In the PACKAGE, one would find; Deep Intelligence and enormous experience; a Great Wisdom and Thoughtful Insights, in so many aspects of Ethiopia and Ethiopianess; and, What Not? The BEAUTIFUL MIND, the BEAUTIFUL Abebu Kassaye; the soft sounding, and yet IMMENSELY, THOUGHTFULLY PIERCING MESSAGE you're trying to convey is slowly, but surely PENETRATING the WALL; the wall, the Delusional TPLF, built around OUR FELLOW Tegrians. It WILL NOT be long before the WALL CRUMBLES on the face of, the remaining, TPLF leadership; and of course, freeing OUR FELLOW Tegrians/Tegarues, and bringing back to their PROPER SENSES. THANK YOU, Abebu, for all that REMARKABLE JOB, you're COMMITTED, in DOING, rather than STANDING on SIDE STEP. Tedros Alemayehu, a BIG THANkS goes to YOU, as well; for the GREAT JOB, you're doing, in lifting the Tegarues Consciousness, along with Abebu Kassaye, Araya TesfaMariam( Araya TesfaMariam's role, here, is NOTABLE and REMARKABLE, by far), also, others. Tedros Alemayehu, Great Journalism!! GOD BLESS YOU, ALL!! GOD BLESS ETHIOPIA and the TRUE ETHIOPIANS!! ETHIOPIA TIKDEM!!!!!!!!!!
@cristianoronaldoreaction794
@cristianoronaldoreaction794 2 года назад
ኢትዮጰያ ለዘላለም ትኑር
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 2 года назад
በጣም ጥሩ ውይይተ ነበር ጋዜጠኛ አበበች የእሰሩን ካንችጋር እስማማለሁ ደርግ አሰረ ወያኔ አሰረ ምን ለውጥ ለህዝብ ምን አመጣ ምንም አላመጣም ዶክተር አብይ አሁን ያረገው የበፊቱን አለመድገም ይመስለኛል ሁላችንም ቢመንም ውስጣችን ቢሰበር መቻል አለብን ለውጥ ያስፈልገናል ቂም ቢቀር አገራችን ብናለማ የተሻለ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤
@solomongerma2406
@solomongerma2406 2 года назад
ወንድም ቴዲ ሱፉ የሀገር ነው እንዴ?
@tegestgeleta7418
@tegestgeleta7418 2 года назад
Thank you 🙏 thank
@tedomaki
@tedomaki 2 года назад
Where is Araya please let us know thank you
@eabay2102
@eabay2102 2 года назад
Yeah where is he?
@tesfayetafesse9866
@tesfayetafesse9866 2 года назад
ደርግ እና ወያኔ ኮሚኒስቶች ናቸው። የኢትዮጵያን ታሪክ ማጥፋት ነበር ስራቸው። በንጉሡ ጊዜ ይሻላል።
@hidayaabdellah3418
@hidayaabdellah3418 2 года назад
ጋሽ አያልነህ የነ ድሃ አደግ የነ ሾተላይ አባት (ፈጣሪ )እንዴት ስራዎችህን እንደምወዳቸውና አንደምናፍቃቸው !! ስራዎችህን ወደ ፊልም የሚቀይር ሰው የለም ??
@hidayaabdellah3418
@hidayaabdellah3418 2 года назад
ደሃ አደግ ውስጥ የማልረሳው ሀረግ " ከእስር ቤት ለመውጣት እንጅ እንዴት ወደ እስር ቤት ለመግባት መታውቂያ ይጠየቃል ?"
@kiflymerhu832
@kiflymerhu832 2 года назад
Is Mr. Araya kidnapped by the Junta TPLF ?
@tesfayetafesse9866
@tesfayetafesse9866 2 года назад
ቅኔን የፊውዳል ነው ብላቾሁ አጠፍችሁት።
@Fikru1948
@Fikru1948 2 года назад
With all due respect I do not agree with Artist Ayalneh Multat with regard the inclusive peaceful dialog platform he proposed .
@afeworkw1291
@afeworkw1291 2 года назад
ዶ/ር አረጋዊ አስቀድመው ሃቁን ተናግረው ለወያኔዎች ማስጠንቀቂያና የተሻለውን መንገድ አመላክተው ነበር። ግን ወያኔ ሰሚ ጆሮ የለውም።
@tesfayetafesse9866
@tesfayetafesse9866 2 года назад
የ60ዋቹ ትውልዶች መንፈሳዊነትን አጥፍተው ትውልድን አጠፍት። እስከ ዛሬ ያለው ችግር መሰረቱ በ60ዋቺ የተፈጠሩ ናቸው። እነሱ ካልጠፍ ሰላም አይኖርም።
@berukayehu879
@berukayehu879 2 года назад
አበበች ማን ናት ? ብዙዎች ስምህን ( ሺን ) ማን አወጣው ተብለው ሲጠየቁ በአጠቃላይ መልሳቸው አባቴ ፡ እናቴ ፡ ወዘተ በማለት ቢመልሱም የሁሉም መልስ ውሀ አያነሳም ከሃቁ በጣም የራቀ ነው ፣ እውነቱ ግን እን ደ እኔ መረዳት ፣ እናት ኃይለኛ ምጥ በያዛት ጊዜ ቤተሰቡ ሁሉ በጭንቀት ላይ እንዳለ የመጀመሪያው የህፃኑ ወደ ዓለም መምጣቱ ማብሠሪያ ጩኸት በአጠቃላይ የቤተሰቡ ልብ ከመቅፅፈት በደሥታ ሲሞላው ፥ ምንም በማይታሠብበት በዚህች ማይክሮ ሰከንድ ከቤተሰቡ በአንዱ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ስሙን ሲያስቀምጥ ስሙ ይሠየማል ። ስለዚህ ስም የሚያወጣው እግዚዚአብሔር ነው ይህም ማለት የኛ PAST ; PRESENT ; FUTURE ላይ መሠረት ያደረገ ነው ማለት ነው ። ። ይኸን ሁሉ ለማለት ያነሳሳኝ የእህቴ ጋዜጠኛ አበበች ስምና ተግባር ግጥጥሞሽ ነው ። አበበች በእውነት ሕዝቧን የምታገለግልና በተክለ ሰውነቷም በየቀኑ እንደ አበባ የምትፈካ በልቧ ባለው መንፈስ ቅዱስ የምትመራ የስሟ ሕያው ምስክር ናት ስለዚህ የእግዚአብሔር ሙሉ በረከት በላይሽ ላይ ይፍሠስ ; I WISH YOU TO BE BLESSED ABUNDANTLY BY GOD THE FATHER OF ALL ; AMEN ! ! !
@tesfayetafesse9866
@tesfayetafesse9866 2 года назад
ንጉሱ ቤተመንግሥታቸውን ሳይቀር ነው ለዩኒቨርስቲው የሰጡት። የ60ዋቹ ትውልዶቾ። የናት ጡት ነካሾች ናቸው።
Далее
No money for Pre workout ?? 😱😱
00:37
Просмотров 2,6 млн