Тёмный
No video :(

ስለ ሃገር- በሃገራዊ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ የጋዜጠኞች ምልከታ | 

EBC
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 104 тыс.
50% 1

ስለ ሃገር- በሃገራዊ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ የጋዜጠኞች ምልከታ
#ebc #etv
#EthiopianBroadcastingCorporation

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 329   
@laketana7060
@laketana7060 2 года назад
OMG አቢ በጣም ነው ያማረብሽ 👍🏽💚💛❤️በጉጉት የምንጠብቀው ፕሮግራም ነው:: we love you all. Be strong 💪💚💛❤️
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 2 года назад
ጀግናው ጋዜጠኛ አራያ ተስፍማረያም በጣም ነው ማደንቅህ ጀግና ነክ ሁላቹም በረቱ
@sunnightmohammed8188
@sunnightmohammed8188 2 года назад
የኔ ምርጦች በርቱልኝ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ድል ለኢትዮጵያ ሁሌም አዳማጫቹነኝ አገሬ ትንሳኤሽ ቅርብ ነው ምክንያቱም የእስራኤል አምላክ ካንቺ ጋር ነው
@lrn2-lrn224
@lrn2-lrn224 2 года назад
My 3️⃣ Most favorite Ethiopian Journalists Araya, Abebech and Tedros 👍Thank you and Keep up the Great Work
@geda630
@geda630 2 года назад
ሶሰታችሁም በጣም ታምራላችሁ የኔ ውዶች የኢትዮጵያ ቁርጥ ልጆች 😍👍🙏✅💯
@solomonkasa7196
@solomonkasa7196 2 года назад
በጣም ስነምግባር ያላት ጋዜጠኛ ነች ኢትዮጵያ እንድ አንቺ እውነተኛ ጋዜጠኛ ነው የሚያስፈልጋት በርቺ ኢትዮጵያ ህዝብ ከጉንሽ ነው ሁላችሁም ምርጥ የኢትዮጵያ ጋዜጠኛ ናችሁ በርቱ
@konjorasta9799
@konjorasta9799 2 года назад
የኢትዮጵያ ልጆች እንወዳችኋለን ።
@samdan1425
@samdan1425 2 года назад
Heart warming discussion. Thank you all.
@ethiopia6030
@ethiopia6030 2 года назад
Yeah sooo much
@zenagirma8230
@zenagirma8230 2 года назад
ጀግኖች የኢትዮጵያ ልጆች ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏
@daycome5639
@daycome5639 2 года назад
አረአያ ከ20 ቀን በፊት ሜክሲኮ አካባቢ በመከላከያ መኪና አይቼ በጣም ነበር ደስ ያለኝ ሳይህ መስኮት ከፍተህ በኩራት ነበር ስትሄድ የነበረው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@kidesteshetueshetu9515
@kidesteshetueshetu9515 2 года назад
በጣም ታምራላቺው ፈጣሪ ይጠብቃችው
@misrakteferifeleke7728
@misrakteferifeleke7728 2 года назад
ቁርጥ የአትዮጵያ ልጆች በጣም በጣም አምውዳቹ ለአውነት ቆርጣቸሁ የቆማችሁ ጅግና ናቹሁ በርቱ ሁሌም ልንሰማቹ አንውዳለን አግዚአብሔር ይባርክች አንዲህ ደመቁልኝ 🙏❤
@yagu2173
@yagu2173 2 года назад
Guys you look great, I am proud of you, please keep it up, Ethiopia will win, trust me !!
@king-yq5xj
@king-yq5xj 2 года назад
Thank you sister and brothers for holding up our heroes.
@Fikru1948
@Fikru1948 2 года назад
What a wonderful discussion ? It's so thoughtful.
@luckywubbe3470
@luckywubbe3470 2 года назад
Simple journalism and commentary on a professional level. I enjoy watching TV
@misganawanteneh573
@misganawanteneh573 2 года назад
እናቴ ጀግናወች አግዚአብሔር ይባርካችሁ አይዞአችሁ አንድ ቀን የመልካምነታችሁን ፍሬ ትበላላችሁ. ሁሉ አልፎ በርቱ!!!!!!!!
@daved5683
@daved5683 2 года назад
We support and stand with you! The whole Africa is united this time around. No more terrorist! No more west supported rebel groups ever ever will destabilize a whole country without a reason. Specifically when the new elected president by the people in place.
@tamirutilahun9762
@tamirutilahun9762 2 года назад
ውዶች ፕሮግራማችሁ በጣም ደስ ይላል። ተመሳሳይ ፕሮግራም በትግሪኛ ለትግራይ አድማጮች ብትሰሩ ጥሩ ነው።
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 2 года назад
እነሱ በሙሉ ጭንቅላታቸው በወያኔ ተመርዟል ቢሰሙ ምን ዋጋ አለው
@user-zr2zr1wz8r
@user-zr2zr1wz8r 2 года назад
ልክ ነህ ግንዛቤ የለላችወ ይኖራ ሰምተውም ይለውጡ ይሆናል
@alemtigray5324
@alemtigray5324 2 года назад
ይሄ ለትግራይ ሕዝብ አይወክልም 🤮🤮🤮🤮
@MaicoRecords
@MaicoRecords 2 года назад
Let Peace Reign in Ethiopia and in Horn of Africa. The agenda of neo-colonialist to disintegrate the African countries and to once again enslave its people must be fought by all means.
@tivnotacno4368
@tivnotacno4368 2 года назад
እናንተ ምርጥ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ናችሁ
@Fikru1948
@Fikru1948 2 года назад
JUNTAWOCH IKO SILE " HAYMANOT " SINAGERU YASQEGNAL .
@emebettulu441
@emebettulu441 2 года назад
እናት ኢትዮጵያ ታመሠግናችኋለች
@agermaru7810
@agermaru7810 2 года назад
ሶስታችሁም ምርጥ ኢትዮጵያውያን በክፉ ጊዜ ለሀገራችሁ የቆማችሀ ጀግኖች እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ።
@sinta.g5563
@sinta.g5563 2 года назад
I’m proud of you. Ethiopia will prevail!!
@takeleyoseph6681
@takeleyoseph6681 2 года назад
በርቱ ጀግኖች ናአቹ!!!!!!!!!
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 2 года назад
የቁረጥ ቀን ልጆች ጀግኖች ናቹ 3አቹም በረቱ
@Fikru1948
@Fikru1948 2 года назад
Wow ! Abebu looks so impressive ! She looks like real Military. We love you as always Abebu !
@luckywubbe3470
@luckywubbe3470 2 года назад
You are the pride of Ethiopia
@edenwolidya6663
@edenwolidya6663 2 года назад
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የኛ ጀግኖች
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 2 года назад
ግሩም ውይይት ነበር እናመስግናለን በርቱ በርቱ !!!!!!!!!
@Haile-mt5wk
@Haile-mt5wk 2 года назад
SIR, Thank you being the voice to the voiceless
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 2 года назад
ጀግኖቼ በጉጉት ነው እምጠብቃችሁ ከጎጠኝነት የወጣችሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በርቱልን
@lrn2-lrn224
@lrn2-lrn224 2 года назад
you guys are Shining ✨ GREAT ETHIOPIANS determined to educate and stand for TRUTH Thank you,
@ewnetubelay2206
@ewnetubelay2206 2 года назад
አበበች እውነት የማታዛንፊ ድንቅ ስብእና እውነታ በደምስርሽ ያለ የህወሃት ዘግናኝ ወንጀሎችን በተጨባጭ የምታቀርቢ
@mekedestessema5379
@mekedestessema5379 2 года назад
ፕሮግራምቹ ቆንጆ ነው ቀጥሉበት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኞች ናችሁ
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 2 года назад
የኢትዮጵያ አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ አረአያ በጣም ያምርብሃል የኔ እናት አንቺም ውብ ነሽ
@doroujulu2246
@doroujulu2246 2 года назад
OH men!! You guys are awesome 👌 👏 Respect 🙏 👏 🙌
@azebhabte1582
@azebhabte1582 2 года назад
Today, I enjoyed listening to Abebech. I hope Tigrayans are listening.
@hanshomuche163
@hanshomuche163 2 года назад
በርቱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንወዳቸዋለን።
@user-um3hk6pz7u
@user-um3hk6pz7u 2 года назад
አበበች እንደት እዳማረብሽ ምርጥ ኢቶጲያዊ ናችሁ
@user-sj9hp2pp4p
@user-sj9hp2pp4p 2 года назад
ነገርን ከሚንጩ ይባላል በሂወቴ ዛሬ ነገሩን ከሚንጩ እንድ ስልኬ ላይ etv ብየ ጻፍኩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@user-yv6go8fw5z
@user-yv6go8fw5z 2 года назад
በርቱ በርቱ እናመሰግናለን
@masreshabayu2908
@masreshabayu2908 2 года назад
Tank you my sister and brothers
@h.a2748
@h.a2748 2 года назад
ጥሩ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት
@Fikru1948
@Fikru1948 2 года назад
You Guys are Heroes and incredably amazing !
@fikreworkneh8503
@fikreworkneh8503 2 года назад
አርአያ ተስፋማርያም ፣ አበበችና ጠያቂው የምትገርሙ ጀግኖቻችን የቁርጥቀን እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ናችሁ እግዚአብሔር ዘራችሁን ይባርከው። በርቱ በርቱ በርቱ።
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 2 года назад
ወይ ስወዳቹ በርቱ በኢትዮጵያ አምላክ ይረዳችዋልም ኢትዮጵያ ታሸንፋለች🇪🇹💪
@KestoKa1203
@KestoKa1203 2 года назад
በርቱልን የኛ ጀግኖች
@beimnet3
@beimnet3 2 года назад
ልጅቷ ያነሳችው ሃሳብ በጣም ትክክል እና ትልቅ ሃሣብ ነው እና በመሃል ሃሳብን በትግርኛ ብትገልፀው ጥር ነው
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 2 года назад
Tebrkuuuuu.👍👍👍👍👍👍👍💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿
@meriama2891
@meriama2891 2 года назад
Loved thank everyone ofu
@esayastadese2384
@esayastadese2384 2 года назад
Enamesegenalen
@enatalem8048
@enatalem8048 2 года назад
አርአያ ምንያክል ጥበቃ ይደረግልህ እንደሆነ ባላውቅም ተጠንቀቀ ወንድሜ ያንተ መኖር እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው
@ghanemcell4096
@ghanemcell4096 2 года назад
ጀግኖች ናችሁ እውነት እናተ የወለደች እናት ታድላ😍
@abshrogoodman6492
@abshrogoodman6492 2 года назад
Wow big up u guys doing great things
@endalkachewnibret5614
@endalkachewnibret5614 2 года назад
Let us stand with our military in every aspect in restoring our peace and resettling of displaced people. Three of you are doing your best to update us the current situation. Keep it up!!!
@geftyyousef1555
@geftyyousef1555 2 года назад
አይዞቹ ናሸንፈለን
@lrn2-lrn224
@lrn2-lrn224 2 года назад
• GOVERNMENT MUST WALK ONE STEP AHAED OF THE FOREIGN SPY RING ✅
@masayasafa104
@masayasafa104 2 года назад
Ethiopiya hagarachi salami tuni wadime tabaraki baratu🇪🇹🇪🇹🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹Batikikili yene mare Aishoshi halafali🙏🇪🇹🌹
@MIkItube
@MIkItube 2 года назад
ዋው ስታምሩ
@kenufecade9313
@kenufecade9313 2 года назад
በረቱ
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 2 года назад
አርአያ አንበሳው ይመችህ! አድናቂህ ከካናዳ! 🙏
@fatumabedru2890
@fatumabedru2890 2 года назад
❤💛💚💯🤲
@zeynualemu3027
@zeynualemu3027 2 года назад
👌
@alazardemeke5668
@alazardemeke5668 2 года назад
በጣም ጠንካራና እጅግ ማራኪ ፕሮግራም ነው! ጀግኖች ናችሁ!! በርቱ ከጎናችሁ ነን!!!!
@user-gg5sl2sc6z
@user-gg5sl2sc6z 2 года назад
እውነት ነው እኛ በሀይማኖት አንጋደልም ቢሆን በፍቅር እንጂ መቸም አይሣካላቸው እነዚህ ጪራቆች
@GoPromaster24
@GoPromaster24 2 года назад
Tamralachu👌😳🙏 Keep up the good work guys.
@Davidm127
@Davidm127 2 года назад
የምር ያሳዝናል ፖሎቲካ ሱስ ሆኖባችሁ ሳይሆን እውነታውን ስለምታውቁ አውሩልን ግን የእትዮጵያ ህዝብ ያሳዝናል ምርጥ የጋዜጠኝነት ትንታኔ ቀጥሉበት
@ethio722
@ethio722 2 года назад
respect
@zenagirma8230
@zenagirma8230 2 года назад
👍👍👍
@alexmulugeta2002
@alexmulugeta2002 2 года назад
Thank you 🙏
@jadedumma5639
@jadedumma5639 2 года назад
ለምታቀርቡልን ኢንፎርሜሽን ከልብ እናመሰግናለን ከ North America ሆነን ጀግናው መከላከያችንን በፋይናስ ለመርዳት ከ 6800 ሌላ direct deposit የሚደረግበት አካውንት ካለ አሳውቁን እባካችሁ
@danielmezgebe4829
@danielmezgebe4829 2 года назад
የባንድንት ውጤት ይህ ይመስላ ል እነዚህ ሰዎች ወደዱም ጠሉም እንዲህ ራሳቸውን ካላዋረዱ ከሂሊንቸው በሰላም መኖር አይፈቅድላቸውም እና አያሳዙኑም
@user-xc6zc1ne7k
@user-xc6zc1ne7k 2 года назад
በጣም እንወዳችዋለን! በርቱልን!!
@mermaid5195
@mermaid5195 2 года назад
Thank you guys you are big souls in a little shall,. I admire and appreciate as well as respect your courage and firmly stand by taking high risk for life specialy this time. Because you know your roots and origins very well.. Abebayeee you are beautiful inside out and look gorgeous with the ENDF uniform. One Love One People One Country. 💚💛❤️
@getachewwoldemichael3735
@getachewwoldemichael3735 2 года назад
I am not tigraway, but I am fond of all Ethiopians. So, I feel pity for the suffering of the Ethiopian people. In this case, the expression of w/o Abebech Kahsaye has forced me to think a heart full sorrow about Tigray poor people which it reminds me that the mishap of the cactus production. The damage has been caused by its own educated scientist. So, this ruling class is not in favor of the Tigray people as a whole.
@ermiassamuel6492
@ermiassamuel6492 2 года назад
Thanks the war is with TPLF not tigirayans
@hdhcndhch1320
@hdhcndhch1320 2 года назад
Absolutely
@user-sv5qx2uc3x
@user-sv5qx2uc3x 2 года назад
ፕሮግራማችሁን በመረጃ ቀጥሉበት ማህበረሰቡን ያነቃቃልና ብዙ የማናውቃቸው ታሪኮች አሉ ይገርማል
@mekedestessema5379
@mekedestessema5379 2 года назад
በርቱ
@eliyasseyoum6570
@eliyasseyoum6570 2 года назад
ሀይማኖትን በተመለከተ የምትሰጡት አስተያየት ጥንቃቄ እና ሀላፊነት የተሞላበት ይሁን አባካችሁ!
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 2 года назад
Yena gegnoche.💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🙏
@rebecaeyasu5862
@rebecaeyasu5862 2 года назад
Very
@tarikuabebe1786
@tarikuabebe1786 2 года назад
ቀኗ ትደርሳለች፡ አንድ ቀን ጠቅላላ ጠላት ፍርክስክሱ ይወጣል፡ ኢትዮጵያ የሆነ አምላክ አላት፡ መሬቷ ብቻ እራሱ ይዋጋል፡ የቆሙበት መሬት ይዟቸው ይሰምጣል ከነ አልጋቸው። ያየሂትን ነው የምጽፈው፡ ሁሉ ሰው ልቡ ንጹህ ይሁን፡ አርያም ሆነ ይህን ፕሮግራም ያዘጋጃችሁ ሁሉ ንጹህ ህሌና አላችሁ። እንደምናሸንፍ ጠርጥር የለውም።
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 года назад
Bertuln enlalen Hagerachen Ethiopian selam yadregeln
@zamzamzamzam1391
@zamzamzamzam1391 2 года назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️💛💚👍
@aymana1552
@aymana1552 2 года назад
አብሽሩ ጠንክሩ እንሻ አሏህ ሳለም ወርዶ ያእቶ ጣለቶች አልቆ እንኒታም ያቃራውን ትውልድ በማስታመር ሳበቡን ታዳርሳለቹ እኘም እነግዛቹሀለን እንሻ አሏህ በትግራይም እኩልነት ይሳፍነል ማስጅድ ይጋነባል ሀቅ ትዋጣለች እንሻ አሏህ
@badmawededu6078
@badmawededu6078 2 года назад
እናንተን አለማድነቅ፣ አለማመን፣ በእናንተ አለመተማመን፣ እናንተን አለማክበር፣ በእናንተ አለመመካትና ቢዘገይም ጨርሶ ስላልጨለመ የትግራይ ህዝብ በጁንታው ላይ አምርሮና ቆርጦ ለመነሳት ጭላንጭልም ብትሆን በእናንተና መሰሎቻችሁ አማካኝነት የሚንቦገቦግ ተስፋ እንደሚገኝ በእናንተ ላይ ይታያል፡፡ በተለይም የእንደርታ፣ ወልዋሎ፣ አጋሜና አማራ እንጂ ትግሬ አይደለም የሚሉት ተምበየን ጨርሰው አጥፍተውት ካልሆነ እነዚህ ሀዝቦች ከድሮ ጀምሮ በኢትዮጵያዊነታቸው የማይደራደሩ፣ እውነተኛና ሀቀና ሰዎች ስለሆኑ ወደ አንድነት መጥተው በመደራጀት በአድዋ መር ጁንታ ላይ መነሳትና የትግራይን ህዝብ ማስነሳት አለባቸው፡፡ የትግራይ ህዝብ ነጻ የሚወጣ፣ ሰላም የሚያገኝና መጠቀም የሚችል ሰላማዊ፣ ሀቀኛና እውነተኛ የሆኑ የትግራይ ተወላጆች በፊት ለፊትና በአደባባይ አድዋ መር ዘረ ባንዳ ጁንታ ትህነግን ከነጭፍራው መፋለም እና ህዝብን በማስነሳት ሲያስወግዱት ብቻ ነው፡፡ ትህነግ እስካለ ድረስ ግን ኢትዮጵያና ኤርትራ ሰላም የማያገኙ ሲሆኑ በሂደት ትግራይ ሰው አልባ የምትሆን የመሬት ሲኦል ነች፡፡
@sarahabte8725
@sarahabte8725 2 года назад
🇪🇷🇪🇷🇪🇷💝💝💝🇪🇷🇪🇷🇪🇷🌹
@genettadessie8984
@genettadessie8984 2 года назад
ዶር አብይ: የምትወዷትንና በቅንነት የሚመሯትን ኢትዮጵያን ክብሯንና ሕጓን ለማስከበር ከህወሀትና እነሱን ከሚነዷቸው ኃይሎች ነፃ ለማውጣት ሲዘምቱ ለእርስዎና ለሚመሩት መከላከያ ሠራዊትና ጀግና ተዋጊ ኃይል ሁሉ የኢትዮጵያ አምላክ እንደድሮው አብሮአችሁ ይዝመት!! በድል ተመለሱ 🙏🙏🙏 🦾🦾🦾 🟢🟡🟠 🟢🟡🟠
@user-fy9nt1ob5x
@user-fy9nt1ob5x 2 года назад
እህቴዋበጣምአምሮብሻልምርጥጋዜኛብቻየአገርባለውታናችሁኮራሁባችሁ
@add.bihone3838
@add.bihone3838 2 года назад
በጣም አርፍ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት:: ሁላችሁንም በጣም ነው ምወዳችሁ :: እውነተኛ ሀገር ወዳድነታችሁንአስመስክራችሗል:: አበበች ዛሬ በሀገር መከላከያ ዩኒፎርም ስለመጣሽ ሁላችሁም አምሮባችሃል
@fesehaalemayehu6816
@fesehaalemayehu6816 2 года назад
አምላኬ ፈጣሪዬ ለአድዋ ቅዱስ ጊዮርጊስን ከምኒሊክ ጋር የላክልን አምላክ ኢትዮጵያን አሁንም እንባዋን አብስ አብይን የንቡን አውራ ንግስቷንም አጀግንልን ጠብቅልን ለድል አብቃልን ተከተለው እናሸንፋለን።
@shemawel9745
@shemawel9745 2 года назад
May Allah bless you all... lenate bichaa sibal ye Tigray hizibin alemewuded ayichalim ayizon hulum yalifal fatari Ethiopian lezelam inetekeberechu yanur !
@abrehamtaye5313
@abrehamtaye5313 2 года назад
እንዴት እንዳማረባቹ የኢትዮጵይ እውነኛ ልጆች እነወዳቹሃለን አበበች የእናቴ ጓደኛ
@sammytadesse1109
@sammytadesse1109 2 года назад
በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት
@destabakela5309
@destabakela5309 2 года назад
አርየ ብርቱ ጠንከራ ነህ አበበችም እንዱሁ በርቱ
@LLQVX
@LLQVX 2 года назад
Well done all we love ❤️ you
@dinimeddini6230
@dinimeddini6230 2 года назад
Respecte pour vous... batam kortenibachihaloh
@davidassefa538
@davidassefa538 2 года назад
Lovely We R Together Abe And Araya Including THe Journalist Go Ahead
@babyethio348
@babyethio348 2 года назад
በርቱ ወገኖች
@fishatsiontadesse9751
@fishatsiontadesse9751 2 года назад
ጀግኖች ምነው የትግራ ልጆች እናንተንቢያዪ ቢሰሙ አቅን ከእናንተ ቢማር የትግረይን ስም ባያጠፋ !!!!!! በርቱል እግዚአብሔር ይርዳችው
@fsahaghebru8120
@fsahaghebru8120 2 года назад
Way gud, yewerede journalism. Tasaznalachu
Далее
I Built a WATERPARK In My House!
26:28
Просмотров 18 млн
C’est qui le plus fort 😂
00:18
Просмотров 9 млн
НЕ ИГРАЙ В ЭТУ ИГРУ! 😂 #Shorts
00:28
I Built a WATERPARK In My House!
26:28
Просмотров 18 млн